ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

https://youtu.be/j71wDoLfA3Q

🌟በጥያቄችሁ መሰረት እነሆ🌟

- የExitExamAI አጠቃቀም ሙሉ ቪዲዮ ተለቋል!
የመውጫ ፈተናን በAI በመታገዝ በውጤት እናሸብርቅ!

🌟You asked and here it is🌟

- ExitExamAI Full Video Tutorial Released!
- A step by step video guide for you to master ExitExam with tailored AI Models.

Ace your Exit Exam with AI brilliance

Website: ExitExamAI
Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በካዛክስታን ሴት አስከሬን ሲደፍር የነበረ የሬሳ ክፍል ሰራተኛ ተያዘ

ተጠርጣሪው በቁጥጥር ስር የዋለው ሰውዬው ስልክ ሲሸጥ የእሱ እንደሆነ ለማረጋገጥ በገዢ ሱቅ ውስጥ የተቀጠረው ሰራተኛ የስልኩን የፎቶ እና የማህደር ሲያይ ሻጩ በርካታ የሴት ሬሳን ሲደፍር የሚያሳይ ነገር በማየቱ ነው።

በመጣበት የፓውንስሾፕ ሰራተኞች ነው። የስልኩን ባለቤትነት ለማረጋገጥ ጋለሪውን እንዲያሳይ ተጠይቋል።

ሰራተኞው ወዲያውኑ ለፖሊስ አሳውቆ የሬሳ ክፍል ሰራተኛውን ለፖሊስ አስይዞታል።

እስከ 3 አመት እስራት የገንዘብ ቅጣት ይጠብቀዋል ሲሉ ሰሞኑን የሀገሪቱ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DV2025

የአሜሪካ ዲቪ ሎተሪ (Diversity Visa) 2025 አሸናፊዎች ነገ ይፋ ይደረጋሉ።

ለዲቪ (Diversity Visa) 2025 ማመልከቻ የሞሉ በ dvprogram.state.gov/ESC/ ብቻ የማረጋገጫ ቁጥራቸውን በማስገባት ውጤቱን ወይም ማሸነፍ አለማሸነፋቸውን መመልከት ይችላሉ።

NB. የማረጋገጫ ቁጥር ማመልከቻው ሲሞላ የተሰጠ ነው። ይህ ቁጥር የጠፋበት Forgot Confirmation Number በማለት አስፈለጊ መረጃ በመሙላት በኢሜል አዲስ ቁጥር ማግኘት ይቻላል።

ውጤቱ በኢትዮጵያ ሰዓት አቆጣጠር ከምሽት 1 ሰዓት ጀምሮ ይፋ ይሆናል።

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር " የዲቪ (DV) ሎተሪ አሸንፋችኋል ፣ ከአሜሪካ ኤምባሲ ነው ምንደውለው / ይህን ኢሜል / ቴክስት የምንልከው " በማለት #የሚያጭበረብሩ_አካላት ስለሚኖሩ አመልካቾች እንዲጠነቀቁ አሳስቧል።

አንድ አመልካች ዲቪ 2025 ደርሶት እንደሆነ እና እንዳልሆነ ማወቅ የሚችልበት ብቸኛው መንገድ ከላይ የተጠቀሰው ድረገጽ መሆኑን አስገንዝቧል።

አሜሪካ በየዓመቱ ከአፍሪካ (ኢትዮጵያ ጨምሮ) ፣ እስያ ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አሜሪካ፣ ደቡብ አሜሪካ እና አውስትራሊያ 55 ሺህ ሰዎችን በዲቪ (DV) ሎተሪ ወደ ሀገሯ ታስገባለች።

ለ 12ኛ ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🔥ExitExamAI.et 🔥

ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ!

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው!

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et

🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024.

The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges.

Visit: https://exitexamai.et/

Tg: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

They predicted yesterday the DUMP of Bitcoin
Already in the channel published the dates of the next BTC PUMP!

Click 👉 CHECK NEXT PUMP DATES 👈
Click 👉 CHECK NEXT PUMP DATES 👈
Click 👉 CHECK NEXT PUMP DATES 👈

JOIN FAST! Only the first 1000 people will be accepted! 🔥

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🎉 በ24 ሰአት ውስጥ 1.8ሺህ የኮምፒውተር ሳይንስ መውጫ ተፈታኞች የExitExamAI ተጠቃሚ ሆነዋል!🎉

🚀ዛሬ ደሞ ExitExamAI's Accounting AI 🚀

🌟ተራው የርሶ ነው!
🌟 የተለያዩ ዲታርትመንቶች መንገድ ላይ ናቸው!
🌟 የExit Exam አማካሪ AI, unlimted ጥያቄዎች፣ ኖቶች: ያለፉ አመታትን ጥያቄዎች ከፈለጉ ExitExamAI በ500 የግሎ ይድርጉ!

በExitExamAI ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታገዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ
www.ExitExamAI.et
Telegram: @ExitExamAI

🎉 Wow, What a Start! 🎉
ExitExamAI's Accounting AI model is set to launch, we're celebrating 1.8K users—initially computer science students! 🚀

And the excitement continues—more departments are on the way!

🌟 Accounting AI model launching!
🌟 Initial 1.8K users were computer science students!
🌟 More departments coming soon!
🌟 Full version available for 500 birr!
🌟 Start for FREE!

visit: www.ExitExamAI.et
Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Passport

📯መልካም ዜና ለፓስፖርት አመልካቾች ሰሞኑን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አልደረሰንም ብለው ቅሬታ ከሚያቀርቡት 50 በመቶ የሚሆኑት ፓስፖርታቸው የደረሰ ግን ስልክ በትክክል ሳይሞሉ ቴክስት ያልገባላቸው ወይም ከወጡት ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ባግቡ ያላዩ ናቸው።
በርግጥ በ￶ዚ አመት ብቻ ከ 700ሺ በላይ እንደመታተሙ የ ኢሚግሬሽን ቻናል እራሱ ከ 120 በላይ ዝርዝር እንደመኖሩ ከዛ ሁሉ ዝርዝር ፈልጎ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል. . . ዛሬ ለዚ ችግር ጥሩ መፍትሄ ይሰጣል የተባለ መተግበሪያ ይፋ ሆንዋል

መተግበሪያው ስም ወይም request number በመጠቀም ብቻ በዚ አመት ከታተሙት ውስጥ መኖሩን አለመኖሩን እና የታተመበትን ቀን ይነግራል።
መተግበሪያውን ለራስ አገልግሎት ለመጠቀም ነፃ ሲሆን የብዙ ሰዉ ቼክ ለማድረግ እና ለረጅም ጊዜ ለመጠቀም ግን ክፍያ ይኖረዋል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች #ሞዴል የመውጫ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14-21/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይወቃል፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎቻቸው #ሞዴል የመውጫ ፈተና እንዲሰጡ የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ ያስገድዳል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#MoE

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በተመረጡ 25 የክልል ከተሞች ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው።

በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና በተጨማሪ የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው ቤተሰቦቻቸው ጋር እያደሩ ፈተናውን እንዲወስዱ እንደሚያስችላቸው የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ አየለች እሸቴ ተናግረዋል።

የፈተና አሰጣጡን ስኬታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በቅንጅት በመስራት ኃላፊነታቸውን ሊወጡ እንደሚገባ ሚኒስትር ድኤታዋ ጠቁመዋል።

የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑንም ተገልጿል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተናን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት እየተከናወኑ በሚገኙ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

በውውይይቱ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎችን ጨምሮ የመንግስትና የግል ትምህርት ቤት ርዕሳነ መምህራን የተሳተፉ ሲሆን ውይይቱ ፈተናውን በበይነ መረብ ኦን ላይን ለመስጠት ከወዲሁ መከናወን በሚገባቸው የቅድመ ዝግጅት ተግባራት ዙሪያ ነው የተካሄደው።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በውይይቱ እንደገለጹት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በከተማ አስተዳደሩ በበይነ መረብ ለመስጠት ከወዲሁ የተለያዩ የቅድመ ዝግጅት ተግባራት በመከናወን ላይ እንደሚገኙ ጠቁመው ፈተናው ኦን ላይን እንደመሰጠቱ ኮምፒውተሮች ፣ ላፕቶፖች እና ታብሌቶችን ጨምሮ ሎሎች አስፈላጊ ግብአቶችን የማሟላት ስራ መጀመሩን አስታውቀዋል።

ኃላፊው አክለውም የግል ትምህርት ቤቶች ለፈተናው አስፈላጊ የሆኑ ግብአቶችን የማዘጋጀት ተግባራቸውን ከወዲሁ በመጀመር ፈተናው በታቀደለት መርሀ ግብር እንዲሰጥ የበኩላቸውን ኃላፊነት ሊወጡ እንደሚገባም አስገንዝበዋል።

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ከሀምሌ 3 እስከ 5 የማህበራዊ ሳይንስ እንዲሁም ከሀምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ.ም የተፈጥሮ ሳይንስ ፈተና እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ በትላንትናው እለት መግለጹ ይታወቃል።

           Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በኦንላይን የምትፈተኑ ተማሪዎች ፈተናው የሚሰጠው በየ ትምህርት ቤታቹህ ሲሆን ለፈተናውም ኮምፒውተሮች፣ላፕቶፖች፣ታብሌቶች እና ሌሎች ግብአቶች እየተዘጋጁ ነው።

የአዲስ አበባ እና ሌሎች የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን የሚወስዱትን ስም ዝርዝራቸው በዚህ ቻናል ላይ ጠብቁን። 👇👇
/channel/+jBtxz2wYv4g0ZTlk
/channel/+jBtxz2wYv4g0ZTlk

ለ 10የትምህርት ቤታችሁ ጓደኞች Share ስታደርጉ ወደ ቻናሉ ትገባላችሁ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Passport

📯መልካም ዜና ለፓስፖርት አመልካቾች ሰሞኑን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አልደረሰንም ብለው ቅሬታ ከሚያቀርቡት 50 በመቶ የሚሆኑት ፓስፖርታቸው የደረሰ ግን ስልክ በትክክል ሳይሞሉ ቴክስት ያልገባላቸው ወይም ከወጡት ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ባግቡ ያላዩ ናቸው።
በርግጥ በ￶ዚ አመት ብቻ ከ 700ሺ በላይ እንደመታተሙ የ ኢሚግሬሽን ቻናል እራሱ ከ 120 በላይ ዝርዝር እንደመኖሩ ከዛ ሁሉ ዝርዝር ፈልጎ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል. . . ዛሬ ለዚ ችግር ጥሩ መፍትሄ ይሰጣል የተባለ መተግበሪያ ይፋ ሆንዋል

መተግበሪያው ስም ወይም request number በመጠቀም ብቻ በዚ አመት ከታተሙት ውስጥ መኖሩን አለመኖሩን እና የታተመበትን ቀን ይነግራል።
መተግበሪያውን ለራስ አገልግሎት ለመጠቀም ነፃ ሲሆን የብዙ ሰዉ ቼክ ለማድረግ እና ለረጅም ጊዜ ለመጠቀም ግን ክፍያ ይኖረዋል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🔥ExitExamAI.et 🔥

ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ!

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው!

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et

🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024.

The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges.

Visit: https://exitexamai.et/

Tg: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ለ 1ኛ አመት ተማሪዎች በ 2ኛ ሴሚስተር ቲቶሪያል የምንሰጣቸው ኮርሶች‼️

የ ሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ተጀምሯል።

የ 2ኛ ሴሚስተር #Common_Course ትቶሪያላችን መማር ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል።

ሁለተኛ ሴሚስተር 
🧑‍💻Economics,
🧑‍💻Emerging Technology,
🧑‍💻Communictive English 2,
🧑‍💻anthropology,
🧑‍💻Civics,
🧑‍💻Global,
🧑‍💻 C++ እና 
🧑‍💻 Applied Maths 1,

በነዚህ Coursoች ላይ ትቶሪያሎች እየተዘጋጁ ስለሆነ መማር የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የክፍያ ሁኔታ
  🔰3ት ኮርስ መርጠው ለሚማሩ 100 ብር ብቻ🙏
  🔰 4ት ኮርስ እና ከዛ በላይ 150 ብር ብቻ ከፍላችሁ መማር ነው።

ለመመዝገብ 👉👉 @Ethiounads ላይ ከፍላችሁ መቀላቀል ነው።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን 154 ተማሪዎች አስመርቋል፡፡

ዩኒቨርሲቲው በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም የሰለጠኑ 110 እንዲሁም በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን የተከታተሉ 44 ተማሪዎችን በትላንትናው ዕለት አስመርቋል።

በመጀመሪያ ዲግሪ ከተመረቁት መካከል107ቱ በጤና ሳይንስ የትምህርት መስኮች የሰለጠኑ መሆናቸው ተገልጿል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

" የኦንላይን ፈተናው በተመረጡ 25 ከተሞች ይሰጣል " - ትምህርት ሚኒስቴር

ትምህርት ሚኒስቴር የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን እንደሚሰጥ ገልጿል።

ተፈታኝ ተማሪዎች በኦንላይን ለሚሰጠው ፈተና እንዲዘጋጁ ማሳሰቢያ ተላልፏል።

የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ አየለች እሸቴ የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከሁሉም ክልሎች በተመረጡ 25 ከተሞች በኦንላይን ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው ብለዋል።

በወረቀት ከሚሰጠው ፈተና ጎን ለጎን የሚሰጠው የኦንላይን ፈተና ተማሪዎች ከቦታ ቦታ ሳይጓጓዙ በየአካባቢያቸው #ቤተሰቦቻቸው_ጋር_እያደሩ ፈተናውን ይወስዳሉ ሲሉ አሳውቀዋል።

ወ/ሮ አየለች ፤ ተማሪዎች ለፈተናው እንዲዘጋጁ፣ ባለድርሻ አካላት ኃላፊነታቸውን እንዲወጡ፣ ወላጆችንም ልጆቻቸውን እንዲደግፉ ጥሪ አቅርበዋል።

ትምህርት ሚኒስቴር እስካሁን ፈተናው በኦንላይን የሚሰጥባቸውን 25 ከተሞች በዝርዝር ይፋ አላደረገም።

የኦንላይን ተፈታኞች ፈተናውን ከመውሰዳቸው በፊት ደጋግመው እንዲለማመዱ ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው ተብሏል።

የአዲስ አበባ እና ሌሎች የተመረጡ ተማሪዎች በኦንላይን የሚወስዱትን ስም ዝርዝራቸው በዚህ ቻናል ላይ ጠብቁን። 👇👇
/channel/+jBtxz2wYv4g0ZTlk
/channel/+jBtxz2wYv4g0ZTlk

ለ 10የትምህርት ቤታችሁ ጓደኞች Share ስታደርጉ ወደ ቻናሉ ትገባላች

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Old telegram groups መሸጥ ለምትፈልጉ‼️

( አብዛኛው Old Telegram ግሩፖች እንገዛለን እያሉ የማጭበርበር ስራ እየተሰራ ስለሆነ ተጠንቀቁ )

👉 ለታማኝ ቤተሰቦች @Ethiounads መሸጥ ይችላሉ 👇 ዋጋ ከፍ እያደረጉ ማጭበርበር ተጀምሯል 🙏

Old telegram ግሩፖች ያላችሁ( be 2022 Ena keza betach balew amete mihret create yetederge )  የ Group ሜምበር ብዛት አያስፈልግም የGroup ሜምበር 1 ሰው ቢሆንም በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን ነው።  ግን የተከፈተበት አመተ ምህረቱን ነው የምፈልገው  ቢያንስ አንድ አመት የቆየ መሆን አለበት

ቢያንስ አንድ አመት የቆየ እና ትንሽ ሜምበር ያለው ግሩፕ (ከ1 ሜምበር ጀምሮም ይቻላል) ያላችሁ ሰዎች እና መሸጥ የምትፈልጉ በ

👍በተመጣጣኝ ዋጋ እየገዛን እንገኛለን።

🧑‍💻Yetekefetebet year bekoye kutr birrum bezaw lk ychemral

በዚህ አኳንት ሽጣችሁ @Ethiounads ከተጭበረበሩ ኢትዮ- ዩኒቨርስቲ ሀላፊነት ይወስዳል።

ማንም መሸጥ የሚፈልጉ የዋጋ ዝርዝር 👇

2018 = 500 birr
2019 = 400 birr
2020 = 300 birr
2021 = 250 birr
2022 = 200 birr
2023 (3 months ) = 100 birr

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🔑ፓስዋርድ ሲጠፋን ኮምፒውተራችንን እንዴት መክፈት እንችላለን?

አይበለውና የኮምፒውተርዎ ፓስዋርድ ከነአካቴው ቢጠፋብዎት ብዙም አይጭነቅዎ… አንድ መላ አይጠፋም፡፡

የሚያስፈልገው ሶፍትዌር “Spotmou Bootsuite.iso” ሲሆን ቀጣዮቹን 10 ስቴፖች ተከትለው ኮምፒውተርዎን መክፈትና መጠቀም ይችላሉ፡፡

Step1: መጀመረያ ሶፍትዌሩን በፍላሽ ወይም CD ላይ እንጭናላን

Step2: ኮምፒዩተራችንን Turn OFF ማድረግ፡፡

Step3: ፍላሹ ን ሰክተን ኮመፒዩተሩን Turn ON ማድረግ፣ ከዛF12 (Boot key) መንካት፡፡

Step4: “Boot Sequence” የሚል ሲመጣልን “USB” የሚለዉን መርጠን “Enter”ን መንካት ከዛ ትዕዛዙን መከተል፡፡

Step5: ኮምፒዩተሩ ከከፈተ በኃላ “Spotmou Bootsuite 2012 Application” ይከፈትልናል፡፡

Step6: ከአፕልኬሽኑ ላይ “Password and Key Finder” የሚለዉን “Menu” እንመርጣለን፡፡

Step7: “Admin Password Resetter” የሚል መንካት፡፡

Step8: “Please select the target widows” ከሚለዉ ሥር የኮምፒዩተሩን “Window Version (XP/7/8/8.1/10)” ይመርጣሉ፡፡ ቀጥሎ “please select the target user” ከሚለዉ ሥር ደግሞ መክፈት የሚፈልጉትን “User Account” መርጠዉ “Reset” የሚለዉን መጫን፣ ከዛ “OK” ከዛ “YES” የሚለዉን እንጫናለን፡፡

Step9: መጨረሻ ላይ “Password is reset successfully” የሚል መልዕክት ይደርሶታል፡፡

Step10: ኮምፒዩተሩን ዘግተዉ ይክፈቱት (Reboot). በትክክል ይሰራል…

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የስታርት አፕ ማዕከል በቅርቡ ሥራ እንደሚያስጀምር ገልጿል፡፡

መንግሥት የቴክኖሎጂ ፈጠራዎችን ለማስፋፋት የስታርት አፕ ልማትን የሚያጎለብቱ የተለያዩ ፖሊሲዎች እያተዘጋጁ እንደሆነ ይገልጻል፡፡

በቅርቡም የፈጠራ ሐሳብ ያላቸው ወጣቶች ሐሳባቸውን ወደ ተግባር ለማዋል በሚፈልጉበት ወቅት ያለምንም የንግድ ቤት ኪራይ ውል ሥራ መጀመር የሚችሉበትን አዲስ አሠራር መዘርጋቱን ይፋ ማድረጉ ይታወቃል፡፡

በተጨማሪም ማንኛውም የውጭ አገር ፈንድ ያገኘ ስታርት አፕ ሙሉ በሙሉ የውጭ ምንዛሪውን ለሚፈልገው ሥራ ማዋል የሚችልበት አሠራር ተግባራዊ መደረጉ ተገልጾ ነበር።

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሚከፍተው የስታርት አፕ ማዕከል በዘርፉ የተጀመሩ ሥራዎችን የበለጠ ለማጠናከር አጋዥ እንደሚሆን ይታመናል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ባለስልጣኑ የመምህራንና ትምህርት ቤት አመራር ምዘና አስጣጥ ላይ ኦረንቴሽን ሰጠ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን የመምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች ምዘና አሰጣጥ ላይ ለ9ኙ ቅርንጫፍ ፅ/ቤትና በማዕከል ላሉ የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክተሮችና የሙያ ፍቃድ ባለሙያዎች ከትምህርት ሚኒስተር የመጡ ባለሙያዎች በተገኙበት ኦረንቴሽን ሰጠ፡፡

ኦረንቴሽኑን የሰጡት የባለስልጣኑ የእውቅና ፍቃድና እድሳት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ካሳ ሲሆኑ የመድረኩን ዋና አላማ የአፈፃፀም ልዩነት እንዳይኖር ፣ ስራው መመሪያን መሰረት አድርጎ እንዲጠናቀቅ፣ ከማን ምን ይጠበቃል የሚለውን ለማስገንዘብ፣የተግባር መደበላለቅ ለመቀነስ የሚያስችል መሆኑን የጠቀሱ ሲሆን

የባለስልጣኑ ተግባርና ሀላፊነት፣የቅ/ፅ/ቤት ተግባርና ሀላፊነት፣የሱፐርቫይዘር ሀላፊነት፣ የመዛኝ ተግባርና ሀላፊነት፣ በፈተና ወቅት የሚከለከሉ ተግባራት በሚሉ ይዘቶች ላይ ሰነድ አቅርበዋል፡፡ ዳይሬክተሩ አክለውም በ9ኙም ቅ/ፅ/ቤት የሙያ ብቃት ምዘና ለመውሰድ 18 ሺህ 591 መምህራንና የትምህርት ቤት አመራሮች በፍቃዳቸው ለመመዘን የተመዘገቡ መሆኑን ጠቅሰዋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፈተና መቼ ይሰጣል ?

እንደ ትምህርት ሚኒስቴር መረጃ ፤ የ2016 ዓ/ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና በሰኔ ወር መጀመሪያ ይሰጣል።

ፈተናው ለ15 ቀናት በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ብቻ ለመስጠት እየተሠራ ነው።

ከ70 በመቶ የሚዘጋጀው ፈተና በኦንላይንና በወረቀት ወይም በጥብቅ ቁጥጥር በወረቀት ይሰጣል ተብሏል።

ባለፈው ዓመት የተፈጠረውን ችግር ለመቅረፍ የሪሚዲያል ፈተናውን በሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች #ብቻ ለመስጠት ታቅዶ እየተሰራበት ነው።

ዘንድሮ 32,500 ተማሪዎች 50 በመቶ በላይ ውጤት በማምጣት በቀጥታ ዩኒቨርሲቲ ገብተው መደበኛ ትምህርት እየተከታተሉ ሲሆን ከ78 ሺህ በላይ ተማሪዎች ደግሞ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ሪሚዲያል ትምህርት እየወሰዱ እንደሚገኙ ሚኒስቴሩ ለኢፕድ ከሰጠው መረጃ ተመልክተናል።

በሌላ በኩል ፤ በተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች የተመደቡ የሬሜዲያ ተማሪዎች ከታህሳስ ወር ጀምሮ ትምህርታቸውን እየተከታተሉ የሚገኙ ቢሆንም በባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የሪሚዲያል ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ የተመደቡ ተማሪዎች እስካሁን ጥሪ አልተደረገላቸውም።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የሀዘን መግለጫ😢

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ በህክምና እና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በፊዚዮሎጂ ት/ክፍል ከ2014 ዓ.ም ጀምሮ መምህርና በአሁኑ ሰዓት የሁለተኛ ዲግሪ ተመራቂ ተማሪ የነበሩ አቶ አታለል ምስጋናዉ ዋለ ሚያዚያ 19/2016ዓ.ም ወደ ባህርዳር ሲሄዱ ባጋጠማቸው የመኪና አደጋ  በህክምና ለመርዳት ቢሞከርም ማትረፍ ባለመቻሉ በተወለዱ በ31 ዓመታቸዉ ሚያዝያ 20/2016 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል፡፡ የቀብር ስነ-ስርዓታቸውም ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው በተገኙበት ሚያዚያ 21/2016ዓ.ም እስቴ መካነ ኢየሱስ የተፈፀመ ሲሆን የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማህበረሰብም በአቶ አታለል ምስጋናዉ ህልፈተ-ህይወት የተሰማውን ጥልቅ ሃዘን እየገለጸ ለቤተሰቦቹ ፣ ለጓደኞቹ እና ለወዳጅ ዘመዶቹ በሙሉ መጽናናትን ይመኛል።

(ጎንደር ዩኒቨርሲቲ)

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚀 Tonight's the Night! 🚀

Don't miss the groundbreaking launch of ExitExamAI at 9 PM!

We're kicking things off with our Computer Science department—fully equipped with AI-generated resources.

Visit exitExamAI.et “Departments” section for a detailed schedule of other department release dates.

Every night, two new departments will be released,

Elevate your exam prep with state-of-the-art AI technology!

🚀 ከምሽቱ 3 ሰአት ላይ ይጠብቁን! 🚀

ሚያዝያ 23፣ 2015 ከምሽቱ 9 ሰዓት ላይ ExitExamAI.et በይፋ የሚጀመርበት ምሽት ይሆናል።

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0፤ GoogleGemini AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀ ሲሆን፡ የመጀመርያው ምሽት በኮምፒዩተር ዲፓርትመት የምጀመር ያሆናል።

ለሌሎች ዲፓርትመንቶች የመጀመርያ ቀናት ዝርዝር
www.ExitExamAI.ETን ይጎብኙ።

በየቀኑ ሁለት አዳዲስ ዲፓርትመንቶችን የምናካትት መሆኑን እንገልጻለን።

የመውጫ ፈተና መሰናዶዎን በዘመናዊ AI ቴክኖሎጂ ያሳድጉ!

Visit: ExitExamAI.et
Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Passport

📯መልካም ዜና ለፓስፖርት አመልካቾች ሰሞኑን በተደረገ የዳሰሳ ጥናት መሰረት ኢሚግሬሽን ፓስፖርት አልደረሰንም ብለው ቅሬታ ከሚያቀርቡት 50 በመቶ የሚሆኑት ፓስፖርታቸው የደረሰ ግን ስልክ በትክክል ሳይሞሉ ቴክስት ያልገባላቸው ወይም ከወጡት ዝርዝር ውስጥ ስማቸውን ባግቡ ያላዩ ናቸው።
በርግጥ በ￶ዚ አመት ብቻ ከ 700ሺ በላይ እንደመታተሙ የ ኢሚግሬሽን ቻናል እራሱ ከ 120 በላይ ዝርዝር እንደመኖሩ ከዛ ሁሉ ዝርዝር ፈልጎ ማግኘት ከባድ ሊሆን ይችላል. . . ዛሬ ለዚ ችግር ጥሩ መፍትሄ ይሰጣል የተባለ መተግበሪያ ይፋ ሆንዋል

መተግበሪያው ስም ወይም request number በመጠቀም ብቻ በዚ አመት ከታተሙት ውስጥ መኖሩን አለመኖሩን እና የታተመበትን ቀን ይነግራል።
መተግበሪያውን ለራስ አገልግሎት ለመጠቀም ነፃ ሲሆን የብዙ ሰዉ ቼክ ለማድረግ እና ለረጅም ጊዜ ለመጠቀም ግን ክፍያ ይኖረዋል።

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🔥ExitExamAI.et 🔥

ሰኔ 14/2016 ለሚጀመረው የመውጫ ፈተና አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን መጠቀም ለተሻለ ውጤት! ካለው የፍላጎት መጠን የተነሳ ለ April 23, ተይዞ የነበረው ይፋዊ የማስጀመርያ ቀንና ፈተናው የሚጀመርበትን ግዜ ከግምት ውስጥ በማስገባት ወደ May 01, 2024 (ሚያዝያ 23፣ 2016) የተዛወረ መሆኑን እንገልጻለን። ቀድመው በመመዝገብ ቦታዎን ይያዙ!

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPT4.0ን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው!

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችንና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et

🚀 ExitExamAI.et will be officially launched on May 01, 2024!🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations! Considering the official exam date, we moved the released date from April 23, 2024 to May 01, 2024.

The AI models offers AI-driven study materials, question banks, international exams, previous models and question along with engaging daily challenges.

Visit: https://exitexamai.et/

Tg: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#DambiDolloUniversity

ደምቢ ዶሎ ዩኒቨርሲቲ ዘንድሮ የመውጫ ፈተና ለሚወስዱ ዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎች #ሞዴል የመውጫ ፈተና መስጠት ጀምሯል፡፡

የ2016 ዓ.ም የመውጫ ፈተና ከሰኔ 14-21/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ መገለፁ ይወቃል፡፡

ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለዕጩ የቅድመ ምረቃ ተመራቂ ተማሪዎቻቸው #ሞዴል የመውጫ ፈተና እንዲሰጡ የትምህርት ሚኒስቴር መመሪያ ያስገድዳል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሰኞ የጨረር ህክምና መስጠት ይጀምራል‼️

የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ህክምና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የካንሰር ህክምና ማዕከል ሰኞ የጨረር ህክምና መስጠት እንደሚጀምር አሳወቀ።

የኮሌጁ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አለሙ ጣሚሶ (ተ/ፕሮፈሰር ) ዛሬ ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት እንደተናገሩት፤ ማዕከሉ ለመጀመሪያ ዙር ፈቃደኛ ሆነው በተገኙ 30 ታካሚዎች በመጪው ሰኞ የጨረር ህክምና አገልግሎት መስጠት ይጀምራል።

እንደ ዳይሬክተሩ ንግግር፤ ማዕከሉ ቀድሞ እየሰጠ ከሚገኘው የካንሰር ህክምና በተጨማሪ ዘመናዊ የጨረር ህክምና መስጫ አስመርቆ ለማስጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል።

ማሽኑ የተለያዩ የሙከራ ሂደቶችን ማለፉን ያመላከቱት ዳይሬክተሩ፤ በሚመለከታቸው ተቆጣጣሪ አካላት የተካሄደውን ሙከራ በማለፍም ለቀጣይ የህክምና ሂደት ተዘጋጅቷል።

በዳይሬክተሩ ገለጻ መሠረት፤ የሀዋሳና አካባቢው ነዋሪዎች ከዚህ ቀደም የጨረር ህክምናውን ለማግኘት ጅማ ድረስ መጓዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን፤ ህክምናው እንደሚያስፈልጋቸው ከተረጋገጠ በኋላ እስከ አንድ አመት ድረስ በወረፋ ጥበቃ ይጉላሉ ነበር።

የህክምናው በከተማዋ መጀመርም ይህን ድካምና መጉላላት የሚያስቆም መሆኑን ጠቅሰዋል።

የጨረር ህክምናው ለሐዋሳ ከተማ ብሎም ለደቡብ ኢትዮጵያና ለአጎራባች ታካሚዎች በሙሉ ማገልገል የሚያስችል መሆኑንም ጨምረው ገልፀዋል።

(ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆነ።

የ2016 የትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (12ኛ ክፍል) ፈተና የሚሰጥበት ቀን ይፋ ሆኗል።

የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሐምሌ 3 እስከ 5 ለማህበራዊ ሳይንስ ፤ ሐምሌ 9 እስከ 11/2016 ዓ/ም ለተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች በበይነ መረብ (Online) እና በዩኒቨርሲቲ ውስጥ በወረቀት ይሰጣል።

በወረቀት ላይ የሚፈተኑ የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች ሰኔ 30-ሐምሌ 01/2016 ዓ/ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ሐምሌ 6-7/2016 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርስቲ የሚገቡ ይሆናል።

🧑‍💻 የፈተናው ህደት እና ሁኔታ በሀገር አቀፍ ደረጃ ለመከታተል በዚህ ግሩፕ ላይ ገብታችሁ ይጠብቁ 👇 2016 ብቻ👌
     👉 @Grade12_2016batch