ethiouniversity1 | Unsorted

Telegram-канал ethiouniversity1 - 🇪🇹ኢትዮ University

150787

Promotion ለምትፈልጉ ....🌀 @PromotionNew 🇪🇹ወቅታዊ ዜና -- @Ewunet_Media Use this for idea and question @ethiouniversity1bot

Subscribe to a channel

🇪🇹ኢትዮ University

🚨Exit Exam ስንት ቀን ቀረው?🚨

🚀በነጻ ለExitExam የሚያዘጋጃችሁ ዌብሳይት:

⭐️ ለኮምፒውተር ሳይንስ፤
⭐️ለአካውንቲንግ፤
⭐️ለማርኬቲንግ፤
⭐️ለሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እንዲሁም
⭐️ለማኔጅመንት Department ተማሪዎች ይዞላችሁ መቷል።

ዌብሳይታችን www.ExitExamAI.et
👉በአጫጭር ኖቶች
👉ያለፉ አመታት ጥያቄዎች
👉በዕለታዊ ፈተናዎች እና
👉በኢንተርናሽናል የመውጫ ጥያቄዎች ለፈተናዎ ዝግጁ ያደርጎታል።

🚀 አሁኑኑ ዌብሳይታችንን ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታግዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ!

ዌብሳይት https://www.exitexamai.et
ቴሌግራም @ExitExamAI
ስልክ ቁጥር፡ 0969863786

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ደጋግሞ መለማመድ በራስ መተማመንን ያሳድጋል።

በሪያድና በጂዳ ባሉ የማህበረሰብ ትምህርት ቤቶች የሚማሩ የ 2016 ትምህርት ዘመን 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በበይነ መረብ ስለሚፈተኑ በልምድ ላይ ይገኛሉ።


የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሠመራ ዩኒቨርሲቲ የ12ኛ ክፍል ብሄራዊ ፈተና ለሚወስዱ ሴት ተማሪዎች በትምህርት ጥሩ ውጤት ማስመዝገብ እና ስኬታማ መሆን በሚቻልበት ፅንሰ ሀሳብና ልምድ ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጥቷል።

ስልጠናው ሴት ተማሪዎች በትምህርታቸው ጥሩ ውጤት በማስመዝገብ በወደፊት የዩኒቨርሲቲ ቆይታቸው የላቀ ደረጃ ላይ እንዲደርሱ ለማገዝ የተግባር ክህሎቶችን እንደመነሻ በመውሰድ በትምህርት ስኬታማ ለመሆን እና የህይወት ክህሎት እድገትን ለማጎልበት ያለመ ነው።

ስልጠናውን ከሰመራ ሴቶች አዳሪ ትምህርት ቤት እና በክልሉ ከሚገኙ ሁሉም መሰናዶ ት/ርት ቤቶች የተውጣጡና በዩኒቨርሲቲው ለብሄራዊ ፈተና በዝግጅት ላይ የሚገኙ የ12ኛ ክፍል ሴት ተማሪዎች ተሳትፈውበታል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች የማጠቃለያ ፈተና ነገ ሰኔ 3/2016 ዓ.ም መሰጠት ይጀምራል።

ፈተናው በተመረጡ የፈተና ማዕከላት በኦንላይን ይሰጣል።

የማጠቃለያ ፈተናው የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች በሚፈተኑት የሒሳብ ትምህርት ይጀመራል።

ተፈታኞች ፈተናው መሰጠት ከሚጀምርበት ሰዓት 30 ደቂቃ ቀድመው መገኘት የሚጠበቅባቸው ሲሆን፣ የተከለከሉ ቁሳቁሶችን ወደ ፈተና ማዕከላት ይዘው መምጣት የለባቸውም ተብሏል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሽልማት አለን🙏

ለተማሪዎች የተዘጋጀ እድል ነው። ውድድሩ Add ማድረግ ስሆን 20 ተማሪዎች ይሸለማሉ።

ቀላል የሆነ ውድድር ለ አንድ ሳምንት የሚቆይ ውድድር ነው።

ውድሩ ላይ ከ 1ኛ_20ኛ የወጡ የ Card or የብር ሽልማት አላቸው።

የሽልማቱ Package ለጊዜው 1000 ብር ስሆን እንደሁኔታው ልያድግ ይችላል።

Adddd የሚታደርጉበት Group👇
/channel/EthioCryptoOfficial
/channel/EthioCryptoOfficial

በግሩፑ ላይ Adddd ያደረጋችሁት ብዘት በትክክል በየ 3ሰዓቱ Update ይሆናል ።

Addd ማድረግ ብቻ ሳይሆን ቻናሉ ላይም በመግባት በቴሌግራም ብር መስራት ጀምሩ።
/channel/+SelI4EZhRsI2NDA0

✍ መልካም እድል ለሁሉም ተማሪዎች 👍 የሽልማቱ List እና ደረጃ በ Crypto እና ግሩፕ ላይ ይለቀቃል ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚨Exit Exam ስንት ቀን ቀረው?🚨

🚀በነጻ ለExitExam የሚያዘጋጃችሁ ዌብሳይት:

⭐️ ለኮምፒውተር ሳይንስ፤
⭐️ለአካውንቲንግ፤
⭐️ለማርኬቲንግ፤
⭐️ለሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እንዲሁም
⭐️ለማኔጅመንት Department ተማሪዎች ይዞላችሁ መቷል።

ዌብሳይታችን www.ExitExamAI.et
👉በአጫጭር ኖቶች
👉ያለፉ አመታት ጥያቄዎች
👉በዕለታዊ ፈተናዎች እና
👉በኢንተርናሽናል የመውጫ ጥያቄዎች ለፈተናዎ ዝግጁ ያደርጎታል።

🚀 አሁኑኑ ዌብሳይታችንን ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታግዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ!

ዌብሳይት https://www.exitexamai.et
ቴሌግራም @ExitExamAI
ስልክ ቁጥር፡ 0969863786

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚨Exit Exam ስንት ቀን ቀረው?🚨

🚀በነጻ ለExitExam የሚያዘጋጃችሁ ዌብሳይት:

⭐️ ለኮምፒውተር ሳይንስ፤
⭐️ለአካውንቲንግ፤
⭐️ለማርኬቲንግ፤
⭐️ለሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እንዲሁም
⭐️ለማኔጅመንት Department ተማሪዎች ይዞላችሁ መቷል።

ዌብሳይታችን www.ExitExamAI.et
👉በአጫጭር ኖቶች
👉ያለፉ አመታት ጥያቄዎች
👉በዕለታዊ ፈተናዎች እና
👉በኢንተርናሽናል የመውጫ ጥያቄዎች ለፈተናዎ ዝግጁ ያደርጎታል።

🚀 አሁኑኑ ዌብሳይታችንን ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታግዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ!

ዌብሳይት https://www.exitexamai.et
ቴሌግራም @ExitExamAI
ስልክ ቁጥር፡ 0969863786

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#BahirDarUniversity

ባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎቹ ጥሪ ሊያደርግ ነው፡፡

ዩኒቨርሲቲው በፀጥታ ችግርና ሌሎች ተያያዥ ምክንያቶች በ2016 ዓ.ም አዲስ ለተመደቡ የሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ጥሪ ሳያደርግ ቆይቷል።

ረቡዕ ግንቦት 28/2016 ዓ.ም ውይይት ያደረገው የዩኒቨርሲቲው ሴኔት፣ በሰኔ ወር መጨረሻ ለተማሪዎቹ ጥሪ እንዲደረግ መወሰኑን ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ ከተቋሙ ለማረጋገጥ ችሏል፡፡

በዚህም ከሐምሌ ወር አጋማሽ ጀምሮ ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን በዩኒቨርሲቲው በመገኘት መከታተል ይጀምራሉ ተብሏል፡፡

ተማሪዎቹ ትምህርታቸውን ሲያጠናቅቁ፣ ትምህርት ሚኒስቴር በልዩ ሁኔታ ፈተና እንደሚያዘጋጅላቸውም ታውቋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ዛሬ ያበቃል!

በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር (INSA) የተዘጋጀ "ብሔራዊ የሳይበር ታለንት ቻሌንጅ" ፕሮግራም (National Cyber Talent Challenge Program) የምዝገባ ጊዜ ዛሬ ይጠናቀቃል፡፡

በሳይበር ደህንነትና ተያያዥ ዘርፎች ልዩ ተሰጥኦ እና ፍላጎት ያላችሁ ኢትዮጵያውያን በቻሌንጁ ላይ መሳተፍ የምትችሉ ሲሆን፤ Cyber Security, Cyber Development, Embedded Systems, and Aerospace የታለንት መስኮች ናቸው፡፡

ምዝገባው ዛሬ ግንቦት 30/2016 ዓ.ም ይጠናቀቃል፡፡

ለመመዝገብ፦ https://talent.insa.gov.et

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚨Exit Exam ስንት ቀን ቀረው?🚨

🚀በነጻ ለExitExam የሚያዘጋጃችሁ ዌብሳይት:

⭐️ ለኮምፒውተር ሳይንስ፤
⭐️ለአካውንቲንግ፤
⭐️ለማርኬቲንግ፤
⭐️ለሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እንዲሁም
⭐️ለማኔጅመንት Department ተማሪዎች ይዞላችሁ መቷል።

ዌብሳይታችን www.ExitExamAI.et
👉በአጫጭር ኖቶች
👉ያለፉ አመታት ጥያቄዎች
👉በዕለታዊ ፈተናዎች እና
👉በኢንተርናሽናል የመውጫ ጥያቄዎች ለፈተናዎ ዝግጁ ያደርጎታል።

🚀 አሁኑኑ ዌብሳይታችንን ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታግዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ!

ዌብሳይት https://www.exitexamai.et
ቴሌግራም @ExitExamAI
ስልክ ቁጥር፡ 0969863786

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

«በበዓል ቀናት ሆነ ማግስት የሚወጡ የፈተና ሰሌዳ አግባብነት የሌለው ነው!»

የፌዴራል መጅሊስ ዋና ስራ አስኪያጅ


የ2016 E.C. የሪሚዲያል የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች የመፈተኛ የጊዜ ሰሌዳ ከዒድ አል-አዽሓህ ዐረፋ በዓል ቀን ጋር በሚጋጭ መልኩ ከሰኔ 6 እስከ 10 ይሰጣል።


የተማሪዎች የመፈተኛ የጊዜ ሰሌዳ የሙስሊሙን በዓላት ታሳቢ አድርገው መውጣት አለባቸው ያሉት የፌዴራል መጅሊሱ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ከማል ሃሩን የበዓል ቀናትን ታሳቢ ያላደረገ የፈተና የጊዜ ሰሌዳ አወጣጥ አግባብነት የሌለውና በተማሪዎች የስነልቦና አልፎም የፈተና ውጤታቸው ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ አለው ብለዋል።


መጅሊሱ ባሳለፍነው አመት ጀምሮ በዚህ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስትር ጋር መነጋገሩ የተገለፀ ሲሆን ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታትም ይሰራል ተብሏል። ሀሩን ሚዲያ በጉዳዩ ዙሪያ ከትምህርት ሚኒስቴር መረጃዎችን ለመጠየቅ ያደረገው ጥረት እንዳልተሳካለት ዘግቧል።

©ሀሩን ሚዲያ

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2016 ዓ.ም የሪሚዲያል ተማሪዎች ፈተና ከፊታችን ሰኞ ጀምሮ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና ጊዜን የተመለከቱ በርካታ ጥያቄዎች ለቲክቫህ ደርሰዋል፡፡

ቲክቫህ ዩኒቨርሲቲ የተመለከተው ጊዚያዊ የሪሚዲያል ተማሪዎች የፈተና መርግብር፤ ፈተናው ከሰኔ 3-10/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ያሳያል።

በዚህም የማኅበራዊ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 3 እስከ 6/2016 ዓ.ም እንዲሁም የተፈጥሮ ሳይንስ ተማሪዎች ከሰኔ 6-10/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ይጠበቃል። የፕሮግራም ለውጥ የሚኖር ከሆነ የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

ፈተናው በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ውስጥ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን፤ ተቋማቱ ስለፈተናው ገለፃ ለተፈታኞች መስጠት መጀመራቸውን ተመልክተናል።

ዘንድሮ 78 ሺህ የሪሚዲያል ተማሪዎች #ከባህርዳር_ዩኒቨርሲቲ ውጪ በመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ትምህርታቸውን ከታህሳስ ወር ጀምሮ ሲከታተሉ ቆይተዋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በአዲስ አበባ የስምንተኛ ክፍል መልቀቂያ ከተማ አቀፍ ፈተና ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም ይሰጣል።

በተመሳሳይ የስድስተኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ከሰኔ 12 እስከ 14/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ ተገልጿል።

ፈተናዎቹን ለመስጠት በቂ ዝግጅት መደረጉን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

በአዲስ አበባ የስምንተኛ ክፍል ፈተናውን 86,671 ተማሪዎች እንዲሁም የስድስተኛ ክፍል ፈተናውን 86,217 ተማሪዎች እንደሚወስዱ በቢሮው የፈተና ዝግጅትና አስተዳደር ዳይሬክተር ዲናኦል ጫላ ለኢዜአ ተናግረዋል፡፡

ከተፈቀዱ የፈተና ቁሳቁሶች ውጪ፣ ዲጂታል ሰዓትን ጨምሮ ማንኛውንም ኤሌክትሮኒክስ መገልገያዎችን ይዞ ወደ ፈተና መግባት በጥብቅ የተከለከለ መሆኑን ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የተለያዩ የትምህርት ተቋማት ዘንድሮ በኦንላይን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለሚወስዱ ተማሪዎች ሞዴል ፈተና እየሰጡ ነው።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ለ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ትናንት የሞዴል ፈተና በዩኒቨርሲቲው አፄ ቴዎድሮስ ግቢ ሰጥቷል።

ትምርት ቤቱ በተያዘው የትምህርት ዘመን በሶሻል እና በተፈጥሮ ሳይንስ በድምሩ 57 ተማሪዎችን ለአገር አቀፍ ፈተና እያዘጋጀ እንደሚገኝ ተገልጿል።

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የማኅበረሰብ ትምህርት ቤት ባለፉት ሁለት ዓመታት ለ12ኛ ክፍል ፈተና ያስቀመጧቸውን ተማሪዎች በሙሉ ካሳለፉ ጥቂት ትምህርት ቤቶች መካከል አንዱ ነው።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ይለማመዱ!

የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች የኦንላይን የመፈተኛ ፕላትፎርም አጠቃቀምን ይለማመዱ!

ፕላትፎርሙን እንዴት መጠቀምና እንዴት ፈተናውን መውሰድ እንደሚቻል ለማሳየት በትምህርት ሚኒስቴር እና በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የተዘጋጀን የአራት ደቂቃ ገላጭ ቪዲዮ በተከታዩ ሊንክ በመግባት ይመልከቱ፡፡ ራስዎን ለፈተናው ያዘጋጁ!

ቪዲዮውን ይመልከቱ 👇
https://www.youtube.com/watch?v=PdAu-FI-Q5M

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በፀጥታ ችግር ምክንያት የ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና የሚያልፋቸው ተማሪዎች ክልሎች በሚያቀርቡት ጥያቄ መሰረት በልዩነት እንደሚፈተኑ ተገለጸ።

በቀጣይ ወር በወረቀት እና በኦንላይን የሚሰጠውን የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ለመውሰድ 701,200 ተማሪዎች መመዝገባቸውን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ገልጿል፡፡

በቂ የኮምፒውተር አቅርቦት ባለባቸው ትምህርት ቤቶች በኦንላይን ተማሪዎች ከቤታቸው ወደ ተመደቡበት ትምህርት ቤት በመሔድ ፈተናውን እንደሚወስዱ የአገልግሎቱ ዋና ዳይሬክተር እሸቱ ከበደ (ዶ/ር) ገልፀዋል።

የኮምፒውተርና ሌሎች መሰረተ ልማቶች ክፍተት ባለባቸው ቦታዎች ደግሞ ተማሪዎች ከሰኔ 30/2016 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲዎች በመግባት ፈተናውን በወረቀት ይፈተናሉ ብለዋል፡፡

በዚህም ተማሪዎች ወይም የተማሪ ወላጆች ላፕቶፕ እንዲያሟሉ የሚገደዱበት ምንም አይነት አሰራር አለመኖሩን ዋና ዳይሬክተሩ አረጋግጠዋል።

ነገር ግን የኮምፒውተር እጥረት ባለባቸው አካባቢዎች በግል ላፕቶፕ የመፈትን አቅምና ፍላጎት ያለው ተማሪ፣ ከፈተናው 10 ቀናት በፊት ላፕቶፑን ለሚመለከተው አካል አስረክቦ አስፈላጊው የቴክኒክ ምርመራና ፍተሻ ከተደረገለት በኋላ ፈተናውን መውሰድ እንደሚችል ገልፀዋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሽልማት አለን🙏 #Day2

ለተማሪዎች የተዘጋጀ እድል ነው። ውድድሩ Add ማድረግ ስሆን 20 ተማሪዎች ይሸለማሉ።

ቀላል የሆነ ውድድር ለ አንድ ሳምንት የሚቆይ ውድድር ነው።

ውድሩ ላይ ከ 1ኛ_20ኛ የወጡ የ Card or የብር ሽልማት አላቸው።

የሽልማቱ Package ለጊዜው 1000 ብር ስሆን እንደሁኔታው ልያድግ ይችላል።

Adddd የሚታደርጉበት Group👇
/channel/EthioCryptoOfficial
/channel/EthioCryptoOfficial

በግሩፑ ላይ Adddd ያደረጋችሁት ብዘት በትክክል በየ 3ሰዓቱ Update ይሆናል ።

Addd ማድረግ ብቻ ሳይሆን ቻናሉ ላይም በመግባት በቴሌግራም ብር መስራት ጀምሩ።
/channel/+SelI4EZhRsI2NDA0

✍ መልካም እድል ለሁሉም ተማሪዎች 👍 የሽልማቱ List እና ደረጃ በ Crypto እና ግሩፕ ላይ ይለቀቃል ።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚨Exit Exam ስንት ቀን ቀረው?🚨

🚀በነጻ ለExitExam የሚያዘጋጃችሁ ዌብሳይት:

⭐️ ለኮምፒውተር ሳይንስ፤
⭐️ለአካውንቲንግ፤
⭐️ለማርኬቲንግ፤
⭐️ለሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እንዲሁም
⭐️ለማኔጅመንት Department ተማሪዎች ይዞላችሁ መቷል።

ዌብሳይታችን www.ExitExamAI.et
👉በአጫጭር ኖቶች
👉ያለፉ አመታት ጥያቄዎች
👉በዕለታዊ ፈተናዎች እና
👉በኢንተርናሽናል የመውጫ ጥያቄዎች ለፈተናዎ ዝግጁ ያደርጎታል።

🚀 አሁኑኑ ዌብሳይታችንን ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታግዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ!

ዌብሳይት https://www.exitexamai.et
ቴሌግራም @ExitExamAI
ስልክ ቁጥር፡ 0969863786

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Amhara

በአማራ ክልል ዓመቱን ሙሉ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ተሰምቷል።

በዚህም ምክንያት ምንም አይነት የ6ኛ፣ የ8ኛ እና የ12 ክፍል ፈተና የማያስትፈትኑ ዞኖች እንዳሉ ታውቋል።

የክልሉ ትምህርት ቢሮ በሰጠው መግለጫ ፥ ከዓመቱ መጀመሪያ ጀምሮ ምንም መቆራረጥ ሳይኖር እየተማሩ አሁን ላይ ትምህርታቸውን እየጨረሱ ያሉ ተማሪዎች አሉ ብሏል።

መሃል ላይ እንዲጀምሩ የተደረጉና የይዘት ክለሳ ተደርጎ እክሰ ነሃሴ ወር ተምረው እንዲያጠናቅቁ የሚደረጉም አሉ ፤ እነሱ አሁን ትምህርት ላይ ናቸው ሲል ገልጿል።

ዓመቱን ሙሉ በሙሉ ደግሞ ጭራሽ ምንም ያልተማሩ ተማሪዎች እንዳሉ ቢሮው አሳውቋል።

ይህ በአብዛኛው በጎጃም ቀጠና እንደሆነ ተጠቁሟል።

ሰሜን ጎጃም እና ምዕራብ ጎጃም ዞኖች ምንም አይነት ተማሪ / አንድም እንኳን ተማሪ የ6ኛ ፣ የ8ኛ እና የ12ኛ ክፍል ፈተና #እንደማያስፈትኑ ገልጿል።

ምስራቅ ጎጃም ግን ትንሽ ተማሪ አለው ተብሏል።

የትምህርት ቢሮው አሁን ላይ እየተማሩ ያሉ ግን ፈተና የማይፈተኑትን በቀጣይ በሁለተኛው ዙር እንዲፈተኑ ለማድረግ መታቀዱን አመልክቷል።

ምንም ያልተማሩ ተማሪዎችን በሚመለከት ያለ አንዳች ጥፋታቸው ከእድሜያቸው ላይ አንድ አመት መቀነሱ አገባብነት ስለሌለው የተጎዳ ስነልቦናቸውን ለመጠገን ሚያግዝ ስልጠና ይዘጋጃል ብሏል።

የይዘት ክለሳ ተደርጎም ቢሆን ሲማሩ ከነበሩ ተማሪዎች ወደኃላ እንዳይቀሩ ለማድረግ ጥረት ይደረጋል ሲል ገልጿል።

በአማራ ክልል የ8ኛና 6ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ የሚሰጥ ሲሆን ፦

➡ 184,393 የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5 ቀን 2016 ዓ.ም

➡ 170,470 የ6ኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14 ቀን 2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ ተብሏል።

በአማራ ክልል በአጠቃላይ (በሁሉም የትምህርት ደረጃ) በዚህ ዓመት መመዝገብ የነበረባቸው 6.2 ሚሊዮን ተማሪዎች ውስጥ የተመዘገቡት 4 ሚሊዮን ናቸው።
#TikvahEthiopia

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በአማራ ክልል የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ፈተና ከሰኔ 4/2016 ዓ.ም ጀምሮ ይሰጣል።

ፈተናዎቹን ለመስጠት አስፈላጊው ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ትምህርት ቢሮ ገልጿል።

ፈተናዎቹ ታትመው፣ ወደሚሰጥባቸው ትምህርት ቤቶች የማጓጓዝ ሥራ መጠናቀቁን የቢሮው ኃላፊ ሙሉነሽ ደሴ (ዶ/ር) ተናግረዋል።

184,393 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 4 እና 5/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን እንደሚወስዱ ገልፀዋል።

በተመሳሳይ 170,470 የስድስተኛ ክፍል ተማሪዎች ሰኔ 13 እና 14/2016 ዓ.ም ፈተናቸውን ይወስዳሉ።

ተማሪዎቹን ለፈተና ለማብቃት የማጠናከሪያ ትምህርት ሲሰጥ መቆየቱን አስረድተዋል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የሚመረቅበት ጊዜ ተራዝሟል፡፡

ሆስፒታሉ ነገ ሰኔ 1/2016 ዓ.ም እንደሚመረቅ ዩኒቨርሲቲው ገልፆ የነበረ ቢሆንም፤ "በሌሎች ክልላዊ የሥራ ጉዳዮች ምክንያት" የምረቃው ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል፡፡

በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ እንዲታደመ ለተጋበዙ አካላት ይቅርታ የጠየቀው ዩኒቨርሲቲው፤ በቀጣይ የሆስፒታሉ ምረቃ የሚከናወንበትን ጊዜ እንደሚያሳውቅ ገልጿል፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

የ2016 ዓ.ም የ6ኛና 8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና የጊዜ ሰሌዳ

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Remedial

ለሬሜዲያል ተፈታኞች በሙሉ

የትምህርት ሚኒስቴር የሬሚዲያል (የማካካሻ) ትምህርት የማጠቃለያ ፈተናን ከሰኔ 3-10/ 2016 ዓ.ም ድረስ ለመስጠት የፈተና ፕሮግራም ማዘጋጀቱ ይታወቃል፡፡

ይሁን እንጅ ሰኔ 9/ 2016 ዓ.ም የኢድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ስለሆነ በዕለቱ ይሰጥ የነበረው ፈተና ሰኔ 11/2016 ዓ.ም የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ትምህርት ሚኒስቴር
ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

በራስ ገዝ ዩኒቨርሲቲ ከፍለው ለመማር የማይችሉ ተማሪዎች የባንክ ብድር እንዲያገኙ የሚረዳ ሕጋዊ አሠራር እንዲመቻች ተጠየቀ፡፡

በ2015 ዓ.ም. ፀድቆ ወደ ሥራ የገባውና ዩኒቨርሲቲዎችን ራስ ገዝ የሚያደርገው አዋጅ፣ አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ከስምንት ወራት በፊት ወደ ሥራ ማስገባቱ ይታወቃል፡፡

በመጪዎቹ ሁለት ዓመታት ተጨማሪ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎችን ወደ ራስ ገዝነት ለማሸጋገር ዕቅድ ተይዞ እየተሠራ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር ገልጿል፡፡

ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ ምንም እንኳ ተጠያቂነቱ ኖሮ በተወሰነ ደረጃ መንግሥት በገንዘብ የሚደግፋቸውም ቢሆኑም፣ ራሳቸውን በራሳቸው ያለ ማንም ጣልቃ ገብነት የፋይናንስ፣ የአስተዳደር፣ የአካዴሚክ፣ የሰው ሃብት እና መሰል ነፃነት አዋጁ ያጎናፅፏቸዋል፡፡

ይሁን እንጂ ራስ ገዝ ሆኖ ሥራ በጀመረው አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመጀመሪያዎቹ ጥቂት ወራት ከፍለው ይማሩ የነበሩ ተማሪዎች ክፍያው በከፍተኛ መጠን እንደጨመረባቸው እየተናገሩ ነው፡፡

ወደፊት ራስ ገዝ የሚሆኑ ዘጠኝ ዩኒቨርሲቲዎች ወደ ሥራ ሲገቡ አሁን ያለው ሁኔታ ጥሩ ውጤት ያላቸው ተማሪዎች ከፍለው እንዳይማሩ ይገድባል የሚል ሥጋት እየተሰማ ነው፡፡

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ጀማል የሱፍ (ዶ/ር) በጉዳዩ ላይ ለሪፖርተር በሰጡት አስተያየት፣ ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ሲሆኑ ለተማሪዎች የሚሰጥ ብድር መመቻቸት ሊታሰብበት የሚገባ ጉዳይ ነው ብለዋል፡፡

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ለሚ ጉታ (ዶ/ር) በተመሳሳይ፤ መንግሥት በውጭው ዓለም የተለመደውን ለተማሪዎች ብድር የሚቀርብበት አሠራር ሊያስብበት ይገባል ብለዋል፡፡

ሙሉውን ያንብቡ 👇
https://www.ethiopianreporter.com/130161/

@ethiouniversity1

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#Update

በሰኔ 2016 ዓ.ም የሚሰጠውን የመውጫ ፈተናን በድጋሚ (Re-exam) ለመውሰድ ያመለከታችሁ በምዝገባ ወቅት የተላከላችሁን የቴሌ ብር የክፍያ ማረጋገጫ (Tele Birr Payment Transaction Code) በመጠቀም የመፈተኛ የይለፍ ቃል (Password) https://exam.ethernet.edu.et በኩል ማግኘት የምትችሉ መሆኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የመውጫ ፈተና የምትፈተኑ ዕጩ ተመራቂዎች የይለፍ ቃል (Password) የምታገኙት ከምትማሩበት ተቋም ብቻ መሆኑ ተገልጿል፡፡

Note:

ማንኛውም የድጋሚ (Re-exam) ተፈታኝ በምዝገባ ወቅት ያልተሟሉ መረጃዎችን በሲስተሙ በኩል ማሟላት ይጠበቅበታል። ሁሉም ተፈታኞች ወደፊት በሚገለፀው ፕሮግራም መሰረት የሞዴል ፈተናን መውሰድ ይኖርባቸዋል ተብሏል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#BahirdarUniversity

የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስና እና ሒሳብ ማበልጸጊያ ማዕከል (STEM Center) የሳይንስ ትምህርቶችን በተለየ መልኩ ከ9ኛ — 12ኛ ክፍል ያሉና ለሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ምህንድስናና ሒሳብ የፈጠራ ስራ ከፍተኛ ፍላጎት ያላቸውን ተማሪዎች ያስተምራል፡፡ ከአሁን በፊት ሲያደርግ እንደነበረው ሁሉ ለ 2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመንም ከ 8ኛ ክፍል ወደ 9ኛ ክፍል ከሚዛወሩ ተማሪዎች አወዳድሮ በሳይንስ ትምህርቶች የተሻለ ውጤት የሚያመጡትንና _ ለፈጠራ ስራው ፍላጎቱ _ ያላቸውን ተማሪዎች ተቀብሎ ስለሚያስተምር _ በማእከሉ ገብታችሁ ለመማር ፍላጎቱ ያላችሁና ከዚህ በታች የተጠቀሉትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተማሪዎች ከምትማሩበት ት/ት ቤት ማስረጃ በማምጣት በማእከሉ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

📌መስፈርቶች
1ኛ. የ7ኛ እና 8ኛ ክፍል የሂሳብ፣ እንግሊዝኛ፣ እና አጠቃላይ ሳይንስ (General Science) ትምህርቶች በእያንዳንዳቸው በየሰሚስተሩ 80% እና ከዚያ በላይ ያስመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡

2ኛ. መልካም ስነምግባር ያለው/ያላት

3ኛ. ለሳይንስና ቴክኖሎጂ ፈጠራ የላቀ ክህሎት ያለው/ያላት መሆን አለባቸው፡፡

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

🚨Exit Exam ስንት ቀን ቀረው?🚨

🚀በነጻ ለExitExam የሚያዘጋጃችሁ ዌብሳይት:

⭐️ ለኮምፒውተር ሳይንስ፤
⭐️ለአካውንቲንግ፤
⭐️ለማርኬቲንግ፤
⭐️ለሶፍትዌር ኢንጅነሪንግ እንዲሁም
⭐️ለማኔጅመንት Department ተማሪዎች ይዞላችሁ መቷል።

ዌብሳይታችን www.ExitExamAI.et
👉በአጫጭር ኖቶች
👉ያለፉ አመታት ጥያቄዎች
👉በዕለታዊ ፈተናዎች እና
👉በኢንተርናሽናል የመውጫ ጥያቄዎች ለፈተናዎ ዝግጁ ያደርጎታል።

🚀 አሁኑኑ ዌብሳይታችንን ይቀላቀሉ የመውጫ ፈተናዎን በAI ታግዘው በታላቅ ውጤት ይለፉ!

ዌብሳይት https://www.exitexamai.et
ቴሌግራም @ExitExamAI
ስልክ ቁጥር፡ 0969863786

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ተማሪዎች በበይነ መረብ መፈተናቸው ስህተትን መቀነስን ጨምሮ በርካታ ጠቀሜታዎች እንዳሉት ትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ።

የበይነ መረብ ፈተና ለስህተት በር አይከፍትም

የበይነ መረብ ፈተና አንድ ጥያቄ ሳይመልሱ ወደ ፈለጉት ጥያቄ በአንድ Click የመሔድ እንዲሁም ተመልሰው መስራት የሚፈልጉትን ጥያቄ Flag በማድረግ ተመልሶ የመስራት ዕድልን ይሰጣል።

ጊዜ ቆጣቢ ነው

በአንድ Click የፈተና ጥያቄን መልስ ለመስጠት ያስችላል። እንዲሁም ምን ያህል ደቂቃ እንደተጠቀሙ ከመፈተኛ ስክሪን ላይ ማየት ስለሚቻል ጊዜን በአግባቡ ለመጠቀም ያስችላል።

የተሻሻለ የመረጃ ቋት አለው

የበይነ መረብ ፈተናዎች በቂ የፈተና መረጃዎችን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ በማከማቸት ለተፈታኞች አመጣጥኖ ያቀርባል፡፡

የተሰሩ ጥያቄዎችን መልስ በፍጥነት በራሱ ይልካል

በፈተና ወቅት ጥያቄዎቹን ሰርተው ሳያጠናቀቁ የተሰጠው ደቂቃ ካለቀ የሰሩትን በጠቅላላ በራሱ በፍጥነት ይልካል።

ፈጣን ግብረ መልስ ይሰጣል

በበይነ መረብ ፈተናዎች ሲሰጡ ውጤታቸው ከሌላው ጊዜ በተለየ ፈጥኖ የመታወቅ ዕድል ይሰጣል።

ተማሪዎች በቤታቸው እያደሩ እንዲፈተኑ ዕድል ይሰጣል

ትምህርት ቤቶች የተደራጀ የኮምፒውተር ቤተሙከራ ካላቸውና የመፈተኛ ክላስተር ለመሆን አስፈላጊውን መስፈርቶች ማሟላታቸው ከተረጋገጠ ተማሪዎች በተማሩበት ትምህርት ቤት ሆነው እንዲፈተኑ ዕድል ይፈጥራል። #MoE

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚══════════

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

ሁሉም ተማሪዎች #Tapswap እና #HamsterCombat በስልካችሁ Tap Tap እያደረጉ ነው።

ምንም ብሆን ለተማሪዎች መልካም ነገር ይሆናል። የካርድ ከማግኘትም አልፎ ለብዙ ነገር ይጠቅማቸዋል። Notcoin የሰሩ ተማሪዎች ከ $50 እስከ $100 እየሸጡ ነው።

ቀጣይ ደግሞ ሁለቱን በተስፋ እንጠብቃለን። ከካፌ ሰልፍም ወደ NonCafe ያስቀይራችሁ ይሆናል😀።

👏Tapswap ላይ Coinችሁን double ለማድረግ Ton ያጣችው ልጆች Preton drop ላይ 0.5ton በቀላሉ ማገኘት ትችላላችሁ ጊዜ ሳያጠፉ ቶሎ እጥፍ አድርጉ🏃‍➡️

star't በሉት ከዛ የሚያስቀምጥላችሁን ቻናሎች Joi'n አድርጉ
👇👇


/channel/preton_drop_bot?start=c033b7e2-48ff-46f8-ae18-d0b661cccd59

Tapswap ያልጀመረ ካለ 👇👇
/channel/tapswap_mirror_2_bot?start=r_757840596

ሌላኛው Hamster Combat እሱም ከ Tapswap ጋር ነው። በዚህ ሊንክ 👇
/channel/hamster_kombat_bot/start?startapp=kentId757840596

የ Crypto ቻናላችን በመቀላቀል የሰራችሁትን ቀኑ ሲደርስ ወደ ገንዘብ ቀይሩ👇
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0
/channel/+xmGGdJBQLallZDI0

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…

🇪🇹ኢትዮ University

#ጥቆማ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የፈረንሳይኛ ቋንቋ ፈተና (DELF A1 & DELF A1) ሰኔ 1 እና 2/2016 ዓ.ም ይሰጣል።

ፈተናው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ እና በአልያንስ ኢትዮ ፍራንሴስ ትብብር የሚሰጥ ነው፡፡

ፈተናው የሚሰጠው በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ማራኪ ካምፓስ መሆኑ ተገልጿል።

ለ 12ኛ, ለ Remedial እና ለ Freshman ተማሪዎች 🔻  ቻናል👇
/channel/+s5S2h_gcBlY0Y2U0
 
            Share share🙏🙏
ለተጨማሪ መረጃ👇👇👇👇
╔═══════════╗
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
♨️ ♦️ @ethiouniversity1  ♨️
╚═══════════╝

Читать полностью…
Subscribe to a channel