ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

ለፌዴራል ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶች የተማሪዎች ምዝገባ

ትምህርት ሚኒስቴር በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች ተሰጥኦ እና ብቃት ያላቸውን ተማሪዎች ለመልመልና ልዩ ትምህርትና ስልጠና ለመስጠት የሚያስችሉ ልዩ አዳሪ ትምህርት ቤቶችን በመላ ሀገሪቱ በማቋቋም ላይ እንደሚገኝ ገልጿል።

በመሆኑም በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ትምህርታችሁን ያጠናቀቃችሁ ተማሪዎች በዚህ ነጻ የትምህርት ዕድል ተጠቃሚ ለመሆን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል።

1. የነጻ ትምህርት ዕድሉ ጥቅሞች

➫ ሙሉ የትምህርት ክፍያ ሸፋን በነጻ
➫ ነጻ የመኝታ እና የምግብ አገልግሎት
➫ የተሟላ እና ልዩ ሥርዓተ ትምህርት የሚከተል ጥራት ያለው ትምህርት
➫ ምቹ የመማሪያ አካባቢ

2. የማመልከቻ መስፈርቶች

2.1 ቅድመ ሁኔታዎች
በ2017 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ያጠናቀቁ
ህጋዊ የፌዴራል መታወቂያ

2.2 የአካዳሚክ መስፈርቶች
➫ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 95 ፐርሰንታይል እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ ወይም
➫ በ8ኛ ክፍል ክልላዊ ፈተና 85% እና ከዚያ በላይ አማካይ ውጤት ያስመዘገቡ

3. የምዝገባ ሒደት
የምዝገባው ጊዜ በቅርቡ በትምህርት ሚኒስቴር ኦፊሴላዊ ድረ-ገጽ እና በመገናኛ ብዙሃን ላይ ይለቀቃል። ምዝገባው እስካሁን አልተከፈተም።

ለምዝገባ ብቁ የሆናችሁ ተማሪዎች አስፈላጊ ሰነዶቻችሁን/መረጃዎቻችሁንና የፌዴራል መታወቂያችሁን አስቀድማችሁ ዝግጁ ማድረግ ይጠበቅባችኋል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Ethiopia🇪🇹

ከዩቲዩብ ፣ ቲክቶክና ከሌሎች የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ሊጣል ነው።

በኢትዮጵያ ለ9 ዓመታት ስራ ላይ የቆየውን የገቢ ግብር አዋጅ ለማሻሻል በቀረበው ረቂቅ አዋጅ፣ ከዲጂታል ይዘት ፈጠራ በሚገኝ ገቢ ላይ 15 በመቶ ግብር ለመጣል የሚያስችል ንዑስ አንቀጽ ተካቷል።

በታቀደው የአዋጅ ማሻሻያ ረቂቅ መሰረት፣ ከማህበራዊ ሚዲያ የሚገኝ ገቢ ለምሳሌ ፦
- ከዩቲዩብ፣
- ፌስቡክ፣
- ኢንስታግራም፣
- ቲክቶክና ሌሎችም መድረኮች
- በኢንተርኔት ከሚሰራጩ መረጃዎች
- በኢንተርኔት ከሚፈፀሙ ግብይቶች፣
- ከስፖንሰርሺፕ ከመሳሰሉት የዲጂታል ይዘት ፈጠራ የሚገኝ ገቢ ላይ ግብር እንደሚጣልባቸው በዝርዝር ያስቀምጣል።

የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) የማውጣት ፣ ገቢያቸውን የማስታወቅ እና ሌሎች የታክስ ከፋይ ግዴታዎችን የመወጣት ሃላፊነት እንደሚጠበቅባቸው ያስገድዳል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"መማር ከፈለጉ ምንም አይገድብም"-ከ50-60 አመት የሆኑ አባት ተፈታኞች

ከቀኝ ወደ ግራ ፣ አቶ አሊ ሁሴን ደረሳ ፣ አቶ አህመድ አደም አልዩ ፣ አቶ አልዩ ኢድሪስ ሀመድ፣ አቶ ኢብራሂም አህመድ ሲሆኑ ፤ በኮነባ ወረዳ ነዋሪ፣የቤተሰብ አስተዳዳሪ እና "የሀጂ ሁሴን አህመድ መሰናዶ ትምህርት ቤት" ተማሪዎች ሲሆኑ ፣ የ2017 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል የማህበራዊ ሳይንስ የሁለተኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ እና የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ብሄራዊ ፈተና በሰመራ ዩኒቨርሲቲ እየወሰዱ ይገኛሉ።

"'መማር' የእድሜ መግፋት፣ የቤተሰብ ሀላፊ መሆንም አይወስነውም ዋናው ነገር አላማን ከዳር ማድረስ ነው" ፤ ሲሉ እነዚህ ጠንካራ እና 50ዎቹ እድሜ ውስጥ ያሉ አባቶች ለወጣቶች መልዕክት ያስተላልፋሉ::
#ለሁሉም መልካም እድል እንመኛለን!!!

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1562

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ናይጄሪያ በኢንጂነሪንግ የተመረቁ ተማሪዎቿ ተጨማሪ አንድ ዓመት እንዲማሩ ማስገደድ ልትጀምር ነው።

ናይጄሪያ ከፖሊቴክኒክ እና ዩኒቨርሲቲዎቿ  በኢንጂነሪንግ ዘርፍ የተመረቁ ተማሪዎች ከምርቃታቸው በኋላ የአንድ ዓመት ትምህርት በግዴታ እንደሚማሩ ገልፃለች።

የትምህረት ፕሮግራሙ ወጣቶቹ ከብሔራዊ አገልግሎታቸው በፊት በቂ ተግባራዊ እውቀት እንዲኖራቸው የሚያስችል ነው ተብሏል።

እንደዚህ ያለ የትምህርት ማዕቀፍ ከ40 ዓመት በፊት ይሰጥ እንደነበር አመራሮች ሲገልፁ እንደ ህግ እና ጤና ባሉ ዘርፎች የነበረው አሁን በአዲስ ስያሜ እና ሁኔታ በኢንጂነሪንጉም እንደሚጀመር ተመላክቷል።

ተመራቂዎች ከምርቃታቸው በኋላ ለአንድ አመት በሬዚደንሲ እንደሚቆዩ እና አንድ ሰው በኢንጂነርነት ለመታወቅ እንደ አንድ መመዘኛ እንደሚታይ ተገልጿል።

በተጨማሪ መንግስት ለተመራቂዎቹ በወር 75,000 ናይራ ለመስጠት ማቀዱ ሲነገር ፕሮግራሙ ተወዳዳሪ ኢንጂነሮችን ለማፍራት ይረዳል ተብሏል።

ከዚህ ጋር በተያያዘም ለኢንጂነሮች እና ለቴክኖሎጂስቶች የሚከፈለውን ክፍያ በተመለከተም ውይይት እንደሚኖሮ እና ማሻሻያ እንደሚደረግ ተገልጿል።

Source: Punch

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

📣Old Group

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @AkiSmart_one መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @AkiSmart_one ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018--2022 = 1000 birr
2023 = 400 birr
2024= 100birr

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በትግራይ ክልል የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ መልቀቂያ ፈተና ተፈታኞች በአምቡላንስ ተጓጉዘው እየተፈተኑ እንደሆነ የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገለፀ፡፡

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና መሰጠት ከመጀመሩ በፊት በትግራይ ክልል ባለው የነዳጅ እጥረት ምክንያት ተማሪዎችን ወደ መፈተኛ ቦታዎች ለማድረስ እንደሚቸገር ቢሮው መግለፁ ይታወሳል፡፡

የሚመለከታቸው አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ ቢሮው ደብዳቤ መጻፉንና ምላሽ እንዳልተሰጠው ተዘግቧል፡፡

በክልሉ የሚታየው የነዳጅ እጥረት የ12ኛ ክፍል የመልቀቂያ ፈተና በክልሉ እየወሰዱ ያሉ ተማሪዎችን የማጓጓዝ ሥራን አስቸጋሪ እንዳደረገው ተገልጿል። #ሪፖርተር

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ97 ዓመቱ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ! 👏

የ97 ዓመቱ የዕድሜ ባለጸጋ ተማሪ ማኖ መገሶ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አባያ ካምፓስ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና በመውሰድ ላይ ይገኛሉ።

ለትምህርት የነበራቸው ከፍተኛ ጉጉትና ቁጭት አሁን ላይ ለመማር ምክንያት እንደሆናቸው የሚናገሩት የዕድሜ ባለጸጋው ተማሪ፤ የዕድሜ መጨመር ትምህርት ከመማር እንደማያግድ ይገልጻሉ።

በመንግሥታዊ ተቋማት የሚሠሩ ልጆች አባት የሆኑት አዛውንቱ ተማሪ፤ በቀጣይ ትምህርታቸውን የመቀጠል ፍላጎት ያላቸው ሲሆን፤ ውጤት የሚሳካላቸው ከሆነ ዩኒቨርሲቲ ገብተው እንደሚማሩ አብራርተዋል። #አምዩ

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

📣Old Group

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @AkiSmart_one መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @AkiSmart_one ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018--2022 = 1000 birr
2023 = 400 birr
2024= 100birr

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ማስታወቅያ

ለመቐለ ዩኒቨርሲቲ የክረምት ተማሪዎች በሙሉ

በመቐለ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የቅድመ-ምረቃ እና ድህረ-ምረቃ መርሀ ግብር የክረምት ተማሪዎቻችን የዩኒቨርሲቲው የመግብያ ግዜ ከሐምሌ 12-13/2017 ድረስ መሆኑን ኣውቃችሁ ኣንሶላ፣ ብርድ ልብሰና የትራስ ልብስ በመያዝ በኣካል በመገኘት እንድትመዘገቡና ትምህርታችሁን እንድትቀጥሉ እናሳስባለን።

ከተጠቀሰው ጊዜ ቀድሞ ወይም ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን ለማሳሰብ እንወዳለን።

(ሬጅስትራር ጽ/ቤት)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ESSLCE
#SocialScience
#Schedule

የ2017 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የፈተና መርሐግብር:

በወጣው መርሐግብር መሰረት ነገ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ም የእንግሊዝኛ እና የሒሳብ ትምህርት ፈተናዎች በጠዋት እና በከሰዓት ፈረቃዎች ይሰጣሉ።

በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠው የማኀበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና፤ ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም ይቆያል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Updated‼️
#AAU
#GAT_Registration

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ከዚህ በፊት ባወጣው ማስታወቂያ ላይ እንደሚከተለው ማሻሻያ አድርጓል።

👉ምዝገባ ከሰኔ 30- ነሀሴ 11/2017 ዓ.ም

👉የፈተና ቀን ከነሀሴ 12- 19/2017 ዓ.ም

💥ማሳሰቢያ💥

👉 መስከረም 2017 ዓ.ም  የGAT ፈተና ተፈትናችሁ የማለፊያ ነጥብ ያስመዘገባችሁ በድጋሚ መፈተን ሳይጠበቅባችሁ ለዚህ ዙር ማመልከት ትችላላችሁ።

የመመዝገቢያ Link👇

https://portal.aau.edu.et/Web/ApplyForAdmission/TestTaker?class=Web

Via GAT

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የፕሮግራም ዕውቅና ለማግኘት የሚያመለክቱ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ቁጥር እየጨመረ መጥቷል። - የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን

በዚህም በርካታ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የፕሮግራም ዕውቅና ለማግኘት እያመለከቱ እንደሆነ ባለሥልጣኑ ገልጿል።

ከአንድ ከፍተኛ ትምህርት ተቋም ብቻ እስከ 20 ለሚሆኑ ፕሮግራሞች ዕውቅና ለማግኘት ጥያቄ መቅረቡ ታውቋል።

በባለሥልጣኑ የሰነድ እና የመስክ ምልከታ ግምገማ ተደርጎላቸው ዕውቅና ያገኙ ፕሮግራሞችን ለህብረተሰቡ ይፋ ለማድረግ ዝግጅት እያደረገ መሆኑን ባለሥልጣን መስሪያ ቤቱ አሳውቋል።

ዕውቅና ማለት ፈቃድ አግኝቶ ሲሠራ ለነበረ ተቋም ወይም ፕሮግራም በባለሥልጣኑ ለተቋም ወይም ለፕሮግራም ዕውቅና የወጣውን የጥራት ስታንዳርድ ስለማሟላቱ በባለሥልጣኑ ወይም በወከለው አካል ተገምግሞ የሚሰጥ የጥራት ማረጋገጫ ነው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

📣Old Group

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @AkiSmart_one መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @AkiSmart_one ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018--2022 = 1000 birr
2023 = 400 birr
2024= 100birr

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1575

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የተቋሙን ሎጎ አስተዋወቀ፡፡

ከሐምሌ 01/2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ የዋለው አዲሱ ሎጎ፤ የዩኒቨርሲቲውን ራዕይ፣ ተልዕኮ እና የትኩረት መስክ መሰረት በማድረግ የተዘጋጀ መሆኑ ተገልጿል፡፡

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በትምህርት ሚኒስቴር የተልዕኮ ልየታ መሰረት በሀገሪቱ ከሚገኙ 15 የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲዎች አንዱ ነው።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የአሜሪካ መንግስት ለኢትዮጵያውያን የቪዛ ፖሊሲ ላይ ለውጥ አደረገ

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ለኢትዮጵያ ዜጎች በሚሰጠው የኢሚግሬሽን ያልሆነ (nonimmigrant) ቪዛ ፖሊሲ ላይ ለውጥ ማድረጉን አስታውቋል።

ይህ ለውጥ ከሐምሌ 01 ቀን 2017 ዓ.ም (July 8, 2025) ጀምሮ ሥራ ላይ ውሏል ተብሏል።

በአዲሱ ማሻሻያ መሰረት፣ አብዛኛዎቹ የኢትዮጵያ ዜጎች የሚያገኙት የኢሚግሬሽን ያልሆነ ቪዛ አንድ ጊዜ ብቻ ለመግባት የሚያስችል (single-entry) እና ለሶስት ወራት የሚያገለግል (3-month validity) ይሆናል ነው የተባለው።

ይሁን እንጂ፣ ካለፈው ሐምሌ 1 ቀን 2017 ዓ.ም በፊት የተሰጡ ቪዛዎች ለውጥ እንደማይደረግባቸው እና እንዳሉ የሚቀጥሉ መሆኑ ታውቋል።

ይህ ማሻሻያ የአሜሪካ መንግስት የቪዛ አሰጣጥ ሂደቱን እንደገመገመ ተመላክቷል።

(መናኸሪያ ሬዲዮ)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

አዲሱ የአሶሳ ዩኒቨርሲቲ ሎጎ አገልግሎት ላይ ዋለ

አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በኢ.ፌ.ዴ.ሪ ትምህርት ሚኒስቴር በኩል በተካሄድዉ ተልዕኮ ልየታ መሠረት የተግባር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ በመሆን ወደ ሥራ መግባቱ ይታወቃል፡፡

ዩኒቨርሲቲዉ ይህንን ተልዕኮ ለማሳካት የሪፎርም ሥራዎችን ሲያከናዉን ነበር፡፡ ከነዚህ መካከል የሪብራንዲንግ ሥራ አንዱ ሲሆን የዩኒቨርሲቲዉን ራዕይ፣ ተልዕኮ፣ የልዕቀት ማዕከል እና የትኩረት መስክ ላይ ተመስርቶ አዲስ ሎጎ በማሰራት ለአገልግሎት ዝግጁ አድርጓል፡፡

ሎጎዉም ከሐምሌ 01/ 2017 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ላይ የዋለ ስለሆነ ሁሉም የዩኒቨርሲቲዉ ኮሌጆችና የሥራ ክፍሎች በቀድሞዉ ሎጎ ፋንታ አዲሱን እንዲትጠቀሙ እናሳዉቃለን፡፡

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

/channel/joblinks_et/1459

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ
#AASTU

አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ክፍሎቹ እና የልህቀት ማዕከላቱ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ የሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 63
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ ከመጀመሪያ እስከ ሦስተኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ልምድ፦ ከዜሮ እስከ 4 ዓመት
➤ የሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ

መስፈርቱን የምታሟሉ ባለሙያዎች እስከ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም ድረስ ባሉ የሥራ ቀናት ብቻ በኦንላይን አድራሻ https://bit.ly/AASTUjobapplication2025 ወይም ከላይ የተቀመጠውን QR Code ስካን በማድረግና የራስ መግለጫ (CV)፣ የትምህርት ማስረጃ ሰነዶች እንዲሁም የህትመት ውጤቶቻችሁን በመጫን ማመልከት ትችላላችሁ ተብሏል፡፡ (ዝርዝር የሥራ ማስታወቂያው ከላይ ተያይዟል፡፡)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

LINKEDIN ACCOUNT በማከራየት ብቻ በየሳምንቱ ዳጐስ ያለ ገንዘብ ማግኘት እንደሚችሉ ያውቃሉ??🔤🔤🔤🔤

@linkedIn_BussinessET ኮሚኒቲያችንን በመቀላቀል ከኛ ጋር አብረው መስራት ይችላሉ::

ታማኝነት ተቀዳሚ አላማችን ነው::

በተጨማሪ በአካል ሊያገኙን ወይም አድራሻችንን ከፈለጉ AASTU campus 2 ያገኙናል::

የተሻሻለው የዋጋ ዘርዝር: በኮኔክሽናቹ ብዛት መሰረት⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

No. of connections price

💰100 +  ==>.... $6 per week 🔤

💰200 + ==>.... $7 per week 🔤

💰300 + ==>......$10 per week 🔤

💰400 + ==>...... $12 per week🔤

💰500 + ==>... $15 per week 🔤

💰600 - 800 ==>.. $17 per week 🔤

💰800-1000==>....$20 per week 🔤

💰1000+==>..........$23 per week🔤

የክፍያ መንገድ : BINANCE( በ USDT) ወይም BANK, CBE..(በ ብር).

Special Offer: $5 referral comission for each friend's account you provide to us.

መጀመር ከፈለጉ ➡️ @linked_inBusiness ላይ ያናግሩን
ቻናላችንን ተቀላቀሉ: ⤵️⤵️⤵️
@linkedIn_BussinessEt @linkedIn_BussinessET

Security notice: Be aware of scammers❗️❗️🛡🛡

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በመዲናዋ ለ2018 የትምህርት ዘመን የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ እንዲሁም የመፀሀፍ ስርጭት የሚካሄደው ከሐምሌ 1 እስከ ነሃሴ 23/2017 ዓ/ም መሆኑ ታውቋል።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2018 ዓ/ም የትምህርት ቀናትን ዛሬ ይፋ አድርጓል ለ11ዱም ክ/ከተማ የትምህርት ፅ/ቤቶች ልኳል።

በዚሁ ካላንደር መሰረት ምዝገባ ከሃምሌ 1 እስከ ነሔሴ 23 /2017 ዓ/ም ይካሄዳል።

መምህራን በትምህርት ቤታቸው ተገኝተው ሪፖርት የሚያደርጉበት እንዲሁም አጠቃላይ የመምህራን ጉባኤ የሚደረገው ነሃሴ 28 እና ነሃሴ 29/2017 ዓ/ም እንደሆነ ተመላክቷል።

ከነሃሴ 24 እስከ ጳጉሜ 5/2017 ዓ/ም ደግሞ የ7ኛና የ9ኛ ክፍል ከአዲስ አበባ ውጭ ለሚመጡ አዲስ ተመዝጋቢዎች ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል።

መስከረም 5 ቀን 2018 ዓ/ም የመጀመሪያው ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ  (day one class one) እንደሆነ ይፋ ተደርጓል።

በ2018 ዓ/ም የሚሰጠው የ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ የአንደኛ ደረጃ ማጠናቀቂያ ፈተና እንደሚሰጥ በትምህርት ካላንደሩ ላይ ታሳቢ ተደርጓል።

(ሙሉውን ከላይ ይመለከቱ)

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ተጀምሯል 📣Old Group

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️ (በታማኝነት)

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @AkiSmart_one መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ ሁለት አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @AkiSmart_one ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልግ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018--2022 = 1000 birr
2023 = 400 birr
2024= 100birr

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሁለተኛው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ መስክ የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ዛሬ ይጠናቀቃል።

ተፈታኞች በጠዋት መርሐግብር የኬሚስትሪ ትምህርት ፈተና እየወሰዱ ሲሆን፤ ከሰዓት በሚሰጠው የባዮሎጂ ትምህርት ፈተና ሁለተኛ ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ፈተና የሚጠናቀቅ ይሆናል። ፈተናው በወረቀት እና በኦንላይን ሲሰጥ ቆይቷል።

በሦስተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚወስዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ወደ ተቋማት የገቡ ሲሆን፤ ፈተናው ነገ ሐምሌ 0/2017 ዓ.ም መሠጠት ይጀምራል።

ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ዩኒቨርሲቲዎች በሦስተኛ እና በአራተኛ ዙር የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች አቀባበል አድርገዋል።

የተወሰኑ ዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ ገለጻ ለተፈታኞቹ ዛሬ የሰጡ ሲሆን፤ ቀሪዎቹ ነገ ሰኔ 30/2017 ዓ.ም ገለጻ የሚሰጣቸው ይሆናል።

የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች የ12ኛ ክፍል ፈተና ከሐምሌ 01-08/2017 ዓ.ም በሁለት ዙር ይሰጣል።
ትክክለኛ መረጃ የምትገኙበት የ 12ኛ
/channel/+esqs-EEENtxlM2Q8
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel