ebsdish | Technologies

Telegram-канал ebsdish - Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

3887

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

Subscribe to a channel

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🔴 ዛሬ ቅዳሜ ጨዋታዎች ሚተላለፉበት ቻናል

🕗ቀን 9:30 ሰአት
🟢Fulham 🆚 Man united

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 1 SD
       
🕐 ቀን 12:00 ሰአት
🟢 Brentford 🆚 Westhum   

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 1 SD

🕐 ቀን 12:00 ሰአት
🟢 Man City 🆚 Bournemouth   

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 2 HD

🕐 ቀን 2:30 ሰአት
🟢 Newcastle 🆚 Newcastle

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 1 SD

➡️Amos ለመጠቀም ከታች ያሉት ሰርቨሮች ቀን Expired አድርጎባቹ ከነበረ ከ #EBS ዲሽ ማስሞላት ይችላሉ

✔️ Gshare plus
✔️ Funcam
✔️ Forever
✔️ E- Vision IPTV
✔️ Apollo IPTV
✔️ My HD Ultra IPTV

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

👆👆👆 ይሔ
አዲሱ ETV PRO apk አፕሊኬሽን ነው ለ Android ስልክ, ለ Android Receiver, Android TV Box, Android TV (Smart TV), Mi Stick, Android Tablet... ዲቫይሶች ይሆናል በውስጡም መሞከሪያ 1 ቀን ኮድ አለው wow 1ኛ IPTቪ ሰርቨር

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

👁ሰበር ዜና👁
Yahsat 51.5 °E ላይ
24H SPORT 1 HD
24H SPORT 2 HD
በሁሉም GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች ያለምንም ኢንተርኔት ያለምንም ሰርቨር ኮድ በነፃ ሶፍትዌር Update በማድረግ ብቻ በቅርብ ቀን

@EBSDISH @Abeze EBS 🙏

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ArebSat 26°e Satellite ተጠቃሚዎ Beinባለ ካርድ ለምትጠቀሙ አዲሱ የ BeinSport Frequency ይሄን ይመስላል።👆👆

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

✅ስለ 24H SPORT አከፋፈት በጥቂቱ

💥H24 SPORT 1HD & 2HD (በቫርዚሽ ባለበት Yahsat 52E የሚገቡ ቻናሎች ናቸው )
እነዚህ ቻናሎች እናንተ ጋር ድምፅ ብቻ ነው
ምስል የሚከፈተው  በLEG N24 PRO IRON ሪስቨር እና ሰርቨር ተጠቅማችሁ  ነው ካልሆነ አይከፍትም 
ይህ ቻናል አንዴ active ለማድረግ ኢንተርኔት ይፈልጋል ከዛ በኋላ ግን አይፈልግም።  ኢንተርኔት ለተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ቻናል ነው 

ይህ ቻናል ኢንተርኔት ለሌላቸው ቦታዎች ተመራጭ ነው

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

@EBSDish አስደሳች_ዜና_ከታች_ሞዴላቸው ለተፃፉ የድሮ ሞዴል ባለ 1 ፍላሽ ረሲቨሮች EthioShare ሰርቨር እንዲቀበል የሚያደርግ አዲስ ሶፍትዌር ዛሬ ተለቋል

🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ
🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ
🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ
🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌲LIFESTAR 4000HD
ባለ 1 ፍላሽ

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Enjoy 😋 @EBSDish 🙏

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🔴 የዛሬ  ቅዳሜ ጨዋታዎች ሚተላለፉበት ቻናል

🕗 ቀን 8:30 ሰአት
🟢Chelsea 🆚 Brentford

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 1 TO GO HD
       
🕐 ቀን 11:00 ሰአት
🟢 Arsenal 🆚 Sheffield    

🔴Live on
             🔴 YES SPORT 1 TO GO HD

🕐 ቀን 11:00 ሰአት
🟢 Burnmouth 🆚 Burnley

🔴Live on
             🔴YES SPORT 2 HD

🕐 ማታ 1:30 ሰአት
🟢 wolves 🆚 Newcastle

🔴Live on
             🔴YES SPORT 1 TO GO HD

➡️Amos ለመጠቀም ከታች ያሉት ሰርቨሮች ቀን Expired አድርጎባቹ ከነበረ ከሳሚ ዱሽ ማስሞላት ይችላሉ

✔️ Gshare plus
✔️ Funcam
✔️ Forever
✔️ E- Vision IPTV
✔️ Apollo IPTV
✔️ My HD Ultra IPTV

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🏴󐁧󐁿 ከዛሬ ጀምሮ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 10ኛ ሳምንት ጨዋታዎች ፕሮግራም:

📅  እለተ አርብ ቀን ጥቅምት 16/ 2016 ዓ/ም

      ⌚️ማታ 04:00
🏴󐁧󐁿 ክ.ፓላስ ከ ቶተንሀም 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - ሰልኸረስት ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ - አንድሬው ሜድሊ

📅  እለተ ቅዳሜ ቀን ጥቅምት 17/ 2016 ዓ/ም

      ⌚️ቀን 08:30
🏴󐁥󐁿 ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ 🏴󐁧󐁿
🏟️ ስታድየም - ስታምፎርድ ብሪጅ
👤 የመሀል ዳኛ - ሲሞን ሁፐር

       ⌚️ቀን 11:00
🏴󐁧󐁿 አርሰናል ከ ሼፊልድ 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - ኤምሬትስ
👤 የመሀል ዳኛ - ቲም ሮቢንሰን

       ⌚️ቀን 11:00
🏴󐁧󐁿 በርንማውዝ ከ በርንሌይ 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - ሺታሊቲ
👤 የመሀል ዳኛ - ሳሙኤል ባሮት

     ⌚️ማታ 01:30
🏴󐁧󐁿 ዎልቭስ ከ ኒውካስትል 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - ሞሊኔክስ
👤 የመሀል ዳኛ - አንቶኒ ቴይለር

📅  እለተ እሁድ ቀን ጥቅምት 18/ 2016 ዓ/ም

       ⌚️ቀን 10:00
🏴󐁧󐁿 ዌስተሀም ከ ኤቨርተን 🏴󐁧󐁢
🏟 ስታድየም - ለንደን ስታድየም
👤 የመሀል ዳኛ - ስቱዋርት አትዌል

      ⌚️ቀን 11:00
🏴󐁧󐁿 አስቶንቪላ ከ ሉተን 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - ቪላ ፓርክ
👤 የመሀል ዳኛ - ጆን ብሩክስ

      ⌚️ቀን 11:00
🏴󐁧󐁿 ብራይተን ከ ፉልሀም 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - አሜክስ
👤 የመሀል ዳኛ - ሚኬል ሳልስበሪ

      ⌚️ቀን 11:00
🏴󐁮󐁿 ሊቨርፑል ከ ኖቲንግሃም 🏴󐁧󐁢
🏟️ ስታድየም - አንፊልድ
👤 የመሀል ዳኛ - ክሪስ ካቫናህ

      ⌚️ማታ 12:30
🏴󐁧󐁿 ማን ዩናይትድ ከ ማን ሲቲ 🏴󐁧󐁿
🏟️ ስታድየም - ኦልድትራፎርድ
👤 የመሀል ዳኛ - ፖል ቲየርኒ

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ ማክሰኞ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ

01:45 | ጋላታሳራይ ከ ባየር ሙኒክ
01:45 | ኢንተር ሚላን ከ ሳልዝበርግ
04:00 | ብራጋ ከ ሪያል ማድሪድ
04:00 | ዩኒየን በርሊን ከናፖሊ
04:00 | ቤኔፊካ ከ ሪያል ሶሴዳድ
04:00 | ሎንስ ከ ፒኤስቪ
04:00 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኮፐንሀገን
04:00 | ሴቪያ ከ አርሰናል

🌏በኤዢያ ቻምፒየንስ ሊግ

03:00 | አል ናስር ከ አል ዱሀይል

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዪ ቻናሎች ይከታተሉ።

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሀምባሪቾ ዱራሜ
10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲክ ብልባዎ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ሮማ ከ ሞንዛ
03:45 | ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ

👉ጥሩ Speed ያለው ከ 3mb በላይ 📶 wifi ላላቹ Bein Sport & D*tv & SSC Sport & Sky Sport 👉 በ Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ

👉Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4
5 Sport4k
/ 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / Little internet Connection & server በመጠቀም

👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box 
@Abeze
Call 
+251967825816
Call 
+251911192518

@EBSDish          EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች  KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation  Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ  በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ  ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545  H 45000

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🍀ዛሬ እለተ ማክሰኞ ምሽት የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ይመልከቱ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ ⏰ 01:45
⚽️ ኤሲ ሚላን 🆚 ኒውካስትል

ማታ ⏰ 01:45
⚽️ ያንግቦይስ 🆚 RB ሌብዚንግ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ባርሴሎና 🆚 አንትዌርፕ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ፈይኖርድ 🆚 ሴልቲክ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ላዚዮ 🆚 አትሌቲኮ ማድሪድ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ማንችስተር ሲቲ 🆚 ክሬቭና ዝቬዝዳ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ፒኤስጂ 🆚 ዶርትሙንድ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ሻልክ 🆚 ፖርቶ

👇 Live On 👇
📺 TV Varzish
📺 Football HD
📺 5 Sport 4K | Only 4k Receivers On Amos 4°W
═════════════════
በተጨማሪም
📺 BeinSport ( በካርድ እና በApollo , በEvission , በForever እና MYHD IPTV )
📺 DSTV ( በEvission እና በForever IPTV )
◍ በሞባይል አፕፕ ደግሞ በ Yacine , እና በተለያዩ የ Android Application በነፃ መመልከት ይችላሉ።
@Abeze

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

በቀጥታ በስልካችሁ መከታተል ለምትፈልጉ website link ለቅቅያለው👇

/channel/+Xj10LQymOyZiZmNk

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

            AFC Bournemouth
8:00                   🆚
            Tottenham Hotspur
Live on SPORT 1SD

           Everton
11፡00        🆚
          Wolverhampton Wan..
Live on SPORT 1SD

                 Arsenal
11:00             🆚
                  Fulham
Live SPORT 3HD

          Manchester United
11:00           🆚
          Nottingham Forest
Live  SPORT 2HD

          Brighton & Hove Albi..
1፡30                 🆚
            West Ham United
Live on SPORT 1SD

📩 @Abeze
📲0967825816
📲0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

በጣም የገረመኝ ስለ ETV PRO IPTቪ አንድ ግዜ የገዛችሁትን ኮድ የፈለጋችሁ እቃላይ ሞልታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ ለምሳሌ አንዱን ኮድ ስልካችሁ ላይ፣ ቲቪያችሁ ላይ ፣ ረሲቨራችሁ ላይ፣ አንድሮይድ ቦክስ ወይም mi stick ላይ፣ ታብሌታችሁ ላይ.....ሞልታችሁ በጥራት መጠቀም ትችላላችሁ

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

እስከዛሬ ድረስ ካየሗቸው የ IPTቪ ሰርቨሮች በ 1ኛ ደረጃ ላይ የማስቀምጠው እስከ ዛሬ ስለዚህ ሰርቨር ምንም ብዬ የማላውቀው ያለማጋነን ድንቅ የሆነ ነው ስሙም ETV PRO IPTቪ ይባላል Magic የሆነ ሰርቨር ነው እንዴት 1 ግዜ እንኳን ቀጥ አይልም WOW ሰርቨሩን ከምን ሰርተውት ነው እንደዚህ የሆነላቸው እኔ ቼክ ሳደርገው ከ 3 ወር በላይ ሆኖኛል አንድ ቀን ግን አስቸግሮኝ አያውቅም በተለይ LIVE ጨዋታ በሚኖር ሰአት ስለዚህ 1ኛ 1ኛ 1ኛ 1ኛ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 አሁን እጄላይ ምንም ኮድ የለኝም ሲኖረኝ የማሳውቃችሁ ይሆናል ምርጥ ምርጡን ለናንተ አፕሊኬሽኑን Download ስታደርጉ የአንድ ቀን መሞከርያ ነፃ አለው አፑን ከታች እልክላችሗለሁ

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

👁ማሳሰቢያ👁
ቴሌግራም ላይ ከማንኛውም ሰው በ http:// የሚጀምር ሊንክ ተልኮላችሁ ስታገኙ እንዳትከፍቱት ምክንያቱም ሰሞኑን የመጣ ቫይረስ አለ ሙሉ ለሙሉ የተፃፃፋችሁትን እና Join ያደረጋችሁትን ቻናሎች ሁሉ ያጠፋውና እንደ አዲስ ነው አካውንት ክፈቱ የሚላችሁ ይሔ ትልቅ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነገር ነው የላኩላችሁ ሰዎች የናንተ የቅርብ ሰው ቢሆኑም እንዳትከፍቱት እነሱም ቢሆኑ ለምን እንደላኩት፣ መቼ እንደላኩት አያውቁትም።
በተጨማሪም ከሀከሮች አካውንታችሁን ለማዳን በምታስታውሱት Password Two-Step Verification On አድርጉ

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ እሮብ የሚደረጉ ተጠባቂ ጨዋታዎችን በተለያዩ አማራጭ ቻናሎች ይከታተሉ።

🏴በእንግሊዝ ካራባኦ ካፕ

04:30 | ዌስተሀም ከ አርሰናል
04:45 | በርንማውዝ ከ ሊቨርፑል
04:45 | ቼልሲ ከ ብላክበርን
04:45 | ኤቨርተን ከ በርንሌይ
04:45 | ኢፕስዊች ከ ፉልሀም
05:15 | ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስትል ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አዳማ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ
12:00 | መቻል ከ ሀምባሪቾ ዱራሜ

🇩🇪በጀርመን DFB ፖካል

02:00 | ዶርትሙንድ ከ ሆፈናየም
04:45 | ቪክቶሪያ ኮለን ከ ፍራንክፈርት
04:45 | ሳርብሩከን ከ ባየር ሙኒክ

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

👆👆👆 ይሔ የ
🌴LIFESTAR 9200HD ባለ 1 ፍላሽ
🌼LIFESTAR 9300HD ባለ 1 ፍላሽ
🌾LIFESTAR 1000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌿LIFESTAR 2000HD ባለ 1 ፍላሽ
🍄LIFESTAR 3000HD ባለ 1 ፍላሽ
🌲LIFESTAR 4000HD ባለ 1 ፍላሽ
አዱስ ሶፍትዌር ነው።
👁What's New👁
🔥 EthioShare IKS ሰርቨር እንዲቀበል ተደርጓል (Amos 4°W ላይ ያሉ ቻናሎችን በጥራት በአነስተኛ ዋጋ ገዝታችሁ እንድትጠቀሙ ተደርጓል)
🔥 Fix YouTube ( YouTube በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል)
🔥 የ Ethiosat, የ Yahsat, የ Amos አዳዲስ ቻናሎች ድርድር አለው
Software Version 8406
28_10_2023

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😱XCRUISER  XS5500D HD ፋይንደር ።
❤️አሁን ላይ ፋይንደር መግዛት ካሰቡ ይሄን ፋይንደር ብተገዙ የተሻለ  ነው
👉 Quality አመጣጡ ምርጥ ነው ፈጣን ነው  እንደ ድሮ ጥቁሩ 5500D ነው  እቃነቱም ምርጥ ነው ።
👉አሪፍ እና ጠንካራ ፋይንደር  ነው ::
👉Switch  ያነባል
👉Satliteዎች Tp ተሞልቷል
👉አዲሱ 2.0Version Software የተጫነ
👉ፋይንደሩ ቢበላሽ መለዋወጫዎች
አሉት።     

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🔴 ዛሬ እሁድ ጨዋታዎች ሚተላለፉበት ቻናል

🕗ቀን 10:00 ሰአት
🟢Westham 🆚 Everton

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 2 HD
       
🕐 ቀን 11:00 ሰአት
🟢 Liverpool 🆚 Nottingham    

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 1 TO GO HD

🕐 ቀን 12:30 ሰአት
🟢 Man united 🆚 Man City

🔴 Live on
             🔴 YES SPORT 2 HD

➡️Amos ለመጠቀም ከታች ያሉት ሰርቨሮች ቀን Expired አድርጎባቹ ከነበረ ከሳሚ ዱሽ ማስሞላት ይችላሉ

✔️ Gshare plus
✔️ Funcam
✔️ Forever
✔️ E- Vision IPTV
✔️ Apollo IPTV
✔️ My HD Ultra IPTV

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🇬🇧በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ቼልሲ ከ ብሬንትፎርድ
11:00 | አርሰናል ከ ሼፊልድ
11:00 | በርንማውዝ ከ በርንሌይ
01:30 | ወልቭስ ከ ኒውካስትል

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

09:00 | አልሜሪያ ከ ላስ ፓልማስ
11:15 | ባርሴሎና ከ ሪያል ማድሪድ
01:30 | ማሎርካ ከ ሄታፈ
04:00 | ካዲዝ ከ ሴቪያ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ሬምስ ከ ሎሬንት
04:00 | ሌንስ ከ ናንትስ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

10:30 | ኦግስበርግ ከ ዎልቭስበርግ
10:30 | ሞንቼግላድባህ ከ ሃይድንየም
10:30 | ባየር ሙኒክ ከ ዳርምስታድት
10:30 | ስቱትጋርት ከ ሆፈናየም
10:30 | ወርደር ብሬመን ከ ዩኒየን በርሊን
01:30 | RB ሌብዝግ ከ ኮለን

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

10:00 | ሳሱሎ ከ ቦሎኛ
01:00 | ሊቼ ከ ቶሪኖ
03:45 | ጁቬንቱስ ከ ቬሮና

🇸🇦በሳውድ አረቢያ ሊግ

12:00 | አል ፋይሀ ከ አል ናስር

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ እሮብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🇪🇺በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ

01:45 | ፌይኖርድ ከ ላዚዮ
01:45 | ባርሴሎና ከ ሻካታር ዶኔክስ
04:00 | ሴልቲክ ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
04:00 | ሮያል አንትወርፕ ከ ፖርቶ
04:00 | ሌብዚሽ ከ ክሬቬና ዝቬዝዳ
04:00 | ያንግ ቦይስ ከ ማንቸስተር ሲቲ
04:00 | ኒውካስትል ዩናይትድ ከ ዶርቱመንድ
04:00 | ፒኤስጂ ከ ኤስሚላን

⚽️በሴቶች ኦሊምፒክ ሁለተኛ ዙር ማጣርያ ጨዋታ

09:30 | ኢትዮጵያ ከ ናይጄሪያ

👉BeinSport & SCC &  Sky Sport & D/tv ለመመልከት 📶 ጥሩ Speed ያለው Wifi Connection ላላቹ MY HD iptv በመጠቀም ሁሉንም ጨዋታዎች መመልከት ትችላላቹ።

👉Amos 4w 5 Sport4k / 5 plus HD /5 Stare / 5 Live /  Little internet Connection & server በመጠቀም
👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & Football HD & IRB Varzish

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box  @Abeze
Call  +251967825816
Call  +251911192518
@EBSDISH           EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎መልካም ዜና ለ Amos 4w Satellite ተጠቃሚዎች አዲስ የ Sport ቻናል Sport TOGO 1HD ተጨምሮዋል አሁን ላይ በ Forever & በ Funcam Server እየሰራ ነው Enjoy it😎

Frequency 10971 V 30000

ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን
11:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንሌይ
11:00 | ማን ሲቲ ከ ብራይተን
11:00 | ኒውካስትል ከ ክሪስታል ፓላስ
11:00 | ኖቲንግሃም ከ ሉተን
01:30 | ቼልሲ ከ አርሰናል
04:00 | ሼፊልድ ከ ማን ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
10:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

01:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

01:30 | ሜንዝ ከ ባየር ሙኒክ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ

🇸🇦በሳውድ አረቢያ ሊግ

12:00 | አል ናስር ከ ዳማክ

👉ጥሩ Speed ያለው ከ 3mb በላይ 📶 wifi ላላቹ Bein Sport & D*tv & SSC Sport & Sky Sport 👉 በ Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ

👉Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4
5 Sport4k
/ 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / Little internet Connection & server በመጠቀም

👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBSዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box 
@Abeze

Call 
+251967825816
Call 
+251911192518

@EBSDISH         EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🔥 አሁን በቀጥታ በነፃ ቻናል🔥

➠ Copenhagen 🆚 Bayern Munich
📺 5 STARS
📡 Amos 4°W 11031V27500

➠ Manchester Utd 🆚 Galatasaray
📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000
📺 5 Plus HD
📡 Amos 4°W 10972V30000

➠ Napoli 🆚 Real Madrid
📺 TV Varzish HD
📡 Yahsat 52°E 11785H27500
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል....

#ምድብ 1

ባየርን ሙኒክ
ማን ዩናይትድ
ኮፐንሃገን
ጋላታሳራይ

#ምድብ 2

አርሰናል
ሲቪያ
ፒኤስቪ ኤንዶቨን
ሌንስ

#ምድብ 3

ናፖሊ
ሪያል ማድሪድ
ብራጋ
ዩኔን በርሊን

#ምድብ 4

ቤኔፊካ
ኢንተር ሚላን
ሳልዝበርግ
ሪያል ሶሴዳድ

#ምድብ 5

ፌይኖርድ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ላዚዮ
ሴልቲክ

#ምድብ 6

ፒኤስጂ
ዶርትሙንድ
ኤስ ሚላን
ኒውካስትል

#ምድብ 7

ማን ሲቲ
ሌብዢግ
ሬድ ስታር ቤልግሬድ
ያንግቦይስ

#ምድብ 8

ባርሴሎና
ፖርቶ
ሻካታር ዶኔስክ
ሮያል አንትዌርፕ

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

✅ለዲሽ ሰሪዎች ኦሪጅናል ዲጂታል ፋይንደሮች ሲፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ

🟢ዲሽ ስራን ቀለል የሚያደርጉ ከ 5 ቀን በላይ ያለምንም ቻርጅ ማስጠቀም የሚችሉ

🟢ሶፍትዌር የተጫነባቸው

በቅርብ ቀን የድሮው Xcruser 5500 ፍይንደር ያገኛሉ  ።

🆕 ያሉበት ድረስ እናደርሳለን 

@EBSDISH

👷Contact us
@Abeze
📲
0967825816
📲
0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Now Live 🔴
 የ Chelsea ጨዋታ በ Amos 4w Satellite Sport 2HD  & PakSat PTV Sport ላይ  ይከታተሉ።
👉ቤን Sport & SSC HD1 D*tv ቻናሎችን ከፈለጉ  Apollo iptv & MY HD Iptv & E-Vission iptv ይጠቀሙ።
@Abeze

Читать полностью…
Subscribe to a channel