አል-አይን የአማርኛ ዜና ድረ-ገፅ ሲሆን ፖለቲካዊ፡ኢኮኖሚያዊና ስፖርታዊ ዜና በዓለምአቀፍ ደረጃ በተአማኒነት የሚያቀርብ አንዱ የአል-አይን ሚዲያ ፕላት ፎርም ኔትወርክ ነው፡
አሜሪካ በጸጥታው ምክር ቤት በጋዛ ጦርነቱ እንዲቀጥል ድምጽ ሰጠች
ብራዚል በጋዛ ሰብአዊ ድጋፍን ለማድረስ ጦርነቱ ጋብ እንዲል ያቀረበችው የውሳኔ ሃሳብ በዋሽንግተን ተቃውሞ ሳይጸድቅ ቀርቷል።
https://am.al-ain.com/article/us-security-council-resolution-gaza-israel
ከነዳጅ እና ነዳጅ አልባ ኢኮኖሚ የትኛው የተረጋጋ ነው?
የነዳጅ ኢኮኖሚ በፔትሮሊየም እና ከፔትሮሊየም የተዛመዱ ምርቶችን በማምረት እና በመሸጥ ላይ የተመሰረተ ነው። የሁለቱ ኢኮኖሚ አይነቶች ንጽጽር በዝርዝር ቀርቧል።
https://am.al-ain.com/article/comparison-between-oil-non-oil-economy
ብራዚል በተሸነፈችበት ጨዋታ ኮከቡ ኔይማር ጉዳት ደረሰበት
ብራዚል እና ኡራጓይ ባካሄዱት የ2026 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ውድድር፣ ኡራጓይ በዳርዊን ኑኔዝ እና በኒኮላስ ዲ ላ ክሩዝ ሁለት ግቦች አሸንፋለች።
https://am.al-ain.com/article/brazil-sustain-injury-2026-qualifier
ሶማሊያ የኢትዮጵያን የቀይ ባህር ወደብ የማግኘት ጥያቄ ውድቅ ማድረጓ ተገለጸ
በጉዳዩ ላይ ቀጥተኛ መልስ አትስጥ እንጅ ኤርትራም በባህር በር ጉዳይ የሚሰሙ ንግግሮች እንዳልተመቿት ገልጻለች።
ነገርግን የኢትዮጵያ መንግስት ቀይ ባህር ለኢትዮጵያ የህልውና ጉዳይ መሆኑን መግለጹ ይታወሳል።
https://am.al-ain.com/article/somalia-rebuffs-ethiopia-bid-red-sea-access
አረብ ኢምሬትስ በጋዛ በሆስፒታል ላይ የደረሰውን ጥቃት አወገዘች
በሆስፒታሉ ላይ በደረሰው ጥቃት ከ500 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የጋዛ ጤና ሚኒስቴር ባለስልጣን ተናግረዋል።
https://am.al-ain.com/article/uae-condemns-gaza-hospital-attack
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዛሬ እስራኤል ይገባሉ
ባይደን በአማን ከፍልስጤም፣ ግብጽ እና ዮርዳኖስ መሪዎች ጋር ሊያደርጉት የነበረው ውይይት ተሰርዟል።
https://am.al-ain.com/article/biden-heads-israel-gaza-hospital-blast
በ2024 ለገበያ የሚቀርቡ አይነግቡ ተሽከርካሪዎች የትኞቹ ናቸው?
በፈረንጆቹ 2024 ታዋቂ ተሽከርካሪ አምራች ድርጅቶች በሞዴልም ሆነ በፍጥነታቸው የተሻሻሉ እና በአይነታቸው ልዩ የሆኑ ተሽከርካሪዎችን ለገበያ ለማቅረብ ተዘጋጅተዋል ተብሏል።
የጀርመኖቹ ቮልስዋገን እና መርሰዲስን ጨምሮ ታዋቂ ተሸከርካሪ አምራቾች በ2024 አዳዲስ ምርቶቻቸውን ያቀርባሉ። 250 ሺህ ዶላር የሚያወጣው “አስቶን ማርቲን ዲቢ12” ከሚጠበቁት ተሽከርካሪዎች ውስጥ በቀዳሚነት ይጠቀሳል
ቀጥሎ በ2024 ለገበያ ይቀርባሉ ተብለው ከሚጠበቁት ዘመናዊና ፈጣን ተሽከርካሪዎች ውስጥ የተመረጡ አምስት ሞዴሎችን እንመለከታለን፦ https://am.al-ain.com/article/5-most-powerful-cars-2024
የአለማችን ፈጣኑ ራፐር ኤሚነም በስሙ ያስመዘገባቸው ክብረወሰኖች ምንድን ናቸው?
ከ11 በላይ አልበሞችን (ከ340 በላይ ሙዚቃዎች) የሰራው አሜሪካዊው ራፐር ኤሚነም ሪከርዶችን መሰባበሩን ቀጥሏል።
የአለማችን ፈጣኑ ራፐር በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ውስጥ ስሙን በጉልህ ያሰፈረ ሙዚቀኛ ነው።
“የራፕ ሙዚቃ ንጉስ” እያሉ የሚጠሩት ኤሚነም ወይም በትክክለኛ ስሙ ማርሻል ማተርስ ከ25 በላይ ክብረወሰኖችን ሰብሮ ስሙን በድንቃድንቅ መዝገብ አስፍሯል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/eminem-guinness-world-records
በእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ?
ሀማስ በጋዛ ውስጥ ከ200 እስከ 250 የሚጠጉ የእስራኤል ምርኮኞች እንዳሉት የታጣቂ ቡድኑ ቃል አቀባይ ተናግረዋል። የእስራኤል ምርኮኞች የጋዛ ዞን ከፍተኛ መኮንኖችን ያካትታሉ ተብሏል።
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ረቡዕ ወደ እስራኤል አቅንተው ከፍተኛ ጉብኝት ያደርጋሉም ተብሎ ይጠበቃል።
በጋዛ ሰብዓዊ ቀውስ ያስከተለው የእስራኤልና ሀማስ ጦርነት፤ ከኢራን ጋር ሰፋ ያለ ያለ ፍጥጫ ፈጥሯል።
በእስራኤልና ሃማስ ጦርነት ምን እየተካሄደ ነው? ጦርነቱ ላይ ያሉ አዳዲስ ክስተቶችን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/new-updates-hamas-israel-war
እስረኤል በጋዛ ሆስፒታል ላይ የአየር ድብደባ መፈጸሟን ተከትሎ በተለያዩ የዓለም ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች እየተደረጉ ነው
እስራኤል በሆስፒታሉ ላይ በፈተጸመችው የአየር ድብደባ በትንሹ 500 መሞታቸው እና በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው የጋዛ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ይህንን ተከትሎም የፍልስጤሟ ዋና ከተማ ራማላህ ከፍተኛ የሆን ህዝባዊ ተቃውሞ የተቀሰቀሰ ሲሆን፤ ሰልፈኞች ፕሬዝዳንት መሃሙድ አባስ ስልጣን እንዲለቁ ጠይቀዋል። ተቃዋሚዎች ከጸጥታ አካላት ጋር ተጋዘጭተው የመሳሪያ ድምጾችም እየተሰሙ ነው።
በጆርዳን ዋና ከተማ አማን የሚገኘውን የእስራኤል ኤምባሲም ተቃዋሚዎች ሰብረው መግባታቸው ተስመቷል። በቱኒዝያዋ ዋና ከተማ ቱኒዝም በርካቶች ቁጣቸውን ለመግለጽ አደባባይ ወጥተዋል።
ምን አዳዲስ ነገሮች ተከስተዋል? ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/about-500-killed-in-hospital-airstrike
የዓለም የጤና ድርጅት ለሰብዓዊ አቅርቦት በአስቸኳይ የጋዛ መንገድ ይከፈትልኝ አለ
ቴላቪቭ ባለፈው ሳምንት በደቡባዊ የእስራኤል ከተሞች በደረሰ ጥቃት አንድ ሽህ 300 ሰዎችን የገደሉባትን የሀማስ ታጣቂዎች መደምሰስ ላለመ የምድር ጥቃት እየተዘጋጀች ነው።
https://am.al-ain.com/article/who-appeals-opening-corridor-enter-gaza
አል ዐይን ኒውስ ከቻይና ሴንተራል ቴሌቪዥን (CCTV+) ጋር በጋራ ለመስራት ስምምነት ተፈራረመ
በስምምነቱ መሰረት ተቋማቱ ዘገባዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ቪዲዮዎችንና የቀጥታ ስርጭቶችን ጨምሮ የተለያዩ ይዘቶች ይለዋወጣሉ። በሰራተኞች መካከል የልምድ ልውውጥ እና የጉብኝት መርሃ ግብርም የስምምነቱ አካል ናቸው።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/alain-news-cctv-cooperation-agreement
በ2024 ለገበያ የሚቀርቡ አይነግቡ ተሽከርካሪዎች
የጀርመኖቹ ቮልስዋገን እና መርሰዲስን ጨምሮ ታዋቂ ተሸከርካሪ አምራቾች በ2024 አዳዲስ ምርቶቻቸውን ያቀርባሉ።
https://am.al-ain.com/article/5-most-powerful-cars-2024
አሜሪካ 2ሺ የባህር ኃይል ወታደሮቿን ወደ እስራኤል ላከች
የአሜሪካው መከላከያ ሚኒስትር ልሎይድ ኦስቲን ባለፈው ቅዳሜ ሁለተኛዋን የጦር መርከብ ወደ ምስራቅ ሚዲትራኒያን ባህር መላኳን አስታውቀው ነበር።
https://am.al-ain.com/article/usa-sends-2thousand-marines-israel
ፑቲን የሩሲያና ቻይና “ገደብ የለሽ” ትብብርን ለማጠናከር ቤጂንግ ገብተዋል
ፕሬዝዳንቱ በአለማቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት የእስር ማዛዣ ከወጣባቸው በኋላ ሁለተኛውን የወጭ ሀገር ጉብኝታቸውን በቻይና እያደረጉ ነው።
https://am.al-ain.com/article/putin-visits-dear-friend-xi
አሜሪካ በኢራቅ በሚገኙ ወታደሮቿ ላይ ሊፈጸሙ የነበሩ የድሮን ጥቃቶችን ማክሸፏን አስታወቀች
ሬውተርስ የአሜሪካ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዦችን ጠቅሶ እንደዘገበው ሁለት ድሮኖች አል ሃሪር እና አል አሳድ በተባሉ የአየር ሃይል ማዘዣ ጣቢያዎች ሳያርፉ ተመተው ወድቀዋል።
ታሽኪል አል ዋሪቴን የተባለው ቡድን ለከሸፉት የድሮን ጥቃት ሙከራዎች ሃላፊነቱን እወስዳለሁ ብሏል።
በኢራን የሚደገፉ የኢራቅ ታጣቂዎች አሜሪካ ለእስራኤል ወታደራዊ ድጋፍ የምታደርግ ከሆነ የአሜሪካን መሰረተልማቶች እና ወታደሮች በሚሳኤል እና ድሮኖች እንመታለን ሲሉ ዝተዋል።
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ቴል አቪቭ እንደደረሱም የድሮን ጥቃት ሙከራ ማድረጋቸው ነው የተዘገበው።
አሜሪካ በኢራቅ 2 ሺህ 500 ገደማ ወታደሮች አሏት።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቲክቶክ: alainnewsamharic" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic
ቴሌግራም፡ /channel/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
በቱርክ ከፍተኛ የጸረ-እስራኤል ቁጣ ተቀሰቀሰ
በቱርክ ከፍተኛ የሆነ የጸረ-እስራኤል ቁጣ መቀስቀሱን እና አዲስ ተቃውሞ ለማድረግ መታቀዱን ሮይተርስ ዘግቧል።
በጋዛ በሚገኝ ሆስፒታል ላይ የደረሰውን እና ለበርካታ ፍልስጤማውያን ሞት ምክንያት የሆነውን ፍንዳታ ተከትሎ በቱርክ በድርጊቱ የተናደዱ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር ተጋጭተዋል።
በቱርክ ሌላ የተቃውሞ ሰልፍ እንደሚጠበቅም ተገልጿል።
የፍልስጤም ባለስልጣናት ሆስፒታሉ ላይ ፍንዳታ የደረሰው በእስራኤል መሆኑን ሲገልጹ እስራኤል በአንጻሩ የሀማስ ታጣቂዎች የከሸፈ ሮኬት ፍንዳታውን እንዳደረሰው በመግለጽ ተጠያቂ አለመሆኗን ተናግራለች።
የቱርኩ ፕሬዝደንት ኤርዶጋን "ይኸኛው ጥቃት እስራኤል ለመሰረታዊ የሰው ልጅ እሴቶች ቦታ እንደማትሰጥ ማሳያ ነው"ብለዋል። በሆስፒታሉ ላይ የደረሰው ጥቃት በዌስት ባንክ እና በአረቡ አለም ከፍተኛ ቁጣን ቀስቅሷል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቲክቶክ: alainnewsamharic" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic
ቴሌግራም፡ /channel/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ግብጽ ፍልስጤማውያንን ከጋዛ ወደ ሲናይ ማፈናቀል ከእስራኤል ጋር ጦር ያማዝዘኛል አለች
ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ በሰጡት መግለጫ፥ እስራኤል በጋዛ ውሃ፣ ኤሌክትሪክ እና ነዳጅ ያቋረጠችው ፍልስጤማውያን ቀያቸውን ለቀው ወደ ሲናይ በርሃ እንዲሰደዱ በማሰብ ነው ሲሉ ወቅሰዋል።
https://am.al-ain.com/article/egypt-rejects-gazans-displacement-sinai
በእስራኤል የሚገኙት ባይደን የጋዛው ፍንዳታ የተፈጸመው በታጣቂዎች ነው አሉ
በሆስፒታሉ ላይ የደረሰው ጥቃት በዌስት ባንክ እና በአረቡ አለም ቁጣን ቀስቅሷል።
https://am.al-ain.com/article/biden-backs-israel-s-account-hospital-blast
https://youtube.com/live/njldoBfvQnY
Читать полностью…በቀጠለው በእስራኤል እና ሀማስ ጦርነት የተፈጠሩ አዳዳስ ነገሮች
የአየር ድብደባ እያደረገች ያለችው እስራኤል በእግረኛ ጦር ጥቃት ለመፈጸም ጋዛን በመክበብ ዝግጅት በማድረግ ላይ ነች።
ዝርዝሩን ያንብቡ፦
https://am.al-ain.com/article/updates-israel-hamas-war
ያለምንም የህግ ትምህርት ለ26 ደንበኞቹ ተከራክሮ ያሸነፈው ሀሰተኛ ጠበቃ ተያዘ
ከህግ ትምህርት ጋር ምንም ሳይተዋወቅ በፍርድ ቤቶች ደንበኞቹን ወክሎ ሲከራከር የቆየው “ሀሰተኛ ጠበቃ” ተያዘ።
ብሪያን ምዌንዳ ጃጊ የተባለው ኬንያዊ ህግ ባያጠናም የ26 ሰዎች ጠበቃ በመሆን በሁሉም አሸናፊ መሆኑ ግን አነጋጋሪ ሆኗል።
ጃጊ በታዋቂው የጠበቆች የቴሌቪዥን ድራማ “ስዩትስ” ምንም የህግ ትምህርት ሳይኖረው በጥብቅና ሙያ ተሰማርቶ ሲተውን የሚታየውን ገጸባህሪ ማይክ ሮስ በገሃዱ አለም ተክቶታል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/fake-lawyer-wins-all-26-cases
ኢትዮጵያ እና ቻይና በምን መስኮች ነው ስምምነት የደረሱት?
ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ከቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተወያዩ።
በዚህም ሀገራቱ በሁሉም ዘርፎች ስትራቴጂካዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር መስማማታቸውን ሽንዋ ዘግቧል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቻይና ጋር የንግድ ግንኙነቶችን ማስፋፋት አስፈላጊ መሆኑን አፅንዖት ሰጥተው መናገራቸው ተጠቅሷል።
ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/ethiopian-pm-meets-xi
አረብ ኢምሬትስና ሩሲያ አስቸኳይ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠሩ
እስራኤል በሆስፒታሉ ላይ በፈተጸመችው የአየር ድብደባ አረብ ኢምሬትስና ሩሲያ አስቸኳይ የፀጥታው ምክር ቤት ስብሰባ ጠርተዋል።
አረብ ኢምሬትስና ሩሲያ ስብሰባው በነገው እለት እንዲካሄድም ጥሪ አቅርበዋል።
እስራኤል በሆስፒታሉ ላይ በፈተጸመችው የአየር ድብደባ በትንሹ 500 መሞታቸው እና በርካታ ሰዎች መቁሰላቸው የጋዛ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ስለ እስራኤል አየር ድብደባ በተከታዩ ሊንክ ያንብቡ፤ https://am.al-ain.com/article/about-500-killed-in-hospital-airstrike
እስራኤል በሆስፒታል ላይ በፈጸመችው የአየር ድብደባ በትንሹ 500 ሰዎች ሞቱ
እስራኤል ማምሻዉን በጋዛ ባፕቲስት ሆስፒታል ላይ ድብደባ ፈጽማለች። የዓለም ጤና ድርጅት፣ የአውሮፓ ህብረት ቱርክ፣ ኢራንና ኳታርን ጨምሮ በርካቶች ጥቃቱን እያወገዙ ነው።
ምን አዳዲ ነገሮች ተከስተዋል? ዝርዝሩን በተከታዩ ሊንክ ይመልከቱ፤ https://am.al-ain.com/article/about-500-killed-in-hospital-airstrike
የአለማችን ፈጣኑ ራፐር ኤሚነም በስሙ ያስመዘገባቸው ክብረወሰኖች ምንድን ናቸው?
“የራፕ ሙዚቃ ንጉስ” ነው የሚባልለት አሜሪካዊው ሙዚቀኛ በሰከንድ 7 ነጥብ 5 ቃላትን በማውጣት በአለም ድንቃድንቅ መዝገብ ሰፍሯል።
https://am.al-ain.com/article/eminem-guinness-world-records
ከፍተኛ የአሜሪካ ጀነራል በእስራኤል ይፋዊ ያልሆነ ጉብኝት ማድረጉ ተገለጸ
አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ጀነራል በእስራኤል ይፋዊ ያልሆነ ጉብኝት ማድረጉ ተገልጿል።
ጉብኝት ያደረጉት ጀነራል የአሜሪካ ማዕከላዊ ዕዝ ዋና አዛዥ የሆኑት ጀነራል ሚካኤል ኩሪላ መሆናቸውን ሮይተርስ ዘግቧል።
በመካከለኛው ምስራቅ ያሉትን የአሜሪካ ኃይሎች የሚቆጣጠሩት እኝህ ጀነራል ባለፈው ማክሰኞ እለት በእስራኤል በመገኘት በጸረ- ሀማስ ዘመቻ ዙሪያ መክረዋል።
የፍልስጤሙ ታጣቂ ቡድን ሀማስ በእስራኤል ላይ ያልተጠበቀ ጥቃት ማድረሱን ተከትሎ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣናት ወደ እስራኤል እየተመላለሱ ናቸው።
ፕሬዝደንት ጆ ባይደንም እስራኤል ራሷን ለመከላከል ምን እንደምትፈልግ ለመጠየቅ ወደ እስራኤል ያመራሉ ተብሏል።
የአል ዐይን ቤተሰብ ይሁኑ!
ቲክቶክ: alainnewsamharic" rel="nofollow">https://www.tiktok.com/@alainnewsamharic
X (ትዊተር): https://twitter.com/AlAinAmharic
ቴሌግራም፡ /channel/alainamharic
ዩቲዩብ: https://bit.ly/AlAinAmharic
ድረገፅ: https://am.al-ain.com
ፌስቡክ: https://www.facebook.com/AlAinAmharic
ኢንስታግራም: https://www.instagram.com/alainnewsamharic
ያለምንም የህግ ትምህርት ለ26 ደንበኞቹ ተከራክሮ ያሸነፈው ሀሰተኛ ጠበቃ ተያዘ
ኬንያዊው ወጣት የሞግሼውን የጥብቅና ፈቃድ በመጠቀም በታዋቂ የህግ አማካሪ ድርጅት ሲሰራ ቆይቷል።
https://am.al-ain.com/article/fake-lawyer-wins-all-26-cases
እስራኤል የሚጠበቀውን የምድር ጦር ዘመቻ ከመጀመሯ በፊት በሽህዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ጋዛን ለቀው ለመውጣት ድንበር ላይ ተሰብስበዋል።
ከግብጽ ጋር የሚዋሰነው የራፋ ድንበር እንዲከፈትና ዜጎች ከጋዛ እንዲወጡ ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶች ቀጥለዋል።
ነገር ግን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ድንበሩን ለመክፈት የተደረገው ድርድር ምንም አይነት ፍሬ አልተገኘበትም ብሏል።
ካይሮ በበኩሏ እስራኤልን ባለመተባበር ወቅሳለች።
ለሀማስ ጥቃት ምላሽ ለመስጠት እስራኤል የአየር ድብደባዋን ስትቀጥል፤ ከጋዛ የሚወጡ መንገዶች በሙሉ ዝግ ናቸው።
የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚንስትር አንቶኒ ብሊንከን ከአንድ ሳምንት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ለሁለተኛ ጊዜ ሰኞ እስራኤል ገብተዋል።
ብሊንከን በስድስት የቀጣናው የአረብ ሀገራት ጉብኝት ካደረጉ በኋላ ነው ወደ እስራኤል የተመለሱት።
https://am.al-ain.com/article/new-updates-hamas-israel-war
በእስራኤልና ሀማስ ጦርነት ጉዳይ ምን አዲስ ነገር አለ?
ግብጽና አሜሪካ ግጭቱ የአከባቢውን ጸጥታ አደጋ ላይ እንዳይጥል ማድረግ አስፈላጊ ነው ብለዋል።
https://am.al-ain.com/article/new-updates-hamas-israel-war