ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

ኢትዮ ቴሌኮም የ1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ለደንበኞቹ ይፋ አድርጓል።

➡️ ከዛሬ ምሽት ለሊት 6:00 ጀምሮ መጠቀም የሚቻል ሲሆን የስጦታ ጥቅሉ የድምጽ፣ የመልእክት እና የኢንተርኔት አገልግሎቶችን ያካትታል።

በዚህም መሰረት ከዛሬ ሐምሌ 17 ለሊት ሰባት ሰአት ጀምሮ እስከ ሐምሌ 20 ከቀኑ 12 ሰአት ድረስ በየቀኑ 5 ደቂቃ የድምጽ፣ 341 Mb የኢንተርኔት እና 8 የSMS አገልግሎት በ ነጻ አገልግሎት መጠቀም ይቻላል።

ላልተገደበ ኢንተርኔት ተጠቃሚዎች የነጻ ስጦታ አገልግሎቱ 10 ደቂቃ አለም አቀፍ ጥሪን ያካትታል።

ለቴሌ ብር ሱፐር አፕ ተጠቃሚ ደንበኞች ደግሞ ተጨማሪ የ 1 ጂቢ ነጻ የኢንተርኔት አገልግሎት ማቅረቡን ተቋሙ አሳውቋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

💼 Got a LinkedIn account with 50+ connections? Make money from it. 💵

We’re paying people up to 1,000 Birr per day for letting us use their LinkedIn account for outreach (your account stays safe, password never changed).

✅ Daily Payments – Get paid every single day
✅ Passive Income
✅ No commitments – stop anytime
✅ Fully transparent – over 200+ users are working with us

💬 DM @UnifiedBusiness to see real earnings proof and secure your spot.

⚠️ We’re looking for accounts over 6 Months old. The more connections you have, the more you earn!

🕒 Limited to 30 spots this month – DM now before we’re full.

@UnifiedBusiness

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⚠️ ''ደሞዝተኛ እናድርግዎ''

🚨 በሳምንት ከ1,000 - 4,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ

🌐 ከተከፈቱ ከአንድ ዓመት በላይ የሆኑ የLinkedin አካውንቶችን በማከራዬት በሳምንት ጠቀም ያለ ክፍያ ያግኙ !

⚠️መስፈርቶች

💠ከተከፈተ ከ1 ዓመት እና ከዛ በላይ የሆነ
💠ምንም Friend (Connection) ባይኖረውም እንከራያለን

📮 የክፍያው መጠን በተከፈተበት ዓመት ቆይታ ይወሰናል።

☎️+251934848429 ይደውሉልን

⬛️ በውስጥ መስመር ➡️
@linkedin_ethiop ያግኙን

🌐 የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ➡️ @linkedin_ethiopiaa

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MoE

አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራም ከ2018 ዓ.ም ጀምሮ በስድስት ዩኒቨርሲቲዎች ተግባራዊ ይደረጋል። - ትምህርት ሚኒስቴር

አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራሙ በሀገሪቱ የሚታየውን የመምህራን እጥረት ለመፍታት እእንደሚረዳ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ ተናግረዋል።

ስልጠናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ በኮተቤ የትምህርት ዩኒቨርሲቲ፣ በጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ በሀዋሳ ዩኒቨርሲቲ፣ በመቐለ ዩኒቨርሲቲ እና በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ ተግባራዊ የሚደረግ መሆኑን ጠቅሰዋል።

አማራጭ የመምህራን ስልጠና ፕሮግራሙ በተለያዩ የትምህርት መስክ ሰልጥነው ወደ መምህርነት ሙያ መግባት ለሚፈልጉ የሚሰጥ መሆኑን ገልፀዋል። #ኢፕድ

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

መመዝገብ የሚቻለው ከሀምሌ 15 እስከ ሀምሌ 24/2017 ዓ.ም ብቻ ነው።
ለመመዝገብ
➡️ http://hple.moh.gov.et/hple

አመልካቾች በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ኮምፒውተር መጠቀም ይኖርባቸዋል፡፡ (በሞባይል ስልክ ለመመዝገብ መሞከር ምዝገባውን ያልተሟላ ሊያደርገው ይችላል፡

በዚህ የኦንላይን ሲስተም ለመመዝገብ ተመዛኞች መደበኛ የኢሜይል (Email) አድራሻ ሊኖራቸው ይገባል፡፡ (የ Email አድራሻውንና ይለፍ ቃሉን በጥንቃቄ መያዝ ይኖርባቸዋል)

በምዝገባ ሂደት ወቅት ስማችሁ እንዳልተመዘገበ ወይም እንደሌለ የሚገልጽ መልዕክት ከተመለከታችሁ፣ ቀጥሎ በቢጫ ሰንጠረዥ ውስጥ ከሚያመጣላችሁ ዝርዝር ውስጥ ስማችሁን በመፈለግ በስማችሁ ትይዩ የተገለጸውን የትምህርት ተቋም (Institution) ከታች ባለው የምዝገባ ሳጥን ላይ Institution / የተማሩበት ተቋም የሚለው ላይ በድጋሚ መርጣችሁ በማስገባት Next/ቀጥል የሚለውን በመጫን ምዝገባውን መቀጠል ይቻላል፡

ተመዛኞች የብቃት ምዘና ፈተናውን መውሰድ የምትፈልጉበትን የፈተና ጣቢያ ከተዘረዘሩት አማራጮች ውስጥ መምረጥ ይኖርባችኋል ፡፡

እያንዳንዱ የፈተና ጣቢያ ማስተናገድ በሚችለው ከፍተኛ የተመዛኝ ቁጥር ልክ ገደብ ስለተቀመጠለት ተመዛኞች ምዝገባውን ቀድማችሁ በማጠናቀቅ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ከፍተኛው የተመዛኝ ቁጥር በደረሰበት የፈተና ጣቢያ ላይ ተጨማሪ ምዝገባ ማከናወን የማይቻል መሆኑን እናሳስባለን።

ተመዛኞች ምዝገባቸውን ካጠናቀቁ በኋላ ሲስተሙ የሚሰጣቸውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration ID) መዝግበው /ፕሪንት አድርገው/ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

ተመዛኞች በምዘና ወቅት ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ይዘው መገኘት የሚኖርባቸው ሲሆን ከነዚህ ውጪ የእጅ ሰዓት፣ ሞባይል ስልክ የመሳሰሉትን ጨምሮ ማንኛውንም አይነት የኤሌክትሮኒክስ መሳሪያ ወደ ፈተና ክፍል ይዘው መግባት አይችሉም፡፡

ምዝገባቸውን ጀምረው ሳይጨርሱ ያቋረጡ አመልካቾች ዋናው ገጽ ላይ System Login የሚለውን ሊንክ በመጫን Email እና Password አስገብተው ምዝገባቸውን ማጠናቀቅ ይኖርባቸዋል፡፡

ማሳሰቢያ፦
- ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

ለመመዝገብ
➡️ http://hple.moh.gov.et/hple

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OccupationalTherapy

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦኩፔሽናል ቴራፒ መስክ ያስተማራቸውን 16 ባለሙያዎች ከቀናት በፊት ማስመረቁ ይታወቃል፡፡

በኦኩፔሽናል ቴራፒ የሰለጠኑ ባለሙያዎች በኢትዮጵያ ውስጥ ሲመረቁ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል፡፡

የኦኩፔሽናል ቴራፒ ባለሙያዎች የአካል ጉዳት ያለባቸውን ወይም ከጤና ችግር በኋላ የማገገም ሒደት ላይ ያሉ ዜጎችን ህይወት ለማሻሻል ትልቅ አስተዋፅኦ ያደርጋል።

ተመራቂ ባለሙያዎቹ በሆስፒታሎች፣ በማገገሚያ ማዕከላት፣ በትምህርት ቤቶች፣ በማኅበረሰብ ጤና ተቋማት እና በግል ክሊኒኮች ውስጥ በመስራት ለብዙ ኢትዮጵያውያን ተስፋ እና የተሻለ ህይወት ያመጣሉ ተብሎም ይጠበቃል።

ሁሉም ተመራቂዎች አጠቃላይ ውጤት (CGPA) 3:00 ነጥብና ከዚያ በላይ ያመጡና በከፍተኛ ውጤት የመውጫ ፈተና ያለፉ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ኦኩፔሽናል ቴራፒ ትምህርት ክፍል የመጀመሪያዎቹ ሰልጣኞች ለምርቃት ማብቃቱን ምክንያት በማድረግ፤ አበርክቶ ለነበራቸው መምህራን፣ ተማሪዎች እና አጋር አካላት ዕውቅናና ሽልማት ተሰጥቷል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Remedial #Result

የ2017 የሪሜዲያል ተማሪዎች ውጤት ተለቋል።

ተማሪዎች ውጤታችሁን በዚህ ገብታችሁ ማየት ትችላለችሁ።
https://result.ethernet.edu.et

➡️ማለፊያ ነጥብ ለናቹራል 250፤ ለሶሻል ተማሪዎች ደግሞ 200 ነው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የኢትዮጵያ ምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም በይፋ ተመስርቷል።

አስር ዩኒቨርሲቲዎችን ያቀፈው የኢትዮጵያ ምርምር ዩኒቨርሲቲዎች ፎረም (Ethiopian Research Universities Forum) በይፉ ተመስርቷል።

ፎረሙ የምርምር ዩኒቨርሲቲዎች በብሔራዊ ልማት፣ ፈጠራ እና ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት መድረክ የሚተባበሩበት እና በጋራ የሚሠሩበት የትስስር መድረክ ሆኖ ያገለግላል ተብሏል።

የፎረሙ አባል ተቋማት በዋናነት በምርምር፣ በድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች፣ በመምህራን ልማት እና በፈጠራ ማዕቀፎች ላይ በትብብር እንደሚሠሩ ተገልጿል።

ለብሔራዊ ፖሊሲዎች ግብዓት ማቅረብ፣ የትብብር ማዕቀፎችን ማጠናከር እና ዓለም አቀፋዊ ተፅዕኖን ማሳደግ ከፎረሙ ተቀዳሚ አላማዎች ይጠቀሳሉ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመርቋል !!

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ፣ ሁለተኛ፣ ሦስተኛ ዲግሪ እና በስፔሻሊቲ ፕሮግራሞች ያሰለጠናቸውን ከ2 ሺህ 590 በላይ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።

በምረቃ ስነስርዓቱ የትምህርት ሚኒስቴር ተወካይ ሰለሞን አብርሃ (ዶ/ር) እና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ፣ የተመራቂ ተማሪዎች ቤተሰቦች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።

በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ/ር) እንዳሉት፤ በመማር ማስተማር 70 ዓመታትን ያስቆጠረው በዩኒቨርሲቲው የትናንት ታሪክ፣ የዛሬ ስኬት፣ የነገ ተስፋ የሚስተጋበሩበት ነው።

ተመራቂዎች በተማሩበት የሙያ ዘርፍ ሀገራቸውንና ህዝባቸውን በትጋት በትብብር ማገልገል እንደሚገባቸው ጠቁመዋል።

እስከአሁን ከ107 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያስመረቀው ዩኒቨርሲቲው የቀድሞ ምሩቃንን ለማሰብም የቀድሞ ምሩቃን ቀንን እያከበረ ይገኛል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ከላይ ባለው Username ለመሸጥ ስትመጡ ሙሉ Trust ሊኖራችሁ ይገባል ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#JimmaUniversity

ጅማ ዩኒቨርሲቲ የሕክምና እና የጥርስ ሕክምና ተማሪዎች ትምህርት ሐምሌ 21/2017 ዓ.ም እንደሚቀጥል ገልጿል፡፡

በመሆኑም ሐምሌ 17 እና 18/2017 ዓ.ም በየትምህርት ክፍላችሁ ሪፖርት አድርጉ ተብሏል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

❔የሚሸጡ ግሩፖች Chat History Visible ሆኖ አዲስ ሜምበር Join ስል History ካሳየ ብቻ ነው። 1 አመት የሞላው ሁሉ ይሸጣል

ቀጣይ መሸጥ የምትፈልጉ 2025 ክፈቱ እና አስቀምጡ🙌 ( Chat History Visible እና ብያንስ 1 Post አድርጉበት )

✅️በጣም ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ስለበዙ ዋጋ ከፍ ብያደርጉም ማመን የለባችሁም።

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ከላይ ባለው Username ለመሸጥ ስትመጡ ሙሉ Trust ሊኖራችሁ ይገባል ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DebreBerhanUniversity

በደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ የመሀል-ሜዳ ካምፓስ በ2017 ዓ.ም የሪሚዲያል ትምህርታቸውን ተከታትለው ለፈተና ከተቀመጡ የሪሚዲያል ተማሪዎች መካከል 94.13% ማለፋቸውን ገልጿል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ
#TVTI

የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2018 ዓ.ም አዲስ ለሚጀምራቸው ሁለት የሦስተኛ ዲግሪ ፕሮግራሞች መስፈርቶችን የሚያሟሉ ዕጩዎች እንዲያመለክቱ ጋብዟል፡፡

TVTI’s PhD Programs:

➫ Manufacturing Technology
➫ TVT Leadership & Management

የቅበላ መስፈርቶች፦

➫ ማስተርስ ዲግሪ (Level 7) በተዛማጅ የትምህርት መስኮች ዕውቅና ካለው ተቋም
➫ የማስተርስ ዲግሪ CGPA ቢያንስ 3.25
➫ የድኅረ-ምረቃ መግቢያ ፈተና (NGAT) ያለፉ
➫ ቢያንስ የሦስት ዓመት ተዛማጅ የሥራ ልምድ
➫ የቅድመ ጥናት ፕሮፖዛል (ከ5-10 ገፅ) ማስገባት ይጠበቅባችኋል
➫ ሁለት የድጋፍ ደብዳቤ (የትምህርት/የሥራ)
➫ ከሁለት ገፅ ያልበለጠ የMotivation ደብዳቤ

የማመልከቻ ጊዜ 👇
ከሐምሌ 17/2017 ዓ.ም እስከ ነሐሴ 09/2017 ዓ.ም

(ለዝርዝር መረጃ ከላይ የተያያዘውን የተቋሙን መልዕክት ይመልከቱ።)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

💼 Got a LinkedIn account with 50+ connections? Make money from it. 💵

We’re paying people up to 1,000 Birr per day for letting us use their LinkedIn account for outreach (your account stays safe, password never changed).

✅ Daily Payments – Get paid every single day
✅ Passive Income
✅ No commitments – stop anytime
✅ Fully transparent – over 200+ users are working with us

💬 DM @UnifiedBusiness to see real earnings proof and secure your spot.

⚠️ We’re looking for accounts over 6 Months old. The more connections you have, the more you earn!

🕒 Limited to 30 spots this month – DM now before we’re full.

@UnifiedBusiness

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ለግል ት/ቤቶች🙌 #AddisAbaba

አዲስአበባ ያላችሁ የግል ትምህርት ቤቶች ከኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ቻናል ጋር አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ በውስጥ አናግሩን።

➡️የትኛው ትምህርት ቤት በጣም ያስተምራል ?
➡️ምን ያክል ተማሪዎችንስ እያስተማሩ ነው?
➡️ የ 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ምን ያክል ከፍተኛ ውጤት ያመጣሉ?
➡️ ት/ቤቱ የትምህርት ጥራቱ ምን ይመስላል ?

እነዚህን ና ለተለያዩ ጥያቄዎች በአካል ት/ቤታችሁ መጥተን መረጃ መውሰድ እና አብራችሁ መስራት እንፈልጋለን ።

በተለይ ልዩ የአመቱ የተማሪዎች ፕሮግራም ላይ ከጋባዛችሁን እንመጣለን ። ትምህርት ቤታችሁን እና ውጤታማነታችሁን የሚናስተዋውቅ ይሆናል።

ውድ የ አዲስ አበባ ተማሪዎች ይሄንን መልዕክት ለት/ቤታችሁ አድርሱልን🙌 የት እንምጣ?? አ/አ ላይ የተኛው ት/ቤት ስም አለው? በውስጥ ንገሩን   ለት/ቤታችሁም ንገሯቸው 🙌

➡️አ/አ ያላችሁ የት/ም ቤታችሁን ስም በኮሜንት ፃፉልን። ብዙ Mention የሆኑትን ዝርዝራቸውን Post እናደርጋለን 👌

በዚህ ያናግሩን ➡️ @ethiouniversity1bot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ከላይ ባለው Username ለመሸጥ ስትመጡ ሙሉ Trust ሊኖራችሁ ይገባል ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AAEB

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለ2018 ትምህርት ዘመን የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በእቴጌ መነን የሴት እና በገላን የወንድ ተማሪዎች አዳሪ ትምህርት ቤቶች እንዲሁም የ9ኛ ክፍል ተማሪዎችን በኮተቤ ሳይንስ ሼርድ ካምፓስ ተቀብሎ ለማስተማር ላወጣው ማስታወቂያ ምዝገባ ዛሬ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም ይጀምራል።

ምዝገባው ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም በኦንላይን የመመዝገቢያ አድራሻ http://bs.ministry.et ላይ ይከናወናል።

ምዝገባ ስታደርጉ የመመዝገቢያው ፕላትፎርም በሚጠይቀው መሰረት ስልክ ቁጥር ማስገባት ይኖርባችኋል።

የመግቢያ ፈተና ለ9ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 23/2017 ዓ.ም እና ለ7ኛ ክፍል አመልካቾች ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም ይሰጣል። ፈተና የሚሰጥበትን ቦታ በቀጣይ እንደሚያሳውቅ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#GAT #AAU

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) አንደኛ ዙር ፈተና ዛሬ መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናው በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በ2018 ትምህርት ዘመን የመጀመሪያ ሴሚስተር የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች በመደበኛ እና በኤክስቴንሽን መርሐግብሮች ለመከታተል የሚያስችል ነው።

አመልካቾች በቅድሚያ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) መውሰድና ማለፍ ይጠበቅባቸዋል፡፡

የመግቢያ ፈተናው በሦስት ዙር ይሰጣል፡፡

➫ 1ኛ ዙር - ከሐምሌ 14-18/2017 ዓ.ም
➫ 2ኛ ዙር - ከሐምሌ 28-ነሐሴ 2/2017 ዓ.ም
➫ 3ኛ ዙር - ከነሐሴ 12-16/2017 ዓ.ም

ለአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) (ሦስት ዙር) እስከ ነሐሴ 11/2017 ዓ.ም ድረስ https://portal.aau.edu.et ላይ በመግባት ማመልከት ይችላሉ፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ከላይ ባለው Username ለመሸጥ ስትመጡ ሙሉ Trust ሊኖራችሁ ይገባል ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ከአጭበርባሪዎች ይጠንቀቁ 🙌

የተለያዩ የOnline ግብይቶችን ስታደርጉ ብዙ አጭበርባሪ እና ሌቦች ስላሉ ጥንቃቄ አድርጉ።

ባሁኑ ሰዓት የቆዩ የቴሌግራም ግሩፖች እየተሸጡ ይገኛሉ። በዚህም የተነሳ ዋጋ ከፍ እያደረጉ እና እራሳቸውን ታማኝ በማድረግ ግሩፑን ከወሰዱ ቡሃላ ብር እየከለከሉ ይገኛሉ።

ለምሳሌ እነዚህ  @Anaslmos❌❌❌
                    @Davemande❌❌❌
       ሁለት ሌቦች ከብዙ ሜምበራችን ብዙ ብር ከልክሏቸዋል ።

ስለዚህ ከነዚህ ሌቦች እና ከሌሎችም ይጠንቀቁ 🙏

ግሩፖችን መሸጥ ስፈልጉ በተመጣጣኝ ዋጋ ለኢትዮ-ዩኒቨርስቲ አድሚኖች መሸጥ ይችላሉ ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

በ ኢትዮ-ዩኒቨርስቲ ከላይ ባለው Username ለመሸጥ ስትመጡ ሙሉ Trust ሊኖራችሁ ይገባል ።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሆቴልና ቱሪዝም ሙያ በዲግሪ እና በደረጃ ያስተማራቸውን ሰልጣኞች ያስመርቃል።

ኢንስቲትዩቱ የሰልጣኞቹን የምረቃ ስነ-ስርዓት የሥራና ከህሎት ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች እና የዘርፉ የመንግሥት ኃላፊዎች በተገኙበት እሑድ ሐምሌ 13/2017 ዓ.ም ጠዋት ያከናውናል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት መቼ ይገለጻል?

የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፣ የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት በጳጉሜን ወር 2017 ዓ.ም እንደሚገለፅ ተናግረዋል፡፡

"በማረሚያ ቤት ያሉ የሕግ ታራሚዎች፣ በአማራ ክልል ፈተናውን መውስድ ያልቻሉ ተማሪዎች እንዲሁም ዘግይተው ትምህርት ለጀመሩ ተፈታኝ ተማሪዎች የመልቀቂያ ፈተናውን በነሐሴ ወር ከሰጠን በኋላ ጳጉሜን ላይ ውጤት እናሳውቃለን" ብለዋል፡፡

ሁሉም ውጤት የሚያመጡ ተማሪዎች መስከረም 08/2018 ዓ.ም ወደ ዩኒቨርሲቲዎች ይገባሉ ያሉት ሚኒስትሩ፤ ከመስከረም እስከ ሰኔ የሚለው የትምህርት ካላንደር በ2018 ትምህርት ዘመን ሙሉ በሙሉ እንደሚተገበር ገልፀዋል፡፡

ዘንድሮ ውጤት አምጥተው ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ ተማሪዎች ቁጥር ባለፈው ዓመት ከነበረው 5.4% የተሻለ ቁጥር ያላቸው ተማሪዎች እነደሚያልፉ ተስፋ እንደሚያደርጉ ሚኒስትሩ ጠቁመዋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel