ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በ2016 ዓ.ም የቴ/ሙያ ኮሌጆችና የስልጠና ተቋማት በስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ውጤት ከስታንዳርድ በታች ያመጡ ተቋማት ግኝት ላይ ውይይት እና የቀጣይ ውሳኔ ሀሳብ ቀረበ፡፡

የባለስልጣኑ ምክትል ስራ አስኪያጅ አቶ አድማሱ ደቻሳ በመክፈቻ ንግግራቸው ስታንዳርዱን መጠበቅ ግዴታ እንጂ ምርጫ እንዳልሆነ ጠቅሰው ባለስልጣኑ የሚያደርጋቸውን ድጋፍና ክትትል እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ እና ተግባራዊ በማድረግ ብቁ እና ተወዳዳሪ ተቋምና ሰልጣኝ በመፍጠር የተቀመጠውን ስታንዳርድ መጠበቅ ግዴታ መሆኑን ገልጸው ይህ ካልሆነ ግን እርምጃ የምንወስድ ይሆናል ብለዋል፡፡

የትምህርትና ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ዳኛው ገብሩ የባስልጣኑ ዋና አላማ የትምህርት ጥራትና ተገቢነት ማረጋገጥ ነው ይህ ተፈፃሚ የሚሆነው ደግሞ ሀገሪቱ ባስቀመጠችው ስታንዳርድ መሰረት ተቋማት ብቃት ሲኖራቸው እና ሰልጣኞቹ በብቃት ፈተና ብቁ ሲሆኑ ነው በሀገራችን ተቋማት እንዲስፋፉ እንፈልጋለን፤ይህ የሚሆነው ግን የተቋማት ባለቤቶች ቁርጠኛ ሆናችሁ ከባለድርሻ አካላት ጋር አብሮ በመስራት ብቁ ተቋም ስንፈጥር ነው ብለዋል፡፡

የባለስልጣኑ የትምህርት ጥራት ማረጋገጥ ምርምር ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ አንዋር ሙላት የውይይት ሰነድ ያቀረቡ ሲሆኑ በ2016 ዓ.ም በከተማ አስተዳደሩ የሚገኙ የቴ/ሙያ ትምህርት ስልጠና ስታንዳርድ ኢንስፔክሽን ውጤት የተቋማት መረጃ፣የኢንስፔክሽን ግኝት፣የታዩ ጥንካሬዎች፣ያጋጠሙ ተግዳሮቶች፣የተሰጡ መፍትሄዎች፣ምክረ ሀሳብ ማጠቃለያ እና የውሳኔ ሀሳቦችን አቅርበዋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ይታወቃል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ እንዳደረጉ መገለፁም ይታወሳል፡፡

ለሦስተኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ለማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ በክልሉ ከሚገኙ ሁሉም የመሰናዶ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ 269 የ12ኛ ክፍል ተማሪወችን  ለዘንድሮው የዩኒቨርሲቲ መግቢያ  ፈተና አስተምሮ ለማብቃት መቀበሉ የሚታወስ ነው::

ለእነዚህ ተማሪወች በዩኒቨርሲቲው በሚኖራቸው ቆይታ  የዩኒቨርሲቲውን መመሪያዎችና ደንቦች የሚያስገነዝብ እና  የመጡበትን አላማ ለማሳካት ያላቸውን ቁርጠኝነት ቃል በመግባት አስቀምጠዋል::

በስነ-ስርዓቱ ላይ የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች:የክልሉ ትምህርት ቢሮ አመራሮች :የማህበረሰብ ተወካዮች የተገኙ ሲሆን የትውልዱን ታሪካዊ አደራ የተሸከሙ ተስፋ የሚጣልባቸው ተማሪዎች በመሆናቸው  የሞራል ስንቅ የሚሆን ምክር  በመስጠት ከጎናቸው በመሆን እንደሚደግፏቸው በመግለጽ አበረታተዋል::

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
__

የጤና ሚኒስቴር ከከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በ Medicine, Nursing, Health Officer, Anesthesia, Pharmacy, Medical Laboratory Technology, Midwifery, Dental Medicine, Medical Radiology Technology, Environmental Health, Psychiatric Nursing, Pediatrics Nursing እና Emergency & Critical Care Nursing ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቀው የብቃት ምዘና ፈተና ለመውሰድ በመጠባበቅ ላይ ለሚገኙ የጤና ባለሙያዎች በግንቦት 2016 ዓ.ም የብቃት ምዘና ፈተና ለመስጠት በዝግጅት ላይ ይገኛል፡፡ 
ስለሆነም አዲስም ሆነ ነባር፣ የመንግስትም ሆነ የግል ተቋማት ተመዛኞች በኦንላይን http://hple.moh.gov.et/hple ላይ በመግባት እንድትመዘገቡ እያሳሰብን የኦንላይን ምዝገባው ከሚያዚያ 7/2016  እስከ ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም ብቻ የሚቆይና ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ምንም ዓይነት የምዝገባ ጥያቄ የማናስተናግድ መሆኑን አውቃችሁ በተጠቀሱት ቀናት እንድትመዘገቡና ሲስተሙ የሚሰጣችሁን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ስሊፕ print አድርጋችሁ በመያዝ ስትመዘገቡ በመረጣችሁት የፈተና ጣቢያ በፈተናው ወቅት እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡

ማሳሰቢያ፦

-  የግል ትምህርት ተቋማት ተመዛኞች ከምዝገባ በፊት የትምህርት ማስረጃዎቻችሁን በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን (ETA) Authenticate ማስደረግና ስማችሁን ከባለስልጣኑ ወደ ጤና ሚኒስቴር ማስላክ ይጠበቅባችኋል፡፡

-  ከጥር 1/2015 ዓ.ም በኋላ የተመረቃችሁ የጤና ባለሙያዎች የትምህርት ሚኒስቴር መውጫ ፈተና(Exit Exam) ማለፍ ይጠበቅባችኋል፡፡

-  ማንኛውም ተመዛኝ ወደ ፈተና ጣቢያ ሲመጣ ሲስተሙ የሚሰጠውን የፈተና መለያ ቁጥር (Registration No) የያዘ ወረቀት /ስሊፕ/ print አድርጎ ካልያዘ ፈተናውን መውሰድ የማይችል መሆኑን በጥብቅ እናሳስባለን፡፡ #MoH

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑት ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አንድ ጥናት አመላከተ

የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ አደረጉት ባለዉ ዓመታዊ ጥናቱ ላይ እንደገለፀው በኢትዮጵያ 56 በመቶ የሚሆኑ የ 2ኛ እና የ 3ኛ ክፍል ተማሪዎች ምንም አይነት ቃላት ማንበብ እንደማይችሉ አረጋግጫለሁ ብሏል።

የሀገር አቀፍ ፈተናዎች ኤጀንሲ በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ሲያከናዉን የቆየዉን ጥናት ይፋ አድርጓል ። በዚህም ከትግራይ ክልል በስተቀር በተለያዩ የሀገሪቱ ክልሎች የሚገኙ 401 ትምህርት ቤቶች እና በ 16 ሺህ ተማሪዎች ላይ በተደረገ ጥናት ዉጤቱ መገኘቱን አስታዉቀዋል።

ይህ ቁጥር ከባለፉት አመታት ጋር ሲነፃፀር በመጠኑ መሻሻል አሳይታል የተባለ ሲሆን ከሁለት አመት በፊት የተደረገው ጥናት ምንም ማንበብ የማይችሉት 63 በመቶዎች እንደነበሩ ጥናቱ አመላክቷል።(ካፒታል)

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚀 ExitExamAI.et

ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀

የተለያዩ AI ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/

🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations!

Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights.

Visit: https://exitexamai.et/

Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🇪🇹🇮🇹 Attention Ethiopian students! 🎓⏳

⌛️ Closing Days are Near! Don't Miss Out!
💰 No Pre-Payment Required! 🙌

🌟 Dreaming of studying in Italy, one of the most prestigious education destinations? ✨ We specialize in helping Ethiopian students like you achieve their dreams of pursuing higher education in Italy.

🤝 Our experienced consultancy team is here to guide you through the application process, scholarship opportunities, and visa support, ensuring a smooth and successful journey towards your dream education.

📩 Contact us today to schedule a consultation and secure your spot at top Italian universities. 🚀 Don't let this incredible opportunity slip away!

🎓⭐️ Your future starts now. Act fast and take the first step towards a world-class education in Italy. 🌍✨"

Required documents

For msc
-Passport(national id )
-original degree
-student copy
-recommendation letter
-medium of instruction (from
the university)
-3*4 or DV format photo

for bachelor
-passport Mandatory
-Duolingo, IELTS or TOEFL (big discount if you have one)
-transcripts
-Entrance result ( for bachelor)
-recommendation letter
-3*4 or DV format photo

contact us at :
🌐 @consultfrit 🧡
🌐 /channel/consultfrit 🧡

✈️ 0972859680💠
✈️ 0934155601💠

/channel/studyinitalyconsultant

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

💥  100%  የተረጋገጠ ልዩ እድል!  💥

💯 Full ስኮላርሽፕ እና ቪዛ የተረጋገጠ በቻይና የባችለር ማስተርስና ፒኤችዲ ትምህርት መከታተል ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ  ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከሙሉ የማማከር አገልገሎት ጋር ከግሬስ ኤዱኬሽናል እና ቪዛ ኮንሰልታንሲ ብቻ ያገኛሉ።

💯 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች አድሉን መጠቀም ይችላሉ።  

📍 አዲስ አበባ: ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞  0934146000/0933099990

➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
  /channel/graceconsultancy

➙ grace_consultancy?_t=8lCQX0wm8pi&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@grace_consultancy?_t=8lCQX0wm8pi&_r=1

#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች

ከዓመታት በፍት ዩኒቨርሲቲዎች የፍሬሽማን ኮርስ መስጠት ሲጀምሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከመቶ በማሳለፍ እንድሁም ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ በማድረግ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።

በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በመጀመሪያው ሴስምተር ተቀብሎ የከፍተኛ ውጤት ባለቤት እንድሆኑና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድገቡ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል።

አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎችን ፣ ለ4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የፍሬሽማን ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርቦላችኋል።

የሁለተኛ ሴምስተር ኮርሶችን በተሻለ ጥራት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅት ጨርሶ እነሆ ይላችኋል።

ለምዝገባ⤵️
@havanacademy_bot

ምስክርነት⤵️
/channel/havanacademyinfo/44

share and join🙏
@havanacademy

✅Customer Support Center:
Call, SMS, for 24 hr/7 days.

☎️ +251973194557
☎️+25192928 4321

✅For more👇
On YouTube:
Website: www.havanacademy.com
campus_lifee">TikTok:

ሦስት ዋንጫና ሁለት የወርቅ ሜዳልያ የግሏ ያደረገችው የማዕረግ ተመራቂ

የኋላሸት ታለው ትባላለች።  በዛሬው ዕለት የዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ካስመረቃቸው ተማሪዎች አንዷ ናት።ከፔዲያትሪክ ነርሲንግ ትምህርት ክፍል 4.00 አጠቃላይ ውጤት በማስመዝገብ ተመርቃለች።

ዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በተለያዩ የጤና መስኮች በጀመሪያና ሁለተኛ ዲግሪ ያሰለጠናቸውን 300 ተማሪዎች አስመርቋል።

አዲስ አበባ ተወልዳ ያደገችው የኋላሸት፣ ከልጅነቷ ጀምሮ ለትምህርት ልዩ ፍቅር እንደነበራት ትናገራለች። ከዓመታት በፊት የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ወስዳለች የጠበቀችውን ውጤት ባለማስመዝገቧ ኮሌጅ ገብታ ነርሲንግ በዲፕሎማ ተመርቃለች።

ህልሟ ሩቅ የሆነው የኋላሸት ዳግማዊ ምኒልክ ህክምናና ጤና ሳይንስ ገብታ በእጅግ ከፍተኛ ማዕረግ ለመመረቅ በቅታለች።ባስመዘገበችው ውጤትም ሦስት ዋንጫዎችና ሁለት የወርቅ ሜዳልያዎችን የግሏ ማድረግ ችላለች።

ያስመዘገበችው ውጤት ለዓመታት የደከመችበት በመሆኑ መደሰቷን ጠቅሳ፤ በሙያዋ ሀገሯን በቅንነት ለማገልገል ዝግጁ መሆኗን ገልጻለች።

ፍላጎት ጥረት ከታክለበት የማይሳካ ነገር የለም የምትለው ተመራቂዋ፤ በተለይ ሴቶች ለሚያጋጥማቸው ፈተና ሳይበገሩ ለስኬት መብቃት እንደሚችሉ መልእክቷን አስተላልፋለች።

(ኢ ፕ ድ)
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለተማሪዎች ኦሬንቴሽን ተሰጠ

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለአዲስ ገቢ ፍሬሽ ማን እና ሪሚዲያል ተማሪዎች ሚያዝያ 5/2016 ዓ.ም በዩኒቨርሲቲዉ አራቱም ግቢዎች ኦሬንቴሽን ተሰጥቷል፡፡

የዚህ መርሀ ግብር ዋና አላማ ተማሪዎች በዩኒቨርሲቲው የሚሰጡ አገልግሎቶችን አዉቀዉ እና ተረድተዉ እንዲንቀሳቀሱ እና ችግር በሚያጋጥም ጊዜ ተማሪዎች እንዴት በሥነልቡና መረጋጋት እንዳለባቸዉ ለማስገንዘብ አላማ ያደረገ ነዉ፡፡

በመርሃ ግብሩ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ አስተዳደር ም/ፕረዚዳንት አቶ ልጃአለም ጋሻዉ ቁልፍ ንግግሮችን ያደረጉ ሲሆን ተማሪዎች መብትና ግዴታቸዉን አዉቀዉ፤ተረጋግተዉ እና ተከባብረዉ የመጡበትን አላማ አሳክተዉ መሄድ እንደሚገባ በንግግራቸዉ ገልጸዋል፡፡

በፕሮግራሙ በአራቱም ግቢወች 5000(አምስት ሺህ) ተማሪዎች የተሳተፉ ሲሆን የስነልቡና እና የአገልግሎት አሰጣጥ ሥልጠናዎችን ከወሰዱ በኋላ የተለያዪ ግንዛቤ ጥያቂዎችን አንስተዋል በመድረክ በኩልም ምላሽና አስተያየት ተሰጥቶ የዩኒቨርሲቲያችን ፕሬዚዳንት ዶ/ር አሥራት ዓፀደወይን ባደረጉት የመዝጊያ ንግግር መርሃ ግብሩ ተጠናቃል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🇪🇹🇮🇹 Attention Ethiopian students! 🎓⏳

⌛️ Closing Days are Near! Don't Miss Out!
💰 No Pre-Payment Required! 🙌

🌟 Dreaming of studying in Italy, one of the most prestigious education destinations? ✨ We specialize in helping Ethiopian students like you achieve their dreams of pursuing higher education in Italy.

🤝 Our experienced consultancy team is here to guide you through the application process, scholarship opportunities, and visa support, ensuring a smooth and successful journey towards your dream education.

📩 Contact us today to schedule a consultation and secure your spot at top Italian universities. 🚀 Don't let this incredible opportunity slip away!

🎓⭐️ Your future starts now. Act fast and take the first step towards a world-class education in Italy. 🌍✨"

Required documents

For msc
-Passport(national id )
-original degree
-student copy
-recommendation letter
-medium of instruction (from
the university)
-3*4 or DV format photo

for bachelor
-passport Mandatory
-Duolingo, IELTS or TOEFL (big discount if you have one)
-transcripts
-Entrance result ( for bachelor)
-recommendation letter
-3*4 or DV format photo

contact us at :
🌐 @consultfrit 🧡
🌐 /channel/consultfrit 🧡

✈️ 0972859680💠
✈️ 0934155601💠

/channel/studyinitalyconsultant

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

💥  100%  የተረጋገጠ ልዩ እድል!  💥

💯 Full ስኮላርሽፕ እና ቪዛ የተረጋገጠ በቻይና የባችለር ማስተርስና ፒኤችዲ ትምህርት መከታተል ለሚፈልጉ ደንበኞቻችን በሙሉ  ያለምንም ቅድመ ክፍያ ከሙሉ የማማከር አገልገሎት ጋር ከግሬስ ኤዱኬሽናል እና ቪዛ ኮንሰልታንሲ ብቻ ያገኛሉ።

💯 12ኛ ክፍል ውጤት ያልመጣላቸው ተማሪዎች አድሉን መጠቀም ይችላሉ።  

📍 አዲስ አበባ: ደንበል ቢትወደድ ባህሩ ህንፃ 8ተኛ ፎቅ

📞  0934146000/0933099990

➘ ለበለጠ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችን ይቀላቀሉ
  /channel/graceconsultancy

➙ grace_consultancy?_t=8lCQX0wm8pi&_r=1" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@grace_consultancy?_t=8lCQX0wm8pi&_r=1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/

🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations!

Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights.

Visit: https://exitexamai.et/

Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🇪🇹🇮🇹 Attention Ethiopian students! 🎓⏳

⌛️ Closing Days are Near! Don't Miss Out!
💰 No Pre-Payment Required! 🙌

🌟 Dreaming of studying in Italy, one of the most prestigious education destinations? ✨ We specialize in helping Ethiopian students like you achieve their dreams of pursuing higher education in Italy.

🤝 Our experienced consultancy team is here to guide you through the application process, scholarship opportunities, and visa support, ensuring a smooth and successful journey towards your dream education.

📩 Contact us today to schedule a consultation and secure your spot at top Italian universities. 🚀 Don't let this incredible opportunity slip away!

🎓⭐️ Your future starts now. Act fast and take the first step towards a world-class education in Italy. 🌍✨"

Required documents

For msc
-Passport(national id )
-original degree
-student copy
-recommendation letter
-medium of instruction (from
the university)
-3*4 or DV format photo

for bachelor
-passport Mandatory
-Duolingo, IELTS or TOEFL (big discount if you have one)
-transcripts
-Entrance result ( for bachelor)
-recommendation letter
-3*4 or DV format photo

contact us at :
🌐 @consultfrit 🧡
🌐 /channel/consultfrit 🧡

✈️ 0972859680💠
✈️ 0934155601💠

/channel/studyinitalyconsultant

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/

🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations!

Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights.

Visit: https://exitexamai.et/

Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

"🇪🇹🇮🇹 Attention Ethiopian students! 🎓⏳

⌛️ Closing Days are Near! Don't Miss Out!
💰 No Pre-Payment Required! 🙌

🌟 Dreaming of studying in Italy, one of the most prestigious education destinations? ✨ We specialize in helping Ethiopian students like you achieve their dreams of pursuing higher education in Italy.

🤝 Our experienced consultancy team is here to guide you through the application process, scholarship opportunities, and visa support, ensuring a smooth and successful journey towards your dream education.

📩 Contact us today to schedule a consultation and secure your spot at top Italian universities. 🚀 Don't let this incredible opportunity slip away!

🎓⭐️ Your future starts now. Act fast and take the first step towards a world-class education in Italy. 🌍✨"

Required documents

For msc
-Passport(national id )
-original degree
-student copy
-recommendation letter
-medium of instruction (from
the university)
-3*4 or DV format photo

for bachelor
-passport Mandatory
-Duolingo, IELTS or TOEFL (big discount if you have one)
-transcripts
-Entrance result ( for bachelor)
-recommendation letter
-3*4 or DV format photo

contact us at :
🌐 @consultfrit 🧡
🌐 /channel/consultfrit 🧡

✈️ 0972859680💠
✈️ 0934155601💠

/channel/studyinitalyconsultant

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ለዩኒቨርሲቲ_ተማሪዎች

ከዓመታት በፍት ዩኒቨርሲቲዎች የፍሬሽማን ኮርስ መስጠት ሲጀምሩ አብሮ የተመሰረተ፣ ፈር ቀዳጅ ማዕከል ነው። ለዓመታት ስኬታማ ጉዞ አድርጓል፣ በርካታ ተማሪዎች የልጅነታቸውን ህልም እውን እንድያደርጉ እገዛ በማድረግ የራሱን አሻራ አስቀምጧል።

ወደ ማዕከሉ የተቀላቀሉ ተማሪዎችን 97% ከመቶ በማሳለፍ እንድሁም ከፍተኛ ውጤት እንዲያመጡ በማድረግ ተወዳጅነት እና ተመራጭነትን አትርፏል።

በሺዎች የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በመጀመሪያው ሴስምተር ተቀብሎ የከፍተኛ ውጤት ባለቤት እንድሆኑና የሚፈልጉትን ዲፓርትመንት እንድገቡ የአንበሳውን ድርሻ ተወጥቷል።

አጭር ፣ ግልጽ እና ለመረዳት ቀላል የሆኑ ቲቶርያል ቪድዎችን ፣ ለ4 ተከታታይ ዓመታት የወጡ የፍሬሽማን ጥያቄዎችን ከነሙሉ ማብራሪያዎቻቸው ጋር አቅርቦላችኋል።

የሁለተኛ ሴምስተር ኮርሶችን በተሻለ ጥራት ለመስጠት ሙሉ ዝግጅት ጨርሶ እነሆ ይላችኋል።

ለምዝገባ⤵️
@havanacademy_bot

ምስክርነት⤵️
/channel/havanacademyinfo/44

share and join🙏
@havanacademy

✅Customer Support Center:
Call, SMS, for 24 hr/7 days.

☎️ +251973194557
☎️+25192928 4321

✅For more👇
On YouTube:
Website: www.havanacademy.com
campus_lifee">TikTok:

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ 6ኪሎ ካምፓስ ዋናው ግቢ ከዛሬ ሚያዚያ 7 ጀምሮ ለተከታታይ 7 ቀናት የሚቆይ የመጻሕፍት አውደ ርዕይ እና ሽያጭ ተዘጋጅቷል።

በዚህ አውደ-ርዕይ የተለያዩ የመጻሕፍት አቅራቢዎችና አካፋፈዮች አዳዲስና የህትመት ዘመናቸው የቆየ እንዲሁም አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ፕሬስ የሚያሳትማቸው መጻሕፍቶች በተለያየ የቅናሽ መጠን ለአንባቢያን መቅረባቸውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ተመልክቷል።

በመሆኑም አውደ አውደ-ርዕዩን መጎብኘትና መጻሕፍትን ለመግዛት የምትፈልጉ አንባቢያን በ6ኪሎ ዋናው በር #በነጻ በመግባት ተጠቃሚ መሆን እንድትችሉ ጥሪ ቀርቧል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የትምህርት ማስረጃዎችን የማጥራት ሥራ በክልሎች ደረጃ ተግባራዊ ሊደረግ ነው፡፡

በፌደራል ተቋማት ላይ የተጀመረው ሐሰተኛ የትምህርት ማስረጃዎችን የመመርመር ሥራ በክልሎች ደረጃ እንደሚጀመርም የትምህርትና ስልጠና ባለሥልጣን ም/ዋ/ዳይሬክተር ቢኒያም ሔሮ ለአሐዱ ሬዲዮ ተናግረዋል፡፡

ማስረጃዎችን የመመርመር ሥራው በጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ እንደሚመራ ም/ዋ/ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡

በቀጣይ የትምህርት ማስረጃዎችን በዲጂታል አማራጭ ብቻ ለመስጠት ሙከራ እየተደረገ እንደሆነም ኃላፊው አብራርተዋል፡፡

ማስረጃዎችን በመፈተሽና በማረጋገጥ የህግ ተጠያቂነትን ለማረጋገጥ እየተሠራ እንደሚገኝም ጠቁመዋል፡፡ #AhaduFM

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ባለ ዘርፈ ብዙ ባለሙያ የJimma University ተመራቂ ተማሪ።

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ሚያዝያ 05/2016 ዓ.ም ካስመረቃቸው ተማሪዎች መካከል ባለ ዘርፈ ብዙ ባለሙያው ተመራቂ
ዶ/ር በዛብህ ብርሃኑ ይገኝበታል ።

ከመደበኛ ትምህርቱ ጎን ለጎንም ስነ-ፅሁፍ የሚወደው ተማሪው መፅሐፍትን ማሳተምና የቴሌቪዥን ድራማዎች ላይ በመፃፍ በሃገር አቀፍ ደረጃ ትልቅ እውቅና አግኝቷል።

ምንም እንኳን የሜዲካል ትምህርት በባህሪው ጊዜ የሚፈልግ ቢሆንም በቅርቡ የሚያሳትመውን ጨምሮ አራት መፅሐፍትን ሲፅፍና ከ6 በላይ ሲትኮም ድርሰቶችን ሲከትብ በትምህርቱ ላይ ተፅዕኖ እንዳልፈጠረበት ተመራቂው ይናገራል።

በጥርስ ህክምና የዶክተሬት ተመራቂው በዛብህ ብርሃኑ በሀገራችን በተለያዩ ቴሌቪዥን የሚተላለፉ ተከታታይ ድራማዎች ላይ በደራሲነት ተሳትፏል ፣ በርካታ ሲትኮሞችንም በመፃፍ Mr. sitcom የሚል ስም አግኝቷል።

በደራሲነት ከተሳተፈባቸው ስራዎች መካከል ዘጠነኛው ሺ ከ35 ክፍል በላይ ፤ መስሪያ ቤት ፣ ሳሎኑ ፣ ዶክተሮቹ ፣ ፊሽካዎቹና አንድ ላይ የተሰኙ ድራማዎች ላይ በደራሲነትና በዳይሬክተርነት ተሳትፏል። በርካታ የቴሌቪዥን እና የራዲዮ ማስታወቂያ አዘጋጅቷል።

ደራሲ ዶ/ር በዛብህ ብርሃኑ የአፍ ጤና አጠባበቅ ለልጆች እና ለወላጆች የሚል መማሪያ መፅሐፍ አዘጋጅቶ ያጠናቀቀ ሲሆን መፅሃፉ በቅርቡ ለህትመት እንደሚበቃ ተናግሯል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/

🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations!

Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights.

Visit: https://exitexamai.et/

Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ለ 1ኛ አመት ተማሪዎች በ 2ኛ ሴሚስተር ቲቶሪያል የምንሰጣቸው ኮርሶች‼️

የ ሁለተኛ ሴሚስቴር ምዝገባ ተጀምሯል።

የ 2ኛ ሴሚስተር #Common_Course ትቶሪያላችን መማር ለምትፈልጉ ምዝገባው ተጀምሯል።

ሁለተኛ ሴሚስተር 
🧑‍💻Economics,
🧑‍💻Emerging Technology,
🧑‍💻Communictive English 2,
🧑‍💻anthropology,
🧑‍💻Civics,
🧑‍💻Global,
🧑‍💻 C++ እና 
🧑‍💻 Applied Maths 1,

በነዚህ Coursoች ላይ ትቶሪያሎች እየተዘጋጁ ስለሆነ መማር የምትፈልጉ መመዝገብ ትችላላችሁ።

የክፍያ ሁኔታ
  🔰3ት ኮርስ መርጠው ለሚማሩ 100 ብር ብቻ🙏
  🔰 4ት ኮርስ እና ከዛ በላይ 150 ብር ብቻ ከፍላችሁ መማር ነው።

ለመመዝገብ 👉👉 @Ethiounads ላይ ከፍላችሁ መቀላቀል ነው።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Dilla

በዛሬው ዕለት በጌዲዮ ዞን እና አካባቢው በጣለው ከባድ ዝናብ በሰው እና ንብረት ላይ ውድመት አድርሷል። በዲላ ዩኒቨርስቲ  እስካሁን በሰው ላይ ይህ ነው የተባለ ጉዳት አልደረሰም።

ሆኖም የግቢው ያሉ ዕፀዋት በፎቶ በምትመለከቱ ጉዳት ደርሶባቸዋል። አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተቋርጧል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የመውጫ ፈተና መቼ ይሰጣል?

የመውጫ ፈተናው በሰኔ ወር አጋማሽ እንደሚሰጥ ከትምህርት ሚኒስቴር የተገኘው መረጃ ያሳያል።

ለፈተናው ትዘጋጁ ዘንድ ChatGPTን በመሳሰሉ AI ሞዴሎችን በመጠቀም የተዘጋጀዉ ExitExamAI.et ለቅድመ ምዝገባ ክፍት መሆኑን ስንገልጽ በደስታ ነው! 🚀

የተለያዩ ኢንተርናሽናል ሞዴሎች በ AI የተደገፉ የጥናት ማቴሪያሎች፣ አጠቃላይ የጥያቄ ባንኮችን እና የዩኒቨርሲቲ መውጫ ፈተና መሰናዶዎን ወደ ለከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ ይረዳል።

ከታች ያለው ድህረ ገጽ በመጠቀም “join” የሚለውን በመጫን ቀድመው ይመዝገቡ!

ድህረ ገጽ፡ https://exitexamai.et/

🚀 ExitExamAI.et is Now Live for waitlist registration ! 🚀

We're thrilled to announce that ExitExamAI.et has officially launched and is open for waitlist registrations!

Integrated AI models offers AI-driven study materials, comprehensive question banks, and engaging daily challenges designed to elevate your exam prep to new heights.

Visit: https://exitexamai.et/

Telegram: @ExitExamAI

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ጅማ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያ እና በሁለተኛ ዲግሪ ፕሮግራም ያሰለጠናቸውን 778 ተማሪዎች አስመረቀ።

ከተመራቂዎቹ 26 በሦስተኛ ዲግሪ፣ 350 በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም 402 በመጀመሪያ ዲግሪ ፕሮግራም ትምህርታቸውን ተከታትለው ያጠናቀቁ ናቸው።

በህክምና፣ በጥርስ ህክምና፣ በነርሲንግ፣ በሚድዋይፈሪ እና በፊዚዮቴራፒ የትምህርት መስኮች የሰለጠኑ የህክምና ተማሪዎች ከተመራቂዎቹ መካከል ይገኙበታል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ዳውሮ ታርጫ ካምፓስ 5ኛው ዙር የተማሪዎች ምረቃ ስነ-ስርዓት በመካሄድ ላይ ይገኛል!!

በምረቃ ሥነ-ስርዓት በጤና ሳይንስና ሕክምና ትምህርት መስክ በመጀመሪያ ድግሪ እንዲሁም በተለያዩ የድህረ ምረቃ ትምህርት መርሃ–ግብሮች የሰለጠኑ 256 ተማሪዎች ይመረቃሉ።

ከአጠቃላይ 256 ተመራቂዎች መካከል 218 ወንዶች እንዲሁም 38 ሴቶች ናቸው።

በመረሃ ግብሩ ላይ የዩኒቨርሱቲውን ሴኔት አባላትን ጨምሮ ጥሪ የተደረገላቸው የክብር እንግዶች ተገኝተዋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

መስፈርቱን የሚያሟሉ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ መሆን ይችላሉ ተባለ

ትምህርት ሚኒስቴር በሥሩ ያሉት ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች የራስ ገዝነት መስፈርትና መመሪያ ካሟሉ ራስ ገዝ መሆን እንደሚችሉ አስታወቀ፡፡

ከዚህ በፊት ራስ ገዝ እንዲሆኑ የተመረጡ ዩኒቨርሲቲዎች በተያዘላቸው ጊዜ ወደ ትግበራ እንዲገቡ ድጋፍና ክትትል እያደረገ መሆኑን ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቱ ጨምሮ ገልጿል፡፡

በትምህርት ሚኒስቴር የተቋማት አደረጃጀትና አመራር ዴስክ ኃላፊ አቶ ጫኔ አደፍርስ ለኢፕድ እንዳስታወቁት፤ መስፈርቱን የሚያሟሉ ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ መሆን ይችላሉ፡፡

ራስ ገዝ ይሆናሉ ተብለው የተለዩ ዩኒቨርሲቲዎች በሚቀጥሉት አምስት ዓመታት ውስጥ ወደ ተግባር እንዲገቡ የድጋፍና ክትትል ሥራዎች እያደረገ ይገኛልም ብለዋል፡፡ (ኢ ፕ ድ)