ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በዚህ ዓመት የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ለመውሰድ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ምዝገባ ማድረጋቸውን የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) በቅርቡ መግለፃቸው ይታወሳል፡፡

የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው የአገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ መጠናቀቁም ተገልጿል።

የፈተናው ሕትመት በቀጣይ ቀናት እንደሚጀመር ለኢሳት የገለፁት ዋና ዳይሬክተሩ፤ የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና በሰኔ ወር እንደሚሰጥም አረጋግጠዋል፡፡

ለ3ኛ ጊዜ በዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ የሚሰጠው ብሔራዊ ፈተናው፤ ዘንድሮ ለተፈጥሮ ሳይንስ እና ማኅበራዊ ሳይንስ የትምህርት መስኮች ለእያንዳንዳቸው በስድስት የትምህርት አይነቶች እንዲሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር መወሰኑ አይዘነጋም፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
🏁🏁🏁☑️⭐⭐📱🏁🏁🏁

🏁StoreX Dropshipping☑️                                                                                                                                                                            🎁🔥 Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው‼️🎺

🎁🔥Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው‼️🎺

🎁🔥ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ
‼️🎺

🎁 🔥Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች  ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል‼️🎺

🎁🔥በዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራል‼️🎺

🎁🔥በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም‼️🎺

🎁🔥 ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ  ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ‼️🎺

🎁🔥በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው‼️🎺

🎁🔥 ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ‼️🎺

🎁🔥በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ‼️ 🎺

🎁🔥 አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት  PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ  አዘጋጅተናል‼️🎺
                                                                                                                                                                         
⭐ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️

🎁🔥የ30% ታላቅ ቅናሽ እስከ መጋቢት 15 ለሚመዝገቡ ብቻ                                                                                                                   👉Join us
                  
        በዚህ ሊንክ

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

      @StoreX_dropshipping ☑️

      @StoreX_dropshipping ☑️
    
     👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

StoreX ‼️
Let's find your store's X-factor with us‼️

🎺🔥☑️☑️☑️⭐📱⭐🔥🎺
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ንግድ ባንክ የማስጠንቀቂያ ቀነ ገደብ ሰጠ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ የወሰዱ ወይም ወደተለያየ ሂሳቦች ያስተላለፉ ግለሰቦች እስከ መጪው ቅዳሜ (መጋቢት 14/2016) ድረስ በፈቃዳቸው እንዲመልሱ ቀነ ገደብ አስቀመጠ።

ይሁን እንጂ በተቀመጠው የጊዜ ገደብ ውስጥ ተጠቅመው አላግባብ የወሰዱትን ገንዘብ ተመላሽ የማያደርጉ ግለሰቦች ላይ ደረጃ በደረጃና በተከታታይ የተለያዪ ጠንከር ያሉ እርምጃዎች ለመውሰድ እንደሚገደድ ገልጿል።

ባንኩ አያይዞም ከታቀዱት ዋና ዋና እርምጃዎች መካከል የሚከተሉት እንዳሉ እንዲታወቁ ይፈለጋልብሏል:-

1. ከሕግ አካላት ጋር በመተባበር የግለሰቦችን ሥም ዝርዝር በየቅርንጫፎች እና እንደሁኔታው ግለሰቦቹ ሊታወቁ በሚችሉበት ኣካባቢ ይፋ በማድረግ ቀጣይ ሕጋዊ እርምጃዎችን እንዲቀጥሉ እንደሚደረግ እንገልጻለን፡፡

2. ⁠ከዚህ በላይ በተጠቀሰው እርምጃ መሰረት አሁንም ቀርበው የማይመልሱ ከሆነ በሕጋዊ ሂደቱ ተገቢው ውሳኔ እስኪሰጥ ድረስ በድርጊቱ የተጠረጠሩትን ግለሰቦች ፎቶግራፋቸውን እና ዝርዝር ማንነታቸውን የሚገልፁ መረጃዎች ባንኩ በመረጠው የብዙሀን መገናኛ መንገድ ለሕዝብ ይፋ የሚያደርግ መሆኑን ያሳስባል፡፡

3. ⁠ከእርምጃዎቹ ጎን ለጎንም ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት በማሰብ የወሰዱትን ገንዘብ እስከ ቅዳሜ ተመላሽ የማያደርጉ ግለሰቦችን ከፍትህ አካላትና ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ተቋማት ጋር በመተባበር ተገቢውን የወንጀል፣የፍትሐ ብሔርና አስተዳደራዊ እርምጃዎች እንዲወሰዱ እንደሚያደርግ አስጠንቅቋል።
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
🏁🏁🏁☑️⭐⭐📱🏁🏁🏁

🏁StoreX Dropshipping☑️                                                                                                                                                                            🎁🔥 Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው‼️🎺

🎁🔥Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው‼️🎺

🎁🔥ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ
‼️🎺

🎁 🔥Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች  ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል‼️🎺

🎁🔥በዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራል‼️🎺

🎁🔥በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም‼️🎺

🎁🔥 ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ  ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ‼️🎺

🎁🔥በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው‼️🎺

🎁🔥 ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ‼️🎺

🎁🔥በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ‼️ 🎺

🎁🔥 አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት  PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ  አዘጋጅተናል‼️🎺
                                                                                                                                                                         
⭐ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️

🎁🔥የ30% ታላቅ ቅናሽ እስከ መጋቢት 15 ለሚመዝገቡ ብቻ                                                                                                                   👉Join us
                  
        በዚህ ሊንክ

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

      @StoreX_dropshipping ☑️

      @StoreX_dropshipping ☑️
    
     👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

StoreX ‼️
Let's find your store's X-factor with us‼️

🎺🔥☑️☑️☑️⭐📱⭐🔥🎺
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AksumUniversity

በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና አክሱም ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች ምዝገባ መጋቢት 16 እና 17/2016 ዓ.ም እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

የምዝገባ ቦታ፦ በአክሱም ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ (ሪፈራል ካምፓስ)

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የጅማ ዩኒቨርሲቲ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታካሚዎችን ማስተናገድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ እንደደረሰ ከምንጮች መስማቱን ሪፖርተር ዘግቧል።

ሆስፒታሉ በበጀት ችግር ሳቢያ ከፍተኛ የመድኃኒት አቅርቦትና የሕክምና መስጫ መሣሪያዎች እጥረት ገጥሞታል መባሉን ዘገባው አመልክቷል። ከውጭ የሚገዙ መድኃኒቶችን መግዛት የማይችሉ ታማሚዎች ለሕልፈት እየተዳረጉ እንደኾነም የሆስፒታሉ የሕክምና ባለሙያዎች ተናግረዋል ተብሏል።

ሆስፒታሉ የሚተዳደረው በጅማ ዩኒቨርሲቲ ሥር ሲኾን፣ የሆስፒታሉ አስተዳደርም ሆስፒታሉ በጤና ሚንስቴር ሥር እንዳሉ መደበኛ ሆስፒታሎች ኹሉን የሕክምና አገልግሎቶች መስጠት አይጠበቅበትም ማለቱ ተጠቅሷል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#CBE #WolloUniversity

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በምስሉ ስማቸው የተዘረዘሩትን የወሎ ዩኒቨርስቲ ተማሪዎች እና የዩንቨርሲቲውን ማህበረሰብ በባንኩ ላይ አጋጥሞ የነበረውን የሲይስተም ብልሽት ምክንያት በማድረግ በሂሳባቸው ላይ የሌላቸውን ገንዘብ በማወቅም ይሁን ባለማወቅ ወጪ ያደረጉና ያስተላለፉ ሰዎችን እስከ ነገ 8፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ገንዘቡን ተመላሽ እንዲያደርጉ አሳውቋል።

እስከተባለው ጊዜ ድረስ ገንዘቡን በማይመልሱ ግለሰቦች ላይ ከባንኩ በሚላከው ማስረጃ መሰረት ዩንቨርሲቲው ተገቢውን አስተዳደራዊ እርምጃ ባንኩ ደግሞ በወንጀል እና በፍትሐብሄር ህግ ተጠያቂ እንደሚያደርጉ በጥብቅ አሳስቧል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

Bonga University ‼️

" ገንዘቡን ተመላሽ ባደረጉ ተማሪዎች ላይ ባንኩ ምንም አይነት ክስ አይመሰርትም " - ንግድ ባንክ

#JimmaUniversity #CBE #ATM

ጅማ ዩኒቨርስቲ በ ATM ብር ያወጡ ተማሪዎችን ስም ዝርዝር ለጥፏል።

📯 #AmboUniversity ሃጫሉ Cumpas ብር ያወጡ ተማሪዎች በፖሊስ መወሰዳቸውን ተማሪዎች ነግረውናል።

አዲስ ነገር ስኖር 👉 በ @ethiouniversity1bot ላኩልን።
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

ንግድ ባንክ የተወሰደበትን ገንዘብ ለማስመለስ ዘመቻ ሊጀምር ነው‼️

- ቅዳሜ ዕለት በየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ዲጂታል መዋቅር ላይ የተከሰተውን ግድፈት ተጠቅመው ገንዘብ የወስዱ አካላትን ለማደን #ግብረ_ኀይል መቋቋሙ ተሰምቷል።

ከብሔራዊ ባንክና ንግድ ባንክ ባለሙያዎች እንዲሁም የፀጥታ አካላት የተካተቱበት ይህ ግብረ ኀይል በስድስት ሰዓታት ጊዜ ውስጥ ከባንኩ ያለ አግባብ ተወስዷል ያለውን ገንዘብ ለማመለስ ያለመ ነው። ባንኩ የተወሰደበትን የገንዘብ መጠን አላሳወቀም። ፎርቹን ጋዜጣ እንደዘገበው ግን ከ66 ሺህ በላይ ደንበኞች አካውንት በችግሩ መታወኩን፣ ቅዳሜ ለስድስት ሰዓታት በቆየው መታወክ 25 ሺ ህገወጥ የገንዘብ ዝውውር መደረጉን እንዲሁም ሁለት ነጥብ ስድስት ቢሊየን ብር ተንቀሳቅሷል። ባንኩ መረጃውን ማረጋገጥ አልፈለገም።

አንዳንድ የትምህርት ተቋማት ከወዲሁ ገንዘብ ከክፍያ ማሽኖች የወሰዱና በህገወጥ ዝውውሩ የተሳተፉ ተማሪዎች ገንዘቡን ለባንኩ እንዲመልሱና ራሳቸውን ከህግ ተጠየቂነት እንዲያተርፉ የሚያሳስብ ጥሪ አድርገዋል።

በባንኩ ላይ የደረሰው ችግር የሳይበር ጥቃት አለመሆኑንና ውስጣዊ ግድፈት መሆኑን ባንኩ አበክሮ ገልጿል።

የባንኩ የውስጥ ምንጮች #ለዋዜማ እንደተናገሩት ግን ባለፈው ሳምንት ሐሙስ የተከናወነ አንድ መንግስታዊ የባንክ ክፍያ (ከአንድ መቶ ሚሊየን ብር ያላነሰ) ከአንድ በላይ የከፋይ ወገን በዲጂታል ፊርማ ሊያፀድቀው ሲገባ በአንድ ሰው ፈራሚነት ወደ ተከፋይ መተላለፉ የባንኩን ሀላፊዎች አስደንግጦ ነበር። አርብ ዕለት ችግሩን ለማወቅና ለመፍታት ሙከራ ሲደረግ መዋሉንና የቅዳሜ ሌሊቱ ቀውስ መከተሉን ሰምተናል።

ባንኩ የሳይበር ጥቃት አለመፈፀሙን ይናገር እንጂ ክስተቱ በባንኩ ዲጂታል መዋቅር ላይ በውስጥ አዋቂ የተፈፀመ ጥቃት ሊሆን እንደሚችል የሳይበር ደህንነት ባለሙያዎች ይናገራሉ። 

ምንጭ፡ Wazema Radio / Addis Fortune

አስተያየት አና መረጃ ለመስጠት 👇
@ethiouniversity1bot
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#CBE

#CBE ከትናንት በስተያ አርብ ለሊት ባጋጠመው የሞባይል ባንኪግ app system 2.4 ቢሊዮን ብር ወጪ እንደተረገበት #Addis_Fortune ጋዜጣ አስነብቧል።

አጠቃላይ 66,000 የሚጠጉ ሰዎች ቢያንስ 25,000 birr unauthorized የገንዘብ ዝውውር ፈፅመዋል ተብሏል።

በተለይ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች  የወሰዱትን ብር እንዲመልሱ ዩኒቨርስቲዎች እያሳሰቡ ቢሆንም  በሲስተም ብልሽቱ ምክንያት እስካሁን ምን ያህል ብር እንደተወሰደበት ባንኩ የሰጠው መረጃ የለም።

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ከንግድ ባንክ በዚህ መልኩ ብር የወሰዱ ሰዎች መያዛቸው አይቀርም። ስለዚህ በራሳችሁ ወደ ቅርጫፎች በመሄድ ብትመልሱ የሚሻል ይመስለኛል።

ከ 1 ሚሊዮን በላይ ቁጭ ብለው የወሰዱ ሰዎች ትላንት ወደ ሸቤ ገብተዋል። የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችም ስማቸው እየተለጠፈ ይገኛል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ትላንት ማታ😂😂

በዩኒቨርስቲ የነበረው ክስተት 🤣🤣🤣

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#WolkitieUniversity

በትላንትናዉ እለት በቀን 06/072016 ዓ.ም ከምሽቱ 6፡00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የኤቲኤም ማሽኖች የሌላችሁን ገንዘብ በማወቅም ሆነ ባለማወቅ ያወጣችሁ የዩኒቨርሲቲዉ ማህበረሰብ አካለት (ተማሪዎች እና ሰራተኞች) በትርፍነት ያወጣችሁት ገንዘብ ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጉብሬ ቅርንጫፍ በአስቸካይ ተመላሽ እድታደርጉ እያሳወቅን፡፡ ይህ ሳይሆን ቢቀር ግን በዝርዝራችሁ መሰረት የዩኒቨርሲቲዉ አስተዳደር ተገቢዉ እና አስተዳደራዊ #እርምጃ የሚወስድ ሲሆን በባንኩ በኩል አጣርቶ በያዘዉ መረጃ መሰረት ህጋዊ እርምጃ የሚወስድ መሆኑን አዉቃችሁ የተሰጣችሁን እድል እንድትጠቀሙ በጥብቅ ያሳዉቃሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- የኤትኤም ማሽን የራሱ ደህንነት ካሜራ ስላለዉ በዚያ በኩል እንደሚጣራ አዉቃችሁ መልሱ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AAU

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ መልዕክት 👇

ትላንት መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. ምሽት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም ችግር እንዳጋጠመው መገለፁ ይታወቃል። በዚህ ምክንያት የማይገባ ገንዘብ ኤ.ቲ.ኤም (ATM) ማሽኑ ወጪ ያደረገባችሁ ውድ የዩኒቨርሲቲያችን ማህበረሰብ አባላት ካላችሁ ወደ ባንኩ ቅርንጫፎች በመሄድ ገንዘቡን ተመላሽ እንድታደርጉ ስንል እናሳስባለን።

[አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ]

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ክፍትየስራማስታወቂያ

ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የሙያ መስኮች መምህራንን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

➤ የሥራ መደብ፦ በተለያዩ ሙያ መስኮች
➤ ተፈላጊ ባለሙያዎች ብዛት፦ 23
➤ ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፦ 2ኛ ዲግሪ
➤ የሥራ ቦታ፦ ቀብሪደሃር ዩኒቨርሲቲ
➤ የማመልከቻ ጊዜ፦ ማስታወቂያው ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት

አመልካቾች ስትመዘገቡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናውና የማይመለስ ኮፒ ማቅረብ ይጠበቅባችኋል፡፡

በኢሜይል ለመመዝገብ፦ 𝘒𝘥𝘶𝘩𝘳𝘥@𝘬𝘥𝘶.𝘦𝘥𝘶.𝘦𝘵

ለተጨማሪ መረጃ፦ +251252401076

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#AddisAbabaUniversity

በ2016 ዓ.ም ለስፔሻሊቲ ስልጠና አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተመደባችሁ ሬዚደንት ሐኪሞች የድኅረ ምረቃ መግቢያ ፈተና (GAT) ማክሰኞ መጋቢት 17/2016 ዓ.ም ይሰጣል፡፡

ምዝገባ እስከ ሰኞ መጋቢት 16/2016 ዓ.ም ቀን 6፡00 ሰዓት በኦንላይን https://portal.aau.edu.et. እንደሚከናወን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ተግባር ተኮር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ ሆኖ የተለየው ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2017 ዓ.ም. ወደ ትግበራ ይገባል፡፡

ተቋሙ ተግባር ተኮር ሳይንስ ዩኒቨርሲቲ መሆን የሚያስችለውን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች ማጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝዳንት ፋሪስ ደሊል (ዶ/ር) ለኢፕድ ተናግረዋል፡፡

ግብርና፣ ኢንጅነሪንግና ቴክኖሎጂ፣ ቢዝነስና ኢኮኖሚክስ እንዲሁም የጤና ዘርፍ የዩኒቨርሲቲው የትኩረት መስኮች መሆናቸውን ገልፀዋል፡፡

በአራቱም የዩኒቨርሲቲው ኮሌጆች የተግባር ትምህርት ለመስጠት የሚያስችሉ ቤተ-ሙከራዎች የመገንባትና የማጠናከር ሥራዎች መከናወናቸውን ጠቁመዋል፡፡

የመምህራን አቅም መገንባት፣ የተጨማሪ የዳታ ማዕከል ግንባታ፣ የዲጂታል ቴክኖሎጂ አቅም ማጎልበት እንዲሁም የሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች ማሟላት ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሚገኙ ፕሬዝዳንቱ ጠቅሰዋል፡፡ #ኢፕድ

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#VACANCY_ANNOUNCEMENT

ETHIOPIAN AIRLINES GROUP WOULD LIKE TO ANNOUNCE A NEW TRAINEE VACANT POSITIONS:

1. POSITION: CABIN CREW TRAINEE

👉REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION: A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM (GRADE 12) COMPLETION.
OR
A MINIMUM OF LEVEL II/10+2 CERTIFICATE FROM A RECOGNIZED INSTITUTE/COLLEGE/ UNIVERSITY.
OR
A MINIMUM OF DIPLOMA FROM INTERNATIONAL COMMUNITY SCHOOL.

👉AGE LIMIT: 21-30 YEARS' OLD INCLUSIVE

👉HEIGHT: A MINIMUM OF 1.58 METER

👉WEIGHT: PROPORTIONAL TO HEIGHT

💥NB: ONLY FEMALE APPLICANTS ARE ELIGIBLE TO APPLY FOR THE STATED POSITION.

2. POSITION: SCHOOL OF MARKETING/SOM/TRAINEE

👉REQUIRED EDUCATIONAL QUALIFICATION:

A MINIMUM OF ETHIOPIAN UNIVERSITY ENTRANCE EXAM RESULT COMPLETION WITH A MINIMUM OF 250 SCORE.

👉AGE LIMIT: 18-25 YEARS' OLD INCLUSIVE

👉REGISTRATION DATE: MARCH 25, 2024 TO MARCH 29, 2024

👉REGISTRATION PLACES/LOCATIONS: -

♦️ADAMA, ASTU
♦️AMBO, AMBO UNIVERSITY
♦️ARBAMINCH, ARBAMINCH UNIVERSITY
♦️BAHIR DAR, BELAY ZELEKE INTERNATIONAL AIRPORT
♦️HAWASSA, HAWASSA AIRPORT
♦️JIGJIGA, JIGJIGA UNIVERSITY
♦️JIMMA, JIMMA UNIVERSITY
♦️SEMERA, SEMERA UNIVERSITY

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
🏁🏁🏁☑️⭐⭐📱🏁🏁🏁

🏁StoreX Dropshipping☑️                                                                                                                                                                            🎁🔥 Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው‼️🎺

🎁🔥Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው‼️🎺

🎁🔥ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ
‼️🎺

🎁 🔥Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች  ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል‼️🎺

🎁🔥በዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራል‼️🎺

🎁🔥በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም‼️🎺

🎁🔥 ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ  ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ‼️🎺

🎁🔥በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው‼️🎺

🎁🔥 ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ‼️🎺

🎁🔥በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ‼️ 🎺

🎁🔥 አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት  PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ  አዘጋጅተናል‼️🎺
                                                                                                                                                                         
⭐ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️

🎁🔥የ30% ታላቅ ቅናሽ እስከ መጋቢት 15 ለሚመዝገቡ ብቻ                                                                                                                   👉Join us
                  
        በዚህ ሊንክ

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

      @StoreX_dropshipping ☑️

      @StoreX_dropshipping ☑️
    
     👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

StoreX ‼️
Let's find your store's X-factor with us‼️

🎺🔥☑️☑️☑️⭐📱⭐🔥🎺
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐
🏁🏁🏁☑️⭐⭐📱🏁🏁🏁

🏁StoreX Dropshipping☑️                                                                                                                                                                            🎁🔥 Dropshipping ከእቃ አቅራቢ ምንም አይነት እቃ ሳይከፍሉና ሳይረከቡ ከራሱ ከአቅራቢው እጅ ላይ ለተጠቃሚው መሸጥ ሲሆን አየር በአየር እንደሚባለው የእቃው አቅራቢ ለገዢው እቃውን ሲሰጥ ድሮፕሺፐሩ የራሱን ትርፍ ይዞ ለአቅራቢው የእቃውን ዋጋ የሚከፍልበት ቢዝነስ ነው‼️🎺

🎁🔥Dropshipping የትም ቦታ ሆነው በስልክ ወይም በኮምፒውተር መስራት ስለሚቻል የቦታ እና የጊዜ ነጻነት አለው‼️🎺

🎁🔥ታዲያ ይህን ወጪ ሳይሆን ወቅቱን የዋጀ እውቀት የሚጠይቅ ስራ ከቤትዎ ሆነው በአንድ ወር የኦንላይን ስልጠና ማስተር ማድረግ
ይችላሉ
‼️🎺

🎁 🔥Store X ስልጠናውን live በቀላል አማርኛ ልምድ ባላቸው ድሮፕሺፐሮች  ስለሚሰጥ ያልገባችሁን ለመጠየቅና ለመረዳት ተመራጭ ያደርገዋል‼️🎺

🎁🔥በዋናነት dropshipping አሜሪካ ገበያ ላይ እንደመሰራቱ ገቢው በዶላር ሲሆን ኮርሱ ከመጠናቀቁ በፊት ስራ ስለምናስጀምሮት ገቢዎ በዶላር ይቀየራል‼️🎺

🎁🔥በተጨማሪም የስልጠናው ሰአት ከስራም ሆነ ከትምህርት በኋላ ስለሆነ በጣም ምቹ ነዉ። ምናልባት በአጋጣሚ ክላስ ቢያመልጣቹ እንኳን ቀጥታ ስርጭቱ record ተደርጎ ስለሚሰጥ ምንም የሚያልፋቹ ነገር አይኖርም‼️🎺

🎁🔥 ለስራው አስፈላጊ የሆነውን
MasterCard እና PayPal ያለምንም ተጨማሪ  ወጪ በነፃ ይሰጦታል ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ መሆኖትን ደብቀው Risk ውስጥ ሳይገቡ‼️🎺

🎁🔥በየስልጠናው መሀል አክቲቪቲ ሲሰራ ደግሞ Give away አለው‼️🎺

🎁🔥 ከሁሉም በላይ የ StoreX ቤተሰብ በመሆኖ ብቻ Lifetime Support ያገኛሉ‼️🎺

🎁🔥በዝግጅታችን እና በአገልግሎታችን ጥራት ስለምንተማመን ኮርሱ መጠናቀቅ ካለበት ጊዜ ሶስት ቀን ካለፈው የከፈሉትን ብር ማስመለስ ይችላሉ‼️ 🎺

🎁🔥 አንድ ወር ይረዝምብኛል የተወሰነ እውቀቱ አለኝ የምትሉ ሰዎች በጠየቃቹን መሰረት የሶስት ቀን የ15 ሰአት  PREMIUM CLASS ማለትም Niche, Target market, MasterCard, Store building, Payment integration, Suppliers, Product listing and Organic traffic ሙሉ ስልጠናውን በአማርኛ መውሰድ የምትችሉበትን አማራጭ  አዘጋጅተናል‼️🎺
                                                                                                                                                                         
⭐ለጥራት ሲባል ያዘጋጀነው ቦታ ውስን ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️

🎁🔥የ30% ታላቅ ቅናሽ እስከ መጋቢት 15 ለሚመዝገቡ ብቻ                                                                                                                   👉Join us
                  
        በዚህ ሊንክ

   👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

      @StoreX_dropshipping ☑️

      @StoreX_dropshipping ☑️
    
     👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆

StoreX ‼️
Let's find your store's X-factor with us‼️

🎺🔥☑️☑️☑️⭐📱⭐🔥🎺
⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐⭐

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

" ገንዘቡን ተመላሽ ባደረጉ ተማሪዎች ላይ ባንኩ ምንም አይነት ክስ አይመሰርትም " - ንግድ ባንክ

የድርጊቱ ተሳታፊ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በባንኩ በተደረገላቸው ጥሪ መሰረት የወሰዱትን ገንዘብ እየመለሱ እነደሆነና ገንዘቡን ተመላሽ ባደረጉ ተማሪዎች ላይ ባንኩ ምንም አይነት ክስ እንደማይመሰርት አሳውቀዋል።

አሁንም ያልመለሱ ስም ዝርዝራቸው የወጣ ተማሪዎች የወሰዱትን ገንዘብ እንዲመልሱ አሳስበዋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

" የ12ኛ ክፍል ፈተና ዝግጅት እየተገባደደ ነው ፤ በቀጣይ #የፈተናው_ሕትመት ይጀመራል " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለ2016 የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የፀጥታ ችግር በሌላባቸው አካባቢዎች ብቻ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

የፀጥታ ችግር ካለባቸው አካባቢዎች በስተቀር በአብዛኛው ሀገሪቱ አካባቢዎች የተማሪዎች ምዝገባ ተካሂዶ መጠናቀቁን የገለጸው አገልግሎቱ ከ670 ሺህ በላይ ተማሪዎች ተመዝግበዋል ብሏል።

የፀጥታ ችግር ባለባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ተፈታኝ ተማሪዎች ምዝገባ በዚህ ሣምንት ይከናወናል ብሏል።

የፈተና ዝግጅት ሥራው የሀገሪቱን ሥርዓተ ትምህርት የተከተለ እና ተማሪዎቹን በአግባቡ መመዘን በሚያስችል መልኩ መዘጋጀቱን ተቋሙ ገልጿል።

የፈተናው ዝግጅት እየተገባደደ መሆኑን አመልክቶ በቀጣይ #የፈተናው_ሕትመት እንደሚጀመር አሳውቋል።

የዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ መልቀቂያ ፈተና የመስጫ የጊዚ ሰሌዳ ወደፊት ይፋ እንደሚሆንም የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት መግለፁ ኢዜአ ዘግቧል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሴቻ ቅርንጫፍ እና በነጭ ሳር ቅርንጫፍ በሚገኙ የኤቲኣም ማሽኖች ገንዘብ ያወጡ ሰዎችን ዝርዝር ለጥፏል።

ባንኩ አያይዞም በግል ባንክ ኤቲኤም ማሽኖች ገንዘብ ወደ ቴሌብር አካውንት እና ወደ ግል ባንኮች ያስተላለፉ ሰዎችን ስም ዝርዝር እንደሚለጥፍ ገልፆ ስም ዝርዝር እስከሚለጠፍ ሳትጠብቀ ገንዘቡን #መልሱ ብሏል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ተማሪዎች ብር ሲመልሱ👏👏👏🙏

በጌዴኦ ዞን ዲላ ዩንቨርሲቲ በቀን 06/07/2016 ከምሽቱ 9:00 ጀምሮ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በተፈጠረ የሲስተም ብለሽት መነሻ ባልተገባ መንገድ ገንዘብ ከኤት-ኤሞች ሲያወጡ የነበሩ የዲላ ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ገንዘቡን በመመለስ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ተችሏል። እስካሁን ከ480,000 ሺ በላይ ተመልሷል።

ምንም እንኳን የዩንቨርስቲ ተማሪዎች ብር መመለስ ቢጀምሩም እስካሁን #CBE የተመዘበረ ብር እንዳለ ያስታወቀው ነገር የለም።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ከ12 እስከ 20 ሺህ ብር ድረስ በእጃቸው ይዘው የተገኙ ተማሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር ዋሉ። - ሐረማያ ዩኒቨርሲቲ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አጋጥሞኛል ካለው የሲስተም ችግር ጋር በተገናኘ መጋቢት 6/2016 ዓ.ም ምሽት የማይገባ ገንዘብ ከኤ.ቲ.ኤም. ማሽን ወጪ መደረጉ ተገልጿል፡፡

ካጋጠመው ችግር ጋር በተያያዘ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች እና ማኅበረሰብ አካላት ገንዘብ ወጪ ሲያደርጉና ወደ ሌላም ሲያስተላልፉ እንደነበር ተነግሯል።

ይህንን ተከትሎ የራሳቸው ያልሆነን ገንዘብ ያወጡና ያስተላለፉ እንዲመልሱ ተቋማት እያሳሰቡ ይገኛሉ፡፡

በሐረማያ ዩኒቨርሲቲም ተመሳሳይ እንቅስቃሴ የነበረ መሆኑን የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ጥበቃና ደህንነት ዳይሬክተር ኮማንደር አባዲር ዩያ ገልጸዋል፡፡

ያጋጠመውን የንግድ ባንክ ሲስተም ችግር ተጠቅመው የራሳቸው ያለሆነ ገንዘብ ከATM ለማውጣት ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ተማሪዎች እንደነበሩ ጠቅሰዋል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ጥበቃና ደህንነት ተማሪዎች ከዋናው ግቢ እንዳይወጡ ቁጥጥር ሲያደርግ እንደነበረ አመላክተው፣ ሆኖም በተለያዩ ምክንያትና መንገድ የወጡ ተማሪዎች ከግቢ ውጪ ካሉ ማሽኖች ብር የወሰዱ መኖራቸውን ገልጸዋል፡፡

በተማሪ እጅ ይገኛል ተብሎ የማይገመት ከ12 እስከ 20 ሺህ ብር ድረስ በእጃቸው ይዘው የተገኙ ተማሪዎች በሕግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኮማንደር አባዲር ጠቁመዋል፡፡

አያይዘውም ንግድ ባንክ ያጋጠመውን ችግር ተከትሎ ተሳስተው ገንዘብ የራሳቸው ያደረጉ ተማሪዎች በአስቸኳይ ብሩን ሳያጠፉ እንዲመልሱ አሳስበዋል፡፡ #ሐረማያ_ዩኒቨርሲቲ

            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

አንዳንድ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎችን ስም ዝርዝር እያወጡ ነው ‼️

ትናንት ለሊት ከንግድ ባንክ የሌላችሁን ገንዘብ በማወቅም ይሆን ባለማወቅ የወሰዳችሁ ተማሪዎች ብሩን መልሱ አለበለዚያ ግን ተጠያቂ ትሆናላችሁ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ
👉Emerging Technology Final Exam ተሰርዟል።

የ Emerging Technology Final Exam ተሰርቆ በመሰራቱ ፈተናው በድጋሚ ይሰጣል ተብሏል።

Final Exam በድጋሚ መጋቢት 16, 2016 2:30 ስለሚሰጥ ተማሪዎች በዚሁ ፕሮግራም እንድትዘጋጁ ተብሏል።

👉ፈተናው በተመሳሳይ Exam Room ይሰጣል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#All_University ‼️

ትናንት ለሊት ከንግድ ባንክ የሌላችሁን ገንዘብ ለወሰዳችሁ ተማሪዎች በሙሉ፣

በማወቅም ይሆን ባለማወቅ የወሰዳችሁትን ብር መልሱ አለበለዚያ ግን ተጠያቂ ትሆናላችሁ ‼️

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

ቅርንጫፎች አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል!
ዛሬ እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት አገልግሎት ይሰጣል!
****
ለውድ የባንካችን ደንበኞች በሙሉ፡

በሲስተም ችግር ምክንያት ተቋርጦ የነበረው የቅርንጫፎች አገልግሎት የጀመረ መሆኑን ለክቡራን ደንበኞቻችን  እየገለፅን፣ የባንኩ ቅርንጫፎች ዛሬ እስከ ምሽቱ 2፡00 ሰዓት አገልግሎት እንደሚሰጡ እናሳውቃለን፡፡

በተመሳሳይ ዲጂታል የባንክ አገልግሎቶችን (ኢንተርኔት ባንኪንግ፥ ሞባይል ባንኪንግ፥ እንዲሁም ሲቢኢ ብር)  ለማስጀመር እየሠራን መሆኑን እየገለፅን፣ ለተፈጠረው የአገልግሎት መስተጓጎል  በድጋሚ ይቅርታ እንጠይቃለን።

[የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ]