ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

🔰ለውድ የ IN Africa Together  ቤተሰቦች 🔰

ከዚህ በፊት ባዘጋጀናቸው መድረኮች
የተሳተፋችሁ እንዲሁም ላመለጣችሁ በሙሉ IN Africa Together የፊታችን May 26 ( ግንቦት 18) 🗓 አዲስ ኢቨንት🎆 ይዞላችሁ መቷል

📍ካሶፒያ ሆቴል(ቦሌ ከሀርመኒ ሆቴል ጀርባ)🏨
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 8:00

ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።

፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪
፨ በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ በማስተርስ እንዲሁም በ በዶክተሬት ዲግሪ👨🏾‍🎓

እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት 

🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️

ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://forms.gle/T6UsnZq6CRCLMAG48

Follow us:
Telegram: /channel/inafricatogether
Instagram: https://www.instagram.com/in_africa_together

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🅐︎Z🅜︎🅘︎ 🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎"
   👏👏ታላቅ ቅናሽ ለተማሪዎች 👏👏

🌟🌟 New Year special offer🌟🌟

Azmi computer brings you new model computers at affordable prices.

📣እጅግ ዘመናዊ የሆኑ👇

💻 2023 Model laptops
🖥 Dubai used laptops
🖥 Gaming laptops


📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶቦች አሉን

ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ።

👨‍💻 ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!!

🔽ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!

✔️📩@Azmi1430 ለአጭር መልእክት
ይደዉሉ ☎️
+251961788770
+251914307040

📣 Address: - መገናኛ
👉አዝሚ ኮምፒውተር ሾፕ👈 መሆኑን ያረጋግጡ

🌐የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
/channel/azmilaptop

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ዋንጫውን ማን ያሸንፋል?? በጉጉት የሚጠበቅ 🤗

ARSENAL ወይስ MANCHESTER CITY🤔

የመጨረሻ ጨዋታ
👉 Arsenal Vs Everton
👉 Manchester City Vs Westham

ከ 12:00 ሰዓት ጀምሮ ለሚደረጉ ጨዋታዎች ትክክለኛ ውጤት ለገመቱ 3ት ሰዎች የ Card ሽልማት አለን🙌

ግመታችሁን Comment ላይ 👐👐

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🔰ለውድ የ IN Africa Together  ቤተሰቦች 🔰

ከዚህ በፊት ባዘጋጀናቸው መድረኮች
የተሳተፋችሁ እንዲሁም ላመለጣችሁ በሙሉ IN Africa Together የፊታችን May 26 ( ግንቦት 18) 🗓 አዲስ ኢቨንት🎆 ይዞላችሁ መቷል

📍ካሶፒያ ሆቴል(ቦሌ ከሀርመኒ ሆቴል ጀርባ)🏨
⏰ከ ጠዋቱ 2:00 እስከ 8:00

ወደ ውጭ ሀገር ሄዶ የመማር ፍላጎት ያላችሁ 💭በሙሉ የዚህ ፕሮግራም ተሳታፊ እንድትሆኑ ተጋብዛችሁአል።

፨ ያለ ምንም ቅድመ ክፋያ
፨ ያለ ምንም አይነት መግቢያ ፋተና 📝
፨ 100%የተረጋገጠ ቅበላ 📑
፨ የቅበላ ወረቀቶ ሲመጣ አነስተኛ ክፋያ የሚከፋሉበት 🪪
፨ በመጀመሪያ ዲግሪ ፣ በማስተርስ እንዲሁም በ በዶክተሬት ዲግሪ👨🏾‍🎓

እኛጋ ሲመጡ ምን ያስፋልጎታል፦
📕ፓስፖርት/ የልደት ሰርተፍኬት
📝ትራንስክሪፕት 

🌍የዚህ እድል ተሳታፊ በመሆን የወደፊት የትምህርት ጉዞዎን ይጀምሩ✈️

ይፍጠኑ ያለን ቦታ ውስን ነው፧‼️

ለመመዝገብ ይህንን ሊንክ #ይጫኑ 👇👇
https://forms.gle/T6UsnZq6CRCLMAG48

Follow us:
Telegram: /channel/inafricatogether
Instagram: https://www.instagram.com/in_africa_together

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🅐︎Z🅜︎🅘︎ 🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎"
   👏👏ታላቅ ቅናሽ ለተማሪዎች 👏👏

🌟🌟 New Year special offer🌟🌟

Azmi computer brings you new model computers at affordable prices.

📣እጅግ ዘመናዊ የሆኑ👇

💻 2023 Model laptops
🖥 Dubai used laptops
🖥 Gaming laptops


📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶቦች አሉን

ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ።

👨‍💻 ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!!

🔽ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!

✔️📩@Azmi1430 ለአጭር መልእክት
ይደዉሉ ☎️
+251961788770
+251914307040

📣 Address: - መገናኛ
👉አዝሚ ኮምፒውተር ሾፕ👈 መሆኑን ያረጋግጡ

🌐የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
/channel/azmilaptop

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ምድብ አራት ✌️

ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ
          👉 https://c5.exam.et ነው።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች
            📍 ድሬዳዋ ክልል     
            📍 ኦሮሚያ ክልል

በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች
📌Jimma                       📌 Maya
📌 Jimma Town            📌 Mattu
📌 Sendafa                    📌 Mojo
📌 Shakiso                    📌 Moyale
📌 Shashemene            📌 Nejo
📌  Sheger City             📌 Nekamte
📌 Shoa East               📌 Robe Town
📌 Shoa North             📌 Sheno
📌 Shoa South West    📌 Shoa West
📌 Wellega East           📌 West Guji
📌 Woliso

እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0

            Share share🙏🙏
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ምድብ ሁለት✌️

ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ
          👉 https://c3.exam.et ነው።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች
            📍 የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል
            📍ጋምቤላ ብሔራዊ ክልል
            📍አማራ ብሔራዊ ክልል

እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል።

ሁሉም ት/ቤቶች በ Online አያስፈትንም። ስለዚህ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2016 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) የበይነ መረብ (Online) ተፈታኞች መፈተኛ ይፋ ሆነ፡፡

የ2016 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በወረቀትና በበይነ መረብ የሚሰጥ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በዚሁ መሠረት በበይነ መረብ ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ከዚህ በታች በተገለጸው አድረሻ ብቻ የሚፈተኑ ይሆናል፡፡

ስለሆነም ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ሁሉም ተፈታኞች በቂ ልምምድ ማድርግ አስፈላጊ በመሆኑ ከዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 10/2016 ዓ.ም ጀምሮ በሚከተለዉ አድራሻ ተፈታኞች በሚገኙበት ክልል የተደለደሉ ስለሆነ ልምምድ ማድረግ የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

ተፈታኞች ልምምድ ለማድረግ ከዚህ በፊት ለክልል/ከተማ አስተዳደር ቀድሞ የተላከውን የይለፍ ቃልና ስም (User Name and Password) ከየትምህርት ቤቶቻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ በዚሁ መሠረት መጀመሪያ ወደ መፈተኛ ሲሰተሙ እንደገቡ የማይረሱትን የግላቸውን የይለፍ ቃል የሚቀይሩ ይሆናል፡፡

ማሳሰቢያ፡-ተፈታኞች ከተደለደሉበት ክለስተር ዉጪ ሲሰትሙን መጠቀም የማይችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በተለይ ተማሪዎች ተጠቀሙበት ‼️

ብዙዎች ኖትኮይንን ቀድመው ባለመጀመራቸው ኋላ ላይ መቆጨታቸውን ተመልክተናል ።

ይህ የኖትኮይን እድል ያመለጣቹ በሙሉ tapswapን በመጠቀም እድላችሁን መሞከር ትችላላቹ

በዚህ ሊንክ ገብታችሁ ጀምሩ
/channel/tapswap_mirror_2_bot?start=r_757840596
/channel/tapswap_mirror_2_bot?start=r_757840596

ሙሉ Step እዚህ ላይ ይለቀቃል 👇
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Notcoin ለብዙ ሰው መንገድ ከፍቷል።

ይህ ቻናል ከ ዜሮ ተነስተን እንዴት ክሪፕቶ እና ኤር ድሮፖችን መስራት እንዳለብን የምንማማርበት የቴሌግራም ቻናል ይሆናል :: ከኢትዮ ክሪፕቶ ጋር  መልካም ቆይታ !❤️

👌 Telegram Wallet Business ተጀምሯል

ቻናሉ ላይ Request በመላክ ይጠብቁን።
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በአሜሪካ ላስ ቬጋስ ነዋሪ የሆኑት አንድ ቤተሰብ ሶስት ሜትር ርዝመት ያለው ሰው መሳይ ነገር በጎሮዋቸው እንደመጣና በደህንነት ካሜራ እንደተቀረፀ ተናግረዋል።

በአሜሪካ ታዋቂው የፎረንሲክ ሳይንቲስት ስኮት ሮደር በላስ ቬጋስ ውስጥ ያለውን የባዕድ ቪዲዮ ትክክለኛነት አረጋግጠዋል።

ማመን ይቻላል?

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 400 birr
2019 = 350 birr
2020 = 300 birr
2021 = 250 birr
2022 = 200 birr

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ12ኛ ክፍል የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ‼️

የትምህርት ሚኒስቴር በብሔራዊ ደረጃ በወረቀትና በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ፈተና፣ የግል ትምህርት ቤት ተፈታኞች የራሳቸውን ላፕቶፕ እንዲያዘጋጁ መወሰኑ ጥያቄ አስነሳ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር በዚህ ዓመት በተመረጡ ከተሞች በኦንላይን ለሚሰጠው የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና፣ ተማሪዎች እንዲዘጋጁ ውሳኔ ማስተላለፉ ይታወሳል፡፡

የግል ትምህርት ቤቶች የትምህርት ሚኒስቴር ባስተላለፈው ውሳኔ መሠረት ላፕቶፕም ሆነ ሌሎች ግብዓቶችን አዘጋጅተው በፈተና ወቅት ኢንተርኔት ከተጠለፈ ወይም ከተቋረጠ እነሱም ሆኑ ሚኒስቴሩ ከባድ ችግር ውስጥ እንደሚወድቁ ከግምት ውስጥ ማስገባት ያስፈልጋል ያሉት፣ የአዲስ አበባ የግል ትምህርት ቤቶች ማኅበር ተወካይ ወ/ሮ ሐረገወይን ገረሱ ናቸው፡፡

የግል ትምህርት ቤቶች እንዲህ ዓይነት መሠረተ ልማት ያሟላሉ ወይ የሚለውን ራሱ ሚኒስቴሩ መፈተሽ እንዳለበት የተናገሩት ወ/ሮ ሐረገወይን፣ በአገር ደረጃ በትምህርት ቤቶች የኢንተርኔት አቅርቦት ተደራሽ ሆኖ ሲስተሙ በምንም ዓይነት ምክንያት ሳይቋረጥ አገልግሎት እንዲሰጥ የማድረግ ተሞክሮ ስለሌለ ችግሩ የከፋ እንደሚሆን ለሪፖርተር ተናግረዋል፡፡

ለ2016 12ኛ ክፍል ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🅐︎Z🅜︎🅘︎ 🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎"
   👏👏ታላቅ ቅናሽ ለተማሪዎች 👏👏

🌟🌟 New Year special offer🌟🌟

Azmi computer brings you new model computers at affordable prices.

📣እጅግ ዘመናዊ የሆኑ👇

💻 2023 Model laptops
🖥 Dubai used laptops
🖥 Gaming laptops


📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶቦች አሉን

ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ።

👨‍💻 ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!!

🔽ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!

✔️📩@Azmi1430 ለአጭር መልእክት
ይደዉሉ ☎️
+251961788770
+251914307040

📣 Address: - መገናኛ
👉አዝሚ ኮምፒውተር ሾፕ👈 መሆኑን ያረጋግጡ

🌐የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
/channel/azmilaptop

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሃሰተኛ ዩቲዩበሮችን መያዙ ቀጥሏል፣ ህፃናትን አርጃለሁ በማለት ቪዲዮ የሰራችው ተያዘች።

በዩቲዩብ ሃሰተኛ ታሪኮች እውነተኛ በማስመሰል ከሰሩት መካከል ይህቺ "ገነት ግርማ" ትባላለች ሺ ህፃናትን አርጃለው ይኼኛው አንድ ሺ አንደኛዬ ነው ብላ ቪዲዮዎችን የሰራችው በውጪ ቋንቋዎችም እስኪተረጎም ያበቃችው በቅን ልቦች ከአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጋር በመተባበር በተሰራ ብርቱ ክትትል በቁጥጥር ስር ውላ በአሁን ሰዓት በየካ ፖሊስ መምሪያ እንደምትገኝ ቅን ልቦች ለፋስት መረጃ ያደረሰው መረጃ ያመለክታል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በራያ አካባቢ ባለው አለመረጋጋት ምክንያት ትምህርት አቋርጠው የነበሩ 850 የሚሆኑ የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ተፈታኝ ተማሪዎች በወልድያ ዩኒቨርሲቲ ትምህርታቸውን እንዲያጠናቅቁና ማጠናከሪያ እንዲያገኙ እየተደረገ መሆኑ ተሰማ፡፡

ከራያ አካባቢዎች የተውጣጡት ተማሪዎች ከሐሙስ ግንቦት 8/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲ መግባት መጀመራቸውን ቢቢሲ አማርኛ ሰምቷል።

በራያ አካባቢዎች ትምህርት ከተቋረጠ ከአንድ ወር በላይ እንደሆነ በአማራ ክልል የተሾሙት የአላማጣ ከተማ ከንቲባ አቶ ኃይሉ አበራ ለቢቢሲ ተናግረዋል። በዚህም ምክንያት ዘንድሮ ለ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚቀመጡ የአካባቢዎቹ ተማሪዎች “ከዚህ በኋላ ለፈተናው ተዘጋጅቶ የተሻለ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያስችል ሁኔታ ላይ እንዳልሆኑ” ከንቲባው ጠቅሰዋል።

ተመሳሳይ ሀሳብ የሚያነሱት የሰሜን ወሎ ዞን የትምህርት መምሪያ ኃላፊ አቶ ሰጠ ታደሰ፤ “ከዚያው አካባቢ ሆነው የማጠናከሪያ ትምህርትም የቀራቸውን [የትምህርት] ይዘቶች መሸፈን ስለማይቻል ወደዚህ ቀረብ ብለው ይሸፍኑ የማጠናከሪያ ትምህርት ይሰጣቸው የሚለውን አላማ ያደረገ ነው” ሲሉ ተማሪዎቹ ወደ ወልድያ ዩኒቨርሲቲ እንዲገቡ መደረጉን ገልጸዋል።

ተማሪዎቹ እስከ ሰኔ መጨረሻ ድረስ በሚኖራቸው ቆይታ በዩኒቨርሲቲው መምህራን የማካካሻ ትምህርት እንደሚያገኙ ተገልጿል። ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ማንችስተር ሲቲ የ2023/24 የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ Champions ሆኗል👏👏👏👏👏

የጨዋታ ውጤት
✍Arsenal 2:1Everton
✍ Manchester City 3:1 Westham

የ Card አሸናፊዎች Card በ @Ethiouniversity1bot ተቀበሉ።

🔰@Nahi21m (both)
🔰 @Z_tewahedo21 (both)

🔰 @Eyo085 (Arsenal 2:1 Everton)

አዲስ የውድድር አመት ተመሳሳይ ማንችስተር ሲቲ ፤ ሲቲ በእንግሊዝ ታሪክ አራት ተከታታይ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ያሸነፈ የመጀመሪያው ቡድን ሆኗል።

አርሰናል ምንም እንኳን የውድድር አመቱን ያለዋንጫ ቢያጠናቅቅም በአንድ ሲዝን 28 ጨዋታዎችን ያሸነፈ የመጀመሪያ ክለብ ሆኖዋል 👏👏

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Grade12 #OnlineExam

Aplus Vip Channel ለመቀላቀል 👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0

የ12ኛ ክፍል ኦን ላይን ፈተናን ተማሪዎች እንዴት አድርገዉ መፈተን እንዳለባቸዉ የሚያስረዳ የቴክኒካል ስልጠና ማንዋል!!

Online ለምትፈተኑ ተማሪዎች በጣም ጠቃሚ ነው ተመልከቱት!!🥰

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#national_ID‼️

በአሁን ሰአት national ID ለማውጣት የሚያስፈልጉ እና እንዴት ማውጣት እንችላለን 👏👏

💡 በአሁን ሰአት ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ ባንኮች እና በኢትዮ ቴሌኮም የ national ID የማውጣት አገልግሎት እየተሰጠ ነው ባንኮች በአዲስ አበባ አገልግሎት ሲሰጡ ኢትዮ ቴሌኮም ደሞ ሙሉ ለሙሉ በሚባል ደረጃ በተለያዩ ክልሎች ይሄንን አገልግሎት ይሰጣል።

🪪 national ID ለማውጣት የታደሰ ወይም ጊዜው ያላለፈ መታወቂያ በመያዝ አቅራቢያችሁ ወዳለ ኢትዮ ቴሌኮም ቀርንጫፍ በመሄድ ማውጣት ትችላላችሁ።

💰 በዚህ national ID የተለያዩ ነገሮችን verify ማድረግ እና Online Business መስራት ይቻላል።

ለምሳሌ ያክል🪛

🪬 Telegram wallet
🪬 Binance
🚪 BYBIT
🚪 OKX Verify ማድረግ ትችላላችሁ 🩸

በ Online Business መስራት እና ትርፋማ ለመሆን Join This👇
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ምድብ አምስት✌️

ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ
          👉 https://c6.exam.et ነው።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች
            📍ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል
            📍ሶማሊ ክልል
            📍ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል

እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል።

ሁሉም ት/ቤቶች በ Online አያስፈትንም። ስለዚህ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ምድብ ሶስት ✌️

ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ
          👉 https://c4.exam.et ነው።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች
            📍 ቤንሻንጉል ክልል
            📍 ሀረሪ ክልል
            📍 አፋር ክልል
             📍 ኦሮሚያ ክልል

በኦሮሚያ ክልል ውስጥ በዚህ ምድብ የተመደቡ ከተሞች
📌Adama                       📌 Bale
📌 Ambo                        📌 Bishoftu
📌 Agaro                        📌 Borena
📌 Arsi East                   📌 Bule hora
📌 Arsi West                  📌 Buno Badele
📌  Asela                        📌 Dodola
📌 Hararge West            📌 East Bale
📌 East Borena              📌 Holeta
📌 Horo Guduru          📌 Guji
📌 Hararge East         📌 Batu

እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0

            Share share🙏🙏
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ምድብ አንድ✌️

ፈተናው የሚሰጥበት አድረሻ
          👉 https://c2.exam.et ነው።

በዚህ ምድብ ስር የሚገኙ የክልል/ከተማ አስተዳደሮች
            📍Addis Ababa ከተማ
            📍Sidama Region
            📍Tigray Region

እንደሚታወቀው በዚህ ምድብ ወስጥ ያሉ የተመረጡ ተፈታኞች ብቻ በ Online የሚፈተኑ ይሆናል።

ሁሉም ት/ቤቶች በ Online አያስፈትንም። ስለዚህ በዚህ ምድብ ስር የሚገኙትን በ Online የሚያስፈትኑ ት/ት ቤት ዝርዝር በቅርቡ በዚህ ቻናል👇👇
/channel/+iymxMpP9CIBjODA0

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በቅርቡ ራስ ገዝ የሆነው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴክኖሎጂ እና ምርምር ላይ በስፋት እየሰራ ቢሆንም አመርቂ አይደለም ተባለ‼️

ዩኒቨርሲቲው ራስ ገዝ ከሆነ በኋላ በምርምር እና ቴክኖሎጂው ዘርፍ በርካታ ስራዎችን እየሰራ ቢሆንም አጥጋቢ እንዳልሆነ ነው የተመላከተው፡፡

ምንም እንኳን የቴክኖሎጂ ማበልጸጊያ ማዕከላት ቢገነቡም የእስካሁኖቹ በሚጠበቀዉ ልክ ዉጤታማ አለመሆናቸዉን ተናግረዉ፤ አሁንም ዘመናዊ ቴክኖሎጂን የተላበሰ የምርምር ጣቢያ ለመክፈት እና ገቢ ለማሳደግ እየተሰራ እንዳለ በዩኒቨርሲቲው የተማሪዎች ሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል ዳይሬክተር ዶክተር ካሱ ጂልቻ ተናግረዋል፡፡

ኢንዱስትሪ እና ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተቀራርበዉ ባለመስራታቸው ዉጤታማ እንዳልሆኑ የሚገልጹት ዳይሬክተሩ፤ አሁን ላይ ይህን ችግር ለመቅረፍ ምሁራን የተሻለ የምርምር ዉጤት እንዲያቀርቡ የሚያስችል ምቹ ሁኔታ መፈጠሩን አስታውቀዋል፡፡

አዳዲስ ቴክኖሎጂዎች ሲተዋወቁ መምህራኑ በፍጥነት ራሳቸዉን በማብቃት ተማሪዎችን ማገዝ እንዳለባቸው የተናገሩት ዶክተር ካሱ፤ ይህ ካልሆነ ግን አብሮ መጓዝ እንደማይቻልና ተቋሙም ብቁ ያልሆኑ መምህራንን እንደማያስቀጥል ገልጸዋል፡፡

በዩኒቨርሲቲው የጥናትና ምርምር ዉጤቶች እስከ ዓርብ ግንቦት 9 ቀን 2016 ዓ.ም መቅርባቸዉን እንደሚቀጥሉ ተገልጿል፡፡

[ዘገባው የመናኸሪያ ሬዲዮ]

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🅐︎Z🅜︎🅘︎ 🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎"
   👏👏ታላቅ ቅናሽ ለተማሪዎች 👏👏

🌟🌟 New Year special offer🌟🌟

Azmi computer brings you new model computers at affordable prices.

📣እጅግ ዘመናዊ የሆኑ👇

💻 2023 Model laptops
🖥 Dubai used laptops
🖥 Gaming laptops


📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶቦች አሉን

ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ።

👨‍💻 ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!!

🔽ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!

✔️📩@Azmi1430 ለአጭር መልእክት
ይደዉሉ ☎️
+251961788770
+251914307040

📣 Address: - መገናኛ
👉አዝሚ ኮምፒውተር ሾፕ👈 መሆኑን ያረጋግጡ

🌐የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
/channel/azmilaptop

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በተማሪ ደራርቱ ለሜሳ ግድያ ዙሪያ የአሶሳ ፖሊስ ምን አለ ?

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ በነበረችው ደራርቱ ለሜሳ ግድያ ወንጀል የተጠረጠረ ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝ የአሶሳ ከተማ ፖሊስ አስታውቋል።

ፖሊስ የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸው በአሶሳ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አንድ ልዩ ቦታው " ሰላም ሰፈር " ተብሎ በሚጠራው አከባቢ ረቡዕ ከጧቱ በግምት 2:45 ላይ እንደሆነ አመልክቷል።

" በሟች እና በተጠርጣሪው መካከል በተፈጠረ በሀሳብ ያለመግባባት ምክንያት ተጠርጣሪው በአሰቃቂ ሁኔታ ጀርባዋ ላይ #በጩቤ_በመውጋት የተማሪዋ ህይወት እንዲያልፍ አድርጓል " ሲል ፖሊስ ገልጿል።

ተጠርጣሪውን ግለሰብ በቁጥጥር ስር አውሎ ምርመራ እያጣራ እንደሚገኝም አሳውቋል።

የከተማው ፖሊስ የወንጀል ድርጊቱ የተፈጸመው ከዩኒቨርስቲው ግቢ ውጭ እንደሆነ አመልክቷል።

ተጠርጣሪው የግቢ ተማሪ ያልሆነና ከአዲስ አበባ ዱከም ከተማ አቋርጦ ወደ አሶሳ ከተማ ለስራ ጉዳይ በመምጣት የወንጀል ድርጊቱን እንደፈጸመ ገልጿል።

በአንዳንድ ማህበራዊ ሚድያዎች " ድርጊቱ የተፈጸመው በግቢ ውስጥ ነው " በሚል የሚሰራጨው እና የብሔር ግጭት አስመስለው የሚወራው ፍጹም ከእውነት የራቀ እና ሁለቱም የአንድ ብሔር ተወላጅ እንዲሁም በጓደኝነት አብረው የነበሩ መሆኑን የአሶሳ ከተማ ፖሊስ አሳውቋል።

#AssosaPolice

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🅐︎Z🅜︎🅘︎ 🅒︎🅞︎🅜︎🅟︎🅤︎🅣︎🅔︎🅡︎ 🅢︎🅗︎🅞︎🅟︎"
   👏👏ታላቅ ቅናሽ ለተማሪዎች 👏👏

🌟🌟 New Year special offer🌟🌟

Azmi computer brings you new model computers at affordable prices.

📣እጅግ ዘመናዊ የሆኑ👇

💻 2023 Model laptops
🖥 Dubai used laptops
🖥 Gaming laptops


📠የህፃናት ታብሌቶች እና ዲስክቶቦች አሉን

ከ አስተማማኝ ዋስትና እና መስተንግዶው ጋር ይዞ ይጠብቆታል ።

👨‍💻 ይምጡ ከ እርሶ የሚጠበቀው መምረጥ ብቻ ነው!!!

🔽ሁሉም አይነት ላፕቶፖች አሉን!

✔️📩@Azmi1430 ለአጭር መልእክት
ይደዉሉ ☎️
+251961788770
+251914307040

📣 Address: - መገናኛ
👉አዝሚ ኮምፒውተር ሾፕ👈 መሆኑን ያረጋግጡ

🌐የቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
/channel/azmilaptop

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ተማሪ በጩቤ ተወግታ ህይወቷ ማለፉ ተሰማ

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በማህበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ በጅኦግራፊ ትምርት ክፍል ዉስጥ የ4ኛ ዓመት ተማሪ የነበረችዉ ደራርቱ ለሜሳ በስለት ተወግታ ህይወቷ ማለፉ ተሰምቷል።

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ የተማሪዋን ህልፈት ተከትሎ ባወጣዉ የሀዘን መግለጫ ግንቦት 07/2016 ዓ.ም ተማሪ ደራርቱ ህይወቷ ያለፈበትን ምክኒያት ሳይጠቅስ በድንገት ህይወቷ አልፏል ብሏል።

ዩኒቨርስቲው በተማሪ ደራርቱ ለሜሳ ድንገተኛ ህልፈት የዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና የዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ በሙሉ የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን ይገልጻልም ብሏል። እንደተሰማው መረጃ ከሆነ ግን ተማሪዋ በስለት ጥቃት ደርሶባት ህይወቷ ማለፉን ነዉ።

የአሶሳ ዩኒቨርስቲ ለተማሪ ደራርቱ ቤተሰቦች እና ወዳጆች ሁሉ መጽናናትን ተመኝቷል።

#ዳጉ_ጆርናል
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው።

ላለፉት ዘጠኝ ዓመታት በግንባታና ግብዓት በማሟላት ሒደት ላይ የቆየው ሆስፒታሉ፤ ሰኔ 01/2016 ዓ.ም ተመርቆ አገልግሎት መሥጠት ይጀምራል፡፡

ተቋሙ "አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል" በሚል ስያሜ እንዲጠራ መወሰኑም ታውቋል፡፡

ሆስፒታሉ 600 የህሙማን አልጋዎች እና የተለያዩ ዘመናዊ የህክምና ግብዓቶች ይኖሩታል የተባለ ሲሆን ከሰባት ሚሊዮን በላይ ለሚሆኑ የአርባ ምንጭ እና አካባቢዋ ነዋሪዎች አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  የዳንስ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ጀረጃ ለመስጠት እየተዘጋጀ ነው ተባለ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ  የዳንስ ትምህርትን በመጀመሪያ ዲግሪ ጀረጃ ለመስጠት እየተዘጋጀ መሆኑ የተነገረው ከዩኔስኮ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ተወዛዋዦች ጥበብ ማህበር ጉባኤ ላይ ነው።

በጉባኤው የተገኙት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ቴያትር እና ስነጥበብ መምህር ፕሮፌሰር አቦነህ አሻግሬ ለብስራት ሬዲዮ እና ቴሌቪዥን እንደተናገሩት በአለም ላይ የውዝዋዜ ትምህርት በፒኤችዲ ዲግሪ ደረጃ የሚሰጥ የሙያ ዘርፍ ቢሆንም በሀገራችን ግን ሙያውን በፈለጉ ግለሰቦች በራሳቸው ጥረት ብቻ በልምድ ተደግፎ አሁን ያለበት ደረጃ ደርሷል ብለዋል።በትምህርት ያልተደገፈ ሙያ ጉዞው አዝጋሚ ነው ያሉት ፕሮፌሰሩ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በቀጣ ያዘጋጀውን ካሪኩለም በማስገምገም ወደትግበራ እንደሚገባ ተናግረዋል።

ለጥበብ ትምህርቶች ከባለፈው አመት ጀምሮ እገዛ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል እየተደረገ መሆኑን ያነሱት ፕሮፌሰር አቦነህ አሁን ላይ
በአንደኛ እና በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ውስጥ የክዋኔ ጥበባት በማለት ስዕል፣ ሙዚቃ ፣ውዝዋዜ ቲያትር የመሳሰሉ የጥበብ ሙያዎች እየተሰጡ መሆኑ አስደሳች ነው ብለዋል።

የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ተወዛዋዦች ጥበብ ማህበር ከተመሰረተ ስድስት አመታት ያስቆጠረ ሲሆን በኢትዮጵያ በሚደረጉ የተለያዩ የተስጥኦ ውድድሮች ላይ የውዝዋዜ  ውድድር እንዲደረግ እና ሙያተኞቹ በተለያዩ ሽልማቶች እዲሳተፉ ማድረጉን የማህበሩ ፕሬዝዳንት እና የፈንድቃ የባህል ማዕከል ባለቤት መላኩ በላይ ተናግሯል። ክልሎች ላይ ማህበሩም ወጣቶችን ማደረጀቱን አስታውቋል።

ማህበሩም አሁን ላይ የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ሊጀምር ላሰበው የውዝዋዜ የዲግሪ ትምህርት መነሻ መሆኑን እና ድጋፍ እያደረገ እንደሚገኝም አስታውቋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የከፍተኛ ትምህርት፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና፣ የምርምር ተቋማት እና ኢንዱስትሪዎች ብሔራዊ የትስስር ም/ቤት ተመሰረተ።

የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የትስስር ም/ቤቱ ሰብሳቢ መሆናቸውም ታውቋል፡፡

ም/ቤቱ ከተለያዩ ማኅበራት፣ የልማት ድርጅቶችና ሌሎች የመንግሥት ተቋማት የተውጣጡ 22 አባላት እንዲኖሩት ተወስኗል።

(የም/ቤቱ ምስረታን በማስመልከት በትምህርት ሚኒስቴር የወጣ መግለጫ ከላይ ተያይዟል፡፡)

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel