gfyygy | Unsorted

Telegram-канал gfyygy - አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

883

ቻናሉን ጆይን በሉና ተከታተሉ ። ጥርት ባለው ሰማይ ላይ _ _ሙሉ ጨረቃ እየበራ እይታህን እክል ገጥሞት _ _አይንህ ስራውን ባይሰራ "ጨረቃ የለም"እያልክ _ _ በከንቱ አትገላገል አለም እያየው ነውና_ _ እውነቱን ካዩ ተቀበል {[ኢብኑ munewor ]} ለአስተያት 👉 @Abdurhimsane_bot

Subscribe to a channel

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

Surah Maryam
@OmarHishamAlArabi

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሸይኽ ሱለይማን አርሩሀይሊ መጥፎ የሆኑ የማይፈቀዱ ቪድዮዎችን እና የወሲብ ፊልሞችን በመመልከት ለተፈተነ ሰው ምክራቹ ምንድነው?" ተብሎ ተጠይቀው የሰጡት መልስ ነው

"ሀይ እና ቀዩም የሆንከው ጌታዬ አላህ ሆይ! ሰማያትና ምድርን አስገኚ የሆንከው አላህ ሆይ! የአለማቱ ጌታ ሆይ! ልቡን ከዚህ ፈተና አድንለት!

የአለማቱ ጌታ ሆይ! ልብን ከዚህ ፈተና አድንለት!

ለኔና ለወንድሞቼ የምመክረው ነገር አይን ከአላህ የተቸረች ፀጋ መሆኑን እናውቅ ዘንድ ነው።

ከአላህ ትላልቅ ፀጋዎች ውስጥ ነው ።ከፀጋም በያሰከንዱ የሚደጋገም ፀጋ ነው ። ስለሆነም አላህን በመታዘዝ ላይ መዋል ይኖርብናል ።አላህን በማመፅ ላይ ልናውለው አይገባም።የአላህን ፀጋዎች አላህን በማመፅ ያዋለ ምንም እንኳን ፀጋዋ ብትኖርም ሊያጣት ደርሶዋል።
#ሁለተኛ!
**

ረሳችንን ማስታወስ ያለብን ስለዚህች አይን አላህ ፊት የምንጠየቅ መሆኑን ነው።በክፍልህ ውስጥ ተቀምጠህ ማንም በሌለበት ማንንም ሰው አያይህም ከዛም ይህን ልታይ ስታስብ አላህ ፊት የምትቆም መሆንክን አስታውስ ስለዚህች አይን እንደምትተየቅ አስተውል ሲለዚህች ሲላዬሃት ነገር ።ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል'ከናንተ ውስጥ በእሱና በጌታው መካከል አስተረጓሚ ሳይኖር ጌታው የሚያናግረው ቢሆን እንጂ የለም ።ወደ ቀኝ ይመለከታል የሰራውን ስራ እንጂ ሌላን አይመለከትም ወደ ግራም ይመለከታል የሰራውን ስራ እንጂ ሌላን አይመለከትም ወደፊትለፊቱ ሲመለከት 👉ኢሳትን እንጂ ሌላን አይመለከትም 'ብለዋል ።ይህ እንደሚጠብቀው ያስታውስ።

👉#ሶስተኛ
**

አላህ አብሮት እንደሆነ ያስታውስ አላህ የይሃል አላህ እንደሚሰማውና አላህ እንደሚያውቅበት ያስታወስ አላህ በመስማቱ በማየቱና በእውቀቱ ከሱጋር መሆኑን ያስታውስ ።ብቻህን ስትሆንና ይህን መጥፎ ቆሻሻ ፊልም ስትመለከት አላህ አሁን እያዬ መሆኑን አስታውስ"( በዚህ ሁኔታ ላይ ቢይዝህስ?)"አላህ በሁኔታህ አዋቂ ነው ።'ብቻዬ ነኝ አትበል አላህ እያየህ መሆኑን ለነፍስህ አስገንዝባት።በመቀጠልም ወንድሜ ሆይ! አላህን በመታዘዝም አላህን በማመፅም ግዜ ያልፋል ግዜ አላህን ለሚታዘዙትም ለሚያምፁትም ቆሞ አያቅም ።ይህችን ትንሽዬ ደቂቃ በመታገስ ካሳለፍካት ግዜህን ወንጀል ሰይፈፀምባት እንደምታልፍ ነፍስህን አስታውሳት ። ግን ይህን ወንጀል ከፈፀምክባት ግዜዋ በወንጀል ታልፋለች ።በልቦነህ ውስጥም መበለሸትን አውርሳ ታልፋለች ሂይወትህንም ጭንቅ ታደርግብሃለች የመጥፊያ ምክንያትም ልትሆንብህ ትችላለች ።ልትቸር የነበረውንም ፀጋ ልታሰንፍህ ትችላለች ። ነፍስህን በዚህ አስታውሳት።

👉#በመቀጠልም...👇

አይንህ ባንተ ላይ እንደሚመሰክርብህ አስታውስ በዬሃቸው ነገሮች አይንህ አላህ ፊት ትመሰክርብሃለች ። ስለሆነም አላህን ፍራ የሱን(የአላህን)ጉዳይም አክብር ይህን ካደረክ በአላህ ሀይልና ፍቃድ ሸይጧንን ታሸንፋለህ

👉#በመጨረሻም
*
ዱዓ በማብዛትም አደራ እላለሁ በወንጀል የተፈተነ ሰው የለሊቱን መጨረሻ ላይ (ዘጠኝ ሰአት አከባቢ)ተነስቶ ጌታውን ከልቡ ይማፀን ....

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

እውነተኛ ጓደኝነት ልብ ውስጥ የሚያሳድረው ልዩ ጣእም አለው። ስትገናኝ፣ ስትደዋወል ልብህን አድምጠውማ። ከድብርትህ አትነቃም? የሚስሰማህ እርካታ፣ እፎይታ፣ ሀሴት የለም?
ምናልባት በዚህ ካልተሰማህ ጓደኛህ ሲጎዳ፣ ሲቸገር፣ ሲሞት ምን ያክል እንደተሰማው ልብህን ጠይቀውማ። ከወትሮው የተለየ ስሜት ከሌለህ ግንኙነታችሁ ጓደኝነት የደረሰ አይደለም።
ወይም በሆነ ምክንያት ጓደኛህ ቢርቅህ አትረበሽም? አትጨነቅም? ደግሞ ደጋግሞ ከልብህ አልጠፋ እያለ አትቸገርም? ካልሆነማ ይሄ ትውውቅ እንጂ ጓደኝነት አይደለም።
ጓደኝነት ቦታውን ሲጠብቅ ትልቅ ኒዕማ ነው። ግን ምን ያክል ቦታ እንሰጠዋለን?! ተገቢውን እንክብካቤ ባለመስጠታችን ምክንያት ከስንት ጓደኞቻችን ጋር ተራርቀናል? እስኪ ያለ ተጨባጭ ምክንያት የተራራቅናቸው የድሮ ጓደኞችን እናስብ። አይሰማንም? ክፍተቱ ከየት በኩል ነበር? ተገቢ እርምጃስ ወስደናል?
የጓደኝነት አለም ከግጭት ፍፁም አይደለም። መቀያየም፣ መበዳደል፣ መተማማት ሊገጥመው ይችላል። ሆኖም ግን ሆደ ሰፊነት ካለ ይቀጥላል። ይቅር መባባል ከኖረ ይለመልማል። ቂም፣ ምቀኝነት፣ ትእቢት ባለበት ግን ጤናማ ጓደኝነት ይቀጥላል ማለት ዘበት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🔷 የሸዕባን ግማሽ

አላህ ነብዩ ሙሐመድን ልኮ የሰውን ዘር ከኩፍርና ሺርክ እንዲሁም ከቢዳዓ ጨለማ ወደ ተውሒድና ሱና ብርሃን ለማሸጋገር ቁርአንና ሐዲስን መሪው አድርጎ እንዲሄድ አዟል ።
ማንም እንደፈለገው በስሜቱና በዝንባሌው እንዳይረዳቸው በሶሓቦች ግንዛቤ መሆን እንዳለበት ለማመልከት አላህ እንዲህ ይላል : –

{ وَالسَّابِقُونَ الْأَوَّلُونَ مِنَ الْمُهَاجِرِينَ وَالْأَنصَارِ وَالَّذِينَ اتَّبَعُوهُم بِإِحْسَانٍ رَّضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ وَأَعَدَّ لَهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي تَحْتَهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا أَبَدًا ۚ ذَٰلِكَ الْفَوْزُ الْعَظِيمُ }
التوبة ( 100)
" ከስደተኞቹና ከረዳቶቹም ሲኾኑ የመጀመሪያዎቹ ቀዳሚዎች እነዚያም በበጎ ሥራ የተከተሏቸው አላህ ከእነሱ ወዷል ከእርሱም ወደዋል ፡፡ በሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘለዓለም ነዋሪዎች ሲኾኑ ለእነርሱ አዘጋጅቶላቸዋል ፡፡ ይህ ታላቅ ዕድል ነው " ፡፡
ከዚህ የቁርኣን አንቀፅ የምንረዳው ለነፍሱ መዳንና ምንዳን የፈለገ አንድ ሙስሊም በዲን ጉዳይ የሙሀጂሮችንና የአንሷሮችን ፋና መከተል እንዳለበትና ሌላ የራሱ መርህና መንገድ ማበጀት እንደሌለበት ነው ።
በማንኛውም የዲን ጉዳይ የእነዚያን ብርቅዬ የኢስላም የበኩር ልጆችን መከተል ከዐርሹ በላይ ካለው አምላክ ዋስትና የተሰጠበት የማያጠራጥር ሐቅ ነው ።
ተከተሉ የተባልነው ለሶሓቦች የተላለፈው ሙሉ የሆነውን ዲን እንጂ ጉለት ያለበትና በየዘመኑ የሚመጡ ሁሉ የአእምሯቸውን ጭማቂ እያዋጡ የሚሞሉት ጎደሎ ዲን እንዳልሆነ አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ብሎ ይነግረናል : –

" الْيَوْمَ أَكْمَلْتُ لَكُمْ دِينَكُمْ وَأَتْمَمْتُ عَلَيْكُمْ نِعْمَتِي وَرَضِيتُ لَكُمُ الْإِسْلَامَ دِينًا …" الآية

المائدة ( 3)

" ዛሬ ሃይማኖታችሁን ለናንተ ሞላሁላችሁ ፡፡ ጸጋዬንም በናንተ ላይ ፈጸምኩ ፡፡ ለእናንተም ኢስላምን ከሃይማኖት በኩል ወደድኩ ፡፡

የአላህ መልእክተኛ — ሖለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – በሐዲሳቸው ለኡመታቸው ወደ አላህ የሚያቃርበውን መልካም ስራ እንዲሁም ከአላህ የሚያርቀውን መጥፎ ስራ ያመላከቱ መሆናቸውን እንዲህ ብለው ይናገራሉ : –

" ما تركت من شيء يقربكم إلى الجنة إلا وقد حدثتكم به، ولا تركت من شيء يبعدكم عن النار إلا وقد حدثتكم به ".
إسناده (صحيح) من حديث ابن مسعود
انظر كتاب النصيحة للألباني ( 232 )
وانظر الصحيحة ( 1803 )

ዐብዱላሂ ኢብኑ መስዑድ ባወሩት ሐዲስ ነገር የተውኩትየአላህ መልእክተኛ እንዲህ ይላሉ : –

" ወደ ጀነት ከሚያቃርባችሁ ነገር አንድም አልተውኩም የነገርኳችሁ ቢሆን እንጂ , ከእሳትም የሚያር ቃችሁ ነገር የተውኩት የለም በእርግጥ የነገርኳችሁ ቢሆን እንጂ "

እነዚህ የቁርኣንና የሐዲስ መረጃዎች ሙስሊሞች ዲናቸው ሙሉ መሆኑና የታዘዘውን ጠይቆ ከመስራት የተከለከለውን ከመራቅ ውጪ አዳዲስ ፈጠራ ማምጣት እንደሌለባቸው ነው ።
ይሁን እንጂ ይህን የጠራና የፀዳ እስልምና አንፈልግም ብለው ሙስሊሞችን ለማክፈርና ከነብዩ መንገድ ለማውጣት የሽርክና የቢዳዓ ምርት በገፍ እያመረቱ ለሙስሉሙ ኡማ የሚያከፋፍሉት አሕባሾች በአሁኑ ጊዜ በሀገራችን የሚችሉትን ሁሉ እያደረጉ ሙስሊሞችን የቀብር አምላኪ ለማድረግ ሽርኩን ተውሒድ ፣ ኩፍሩን ኢማን ፣ በማስመሰል ከሚያደርጉት እንቅስቃሴ ባልተናነሰ መልኩ ቢዳዓውን ሱና ለማስመሰል የተለያዩ በነብዩ ላይ የተቀጠፉ ሐዲሶችን እንደመረጃ በማቅረብ ከሚያወናብዱባቸው አጋጣሚዮች አንዱ የሸዕባን ግማሽ ነው ።
የተከበራችሁ ሙስሊሞች ባጠቃላይ ሰለፍዮች በተለይ የሻዕባንን ግማሽ ቀኑንም ይሁን ለሊቱን በምንም አይነት ዒባዳ መነጠል ምንም አይነት መረጃ የሌለው ሲሆን ከዚህ ጋር ተያይዘው የሚወሩ ሐዲሶች የኢስላም ጠላቶች በነብዩ ላይ የቀጠፏቸው ቅጥፈቶች ናቸው ። በመሆኑም ይህን ቀን ቀኑን በፆም ለይሉን እንደ ዒድ በማክበር ማሳለፍ አጅር ሳይሆን የሚያስገኘው ቅጣት ነው ።
የአላህ መልእክተኛ የሳቸው ትእዛዝ የሌለበት ስራ የሰራ ሰው ስራው ወደራሱ የሚመለስበት መሆኑን እንዲህ ብለው ይነግሩናል :–

" من عمل عملا ليس عليه أمرنا فهو رد "
متفق عليه
من حديث عائشة – رضي الله عنها –

አላህ በሱና ላይ ኖረን በሱና ላይ መተን በሱና ላይ ሆነን የምነቀሰቀስ ያድረገን ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ደዕወተ ሰለፊያ በአልከሶ ከተማ ቃልቃል ሃምዛ መስጂድ አሸብርቆ የዋለበት ፕሮግራም 🎙🎙🎙♻️

ደዕወተ ሰለፊያ እንግዳ በሆነበት በአልከሶ ምድር

የፊተችንን እሁድ የአልከሶን መውሊድ አስመልክቶ ከተደረጉ ሙሃደራዎች 🎙🎙

በኡስተዝ አቡ ኑአይም ሱልጣን ሀሰን አስልጢ (ሃፊዛሁላ)

ከተደሰሱ ነጥቦች

የኢስላም ወና መሰረት ስለሆነው ተውሂድ

ከወንጀሎቹ ሁሉ ትልቅ ወንጀል ስለሆነው ሽርክ

ከስሜት ባልተቤት የጠራች ስለሆነችወ ሱና

የሽርክ ቁንጮ ስለ ሆነውን ቢድአ

ይህ ዲን አማነ ስለመሆኑ

አላህ ሱብሃነ ወተኣለ ከጎደሉ ነገሮች ሁሉ የጠራ ስለ መሆኑ።

ስለ ሽርክ እና ቢድአ በዝርዝ ፍንትው ተደርጎ መነገር እንደለበት

ሀቅን ተልቢስ ስለሚያረጉ ሰዎች

ስለ አልከሶ መውሊድ
አልከስዬ ከበሽታ መከላከል እንደ መይችሉ
አልከስዬ ዝናም አንደ መያዘንቡ
አልከስዬ ልጅ እንደ መይሰጡ
አልከስዬ የተቆረጠን ጠት እንደማይቀጥሉ
አልከስዬ የረህማትን በር እንደመይከፍቱ
አልከስዬ የአላህ ወንድም አለመሆናቸው
አልከስዬ እንደ መይጠቅሙ
እንደ መይጎዱ
በአልከሶ መቃብር ዙርያ

አልከስዬ መሞታቸውን

የአልከስዬን ስም አንስቶ ማስጠንቀቅ ስድብ አለመሆኑ

ይሄን እያዩ ዝም ማለት አለህ ፊት እደሚየስጠይቅ እና
ህዝብ ለይ መጫወት እንደሆነ

👆በነዚህ ነገሮች ጥያቄ አለኝ የሚል ወይንም ይሄ ነገር ተገቢ አይደለም የሚል ከለ መድረኩ ክፍት ነው ይምጣ ማንም ይሁን ማን !!

እጅግ ድንቅ የሆነ ፕሮግራም ነበር
ይደመጥ 🎙👈

ክፍል 1🎙👆
ክፍል 2🎙👇

የአላህ እርዳታ ቅርብ ነው !!

ሰዎች አወደሱህም አወገዙህም በዲንህ ለይ ቀጥ በል 👈

/channel/Yalkasoenaakebabiwasalfyochgurup

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ ኡስታዝ

አንድ ጥያቄ ነበረኝ እሱም ፦

የእስትኻራ ሶላት በምንሰግድበት ጌዜ በእስትኻራ ጊዜ የሚደረገው ዱዓ ሱጁድ ላይ ሆነን ነው ወይስ ሶላቱ ከተጠናቀቀ ቦኃለ ነው መባል ያለበት?

ሁለተኛው ጥያቄ በዱዓው መካከል ሐጃችንን በምንጠቅስበት ቦታ ሐጃውን በልብ በማሰብ ይሆናል ወይስ ሐጃውን በአረብኛ ስለሚከብደን በአማርኛ እንበለው??

ሌላው ጥያቄ ደሞ ሐጃው የሚጠቀሰው በዱዓ መሐል ነው መጨረሻ ላይ ጀዛኩሙላህ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የሳፋሪ ሲም ካርድ ቁጡር መጠየቂያ ኮድ *777*3*6#

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ኢማሙ አሻፊዕ ረሂመሁሏህ እንዲህ ብለዋል፦

   "በኢልም ጥላ ስር ጥቂት ሰዓታትን መታገስ ያቃተው ሰው እድሜ ልኩን በጃሂልነት ጥላ ስር ይሶብራል
"

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

‏ከመተኛት በፊት የሚደረግ ዉዱእ ጥቅም 🔷

قال رسول الله – صلى الله عليه وسلم – :
" مَنْ بَاتَ طَاهِرًا بَاتَ فِي شِعَارِهِ مَلَكٌ فَلَمْ يَسْتَيْقِظْ إِلَّا، قَالَ الْمَلَكُ : اللَّهُمَّ اغْفِرْ لِعَبْدِكَ فُلَانٍ، فَإِنَّهُ بَاتَ طَاهِرًا "

السلسلة الصحيحة ( 6 / 89 )

👉 የአላህ መልእክተኛ – ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም – እንዲ ይላሉ
" በዉዱእ ላይ ሆኖ የተኛ ሰው ከከኔቴራው ስር መላኢካ አብሮት ያድራል ። ከእንቅልፉ አይነቃም መላኢካው አላህ ሆይ ለባሪያህ እገሌ ምህረት አድርግለት በዉዱእ ላይ ሆኖ አድሯልና ብሎ ዱዓእ የሚያደርግለት ቢሆን እንጂ " ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

"❌የተፈጥሮ አስደንጋጭ ክስተቶች❌በቪድዮ። #ሲልጤቲዩብ" على YouTube
https://youtu.be/UYUwo2NAnQU

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ዱዓ ስናደርግ "ጌታዬ ሆይ!ፈጥረሀኛል ለማን ነው የምትተወኝ እኔ ያንተ ደካማ ባሪያክ ነኝ ያአላህ። አውቃለሁ እኔ ወንጀለኛ ነኝ አንተ ደሞ በጣም አዛኝ ጌታችን ነክ።ያረብ እዘንልኝ ጉዳዬን ሁሉ ገር አድርግልኝ።ገር ነገር የለም አንተ ገር ካደረከው ውጭ...." በል!  ደጋግመን ከልባችን እንማፀነው አላህን።ዱዓ ላይ ንፉጎች አንሁን

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🆕 📲 አዲስ አፕሊኬሽን ተለቀቀ

❝ የመንዙማ ጉዳት ❞

« በአቡ ኡሰይሚን አብዱረሕማን ዝናቤ »

🏷 በሙሐመድ አወል ሀምዛ መንዙማዎች ያሉ የሽርክ ስንኞች ከራሱ ድምፅ ጋር የተብራሩበት ምርጥ ት/ት!

🔰ዳውንሎድ አድርገው ይጠቀሙ!
👉/channel/almuhajir_app/112
🔰ለሌሎችም ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ!
━━━━━━
𝐀𝐋-𝐌𝐔𝐇𝐀𝐉𝐈𝐑 | 𝐈𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜 𝐀𝐩𝐩 & 𝐆𝐫𝐚𝐩𝐡𝐢c

t.me/abuUseyminabdurehman/8025

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሴት ልጅ ፊቱዋን መሸፈን ግዴታ ለመሆኑ መረጃዉ ምንድን ነዉ??
ሴቶች አድምጡት ሱና ነዉ ዋጅብ አይደለም ለሚሉ አንዳድ እህቶች ሼር አድርጉላቸዉ
👇👇👇
/channel/HuzeyfaAhmed

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

በድጋሚ የተለቀቀ ምክንያቱም እንዲህ ያክል ትኩረት የተሰጠውን የዊትር ሶላት የዘነጉ ስለበዙ

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ለነፍሳችን እንድረስለት

ሰሌን ደህና ማረፊያ አይደለም ። አካልን ምቾት የሚነሳ መሻከር እንዳለበት የታወቀ ነው ….

ነብዩ ይሄው ሰሌን ላይ ይተኙ ነበር ። ሰሌኑም ጎናቸው ላይ ምልክትቱን ይጥል ነበር ።
ባልደረቦቻቸው “ ለምን የተሻለን ምንጣፍ አናደርግልህም ?” ሲሏቸው

ما لي وللدنيا؟ ما أنا في الدنيا إلا كراكب
استظل تحت شجرة، ثم راح وتركها

“ እኔና ዱንያ ምንና ምንድን ነን ? እኔ እኮ ዱንያ ውስጥ ዛፍ ስር ( ለማረፍ ) እንደተጠለለ አንድ ( መንገደኛ ) ጋላቢ ነኝ .. ከዚያም ሄደ ተዋትም ….

አንዳንዴ ቤታቸው ውስጥ የሚላስ የሚቀመስ ይጠፋ ነበር … በርግጥ ነው አንዳንዴ በርከት ያለ ነገር የነብዩ እጅ ውስጥ ይገባ ነበር ። ነገር ግን እጃቸው ውስጥ የገባውን ሪዝቅ በአላህ መንገድ ላይ ያከፋፍሉት ነበር ….

የነብዩ ባልደረቦች የሚለበስ በማጣት ተፈትነዋል ፣ ረሃብን አብዝተው አስተናግደዋል … ግባቸው የአላህን ውዴታ ማግኘት ነበርና ታገሱ ፣ ፈተናውን በአግባቡ ተወጡ … ግን ከነ ችግራቸው የደስታን ህይወት ገፍተዋል …

የኛ ነገርማ

ትልማችን አለማዊ ሆኗል ! ህልማችን የዱንያው ሸቀጥ ብቻ ሆኖ አኺራን ዘንግተናል … ወጋችን ባንክ ነው .. ሚዛናችን ሃብትና ዘር ነው - አላህ ያዘነት ሲቀር ጠፍተናል እየጠፋን ነው ።

ለነፍሳችን እንዘን ፣ ወደ አላህ መንገድ እንመለስ …

አላህ ይመልሰን !!

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

በነገራችን ላይ ድርቁ ሶማሌ ክልል ውስጥም አለ። የሚዲያው ጩኸት ላይ ተረስተዋል። እርዳታው ላይም እንዳይረሱ ለማስታወስ ብንሞክር ጥሩ ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

#ጣፋጭ_ምክሮች

〽️ ይቅርታ እንደ ሽቶ ነው፡፡ መጥፎ ሁኔታን ወደ ጥሩ የመቀየር ልዩ አቅም አለው!

〽️ አንዱ ስለ አንዱ ሳይሆን አንዱ ከአንዱ ጋር ማውራትና መወያየትን ቢማር ብዙ ችግሮች ይፈቱ ነበር!

〽️ ሰውን ረድተህ ምላሹን ከጠበቅክ ነገድክ እንጂ ደግ ሆንክ አይባልም!

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

👉 የዘንድሮ የብር ዋጋ

የንግድ እቃ ዘካ ለሚስኪኖች ሲባል በብር መተመኑ የተወደደ መሆኑ ዑለሞች ይናገራሉ በመሆኑም የዘንድሮ የዘካህ ኒሷብ ( አንድ ለንግድ የቀረበ እቃ ካፒታሉ ስንት ሲሆን ዘካ ይወጅብበታል የሚለውን ለማወቅ ) የአንድ ግራም ብር ዋጋ ማወቅ ይኖርብናል ። በመሆኑም የዘንድሮ ገበያ ላይ ያለው የአንድ ግራም ብር ዋጋ በአማካይ 150 ብር ነው ።
አንድ ዲርሀም በግራም 2 ,975 ሲሆን ዘካ የሚወጅበው በ200 ግራም ዲርሀም ነው ። 200 × 2,975 = 595 ግራም ይሆናል ።
ይህ ማለት 595 ግራም × 150 ብር = 89,250 ብር ይሆናል
ስለዚህ የአንድ ሰው የሱቁ ካፒታል 89,250 እና ከዛ በላይ ሆኖ አመት ዞሮ ከመጣበት ዘካ ይወጅብበታል ማለት ነው ።
ነጋዴዎች ተጠንቅቃችሁ ዘካ በማውጣት የድሆችን ሐቅ አድርሱ ምንዳችሁ ከአላህ ፈልጉ ዘካ አለመስጠት ያለው ዛቻ በጣም አስፈሪ ነውና ለአኼራ ቅጣት ራሳችንን አናጋልጥ ። ዘካህ ሰጥተን ንብረታችንን እናፋፋው እናሳድገው ዘካ ንብረት ያሳድጋል እንጂ አይቀንስም ።

/channel/bahruteka

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

👌እርምት 1
👉ይድረስ ለሙዐጢሉ ሀቢብ ኑሩ
الرد القامـــــــــــــــــــــــعْ
على ابنِ نورِ المبتــــــــدعْ

💫ግልባጭ
①👉ለዑመር ኮምበልቻ
②👉ለአቡበክር ሱለይማን

💫يَا مَنْ قَدْ سَمَّاكَ أُبُوكَ حَبِيبـــاً
💫إِرْجِعْ إِلَى اللهِ نَادِماً تَائِبـــــــاً

💫لاَتَكُنْ فِي الدِّينِ قَصِيرَ الفِكْــرَةِ
💫لَا تَكْذِبْ عَلَيْناَ مَعْشَر السُّنَّـــــةِ

💫لَسْنَا نُشَبِّهُ صِفَاتِ الرَّحْمَـــانِ
💫لَسْنَا نُعَطِّلُ نُعُوتَ الدَّيَّـــــانِ

💫بَلْ قَدْ أَثْبَتْنَا مَا أَثْبَتَ الْمَـوْلَى
💫كَذَا رَسُولُهُ الذِي أُرْسِـــــــــلَا

💫فَذِي نَصِيحَةٌ خُذْهَا يَا أَخِــــــي
💫مِنْ أَخٍ فَقِيرٍ يُبْغِضُ التَّرَاخـــــي

💫تَابِعِ الْكِتَابِ يُسَمَّى مُرْسَــــــلاً
💫لَيْسَ مُشَبِّهًا وَلَا مُعَطِّــــــــــلاً

👉ዉድ የተከበራችሁ የሱና ወንድምና እህቶች!! ይህን ድምፅ በሚገባ አዳምጣችሁ ሼር እንድታደርጉልኝ አደራ ለማለት እወዳለሁ!!

✍በሙርሰል ሰይድ ጨፌ 22/6/15
👉/channel/murselseid

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

https://play.google.com/store/apps/details?id=qudusi.bilal.app

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ከሸይኽ አልባኒ መካሪ ቲላዋ ጋር።⬆️

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

የአላህ መልእክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
"لَمَّا عُرِجَ بِي مَرَرْتُ بِقَوْمٍ لَهُمْ أَظْفَارٌ مِنْ نُحَاسٍ، يَخْمِشُونَ وُجُوهَهُمْ وَصُدُورَهُمْ، فَقُلْتُ: مَنْ هَؤُلَاءِ يَا جِبْرِيلُ؟ قَالَ: هَؤُلَاءِ الَّذِينَ يَأْكُلُونَ لُحُومَ النَّاسِ، وَيَقَعُونَ فِي أَعْرَاضِهِمْ"
"ወደ ሰማይ እንድወጣ በተደረግኩኝ ጊዜ የነሃስ ጥፍሮች ያሏቸው በሆኑ ሰዎች በኩል አለፍኩኝ። ፊቶቻቸውንና ደረቶቻቸውን ይቧጭራሉ።
'ጂብሪል ሆይ! እነዚያ እነማን ናቸው?' አልኩኝ።
'እነዚያ የሰዎችን ስጋዎች የሚበሉ (የሚያሙ) እና ክብሮቻቸውን የሚያጎድፉ ናቸው' አለ።"
[ሶሒሕ አቢ ዳውድ፡ 4878]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
/channel/IbnuMunewor

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🟢 አዲስ ፈትዋ

👉በጣፋጭ አንደበታቸው

ረጀብ 21/1444 ኑሩን አለደርብ የፈትዋ ፕሮግራም ቀርበው ነበር።


🔊ተወዳጁ አሸይኽ አልፈውዛን ( አላህ ይጠብቃቸው)


በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️
/channel/FATTAWAS


የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ⤵️
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🟢 ከቴሌ ካርድ መበደር ፣መሸጥ❓

♨️የወለድ ዘዴዎችን መጠንቀቅ


🟢የፈትዋ ቁጥር 1⃣6⃣4⃣




መልስ
🔊አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ


በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️
/channel/FATTAWAS


የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ⤵️
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

አንተ የዲን ተማሪ ሆይ! በህዝቡ መሃል የነቢዩን () ስም የማያውቅ ትውልድ እያለ እንዴት ትተኛለህ? እንዴትስ ዓይንህን እንቅልፍ ይሞለዋል?!!
—————
ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ አሉ:-
“ሙስሊሞችን ከአላህ መልእክተኛ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ጋር አስተዋውቋቸው። ለሙስሊሞች የአላህን መልእክተኛ ሱናቸውን፣ ታሪካቸውን፣ ስነ-ምግባራቸውን፣ ዘዴያቸውንና የአኗኗር ዘይቤያቸውን የነበሩበትን ሁኔታ ሁሉ አሳውቋቸው (አስተምሯቸው)። ምክንያቱም ሙስሊሞች አርኣያ አድርገው የሚከተሏቸው ናቸውና፣ ሁኔታውን እና ታሪኩን ያላወቁትን አካል እንዴት አርኣያ አድርጎ መከተል ይቻላል?!፣ በምን ሁኔታ ነው ሊከተሉትስ የሚቻለው?!

ሙስሊሙ ማህበረሰብ የአላህን መልእክተኛ () እንዲከተል ታዞ ግን ደግሞ ስማቸውን እንጂ የማያውቅ ከሆነ (እንዴት ሊከተላቸው ይችላል?)። ጭራሽ ስማቸውንም የማያውቅ አለ፣ በሙስሊሞች ውስጥ የአላህን መልእክተኛ ስም የማያውቅ አለ፣ ይህን በዓይኔ አይቻለሁ በሁለት ጆሮዬም ሰምቻለሁ። አንድ ሆስፒታል ውስጥ አንዲት ሴት ልጇ ምርመራ እየተደረገለት ዶ/ሩ የነቢያችሁ ስም ማነው? አላት፣ ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። ዶ/ሩም:- (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስሙ ማነው? አላት፣ እሷም:- ነቢዩ ናቸው ሰለዋት አውርድ አለችው። እኮ ስማቸው ማነው? አላት፣ እንደመጀመሪያው ደጋገመችው፣ ተገርሞባት ነቢዩ ሙሳ ነው? አላት፣ ከዛም ዳግም ነቢያችን ማነው? አላት፣ ነቢያችን ሙሳ (ዐለይሂሰላም) ነው አለች። ከዛም ፈጠን ብላ ወጣች፣ ለዶ/ሩ ይህች ሴት ከወጣች ነቢያችን ሙሳ ነው የሚለው ከልቧም ከአንደበቷም አይወጣምና ጥራትና አስተካክለህ ንገራት አልኩት፣ ተመለሰችና ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ስትባል እንቢ አለች፣ ለምን? ዶ/ሩ መጀመሪያ ነቢያችን ሙሳ ነው ያላትን የምር አድርጋ ይዛ ልቧ እዚያው ላይ ፀና። ይሀውልሽ ነቢያችን እኮ ሙሀመድ (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ናቸው ብሎ ጠንከር አድርጎ ቢሟገታትም እንቢ አለች።

በህዝቡ ውስጥ በትክክል የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ አለ፣ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! ምን እየሰራችሁ ነው?!! በምንድነው ጊዜያችሁን የምታቃጥሉት? በምንድነው ንብረታችሁን ወጪ የምታደርጉት?! በምንድነው አቅማችሁን የከፋፈላችሁት?! በምንድነው ሀይላችሁን የበታተናችሁት?!
ህዝቡ በዚህ ሁኔታ እያለ፣ አንድም የልጁን እጅ ይዞ ትክክለኛውን ቀጥ ያለውን መንገድ የሚያመላክት አታገኙም ታዲያ እናንተ ምን እየሰራችሁ ነው?! በህዝቡ የነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) ስም የማያውቅ በመኖሩ ሙስሊሙ አያፍርም?! ይህን ተጨባጭ የሚያወቅ የነቢዩ ሙሀመድ () ተከታይ እንቅልፍ ሲተኛ አያፍርም?! እንዴት ይተኛል?! በነቢዩ ህዝብ ውስጥ ይህን ከባድ የሆነን ጉዳይ የሚያውቅ ሰው ዓይኑ እንዴት (በእንቅልፍ) ጨለማ ትረጋለታለች?!

እናንተ የዲን ተማሪዎች ሆይ! ሀይላችሁን በባዶ መበተናችሁ ይብቃችሁ!፣ አቅማችሁን በከንቱ መከፋፋላችሁ (ማባከናችሁ) ይብቃችሁ!! ጌታችሁን አላህን ፍሩት!!… ተግባቡ፣ ተረዳዱ፣ ተጣበቁ፣ በሀቅ ላይ ታላቁን ፈጣሪ ብቸኛ በማድረግ ላይ ታገሱ!! እርሱን አጥብቆ በመያዝ, ወደርሱ ጥሪ በማድረግ ላይ (ታገሱ)። የመልእክተኞች አለቃ የሆኑትን ነቢዩን (ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) አውቆና አጥብቆ በመከተል፣ በሀቅ ላይ በመታገስና ወደሳቸው መንገድ ጥሪ ማድረግ ነው።

የላቀውን አላህን ከገፍላና ከመዘናጋት እንዲያነቃን እለምነዋለሁ!! አብሳሪና አስጠንቃቂ በሆኑት ነቢይና በባልደረቦቻቸው ሁሉ የአላህ ሰላምና እዝነት ይስፈን!!።”
[ከታላቁ ሸይኽ ዶ/ር ሙሀመድ ቢን ሰዒድ ረስላን ሙሃደራ ተወሰዶ ወደ አማርኛ የተተረጎመ ነው።]

ይሄው ነው እውነታው!! በሀገራችን ስለ ነቢዩ () ሲጠየቅ "አላህም ነቢዩም አንድ ናቸው" የሚል ትውልድ ይዘህ በቁጥሩ ብዛት መሸንገል ትተህ ትክክለኛውን ዐቂዳ እና የሚቃረነውን ነገር አስተምረህ መሰረቱን አስተካክለው። አንድ ሰው ለዚህ ትኩረት ሰጥቶ መስራት ሳይችል ለዲን እለፋለሁ ቢል፣ ልፋቱ የውሸት ነው፣ ወይም መንገዱ ጠፍቶታልና ቆም ብሎ ሊያስብበት ይገባል!! ወንድሜ ሆይ! ሳይመሽብህ ያወቅከውን አሳውቅ!!

"ሰለጠንኩ ከተሚይ ነኝ" እያለ፣ ለኩፍር ስርኣት (ለክርስቲያኖች) መቻቻል በሚሉት መጃጃል ስም፣ የጥምቀት ቦታቸውን እያፀዱ በመጨረሻም "አልሀምዱሊላህ ታቦታችን በሰላም ገባ" የሚለውን እስልምናን እና ክርስትናን ለይቶ የማውቅ ትውልድ ከሁሉ በፊት የሀይማኖቱን ህግና ስርኣት ለይቶ እንዲያውቅ ማድረግ ከሁሉ ነገር ይቀድማል!!። እንዲህ ያለ ትውልድ ይዘህ ቅድሚያ ለተውሒድ ስትባል ዓይንህ ሲቀላ ነው ምታሳዝነኝ።

የአንዳንድ ሰዎች ሁኔታ ይገርመኛል! የነቢዩን () ሲራ ያስተምራሉ ዋና ግቡ እና የተደረገው ተጋድሎ መነሻው ግን ተውሒድ እንደሆነ አያስጨብጡም። ቁርኣን ተፍሲር ያስተምራሉ ሰነዳቸው ያልተጣሩ ቂሳዎችን እያራዘሙ ታዳሚውን አፍ ከማስከፈት አልፈው ለታዳሚው ቁርኣን ከላይ እስከታች ተውሒድ መሆኑን አያስጨብጡትም!!
✍🏻ኢብን ሽፋ (t.me/ibnshifa)
የተለያዩ ት/ቶችን ለማግኘት የቴሌግራም ቻናላችን ⤵️ #join በማድረግ ይቀላቀሉ
/channel/IbnShifa
/channel/IbnShifa

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

🟢 ደዒፍ ሀዲሶችን ማውራት እንዴት ❓



🟢የፈትዋ ቁጥር 1⃣6⃣2⃣




መልስ
🔊አሸይኽ ዐብዱልሀሚድ አለተሚይ


በዚህ የፈታዋ ብቻ ቻናል⤵️
/channel/FATTAWAS


የፈትዋ ጥያቄ ለመጠየቅ⤵️
https://forms.gle/1iDs6V7JPMHREx4GA

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ልጅህን ወይም እህትህን ሱብሂ ሶላትን በጊዜ ተነስቶ ለማይሰግድ ሰው አትዳራት!!
————
ለታላቁ ዓሊም ሸይኽ ዶ/ር ፈውዛን ሷሊህ አል-ፈውዛን (ሀፊዘሁላህ) እንዲህ የሚል ጥያቄ ቀረበላቸው:- “ልጄን ለማግባት አንድ ሰው ወደኔ መጣ፣ የሱብሂ ሶላትን ከእንቅልፉ ሲነቃ ፀሃይ ከወጣ በኋላ እንጂ እንደማይሰግድ ግልፅ አድርጎልኛል፣ ልጄን ለዚህ ሰው ኒካህ ከማሰሬ በፌት ከዚህ ሰው ማድረግ የሚጠበቅብኝ ነገር ምንድነው?

የሸይኹ ድንቅና ቁርጥ ያለ መልስ:- አታጋባው። ወደ አላህ እስኪመለስና ለፈጅር (ሱብሂ) ሶላት እስኪቆምና ከሙስሊሞች እስኪሰግድ (አታጋባው)። ተውበት ካደረገና ሶላቱን በጊዜው መስገዱን አጥብቆ ከያዘ፣ ከሙስሊሞች ከሰገደ ብታጋባው ችግር የለውም።”

እህቴ ሆይ! ልብ በይ! በአላህ አንድነት የካደን ሰው ልታገቢ ይቅርና ሱብሂ ሶላትን በጊዜው የማይሰግድን ሙስሊም ወንድ ማግባት እንኳ አይፈቀድልሽም!! ይህም ለአንቺ ክብርና ልእልና እንጂ የበታችነት አይደለም!!
ዐረቢኛ ለምትረዱ የድምፅ ፋይሉን አያይዤላችኋለሁ።

#join ⤵️ ቴሌግራም ቻናል
/channel/IbnShifa

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

በትኩረት አንብቡት እና ተግብሩት ቢያንስ አንዲትን ረከዐ መስገድ መቼስ አይከብድም "የነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ተወዳጇ ሚስት የሆነቿ ኣይሻ (ረ.ዐ) "መልካም ስራ ማለት ሰዎች ጀምረው የፀኑበት ነው ያ'ቺ ስራ ትንሽም ብትሆን"ትላለች።ስለዚህ በመልካም ስራ ላይ መፅናት በጣም አስፈላጊ ነው።አላህ ይርዳን።

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

#የዊትር_ሶላት!
ለሚጠቅመን ነገር ትኩረት እንስጠው!
👉የዊትር ሶላት ጥብቅ ከሆኑ (ሱንነቱል  -ሙአክከዳህ) ነው።ነብዩ ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በጣም ትኩረት ሰጥተውታል ።እሳቸው በእግራቸውም ሆነ በግመል ለጉዞ ሲወጡ እንኳ ይህን ሶላት(ዊትርን)አልተውትም ።በግመል ጀርባ ላይ ሆነውም ሰግደውታል።

ይህን ያህል ትኩረት የተሰጠው ሶላት በመሆኑ ጥቂት ዑለማዎች ሶላቱን ዋጂብ (ግዴታ)ነው የሚል ብይን ሰጥተውታል ።ነገር ግን ጥንቃቄ የተሞላበት የሐዲሶች ጥናት ከተደረገ ቦኋለ ሶላቱ ዋጂብ ሳይሆን እጅግ በጣም ከፍተኛ ትኩረት የተሰጠው ሱንና ሶላት ነው  ወደሚል ድምዳሜ ተደርሷል ።
~~~~
በዐረብኛ"ዊትር"ማለት አንድ ወይም ነጠላ ማለት ነው።የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው ሲናገሩ ፦"አላህ አንድ ነው።ስለዚህ አንድን ይወዳል ብለዋል።አላህ ጎዶሎ ቁጡሮችን እንደዚሁ ይወዳል። ምክንያቱም ጎዶሎ ቁጡሮች ለሁለት ሲካፈሉ የሚቀረው ሁል ጊዜ አንድ ነው።በነዚህ ምክንያቶች የተነሳ ነብዩ ጎዶሎ ቁጡሮችን ይመርጣሉ።በዘወትሩ የሕወታቸው የሚያደርጋቸው ነገሮችም በጎዶሎ ቁጡር ያደርጉ ነበር ።ለምሳሌ፦ሶላት ሲሰግዱ ፣ዱዓ ሲያደርጉ ፣የተምር ፍሬ ሲበሉ...ወዘተ ።
~~
በመሆኑም ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም  ሙስሊሞችን የዊትር ሶላትን ወዲያውኑ ከዒሻእ በኋላ እንዲሰግዱ የጠየቁት ዊትር የምእመናን የማታ ሶላት በጎዶሎ ቁጡር እንዲያልቅ ስለሚያደርግ ነው።ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር (ረዲያላሁ ዐንሁ)እንደተናገሩት የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦"የለሊት  ሶላት (ሶላቱል ለይል)በሁለት ረከዐ ይሰገዳል ፤ሰጋጁ ጎህ  የተቃረበ የመሰለው እንደሆነ  ግን ባጠቃላይ የሰገደውን የሌሊት  ሶላት በጎደሎ  ቁጥር እንዲያልቅ  የሚያደርግ የመጨረሻ  አንድ ረከዐ ብቻ መስገድ አለበት።"
~
        #የዊትር_ሶላት_ረከዓዎች_ብዛት

1⃣ አቡ አዩብ(ረ.ዐ)እንደተናገሩት የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል "ማንኛውም ሙስሊም የዊትር ሶላት መስገድ አለበት ፤አምስት ረከዐዎች ዊትር መስገድ የፈለገ መስገድ ይችላል ፤ሶስት ረከዐዎችን መስገድ የፈለገ መስገድ ይችላል ፤አንድ ረከዐ ብቻም መሰገድ የፈለገ መስገድ ይችላል "።[{አቡ ዳውድ ፤ነሳኢና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል]}
~~
2⃣ዐብደላህ  ኢብኑ ዑመር (ረ.ዐ)እንደተናገሩት  የአላህ መልእክተኛ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል"የዊትር ሶላት ከዒሻእ  የሱንና በኋለ የሚሰገድ አንድ ረከዐ ሶላት ነው።"

ከላይ ከተጠቀሱት ሐዲሶች የምንረዳው ምንምኳን አንድ ሰው 1፤3፤5፤7፤ወይም 9ረከዓዎች ዊትር መስገድ ቢችልም የዊትር ሶላት በመሰረቱ (ቢያንስ ቢያንስ አንድ ረከዐ መሁኑን ነው።እነዚህ የዊትር ረከዐህ  ቁጥሮችም በነብዩ ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም መሰገዳቸው በሶሒሕ ሐዲስ የተረጋገጠ ነው።
**
         #ዊትር_የሚሰገድበት_ጊዜ
 
     የዊትር ሶላት ወዲያውኑ ከዒሻእ ሶላት ጀምሮ ጎህ እስኪቀድ  ድረስ ባለው ጊዜ ውስጥ ሊሰገድ ይችላል።ዓኢሻ (ረ.ዐ)እንዲህ ብላለች፦"ነብዩ ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሁለቱ የለሊት ጊዜያት ዊትር ሰግደዋል ።አንዳንድ ጊዜ በሌሊቱ የመጀመሪያ ክፍል ፤አንዳንድ ጊዜም በእኩል ሌሊት ላይ ፤አንዳንድ ጊዜም ደግሞ በሌሊቱ የመጨረሻ  ክፍል ላይ።ነገር ግን ሶላቱን  የሚያከትሙት  ጎህ ከመቅደዱ በፊት(ሱብሒ ሶላት ከመድረሱ በፊት)ነው።"{[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]}

ሆኖም ግን በሌሊቱ አጋማሽ ወይም የመጨረሻው ክፍል ላይ ከእንቅልፍ መነሳት የማይችል ሰው ወዲያውኑ ከዒሻእ  ቦኋላ  ወደ መኝታው ከመሄዱ በፊት ዊትር መስገድ ይችላል ።ነገር ግን ሌሊት በመነሳት መስገድ የሚችል ሰው ከ"ተሐጁድ"(የሌሊት ሶላት)በኋላ ቢሰግድ  ይመረጣል።ጃቢር (ረ.ዐ)እንደተናገሩት ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል፦" ማናችሁም ከእኩለ ሌሊት በኋላ መነሳት የማይችል ሰው በመጀመሪያ የሌሊት ክፍል ዊትር መስገድ አለበት፤ነገር (ግን ከእኩለ ሌሊት ቦኋለ) በሌሊቱ የመጨረሻ ክፍለ ግዜ መስገድ ለቻለ ሰው ግን በዚያ ወቅት ተነስቶ መስገድ የተሻለና በላጭ ነው።ምክንያቱም  በሌሊቱ  የመጨረሻ ክፍል በሚደረገው ሶላት መላኢካዎች  የሚገኙበት ስለሆነ ነው።[{ሙስሊም ፣አሕመድ ፣ቲርሚዚይና ኢብኑ  ማጃህ ዘግበውታል።]}
~
       #የዊትር_ሶላት_አሰጋገድ
ዊትር አንድ ረከዐህ ብቻ በሚሰገድበት ጊዜ አንድ ሰው እንደ ማንኛውም ሶላት ሊሰግደው ይችላል።ነገር ግን 3፤5/7 ወይም 9 ረከዐዎች በሚሰግድበት ጊዜ ሶላቱ ከአንድ  በላይ በሆነ አኳኋን  ሊሰግድ ይችላል ።ለምሳሌ፦

#ሀ/ ሶስት ረከዐ ዊትር የሚሰግድ ሰው(የመጀመሪያዎችን)ሁለት ረከዐዎች  እንደማንኛውም ሶላት  መስገድ ይችላል።ከዚያም "አስ-ሰላሙ  ዐለይኩም ወረሕመቱላህ"በማለት ካጠናቀቀ በኋለ ሶስተኛውን ረከዐህ ለመስገድ ወዲያውኑ መነሳት አለበት።እንዲህ አይነቱ የዊትር አሰጋገድ "ዊትር ቢል-ፈስል "(ዊትርን ለየይቶ መስገድ)ይበላል።
~
#ለ/   ሶስት ወይም አምስት ወይም ከዚያ በላይ ረከዐዎች ዊትር የሚሰግድ ሰው ከመጨረሻው ረከዐህ በኋላ ካልሆነ በስተቀር በያ ረከዓዎች ጣልቃ ለተሸህሁድ መቀመጥ ላያስፈልገው ይችላል።
~~
#/  ሶስት ፣አምስት ፣ወይም ሰባት ረከዐዎች ዊትር የሚሰግድ ሰው የመጨረሻ አንድ ረከዐ ብቻ ሲቀረው ለተሸህሁድ  መቀመጥ ይችላል።

             እነዚህ ሶስቱም የዊትር አሰጋገድ ዘዴዎች ትክክለኛ (ሶሒሕ)ሐዲሶች እና በርካታ ዑለማዎች የተገበሩዋቸው ናቸው።ስለዚህ ሙስሊሞች ዊትር ለመስገድ ከነዚህ ሶስት ዘዴዎች የገራለላቸውን በመምረጥ ሊጠቀሙበት ይችላሉ።ይሁን እንጂ ሶስት ረከዐ ዊትር በሚሰገድበት ጊዜ ከተጠቀሱት ዘዴዎች "ሀ"ን ወይም "ለ"ን መርጦ መጠቀም ይመረጣል ።ምክንያቱም ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲናገሩ"የዊትር ሶላታችሁን  ከመግሪብ ሶላታችሁ ጋር አታመሳስሉ"ብለዋልና።

ወሰላሙ ዐለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱሁ

ሼር እያደረጋችሁ

የሶላት መመሪያ እና አርካኑል ኢስላም ፣አርካኑል ኢማን ከምትል አጠር ካለች ኪታብ የተወሰደ

/channel/gfyygy

Читать полностью…

አላህ ከዐርሽ "በላይ" ነው።Abdurahim sani

ሴት ልጅ ምንም ያህል ቆንጆ ብትሆን የሴትነቷን ክብር ሀያእዋ ነው እሱን አውልቃ ከጣለች ከማንም ጋር ዋጋ የላትም !!

ኮፒ

/channel/gfyygy

Читать полностью…
Subscribe to a channel