Vote for Yonas Birhanu
Black & White Photo Contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Vote for Rahmet Daniel
Black & White Photo Contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Vote for Natnael Wodajo
Black & White Photo Contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Photo submission ends
Sunday Morning 12:00
Voting Starts
Sunday Morning 3:00
የ ውድድር ፎቶዎችን እየተቀበልን ነው
በ @aph2017 ቴሌግራም አካውንት ይላኩ
ከመላካችሁ በፊት ከላይ ያለውን መስፈርት እና መመሪያ አንብቡት.
0910117839 በዚህ ስልክ
- ሙሉ ስም
- የ 10 ብር ሞባይል ካርድ
- የ መወዳረሪያ ፎቶ
- ካርድ የተላከበትን እስክሪን ሻት
አያይዘው ይላኩ
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ
ሽልማት እና መስፈርቱ
• በውድድሩ ለመሳተፍ የምዝገባ ክፍያ 10 ብር የሞባይል ካርድ ነው።
• ማንኛውም ተወዳዳሪ ለውድድሩ ለመመዝገብ 10 ብር የሞባይል ካርድ ማስተላለፍ አለበት ።
• የምንቀበለው አጠቃላይ ተወዳዳሪ ብዛት 30 ብቻ ነዉ.
• ከሁሉም ተወዳዳሪዎች የበለጠ ድምጽ ያገኙ ከ አንደኛ እስከ አራተኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች ብቻ ተሸላሚ ይሆናሉ.
• ውድድሩ ለ 48 ብቻ ሰዓት ክፍት ይሆናል.
• ሽልማት •
•••••••••••••
--> አንደኛ ደረጃ ---> 150 ብር
--> ሁለተኛ ደረጃ ---> 75 ብር
--> ሶስተኛ ደረጃ ---> 50 ብር
--> አራተኛ ደረጃ ---> 25 ብር
አጠቃላይ የውድድሩ ብር መጠን 300 ብር.
የውድድሩ መመሪያዎች
• የግል ፎቶ (Selfi) አንቀበልም
• አንድ ፎቶ ብቻ መርጣቹ ላኩ
• ከ ፎቶ ጋር ሙሉ ስማችሁን ስልክ ቁጥራችሁን እና ካርድ የላከችሁበትን እስክሪን ሻት አያይዛችሁ ላኩ
• በዚህ አካውን ይላኩ @aph2017
• የዚህ ዙር ውድድር ጭብጥ (Theme) ጥቁር እና ነጭ ብቻ ፎቶ ነው, ከለር ፎቶ አይላኩ
• ፎቶ መላክ የሚቻለው ከዛሬ ሐሙስ ጀምሮ እስከ እሁድ ጠዋት 12:00 ድረስ ብቻ ነዉ.
• ውድድሩ የሚቆየው ከእሁድ ጠዋት 3፡00 እስከ ማክሰኞ ጠዋት 3፡00 ብቻ ነዉ
• ለዚህ ዙር 30 ተወዳዳሪዎች ብቻ ነዉ የምንቀበለው ( የሚወዳደሩበት ፎቶ እና ካርድ ቀድመው ለላኩ 30 ተወዳዳሪዎች )
• በስልክ እና በካሜራ የተነሱ ፎቶዎች ለውድድሩ ተቀባይነት አላቸው።
መልካም ዕድል
አንተነህ ግርማ
ክርኤቲቭ ዳይሬክተር እና ፎቶግራፈር
አቢሲኒያን ፎቶግራፈርስ ሀብ
This are the Top 3 Winners 🏆- Congratulations 🎊 👏 💐 🥳
We will have another contest next week.
Thank you all for participating.
Vote for Tekleyesus Besuye
Street Photography Contest by
Abyssinian Photographers Hub
Vote for Melat Moges
Black & White Photo Contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Vote for Fasika Getahun
Black & White Photo Contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Vote for menelik adero
Black & White Photo Contest by
Abyssinian Photographers Hub
@aphub
Update
Even if 45 people submitted thier photo only 10 have completed their payment so far and and we disqualified 2 participants for sending someone else's photo.
New Prize
9 Photo participants =90 birr total
APH will add 60 birr so new Total Prize is = 150 birr
#1=60
#2=40
#3=30
#4=20
We will post the photos tomorrow morning at 3:00 for voting l.
Good Luck
የ ውድድር ፎቶዎችን መቀበል ጀምረናል
በ @aph2017 ቴሌግራም አካውንት
ከመላካችሁ በፊት ከላይ ያለውን መስፈርት እና መመሪያ አንብቡት.
0910117839 በዚህ ስልክ
- ሙሉ ስም
- የ 10 ብር ሞባይል ካርድ
- የ መወዳረሪያ ፎቶ
- ካርድ የተላከበትን እስክሪን ሻት
አያይዘው ይላኩ
እነዚህ ያለፈው ሳምንታት የ ታላቁ ሩጫ የፎቶ ውድድር አሸናፊዎች ፎቶዎች ናቸው።
በዚ ሳምንት የውድድር ፎቶ ዛሬ መቀበል እንጀምራለን።
Your badges are ready keep voting 😁
Voting end's tomorrow morning at 3:00 in the morning
Since we are finished organising your images for voting we will start posting it right now 😀
Vote for your favourite image by clicking the" 📷" button.
Good Luck, Everyone
Photo submission ends Tonight at 6:00.
Send Your photos with your full name and Phone number @aph2017