fikir_yishalegnal | Adults only

Telegram-канал fikir_yishalegnal - Relationships

6802

በቅርቡ የፍቅር ነክ ጽሁፎች ውድድር @fikir_yishalegnal 👉የፍቅር ደብዳቤ ለመጻፍ 👉የልደት መልካም ምኞት 👉የፍቅር ጥቅሶች 👉ሌሎችም ✨✨✨✨✨✨✨✨ እኛን ለማግኘት ❇️ @mer677_bot . . .

Subscribe to a channel

Relationships

ሀምስተር ኮምባት!
ለሽያጭ ሊቀርብ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ዛሬዉኑ ይጀምሩ በዚህ ሊንክ ሲገቡ 5000 ኮይን ያገኛሉ!
/channel/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId5812425135

Читать полностью…

Relationships

10 ቀን ብቻ ቀረው!
ብዙወቹን ያንበሸበሸው ሀምስተር kombat 10 ቀን ብቻ ቀረው አሁኑኑ በሀምስተር ኮምባት ገንዘብ ይሰበስቡ!
ያስጀምሩት!

/channel/hamster_kOmbat_bot/start?startapp=kentId1347512946

Читать полностью…

Relationships

አስደሳች ሽልማት ከ Safaricom Ethiopia 🎉

Safaricom ኢትዮጵያ ውስጥ የሚጀምረውን አገልግሎት ለማስተዋወቅ እና የህዝብ ተደራሽነቱን ለማስፋት ያዘጋጀው #3ሺ ብር የሚያሸልም በጣም ቀላል ውድድር አዘጋጅቷል ።

በሼልማቱ ለመሳተፍ ሊንኩን  ተጭነው ቦቱን start በማለት የራሶን መለያ 🔗ሊንክ ለሌሎች ሼር  ( Forward ) በማድረግ ይጋብዙ👇👇
/channel/EthioSafaricombot?start=r0893245162

በእርስዎ ግብዣ አማካኝነት የተቀላቀሉ ሰዎች ቁጥር 25 ሲደርስ የባንክ ሂሳብ ቁጥርና ስልክዎን ይላኩልን። ወዲያውኑ  3ሺ ብር  እንልክልዎታለን።
መልካም እድል!

የተሸላሚዎችን ዝርዝር ለማየት ቻናላችን ይቀላቀሉ 🎊
👇👇👇👇
/channel/+AT21CFFymWdkYzRk
/channel/+AT21CFFymWdkYzRk

ይህ የእርስዎ መጋበዣ መልዕክት ነው SHARE ወይም #FORWARD በማድረግ ውድድሩን ይቀላቀሉ።

Читать полностью…

Relationships

የተለያዩ የቤተ ክርስቲያን ዜናዎችን በቴሌግራም ለመከታተል ከዚህ በታች በተጠቀሱት ገብታችሁ መከታተል ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

👉የኢኦተቤ ቴቪ Official Telegram channel
/channel/eotctvchannel

👉የማኅበረ ቅዱሳን ዋናው ማእከል Official
/channel/mkpublicrelation

👉ተዋሕዶ ሚዲያ ማእከል (ተሚማ)
/channel/tewahedomediacenter

👉አዲስ አበባ ሀገረ ስብከት
/channel/AddisAbabaDiocese

📩 -ሐሳብ መልዕክት ወይም ጥያቄ ካላችሁ በ @gibigubaehasb_bot አድርሱን

የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ጉባኤ

Читать полностью…

Relationships

👉 እውነተኛ ፍቅር ምን አይነት ነው?

ሳይኮሎጂስቶች የፍቅር ሦስት መአዘን የሚሉት ንድፈ-ሀሳብ እንደሚከተለው ቀርቧል፡፡
የእውነተኛ ፍቅር መገለጫዎች…

1⃣ ጥልቅ ስሜት (passion)
ፍቅረኛዬን ሳያት/ሳስባት የምወድላት፣ የማደንቅላት እና የምደነግጥላት ነገር ሊኖር ይገባል፡፡ ያ ነገር ለኔ ልዩ ስሜት የሚሰጠኝ ቢሆን ይመረጣል፡፡ ወይ ዞማ ፀጉሯን…ወይ ብርሃን ፈገግታዋን…ወይ የጠቆሩ ብሌኖቿን…ወይ ውብ ተክለሰውነቷን…ወይም ሌላ፡፡ ይህ ጥልቅ ስሜት ከባህሪ/ስብዕና ይልቅ ወደ አካላዊ ገፅታ የሚያደላ ይመስላል፡፡ ከታች ያሉት የማህሙድ አህመድ የዘፈን ስንኞች ይህን ስሜት ጥሩ አድርገው ይገልፁታል…
ቁንጅና ምንድነው፣ ሰዎች ንገሩኝ
እኔ እሷን በማየት ተብረከረኩኝ፡፡

2⃣ ቅርበት/ቁርኝት (intimacy)
ፍቅረኛዬ የቅርብ ጓደኛዬም መሆን አለባት፡፡ በመሀከላችን ምስጢር የሚባል ነገር ከቶ ሊኖር አይገባም፡፡ የቅርበቱ መጠን ልክ እንደ ቅርብ የወንድ/የሴት ጓደኛ አይነት እንዲሆን ይፈለጋል፡፡ ለቅርብ ጓደዬ የምደብቀው፣ ለመንገር የማፍረው ባጠቃላይ ስለራሴ የማልነገረው ነገር የለም፡፡ ለፍቅር ጓድዬም እንዲሁ መሆን አለበት፡፡ ይሄ በሌላ ቋንቋ መጠናናት የምንለው ነገር ነው፡፡
(አንድን ሰው በደንብ ለማወቅ ያ ሰው በተለያየ ጊዜ እና ሁኔታ የሚያሳየውን ባህሪ ማየት ያስፈልጋል፡፡ ምን ያስደስተዋል/ያስደንቀዋል፣ ምን ያሳዝነዋል፣ ምን ያናድደዋል፣ ምን ያስፈራዋል፣ ለተለያዩ ነገሮች ያለው ምልከታ ምን ይመስላል እና የመሳሰሉትን ነገር ለማወቅ ከሰውየው ጋር ዘለግ ያለ ጊዜ መዝለቅ ያስፈልጋል፡፡)

3⃣ ቁርጠኝነት/ዘላቂ ስሜት (commitment)
ከፍቅረኛዬ ጋር ለረጅም ጊዜ (የሕይወት ዘመኔን) አብሬአት ልቆይ እፈልጋለሁ ወይ? ለዚህ ጥያቄ እውነቱ ሁልጊዜም እውስጣችን አለ፡፡ ለውስጣችን ጆሮ ከሰጠነው መልሱ ሩቅ አይደለም፡፡
ጥልቅ ስሜትና ቅርበት ሳይኖርበት አብሮ የመኖር ቁርጠኝነት ብቻ ያለውን ፍቅር ባዶ ፍቅር ብለው የስነ-ልቦና ሰዎች ይጠሩታል፡፡

🌹━━━✦◉●••┈❀┈┈••●◉✦━━ 🌹

●✥-- share --✥●

@fikir_yishalegnal

💞 @fikir_yishalegnal

┈┈••◉❖◉●••┈❀┈┈••◉❖◉●••┈┈

Читать полностью…

Relationships

♨️♨️♨️ሴቶች ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ ሰባት መገለጫዎች♨️♨️♨️

1💝የትም ብትሆን ሁሌም ያማረ አለባበስ ይኑርህ::

2💝ጠብ አጫሪ አለመሆንህን-የፍቅር ሰው መሆንህን አሳይ::

3💝ተረጋጋ ፣ ዘና ብለህ አሽኮርምማት

4💝ከማዉራት ባሻገር ማድመጥም እንደምትችል አሳያት

5💝ድምፅህን ዝግ አድርገህ ተናገር (ድምፅህ የማማለል ዋነኛ መሳሪያ መሆኑን
አትርሳ)

6💝ስሜቷን ጠብቅላት (እንደሙዳቸዉ ሁን)

7💝ሙሉ ትኩረትህን እሷ ላይ አድርግ (በተለይ እሷ እያወራች ከሆነ ዐይኗን መሸሽ የለብህም)

Join us @fikir_yishalegnal

@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

#ይጠቅማልና #ለእህቶቻችን አድርሱልን ወደ በዋላ የወንዶችን እንመለስበታለን!!

#ሴት ሆይ ለትዳርሽ ብቁ ነሽን?!"
:
➊.ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ የተመለከትሺውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ
:
➋.ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታባይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰደ
:
➌.ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው
:
➍.ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና
ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ
:
➎.ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ ሄደሽም ባልሽን በቤተሰቦችሽ ፊት የምታሚ ከሆነ
:
➏.ከባለቤትሽ ቤተሰቦች ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች መልካምን በማድረግ
የማትንከባከቢ ከሆንሽ
:
➐.በፀሎት ጊዜ እሱን የማትቀሰቅሺ ከሆንሽ፣ ጌታን በመታዘዝ ላይ የማተበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን እንዲተው የማታደርጊ እና ወደ ተውበት የማትገፋፊው ከሆንሽ
:
➑.ባልሽ የሚወዳቸውን እና የሚጠላቸውን ነገሮች ለይተሽ ካላወቅሽ
:
ከእንግዲህ እነዚህን ነገሮች ገታ አድርጊ ባልሽ ላንቺ
#መታያሽ
#መከታሽ
የሱ ድምቀት የሱ ግርማ ሞገስ ላንቺ ክብር ነውና በቻልሺው መጠን ባልሽን ከአጠገቡ ሆነሽ አበረታቺው!!

#Share #Share #Share
@fikir_ yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

“የዓለማችን ምርጥ 🌹የፍቅር ታሪኮች🌹” ከተሰኘው
መጽሐፍ ውስጥ ነው፡፡
“ፍቅር ዕብደት” የተሰኘው ታሪክ እነሆ…
ድሮ ድሮ ነው አሉ….ያኔ በጥንት ዘመን፡፡ ገና አለም ሳይፈጠር
ሰው የሚሉት ፍጥረት ሳይኖር! እግዚአብሄር የሰው ልጅ
ባህሪያት የሚባሉትን ሁሉ ባንድ የተወሰነ ቦታ ከልሎ
አስቀምጧቸው ነበር፡፡
ለረጅም ጊዜ በአንድ ቦታ ተከርችመው መቀመጥ የሰለቻቸው
ባህሪያት ድብርቱን ለመግፈፍ ጨዋታ አመጡ፡፡ ድብብቆሽ
ሊጫወቱ ተነሱ፡፡ ከባህሪያቶቹ መካከል ድንገት እብደት ተብዬው
ተነሳና እኔ እቆጥራለሁ እናንተ ተደበቁ አለ፡፡ ወዲያው ነው
ሁሉም የተስማማው፡፡ አዎና…ማን ሞኝ አለ እብደትን ተደበቅ
ብሎ እሱን የሚፈልግ፡፡ ከዚያ በኃላ እንግዲህ እብደት ፊቱን
አዙሮ መቁጠር ጀመረ፡፡
አንድ…ሁለት…ሦስት፣ ይሄኔ ባህሪያቱ ለመደበቅ ይጣደû
ጀመር፡፡ ሁሉም በአገኘው ስርቻ ተሸጎጠ ….ለምሳሌ ያህል
ውሸት ድንጋይ ስር እደበቃለሁ ብሎ ለፍፎ ሲያበቃ ሀይቁ ውስጥ
ገብቶ ተደበቀ፡፡ እብደት መቁጠሩን ቀጥሏል….ሰባ ዘጠኝ፣
ሰማኒያ ፣ሰማኒያ አንድ….ይሄኔ ከፍቅር በስተቀር ሁሉም
ባህሪያቶች በየስርቻው ተደብቀዋል፡፡ ጅሉ ፍቅር ብቻ ሳይደበቅ
ተንከርፍፎ ቀረ፡፡ ለነገሩ ይሄ አይደንቀንም፡፡ የፍቅር ባህሪው
ይኸውም አይደል፡፡ ፍቅርን መደበቅ ምን ያህል አስቸጋሪ
እንደሆነ አይጠፋንም! ለማንኛውም እብደት መቁጠሩን
ቀጥሏል፡፡ ዘጠና አምስት፣ ዘጠና ስድስት፣ ዘጠና ሰባት….እያለ
ነው፡፡
እብደት ልክ መቶ ላይ ሲደርስ ፍቅር ዘልሎ የፅጌረዳ
ቁጥቋጦው ውስጥ ገብቶ ተደበቀ፡፡ እብደት መቁጠሩን ጨርሶ
መጣሁላቸሁ እያለ መôህ ጀመረ፡፡ መጀመሪያ የተያዘው ስንፍና
ነው፡፡ ዳተኛው ስንፍና ለመደበቅ ካለበት ቦታ ብዙም ሳይርቅ
ተያዘ፡፡ እብደት ባለ በሌለ ሀይሉ በርብሮ ከሀይቁ ጥልቀት
ውስጥ ውሸትን ፈልፍሎ አወጣ፡፡ እብደት አንድ በአንድ ሁሉንም
ባህሪያቶች መንጥሮ ሲያወጣ አንድ ባህሪ ግን እንደተደበቀ
ቀረ፡፡ ፍቅር፡፡ እብደት ፍቅርን ፈልጎ ሊያገኘው ባለመቻሉ ተስፋ
ወደ መቁረጥ አዘንብሎ ነበር፡፡
በስተመጨረሻ ግን በፍቅር ላይ ቅናት ያደረበት ባህሪ ወደ
እብደት ጠጋ ብሎ ፍቅር የተደበቀው በፅጌረዳ ቁጥቋጦው
ውሰጥ ነው ሲል አንሾካሾከለት፡፡ ይሄኔ እብደት ዘሎ የፅጌረዳው
ቁጥቋጦ ውስጥ ሲገባ ፍቅር ከቁጥቋጦው ውስጥ ታላቅ
ጩኸት አሰማ፡፡ የፅጌረዳው እሾህ የፍቅርን አይኖች ደንቁለው
አጥፍተውታል፡፡ እንግዲህ ከዚህ በኃላ ፍቅር እውር ሆነ፡፡
የፍቅርን የስቃይ ጩኸት ሰምቶ የመጣው ፈጣሪ ባየው ነገር
አዘነ እናም እብደትን ፈጣሪ እንዲህ አለው…. ‘ፍቅር እውር
የሆነው ባንተ ሰበብ ነው፡፡
በመሆኑም ከዛሬ ጀምሮ ፍቅርን የገባበት ቦታ እየተከታተልክ
የምትመራው አንተ ትሆናለህ፡፡ መቼም ቢሆን አብራችሁ
ትሆናላችሁ፡፡ እናም አንተ መንገድ ታሳየዋለህ፡፡ ...እንግዲህ
ከዚህን ጊዜ ጀምሮ እውሩ ፍቅር በእብደት እየተመራ ያላሰሰው
የምድር ክፍል ያልጎበኘው ጎጆ የለም፡፡ ከዚያን ዘመን አንስቶ
የዕውሩ ፍቅር ክንፍ ምንግዴው እብደት ሆነ፡፡
እናም ከዚያን ጊዜ አንስቶ የንጉሱን ቤተ መንግስት ከደሳሰው
ጎጆ ፣የሩህሩሁን ልብ ከጨካኙ፣ ቸሩን ከንûጉ፣ ምሁሩን
ከመሃይም፣ ደፋሩን ከፈሪ እንደቀየጠ አለ፡፡
አለምም በዚህ ቅይጥ ሳቢያ ይበልጥ ህበረቀለማዊ እንደ ሆነች
አለች፡፡ ግሩም ተበጀ ከተረጎመው መጽሀፍ የተወሰደ…
#share
@fikir_yishalegnal ከ @yefikir_tarik ጋር በመተባበር የቀረበ

Читать полностью…

Relationships

የእውነት እንደሚያፈቅረኝ እና እንደሚያዛልቀኝ እንዴት አውቃለሁ?
ጾታዊ ፍቅር ውስጥ በብዛት ከሚነሱ ጥያቄዎች መካከል ዋናው እንዴት እንደሚወደኝ እና ወደፊት አብሮኝ እንደሚዘልቅ እርግጠኛ እሆናለሁ የሚለው ነው፡፡ ከዚህ በፊት እወድሃለሁ አንተን ብቻ ነው ማግባት የምፈልገው ብላህ አሁን ከሌላ ሰው ጋር ህይወቷን እየቀጠለች ያለችው የቀደሞ የፍቅር አጋርህ ትዝ አለችህ ? እወድሻለሁ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው ብሎሽ ወሲብ ከፈጸማችሁ በኋላ አይንሽ ላፈር ያለሽስ? በቅርቡ አንድ ወዳጄ ወንድ ልጅ ሲወድ/ሲያፈቅር በምን ያስታውቃል ብላ ጠየቀችኝ፤ እርግጥ ነው ይህ ጥያቄ የብዙዎቻችን እንደሚሆን አልጠራጠርም  ሁሉም ሰው የእራሱ የሆነ የማፍቀር እና ፍቅሩን/መውደዱን የመግለጪያ መንገድ ቢኖረውም ብዙዎቻችንን ሊያስማሙ የሚችሉ መልሶችን እስኪ አብረን እንያቸው፡፡

1. ያስተዋውቅሻል

ወንድ ከወደደሽ እና ካፈቀረሽ በሄደበት ቦታ ሁሉ ተመሳሳይ ወሬ ከተነሳለት ስላንቺ የሆነ ነገር ያወራል፡፡ ከጓደኞቹ ወይም ከቤተሰቦቹ ጋር ያስተዋውቅሻል አልፎ አልፎም አንድ ላይ እንድታሳልፉ ሁኔታዎችን ያመቻቻል፡፡ አንቺም አብረሽው ለመታየት አና አብራችሁ በምታደርጉት ነገር በአብሮነታችሁ በአጠቃላይ አታፍሪም፡፡

2. ይንከባከብሻል/ለደስታሽ ይጨነቃል

ደስታን ያስገኙልሻል ብሎ የሚያስባቸውን ነገሮች ሁሉ ከማድረግ ወደ ኋላ አይልም፡፡ በተጨማሪም  በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ይንከባከብሻል፡፡ ጠንካራ ሰራተኛ ቢሆንም በስራው ቅድሚያ ግን ላንቺ ነው የሚሰጥሽ፡፡ በችግርሽም ሆነ በደስታሽ ጊዜ ቀድመው ከሚደርሱልሽ ሰዎች መካከልም አንዱ ነው፡፡

3. ኮከብህ ከኮከቡዋ ይገጥማል

መሠረታዊ በሆኑ ነገሮች ላይ ማለትም ስለወደፊት እቅዳችሁ ስታስቡ ተመሳሳይነት ይታይበታል ለምሳሌ ስለ ትዳር ስለ ልጅ የሚኖርህ እቅድ እሷም ከሚኖራት ጋር ይመሳሰላል፡፡ እዚህ ጋር ግን ልብ የምትልልኝ ነገር መሰረታዊ የሚባሉት ነገሮች ላይ ትኩረት እንድትሰጥ ነው፡፡ ወደፊት ካንተ ጋር ተጣምራ ለመኖር ስታስብም ሰርጉ ሳይሆን ይበልጥ የሚያስደስታት ወደፊት ከአንተ ጋር የምታሳልፋቸው ጊዜያቶች ናቸው፡፡

4. እንደ እራስህ አድርጋ ትቀበልሃለች

በፍቅር ግንኙነት ውስጥ ከሚፈጠሩ ችግሮች መካከል ዋነኛው የፍቅር አጋርን አኛ እንደምንፈልገው ቀርጸን ነው እንጂ እሱ እንደሆነው አይደለም  የምንቀበለው፡፡ ስዚህ ወዳጄ የምትወድህ ከሆነ አንደሆንከው አድርጋ ትቀበልሃለች፡፡

5. የረጅም ርቀት ፍቅር ያሳለፋቹ እንደሆነ

ለብዙዎቻችን ፍቅር በርቀት እንደ ጦር የሚፈራና አይሳኩልንም ብለን ከምናስባቸው ተግባራት መካከል የሚመደብ ነው፤ ሆኖም ግን ፍቅራችሁ በረጅም ርቀት ውስጥ ተፈትኖ ያለፈ እንደሆነ አብራችሁ እስከ መጨረሻው የምትዘልቁበት ዕድል ሰፊ እንደሆነ ጥናቶች እና የአንዳንድ ጥንዶች ተሞክሮዎች ያመለክታሉ፡፡

6. ሁሌም ያበረታታሻል

በጥረትሽ እና በሙከራሽ ውስጥ የሚያበረታታሽ ሲሆን እንዲሁም እንድታሳኪም አልፎም የተሻለች አንቺ እንድትሆኚ የራሱን አስተዋጽኦ የሚያደርግ ከሆነ ይህ ሰው ባል የሚሆን ወንድ ነው ማለት ነው፡፡

7. አብረሃት ስትሆን ራስህን መሆን ከቻልክ

ብዙ ወንዶች የምንወዳት ሴትን ለመማረክ እሷ እንደምትወደው ዓይነት ወንድ ሆኖ ለመገኘት እንጥራለን፡፡ ሆኖም ግን ቅሉ ያለው ከርሷ ጋር ስትሆን ራስህን መሆን ከቻልክ ነው፡፡ አብሮነቷ አንተነትህን እንድትቀይር የማያስገድድህ ከሆነ ወንድሜ ይህቺ ሴት ሚስትህ ለመሆን እጅግ በጣም ቅርብ ናት::

#share

@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

❤️ፍቅር የለም አንበል ፍቅር አለ.🌺
👉ልዩነትን አጥብቦ ተቻችሎ መኖር ፍቅር ነው ❤️
👉የተቸገረን መርዳት ፍቅር ነው❤️
ፍቅር አለ ብሎ መኖር በራሱ ፍቅር ነው❤️
👉በጎ ማድረግ ፣የተቸገረን መርዳት፣የወደቁትን ማንሳት እና መልካምነት በራሱ ፍቅር ነው ደስታንም ይሰጣል❤️❤️

ፈጣሪ መልካም ቅንና አስተዋይ ልብ ያድለን❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

ዘና ብትን, ፈታ እያላችው እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ። ሰላማችው ብዝት ይበልልኝ እስኪ ዛሬ ደግሞ ትንሽ ስለትዳር ምርጫ ላውጋላችሁ.....‼️
♡♡♡♡♡♡♡❤️♡♡♡♡♡♡
👭👬👭👬👭👬👭👬👭👬👭👬


✅#ሴቶች ሆይ :
✍የትዳር ምርጫሽን ስትመርጭ ብር ያለው ፣ቆንጆ የሆነ ተክለ ስውነቱ ያማረ፣ወይም ሀብታም ፣የተማረ ድልቅቅ
አርጎ የሚያኖርሽ ትፈልጊ ይሆናል አትሳሳች ።።።።።።‼️
ትዳር በሀብት ብዛት የማትወሰን በመልክ ማማር የማትመካ ድንቅ የህይወት መንገድ ናት ።።
እህቴ ሆይ: መልኩ ሳይሆን ቆንጆ ልብ ቆንጆ የሆነውን፣ልብሱ ሳይሆን ንፁህ ልቡ ንፁህ የሆነውን የህይወት አጋርሽን
ከፈለግሽ የምትወጅውን ወንድ ከማንም ጋር አታወዳድሪው ሀይማኖቱን አክብሪና ፈጣሪውን የሚፈራ ባል እንዲሰጥሽ
አስተምሪው በትዳርሽ ደስታ እንዲኖርሽ ከፈለግሽ ህይወትሽን ከማንም ጋር አታወዳድሪው ባልሽ ማለት #የአባትሽ ምትክ
ማለት ነው። ተከባከቢው እንጂ አትጨቃጨቂው ወንድ ባልሽ የደስታ ምንጭሽ ነው #ከእቅፉ ውስጥ ገብተሽ ሌላ አለም
ውስጥ የገባሽ እስኪመስልሽ የሚያስደስትሽ ባልሽ ነው። ያንችባል ላንች ውብና ቆንጆ ንጉስሽ ነው ። አክብሪው
በደካማጎኑ ገብተሽ አበርችው ሀይል ሁኝው አጠንክሪው። ከተሳሳተ አስርጂው ደስታን ስጪው ብርታት ሁኝው ያኔ
የህይወት ጣእሙን ታውቂያለሽና‼️
ለሁላችንም #በአምላኩ የሚፀና ወንድ ይስጠን ፈጣሪውን የሚፈራ ትዳሩን ያከብራልና።።


✅ #ወንዶች ሆይ:
✍መልክ ትዳር አይሆንም የተስተካከለ ተክለ ሰውነቷ ቤትህን አያቆመውም፣ያትልቅ #መቀመጫዋ ለቤትህ
ሶፍ አይሆንህም ልብ በል ትዳር ማለት የህይወትን ጣዕም የምታውቅበት የምትደጋገፍበት በሳል የምትሆንበት #አባት
የምትሆንበት ከብቸኛነት ወተህ ሁለተኛ #እናት የምታገኛበት፣ሀሳብህን የምትጋራልህ፣መፍትሄ የምስጥህ የህይወትህ
ማጣፈጫ ደስታን የምሰጥህ ሴት ከፈለክ መልኳን ሳይሆን ከአስተሳሰቧ፣ከአለባበሷ ሳይሆን ከፈጣሪ ፈሪነቷ፣ ልብ ብለህ
እያት በአሁኑ ሰአት ፈጣሪዋን የምትፈራ ሴት ማገኛት መታደል ነውና ።።። መልኳን ሳይሆን ለአንተ ያላትን አመለካከት
አስብ ለዘላለም አብሮህ የሚኖርው ልቧ ላይ ያለው ላንተ ያላት #ፍቅር እንጂ መልኳ አይደለም
ወንድሜ ሆይ ለህይወትህ ስኬትን ከፈለክ አይንህ ሳይሆን ልብህ ያርፈባትን ሴት አግባ አይን ቀለዋጭ ነው ብዙ
ያምርዋልና #ልብህን አዳምጥ።።።።።‼️ ያንተሚስት ላተ ብቻ ቆንጆና ውብ ናት ያንተ ሚስት ላተ #ንግስት ናት ወንድሜ ሆይ
ሚስትህን ከማንም ጋር አተወዳድራት እራስን ሆኖ መኖር ጥበብ ነው እንደራስ መኖር ብስለት ነው ። ህይወትህን
ከማንምጋር አተወዳድር ( ትዳርህን) እንደራስህ ሆነክ ከኖርክ እራስህን ከማንም ጋር ሳይሆን ከራስህ ጋር ካወዳደርከው
በህይወትህ ደስተኛ ነው የምትሆነው።።።።።
መልክ ትዳር አይሆንም ጎጆን አያቆምም
ፈጣሪዋን ፈሪ ትዳሯን አክባሪ ታዛዥ ሚስት ከፈለክ አተም ፈጣሪህን ፈሪ ሁን ፈጣሪን የሚፈራ ፍቅርን ያውቃልና
ለሁላችንም ፈጣሪውን የሚፈራ የተባርከና የተቀደሰ #ፍቅርና #ትዳር ይስጠን።
♻️አምላክ ያገናኛውን ማንም አይለየውም።

♡♡♡♡♡♡♡❤️♡♡♡♡♡♡
#Share
Join
@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

​​❤️ፍቅር 😍እና ቅናት

1💓#የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡

2❤️#የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡

3❤️#በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::

4❤️#እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡

5❤️#ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡

6❤️#ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡

7❤️#ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

8❤️ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡

9❤️ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡

10💕እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡

@fikir_yishalegnal @fikir_yishalegnal
😍😍💋

Читать полностью…

Relationships

🌼🌼🌼እንኳን ከዘመነ ማርቆስ ወደ ዘመነ ሉቃስ በሰላም አሸጋገራቹ 🌼🌼🌼 የ @Fikir_Yishalegnal አባላት ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ
አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የመደመር እንዲሆንላቹ እንመኛለን🌼🌼🌼


@Fikir_Yishalegnal
@Fikir_Yishalegnal
Ur #1 Choice 🎼

Читать полностью…

Relationships

……..(¯•.•´¯) (¯•.•´¯)
……..*•.¸(¯•.•´¯)¸.•´ ♥
…☆ º ♥ •.¸.•´ ♥ º ☆.¸¸.•´¯♥
………!!!нαρρу вιятн∂αу!!!……
እንኳን ተወለድክልን♥
Fm Mrd to Dave

❤️ love
🙏 HBD

Читать полностью…

Relationships

❤️ፍቅር ማለት ውዴ ❤️

ፍቅር ማለት ውዴ ፨
የህልሙ ዘራችን የዕውን ፍሬ አፍርቶ ፤
ቆንጅየ ልጅ ወልደን...
እሱም ፍቅር ሊማር አንደበት አውጥቶ ፤
ፍቅር ማለት.... እማ? ብሎ ቢጠይቅሽ ፤
ይህንን ንገሪው ሳትፈሪ ሳይጨንቅሽ ፤
........"ፍቅር ማለት ልጀ........
የተራ ሆሄያት ባዶ ጥርቃሚ ፤
የሶስት ፊደል ጥምረት የቀል ልቅምቃሚ ፤
የደቂቃ ስሜት.......
ወይ ጊዜያዊ ጥቅም አይደለም ምስጢሩ ፤
መስጠት+መስጠት +መሰጠት .....በቃ ሁሌም መስጠት
እናም ልጀ ይህ ነው የፍቅር ቀመሩ ፤...."
ብለሽ ንገሪልኝ እንዲገባው አርገሽ ፤
ፍቅርን ሠጥቶ .....
ምላሽ እንዳይጠብቅ በደንብ አስጠንቅቀሽ ፤
...........ደግሞም እንዲህ በይው.........
......ፍቅር ማለት ልጀ...
በአንዲት ውብ ማሳ ውስጥ..
ከአረም ከቁጥቋጦ ፈፅሞ በራቀች ፤
ከአንድ ገበሬ እጅ..
በፅናት ተዘርታ በዕምነት የበቀለች ፤
........... .............ፍቅር ቡቃያ ነች ፤
የአለምን ሃይሎች አጣምሮ ያደላት ፤
የተንኮል ገሞራ .....
የሃሜት አውሎ ንፋስ ገፍትሮ ማይጥላት ፤
ገንዘብ ጎርፍ ሆኖ.....
ስሯን ቢያጥለቀልቅ ፈፅሞ ማይነቅላት ፤
ፍቅር ቡቃያ ናት..........."
......ብለሽ ንገሪልኝ....
ግን ይህን ሁሉ ቃል ከአንደበትሽ ሰምቶ ፤
....ፍቅር ማለት እማ ????
ብሎ ከጠየቀሽ ሳይረዳው ቀርቶ ፤
....ይህንን ንገሪው
"ገበሬው አምላክ ነው ማሳዋ ልባችን ፤
ዘሩ የፍቅር ቃል ቡቃያው ልጃችን ፤"
እንዲያውም እንዲያውም....
ከተራ ቃላት ጋር ምን አፈታተነን ፤
ፍቅር ማለት ውዴ!!!! በቃ እኔና አንች ነን ።

❤️ ፍቅር በፍቅር የሆነ ግጥም ነው አይደል እስኪ እንደኔ ፎንቃ የገባለት ለምትወዷት share እ ጀለሶች።

@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal
Share and join
From Yibe to Kidu

Читать полностью…

Relationships

ሀምስተር ኮምባት!
ለሽያጭ ሊቀርብ ጥቂት ቀናት ቀርተዋል ዛሬዉኑ ይጀምሩ በዚህ ሊንክ ሲገቡ 5000 ኮይን ያገኛሉ!
/channel/hamsTer_kombat_bot/start?startapp=kentId5812425135

Читать полностью…

Relationships

ምን ልስራ ብለው እያሰቡ ነው❓

የቦንዳ ልብስ በትንሽ ገንዘብ መስራት ይፈልጋሉ❓

የቦንዳ ልብስ በትንሽ ገንዘብ ብቻ መስራት የምትፈልጉ ሀሳብ አጋርተናችሁ ወደዚህ የስራ ዘርፍ   እንደ አቅማችሁ እንድትቀላቀሉ እናደርጋችዋለን🙏  እናማክራችዋለን እንደ አቅማችሁ እናስጀምራችዋለን🔥

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇


/channel/+1MjBNtolvTw0ODI0

Читать полностью…

Relationships

ኳሊቲ ቶርሽን ጫማ ሆነ ልብስ ፈላጊዎች ይህንን ቻናል ተቀላቀሉት

👇👇👇👇👇👇👇👇👇

/channel/+1MjBNtolvTw0ODI0

Читать полностью…

Relationships

​​♥️እውነተኛ ፍቅርን የሚያጠነክሩ 5 ጠቃሚ ምክሮች♥️

​​❶. በፍቅር አይን መተያየት:- በተለይ የባለትዳሮችን የህይወት ጓዳ ድረስ የመዝለቅ፣ የትዳርን ሳንካዎች በመካፈል የመቆልመምን ዕድል ለበርካታ ዓመታት ለታደሉት አማካሪዎች የትዳር ህይወት የተለየ ትንታኔ አለው፡፡ የትዳር ህይወት በገሀዱ ዓለም የጓዳ መድረክ የሚከወን የመንትዮች ተውኔት ሌላ ምዕራፍ ሲሆን ከእነዚህ መንትዮች የታዳሚነት ድርሻን ብቻ ጠቅልሎ መያዝ ብቻ ሳይሆን የሚጠበቀው የተዋናይም የታዳሚንም ድርሻ መያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡
ይህ በባለሙያዎቹ አይን ሲታይ የራስንም የተጓዳኝንም የክወና ብቃት በትዳር ህይወት ውስጥ ለመፈተሽና ስለ አንደኛው አጋር ያለ አመለካከት ሁለቱንም ወገን ያስተያየና ያገናዘበ እንዲሆን ይረዳል፡፡ የተጓዳኝ የእርስ በርስ አመለካከት ሳንካን ሲያስከትል የሚያስተውለው በአብዛኛው ወደ ትዳር ከተገባ በኋላ ነው፡፡ በተለይ ‹‹ከመጋባታችን በፊት የነበረው ያ ሁሉ እንክብካቤ ያ ሁሉ ጉርሻ፤ ያ ሁሉ በሞቴ… ያ ሁሉ ቁልምጫ… ኧረ እጅና ጓንት ነበር የሚሉን… የዛሬን አያደርገውና ክንዶቹ ከቦታቸው ቢታጡ ቢታጡ ቀሪ አድራሻቸው ከወገቤ ነበር…›› የሚል የባለትዳር ሴቶች ስሞታ ከትዳር አማካሪዎቹ ጆሮ በተደጋጋሚ ለመድረስ አለመቦዘኑ እውነታውንና ችግሩን
አጉልቶ ያሳያል፡፡ ከዚህ በተጨማሪም ልክ ከሁለቱም ወገን እንዳልታየ የዳኝነት ውጤት ‹‹ያብዬን ወደ እምዬ›› ላለመለጠፍ መጠንቀቅና የተጓዳኝ ድክመቶች አነጣጥሮ በማየት አቃቂር ከመፈለግ ‹‹በአንተ ትብስ…›› በጥላቻ አይን መተያየቱ ትዳርን ከማናጋት አይመለስም፡፡ በፍቅር አይን መተያየት በራስና በተጓዳኝ ውስጥ ያሉትን የፍቅር ችሮታዎች ትክክለኛ ገፅታ በቅጡና በትኩረት በመመልከት ለግድፈቶች የሚሰጥን ትኩረት በማቅለል እውነተኛ ፍቅርን በእውነተኛ ገፅታው ማቆም ይቻላል፡፡ ስለዚህ በፍቅር አይን በመተያየትና የሚያፈቃቅሩ ሁኔታዎችን በማመቻቸት ጥንዶች እውነተኛን ፍቅር በአይናቸው ለማየት እንደሚችሉ ሊያውቁ ይገባል፡፡

❷. የአመለካከት ልዩነቶችን ከአንድነት ውስጥ ማውጣት:- በተጓዳኞች ግንኙነት ውስጥ ሊከሰቱ የሚችሉ በርካታ
የአንድነት ልዩነቶች በአመለካከት መለያየት አስታከው ከተፍ ማለታቸው
አይቀርም፡፡ ከባለትዳሮች የትዳር ጎጆ እግር የጣለውንና ይህን መሰል ፅዋ
እየተጎነጨ የደረሰ ወይም የደረሰበት ሁሉ የልዩነቶቹን ጣዕም በቅጡ
ያውቃቸዋል፡፡ አንደኛው ወገን የሌላኛውን አመለካከት ለመቀየርና ለማሳመን የራሱን
አመለካከት አክርሮ በመያዝ ‹‹እኔ ያልኩት ብቻ›› የሚልን አቋም ሲያራምድ
ይስተዋላል፡፡ በተለይ ወረት ያላየውና እውነተኛን ፍቅር ጋልበው ከትዳሩ ዓለም
መግባት ለሚሹት ጎጆን ከመቀለሳቸው አስቀድመው በመካከላቸው አንድነታቸውን የሚወስኑና ሁለትነታቸውን ብቻ የሚያመለክቱ በርካታ የህይወት
ፍልስፍናዎች (እውነታዎች) በየግላቸው እንዲያዙ የሚያደርጉ አሉ፡፡ ከዚህ በኋላ ነው እንግዲህ የአመለካከት ልዩነቶች ከቀለሱት ጎጆ በር ሲያንኳኩ እንዳመጣጣቸው ለማስተናገድና ለመሸኘት የማይዳግታቸው፡፡ በተጨማሪም ፍቅርና ትዳር የመማማርና በመተራረም ሂደት የሚያሳድጉት እንደሆነ ቀስ በቀስ የሚረዱትና በሙሉ እርግጠኝነትና ተስፋ የዘላቂ የፍቅር ደጀን የሚሆናቸው፡፡

❸. ለእውነተኛ ፍቅር አሸናፊነት መጣር:-
በመፈቃቀር የጥንድነትን ጉልበት መግለጥና የፍቅርን ፍቱን ኃይል መጋበዝ
የሚቻለው ከሁለቱም ወገን በተውጣጣ የፍቅር ኃይል ነው፡፡ ጥንዶች ከየግላቸው
የሚያዋጡት የፍቅር መስዋዕት ከአንድ መዋሉ ደግሞ ታላቅ የፍቅር
ኃይልን በመፍጠር ለእውነተኛ ፍቅር ዘላለማዊ ጉልበትን ይቸራል፡፡
‹‹ከመቀበል ይልቅ መስጠትን ማስቀደም›› የፍቅር ቀዳሚ መርሆ እንደመሆኑ መጠን ፍቅርን ለመቀበል ፍቅር መስጠትን በማስቀደም ‹‹ከእኔነት›› በቀደመ ይልቁንም በ‹‹እኛነት›› የሚፀናውን እውነተኛ ፍቅር ከእጅ ማስገባቱ አይዳግትም፡፡ በትዳር ዓለም እያሉ ለዚህ ትዳር ዘለቄታ ይነስም ይብዛ ደፋ ቀና ማለት አይቀርም፤ በዚህን ወቅት ፍቅርን መስጠት ማስቀደሙ በፍቅር ህይወት የሚከሰቱ አለመግባባቶችን በፍቅር ኃይል በመግዛት ለመፍታት ፍቱን ጉልበትን ይሰጣል፡፡ የትዳር ህይወትን በአሸናፊነት ለመወጣት አንደኛ ወገን ሌላውን ለማሸነፍ (ለመግዛት) ከመሽቀዳደም ይልቅ በእውነተኛ ፍቅር (የመፈቃቀር) ጉልበት ለትዳሩ ለመገዛትና ለፍቅር አሸናፊነት ቅድሚያን መስጠቱ ይመረጣል፡፡ በእነዚህና መሰል የፍቅር ሀሳቦች ውስጥ መስዋዕት የሆኑለት ራሱ ፍቅር ነገ እነሱን መልሶ በፍቅር ይጠግናቸውና ፍቅር በፍቅር ያደርጋቸዋል፡፡ የፍቅር ሰዎችም ሆነን እንደ ምሳሌ የምንነሳ ያደርገናል፡፡ ለተጋቢዎችም ለአዲስ ተፈቃቃሪዎችም መልካም ፍቅር ይሁንላችሁ፡፡

,,,,,,,,,,,,🌹❣🌹❣🌹❣🌹,,,,,,,,,,,
••●◉Join us share◉●••
@fikir_yishalegnal
━━━━━━━✦🌹✿🌹✦━━━━━━━

Читать полностью…

Relationships

❣ፍቅር መሸነፍ ነው❣
💋ፍቅር እጅመስጠት ነው💋

💝ለስሜት ተገዢ መሆን ማለት ነው ፍቅር ከምክንያት ውጭ ሆኖ መኖርን መቀበል ነው💝

🙇‍♀ፍቅር ከራስ ቁጥጥር ውጭ መሆን ነው🙇

💓ስለዚህ አዎ መሸነፍ ነው💓

💔ያስፈራል ፍቅር የማይታከሙት ህመም የማይጠገን ቁስል የማያባራ እንባና ሰቆቃ ሊሆን ይችላል💔

💗የሚያስፈራው ያፈቀርነው ሰው ሳይሆን ማፍቀር ራሱ ነው፡💗

💕ካፈቀርክ በኀላ እኔ የምትለው ሁሉ ይጠፋል💕

🌺ለራሳችን ትርፍ እንሆናለን በፈቃደኝነት ከራሳችን የምናስቀድመው የምናስበልጠው ሌላ ሰው ይኖራል ማለት ነው🌺

🥀ፍቅር ያለ ውጊያ መማረክ ነው🥀

💘እጅ መስጠት፣ ወዶ መግባት፣ ከራስ መነጠል፣ መጥፋትና በማያውቁት ሰው ዓለም ውስጥ ገብቶ መሰደድ ነው።💘

🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺



💞 @fikir_yishalegnal
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Читать полностью…

Relationships

#ወንድ ሆይ ለትዳርህ ብቁ ነህ?
:
( ለወንድሞቻችሁ ላኩላቸው ይጠቅማቸዋልና)

➊.ሚስትህ ምቾት እና እንክብካቤ ስለምትፈልግ ካልተንከባከብካት እና ያለህን ነገር በሙሉ ሳትሰስት ካላጋራሃት
:
➋.ሚስትህ ፍቅርህን እንድትገልጽላት ትሻለች። ባገኘከው አጋጣሚ ከንፈሯን (ደግሞ ሃጢያት ነው በሉ 😂 #ሚስቱን ነው) እየሳምክ ፍቅርህን የማትገልፅላት ከሆነ ።
:
➌.ሚስትህ ግትር ባል ትጠላለች። ደካማ ባልን ደግሞ ትንቃለች አንተ ጥንካሬ
በሚያስፈልግበት ቦታ ጠንካራ ሌላ ጊዜ ደግሞ ገር መሆንን ካልቻልክ
:
➍.ሚስትህ መልካም ንግግር፣ ወንዳ ወንድ ገጽታ፣ በስፖርት የተገነባ ሰውንት፣ ንጹህ ልብሶችና ጥሩ መአዛ ይማርካታል እነዚህን ማድረግ ካልቻልክ
:
➎.ለሚስትህ ቤቷ ቤተ መንግስት ነው። ይህን ቤተመንግሥቷን ካስደፈርክባት
:
➏.ሚስትህ እጅግ በጣም ብትወድህም ቤተሰቦቿን ማጣት አትፈልግም። ቤተሰቦቿን ብትንከባከብ ከነበረው ፍቅር ላይ ሌላ ፍቅር ትጨምራለህ ይህ ካልታየህ
:
➐.ሚስትህ አንዳንዴ የዋልክላትን ውለታ ልትዘነጋ ትችላለች። (ስትናደድ) ያደረክላትን ነገርም ልትክድ ትችል ይሆናል። ይህን ባህሪዎቿን ባትወድላት ሌሎች የሚወደዱ ብዙ ባህሪዎች እንዳሏት ከዘነጋህ
:
➑.ሚስትህ አካላዊ ድካም፣ ተፈጥሯዊ ወይንም ወራዊ ህመም እና ስነልቦናዊ ጫና እየተፈራረቁ ስለሚያጠቋት ልትነጫነጭ ትችላለች። ይህን ዘንግተህ እሷን ከመንከባከብ ፈንታ አንተም
እንደሷ ከተነጫነጭክ
:
➒.ባገኘሁ አጋጣሚ ሚስትህን እቀፍ፣ ሳም፣ ፀጉሯን ወገቧን እሽ ሚስትህ ላንተ ሁሌም ቆንጆ እንደሆንች አስመስክር። ሚስትህ እንደ አንተ አልጋ ላይ የፍቅር ጨዋታ ያምራታል በግልፅ ፍላጎቷን በሚገባ አርካት ይህ ካልታየህ
:
➓.ሚስትህ እንደ አቅሟ ተውባ እና አጊጣ መታየትን ትፈልጋለች።
:
የመጀመሪያ የውበቷ አድናቂ ቧልዋ መሆኑን አትዘንጋ ስለዚህ ሁሌም ውበቷን
አድንቅላት።
:
ሚስትህ ተውባ እና አጊጣ ማየት ካልፈለክ ተመርመር 😊
➊➊.ደስታን፣ ሀዘንን፣ ችግርን እና ቅሬታን ለሚስትህ በግዜ ንገራት። ደስታውን አመስግኑ። ሀዘኑን ተፅናኑ፣ ችግርን እና ቅሬታን ብቻችሁን በውይይት ፍቱ። ሚስትህን በፍፁም አታኩርፍ
እንዚህን መምራት ካቃተህ
:
➊➋.ሚስትህ ስትናገር እስከመጨረሻው በጥሞና ካላደመጥካት ችግሯን ካልፈታህላት
:
➊➌.ከፈጣሪ ቀጥሎ ከምንም እና ከማንም በላይ መጀመሪያ አንተ፣ ሚስትህ፣ እና ልጆችህን ብቻ አስቀድም። ቤተሰብ፣ ጓደኛ፣ ጎረቤት እና ሌላው ከእናንተ ቀጥሎ ናቸው
:
እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን አስተካክል ወንድሜ

:
👉 ወንድሜ ሚስት ለባሏ ዘውድ ናት የተባለው ለእርሷ ጥቅም ብቻ መስሎህ ከታየህ ተሸውደሃል
#ዘውድ ውበቷ ነው #የሷ ውበት ያንተ ውበት ነው
#የሷ መታየት ያንተ በድምቀት መታየት ነውና እስቲ ዘውድነቷን አምነህ ተቀበል ክብርም ስጣት

#Share #Share #Share
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

💞#የፍቅር_ግንኙነትን_ረጅም_ጊዜ_ለማቆየት_ሚረዱ_ነጥቦች💞

🗝አንደኛውና ዋነኛው ነገር #ኩርፊያን 😒ማቆም ነው ትንሽዋ ነገር ምትገነው በኩርፊያ ም/ክ ነው በምንም ነገር ከማኩረፍም ሆነ ከመበሳጨት በፊት ተነጋገሩ።

🔑ሁለተኛው ነገር ምንም ነገር አትመዝኚ/ን ለምን አይደውልም ለምን ቴክስት አይፅፍም ……………ለምን ሚለውን ነገር ባጠቃላይ ከአይምሮዋቹ አሶጡት ምንም ነገር አትመዝኑ ሁሉም የሆነበት የራሱ ም/ክ አለ።

🗝ሶስተኛው እና ግን ቀዳሚዊ ነገር ለሁሉም ነገር አትቸኩሉ በአንዴው ስለ አንድ ሰው ማንነት ሳታውቁ አበድንልህ ሞትንልህ አትበሉ በስተመጨረሻ ስለ አፍቃሪያቹ ስሰሙ መጨረሻው መዘዙ ለናተው ነው።

🔑ለወሲብ አትቸኩሉ ከስጋዊ እርካታ በፊት ልባዊ ፍቅራቹን ማጠንከር አለባቹ ወሲብ አስቀድማቹ ኃላ ፍቅራቹን ረስታቹ ሁሌም ለስጋዊ እርካታቹ ብቻ መገናኘት ትጀምራላቹ በመጨረሻም ግንኙነታቹ ይፈርሳል።

🗝ሌላው ደሞ ሁሌም እንደምለው #ትኩረት #ትኩረት #ትኩረት ትኩረት አስፈላጊው ነገር ነው ለአጋራቹ ትኩረት እና ጊዜ ስጡ።

🔑ካለሱ ወይም ካለስዋ መኖር አልችልም ብላቹ አስቡ ባሰባቹ ቁጥር ለአፍቃሪያቹ ትልቅ ቦታ እየሰጣቹት ትመጣላቹ

🗝ቅናትን አጥፉ❌
ወሬ አትስሙ❌
በሆዳቹ ቂም ከመያዛቹ በፊት መነጋገር ልመዱ💯

🔑ይሄ ቢሄድ ያይመጣል ምትሉትን ሁሉ ከሀሳባቹ አውጡ ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ዝም ብላቹ 10ፍቅረኛ ከመያዝ ይልቅ ለህይወታቹ ሚያስፈልገውን ሰው መርጣቹ መስዋት ብትከፍሉለት ይሻላል።

ወንድሜ እህቴ መለያየትን እንደመፍትሄ አትውሰጂ/ድ መለያየት መፍትሄ አይደለም ፍቅር እንደ ህፃን ልጅ ነው በትግስትና በእንክብካቤ ነው ማደግ ያለበት ትግስት ይኑራቹ ያለፈውን አታስታውሱ ባለፈ ሚዛን አትመዝኑ👍።


JOIN & SHARE
@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal

💞Relationships❤
┄┄┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┄┄

Читать полностью…

Relationships

#ሴት_ልጅ_የህይወትህ_ወሳኝ_መሰረትህ_ናት!!!


➰ባንድ ወቅት ባልና ሚስት ይጣሉና ሽማግሌ ይሰበሰባል ከዛም ሁለቱም ችግራችሁን ተናገሩ ሲባሉ ...

#ባል 🗣እኔ ደክሞኝ ከስራ ስመለስ ማረፍ እፈልጋለው ነገር ግን ልጅቷን እያንጫጫች አያሳርፉኝም ...

#ሽማግሌዎቹ 🗣እሱን በመታዘብ "ሌላስ ?"ይሉታል

#ባል🗣 እኔ ከስራ ስመለስ ልጅ ያዝ ትለኛና ወጥ ትሰራለች የልጅ ወተት ታፈላለች... ምናለ ስመጣ ጨርሳ ብጠብቀኝ ተቀምጣ እየዋለች ይላል (በንዴት)
👤ከዛ ሚስትም በሰዎቹ ፊት ይቅርታ ትጠይቀውና አይለምደኝም ብላ ሽማግሌዎቹ እንዲሄዱ ይደረጋል...
🚫በነጋታውም ሚስት ልጇን ይዛ እናቷ ቤት ሄደች ከስራ ሲመጣ ቤቱ ተቆልፏል ልክ ከፍቶ ሲገባ ቤቱ እጅግ ይቀዘግዛል ከሰል ለማቀጣጠል ቢሞክር እምቢ አለው ልብሱን ደራርቦ ሚስት ሰርታ የነበረውን ጠርጎ በላ... ዝምታው ሲጨንቀው TV ከፈተ ግን የለመደው የልጁ ድምፅ ናፈቀው ...ጠዋት ሲነሳ ቁርስና ያ ይሚወዳት ሚስቱ ፈገግታ የለም ...ከፋው ፊቱን ታጥቦ ወደ ስራው ሄደ ቁርሱንም ካፌ በላ ግን አላረካውም... ስልኩን ቢያይም አትደውልለትም ...ውሎ ሲመለስ ራቱን በልቶ ከጓደኞቹ ጋር ቢያመሽም ያባዶ ቤት ግን ጠበቀው....ሀዘን ቤት ይመስል መግባት አስጠላው😔 ነገሩ ዞር ብሎ ሲያስብ
⚠️ለካ ያለ ሚስቱ ጎዶሎ ነው
⚠️ልጁ ለካ አጫዋቹና የመንፈስ እርካታው ነች👶

ይቅር በይኝ ማሪኝ ብሎ በሽማግሌ መለሳት
🔚
💓ደስታ የሚሰጥህን ነገር ከማጣትህ ቀድመህ ለይተህ እወቀው!


🙏 ክብር ለ እናቶች ፡፡ ❤️ ክብር ለ እህቶች ፡፡ 😍ክብር ለሚስቶች
👑 ክብር ለሴቶች

@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

❤️በሚወድህ ሰው ላይ ክፉ አትስራ

❤️ለሚፈልግ ሰው ቢዚ ነኝ አትበል

❤️የሚያምንህን ሰው አታታል

❤️ሁሌም የሚያስታውስህን ሰው አትርሳ!!

❤️ቦታ ለሚሰጥህ ሰዉ ጊዜህን አትንፈገዉ!!

መልካም ቀን
@fikir_yishalegnal
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…

Relationships

➖➖➖➖➖➖➖➖
ልብ ብለው ያንብቡ!!
➖➖➖➖➖➖➖➖
❀━┅┉┈ ┈┉┅━❀
ልጁ ነገውን ሚስት ሊያገባ ሽር ጉድ ላይ ሳለ እናት
ድንገት ከዚህ አለም በሞት ትለየውና የሰርጉን ፕሮግራም
ወደ አመት አዘዋወረው ። የማይደርስ የለምና ያ የቀጠሮ
ቀን አመቱን አክብሮ ብቅ አለ ። ልጁም የሚፈልጋትን ሴት
አገባ ። ያን ግዜ አባት በባዶ ቤት ብቻቸውን ሊቀሩ
ተገደዱ ።

ምክንያቱም ባለቤታቸው ከሞተች በኋላ ከዚህ አንድ
ልጃቸው ሌላ ማንም አልነበራቸውም ። ልጅም ከአዲሷ
ሚስቱ ኑሮ ጀመረ ። ልጁ አንዳንዴ ሚስቱን ይዟት አባቱን
ሊጠይቅ ይመጣል ። አንዳንዴ ደሞ እሱ አባቱን ጠይቆ
እስኪመለስ እሷ ቤተሰቦቿ ዘንድ ትጠብቀዋለች ። ብዙ
ግዜ የሷን ቤተሰቦች ብቻ እንዲጠይቅ ታስገድደው ነበር ።

በዚህ መልኩ አምስት አመታት ተቆጠሩ ። በዚህ መሀከል
እኚህን ምስኪን አባት በእርጅና ላይ በሽታው አዳከማቸው
። የአባቱ ሁኔታ ያሳሰበውም ልጅ አባቱን ቤት ሊወስዳቸው
እና ሙሉ እንክብካቤ እንዲደረግላቸው ሲጠይቃቸው ።
የልጁ ሚስቱ ዘንድ ተቀባይነት የሌለው እንግዳ እንዳይሆኑ
ስለስጉ ጥያቄውን አልተቀበሉትም ። ከዚያም የረጅም
ግዜ የልጃቸው ውትወታ ለጥያቄው እጅ እንዲሰጡ
አደረጋቸውና ልጃቸው ቤት ቀሪ ዘመናቸውን ሊያጠናቅቁ
ብቅ አሉ ።

ያን ግዜ የልጃቸው ሚስት ደስታ ራቃት ። ሁለት አይነት
ምግብ ማብሰል ጀመረች ለሽማግሌው በግዴለሽነት
ትሰራና ታቀርብላቸው ነበር ። አባት ምግብ ብቻቸውን
መብላት ቢከብዳቸው እንኳን ከልጃቸውና ከልጅ ልጆቻቸው
አብረው መብላት አትፈቅድላቸውም ነበር ። የሚስቱ እና
ያባቱ ሁኔታ ትንግርት የሆነበትም ልጅ በሁለት መዕበላት
ውስጥ ሆኖ ይናወጥ ጀመር ከአባቴ ልሁን ወይስ
ከሚስቴ !!!

ያን ግዜ ሚስት እንድ ሀሳብ ሰነዘረች ፦"ለምን ሚስት
አናመጣላቸውም እነሱንም ትንከባከባለች እኛም
እንገላገላለን" አለች ። ልጅም በዚህ እድሜያቸው
አግብተው መኖር እንደማይችሉ ስላመነ አንድ አማራጭ
ፊቱ ላይ ድቅን አለለት ። አረጋውያን ማቆያ/ሰው
የሌላቸው ሽማግሌዎች የሚኖሩበት ድርጅት ውስጥ
ሊወስዷቸው ወሰኑ እና ይዘዋቸው ሄዱ ። ልጁም
ለዘመናት አብሮት የኖረውን የገዛ አባቱን በገዛ እጁ ገብቶ
ማያውቅበት ግቢ ውስጥ አስገብቶት እንባውን እያፈሰሰ
ተመለሰ ።

አባቱን እዛ ግቢ ውስጥ ካስገባቸው በኋላ በሳምንቱ
ሊጠይቃቸው ወደ ግቢው ሲገባ አባት በብጣሽ ወረቀት
መልዕክት አስቀምጠውለት ከዚህ አለም በሞት
ተለይተዋል ። መልዕክቱ እንዲህ ይል ነበር ፦

"ልጄ !!! ካሳለፍኳቸው ምርጥ ግዜያት ሁሉ ደስ የሚለኝ
ድሮ ከስራ ስገባ አንተ ያለህበት ክፍል ገብቼ ላንተ
መጫወቻዎችን ጣፋጭ ነገሮችን ስሰጥህ ነበር ።

ልጄ !!! ካሳለፍኳቸው ምርጥ ግዜያት ሁሉ ደስ የሚለኝ
ዋና ላስለምድህ ገንዳ ውስጥ አንተን ተሸክሜ ምዋኝበት
ግዜ ነበር።

ልጄ !!! ካሳለፍኳቸው ምርጥ ግዜያት ሁሉ ደስ የሚለኝ
አንተ ህፃን እያለህ ቢሮ ይዤህ ስሄድ አንተም ቢሮ ውስጥ
የሚጠቅሙኝን ወረቀቶች ስትቀዳድድብኝ በፍቅር ፈገግ
እያልኩ የምመለከትህ ግዜ ነበር ።

ልጄ !!! በህይወቴ ካሳለፍኳቸው ምርጥ ግዜያት ሁሉ ደስ
የሚለኝ ላንተ የምትፈልገውን ሁሉ ልብስ ልገዛ በኪሴ
ያለውን ብር ባጠቃላይ ሳወጣ እና አንተ አምሮብህ እኔ
ደሞ የተቀደደ ልብስ ስለብስ ነበር ።

ልጄ አሁን እኔ አንተን አልወቅስህም ። ነገር ግን በእንባ
ተሞልቼ ይሄን ምፅፍልህ የኔ መጨረሻ እንዲህ ይሆናል
ብዬ አስቤ ስለማላውቅ ነው ። የህይወቴ መጨረሻ ባንተ
እቅፍ እንዲሆን ነበር ምኞቴ ። ውድ አባትህ" እንብቦ
እንደጨረሰ እንባውን እያፈሰሰ ፀፀቱን ተሸክሞ ወጣ ።
_______________
በህይወት እስካላችሁ ድረስ አባታችሁን እናታችሁን
እያገለገላችሁ ኑሩ ። ""ቆም ብለክ አስብ አስቢ ።


Social mediaን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ
እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ
ደግሞ ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው
ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው
ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን
ነገር እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

ስለዚህ አንተም ይህ አሁን ያነበብከው
መጣጥፍ ትምህርት ሰጪ ሆኖ ካገኘኅው አንተም
ዘመዶችህ እንዲያነቡትና ትምህርት እንዲወስዱ ዘንድ
ሼር ያድርጉላቸው።

👇Share Share Share👇

@fikir_yishalegnal ከ @yefikir_tarik ጋር በመተባበር የቀረበ

Читать полностью…

Relationships

❤️ውዶችዬ ዛሬ ቻናላችን በይፋ ጀምራዋል❤️ እስቲ እቺን ተጋበዙልን😍😍

♨️♨️♨️ሴቶች ከወንዶች የሚጠብቋቸዉ ሰባት መገለጫዎች♨️♨️♨️

1💝የትም ብትሆን ሁሌም ያማረ አለባበስ ይኑርህ::

2💝ጠብ አጫሪ አለመሆንህን-የፍቅር ሰው መሆንህን አሳይ::

3💝ተረጋጋ ፣ ዘና ብለህ አሽኮርምማት

4💝ከማዉራት ባሻገር ማድመጥም እንደምትችል አሳያት

5💝ድምፅህን ዝግ አድርገህ ተናገር (ድምፅህ የማማለል ዋነኛ መሳሪያ መሆኑን
አትርሳ)

6💝ስሜቷን ጠብቅላት (እንደሙዳቸዉ ሁን)

7💝ሙሉ ትኩረትህን እሷ ላይ አድርግ (በተለይ እሷ እያወራች ከሆነ ዐይኗን መሸሽ የለብህም)

Join us @fikir_yishalegnal
@AbenaG

Читать полностью…

Relationships

የFacebook ፔጃችን ነው Like በማድረግ አባል ሁኑ
👇👇👇👇👇

https://www.facebook.com/Salsa-Promotion-957894047730521/

Читать полностью…

Relationships

Promoted By #Hab Promotion ከዚህ በፊት ነይ ነይልኝ የተሰኘ ስራ አድርሶናል አሁን ደግሞ አዲስ ለየት ያለውን #ሆኜ_አይናፋር የተሰኘ አዲስ ቪድዮ ክሊፕ ይዞልን መቷል ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት ተጋበዙልኝ 👇👇👇

https://youtu.be/4UwEIpi7y2I

Читать полностью…

Relationships

#ሆኜ _አይናፋር ወጣት መናገር ያቃተው፣
ስገባ ስወጣ ስለአንቺ አስባለው፣
ለካስ እንዲም አለ አወይ መሸነፍ፣
በአንድ ቀን ትውውቅ ወድጄሽ ክንፍ፣
በህልሜም በእውኔም አንቺው ነሽ በሀሳቤ፣
ትመላለሻለሽ አላረፈም ልቤ.....ልቤ፣
👇👇 #ሼር
https://youtu.be/4UwEIpi7y2I

Читать полностью…

Relationships

መስሪያ ቤታችን ሚ.ፈ.ወ (ሚስት ፈላጊ ወንዶች) ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች የተመለከተዉን የስራ መደብ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል።

የስራ መደቡ መጠሪያ --- ጀማሪ ሚ.የ.ሴ (ሚስት የምትሆን ሴት)

ተፈላጊ ችሎታ

ለሚስትነት የሚያስፈልጉ ቅመሞች ያሏትና መልካም ባህሪ ያላት፡፡ከዚህ በፊት በ ሚ.የ.ሴ የስራ ዘርፍ ከሌላ ከማንኛዉም ወንድ የተግባር ልምምድ ያላወሰደች፡፡እራሷን ለማስተዳደር የባል እጅ የማትጠብቅና ቅንቅን የሆኑ ባህሪያት ያልተጠናወቷት(በየደቂቃዉ አዛ የማታደርግና ባሏን በማንኛዉም ነገር የምትደግፍ)የአመት ባል ጊዜ ዶሮ ለመስራት ፎርሙላ ከእናቷ ፈጽሞ የማትጠይቅና የዶሮን 12 ብልት በልታ ለማሳየት ፈቃደኛ የሆነች እንዲሁም በተመሳሳይ ስራ ባለሙያ የሆነች ብትሆን ይመረጣል
የትምህርት ደረጃ

ቢያንስ እስከ 8ተኛ ክፍል የተማረችና እራሷን ለማሻሻል የምትጥር ነገር ግን ‹‹ተምሪያለሁ ካሁን በኋላ ምን አባክ ልታመጣ!›› እያለች ባሏን የማታስፈራራና የስነልቦና ቀዉስ የማታስከትል፡፡የፍቅር ዲግሪ እዉቅና ከሌላቸዉ ተቋማት ማለትም ከፌስቡክ ፣ትዊተር፣ዋትስአፕ፣ቫይበር፣ኢሞ፣ታንጎና የመሳሰሉት ትምህርቷን ያልተከታተለች፡፡
የስራ ቦታ

ባሏ በሄደበት ቦታ አብራ የምትሄድና በጋራ የስራ ቦታዉን ለመወሰን ፈቃደኛ የሆነች(የስራዉ ቦታ ከቤተሰቦቻችን አቅራቢያ ይሁን፣እማዬን ለማን ጥዬ አባዬ በሳምንት ሁለት ቀን እዚህ ይምጣ ምናምን ለሚሉ ሚየሴዎች መስሪያ ቤቱ በፍፁም እዉቅናን አይሰጥም..አይቀበልምም!)
ደመወዝ

-የባሏን ደሞዝ 80 ፐርሰንት ወደ እኔ አካዉንት ካልገባ ወይ እኔ ወይ አንተ! ብላ ባሏን ቁም ስቅሉን የማታሳይና በፍቅርና በመተማመን ያላቸዉን ተካፍለዉ እንደሚኖሩ የምታምን፡፡

አመልካቾች ኦሪጅናል ማንነታችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በማያያዝ መስሪያ ቤቱ ድረስ በአካል በመቅረብ በፍቅር እንኑር ህንጻ ሶስተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 1 ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ኮፒ ማንነታችሁን ብቻ ማምጣት ከውድድሩ ስለሚያሰርዝ ሚየሴዎች ጠንቀቅ በሉ!
ቁጥራቸዉ በእጅጉ ቢመናመንም ድንግል ሚየሴዎች በስራዉ እንዲሳተፉ ይበረታታሉ!

ማሳሰቢያ-- ሴት ሁሉ ሚ.የ.ሴ ሊሆን ስለማይችል ‹ለድስት ግጣሙ አይታጣም› ብላችሁ ለማመልከት የምትመጡ አመልካቾች እባካችሁ አርፋችሁ ተቀመጡ!
@fikir_yishalegnal

Читать полностью…
Subscribe to a channel