fanatelevision | Unsorted

Telegram-канал fanatelevision - Fana Media Corporation S.C (FMC)

205011

This is FMC's official Telegram channel. For more updates please visit https://fanamc.com

Subscribe to a channel

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ በአፋጣኝ እንዲጠናቀቅ አቅጣጫ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔራዊ ስታዲየም ግንባታ ከተያዘለት ጊዜ በፊት እንዲጠናቀቅ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር ዓለምፀሐይ ጳውሎስ አሳሰቡ። የብሔራዊ ስታዲየም የግንባታ ሂደት አፈፃፀም ሪፖርት ዛሬ ተገምግሟል፡፡ በግምገማው ላይም አጠቃላይ የፕሮጀክቱ አፈጻጸም ሪፖርት ቀርቦ ውይይት መደረጉ ተገልጿል፡፡ የስታዲየሙ አሁናዊ ግንባታ ሁኔታም መጎብኘቱን የባህልና ስፖርት ሚኒስቴር መረጃ…

https://www.fanabc.com/archives/276701

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

በጫጉላ ሽርሽር ላይ የነበረች ሚስቱን የገደለው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሀላባ ዞን በጫጉላ ሽር ሽር ላይ የነበረች ሚስቱን በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት ገድሏል የተባለው ተከሳሽ የሞት ፍርድ ተወሰነበት፡፡ በግድያ ወንጀሉ ተሳትፎ አላቸው በተበሉ ስምንት ተከሳሾች ላይም እንደየ ተሳትፏቸው የክብደት ደረጃ የተለያዩ የቅጣት ውሳኔዎች መተላለፋቸውን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን መረጃ አመላክቷል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/276698

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ኢትዮጵያ በሱዳን ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን ጥረቷን ትቀጥላለች- ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በሱዳን ያለው ግጭት ረግቦ ዘላቂ ሰላም እንዲመጣ የምታደርገውን ጥረት አጠናክራ እንደምትቀጥል ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስታወቁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሱዳን መልዕክተኛ ከሆኑት ራምታ ላማምራ ጋር ዛሬ በአዲስ አበባ በቀጣናዊ ጉዳይ ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሱዳን ያለው ግጭት ረግቦ ሰላም ሊሰፍን በሚገባበት ሁኔታ ላይ መምከራቸውን…

https://www.fanabc.com/archives/276689

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

9 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች ቋሚ የስራ እድል መፍጠር መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ሶስት ዓመታት 9 ነጥብ 8 ሚሊየን ለሚሆኑ ዜጎች እውቀትን መሰረት ያደረገ ቋሚ የስራ እድል በመፍጠር ተጠቃሚ ማድረግ መቻሉን የብልጽግና ፓርቲ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የስራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ባለፉት ሶስት ዓመታት መንግስት የሀገሪቱን ሁለንተናዊ እድገት ለማሳለጥ ብሎም የሀገሪቷን ልማት ለማፋጠን የሚያስችሉ…

https://www.fanabc.com/archives/276676

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

እየሩሳሌም አሰፋ -የምዕራፍ 18 የፍፃሜ ተፋላሚ
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanamediacorporation
#ፋናላምሮት
#ፋናቀለማት
#ፋና80

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ግሩም ነብዩ -የምዕራፍ 18 የፍፃሜ ተፋላሚ
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanamediacorporation
#ፋናላምሮት
#ፋናቀለማት
#ፋና80

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ ተጠናቀቀ፡፡

በተለያዩ ሀገራዊ ጉዳዮች እና በልዩ ልዩ የፓርቲ አጀንዳዎች ላይ ሲመክር የቆየው የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ዛሬ አመሻሽ ላይ ስብሰባውን አጠናቅቋል፡፡

ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴው ከውይይቶቹ በመነሳት የተለያዩ ውሳኔዎች ማስተላለፉን እና አቅጣጫዎች ማስቀመጡን የፓርቲው መረጃ አመላክቷል፡፡

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ተጠባቂው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 18 የፍፃሜ ውድድር 3 ቀናት ብቻ ቀርተውታል
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanamediacorporation
#ፋናላምሮት
#ፋናቀለማት
#ፋና80

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ተልዕኮውን የተረዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተልዕኮውን ጠንቅቆ የተረዳ እና ከወገንተኝነት የፀዳ ጠንካራ ሠራዊት መገንባት ተችሏል ሲሉ የአየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ገለጹ፡፡ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ በተቋሙ የተልዕኮ አፈፃፀም እና በቀጣይ መከናወን ስላለባቸው የስራ አቅጣጫዎች ዙሪያ ከአየር ኃይል ክፍሎች ከተውጣጡ የሠራዊቱ አመራሮች ጋር በተወያዩበት ወቅት÷ የተቋሙ የሠራዊት…

https://www.fanabc.com/archives/276628

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎችን ለማስፋፋት የማበረታቻ ሥራዎች እንደሚጠናከሩ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር ውስጥ እንዲገቡና እንዲስፋፉ የተለያዩ የማበረታቻ ስራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በኤሌክትሪካ ተሽከርካሪ ማስፋፊያ ረቂቅ ስትራቴጂ ላይ ከባለድረሻ አካላት ጋር ውይይት ተካሂዷል፡፡ የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዴዔታ በርኦ ሀሰን በዚህ ወቅት÷ዘላቂና ለአካባቢ ምቹ የሆነ የትራንስፖርት ስርዓት ለመዘርጋት ከተያዙ አሰራሮች ውስጥ የኤሌክትሪክ…

https://www.fanabc.com/archives/276616

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የዩኒቨርሲቲዎች በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚመደብ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩኒቨርሲቲዎች የሚመደብላቸው በጀት ባስመዘገቡት ውጤት ልክ እንደሚሆን የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) ገለፁ። በትምህርት ዘርፉ የሚያጋጥሙ ተግዳሮቶችን በተቀናጀ መልኩ ማሻሻል የሚያስችል ስምምነት ተፈርሟል። ስምምነቱን ትምህርት ሚኒስቴርና 47 የመንግስት ዩኒቨርሲቲዎች የቦርድ ሰብሳቢዎችና የዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንቶች ተፈራርመዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስትሩ በዚህ ወቅት፥ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማትን በመሰረታዊነት ለመቀየር የትምህርት ጥራትን…

https://www.fanabc.com/archives/276596

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የስኳር ፋብሪካዎች ከክረምት ጥገና በኋላ ማምረት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የስኳር ፋብሪካዎች ከ2016 የክረምት ወራት አጠቃላይ የጥገና ሥራ በኋላ መደበኛ የማምረት ሥራ መጀመራቸውን የኢትዮጵያ ስኳር ኢንዱስትሪ ግሩፕ አስታወቀ፡፡ ከጥገና በኋላ ወደ ምርት የተመለሱትም÷ የወንጂ ሸዋ፣ መተሐራ፣ ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 1 እና 3 እንዲሁም ኦሞ ኩራዝ ቁጥር 2 የፊንጫአ ስኳር ፋብሪካዎች መሆናቸውን የግሩፑ መረጃ አመላክቷል፡፡ ፋብሪካዎቹ…

https://www.fanabc.com/archives/276570

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚና ኢጋድ በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አመራር ልሕቀት አካዳሚ እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነቱን የአካዳሚው ፕሬዚዳንት ዛዲግ አብርሃ እና የኢጋድ ዋና ፀሀፊ ወርቅነህ ገበየሁን (ዶ/ር) ወክለው በኢትዮጵያ የኢጋድ ተጠሪ አበባው ቢሆነኝ ፈርመውታል። ስምምነቱ በዋናነት በአመራር ልማት እና ተያያዥ ጉዳዮች ላይ…

https://www.fanabc.com/archives/276580

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ኢትዮጵያና ርዋንዳ ወታደራዊ ትብብራቸውን ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) የመከላከያ ሚኒስትር አይሻ መሃመድ (ኢ/ር) ከርዋንዳ አቻቸው ጁቬናል ማሪዛሙንዳ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሀገራቱ በወታደራዊ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ማጠናከር በሚችሉበት ሁኔታ ላይ መክረዋል፡፡ ሁለቱ ወገኖች በቀጣይ ወታደራዊ ትብብራቸውን ይበልጥ ለማሳደግ ቁርጠኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/276572

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ዶናልድ ትራምፕ የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚተገብሩ አስታወቁ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017(ኤፍ ኤም ሲ) ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በአስተዳደር ዘመናቸው የሞት ቅጣትን አጠናክረው እንደሚቀጥሉ አስታወቁ። የ78 ዓመቱ ዶናልድ ትራምፕ ይህን ያሉት ባለፈው ሳምንት ጆ ባይደን 37 የሞት ፍርድ ለተበየነባቸው ወንጀለኞች ፍርዱን ወደ ዕድሜ ልክ እስራት መቀየራቸውን ተከትሎ ነው። ትራምፕ በቀጣዩ ወር ስራ ሲጀምሩ የፍትሕ ዲፓርትመንቱ የሞት ቅጣትን ተግባራዊነት አጠናክሮ…

https://www.fanabc.com/archives/276564

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

https://www.youtube.com/watch?v=i33h0zclYjQ

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

https://www.youtube.com/watch?v=Z8MelUHEoVc

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

https://www.youtube.com/watch?v=JKqA3VoTjtw

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ሪፎርሙ ኢትዮጵያን ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ አሰልፏል- ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሪፎርሙ በተከናወኑ ዘርፈ ብዙ የልማት ስራዎች ኢትዮጵያን በዓለም ፈጣን የኢኮኖሚ እድገት ካስመዘገቡ ሀገራት ተርታ ማሰለፍ መቻሉን የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል እና የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። በኢትዮጵያ ባለፉት ዓመታት በአማካይ 7 ነጥብ 2 በመቶ ሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት በማስመዝገብ ከምስራቅ አፍሪካ ትልቁን…

https://www.fanabc.com/archives/276672

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ማዕረግ ኃይሉ -የምዕራፍ 18 የፍፃሜ ተፋላሚ
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanamediacorporation
#ፋናላምሮት
#ፋናቀለማት
#ፋና80

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

እዮቤል ፀጋዬ - የምዕራፍ 18 የፍፃሜ ተፋላሚ
#ፋናሚዲያኮርፖሬሽን #fanamediacorporation
#ፋናላምሮት
#ፋናቀለማት
#ፋና80

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ዋሊያዎቹ በደርሶ መልስ በሱዳን አቻቸው ተሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአፍሪካ ሀገራት ዋንጫ (ቻን) የመጨረሻ ዙር ማጣሪያ የመልስ ጨዋታውን በሱዳን 2 ለ 1 ተሸነፈ፡፡

ጨዋታው ዛሬ 11 ሠዓት ላይ በሊቢያ ቤንጋዚ ቤኒና ማርትየርስ ስታዲየም ተካሂዷል፡፡

ዋሊያዎቹ በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ 2 ለ 0 ዛሬ ደግሞ 2 ለ1 መሸነፋቸውን ተከትሎ በደርሶ መልስ ድምር ውጤት 4 ለ 1 ተረትተው ከውድድሩ ተሰናብተዋል፡፡

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ልዩነትን መፍታትና ልማት ላይ ማተኮር የብልጽግና ቀዳሚ አጀንዳ ነው – ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያን ወደ ከፍታዋ ለመውሰድ ልዩነቶችን መፍታትና ልማት ላይ ማተኮር የብልጽግና ፓርቲ ቀዳሚ አጀንዳ መሆኑን የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንትና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ በመደበኛ ስብሰባው ከመከረባቸው አጀንዳዎች መካከል ሰላምና ልማት ዋነኞቹ መሆናቸውንም አቶ ተመስገን አስታውቀዋል፡፡ በብልፅግና ፓርቲ የሚመራው መንግሥት ኢትዮጵያን…

https://www.fanabc.com/archives/276631

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ 25 እንደሚካሄድ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የብልጽግና ፓርቲ ጉባኤ ከጥር 23 እስከ ጥር 25 ቀን 2017 ዓ.ም እንደሚካሄድ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት እና የፓርቲው ዋና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ። በ1ኛው የብልጽግና ፓርቲ የተቀመጡ አቅጣጫዎች እና ውሳኔዎችን በመፈጸም በኩል አበረታች ሥራዎች መፈጸማቸውንም ተናግረዋል። ባለፈው ጉባኤ የተቀመጡ አቅጣጫዎች በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካዊ፣…

https://www.fanabc.com/archives/276620

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

https://www.youtube.com/watch?v=F2FLngFmaxw

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የፈረንጆችን ገና ለሚያከብሩ ሁሉ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት በዓሉ ሰላምን፣ ደስታን እና ተጨማሪ በረከቶችን እንዲያመጣም ተመኝተዋል፡፡

https://www.fanabc.com/archives/276592

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ግብፅ ደንግጣለች…አንድ ጉዳይ -ዛሬ ምሽት ይጠብቁን

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

መንገደኞችን ያሳፈረ አውሮፕላን በካዛኪስታን ተከሰከሰ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 105 መንገደኞችንና አምስት ሰራተኞችን የጫነ አውሮፕላን በካዛኪስታን አክታው ከተማ አቅራቢያ መከስከሱ ተሰምቷል፡፡ ከአደጋው በሕይወት የተረፉ እንዳሉ የሀገሪቱ የማዕከላዊ እስያ የድንገተኛ አደጋ ሚኒስቴር በሰጠው መግለጫ የጠቆመ ሲሆን፥ የአደጋ ጊዜ አገልግሎት አውሮፕላኑ በተከሰከሰበት ስፍራ የደረሰውን የእሳት አደጋ ለማጥፋት ጥረት እያደረገ መሆኑንም ጠቁሟል። የሩሲያ የዜና ወኪሎች አውሮፕላኑ በሩሲያ…

https://www.fanabc.com/archives/276575

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ለዩክሬን በብድር ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከታገዱ የሩሲያ ንብረቶች የተገኘ 1 ቢሊየን ዶላር ትርፍ በብድር መልክ መቀበሏን ዩክሬን አስታወቀች፡፡ ሞስኮ በንብረቶቿ ላይ የሚወሰድ ማንኛውም ርምጃ “ስርቆት” እንደሆነ እንዲህ ያለው ርምጃም ዓለም አቀፋዊ ሕግን የሚጻረር ፣ የምዕራባውያንን ገንዘብ ምንዛሪ ብሎም የዓለም የፋይናንስ ሥርዓትና ኢኮኖሚን የሚያዳክም መሆኑን መግለጿ ይታወሳል፡፡ የዩክሬን ጠቅላይ ሚኒስትር ዴኒስ…

https://www.fanabc.com/archives/276567

Читать полностью…

Fana Media Corporation S.C (FMC)

ማስታወቂያ

ይቆጥቡ፤ የበለጠ ያግኙ!
የውጭ ሐዋላ የቁጠባ ሂሳብ
*******
ደንበኞች ከውጭ ሀገራት የተላከላቸውን ገንዘብ ወይም በባንኩ የሚመነዝሩትን የውጭ ሀገር ገንዘብ የሚያስቀምጡበት የቁጠባ ሂሳብ ነው፡፡

• ከፍተኛ የወለድ መጠን ያስገኛል፤
• ደንበኞች ገንዘብ ከውጭ ሀገራት ሲላክላቸው ወይም በባንኩ ሲመነዝሩ የአየር ሰዓት ስጦታ ያገኛሉ፤
• የሂሳቡ ባለቤቶች ለውጭ ሀገር ጉዞ የውጭ ምንዛሪ ፍላጎታቸው ቅድሚያ ይሰጣቸዋል፡፡
*******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#cbe #banking #ethiopia #foreigncurrencies

Читать полностью…
Subscribe to a channel