ebsdish | Technologies

Telegram-канал ebsdish - Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

3887

🙏🏽እንደምን ሰነበቱ ቻናላችንን Joinስላረጉ እናመሰግናለን!! 📍Fixtures 📆 📍New Bisskey's 🗝 📍Latest Software's 📥 📍 Audio & Video 🎞 Tutorial 📍 ለወይይቶች👥 እና ለጥያቄዎ ምላሾች ⁉️ ለማግኘት @EBSDISHG 👑 @Eeyob +251911192518 ⚜️ @abeze +251967825816

Subscribe to a channel

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎መልካም ዜና ለ Amos 4w Satellite ተጠቃሚዎች አዲስ የ Sport ቻናል Sport TOGO 1HD ተጨምሮዋል አሁን ላይ በ Forever & በ Funcam Server እየሰራ ነው Enjoy it😎

Frequency 10971 V 30000

ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBS ዲሽ ያናግሩ።❤️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ።

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

08:30 | ሊቨርፑል ከ ኤቨርተን
11:00 | በርንማውዝ ከ ወልቭስ
11:00 | ብሬንትፎርድ ከ በርንሌይ
11:00 | ማን ሲቲ ከ ብራይተን
11:00 | ኒውካስትል ከ ክሪስታል ፓላስ
11:00 | ኖቲንግሃም ከ ሉተን
01:30 | ቼልሲ ከ አርሰናል
04:00 | ሼፊልድ ከ ማን ዩናይትድ

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | መቻል ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
10:00 | ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬደዋ ከተማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

01:30 | ሴቪያ ከ ሪያል ማድሪድ

🇩🇪በጀርመን ቡንደስሊጋ

01:30 | ሜንዝ ከ ባየር ሙኒክ

🇫🇷በፈረንሳይ ሊግ 1

12:00 | ፒኤስጂ ከ ስታርስበርግ

🇸🇦በሳውድ አረቢያ ሊግ

12:00 | አል ናስር ከ ዳማክ

👉ጥሩ Speed ያለው ከ 3mb በላይ 📶 wifi ላላቹ Bein Sport & D*tv & SSC Sport & Sky Sport 👉 በ Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ

👉Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4
5 Sport4k
/ 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / Little internet Connection & server በመጠቀም

👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze EBSዲሽ ያናግሩ።❤️

In Box 
@Abeze

Call 
+251967825816
Call 
+251911192518

@EBSDISH         EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🔥 አሁን በቀጥታ በነፃ ቻናል🔥

➠ Copenhagen 🆚 Bayern Munich
📺 5 STARS
📡 Amos 4°W 11031V27500

➠ Manchester Utd 🆚 Galatasaray
📺 IRIB Varzesh HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000
📺 5 Plus HD
📡 Amos 4°W 10972V30000

➠ Napoli 🆚 Real Madrid
📺 TV Varzish HD
📡 Yahsat 52°E 11785H27500
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

የአውሮፓ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድል ይፋ ሆኗል....

#ምድብ 1

ባየርን ሙኒክ
ማን ዩናይትድ
ኮፐንሃገን
ጋላታሳራይ

#ምድብ 2

አርሰናል
ሲቪያ
ፒኤስቪ ኤንዶቨን
ሌንስ

#ምድብ 3

ናፖሊ
ሪያል ማድሪድ
ብራጋ
ዩኔን በርሊን

#ምድብ 4

ቤኔፊካ
ኢንተር ሚላን
ሳልዝበርግ
ሪያል ሶሴዳድ

#ምድብ 5

ፌይኖርድ
አትሌቲኮ ማድሪድ
ላዚዮ
ሴልቲክ

#ምድብ 6

ፒኤስጂ
ዶርትሙንድ
ኤስ ሚላን
ኒውካስትል

#ምድብ 7

ማን ሲቲ
ሌብዢግ
ሬድ ስታር ቤልግሬድ
ያንግቦይስ

#ምድብ 8

ባርሴሎና
ፖርቶ
ሻካታር ዶኔስክ
ሮያል አንትዌርፕ

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

✅ለዲሽ ሰሪዎች ኦሪጅናል ዲጂታል ፋይንደሮች ሲፈልጉ እኛ ጋር ያገኛሉ

🟢ዲሽ ስራን ቀለል የሚያደርጉ ከ 5 ቀን በላይ ያለምንም ቻርጅ ማስጠቀም የሚችሉ

🟢ሶፍትዌር የተጫነባቸው

በቅርብ ቀን የድሮው Xcruser 5500 ፍይንደር ያገኛሉ  ።

🆕 ያሉበት ድረስ እናደርሳለን 


@EBSDISH

👷Contact us
@Abeze
📲
0967825816
📲
0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Now Live 🔴
 የ Chelsea ጨዋታ በ Amos 4w Satellite Sport 2HD  & PakSat PTV Sport ላይ  ይከታተሉ።
👉ቤን Sport & SSC HD1 D*tv ቻናሎችን ከፈለጉ  Apollo iptv & MY HD Iptv & E-Vission iptv ይጠቀሙ።
@Abeze

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ተጠቃሚዎች አዲስ የምትገዙትም ሆነ ድሮ የገዛችሁት ForeverPro ሰርቨር ለመጀመርያ ጊዜ ዛሬ 24 ወር (2 አመት) ነፃ ተደርጎበታል


✔️ @EBSDISH

@Abeze

📲0967825816
📲0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

✅ ይህ ለREALSTAR RS-5050 ሪሲቨር የሚሆን የTransition Software ነው። ይህም ከዚህ በኃላ ለRS1010 እና RS5050 አዲስ Software ሲወጣ በ1 Software ለመጫን ያገለግላል።

⚜ @Abeze
⚜ @EBSDish

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬም ቀጥሎ ሲካሄድ ፤ ኢትዮጵያዊያንም አትሌቶች ሁለት የፍፃሜ ውድድራቸውን ውድድራቸውን ያከናውናሉ!

⌚️ ምሽት 4:30

የሴቶች 1500 ሜትር | ፍፃሜ

👉 ብርቄ ኃየሎም
👉 ድርቤ ወልተጂ

⌚️ ምሽት 04:42

የወንዶች 3000 ሜትር መሰናክል | ፍፃሜ

👉ለሜቻ ግርማ
👉ጌትነት ዋለ

Live on 🔴
 
     📺 DSTV
     📺 E TV Entertainment

⚜ @Abeze
⚜ @EBSDish

📲+251967825816
📲+251911192518

መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን! 🇪🇹

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Westham VS Chelsea

Live on 🔴
   
     📺 Sport 2HD


@Abeze
@EBSDish
+251967825816

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

Manchester City VS Newcastle United

Live on 🔴

📺 Sport 1SD
📺 IRB Varzish
📺 FOOTBALL HD
📺 PTV SPORT HD

ከታች የተዘረዘሩትን የሰርቨር አይነቶች ማስሞላት ከፈለጉ አሁኑኑ ይችላሉ

⭕️ GSHARE PLUS
⭕️ FUNCAM
⭕️ FOREVER
⭕️ E-Vision IPTV
⭕️ Apollo IPTV
⭕️ My HD Ultra IPTV

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

የ OSN, Amos 4°W እና IPTV ቻናሎች መክፈቻ አስተማማኝ ሰርቨሮችን Gshare | Forever | Funcam  | Apollo 5 & Myhd iptv መግዛት የምትፈልጉ Inbox 📥 @Abeze
📲0967825816

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

👁አስደሳች ዜና 👁 ለዉድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋቹ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታቹ ማስሞላት ይችላሉ ።

📥 በTelegram @Abeze ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥

የዋጋ ዝርዝር -
• Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር
• Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር
•Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር
•Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር
•Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር
•Forever  የ12 ወር  - 1600 ብር
•Apollo የ12 ወር  - 1600 ብር
•EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት
•EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት።
•MYHD IPTV የ1 ዓመት - 700 ብር

ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 600 ብር
ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1400 ብር

የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @Abeze ላይ Inbox በማድረግ ወይም 0967825816 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል) 👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5

#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ ይሔ የ
LIFESTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)!

#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ይሔ አዲስ የመጣው የREALSTAR SIRIUS HEVC265 ሪሲቨር አዲስ SOFTWARE ነው።
10/12/2015
1.Update YouTube;
2.Improved Apollo.


#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ እሁድ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዪ ቻናሎች ይከታተሉ።

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

12:30 | አስቶን ቪላ ከ ዌስትሀም

🇪🇹በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

09:00 | አዳማ ከተማ ከ ሀምባሪቾ ዱራሜ
10:00 | ኢትዮጵያ ቡና ከ ባህር ዳር ከተማ

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:00 | ባርሴሎና ከ አትሌቲክ ብልባዎ

🇮🇹በጣልያን ሴሪ ኤ

08:30 | ሮማ ከ ሞንዛ
03:45 | ኤሲ ሚላን ከ ጁቬንቱስ

👉ጥሩ Speed ያለው ከ 3mb በላይ 📶 wifi ላላቹ Bein Sport & D*tv & SSC Sport & Sky Sport 👉 በ Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም መመልከት ትችላላቹ

👉Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4
5 Sport4k
/ 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / Little internet Connection & server በመጠቀም

👉ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport

❤️ማንኛውም አይነት የሪሲቨር ሰርቨር እና Iptv ከፈለጋቹ  @Abeze ዲሽ ያናግሩ።❤️


In Box 
@Abeze
Call 
+251967825816
Call 
+251911192518

@EBSDish          EBSDISH ✌️

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎Ethiosat Nss 57°e ተጠቃሚዎች  KANA Tv ከተቋረጠባቹ Symbol rate ቀይሮ ስለሆነ እዛው ባለበት በ ሪሞታቹ Menu Installation  Antenna Setup Tp List በመግባት Symbol Rate መቀየር 11545 H 45000 አድርጋቹ  በ ሪሞታቹ Search አድርገት ወይም Save ብላቹ ስቶጡ  ይከፍትላቹሀል።

አዲሱ Frequency 👉11545  H 45000

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🍀ዛሬ እለተ ማክሰኞ ምሽት የሚደረጉትን የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በነፃ ይመልከቱ።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ማታ ⏰ 01:45
⚽️ ኤሲ ሚላን 🆚 ኒውካስትል

ማታ ⏰ 01:45
⚽️ ያንግቦይስ 🆚 RB ሌብዚንግ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ባርሴሎና 🆚 አንትዌርፕ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ፈይኖርድ 🆚 ሴልቲክ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ላዚዮ 🆚 አትሌቲኮ ማድሪድ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ማንችስተር ሲቲ 🆚 ክሬቭና ዝቬዝዳ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ፒኤስጂ 🆚 ዶርትሙንድ

ማታ ⏰ 04:00
⚽️ ሻልክ 🆚 ፖርቶ

👇 Live On 👇
📺 TV Varzish
📺 Football HD
📺 5 Sport 4K | Only 4k Receivers On Amos 4°W
═════════════════
በተጨማሪም
📺 BeinSport ( በካርድ እና በApollo , በEvission , በForever እና MYHD IPTV )
📺 DSTV ( በEvission እና በForever IPTV )
◍ በሞባይል አፕፕ ደግሞ በ Yacine , እና በተለያዩ የ Android Application በነፃ መመልከት ይችላሉ።
@Abeze

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

በቀጥታ በስልካችሁ መከታተል ለምትፈልጉ website link ለቅቅያለው👇

/channel/+Xj10LQymOyZiZmNk

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ፕሪሜር ሊግ 2ተኛ ሳምንት ጨዋታዎች

            AFC Bournemouth
8:00                   🆚
            Tottenham Hotspur
Live on SPORT 1SD

           Everton
11፡00        🆚
          Wolverhampton Wan..
Live on SPORT 1SD

                 Arsenal
11:00             🆚
                  Fulham
Live SPORT 3HD

          Manchester United
11:00           🆚
          Nottingham Forest
Live  SPORT 2HD

          Brighton & Hove Albi..
1፡30                 🆚
            West Ham United
Live on SPORT 1SD





📩 @Abeze
📲0967825816
📲0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

😎ዛሬ አርብ የሚደረጉ ጨዋታዎችን በተለያዩ ቻናሎች ይከታተሉ። 🗒

🏴በእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ

04:00 | 🔵 ቼልሲ ከ ሉተን 🔴

🇪🇸በስፔን ላሊጋ

04:30 | ⚫️ ሴልታ ቪጎ ከ ሪያል ማድሪድ ⚪️

🇸🇦በሳውዲ ሊግ

03:00 | 🟢 አል ፋታሃ ከ አል ናስር 🟡

Live on 🛑

📍Bein Sport & DStv

📍 በPackage Iptv Apollo /  My HD iptv / E-Vission iptv / በመጠቀም


📍Amos 4w Sport 1 / 2 / 3 /4
5 Sport4k
/ 5 plus HD /5 Stare / 5 Live / 5Gold Little internet Connection & server በመጠቀም

📍ነፃ ቻናል Tv Varzish & FootBall HD % & IRB Varzish & PTV Sport

In Box 📩
@Abeze

📲 
+251967825816
📲
+251911192518

♻️ @EBSDISH           🤙

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

👆👆👆 ይሔ የREALSTAR RS1010 እና RS5050 ሪሲቨር አዲስ Software ነው።

👁What's New👁 21 -08-2023
🔥 Fix YouTube Filed Message (YouTube Video ስትከፍቱ Failed የሚለው ተስተካክሏል)
ይህ Software Fail ካላችሁ Transition Software መጫን ስላለባችሁ ነው።

የ Transition Software Download በማረግ ወይም ከ Online update ላይ V2.31 በማዉረድ በመቀጠልም ከላይ ያለዉን አዲስ Software በመጫን ማግኘት ትችላላችሁ ።


⚜ @Abeze
⚜ @EBSDish
📲+251967825816
📲+251911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

ለዉድ ደንበኞቻችን የሪሲቨር Account እና Iptv ለማስሞላት ለምትፈልጉ የዋጋ ዝርዝር ይህንን ይመስላል ማስሞላት ከፈለጋቹ በዚህ ዋጋ ዝርዝር መሰረት አስገብታቹ ማስሞላት ይችላሉ !!

📥 በTelegram @Abeze ላይ Inbox ያድርጉልን። 📥

የዋጋ ዝርዝር -
• Gshare or superbolt iks የ6 ወር  - 500 ብር
• Gshare or superbolt iks የ12 ወር  - 800 ብር
•Funcam  እና Apollo የ12 ወር  - 950 ብር
•Funcam  የ12 ወር  - 900 ብር
•Forever ና Apollo የ12 ወር  - 2000 ብር
•Forever  የ12 ወር  - 1600 ብር
•Apollo የ12 ወር  - 1600 ብር
•EVISSION IPTV - 600 ብር የዓመት
•EVISSION IPTV ለAndroid - 600 ብር የ1 ዓመት።
•MYHD IPTV የ1 ዓመት - 700 ብር

ETV PLUS (የAndroid) የ1 ዓመት - 600 ብር
ETV Pro (የAndroid) የ1 ዓመት - 1400 ብር

የSERVER እና IPTV ለማስሞላት ስትፈልጉ ብቸኛ የእኛን Staff የምታገኙበት አማራጭ ከታች ባለው አካውንት ነው የምታሰገቡበትን አካውንት እና ሙሉ መረጃውን @Abeze ላይ Inbox በማድረግ ወይም 0967825816 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🏴󐁧󐁢󐁥󐁮󐁧󐁿premier League
  

         🔵 Crystal palace VS Arsenal 🔴
 
Live on 🔴

  📺 Sport 1SD
  📺 IRBVarzish
  📺 TV_Varzish
  📺 P TV Sport HD


@Abeze
@EBSDish
📲 +251967825816

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

The green flood is back!!
እንኳን ደስ አለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

የመጀመሪያ የወርቅ፣የብርና የነሃስ ሜዳሊያ በ10 ሺ.ሜ ሴቶች ወርቅ ጉዳፍ ፀጋይ፣ብር ለተሰንበት ግደይ፣የነሃስ ሜዳሊያ እጅጋየሁ ታየ👌
🥇 ጉዳፍ ፀጋይ
🥈ለተሰንበት
🥉እጅጋየሁ ታየ

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🔴ዛሬ ቅዳሜ ተጠባቂ ጨዋታዎች ከ EBSDish

🕗ቀን 10:00 ሰአት
⚪️ Liverpool 🆚 Bournemouth

🔴 Live on
             📺 YES SPORT 2 HD
             📺 FOOTBALL HD
             📺 PTV SPORT HD
             📺 IPTV

🕗ቀን 10:00 ሰአት
⚪️ Fulham 🆚 Brentford 🔴

🔴 Live on
             📺 YES SPORT 1 SD
             📺 IPTV

🕗ማታ 12:30 ሰአት
⚪️ Tottenham 🆚 Man United 🔴

🔴 Live on
             📺 SPORT 1 SD  
             📺 FOOTBALL HD
             📺 IRIB VARZISH HD
             📺 PTV SPORT


🕗ምሽት 4:00 ሰአት
⚪️ Man City 🆚  Newcastle ⚫️

🔴 Live on
             📺 SPORT 1 SD  
             📺 FOOTBALL HD
             📺 PTV SPORT HD
             📺 IRIB HD
            

⬇️ 🇩🇪 ጀርመን ቦንደስ ሊጋ 🇩🇪 ⬇️

🕗ቀን 10:30 ሰአት
⚫️ Leverkusen 🆚  RB Leipzig

🔴 Live on
             📺 SPORT 3 HD

🕗ሰአት ማታ 1:30
🟡 Dortmund 🆚 Koln

🔴 Live on
             📺 SPORT 3 HD

➡️Amos ለመጠቀም ከታች ያሉት ሰርቨሮች ቀን Expired አድርጎባቹ ከነበረ ከ @EBSDish ማስሞላት ይችላሉ

✔️ Gshare plus
✔️ Funcam
✔️ Forever
✔️ E- Vision IPTV
✔️ Apollo IPTV
✔️ My HD Ultra IPTV


✉️ inbox as @Abeze
📲0967825816
📲0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
15_8_2023


#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix YouTube Error 404 (YouTube ስትከፍቱ Error 404 ብሎ አልከፍት የሚላችሁ ተስተካክሏል)
🔥 improve Apollo5
15_8_2023

#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ይሔ የ LEG N24+ Ultra Jaguar  4K ሪሲቨር Software ነው።
10/12/2015
1.Update YouTube;
2.Improved Apollo.

#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…

Eвѕ Saтellιтe Dιѕн™

🆕➡️ ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑ በራሱ ሁሉን ነገር ያስተካክላል ለምሳሌ Server Active ያደርጋል፣ Biss Key ቻናሎችን በራሱ ይከፍታል፣ 6 ሳተላይት ቻናሎችን በራሱ ይዞ አዳዲስ ተፈላጊ ቻናሎችን በደፊት ለፊት ተደርድረዋል ከናንተ የሚጠበቀው Port (ዲስክ ስዊች) ማስተካከል ብቻ ነው።
👁What's New👁
🔴 Fix YouTube Filed Message (YouTube Video ስትከፍቱ Failed የሚለው ተስተካክሏል)
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
15_8_2023
V2.83

#Ebs_Satellite_Dish
For more :- /channel/EBSDish

☎0967825816
☎0911192518

Читать полностью…
Subscribe to a channel