ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

#MoE

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና አስፈትነው ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 700 ትምህርት ቤቶች በ2018 ዓ.ም ለአንድ ዓመት የሚቆይ ልዩ የማጠናከሪያ ስልጠና ሊሰጥ ነው፡፡

ለ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ዝግጅት ከክልል ትምህርት ቢሮዎች ጋር በመነጋገር ለተመረጡ 400 ትምህርት ቤቶች የማጠናከሪያ ድጋፍ መደረጉን ትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) አስታውሰዋል፡፡

በቀጣይ ዓመት የተሻለ የማጠናከሪያ ድጋፍ ለማድረግ መታቀዱን ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

በዚህም የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ከሆነ በኋላ፣ ምንም ተማሪ ለማያሳልፉ 700 ትምህርት ቤቶች ልዩ ማጠናከሪያ ስልጠና ይሰጣል ብለዋል።

በተያያዘም በ2018 ዓ.ም አምስት ተጨማሪ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን ገንብቶ ወደ ሥራ ለማስገባት መታቀዱን ሚኒስትሩ ገልፀዋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#EthiopianDefenceUniversity

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲን ለመቀላቀልና ለመማር የተመዘገባችሁ አመልካቾች ነገ ሐምሌ 10/2017 ዓ.ም ከታች በተገለፁት ከተሞች የሚቀርባችሁን በመምረጥ ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

ሪፖርት ማድረጊያ ከተሞች፦
ሐረር፣ ጭሮ፣ ነቀምቴ፣ ጋምቤላ፣ ጅማ፣ ቦንጋ፣ ዳውሮ/ታርጫ፣ አርባ ምንጭ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና፣ ሀዋሳ፣ ቢሾፍቱ እና አማራ ክልል

ተመዝጋቢዎች ወደ መሰባሰቢያ (ሪፖርት ማድረጊያ) ከተሞች ስትሔዱ ከ8ኛ ክፍል ጀምሮ የትምህርት ማስረጃችሁን (ዋናውና ኮፒው) እንዲሁም ሁለት ጉርድ ፎቶግራፍ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

(ሪፖርት በምታደርጉባቸው ከተሞች የተመደቡ የዩኒቨርሲቲው አባላት እና የስልክ አድራሻቸው ከላይ ከተያያዘው ምስል ይመልከቱ፡፡)
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤


የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.


መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

👉E-LMIS ID

በኢትዮጵያ ሥራ ገበያ መረጃ ስርዓት (E-LMIS) ላይ ያልተመዘገባችሁ እና ወደ ውጪ ሃገራት ለስራ መሰማራት የምትፈልጉ በዚህ የድህረገጽ አድራሻ https://lmis.gov.et ሲስተም ላይ በመመዝገብ የባዮሜትሪክስ መረጃ በመሥጠት E-LMIS ID መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ ማሳሰቢያ ለቪዛ አመልካቾች👇

በአዲሱ መመሪያ መሠረት በጉብኝት ቪዛ መደብ ውስጥ የF ፣ M እና J ሁሉም የተማሪ እና የልውውጥ (Exchange) ቪዛ አመልካቾችን የበይነ መረብ (online) አጠቃቀም ጨምሮ ሁሉን አካታች እና ጥልቅ የሆነ ማጣራት እናካሄዳለን።
ይህን የማጣራት ሥራ ለማቀላጠፍ ሁሉም የ F ፣ M እና J ጉብኝት ቪዛ አመልካቾች ሁሉንም የማህበራዊ ትስስር ገጽ መለያቸውን (Social media profile) ከግል ሴቲንግ (privet setting) ወደ ክፍት/ይፋዊ ሴቲንግ (public setting) እንዲያስተካክሉ ይጠየቃሉ ።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

❔የሚሸጡ ግሩፖች Chat History Visible ሆኖ አዲስ ሜምበር Join ስል History ካሳየ ብቻ ነው። 1 አመት የሞላው ሁሉ ይሸጣል


ቀጣይ መሸጥ የምትፈልጉ 2025 ክፈቱ እና አስቀምጡ🙌 ( Chat History Visible እና ብያንስ 1 Post አድርጉበት )

✅️በጣም ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ስለበዙ ዋጋ ከፍ ብያደርጉም ማመን የለባችሁም።

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ለወላጆች

ፋይዳ ለትምህርት ቤት አስፈላጊ መታወቂያ ነው።

ወላጆች ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ያልተመዘገቡ ልጆቻቸውን በትምህርት ቤታቸው ሆነ በማንኛውም የፋይዳ ምዝገባ ባለበት ቦታ (ቴሌና ባንክን ጨምሮ) ወስደው ማስመዝገብ እንደሚችሉ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ጽ/ቤት አሳውቋል።

በተለይ ከ10 ዓመት በታች ላሉ ህፃናት ከጣቶቻቸው ማነስ እና በትግስት ካለመቀመጥ ጋር ተያይዞ በቀላሉ መረጃቸውን ማሽን ላይ ለመመዝገብ ዕክል ሊያጋጥም እንደሚችል ጠቁሟል።

ለተሻለ ምዝገባ ያለው አማራጭ ምንድነው ?

1. ጣቶቻቸውን ሲያስቀምጡ በስሱ ጫን በማለት አሻራ እንዲሰጡ ማድረግ። ካልተያዘም ደጋግሞ መሞከር።

2. የሚቀመጡበትን ወንበር ወደ አሻራ መስጫው ማሽን ቀርበው እንዲሰጡ ማመቻቸት።

3. ለማንኛውም ለሚያጋጥም ችግር በተጨማሪ የተመደበው የምዝገባ ባለሙያን እገዛ መጠየቅ።

ጽ/ቤቱ " ከፋይዳ በስልክዎ መልዕክት ካልደረሰዎ በስተቀር ከአንድ ግዜ በላይ መመዝገብ አይቻልም " ሲል አስገንዝቧል።

#ፋይዳለተማሪ

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ህይወት ፋና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በ2016 ዓ.ም ላከናወነው የክረምት በጎ ፈቃድ የነጻ ምርመራና ህክምና አገልግሎት ከጤና ሚኒስቴር ዕውቅናና ሽልማት ተበርክቶለታል።

ሚኒስቴሩ ሽልማቱን ያበረከተው የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የጤና ዘርፍ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት በይፋ ባስጀመረበት ወቅት ነው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤


የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.


መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ከ19 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መመዝገባቸው ተገለጸ

ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ እስካሁን 19 ነጥብ 1 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን መመዝገባቸውን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም የህግና ፖሊሲ ዘርፍ ኃላፊ ጋብሬላ አብርሃም ገለጹ።

ኃላፊዋ በአዲስ አበባ እና በክልል የዲጂታል የመታወቂያ ምዝገባ ማከናወንና ከተቋማት ጋር ትስስር መፍጠር በትኩረት እየተሰራ መሆኑን ገልጸዋል።

በዚህም እስካሁን 19 ነጥብ 1 ሚሊዮን ነዋሪዎች ለፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ መመዝገባቸውንና ከ55 ተቋማት ጋር ትስስር መፍጠር መቻሉን ተናግረዋል።

በኢትዮጵያ የነዋሪዎችን የመታወቅ መብት ለማረጋገጥ፣ በአገልግሎት ሰጭና ተቀባዮች መካከል መተማመን እንዲዳብር፣ በሀገር አቀፍ ደረጃ ግልጽነት፣ተጠያቂነትና የተሳለጠ አሰራር ለመዘርጋት የዲጂታል መታወቂያ ተግባራዊ መደረጉንም አንስተዋል።

አያይዘውም በ2018 በጀት አመት የዲጂታል መታወቂያ ምዝገባን የበለጠ ለማሳደግ እቅድ መያዙንና ከተቋማት ጋር ያለውን ትስስር ለማጠናከር በትኩረት እንደሚሰራ መግለጻቸውን ኢዜአ ዘግቧል።

በቅርቡ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተጠቃሚ ዜጎች ቁጥር 15 ሚሊየን መድረሱን የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ማስታወቁ ይታወሳል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የፕሮግራም ዕውቅና ለማግኘት የሚያመለክቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

በዚህም በርካታ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሮግራም ዕውቅና ለማግኘት እያመለከቱ እንደሆነ ባለሥልጣኑ ገልጿል።

ከአንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ብቻ እስከ 20 ለሚሆኑ ፕሮግራሞች ዕውቅና ለማግኘት ጥያቄ መቅረቡ ታውቋል።

በባለሥልጣኑ የሰነድ እና የመስክ ምልከታ ግምገማ ተደርጎላቸው ዕውቅና ያገኙ ፕሮግራሞችን ለህብረተሰቡ ይፋ ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አሳውቋል።

ዕውቅና ማለት ፈቃድ አግኝቶ ሲሠራ ለነበረ ተቋም ወይም ፕሮግራም በባለሥልጣኑ ለተቋም ወይም ለፕሮግራም ዕውቅና የወጣውን የጥራት ስታንዳርድ ስለማሟላቱ በባለሥልጣኑ ወይም በወከለው አካል ተገምግሞ የሚሰጥ የጥራት ማረጋገጫ ነው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤


የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.


መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1592

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤


የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.


መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1592

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ 8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ

የኦሮሚያ ክልል የ2017 ዓም የ8ኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ።

በክልሉ ፈተና የወሰዱ ተማሪዎች ወንድ 251,120 ፤ ሴት 237,338 በድምር 488,458 ስሆኑ ፤ ከተፈተኑት ተማሪዎች መካከል ወንድ 205,113 (81.7%) ሴት 179,388 (75.6%) በድምሩ 384,498 (78.7%) ተማሪዎች 50% እና በላይ ውጤት በማስመዝገብ ወደ ሚቀጥለው ክፍል ተዛውሯል።

ውጤት ለማየት ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቀሙ። 👉 oromia.ministry.et
Check my result

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2017 የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ ስነምግባር ተጠናቋል

✍️ የፈተና ስርቆትን ሙሉ በሙሉ ማስቀረት ተችሏል

✍️ ከ580 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተፈትነዋል

✍️ 134 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን በበይነ መረብ ወስደዋል

የ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ከዚህ ቀደም ከበረው በተሻለ ስነምግባር መጠናቀቁን የትምህርት ሚኒቴር አስታወቀ።

መግለጫውን የሰጡት የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ እንዳሉት ፈተናው ከዚህ ቀደም ከነበረው በተሻለ ስነምግባር ተካሄዷል።

ባለፈው ዓመት የ12ኛ ክፍል ፈተና ከተፈተኑ ተማሪዎች 29 ሺህ ተማሪዎች ብቻ በበይነ መረብ ፈተናውን መውሰዳቸውን አስታውሰው ዘንድሮ 134 ሺህ ተማሪዎች ፈተናውን በዲጂታል ወስደዋል። ይህም በአራት ዕጥፍ ያደገ መሆኑን ገልፀዋል።

አሁን ባለው አሰራር በቀጣይ ሶስት ዓመታት ፈተናው ሙሉ በሙሉ በበይነ መረብ እንደሚሆን ጠቁመዋል።

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ እሸቱ ከበደ በበኩላቸው ዘንድሮ የፈተና ስርቆትና ኩረጃ ሙሉ በሙሉ ማስቀረት ተችሏል ብለዋል።

ፈተናው በስድስት ዙር መካሄዱን ገልጸው በ216 የፈተና መስጫ ጣቢያዎች ተሰጥቷል። በአጠቃላይ ከ581 ሺህ በላይ ተማሪዎች ፈተናውን በሰላምና በተሳካ ሁኔታ ተፈትነዋል ብለዋል።

በማረሚያ ቤቶችና በአማራ ክልል አንዳንድ ቦታ የተመዘገቡ አራት ሺህ 966 ተፈታኞች ፈተናውን ያልወሰዱ በመሆኑ ከነሐሴ 16 እስከ 26 የሚፈተኑ መሆኑን ተናግረዋል።
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

❔የሚሸጡ ግሩፖች Chat History Visible ሆኖ አዲስ ሜምበር Join ስል History ካሳየ ብቻ ነው። 1 አመት የሞላው ሁሉ ይሸጣል


ቀጣይ መሸጥ የምትፈልጉ 2025 ክፈቱ እና አስቀምጡ🙌 ( Chat History Visible እና ብያንስ 1 Post አድርጉበት )

✅️በጣም ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ስለበዙ ዋጋ ከፍ ብያደርጉም ማመን የለባችሁም።

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የውጭ ሃገር የሥራ ዕድል...

በሥራና ክህሎት ሚንስቴር የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ እና በከፊል የሰለጠነ የሰው ሃይል የዜጎችን መብት፣ ደህንነት እና ጥቅም አስጠብቆ በማሰማራት ትልቅ ስኬት መመዝገቡ ይታወቃል።

አሁንም ህጋዊ የውጪ ሃገር ሥራ ስምሪት በሰለጠነ የሰው ሃይል በተለያዩ የሞያ ዘርፎች በቁጥር ከፍተኛ የሆነ የሰው ሃይል ይፈለጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት የሞያ ዘርፎች መሰማራት የምትፈልጉ በሙሉ ከታች በተቀመጠው ሊንክ በመግባት ፎርሙን ሞልታችሁ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ ስንል እናሳውቃለን።

Driving & Transportation
1. Light Vehicle Driver
2. Heavy Vehicle Driver (e.g., Grader Operator)
3. House Driver
4. Trolley Operator

Security & Safety
5. Security Guard
6. CCTV Surveillance Operator
7. Office Security Personnel
8. Plumber
9. Electrician
10. HVAC Technician
11. AC Technician
12. Pumper

Domestic & Facility Services
13. Housekeeper
14. House Maid
15. House Cleaner
16. Housekeeping Supervisor
17. Houseman
18. Caretaker
19. Steward
20. Laundry Attendant
21. Bellman

Hospitality & Food Services
22. Receptionist
23. Waiter/Waitress
24. Barista
25. Sous Chef
26. Pastry Chef / Dessert Chef
27. Garde Manger Chef
28. Arabica Cuisine Chef
29. Kitchen Assistant
30. Private Cook
31. Room Attendant
32. Hotel Assistant Manager

Healthcare & Caregiving
33. Nurse
34. Junior Nurse
35. Home Care Nurse
36. Private Nurse
37. Junior Midwife / Clinical Nurse
38. Elderly Care Assistant
39. Live-in Support Assistant
40. Neonatal Intensive Care Unit (NICU) Nurse
41. Junior Physiotherapist

Childcare Services
42. Babysitter
43. Childcare Worker

Beauty & Salon Services
44. Hairdresser
45. Hairstylist
46. Beauty Therapist
47. Salon Manager
48. Nail Technician
49. Nail Art Instructor
50. Massage Therapist
51. Makeup Artist

Agriculture & Farming
52. Indoor Farmer
53. General Farm Worker

Administrative & Marketing
54. Junior Administrative Assistant
55. Junior Marketing Assistant
56. Junior Account Manager
57. Sales Representative
58. Purchaser

Skilled Labor
59. Construction Worker
60. Laborer
61. Tailor
62. Storekeeper
63. Supervisor

Retail & Customer Services
64. Cashier
65. Promoter

ለመመዝገብ 👇 https://forms.gle/TF5BcYBtrhwkyjR59


ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#GAT #AAU

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚሰጠውን የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (GAT) ለመውሰድ ምዝገባ ያድርጉ!

➫ https://portal.aau.edu.et ይግቡ።
➫ Online Exams የሚለውን ይጫኑ።
➫ Quick Links ከሚለው ስር Apply for GAT የሚለውን ይጫኑ።
➫ Test Taker Registration የሚለውን ቅፅ ይሙሉ።
➫ የፓስፖርት መጠን ያለው ፎቶ ያስገቡ።
➫ Submit የሚለውን ይጫኑ።
➫ ሲስተሙ የሚሰጠዎን መለያ ቁጥር ይያዙ።
➫ ቴሌብር በመጠቀም የምዝገባ ክፍያ 750 ብር ይክፈሉ።
➫ አድሚሽን ቲኬትዎን በማውረድ ፕሪንት ብለው ይያዙ።

🔔 የ'GAT' ፈተና በኦንላይን የሚሰጥ ሲሆን፤ ከመስከረም 2017 ዓ.ም ጀምሮ የተሰወደ የ'GAT' ፈተና ውጤት ለዚህኛው ማመልከቻ ይሰራል ተብሏል፡፡

የ 'GAT' ፈተና ካለፋችሁ በኋላ ከሐምሌ 21 እስከ ነሐሴ 21/2017 ዓ.ም ድረስ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ፣ ቅበላ ቢሮ፣ ሬጅስትራር ህንጻ ቢሮ ቁ. 203 ሰነዶች ማስገባት ይጠበቅባችኋል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤


የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.


መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1637

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

❔የሚሸጡ ግሩፖች Chat History Visible ሆኖ አዲስ ሜምበር Join ስል History ካሳየ ብቻ ነው። 1 አመት የሞላው ሁሉ ይሸጣል


ቀጣይ መሸጥ የምትፈልጉ 2025 ክፈቱ እና አስቀምጡ🙌 ( Chat History Visible እና ብያንስ 1 Post አድርጉበት )

✅️በጣም ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ስለበዙ ዋጋ ከፍ ብያደርጉም ማመን የለባችሁም።

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ

የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለምትገኙ ጤና ባለሙያዎች ምዝገባው በዚህ ሳምንት መጨረሻ የሚጀመር መሆኑን እያሳወቅን፤ ትምህርት ሚኒስቴር የሚሰጠውን የመውጫ ፈተና አልፋችሁ የተመረቃችሁ ተመዛኞች ምዝገባውን ለማከናወን የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን (ቴምፖራሪ ዲግሪ፣ መታወቂያ፣ 4*3 ፎቶ) ከወዲሁ አዘጋጅታችሁ እንድትጠባበቁ እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡
ቴምፖራሪ ዲግሪ ያልያዘ ተመዛኝ ምዝገባውን ማከናወን የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡

(ጤና ሚንስትር)
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1612

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

❔የሚሸጡ ግሩፖች Chat History Visible ሆኖ አዲስ ሜምበር Join ስል History ካሳየ ብቻ ነው። 1 አመት የሞላው ሁሉ ይሸጣል


ቀጣይ መሸጥ የምትፈልጉ 2025 ክፈቱ እና አስቀምጡ🙌 ( Chat History Visible እና ብያንስ 1 Post አድርጉበት )

✅️በጣም ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ስለበዙ ዋጋ ከፍ ብያደርጉም ማመን የለባችሁም።

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#UniversityOfGondar

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከምሥረታው ጀምሮ ላለፉት 66 ዓመታት ያስመረቃቸው ከአንድ መቶ ሺህ በላይ የቀድሞ ተማሪዎች እንዲሰባሰቡ ጥሪ አቀረበ።

የቀድሞው የጎንደር ሕዝብ ጤና አጠባበቅ ኮሌጅና ማሠልጠኛ፣ የአሁኑ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያ ተማሪዎችን ካስመረቀበት 195ዐ ዓ.ም እስከ 2016 ዓ.ም 107,860 ተማሪዎችን በተለያዩ መርሐግብሮች ማስመረቁን የተቋሙ ፕሬዝዳንት አሥራት አፀደወይን (ዶ/ር) ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ባለፉት ዓመታት በሰርተፊኬት፣ በዲፕሎማ፣ በመጀመሪያ ዲግሪ፣ በሁለተኛ ዲግሪ፣ በዶክትሬት ዲግሪ፣ በስፔሻሊቲና ሰብስፔሻሊቲ፣ እንዲሁም በፖስት ዶክትሬት ዲግሪ በማስመረቅ ትልቅ አስተዋፅኦ ማበርከቱን ገልፀዋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው ከ3ዐዐ በላይ በሆኑ መርሐግብሮች በኢኮኖሚ፣ በፖለቲካ፣ በማኅበራዊና በጤናው ዘርፍ ብቁ ባለሙያዎችን በማፍራት ላይ እንደሚገኝ ፕሬዝዳንቱ አክለዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲውን 7ዐኛ ዓመትና የማስተማሪያ ሆስፒታሉ 1ዐዐኛ ዓመት በማስመልከት ከጥር ወር ጀምሮ በተለያዩ መርሐግብሮች ሲያከብር የቆየ ሲሆን፤ ዩኒቨርሲቲው ሐምሌ 12 ቀን 2017 ዓ.ም በተለያዩ ዘርፎች ያስተማሯቸውን ተማሪዎች ያስመርቃል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በ2018 የትምህርት ዘመን ከ100 እስከ 260 በመቶ ጭማሪ የጠየቁ ትምህርት ቤቶች መኖራቸውን ተነገረ

የአዲስ አበባ ትምህርት ጥራት ባለስልጣኑ በ2018 የትምህርት ዘመን የአገልግሎት ክፍያ ጭማሪ ላይ ከተማሪ ወላጆች ጋር ባልተስማሙና በልዩነት ባጠናቀቁ ት/ቤቶች ላይ በአገልግሎት ክፍያ አሰራር ስርዓት ደንብ ቁጥር 194/2017 መሰረት ውሳኔ አስተላልፏል ።

ጉዳዩን አስመልክቶ በተደረገ ውይይት  የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ የሆኑት ዶክተር ዘላላም ሙላቱ እንደገለጹት  እንደየ አካባቢውና እንደየ ማህበረሰቡ ሁኔታ በርካታ ት/ቤቶችና ወላጆች በጋራ በመወያየት የክፍያ ጭማሪውን አጽድቀው በጋራ በመግባባት ተለያይተዋል፡፡ ባልተስማሙ ት/ቤቶችና ወላጆች ላይ ደግሞ  ባለስልጣኑ የውሳኔ አካል በመሆን በጋራ በመምከር ውሳኔውን አስቀምጧል፡፡

በትምህርት አገልግሎት ክፍያ አሰራር ስርዓት ደንብ መሰረት ከ80 በመቶ በላይ የሚሆኑ ት/ቤቶች ከወላጆች ጋር በመግባባት የተስማሙ ሲሆን  ቀሪዎቹ ደግሞ ባለመስማማታቸው አቤቱታቸውን ለባለስልጣኑ ማቀረባቸውን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል።   በዚህ መሰረት ባለስልጣኑ የወላጆችንም የመክፈል አቅም የትምህርት ተቋማቱንም ስራቸውን በአግባቡ የማስቀጠል አቅም ሚዛናዊ በማረድግ ውሳኔውን እንደሚያሳልፍ ገልጸዋል፡፡

ተቋማቱ ያቀረቡትን የጣራ ክፍያ፣በውይይቱ ወቅት ወላጅ ያቀረበውን ዋጋ፣እንዲሁም ባለስልጣኑ ያስተላለፈውን እያንዳንዱን የክፍያ ውሳኔ በዝርዝር አቅርበዋል፡፡ ውሳኔውንም ለት/ቤቶቹ በደብዳቤ እንደሚሠጥ ተገልጿል ፡፡     

በተጨማሪም ምክንያታዊ የሆኑ ጭማሪዎች አስፈላጊ መሆናቸውን የገለጸው የአዲስ አበባ ከተማ የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በሌላ በኩል ከ100 እስከ 260 በመቶ ጭማሪ የጠየቁ ትምህርት ቤቶች መኖራቸውን መግለጹን ብስራት ሬዲዮ ሰምቷል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#EthiopianDefenceUniversity

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች በቢሾፍቱ እያስመረቀ ነው።

ዩኒቨርሲቲው በምህንድስና፣ በጤና ሳይንስ እና በማኅበረሰብ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ተማሪዎችን በማስመረቅ ላይ ይገኛል፡፡

የኢትዮጵያ መከላከያ ዩኒቨርሲቲ ከ2018 የትምህርት ዘመን ጀምሮ የተማሪዎች የከፍተኛ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ምርጫ ውስጥ እንደሚገባ በትምህርት ሚኒስቴር መገለፁ ይታወቃል፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#OldGroup #ጥንቃቄ

2024 እና ከዛ በፊት የተከፈቱ አሁን ላይ የማትጠቀሙባቸው የቴሌግራም ግሩፖች ካሏቹህ በጥሩ ዋጋ እንገዛለን👍 ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

❔የሚሸጡ ግሩፖች Chat History Visible ሆኖ አዲስ ሜምበር Join ስል History ካሳየ ብቻ ነው።

ቀጣይ መሸጥ የምትፈልጉ 2025 ክፈቱ እና አስቀምጡ🙌 ( Chat History Visible እና ብያንስ 1 Post አድርጉበት )

✅️በጣም ሌቦች እና አጭበርባሪዎች ስለበዙ ዋጋ ከፍ ብያደርጉም ማመን የለባችሁም።

ያናግሩን ➡️ @AkiSmart_one

በናንተ ባለቤትነት ስር ያሉ ግሩፖችን ቼክ ለማድረግ 👇
@WhatIOwnBot

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel