dreyob | Unsorted

Telegram-канал dreyob - Dr. Eyob Mamo

80684

Life skill development! You can contact me @DrEyobmamo

Subscribe to a channel

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ሶስት ነገሮች ላስታውሳችሁ

1. የማንነታችሁ ጉዳይ


ራሳችሁን ከሆናችሁት ማንነት አንጻር እንጂ ካልሆናችሁት አንጻር በፍጹም አትመዝኑ፡፡

በተፈጥሮ ያገኛችሁትን ማንነት ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ ተቀበሉ፡፡ ከማየትና ከመስማት የለመዳችሁትንና በአጉል ባህሪይ ወደመሆን የመጣችሁትን ደግሞ አሻሽሉ፡፡

2. የኑሯችሁ ጉዳይ

ኑሯችሁን
አሁን ካላችሁ ነገር አንጻር እንጂ በፍጹም ከሌላችሁ ነገር አንጻር አትመዝኑ፡፡

ቀድሞ ያልነበራችሁና አሁን ያላችሁን ነገር አስቡና በአመስጋኝነት መንፈስ አጣጥሙ፡፡ ገና ያልደረሳችሁበትንና እጃችሁ ያልገባውን የኑሮ ሁኔታ ደግሞ አሁን ያላችሁን እንደመነሻ በማድረግ የተሻለን ነገር ገንቡ፡፡

3. የወዳጆቻችሁ ጉዳይ

ከሰዎች
(ቤተሰባችሁ፣ ወዳጆቻችሁ) ጋር ያላችሁን ግንኙነት እስካሁን ከተደረገላችሁ መልካም ነገር አንጻር እንጂ እስካሁን ካልተደረገላችሁ ነገር አንጻር በፍጹም አትመዝኑት፡፡

ስለእናንተ ግድ የሚላቸው ሰዎች ያደረጉላችሁን ነገር አስቡ፣ አድንቁ፣ እውቅናም ስጡ፡፡ እስካሁን ያልተደረገላችሁ ነገር ካለና ያልተሰጣችሁ ትኩረት ካለ ከዚያ ነገር ውጪ መኖርና ጠንክችሁ ወደፊት መዝለቅ እንደምትችሉ አስቡ፡፡

መልካም ቀን!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

የተደራጀ አመለካከትና ሕይወት!
ለማደግም! ካደጉ በኋላም!

ብዙ ሰዎች የአደረጃጀትን ብቃት ማዳበር ያለባቸው ስራ ሲጀምሩ፣ ንግድ ውስጥ ሲገቡ፣ ሃላፊነት እጃቸው ሲገባ . . . ይመስላቸዋል፡፡ ይህ እሳቤ ከእውነት የራቀ ነው፡፡

ሁሉም ነገር የሚጀምረው ከተደራጀ አመለካከትና ሕይወት ነው፡፡

የተጀመረም ነገር በስኬታማነት የሚቀጥለው በተደራጀ አመለካከትና ሕይወት ነው፡፡

በሌላ አገላለጽ፣ ስላደግን አይደለም ሕይወታችንን ማደራጀት ያለብን፡፡

ለማደግም የተደራጀ አመለካከትና ሕይወት አሰፈላጊ ነው፡፡

ለዚህ የሚረዳችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል!

የስልጠናው ርእስ፡- “የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

ሰልጥኑ! ተሸሻሉ! እደጉ! ሕይወታችሁን ለውጡ!

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አዲስ የtelegram (online) ስልጠና!

“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

• ሕይወታችሁ ዝብርቅር እንዳለ የሚሰማችሁ ከሆነ፣

• የየእለት ተግባራችሁን በስርአት ማደራጀት ግር የሚላችሁ ከሆነ፣

• አንድን የጀመራችሁትን ነገር እስከፍጻሜ መቀጠል የሚያታግላችሁ ከሆነ፣

• ሃሳባችሁን ማደራጀት፣ መሰብሰብ እና ወደ ተግባር መለወጥ ግራ የሚገባችሁ ከሆነ፣

• ማሕበራዊ ግንኑነታችሁ መልክ ያጣና ግራ የሚያጋ ከሆነ፣

• በአጭሩ ሕይወታችሁን ማደራጀት የምትፈልጉ ከሆነ፣

ይህ ስልጠና ለእናንተ ነው፡፡

ለመረጃው ፖስተሩን ይመልከቱ፡፡

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ልቀቋቸው!!!

ምንም ነገር ብታደርጉ መለወጥ የማትችሏቸውን ነገሮች ልቀቋቸው!

ምንም ብትታገሉ የራሳችሁ ልታደርጓቸው የማትችሏቸውን ሰዎች ልቀቋቸው!

ምንም ብታሰላስሏቸው እንደገና የማትመልሷቸውን ያለፉ ሁኔታዎች ልቀቋቸው!

በቃ ልቀቋቸው! ለፈጣሪ ስጧቸው!

መልካም ምሽትና የእረፍት እንቅልፍ ለሃገሬ ሰዎች!!!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ከዶ/ር ኢዮብ ማሞ ጋር

በአካል በመገናኘት የግል Counseling, Mentorship, Coaching and Guidance ማግኘት እንደምትችሉ ታውቃላችሁ?


(በውጪ ሃገር ያላችሁም በTelegram and WhatsApp ከዚህ እድል ተጠቃሚ መሆን ትችላላችሁ፡፡)

1. ያጋጠማችሁ ወቅታዊ አስቸጋሪ ሁኔታ ካለና በራሳችሁ ለመወጣት ስላቃታችሁ እገዛ ከፈለጋችሁ፣

2. የሕይወታችሁን ራእይ ወይም ዓላማ ባለማወቅ ከተወዛገባችሁና አቅጣጫን መያዝ ከፈለጋችሁ፣

3. ካለባችሁ አጉል ልማድ በመውጣ አዲስ ልማድን ማዳበር ካስቸገራችሁና ምክርና ድጋፍ ከፈለጋችሁ፣

4. መመለስ ያቃታችሁ የሕይወት ጥያቄዎች ከበዙባችሁና በአንድ ለአንድ ውይይት የመፍትሄ መንገድ ከፈለጋችሁ፣

5. በራሳችሁ መወጣት ያልቻላችሁት የተያዩ የስሜትና የስነ-ልቦና ጥያቄዎች ውስጥ እንዳላችሁ ከተሰማችሁና ከሁኔታው ለመውጣት ምክር ከፈለጋችሁ፣

ከግል በተጨማሪም ቁጥራችሁ ከአስር ባልበለጠ ሁኔታ በመሰባሰብ የGroup Coaching and Training ጥያቄም ማቅረብ ትችላላችሁ፡፡

በቴሌግራም @DrEyobmamo inbox በማድረግና በፌስቡክ መልእክት በመላክ ፍላጎታችሁን ማሳወቅ ትችላላቸሁ፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ጥያቄ፡-

Dr. ብዙ መልካም የሆኑ አሳቦች አሉኝ ግን ብዙን ግዜ እነዚን አሳቦች ወደ ተግባር ማምጣትና መተግባር አልቻልኩም ። Dr. ምን ባረግ እንዚህ መልካም አሳቦች ወደተግባር ማምጣት እችላለው።

መልስ፡-

የጠየከው ጥያቄ ብዙ ሰዎች የሚታገሉበት ጉዳይ ነው፡፡ ከሁሉም በፊት የችግሩን መንስኤ መለየት አስፈላጊ ነው፡፡

ምናልባት ችግርህ . . .

• የምትፈልገውን ለይተህ አለማወቅ ይሆናል፡፡

• ወይም ያየኸውን፣ የሰማኸውና ያሰብከው መልካም ነገር ሁሉ ለማድግ የመጓጓት ባህሪይ ሊሆን ይችላል፡፡

• ወይም ደግሞ የምታደርገውን አውቀህ ሳለ የመጀመርና የመቀጠል ዲሲፕሊን አይኖርህ ይሆናል፡፡

• አለዚያም ነገሮችን የማቀድና ተግባር ላይ የማዋል ክህሎት አጥሮህ ይሆናል፡፡

ከእነዚህ ከተጠቀሱት መካከል የትኛው ላይ ጉድለት እንዳለህ አስበህ ለመቅረፍ ሞክር፡፡

በመቀጠል ግን መልካም ሃሳብ ሁሉ ትክክለኛ ሃሳብ ነው ማለት እንዳልሆነ ላስታውስሀ፡፡ መልካም ሃሳብ ማለት ለራስህም ሆነ ለሌሎች የሚጠቅም ሃሳብ ማለት ነው፡፡ ይህ መልካም ሃሳብ ትክክለኛ የሚሆነው ግን ከአንተ አቅም፣ ብቃትና ዓላማ የሚጣጣምና ሃሳብ ከሆነ ለመጀመር ወቅቱ ከሆነ ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ መልካም ሃሳብህን የማጣራትና አንዳንዶቹን ውድቅ የማድረግ፣ ሌሎቹን የማዘግየትና በወቅቱ ከአንተ ጋር የሚስማሙትን ወደ ተግባር የመለወጥ ስራ ይጠብቅሃል፡፡

ያንን ለማጣራት የሚከተሉትን ጥያቄዎች መጠየቅና መልስን በማግኘት ወደ እንቅስቃሴ መግባት ትችላለህ፡፡

1. ከመልካም ሃሳቦቼ መካከል ከዋናው የሕይወቴ ዓላማ ጋር የሚጣጣሙት የትኞቹ ናቸው?

2. ከእነዚህ ከዓላማዬ ጋር ከሚጣጣሙት መልካም ሃሳቦች መካከል ከወቅታዊ ሁኔታዬ አንጻር መጀመር የምችላቸው የትኞቹን ነው?

3. እነዚህን ለመጀመር የምችላቸውንና የምፈልጋቸውን መልካም አሳቦች ለመጀመር ምን አይነት እቅድ ላውጣ?

4. የማወጣው እቅድ መቼ መጀመር፣ እንዴት መቀጠልና መቼ መጠናቀቅ አለበት?

እግረ መንገዴን በዚህ ጉዳይ ላይ ሰፊ ማብራሪያ የሚሰጥህን በቅር ያወጣሁትን፣ “ጀምሮ መጨረስ” የሚለውን መጽሐፌን አንብበው፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትን ነገር ከሰው አትጠብቁ!

ሰዎች እንዲሰጧችሁ የምትፈልጉትን ማንኛውም ነገር በመጀመሪያ ለራሳችሁ መስጠትን ተማሩ፡፡

• በሰዎች መወደድ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን ውደዱ፡፡

• በሰዎች ተቀባይነት ማግኘት ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን ተቀበሉ፡፡

• በሰዎች መከበር ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ራሳችሁን አክብሩ፡፡

• ሰዎች ከእናንተ ጋር እንዲያሳልፉ ከፈለጋችሁ በመጀመሪያ ከራሳችሁ ጋር በቂ ጊዜን አሳልፉ፡፡

ይህንን ስታደርጉ ሰዎቹ ያንን ነገር ከሰጧችሁ፣ በሞላው ማንነታችሁ ላይ ስለጨመሩላችሁ አመስጋኝ ሆናችሁ መንገዳችሁን ትቀጥላላችሁ፡፡ የጠበቃችሁትን ከከለከሏችሁ ደግሞ ነገሩን ከራሳችሁ ስላገኛችሁት ሁኔታው ለጉዳት አይጥላችሁም፡፡

እንደ እውነቱ ከሆነ ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትንና ከራሳችሁ የከለከላችሁትን ምንም ነገር ከሰዎች መጠበቅ በጣም ሞኝነትና የተዛባ አመለካከት ነው፡፡

ለራሳችሁ ያልሰጣችሁትን ነገር እንዴት ሌሎች ሰዎች ይስጧችሁ?

በነገራችን ላይ፣ ከላይ የተጠቀሱት፣ ራሳችሁን ያለመውደድ፣ ያለመቀበል፣ ያለማክበርና ለራሳችሁ ትኩረት ያለመስጠት ሁኔታ ካለባችሁ ይህ ችግራችሁ ለሰዎች በግልጽ እንደሚታይ ታውቃላችሁ?

ይህ ብቻ አይደለም፣ ይህ በራሳችሁ ላይ ያላችሁ አመለካከት ሌሎች ሰዎችም እንደዚያው እንዲመለከቷችሁ የማድረግ አጉል ተጽእኖ ለው፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

“የግል ሕይወትን ማደራጀት”
(Organizing personal life)

የonline (telegram) ስልጠና ቅድመ-ማስታወቂያ!


የግል ሕይወታችንን ካላደራጀን የትኛውም ስራችንን ማደራጀት ያስቸግረናል፡፡

በሃገራችን የምናያቸውና ሌላው ሕብረተሰብ የሚመኛቸው መልካም ልምምዶቻችን እንደተጠበቁ ሆነው፣ እኛም ራሳችንን መለስ ብለን ስንመለከት እንዲስተካከሉ የምንፈልጋቸው በርካታ ጎድለቶች አሉብን፡፡

ከእነዚህ ሊቃኙ ከሚገባቸው የሕይወት ዘይቤዎቻችን አንዱና አንጋፋው የግል ሕይወት አደረጃጀት ጉዳይ ነው፡፡

የዚህ ክህሎት ጉድለት ከሚንጸባረቅባቸው ሁኔታዎች ዋነኛው፣ አንድን ነገር ለመጀመር መታገላችን፣ የጀመርነውን ነገር የማቋረጣችን ሁኔታ ነው፡፡

በተጨማሪም የቱ ጋር ተጀምሮ ወደየት አቅጣጫ እንደሚሄድ አለማወቅ፣ በሕይወት አለማደግና ያላደግንበትን ምክንያት አለማወቅ፣ የኋላ ቀርነት ስሜትና የመሳሰሉት ሁኔታዎች ያልተደራጀ ሕይወት ምልክቶች ናቸው፡፡

የምንኖረው ውድድር በሞላበት ዘመን ነው፡፡ ተሻሽሎና ተሽሎ ለመገኘት ሕይወትን ማደራጀት የግድ ነው፡፡

ሙሉ ማስታወቂያውን በሚቀጥለው ሳምንት ይጠብቁ፡፡

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ዓላማችሁ ላይ እስከምትደርሱ ድረስ!

• ዛሬ ጥሩ ያልሆኑ ሁኔታዎችን ታግሳችሁ ለማለፍ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባችኋል!

• ዛሬ ማግኘት የማትፈልጉትን ሰው ለጊዜው ለማግኘት ፈቃደኛ መሆን ይኖርባችኋል!

• ዛሬ መስራት የማትፈልጉትን የስራ ዓይነት ለጊዜው ለመስራት ፈቃደኛ መሆን ይኖርባችኋል!

• ዛሬ እጅግ አስቸጋሪ ከሆነ “አለቃ” ስር ለጊዜው ለመቆየት ፈቃደኛ መሆን ይኖርባችኋል!

• ዛሬ መኖር በማትፈልጉበት ቤት ለጊዜው ለመኖር ፈቃደኛ መሆን ይኖርባችኋል!

• ዛሬ መናገር የሚያምራችሁን ነገር ለጊዜው ዝም ብላችሁ ለማለፍ ፈቃደኛ መሆን ይኖርባችኋል!

ዓላማችሁን ከመከተል ግን በፍጹም ወደ ኋላ እንዳትሉ!

/channel/Dreyob


https://m.youtube.com/user/naeleyob623


https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ውብ ቀን እንዲሆንልን!

ፈጣሪ አዲስን ቀን ውብ አድጎና ያስለመደንን የጸሃይ ብርሃን፣ እስትንፋስና የሚያስብ አእምሮ ሲሰጠን የቀረው ስራ የእኛ ነው፡፡ ይህ ስራ ግማሹ ውሳኔያችን፣ ግማሹ ደግሞ ጥንካሬያችን ነው!

የዛሬዋ ቀን ውብ እንድትሆን ውሳኔን ይጠይቃል፡፡ ይህ ውሳኔ፣ ለአናሳ ነገር አለመደላደልን፣ በጎ በጎውን ማሰብን፣ ያለፈውንና ፈጽሞ የማይመለሰውን መርሳትን፣ በእቅድ መኖርንና የመሳሰሉት ያካትታል፡፡

የዛሬዋ ቀን ውብ እንድትሆን ጥንካሬንም ይጠይቃል፡፡ ይህ ጥንካሬ፣ ምንም ነገር ብናደርግ መለወጥና ማስወገድ የማንችላቸውን ነገሮች ተቋቁሞ ማለፍን፣ መውጣትና መስራትን፣ በተከፈተልን መስክ ንቁ ተሳትፎ ማድረግንና የመሳሰሉትን ያካትታል፡፡

የቀናችሁን ውበት የሰዎች አመለካከትና ንግግር አይወስንላችሁ፡፡ በተሳካውና ባልተሳካው ምክንያትም ቢሆን የቀናችሁን ውበት አትወስኑት፡፡

“ቀኔ ውብ ነው!!!” ብላችሁ ጀምሩ፡፡

ውብ እና የተባረከ ቅዳሜ ይሁንላችሁ!

/channel/Dreyob


https://m.youtube.com/user/naeleyob623


https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

አንዳንድ ጊዜ በሃገራችን ሕግ ሲወጣ ሕዝቡ ሕጉን ተከትሎ ማስተካከል ላለበት ነገር የሚሰጠው ጊዜ በጣም አጭር የሚሆነው ለምን ይመስልሃል?

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ሶስት ነገሮች ላስታውሳችሁ

1. የማንነታችሁ ጉዳይ


ራሳችሁን ከሆናችሁት ማንነት አንጻር እንጂ ካልሆናችሁት አንጻር በፍጹም አትመዝኑ፡፡

በተፈጥሮ ያገኛችሁትን ማንነት ካለምንም ቅድመ-ሁኔታ ተቀበሉ፡፡ ከማየትና ከመስማት የለመዳችሁትንና በአጉል ባህሪይ ወደመሆን የመጣችሁትን ደግሞ አሻሽሉ፡፡

2. የኑሯችሁ ጉዳይ

ኑሯችሁን
አሁን ካላችሁ ነገር አንጻር እንጂ በፍጹም ከሌላችሁ ነገር አንጻር አትመዝኑ፡፡

ቀድሞ ያልነበራችሁና አሁን ያላችሁን ነገር አስቡና በአመስጋኝነት መንፈስ አጣጥሙ፡፡ ገና ያልደረሳችሁበትንና እጃችሁ ያልገባውን የኑሮ ሁኔታ ደግሞ አሁን ያላችሁን እንደመነሻ በማድረግ የተሻለን ነገር ገንቡ፡፡

3. የወዳጆቻችሁ ጉዳይ

ከሰዎች
(ቤተሰባችሁ፣ ወዳጆቻችሁ) ጋር ያላችሁን ግንኙነት እስካሁን ከተደረገላችሁ መልካም ነገር አንጻር እንጂ እስካሁን ካልተደረገላችሁ ነገር አንጻር በፍጹም አትመዝኑት፡፡

ስለእናንተ ግድ የሚላቸው ሰዎች ያደረጉላችሁን ነገር አስቡ፣ አድንቁ፣ እውቅናም ስጡ፡፡ እስካሁን ያልተደረገላችሁ ነገር ካለና ያልተሰጣችሁ ትኩረት ካለ ከዚያ ነገር ውጪ መኖርና ጠንክችሁ ወደፊት መዝለቅ እንደምትችሉ አስቡ፡፡

መልካም ቀን!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ከጸጸት ለመዳን!

ሕይወትንም ሆነ ተግባርን ያለማደራጀትና የመጣልንን እያደረግን መኖር ብዙ ጉዳቶች አሉት፡፡

ከጉዳቶቹ ሁሉ ዋነኛው ዛሬ በዚህ መልኩ “ተዝረክርከን” በመኖራችን ምክንያት ነገ ብዙ ጊዜ ካለፈብን በኋላ የመጸጸታችን ጉዳይ ነው፡፡

ከተወሰኑ አመታት በኋላ ዛሬ ማድረግ የምንችለውን ነገር ማድረግ የማንችልበት፣ ዛሬ ማድረግ የምንፈልገውን ነገር ማድረግ የማንጓጓበት ጊዜ ይመጣል፡፡ ስለዚህ ዛሬውኑ ሕይወታችንንና ተግባሮቻችንን በማደራጀት ጸዳ ያለ ሕይወት እንኑር፡፡

ለዚህ የሚረዳችሁ ስልጠና ተዘጋጅቶላችኋል፡፡

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

በእጃችሁ ያለውን ከመልቀቃችሁ በፊት

ብዙ ሰዎች ገና ለገና የተሻለ ነገር አገኛለሁ በሚል በሚገባ ያልታሰበበት ምኞት በእጃቸው ያለውን መልካም ነገር ለመልቀቅ ይቸኩላሉ፡፡ ሆኖም፣ የተመኙት ነገር እንደጠበቁት እንዳልሆነ የሚባንኑት ጊዜው ካለፈ በኋላ ነው፡፡ ከዚያም ዘወር ብለው ትተው ወደመጡት ነገር ሲመለሱ የነበረውን እድል ላይመለስ ያጡታል፡፡

እነሱ በሚገባ ሳያስቡበትና በቸልተኝነት የጣሉትን ነገር አንስተውና ፈጣሪን አመስግነው ይዘውት የሚገሰግሱ ሰዎች እንዳሉ የሚገባቸው በኋላ ነው፡፡

ከሰዎች ጋር ያላችሁን መልካም ግንኑነት በቀላሉ አትመልከቱት፡፡ ሌላው አጓጉቷችሁ ከመልቀቃችሁ በፊት በሚገባ አስቡበት፡፡

ያላችሁን መልካም ስራ በቀላሉ አትመልከቱት፡፡ ከዚህ የላቀ አለ በሚል በሚገባ ባልታሰበበት ስሜት በመነሳሳት ከመልቀቃችሁ በፊት ተረጋግታችሁ አስቡበት፡፡

አሁን ተረጋግታችሁ የምትኖሩበትን ቤት፣ አካባቢም ሆነ አገር በቀላሉ አትመልከቱት፡፡ ከዚህ የተሻለ የመሰለና ያጓጓችሁ ሌላኛው ስፍራ አነሳስቷችሁ ከመልቀቃችሁ በፊት ቆም ብላችሁ አስቡበት፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ያልተደራጀ አመለካከት!

ከምልክቶቹ ጥቂቶቹ . . .

1. አንድ አቅጣጫ የመከተል ውሳኔ ላይ መወዛገብ

2. የተሳሳቱ ምርጫዎችን በመምረጥ መጨረሻ መባነን

3. በሌሎች ሰዎች ሃሳብ መመራትና ሃሳብን መቀያየር

4. አንድን ነገር ለመጀመር አለመቻልና የጀመሩትን ማቋረጥ

5. ብዙ እምቅ አቅም እያለን ከዚያ በታች የመኖር ስሜት

6. እጅግ የወረደ በራስ የመተማመን ስሜት

እነዚህና መሰል ልምምዶች እንዳሉበችሁ ካሰባችሁ የተዘጋጀው ስልጠና ይመለከታችኋል፡፡

ባለፈው ከነበረን የtelegram (online) ስልጠና በኋላ ባደረግነው ጥናት አብዛኛዎቻችሁ በየሶት ወሩ ስልጠና እንዲሰጥ በጠየቃችሁት መሰረት የተዘጋጀ!

የስልጠናው ርእስ፡-
“የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

በብዙ መልኩ እማራለሁ!

ሕይወት መደበኛ እና መደበኛ ያልሆኑ ዘርፈ-ብዙ ትምህርት ቤቶች አሏት - የሚማር ካለ! በመደበኛው ትምህርት ቤት ሰዎች ለእኛ ሊሰጡን በፈለጉት እውቀት እንገደባለን፡፡ መደበኛ ባልሆነው ትምህርት ቤት ግን መማር የምንችለውንም ሆነ የምንፈልገውን ነገር የምንወስነው እኛው ነን፡፡

ለዛሬ መደበኛ ካልሆነው የትምህርት መስክ ውስጥ አንዱን ዘርፍ ላስታውሳችሁ፡፡

• ባገኘኋቸው ስኬቶቼ ከመኩራራትና ከማን እንደምሻል ለማሳየት ከመሞከር ይልቅ ምን ስላደረኩኝ እንደተሳካልኝ በማሰብና ለወደፊቱ ምን በማድረግ የበለጠ ስኬት ውስጥ መግባት እንዳለብኝ ካለማቋረጥ እማራለሁ፡፡

• በምሰራቸው ስህተቶች ከመጸጸትና ራስን ከመኮነን ይልቅ ለወደፊቱ ደግሜ ልሰራ ስለማይገባኝ ስህተት ካለማቋረጥ እማራለሁ፡፡

• ሰዎች ሲሳካላቸው ሳይ በእነሱ ከመቅናትና ከመፎካከር ይልቅ እንዴት ሊሳካላቸው እንደቻለ በማጥናት ካለማቋረጥ እማራለሁ፡፡

• ሰዎች ስህተትን ሲሰሩ ስመለከት የእነሱን ውድቀት እኔ የተሻልኩ እንደሆንኩኝ ለማሰብና ስለ እነሱ ውድቀት ለማውራት ከመጠቀም ይልቅ ከሁኔታው ካለማቋረጥ እማራለሁ፡፡

በሁሉም ነገር፣ ሁል ጊዜ እንማር! ሁሉንም ነገር ወደ ትምህርት እንቀይር! ይህንን ልምምድ ስናዳብር . . .

1. የማያቋርጥ እድገት ውስጥ ራሳችንን እናገኘዋለን፡፡

2. ትኩረታችንን ከሰዎች ላይ በማንሳት በራሳችን ላይና በዓላማችን ላይ ማድረግ እንጀምራለን፡፡

3. ሁል ጊዜ የአሸናፊነትና ልቆ የመገኘት ስሜትን ስለምናስተናግድ መነሳሳታችንን እንደጠበቅን እንኖራለን፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ስልጠና በቤቴ!!!

በሞቀ ቤታችሁ ሆናችሁ ራሳችሁን የመለወጥ ታላቅ እድል!

የስልጠናው ርእስ፡- “የግል ሕይወትን ማደረጃት” / "Organizing Personal Life"

ስልጠናው የሚሰጠው፡- በዶ/ር ኢዮብ ማሞ

የስልጠናው ቀን፡- ጥር 1፣ 8፣ 15፣ 22 እና 29

የስልጠናው ሰዓት፡- ከምሽቱ 3፡00 እስከ 5፡00

ስልጠናው የሚሰጥበት መንገድ፡- በonline (telegram live)

የስልጠናው ክፍያ፡- አንድ ሺ (1,000) ብር ብቻ

ለመመዝገብ፡- በ @DrEyobmamo ኢንቦክስ በማድረግ መረጃ ይቀበሉ

ሰልጥኑ! ተሸሻሉ! እደጉ! ሕይወታችሁን ለውጡ!

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

በራእይህ ትለካለህ

(“የማንነትህ መለኪያ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ የተወሰደ)

“ማንነትህ የሚለካው ለወደፊቱ ባለህ ራእይ ነው እንጂ ባለፈው ታሪክህና ባለህበት ሁኔታ አይደለም” – Anonymous
ዋልት ዲዝኒ አስገራሚ የሆነ የራእይ ሰው በመሆኑና በፍጹም ተስፋ ባለመቁረጥ የሚታወቅ ሰው ነበር፡፡ ገና በለጋነቱ ለአንድ ጋዜጣ ካርቱን ስእሎችን በማቅረብ ሲሰራ፣ “ምንም አይነት ጠቃሚ ሃሳብን ማፍለቅ አትችልም” ተብሎ ነበር የተባረረው፡፡

ሁኔታው ግን ዋልት ዲዝኒን የባሰ እንዲጣጣር አነሳሳው፡፡ ካንሳስ (Kansas City) በምትባል ከተማ ውስጥ ስእሎቹን ለመሸጥ አድርጎ የነበረው የመጀመሪያ ሙከራ ሳይሳካለት ቀረ፡፡ አንዳንድ ሰዎች ችሎታው እንደሌለው ጥቆማ ቢያደርጉለትም ከችሎታው ይልቅ ሕልሙ ነበረውና ተቀራኒ ሃሳቦችን ሁሉ አልፎ ለመሄድ ወሰነ፡፡

አንድ የሃይማኖት ሰው ለሚያወጣው ማስታወቂያ ትንንሽ ስእሎችን እንዲስልለት በጥቂት ክፍያ ቀጠረው፡፡ ዋልት ዲዝኒ የሚኖበት ቤት ስላልነበረው ይህ የቀጠረው ሰው አይጦች በሞሉበት የመኪና ማቆሚያ ጋራዥ ውስጥ እንዲተኛ ፈቀደለት፡፡ በዚያ አይጥ በተሞላ መጠለያ ውስጥ ሆኖ ካያቸው አይጦች መካከል የአንዷን ሚኪ (Mickey) የሚል ቅጽል ስም አወጣላት - ታዋቂዋ ሚኪ ማውስ (Mickey Mouse)፡፡

የዋልት ዲዝኒ የመጀመሪያዎች አመታት እጅግ ፈታኝ ነበሩ፡፡ ባለራእዩ ዋልት ዲዝኒ ግን ተስፋ አልቆርጥ አለ፡፡ አልፎ አልፎ ለቦርድ አባለቱ አንዳንድ በሃሳቡ የሚያፈልቃቸውን ከተለመደው ወጣ እና ሰፋ ያሉ ፈጠራዎችን ያቀርብላቸው ነበር፡፡ ከቦርድ አባላቱ አንዱም ሳይቀር የድካም ስሜት ያሳዩትና ተቀባይነት የማያገኝ ሃሳብ እንደሆነ ለመጠቆም ያፈጡበትና እንደዚህ አይነት ሃሳብ ማፍለቁ እንኳ ተቀባይነት እንደሌለው በተቃውሞ ይጋፉት ነበር፡፡ ዋልት ዲዝኒ ግን አንድን ያፈለቀውን ሃሳብ ወደፊት ለማራመድ የሚወስነው ሁሉም እንደተቃወሙት እርግጠኛ ሲሆን ነበር፡፡ ያፈለቀው ሃሳብ ትልቅና ልዩ ከመሆኑ የተነሳ ሰዎች ሁሉ ማመን ካልተሳናቸው በስተቀር ሕልሙ ትልቅ ነው ብሎ አያምንም ነበር፡፡

ሕልሙ አድጎና እውን ሆኖ በመጀመሪያ የተከፈተው በካሊፎርኒያ ግዛት ውስጥ የሚገኘውና ዲዝኒ ላንድ ሲሆን ስራ የጀመረው በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1955 ዓ/ም ነው፡፡ የሚቀጥለው ግንባታ በፍሎሪዳ ከመደረጉ በፊት በፈረንጆቹ 1966 ዓ/ም ዋልት ዲዝኒ በሕመም ምክንያት በሞት ይለያል፡፡

በፍሎሪዳ ግዛት ውስጥ በምትገኘው በኦርላንዶ ከተማ (Orlando, FL.) የሚገኘውና በ1970ዎቹ የተከፈተው በቀላል አጠራሩ “ዲዝኒ ወርልድ” (Disney World) በመባል የሚታወቀው መዝናኛ በአመት ከ52 ሚልየን በላይ ጎብኝዎችን ያሰተናግዳል፡፡ ይህኛው ዲዝኒ መዝናኛ በተመረቀበት ቀን የዋልት ዲዝኒ ባለቤት ከአንድ ታዋቂ ሰው ጋር ተቀምጣ ነበር፡፡

ባሏ ዋልት ዲዝኒ አሁን በመከናወን ላይ ያለውን አስገራሚ የራእዩ ውጤት ሳያይ ከጥቂት አመታት በፊት አልፏል፡፡ ይህ በዋልት ዲዝኒ ሚስት አጠቀገብ ተቀምጦ የነበረ ሰው ወደ እሷ ዘንበል በማለት፣ “ዛሬ የምናየውን ይህንን ግሩም ነገር ለማየት ባለቤትሽ ዋልት ዲዝኒ እዚህ ቢኖር እንዴት መልካም ነበር” አላት፡፡ የዋልት ዲዝኒ ባለቤት ጥበብ በተሞላበት ሁኔታ እንዲህ ስትል መለሰችለት፣ “ባለቤቴ ዋልት ዲዝን ቀድሞውኑ በአይነ-ሕሊናው ይህንን አይቶት ባይሆን ኖሮ አንተ ዛሬ በአይነ-ስጋህ አታየውም ነበር”፡፡

ራእይ ማለት አንድን ነገር በአይነ-ስጋና በገሃዱ አለም ከማየት በፊት በአይነ-ሕሊና በማየት ለመስራት መንቀሳቀስ ማለት ነው፡፡

ራእይ ማለት ጊዜህን፣ ገንዘብህን፣ እውቀትህንና ያለህን ሁሉ ለመስጠት የሚያነሳሳህ ጉዳይ ነው፡፡

ራእይ ማለት ከነበረህና ካለህ ነገር በላይ መኖር ማለት ነው፡፡

ራእይ ማለት ለሌሎች ጥቅም የሚያልፍን ነገር ገንብቶ ለማለፍ መነሳሳት ማለት ነው፡፡

በዓለም ራሳቸውን አክብረው ሰዎች እንዲያከብሯቸው ያደረጉ ሰዎችን ተመልከታቸው፡፡

እነዚህ ሁሉ ሰዎች አንድ የጋራ ባህሪይ አላቸው፡፡ ይህ ባህሪይ ራእይ ነው፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ማሳሰቢያ!!!

ከዚህ ከእኔ፣ ከዶ/ር ኢዪብ ማሞ ማሕበራዊ ገጽ ላይ ነው ያገኘሁህ/ሽ በማለት መልእክት የሚልኩላችሁ ሰዎች በፍጹም ከእኔ ጋር ምንም አይነት ግንኙነት እንደሌላቸውና ለራሳቸው አጀንዳና ፍላጎት ሊያገኟችሁ እንደሚፈልጉ እወቁ፡፡

የማትፈልጓቸውን Block ማድረግ የእናንተው መብት፣ ሃላፊነትና ድርሻ ነው፡፡

የመጣላችሁን ሁሉ በማስተናገድ ሞኞች አትሁኑ! ብልህ ሁኑ!

Dr. Eyob Mamo

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ለውጥ አይቀሬ ነው!
(“የትራንስፎርሜሽን አመራር” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ ማሞ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ))

“አንድን ነገር ካልወደድከው ለውጠው፤ ለመለወጥ ካልቻልክ ደግሞ በነገሩ ላይ ያለህን አመለካከት ለውጥ” – Maya Angelou

ከዕለት ተዕለት ወጪው አልፎ ወደ ንግዱ አለም ሊገባ የሚያስችለው በቂ ገንዘብ በእጁ ላይ የነበረው አንድ ሰው ብዙ ካወጣና ካወረደ በኋላ ቤቶችን ሰርቶ በማከራየት ለመነገድ ወሰነ፡፡ ስለዚህም ጥሩ ባለሞያ ከፈለገና ካማከረ በኋላ ሶስት ቤቶችን ለመስራት የሚያስችለው በቂ ገንዘብ እንዳለው ስለተረዳ ሶስት ቤቶችን በአንድ አካባቢ አስገነባ፡፡ ቤቶቹን ለማከራየት ሲሞክር ሳለ እንደ አጋጣሚ ሆኖ ለአንድ አመት ወደ ውጪ ሃገር የሚሄድበት ጉዳይ ስላጋጠመው ባፋጣኝ የማከራየቱን ስራ አጣድፎ ሁለቱን ቤቶች አከራይቶና የአመት ክፍያ ተቀብሎ፣ አንዱን ደግሞ ተከራይ ስላጣ ዘጋግቶና ቆልፎበት ሄደ፡፡

ይህ ሰው ከአንድ አመት በኋላ ሲመለስ በመጀመሪያ ማድረግ የፈለገው ወደ ሶስቱም ቤቶች ሄዶ ሁኔታቸውን ማየትና ለተከራዩት ቤቶች ሌላ የአንድ አመት ኮንትራት ለማደስ መሞከር፣ ላልተከራየው ደግሞ ተከራይ መፈለግ ነው፡፡ ወደ እነዚህ ቤቶች ሲሄድ በውስጡ ቤቶቹ ምንም ሳይለወጡ እንዲያገኛቸው እየተመኘ ነበር፡፡ ነገር ግን ሶስቱም ቤቶች ተለውጠው አገኛቸው፡፡

በመጀመሪያ ሄዶ ያየው ቤት የተከራየው ሰው ከገባበት በኋላ ብዙ ገንዘብን በማውጣት ከቀድሞው የበለጠ ውብ አድርጎ ለወጠው፡፡ አዲስ ቀለም ተቀብቷል፣ ግቢው ከውጪም ሆነ ከውስጥ በአበባዎች ተውቧል፣ የቤቱ የውስጥ ክፍሎች ከሳሎን ጀምሮ በግሩም እቃዎችና በአዲስ ሁኔታ በተቀባ ቀለም ድንቅ ሆኗል፡፡ ይህ ቤት ተለውጧል - ለመልካም!

ወደ ሁለተኛው ቤት ሲሄድ በተደባለቀ ስሜት ነበር የሄደው፡፡ “ይህኛው ተከራይ ቤቴን እንዳለ ሳይለወጥ ይዞት እንደሚጠብቀኝ ተስፋ አደርጋለሁ” በማለት ሲጠጋ፣ ገና ከውጪ ያየው ነገር አስደነገጠው፡፡ የውጪው አጥር ግንብ በተለያዩ ቅጥ ያጡ ቀለሞችና የተከራዩ ልጆች በጻፏቸው ምንም ትርጉም በማይሰጡ ጽሑፎችና ስእሎች ተበላሽቷል፡፡ አንኳኩቶ ወደ ውስጥ ሲገባ ከግቢው ጀምሮ እስከ ውስጠኛው ቤት ድረስ ያየው ሁኔታ አስደንጋጭና እጅግ አስቀያሚ ነበር፡፡ ይህኛውም ቤቱ ተለውጧል - ለመጥፎ!

ሁለተኛውን ቤት አይቶ፣ ተከራይ በቤት ስላልነበረ ሌላ ጊዜ ለመመለስ ወስኖ ወደ ሶስተኛው ቤት ለመሄድ ተነሳ፡፡ ወደዚያ ቤት ሲሄድ ብዙም አልፈራም፤ ምክንያቱም ለማንም ስላላከራየው ቤቱን እንዳለ እንደሚያገኘው ተማምኖ ስለነበር ነው፡፡ ወደ ሶስተኛው ቤት ገና ሲጠጋ አይኖቹን ማመን አልቻለም፡፡ በፍጹም አይለወጥም ብሎ ያሰበው ቤት ማመን ከሚችለው በላይ ተለውጧል፡፡

እዚያ ቤት ማንም ነዋሪ እንደሌለ ያዩ የአካባቢው ሰዎች በሩና ግንቡ አካባቢ የቆሻሻ መጣያ አድርገውታል፡፡ ለአይን የሚቀፍና ለአፍንጫ የሚያጸይፍ ቆሻሻ ተከምሯል፡፡ የአጥሩ ግንብ በውጪ በኩል በተለያዩ ቦታዎች ተቦርቡሯል፡፡ በሩን ከፍቶ ሲገባ በተለያዩ ወፍ ዘራሽ ተክሎችና አረሞች የተሞላው ግቢ ያስፈራል፡፡ የቤቱ ቀለም አርጅቷል፡፡ የውስጥ ክፍሎቹ በሸረሪት ድርና ወዲያና ወዲህ በሚንሸራሸሩ ተባዮችና አይጦች ተሞልቷል፡፡ በአጭሩ፣ ይህም ቤት ተለውጧል - እጅግ ለመጥፎ!

ይህ አጭር ታሪክ እንደሚያሳየን፣ እነዚህ ሶስት ቤቶች ከመለወጥ አላመለጡም፡፡ አንዱን ቤት ለመልካም ለውጥ የተነሳሳ ሰው ወደተሻለ ደረጃ ሲለውጠው፣ ሁለተኛውን ደግሞ ግድ የለሽነት የተሞላ ሰው ለመጥፎ ለውጦታል፡፡ ሶስተኛውም ቤት ከመለወጥ አልዳነም፡፡ ይህ ቤት ማንም ሳይነካውና እንዳለ ስለተተወ ተለውጧል፡፡ የሶስቱ ቤቶች የጋራ ሁኔታ መለወጥ የሚባለው ጉዳይ ነው፡፡

መልእክቱ ይህ ነው፡- በግል ኑሯችን፣ በቤተሰብ ሁኔታችን፣ በምንመራው ድርጅትም ሆነ በሌሎች ማሕበራዊ ኑሮአችን መለወጥ የማይቀር ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ፣ መለወጥ ካልቀረ ፈቅደንና ለመልካም ለውጥ ሰርተን ለውጥን እናምጣ፡፡ የለውጥ ሰው ለውጥ መምጣቱ እንደማይቀር የገባውና ሁኔታዎች አስገድደውት ወይም ሁኔታዎች ችላ ስለተባሉ ለመጥፎ የሆነ ለውጥ ከሚመጣ ራሱ ለውጥን አነሳስቶ መልካም ለውጥን የሚያመጣ ሰው ነው፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ብዙ መልካም የሆኑ አሳቦች አሉኝ ግን ወደ ተግባር ማምጣት አልቻልኩም።

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ከነማንነታችሁ የሚወዷችሁ!

በምንም አይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ለብቻችሁ እየታገላችሁና እየለፋችሁ እንደሆነ ቢሰማችሁም፣ ስለእናንተ ሁኔታ ምንም ግድ የማይሰጣቸው ሰዎች ከመኖራቸው በበለጠ ሁኔታ ካለምንም ቅድመ ሁኔታ የሚወዷችሁ ሰዎች እንዳሉ በማሰብ ልባችሁን ደግፉ፡፡

አይዟችሁ!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

በቀላሉ አልናወጥም!

የሚከተለውን የአቋም መግለጫ ከእኔ እንድትጋሩ ልሞግታችሁ!

ማንም ሰው ስለእምነቴ ምንም አይነት ጤና-ቢስ ነገር ቢያስብና ቢናገር ስሜቴን አይነካውም፤ ምክንያቱም የማምነውን በሚገባ ስለማውቅ!

ማንም ሰው ስለ ዘሬና ስለቆዳ ቀለሜ ምንም አይነት ጤና-ቢስ ነገር ቢያስብና ቢናገር በራሴ ላይ ያለኝን አመለካከት አይነካውም፤ ምክንያቱም የራሴንም ሆነ የሌላውን ዘርና የቆዳ ቀለም በመቀበልና በማክበር ስለተደላደልኩኝ፡፡

ማንም ሰው ስለመልክና ቁመናዬ ምንም አይነት ጤና-ቢስ ነገር ቢያስብና ቢናገር ስነ-ልቦናዬን አያቃውሰውም፤ ምክንያቱም ራሴን የተቀበልኩና ፈጣሪ በሰጠኝ ማንነቴ የምተማመን ሰው ስለሆንኩኝ!

ማንም ሰው ስለችሎታዬ ምንም አይነት ጤና-ቢስ ነገር ቢያስብና ቢናገር እምቅ አቅሜን አይቀንሰውም፤ ምክንያቱም ብርቱና ደካማ ጎኔን በሚገባ ለይቼ በብርታቴ ላይ ካለማቋረጥ እሰራሁ በመሆኔ!

ማንም ሰው ስለ ዓላማዬና ስለራእዬ ምንም ጤና-ቢስ ነገር ቢያስብና ቢናገር ከመንገዴ አይመልሰኝም፤ ምክንያቱም ዓላማዬ በሚገባ የማውቅና በዚያም የጸናሁ ሰው በመሆኔ!

እኔ ሙሉ የሆንኩኝ፣ ነገሩ በሚገባ የገባኝና በሕብረተሰቡ መካከል ከሚገኝ አጉል ተጽእኖ ነጻ የሆነኩኝ ሰው ነኝ!

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

መቅደም ያለበት ነገር!

• ማንንም ከማድመጣችሁ በፊት በቅድሚያ ትክክል እንደሆነ ህሊናችሁ የሚመሰክርላችሁን እውነት አድምጡ፡፡

• ማንንም ከመፍራታችሁ በፊት በቅድሚያ ፈጣሪን ፍሩ!

• ስለማንም ሰው ሁኔታ ከሌሎች ሰዎች ጋር ከማውራታችሁ በፊት በቅድሚያ ስለራሳችሁ ጉዳይ ከራሳችሁ ጋር አውሩ!

• ማንንም ሰው ከማገዛችሁ በፊት በቅድሚያ ራሳችሁን አግዙ!

• ያልሆነላችሁንና የሆነባችሁን ከማሰላሰላችሁ በፊት በቅድሚያ የሆነላችሁንና ያልሆነባችሁን አሰላስሉ!

መልካም እሁድ!

/channel/Dreyob


https://m.youtube.com/user/naeleyob623


https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

ጥያቄ፡-

ዶ/ር አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ፡፡ አንዳንድ ጊዜ በሃገራችን የምንመለከተው ነገር ግራ ይገባኛል፡፡ በአንዳንድ መስሪያቤቶችና አብዛኛውን ጊዜ ደግሞ በሃገር ደረጃ አንድ ከሕዝብ ጋር የተገናኘ ሕግ ሲወጣ ሕዝቡ ሕጉን ተከትሎ ማስተካከል ላለበት ነገር የሚሰጠው ጊዜ በጣም አጭር ነው፡፡ ይህን ሁኔታ ከአመራር አንጻር ሲታይ መንስኤው ምን ይመስልሃል?

መልስ፡-

የጠቀስከውን ሃሳብ ሰዎች ከብዙ አቅጣጫ ተመልክተው ማብራሪያ ሊሰጡበት ይችላሉ፡፡ ከአመራር አንጻር ሲታይ ግን የሚከተሉትን መንስኤዎች መመልከት እንችላለን

1. ያልተደራጀ የአሰራር ስልት (system)

ማንኛውም ሕዝብ-ነክ አመራር በሚገባ የተደራጀና በየጊዜው የማይለዋወጥ የአሰራር ስልት ከሌለው፣ በታሰበበት መልኩ (proactive በመሆን) አቅዶ ከመስራት ይልቅ፣ ለመጣው ችግር ምልሽ በመስጠት (reactive በመሆን) ድንገተኛ ሕግን ያወጣል፡፡ ይህ ሕግ ደግሞ፣ “ከዛሬ ጀምሮ ይህ ነገር አይፈቀድም. . . ከነገ ጀምሮ ያኛው ነገር ተከልክሏል . . .” አይነት ባህሪይ ይኖረውን ከጥቅሙ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡

2. የመሪዎች መለዋወጥና የቅብብሎች ጉድለት

በማንኛውም ሕዝብ-ነክ ተቋማት ውስጥ በተለያዩ ምክንያቶች መሪዎች በቦታቸው የማይጸኑ ከሆነ፣ በሄደው የተተካው መሪ የተረከበውን ስራ በራሱ መንገድ ለመተግበር ይነሳል፡፡ የመሪዎች በቶሎ መለዋወጥ፣ ካለፈው እንዲቀጥል የሚያደርገው የቅብብሎሽ ሂደት እንዲከተል ስለማይፈቅድ ድንገተኛ ሕጎችንና መመሪያዎችን እያስፈጸመ ይኖራል፡፡

3. ሕጉ የሚወጣበት የመነሻ ሃሳብ

አንዳንድ ሕጎች ፈጥነው ብቅ ብለው፣ ፈጥነው የሚያልፉት ሕጉን የሚያወጡት ሰዎች በስሜታዊነት፣ ከአንድ ጥቅም አንጻር ወይም ከተለያዩ የተዛቡ የመነሻ ሃሳቦች ሲያደርጉት ነው፡፡ ከትክክለኛ ግምገማ፣ ጥናት እና ለአጠቃላይ ባለድርሻዎች ከመጥቀሙ አንጻር ከልተነሳ ሁሉም ነገር አሁን በአሁን ይሆናል፡፡

4. የግንዛቤ አቅም ማነስ

በሕዝብ-ነክ አመራር ውስጥ የሚገኙ ሰዎች ማሕበራዊ ሂደትን አስመልክቶ ከፍተኛ ግንዛቤን ሊያዳብሩ ይገባቸዋል፡፡ ሕጉ ሲወጣ ሕጉ የሚነካቸውን ሰዎችን ሁኔታ በሚገባ ያለመገንዘብ፣ የሕጉን ጥቅም ብቻ ሳይሆን የጎንዮሽ ጉዳት አለማሰብና አለመዘጋጀት፣ የሕጉ ተፈጻሚነት የሚነካቸው ሰዎች ለስነ-ልቦናም ሆነ ለሌሎች ዝግጅቶች ምን ያህል ጊዜ እንደሚፈልጉ በትክክል አለመገንዘብ የመሳሰሉት ተጠቃሽ ናቸው፡፡

5. በሕግ አውጪዎቹና በአስፈጻሚች መካከል ያለ ክፍተት

አንዳንድ ጊዜ ሕግ አውጪዎቹና መመሪያ የሚያስተላልፉት መሪዎች ትክክለኛ መመሪያና የታሰበበትን መንገድ ተከትለው ሳለ፣ አስፈጻሚዎቹ ያንን ተገንዝበው የተጠበቀውን መንገድ ካልተከተሉ መሪዎቹ ምንም ያህል የተስተካከለን ነገር ቢያወጡም አፈጻጸሙ ግን የተቻኮለና ጎጂ ይሆናል፡፡ አንዳንዶቹ በግድ-የለሽነት፣ ሌሎቹ ደግሞ የሕጉን ሂደት ለመገንዘብ ብቃት ካመኖር ይህ ሁኔታ ይከሰታል፡፡

በጥያቄው የተጠቀሰው ችግር መነሻ ያም ሆነ ይህ፣ ሕዝብ-ነክ አመራር እጅግ ማስተዋልን፣ መረጋጋትንና ነገሮችን ግራና ቀኝ በማየት ከማመዛዘን ሊነሳ ይገባዋል፡፡

ሆኖም፣ መሪዎች ምንም ያህል ጥንቃቄ ቢያደርጉም፣ ሁሉንም ቀዳዳ ደፍነው ላይጨርሱ እንደሚችሉና ስህተት ሊሰሩ እንደሚችሉ ማሰብም መልካም ነው፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…

Dr. Eyob Mamo

መርጣቸሁ ንገሩ

1. የወደፊት እቅዳችሁንና ዓላማችሁን
ጤናማዎቹ በማበረታታት ይደግፏችኋል፣ ቀናተኞቹ ግን ይቀኑባችሁና ያሰናክሉባችኋል፡፡

2. ስጋቶችና ፍርሃቶቻችሁን
ጤናማዎቹ በርቱ ብለው ያደፍፍሯችኋል፣ ጤናቢሶቹ ግን ይንቋችኋል፡፡

3. የሰራችኋቸውን ስህተቶችና ደካማ ጎናችሁን
ጤናማዎቹ በፍጹም ሳይለወጡባችሁ ከነስህተታችሁ ይቀበሏችኋል፣ ጤና ቢሶቹ ግን ከጀርባችሁ ሆነው ያወሩባችኋል፣ አንድ ቀን ጠብቀው ደግሞ ደካማ ጎናችሁን እናንተን ለመጉዳት ይጠቀሙበታል፡፡

የሚነገረውንና የማይነገረውን ለዩ፡፡ ለማን እንደሚነገርና ለማን እንደማይነገር ለዩ፡፡ ብልህ ሁኑ፡፡

/channel/Dreyob

https://m.youtube.com/user/naeleyob623

https://www.facebook.com/Dr-Eyob-Mamo-1050816404958639/

Читать полностью…
Subscribe to a channel