dreyob | Unsorted

Telegram-канал dreyob - Dr. Eyob Mamo

80341

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

Subscribe to a channel

Dr. Eyob Mamo

https://vm.tiktok.com/ZMkjkWfnu/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

“የግል ሕይወትን ማደራጀት”
(Organizing personal life)

የonline (telegram) ስልጠና ማስታወቂያ!

የግል ሕይወታችንን ካላደራጀን የትኛውም ስራችንን ማደራጀት ያስቸግረናል፡፡

በሃገራችን የምናያቸውና ሌላው ሕብረተሰብ የሚመኛቸው መልካም ልምምዶቻችን እንደተጠበቁ ሆነው፣ እኛም ራሳችንን መለስ ብለን ስንመለከት እንዲስተካከሉ የምንፈልጋቸው በርካታ ጎድለቶች አሉብን፡፡

ከእነዚህ ሊቃኙ ከሚገባቸው የሕይወት ዘይቤዎቻችን አንዱና አንጋፋው የግል ሕይወት አደረጃጀት ጉዳይ ነው፡፡

የዚህ ክህሎት ጉድለት ከሚንጸባረቅባቸው ሁኔታዎች ዋነኛው፣ አንድን ነገር ለመጀመር መታገላችን፣ የጀመርነውን ነገር የማቋረጣችን ሁኔታ ነው፡፡

በተጨማሪም የቱ ጋር ተጀምሮ ወደየት አቅጣጫ እንደሚሄድ አለማወቅ፣ በሕይወት አለማደግና ያላደግንበትን ምክንያት አለማወቅ፣ የኋላ ቀርነት ስሜትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ያልተደራጀ ሕይወት ምልክቶች ናቸው፡፡

የምንኖረው ውድድር በሞላበት ዘመን ነው፡፡ ተሻሽሎና ተሽሎ ለመገኘት ሕይወትን ማደራጀት የግድ ነው፡፡

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29 (ለአምስት ኃሙሶች)

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ስኬታማነትና ደስተኛነት

በአንድ ወቅት በአንድ የትምህርት ተቋም ውስጥ አንድ ጥናት ተደረገ፡፡ ከትምህርት ቤቱ ሶስት አስተማሪዎች ካለምንም የጉብዝና ቅድመ-ሁኔታ ተመረጡና እንዲህ ተባሉ፣ “እናንተ ሶስታችሁ በትምህርት ቤቱ አሉ ከተባሉ ጎበዝ አስተማሪዎች መካከል ዋናዎቹ እንደሆናችሁ አጥንተን ደርሰንበታል፡፡

ስለሆነም፣ ከዚሁ ትምህርት ቤት ውስጥ እጅግ ጎበዝ እንደሆኑ የደረስንባቸው 90 ተማሪዎች ተመርጠውላችኋል፡፡ እነዚህን ጎበዝ ተማሪዎች በዚህ አመት በእናንተ ጉብዝና ልክና ለእነሱ ጉብዝና በሚመጥናቸው መልኩ እንድታስተምሯቸው እንፈልጋለን ተባሉ፡፡

ለተመረጡት 90 ተማሪዎችም እንዲሁ ጎበዝ መሆናቸው በጥናት እንደተረጋገጠ ከተነገራቸው በኋላ የትምህርት ቤቱ አሉ የተባሉ ጎበዝ አስተማሪዎች እንደተመደበላቸው ተነገራቸው፡፡

በአዲሱ ምደባ መሰረት ትምህርቱ አመቱን ሙሉ ቀጠለና በአመቱ መጨረሻ ሁለት ነገር እውን ሆነ፡፡

1. ዘጠናዎቹም ተማሪዎች ቀድሞ ያመጡት ከነበረ ውጤት በብዙ እጥፍ የተሻለ ውጤትን አስመዘገቡ፡፡

2. ሶስቱ አስተማሪዎች ከዚህ በፊት ከነበራቸው በስራቸው ደስተኛ የመሆ ሁኔታ በብዙ እጥፍ ጨምረው ተገቡ፡፡

የዚህ ጥናት ጥቆማ፡-

1. በራሳችን ላይ ያለን አመለካከትና ለራሳችን የምንናገረው ነገር መልካም ሲሆን ይህ አመለካከት በምናደርገው ነገር፣ በስኬታማነታችን ላይና በደስተኛነታችን ላይ ትልቅ አዎንታዊ ተጽእኖ አለው፡፡

2. በሰዎች ላይ ያለን አመለካከትና ለእነሱ የምንናገረው ነገር መልካም ሲሆን ይህ አመለካከት ሰዎቹ በሚያደርጉት ነገርና በስኬታማነታቸው፣ እንዲሁም በደስተኛነታቸው ላይ ትልቅ አዎንታዊ ተጽእኖ አለው፡፡

እስቲ ዛሬ ለራሳችሁ የወረደውንና የደከመውን ነገር ከምትናገሩና ያንን ሃሳብ ከምታሰላስሉ መልካም መልካሙን አስቡ፣ ተናገሩ!

እስቲ ዛሬ አጠገባችሁ ላሉት ሰዎች የወረደውንና የደከመውን ነገር ከምትናገሩና ያንን ሃሳብ ከምትዘሩባቸው መልካም መልካሙን እየተናገራቸው ያንን ሃሳብ ዝሩባቸው!

ይህንን ብናደርግ ቤተሰባችን፣ ጓደኝነታችን፣ ስራ ቦታችን፣ ሰፈራችንን ሃገራችን ወደ ስኬታማነትና ወደ ደስተኛነት አለም ቀስ በቀስ ይሸጋገራሉ!

ከራሳችንና አጠገባችን ካሉት እንጀምር፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

የአስቸጋሪው ጊዜያችሁ ውበት!

በሕይወታችሁ እጅግ አስቸጋሪ በተባለው ጊዜአችሁ ውስጥ የምታዩት ውብ የሆነ ነገር ቢኖር፣ በአካባቢያችሁ የሚገኙ ሰዎችን እውነተኛ ቀለምና ማንነት የማየታችሁ እውነታ ነው፡፡

ተጠቀሙበት!

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

“የግል ሕይወትን ማደራጀት” / "Organizing Personal Life"

ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29 ለአምስት ተከታታይ ኃሙስ ምሽቶች (ከ3፡00 – 5፡00)
የተዘጋጀላችሁ ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡

ስልጠናው ከሚዳስሳቸው ዋና ዋና ሃሳቦች ጥቂቶቹ

1. የተደራጀ እሳቤ - ሃሳባችሁን በተደራጀ ሁኔታ መምራትን ያሳያችኋል፡፡

2. የተደራጀ ጊዜ - አንዴ ካለፈ በፍጹም የማይመለሰውን ጊዜያችሁን በተደራጀ ሁኔታ መጠቀምን ያመለክታችኋል፡፡

3. የተደራጀ ሃብት - እርስ በእርሳቸው የሚመጋገቡና በተደራጀ ሁኔታ ከያዛችኋቸው ለእድገታችሁ ወሳኝ የሆኑትን ሶስቱን ሃብቶች ያስተምራችኋል፡፡

4. የተደራጀ ተግባር - የየእለት ተግጋሮቻችሁን በሚዛናዊነት ለማደራጀት የሚያግዛችሁን ወሳኝ ነጥቦች ይጠቁማችኋል፡፡

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ፡፡

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

እንዴት ነው?

• እንዴት ነው የየእለት ተግባሮቼን ከዋናው የሕይወት ዓላማዬ ጋር የማጣጥመው?

• እንዴት ነው እቅድ የማወጣው?

• እንዴት ነው የሕይወት ዘይቤዬን የምመሰርተው?

• እንዴት ነው የየእለት ተግባሮቼን በማዋቀር የምተገብረው?

• እንዴት ነው ጊዜዬን ለትርፋማነት የምጠቀመው?

• እንዴት ነው ልማድ ማዳበር የምችለው?

• እንዴት ነው ከዘመኑ አዋካቢ ኑሮ ጋር በጥበብ የምኖረው?

ለእዚህና ለመሰል ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥ ስልጠና!!!

የስልጠናው ርእስ፡- “የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

የግል ሕይወትን ማደራጀት!

ዘመኑ የሚጠይቀው አይነት የተደራጀ ሕይወት መኖርና ተግባር ማከናወን ከፈለጋችሁ እነዚህ ጥያቄዎች መመለስ የግ ነው፡-

1. የግል ሕይወቴን እንዴት ላደራጀው?

2. ሃሳቤን እንዴት መስመር ላይዘውና ላደራጀው?

3. ማሕበራዊ ሕይወቴን እንዴት በተደራጀ መልኩ ልያዘው?

4. ጊዜዬን እንዴት ላደራጀውና ለስኬት ልጠቀምበት?

5. ሃብቴን እንዴት በማደራጀት ላሳድገው?

6. የየእለት ተግባሮቼን እንደት ላደራጃቸውና ውጤታማ ላድርጋቸው?

በዚህ ርእስ ላይ ወሳኝ የሆኑ የክህሎት ግንዛቤዎችን የሚሰጣችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋልና ዛሬውኑ ተመዝገቡ፡፡

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ለሚመለከተው ብቻ!

“የዱር እንስሳን ምንም ያህል ብትወዱትና አባብላችሁ ለማዳ ብታደርጉትም፣ አንድ ቀን ያኛው ባህሪው ብቅ ማለቱና ጉዳት ማድረሱ አይቀርም”

ጠንቀቅ!

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ያልተደራጀ እሳቤ የተዘባረቀ ሕይወትን ይወልዳል

1. ከዚህ በፊት አስበንባቸው የተውናቸውን ነገሮች እንደገና እያሰቡ በመተው ዑደት ውስጥ መመላለስ፡፡

2. አንዴ በብርታት፣ ሌላ ጊዜ ደግሞ በተስፋ መቁረጥ ስሜት መካከል መዋዠቅ፡፡

3. የሌሎች ሰዎችን እንቅስቃሴና ስኬት መሰል ተግባር ስንመለከት መነሳሳት፡፡

4. በነገሮች ላይ እርግጠኛ አለመሆንና መወላወል፡፡

5. አንድን ነገር ከየት ጀምረን ወደ የት እንደምንወስደው እርግጠኛ አለመሆን፡፡

6. በሃሳብ ደረጃ የምናውቃቸውን ነገሮች ወደተግባር ለመለወጥ መቸገር፡፡

7. በአንድ ጊዜ ብዙ ነገር ላይ ለመስራናት ለመለወጥ መሞከር፡፡

ለዚህ የሚረዳችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ስፍራችሁ ካልሆነ . . . ውጡ!

ስፍራ ማለት፣ ያላችሁበት ስራ፣ የምትኖሩበትን ቤት፣ ጓደኝነታችሁን ወይም ሌሎችን የወደፊታችሁ የሚወስኑ ሁታዎችን የሚወክል ጉዳይ ነው፡፡ ከተጠቀሱትና ከመሰል ሁኔታዎች አንጻር ውስጣችሁ ያመነበትን፣ ለእናንተ ተስማሚና ትክክለኛ የሆነውን “ስፍራችሁን” ማግኘት እጅግ ወሳኝ ጉዳይ ነው፡፡

ስፍራችሁን ለይታችሁ ያለማወቃችሁ ቀንደኛው አጉል ውጤት ያላችሁበትን ስፍራ ተቀብላችሁ እዚያው የመክረማችሁ ጉዳይ ነው፡፡ ይህ ሲሆን፣ እድሜያችሁን እንዲሁ ታባክናላችሁ፣ በአንድ ስፍራ ተተክላችሁ በመቅረታችሁ ምክንያት ትክክለኛና ለእናንተ መሆን የሚገባቸው እድሎች ያመልጧችኋል፣ ውስጣችሁ ተስፋ ይቆርጣል . . . ፡፡ ስለዚህ ስፍራችሁን ልይታችሁ ለማወቅ ማድረግ ያለባችሁን ማድረግ አለባችሁ፡፡

ስፍራችሁን ከለያችሁ በኋላ እዚያ እስክትደርሱ ድረስ አሁን ባላችሁበት የመቆየታችሁ ሁኔታ ችግር የለበትም፡፡ ስፍራችሁን ከለያችሁ በኋላ ግን አሁን ያላችሁበት ቦታ ሆናችሁ ካለማቋረጥ ወደትክክለኛ ስፍራች የምትደርሱበትን እቅድ ማውጣት አለባችሁ፡፡

ያንን እቅድ ካወጣችሁ በኋላ ደግሞ ጉዞ በመጀመር ካለማቋረጥ ወደዚያ መንቀሳቀስ የግድ ነው፡፡ ይህ እንቅስቃሴ የሚያስከፍላችሁን ሁሉ መስዋእትነት ከመክፈል ወደኋላ አትበሉ፡፡

ስፍራችሁን ከለያችሁ በኋላ እዚያ መድረስ ከባድና መስዋእትነት እንደሚያስከፍላችሁ እስባችሁ ያላችሁበት ከቀራችሁ የበለጠ ዋጋ ያስከፍላችኋል፡፡

አንድ ነገር አትዘንጉ፡- ወደ ትክክለኛው ስፍራችሁ ለመራመድ ከምትከፍሉት ዋጋ የበለጠ የምትከፍሉት ስፍራችሁ ባልሆነ ቦታ በመቆየት ነው፡፡ በመንቀሳቀስ የአጭር ጊዜ ዋጋ ትከፍላላችሁ፣ ያላችሁበት በመቅረት ግን የረጅም ጊዜ ዋጋ ትከፍላላችህ፡፡

ያላችሁበትን ስፍራ መርምሩ፣ ትክክለኛውን ስፍራችሁን ለዩ፣ ከዚያም በጥንቃቄ ወስኑና ካላችሁበት ወጥታችሁ ተንቀሳቀሱ!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

“ከአንድ ጊዜ በላይ የተደገመ ስህተት፣ ሌላ መጠሪያ ስሙ ምርጫና ውሳኔ ይባላል” (Paulo Coelho)

ይቅርባችሁ!

መልካም እንቅልፍ!

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ከመጀመር እስከ ማስተላለፍ

ከአማካኝ የኑሮ ዑደት አልፋችሁ የላቀ ስኬት ውስጥ መግባት ከፈለጋችሁ ጀምሮ የመጨረስን አራት ገጽታዎች በሚገባ መገንዘብና መተግበር የግድ ነው፡፡

እነዚህ ገጽታዎች፡-

1. መጀመር፡- ከሃሳብ እለፉ! ከማቀድ እለፉ! ከመወላወልና ለነገ ከማስተላለፍ እለፉ! ጀምሩ!

2. መቀጠል፡- ጀምሮ ማቆምን አሁኑኑ አቁሙ! የማትቀጥሉትን አትጀምሩ፣ የጀመራችሁትን ደግሞ ቀጥሉ!

3. መጨረስ፡- በጥሩ ሁኔታ የተቀጠለ ነገር በጸዳና በታሰበለት እቅድ መሰረት መጠናቀቁን ሊታሰብበት ይገባል፡፡

4. ማስተላለፍ፡- የጀመርነው ነገር ከእኛ አቅምም ሆነ የእደሜ ገደብ ያለፈ ሊሆን ስለሚችል ለሌላው የማስተላለፍን ጥበብ ማዳበር የግድ ነው፡፡

ይህንን መሰረታዊ የሕይወት አደረጃጃት በሚገባ እስክትገነዘቡ እና መተግበር እስከምትጀምሩ ድረስ ከተለመደውና ከአማካኙ የሕይወት ሂደት አታልፉም፡፡

በዚህና በተመሳሳይ የአደረጃጀት ዘርፍ ተሽላችሁ እና ተሻሽላችሁ ለመገኘት የሚጠቅማችሁ ስልጠና እንደተዘጋጀ አትዘንጉ፡፡ ቀደም ሲል የተላለፈውን ማስታወቂያ መለስ ብላች ተመልከቱና ተመዝገቡ፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

የብዙ ሰዎች ጥያቄ!

ቁጥራችሁ ብዙ የሆናችሁ ሰዎች በዚህ ቻናል ላይ የምለቃቸውን መርሆች ከክርስትና እምነት (መጽሐፍ ቅዱስ) አንጻር መማር እንደምትፈልጉ inbox እያረጋችhuልኝ በመሆኑ ይህንን መልስ እሰጣለሁ፡፡

በአጠቃላይ የምሰጣቸው ትምህርቶች አቀራረባቸው በሁለት ይከፈላል፡-

1. እምነት-ተኮር (Faith-Based)

2. እሴት-ተኮር (Value-based)

እንደምታዩት ሁሉ፣ በዚህ ቻናል ላይ የምለቃቸው ትምህርቶች እሴት-ተኮር (Value-based) ናቸው፡፡

ይህ ማለት የማንኛውም እምነት ተከታይ የሆነ ሰው ለሕይወቱ የሚጠቅሙ ተግባራዊ መመሪያዎችን የሚያገኝባቸው ትምህርቶች ናቸው፡፡

እምነት-ተኮር ትምህርቴን ለምትፈልጉ ወጣቶች በተለይ ለወጣቶች በቅርቡ የጀመርኩት የmentorship network ስላለና ለእሱም ቻናል ስለከፈትኩ እዚያ በመቀላቀል ያንን ትምህርት መከታተልና ወደፊትም በአካል የሚሰጡ ስልጠናዎች ላይ መካፈል ትችላላችሁ፡፡

ከዚህ በታች ባለው link በመጠቀም ቻናሉን join አድርጉ፡፡

/channel/impactyouthmentorship

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

የላቀ ሕይወት

ማንኛውም ሰው የላቀ ሕይወት ውስጥ ለመግባት ሕይወቱንም ሆነ ስራውን (ሁሉንም ነገር) ማደራጀት አለበት፡፡

ማደራጀት ስንል፣ አንድን ነገር ለታቀደለት አለማ፣ በታቀደለት መንገድና ጥራት መስመር ማስያዝና በጊዜው መፈጸም ማለት ነው፡፡ ምናልባት በሕይወታችሁ ያላደራጃችኋቸው ነገሮች ካሉ እነዚህ ሳይደራጁ የቀሩ ነገሮች ወደሌላው የሕይወት ክፍላችሁ ጣልቃ በመግባት ሳያመሳቅሉባችሁ እንድታደራጁ ትመከራላችሁ፡፡

ይህንን አትዘንጉ፣ የእናንተ ሕይወትም ሆነ የእናንተ የሆነው ነገር ሁሉ የአመለካከታችሁ ነጸብራቅ ናቸው፡፡ የምታደርጓቸውም ሆኑ የማታደርጓቸው፣ እንዲሁም ደግሞ እንዲዝረከረኩ የተዋችኋቸው ነገሮች ሁሉ የአመለካከታችሁ ጠቋሚ ነው፡፡

አስተሳሰባችሁን በተደራጀ መልኩ በመቃኘት፣ ይህ የተደራጀ አመለካከት ወደ ተግባራችሁና ወደ ስራችሁ ወርዶ የተደራጀ ሕይወት እንዲኖራችሁ የማድረጊያው ጊዜ አሁን ነው፡፡ የተደራጀ ሕይወት የሚጀምረው ከአመለካከትና ከዝንባሌ ነው፡፡ ጤናማና ሚዛናዊ የሆነ በራስ የመተማመን አመለካከትና ዝንባሌ ሲኖራችሁ፣ ሕይወታችሁን ማደራጀት ትጀምራላችሁ፡፡ ውጤቱ ደግሞ እንደሚከተለው ነው፡፡

የተደራጀ ሕይወት ጥቅሞች

• ጊዜያችሁ የት እንደሚገባ እንድታውቁ ይረዳችኋል

• ጊዜያችሁን በትክክል እንድትጠቀሙ ይረዳችኋል

• ስራችሁን በጊዜ በመፈጸም ተፈላጊ ሰው ያደርጋችኋል

• በጥቂት ጊዜ ብዙ እንድታከናውኑ ያግዛችኋል

• ብዙ ከመልፋት ይልቅ በጥበብ ወደ መስራት ያሻግራችኋል

• ከሰራችሁ በኋላ የግልና የቤተሰብ (ከወዳጆችህ ጋር) እንዲሁም የመዝናኛ ጊዜ እንዲራችሁ ያረጋጋችኋል

• ገንዘባችሁ የት እንደሚገባ እንድታውቁ ይረዳችኋል

• የምታስገቡትንና የምታስወጡትን ገንዘብ በሚገባ እንድታመዛዝኑ ይረዳችኋል

• ትክክለኛውን የገንዘብ መጠን ለትክክለኛው ነገር እንድታውሉ ይረዳችኋል

• ባላችሁ የገንዘብ አቅም የጸዳ ሕይወት እንድትኖሩ ይረዳችኋል

• በቂ ቢኖራችሁም ሆነ ባይኖራችሁ የተረጋጋ ሕይወት ይሰጣችኋል

• የራሳችሁን የኑሮ ስፍራ እንድታጸዱ ይረዳችኋል

• የስራ ቦታችሁ መልክ ያለው ይሆናል

• አካባቢያችሁ የአመለካከታች ነጸብራቅ እንደሆነ እንድታስቡ ያግዛችኋል

ስለዚህ አስተሳሰባችሁ፣ ጊዜያችሁ፣ ገንዘባች፣ የምትኖሩት ኑሮም ሆነ የስራችሁ ሁኔታ የተደራጀ የመሆኑንና ያለመሆኑን ጉዳይ ማጤን ጀምሩ፡፡ ከዝርክርክነትና ሁሉንም ነገር በየቦታው ከማንጠባጠብ ውጡ! ነቃ በሉ፣ ተደራጁ፣ አቅዱ፣ አጽዱ፣ ሁሉ ነገራችሁ የጸዳውን ማንነታችሁን ያንጸባርቅ፡፡

እግረ መንገዴን በዚህ ርእሰ-ጉዳይ ላይ ያዘጋጀሁት ስልጠና እንዳያመልጣችሁ ላስታውሳችሁ፡፡ ቀደም ሲል የተለቀቁትን ማስታወቂያዎች ይመልከቱ!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

“የግል ሕይወትን ማደራጀት” / "Organizing Personal Life"

ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29 ለአምስት ተከታታይ ኃሙስ ምሽቶች (ከ3፡00 – 5፡00)
የተዘጋጀላችሁ ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡

ስልጠናው ከሚዳስሳቸው ዋና ዋና ሃሳቦች ጥቂቶቹ

1. የተደራጀ እሳቤ - ሃሳባችሁን በተደራጀ ሁኔታ መምራትን ያሳያችኋል፡፡

2. የተደራጀ ጊዜ - አንዴ ካለፈ በፍጹም የማይመለሰውን ጊዜያችሁን በተደራጀ ሁኔታ መጠቀምን ያመለክታችኋል፡፡

3. የተደራጀ ሃብት - እርስ በእርሳቸው የሚመጋገቡና በተደራጀ ሁኔታ ከያዛችኋቸው ለእድገታችሁ ወሳኝ የሆኑትን ሶስቱን ሃብቶች ያስተምራችኋል፡፡

4. የተደራጀ ተግባር - የየእለት ተግጋሮቻችሁን በሚዛናዊነት ለማደራጀት የሚያግዛችሁን ወሳኝ ነጥቦች ይጠቁማችኋል፡፡

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ፡፡

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ስኬታማነትና ደስተኛነት

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

“የግል ሕይወትን ማደራጀት” / "Organizing Personal Life"

ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29 ለአምስት ተከታታይ ኃሙስ ምሽቶች (ከ3፡00 – 5፡00)
የተዘጋጀላችሁ ስልጠና አያምልጣችሁ፡፡

ስልጠናው ከሚዳስሳቸው ዋና ዋና ሃሳቦች ጥቂቶቹ

1. የተደራጀ እሳቤ - ሃሳባችሁን በተደራጀ ሁኔታ መምራትን ያሳያችኋል፡፡

2. የተደራጀ ጊዜ - አንዴ ካለፈ በፍጹም የማይመለሰውን ጊዜያችሁን በተደራጀ ሁኔታ መጠቀምን ያመለክታችኋል፡፡

3. የተደራጀ ሃብት - እርስ በእርሳቸው የሚመጋገቡና በተደራጀ ሁኔታ ከያዛችኋቸው ለእድገታችሁ ወሳኝ የሆኑትን ሶስቱን ሃብቶች ያስተምራችኋል፡፡

4. የተደራጀ ተግባር - የየእለት ተግጋሮቻችሁን በሚዛናዊነት ለማደራጀት የሚያግዛችሁን ወሳኝ ነጥቦች ይጠቁማችኋል፡፡

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ፡፡

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

Hey young people!!!

Get your life together and get organized.

Don't waste your prime years!

የስልጠናው ርእስ፡- “የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

ሰልጥኑ!
ተሸሻሉ!
እደጉ!
ሕይወታችሁን ለውጡ!

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ቆራጥነት ይኑርህ!

በአለማችን ውስጥ በርካታ አስገራሚ እውነተኛ ታሪኮች ይሰማሉ፡፡ አንዳንዶቹ አስቀውን፣ ሌሎቹ አሳዝነውንና አስለቅሰውን ያልፋሉ፡፡ አንዳንዶቹ ግን አዝናኝም፣ አሳዛኝም፣ አስተማሪም ሆነው እናገኛቸዋለን፡፡ አስተማሪ ገጽታ ያለው አንድ አጭር ታሪክ ላጋራችሁ፡፡

ሁለት ሕጻናት ከየራሳቸው ወላጆች በአንድ ሆስፒታል ተወለዱና የሆስፒታል ቆይታቸውን ሲጨርሱ ወላጆቻቸው ወደየቤታቸው ወሰዷቸው፡፡ ለካ አልፎ አልፎ የሚከሰተው ስህተት ተከስቷል፡፡ እነዚህ ወላጆች እቤታቸው ይዘው የሄዱት የራሳቸውን ልጅ ሳይሆን ሃኪሞቹ በሰሩት ስህተት ምክንያት ተቀያይረው ነው፡፡ ሁኔታው የታወቀው ግን ልጆቹ እደግ ብለው መልክ እየለዩ ሲሄዱ ነው፡፡

ልጆቻቸው እያደጉ ሲሄዱና መልካቸው እየለየ ሲመጣ ሁለቱም የማይተዋወቁ ወላጆች በየራሳቸው ጥያቄ ፈጠረባቸው፡፡ ከብዙ ማንገራገር በኋላና ልጆቹ አደግ ካሉ በኋላ አንደኛው ቤተሰብ ሁኔታው ስላሳሰበው ወደ ሆስፒታሉ በመሄድ የማጣራት ስራ እንዲሰራለት ይጠይቅና ሲጣራ መቀያየራቸው ተረጋገጠ፡፡ ይህ ወደመታወቅ የመጣው እውነት በብዙ ጭቅጭቅና የክስ ሂደት ውስጥ አለፈ፡፡ ጭቅጭቁና ክሱ ልጆቹ ይመለሱ አይመለሱ ነው፡፡ በመጨረሻ ዳኛው አንድ ፍርድ አስተላለፈ፡፡ “ሁለቱም ልጆች ይቅረቡና እውነቱ ተነግሯቸው ይጠየቁና የእነሱን ሃሳብ ሰምቼ እፈርዳለሁ” አለ፡፡

ልጆቹ ቀርበው ሲጠየቅ ሁለቱም አሁን ያሉበትን ቤትና ቤተሰብ እንደሚወዱና በፍጹም ወደ ትክክለኛ ቤተሰባቸው መመለስ እንደማይፈልጉ ተናገሩ፡፡ የአንዱ ቤተሰብ እጅግ ሃብታም የአንዱ ቤተሰብ ደግሞ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ያላቸው ናቸው፡፡ ለልጆቹ ግን ይህ ሁኔታ ከቁጥርም አልገባም ነበር፡፡ የለመዱትን ስለወደዱት የእነሱ ከሆነው ነገር ውጪ ለመኖር ራሳቸውን አሳልፈው ሰጡ፡፡

የእነዚህ ልጆች ታሪክ እውነተኛ ቤተሰብ ማለት የለመድነው፣ የቀረብነውና ፍቅርና እንክብካቤ ያገኘንበት የመሆኑን አስገራሚ እውነት የመጠቆሙን ጉዳይ አልዘነጋሁትም፡፡ እንዲሁም አንድ ሰው የተቀበለውን ሰውም ሆነ ኑሮ ከሃብትና ከገንዘብ አስቀድሞ ደስተኛ ሆኖ ሊኖር የመቻሉን እውነታም አልሳትኩትም፡፡ ሆኖም ግን ታሪኩ ሌላ እውነታ ጨምሮ እንዲስተምረኝ ራሴን ክፍት ለማድረግ ፈለኩኝ፡፡

ይህ የሰውን ልጅ ሁል ጊዜ የማይለቀውን ትግል የሚጠቁም ታሪክ ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ በፍጹም “የእኛ” ያልሆነውን ነገር እና “እኛ” ያልሆንነውን ነገር ስለለመድነው ብቻ እንቀበለዋለን፡፡

የተወለድነው “ሌላ ቤት” የምንኖረው ግን “ሌላ ቤት”! . . . የተፈጠርነው ለሌላ ነገር፣ የምንኖረው ግን ሌላ ነገር! . . . የሚገባን ከፍ ያለ ነገር፣ እኛ ግን ወርደንና ተቀብለን የምንኖረው ሌላ ነገር! . . . የሚመጥነን ሰው ሌላ፣ መልቀቅ ያልፈለግነው ሰው ግን ሌላ ሰው! . . . የውስጣችን ጩኸት ሌላ፣ ስለለመድነው መልቀቅ ያቃተን ነገር ግን ሌላ!

ልክ እነዚህ ልጆች በሕጻንነታቸው እንደሆኑት ምርጫው ባይኖረን ምንም ችግር አልነበረውም፡፡ ነገር ግን ልክ እንደነሱ አድገን የመምረጥ አቅሙም ሆነ መብቱ ኖሮን ከምናውቀው እውነታ ይልቅ የለመድነው ነገር ሲያይልብንስ !?

እውነታውና ትክክለኛው ሲታይህ ስለለመድከው ብቻ የወደድከው፣ ለአንተ የማይመጥንንና የአንተ ያልሆነውን የሕይወት ዘይቤና አቅጣጫ ትተህ ለመሄድ ቆራጥነት ይኑርህ፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

እንዴት ነው የቻሉበት?

• እንዴት ነው ሰዎች አደርገዋለሁ ያሉትን ነገር ሲያከናውኑ የሚገኙት?

• እንዴት ነው ሰዎች ሌሎች ያቃታቸውን የተለያዩ ሃላፊነቶችን በመሸከም በስኬታማነት የሚወጡት?

• እንዴት ነው ሰዎች ሲያይዋቸው የተረጋጉ እየመሰሉ ነገር ግን ብዙ ነገር አከናውነው የሚገኙት?

• እንዴት ነው ሰዎች የተለያዩ ሃላፊነቶችን በጨመሩ ቁጥር ቀድሞ ይዘውት የነበረውን ወሳኝ ነገር የማይጥሉት?

• እንዴት ነው ሰዎች የትምህርትን፣ የስራንና የቤተሰብን ሕይወት አጣጥመውና አንዱን ለማንሳት ሲሉ ሌላውን ሳይጥሉ የሚኖሩት?

ለእነዚህና መሰል ጥያቄዎች ያለው አንድ ጥቅል መልስ፣ “የአደረጃጀትን ክህሎት ማዳበር” የተሰኘ ነው፡፡

በዚህ ርእስ ላይ በቂ ግንዛቤ እንድታዳብሩ የሚደግፋችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋልና አሁኑኑ ተመዝገቡ፡፡

የስልጠናው ርእስ፡- “የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አራቱ ስህተቶቻችን

• አጥብቀን መያዝ ያለብንን ነገር በቀላሉ መልቀቃችን፣ በቶሎ መልቀቅ የሚገባንን ነገር ደግሞ አጥብቀን መያዛችን!!!

• ሰርተን ማግኘት የሚገባንን ነገር በነጻ መጠበቃችን፣ በነጻ የተሰጠንን ነገር ሰርተን አለማሳደጋችን!!!

• የማይፈልጉንንና የማይጠቅሙንን ሰዎች መከታተላችን፣ የሚፈልጉንንና የሚጠቅሙንን ሰዎች ችላ ማለታችን!!!

• መናገር በሚገባን ጊዜና ሁኔታ ላይ ዝም ማለታችን፣ ዝም ማለት በሚገባን ጊዜና ሁኔታ ላይ መናገራችን!!!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ስልጠና በቤቴ!!!

በሞቀ ቤታችሁ ሆናችሁ ራሳችሁን የመለወጥ ታላቅ እድል!

የስልጠናው ርእስ፡- “የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

ሰልጥኑ! ተሸሻሉ! እደጉ! ሕይወታችሁን ለውጡ!