ahmedadem | Unsorted

Telegram-канал ahmedadem - "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

69517

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Subscribe to a channel

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/268

🔆 ሐጅ ተቀባይነት የማግኘት ምልክቶችና ከሐጅ መልስ የሚባሉና የሚደረጉ ነገሮች

     እሁድ 24/12/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2jqzrjml
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/317 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

   ስውሩ ወላጆችን የመበደል ዓይነት

          እሁድ 19/12/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/khutba_317

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/278

🔹تفسير سورة غافر

🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/3(ከ21-27)
     
የዕለተ ጁሙዓ 17/12/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/jmaib6
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠

💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين

📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ

                ክ/10

📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

      የዕለተ ሐሙስ 16/12/1446 ዓ.ሂ
             የዓቂዳህ ትምህርት

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/aqidah_10

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📘  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/aqidah_kitab

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠

💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين

📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ

                ክ/8

📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

      የዕለተ ሰኞ 13/12/1446 ዓ.ሂ
             የዓቂዳህ ትምህርት

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/aqidah_8

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📘  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/aqidah_kitab

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
ውድ የአላህ ባሮች፥ እንኳን ለ1446 የዒደል-አድሓ/ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
تقبل اللہ منا ومنكم صالح الأعمال
🏷የዙል-ሒጃ 10 ቀናትን በዒባዳ ለማሳለፍና እርሱ ዘንድ ልዩ ክብር ላለው የሙእሚኖች የደስታ ቀን ስላበቃችሁ ጌታችሁን አመስግኑት ሸሪዓን ሳትጥሱ ተደሰቱ ደስታችሁንም ግለጹ የቲም አቅመ ደካማና በሽተኛን አስደስቱ ዘመድና ጎረቤትም ጠይቁ የሙእሚን እውነተኛ ደስታ ያለውም አላህን በመታዘዝና ባሮቹን በማስደሰት ነው
عيد مبارك وسعيد.

ሚንል-ዓኢዲን ወልፋኢዚን

✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

@ዛዱል-መዓድ
10/12/1446 ዓ.ሂ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐/channel/ahmedadem

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔖የውሙ ዐረፋ- ታላቁ የዱዓ ቀን

🔅በዐረፋ (9ኛው ቀን) ላይ ይበልጥ የሚወደዱ 3 ዒባዳዎች አሉ፤ እነሱም፥
1/ ቀኑን መጾም፣
2/ ዚክር ማብዛት በተለይም ተክቢር፣
3/ ዱዓእ ማድረግ ማብዛት።

🔅ዐረፋ ቀን ላይ ሁሉም የቻለውንና የሚፈልገውን ዱዓእ ማድረግ ይችላል።
አላህን ምህረት፣ የሁለት ዓለም ሰላምና ደስታ መጠየቅ ማብዛት ተገቢ ነው።
لا إلہ إلا اللہ وحدہ لاشريك لہ، لہ الملك ولہ الحمد وهو على كل شيء قدير.
ማለትን ማብዛትም ይወደዳል።

የውሙ ዐረፋ የአመቱ ልዩ የዱዓ ቀን ነው። የዚህ ቀን ዱዓም -በአላህ ፈቃድ- መቅቡል/ ተቀባይነት ያለው ዱዓእ ነው።
ይህን የተረዱ ደጋግ ቀምቶች ትልልቅ ሃጃዎቻቸውን ለዐረፋ ቀን ያስቀምጡ ነበር። ከነሱ ውስጥም "በዐረፋ ቀን ዱዓእ ያደረኩበት ሓጃዬ ልክ እንደ ብርሃን ጎልቶ ማየት በምችልበት ልክ ተፈጽሞልኛል/ ተሳክቶልኛል" ያሉ አሉ።
ስለዚህም፥ ለራሳችን፣ለቤተሰቦቻችን፣ ለሀገርና ለኡመታችን ዱዓእ ማድረግ እናብዛ።
اللهم إنا نسألك العفو والعافية في الدنيا والآخرة
اللهم إنا نسألك رضاك والجنة ونعوذ بك من سخطك والنار
اللهم أصلحنا وأصلح نياتنا وأزواجنا وذرياتنا
اللهم اغفر لنا ولوالدينا ولجميع المسلمين
اللهم أصلح أمور المسلمين وصرف شر المؤذين.
اللهم فرج هم المهمومين ونفس كرب المكروبين واقض الدين عن المدينين وشف مرضنا ومرضانا ومرضى المسلمين وارحم موتانا وموتى المسلمين
ربنا آتنا في الدنيا حسنة وفي الآخرة حسنة وقنا عذاب النار.

اللهم آمين 🤲

@ዛዱል መዓድ
ዙል-ሒጃህ 9/1446 ዓ.ሂ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️ኡድሒያና ህግጋቶቹ (2)

🔅ኡድሒያ የሚያደርግ ሰው ከዙል-ሒጀህ አንድ ወይም ለማድረግ ከወሰነበት እለት ጀምሮ ዒድ ተሰግዶ እስኪያርድ ድረስ የሰውነቱን ጸጉርና  ጥፍሮቹን ከማንሳት መታቀብ ይኖርበታል።
ይህም የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያደርገውን ግለሰብ (የቤተ-ሰብ ኀላፊውን) እራሱን ብቻ ነው።
በውክልና የሚያሳርድ ሰውም ሳይታረድለት በፊት ማንሳት አይችልም።
ተወካዩ የራሱ ኡድሒያ ከሌለበት ማንሳት ይችላል።
🔅ኡድሒያን አባወራው በራሱ እጅ ቢያርድ በላጭ ነው። ካልቻለ ቢያንስ እንኳ ሲታረድ እቦታው ላይ ቢገኝ ጥሩ ነው።
🔅ኡድሒያ ሲያርዱ ተሰብስቦ ተክቢር ማለት፣ ከእርዱ ጋር አያይዞ እጣን ማጨስና እንስሳውን እያሻሹ ዱዓእ ማድረግ ቢድዓ ነው።

🔅የቤተሰብ ኀላፊዋ ሴት ከሆነች የማረድ ፍላጎትና የውስጥ ጥንካሬው ካለት ራሷ እርድ ብትፈፅም ዲኑ አይከለክልም።
🔅ኡድሒያ እንዲያደርግ የሚወከል ሰው ሙስሊምና ታማኝ ሰው መሆን አለበት።

🔅ከኡድሒያ ስጋ የተወሰነ ክፍሉ ለአቅመ-ደካማ መስጠት አለበት።
ለደሃ ምንም ሳይሰጥ ስጋውን ጨርሶ የበላ ኡድሒያ እንዳደረገ አይቆጠርለትም።

🔅የኡድሒያ እንስሳትን ቀደም ብሎ በመግዛት እያደለቡ ማቆየት ከተቻለ ተወዳጅ ነው።
ነገር ግን አተላና መሰል ነጃሳ ወይም ቆሻሻ የሆኑ ነገሮችን የሚመገቡ እንስሳትን የሚያርድ ሰው ይህን ማድረጉ (ንጹህ ሳርና መኖ እያበላ ለተወሰኑ ቀናት ማቆየቱ) ግዴታም ይሆንበታል ያሉ በርካታ ሊቃውንት አሉ።ይህም ስጋው ይጠራ ዘንድ ነው።
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 6/12/1441ዓ. ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠

💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين

📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ

                ክ/7

📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

      የዕለተ ሰኞ 6/12/1446 ዓ.ሂ
             የዓቂዳህ ትምህርት

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/aqidah_7

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📘  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/aqidah_kitab

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በእግራችሁ ተጓዙ...

🔅ሑጃጆች ሆይ! በማረፊያ ቦታ ርቀትና በትራንስፖርት እጥረት አትማረሩ! ይልቅ ሆን ብላችሁም ጭምር የቻላችሁትን ያክል በእግር መጓዝን አብዙ።
🔅ይህንን ማድረግ ላቅ ያለ ምንዳ እንዳለው የሚያመላክቱ የሐዲሥ ዘገባዎች አሉ።
ድካም በበዛ ቁጥር የዒባዳዎች ምንዳና ክፍያም ከፍ ይላል።
🔅በመበሳጨት፣ አስተባባሪዎችን በማማትና አብዝቶ በመውቀስ ምንዳችሁን እንዳታጡ።

🔅ከሐጅ አደብና ስነስርዓቶች መካከል አንዱ (ፀያፍና ትርፍ ንግግሮችን መተው) እንደሆነም እወቁ።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል መዓድ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/277

🔹تفسير سورة غافر

🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/2(ከ10-20)
     
የዕለተ ጁሙዓ 3/12/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/6dw1nn
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/286

        ረቡዕ 1/12/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗 https://is.gd/fetawa_286


▪️1/ የግቢ አንደኛ ዓመት ተማሪ ነኝ እና ህግ መማር ፈልጌ ነበርና ጠበቃ ለመሆን አይቻልም ኩፍር ነው አሉኝ በዚህ ላይ ፈታዋው ምንድነው?

▪️2/ ክርስትያን ሰው ከሞተ ቀብር መሸኝት ክልክል ነው ወይ?
ካፊሮች የ 40 ቀን መታሰቢያ ብለው ቤታቸው ምሳ ሲጠሩስ መሄድ ይቻላል?

▪️3/ አንዳንድ ሰዎች ሱሪ ማሳጠር ሱና  ስለሆነ ሳይቆርጡት አጠፍ አርጎ ሱና ያስመስሉታል እንዴት ይታያል?

▪️4/ በግንኙነት ጊዜም ይሁን በህልማችን የሚፈሰን ፈሳሽ ወይም መኒ ልብሳችን ወይም ሰውነታችን ባይነካንም ትጥበት ግድ ይሆንብናል

▪️5/ አንድ ሠው በርቀት ኒካህ አሥሮ ሣይገናኙ በመካከላቸው ችግር ቢፈጠር ባለማወቅ (ልጁ እሥልምናን እደተቀበለ ወድያው ነው ኒካህ ያሠሩት ሥለ ኒካህ እሚያውቀው ነገር አልነበረም) ሦሥቱንም ፈትቸሻለሁ ብሏት ወዳው ረጃአቱ ቢላት ኒካሁ ይኖራል አይኖርም?

▪️6/ ወላጅ ልጅን በሚገባው መልኩ ካላሳደገ ሀቁ እስከምን ድረስ ነው የእናት?

▪️7/ አያተል ኩርሲይ፣ የአላህ ስሞች ግርግዳ ላይ መስቀል አይፈቀድም? ግርግዳ ላይ የሚንጠለጠል ቁርኣን በስጦታ መልክ መቶልኝ መስቀል እንደማይቻል ነገሩኝ አሁን ምን ላድርገው? ቢያብራሩልኝ።

▪️8/ ሴት ልጅ መርከዝ ሄዳ መቅራት ትችላለች?

▪️9/ የማህፀን እንፌክሽን አለብኝ እና በየደቂቃው ከማህፀኔ ፈሳሽ ይወጣል ልሰግድ ዉዱእ አድርጌ ሰላት ላይ ስቆም ይፈሳል እና ሶላቴን ማቋረጥ አለብኝ ወይ የነካው ቦታስ ይነጅሳል? ያብራሩልኝ።

▪️10/ ሰባት መቶ ሺ ብር አለኝ እና የአንድ አመት ዘካው ስንት ነው?
የሚወጣለት ለእህቴ ለወንድሜ የቲም ናቸዉ ብዙም ገቢም የላችውም ለነሱ መስጠት ይቻላልን?

▪️11/ መቶ አስር ሺ ብር  ዘካ የሚወጣለት ስንት ነው አሳወቁኝ።

 ▪️12/ እኔ ቦታ ነበረኝ እናም አመት እየሆነው ነው የገዛሁት በኋላ ያተርፈልኛል ብዬ ነው አሁን ዘካ አለው? ካለውስ በተገዛበት ነው? ወይስ አሁን በሚያወጣበት ግምት ነው የሚሆነው?

▪️13/ ሱጁደ ቲላዋ ላይ ስንነሳ اللہ اكبر እንላለን?

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ማስታወሻ

ዛሬ (ማክሰኞ ግንቦት 19/2017ዓ.ል) ዙልቀዕዳህ 29 የመጨረሻው ቀን ሊሆን ስለሚችል ኡድሒያ የማረድ ዕቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት መነሳት ያለበትን ጥፍርና ጸጉር ማንሳት ይጠበቅበታል።

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠

💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين

📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ

                ክ/6

📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

      የዕለተ ሰኞ 28/11/1446 ዓ.ሂ
             የዓቂዳህ ትምህርት

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/aqidah_6

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📘  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/aqidah_kitab

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠

💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين

📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ

                ክ/11

📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

      የዕለተ ሰኞ 20/12/1446 ዓ.ሂ
             የዓቂዳህ ትምህርት

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/aqidah_11

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📘  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/aqidah_kitab

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የክረምት ኮርስ ፕሮግራም ማስታወቂያ

💥ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል የዘንድሮ (2017 ዓ.ል) የክረምት ኮርስ ምዝገባና ተያያዥ መረጃዎችን እነሆ ይላችኋል፥

🔅የዘንድሮ የክረምት ኮርስ ፕሮግራም ትምህርቱ የሚሰጠው ከጠዋቱ 2:00 እስከ ዙህር ድረስ ብቻ ሲሆን የትምህርት አሰጣጡም በሁለት መርሐ-ግብር ተከፍሎ የሚሰጥ ይሆናል፥

☄ 1ኛ ለቁርአን በወጣው መርሐ-ግብር ለሚሳተፉ በተወሰነ መልኩ የተርቢያ ት/ትም ያለው ፕሮግራምና፤
☄ 2ኛ ኢስላማዊ እውቀትና ተርቢያ በሚሰጥበት መርሐ-ግብር ለሚሳተፉ በተወሰነ መልኩ የቁርአን ሐለቃ ያለው ፕሮግራም ነው።

🗓 የምዝገባ ቀን:- ነገ ሰኞ ሰኔ 9/2017

⏰ የምዝገባ ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00- 6:30 ብቻ።
ልብ ይበሉ ያለን ቦታ በጣም ውስን ስለሆነ መቀበል የምንችለው ቁጥር እንደሞላ ምዝገባ ይቆማል።

📌የምዝገባ አድራሻ
ለማስመዝገብ ለሚመጡ ሴቶች (እናቶች)፡- ፉሪ በድር መስጂድ አካባቢ በሚገኘው ዛዱል-መዓድ የሴቶች መርከዝ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን፣
ለወንዶች (አባቶች) በድር መስጂድ ውስጥ ይሆናል።

⚡️ፕሮግራሙ ለሁለቱም ጾታዎች ሲሆን ዕድሜ ከ7 ዓመት ህጻናት - 20 ዓመት ላሉ ወጣቶች ነው።

⚡️ትምህርቱ የሚጀመረው ማክሰኞ ሐምሌ 01/2017 ዓ.ል ይሆናል።

⚠️ ጥብቅ ማሳሰብያ⚠️

📛 በጣም ወጣ ያለ ተመክሮ የማይታረምና ሌሎችን ሊበክል የሚችል መጥፎ ፀባይ ያለበትን ተማሪ አንቀበልም። ከተመዘገበ በኋላም በእንዲህ ዓይነት ባህሪው ሊመለስ/ሊባረር ይችላል።

⛔️ ያለን ቦታ ውስን ከመሆኑ አንፃር ቅድሚያ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ አስመዝጋቢ ስለሆነ ፈጥነው ያስመግዝቡ።

⛔️ ከላይ ከተገለፀው የምዝገባ ቀንና ሰዓት ጀምሮ የምንቀበለው ቁጥር ከሞላ በኋላ ምዝገባ የማይኖር መሆኑን እና በአካል ቀርቦ እንጂ በስልክ ማስመዝገብም እንደማይቻል ከወዲሁ እናሳስባለን።

☎️ለበለጠ መረጃ
0973574851
ወይም
‎0911414886
ወይም
‎0947483030
ወይም
0912195934

ዛዱል- መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢ማሳሰቢያ

💥ፉሪ በድር መስጂድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ በዓረፋ በዓል ምክንያት ቆመው የነበሩ ትምህርቶች በአላህ ፈቃድ ከነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 17/1446 ዓ.ሂ (ሰኔ 6/2017) ጀምሮ ይቀጥላሉ።

🔅ጁሙዓህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

▪️مختصر سيرة الرسول
ሙኽተሰሩ ሲረት አር-ረሱል (ሊሙሐመድ ኢብን ዐብዲል ወሃብ)

🔅ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

▪️تفسير القرآن الكريم
የቁርኣን ተፍሲር

🔅ሰኞ ረፋድ 4:00 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)

▪️مختصر ابي شجاع لأبي شجاع أحمد بن الحسن
ሙኽተሰሩ አቢ ሹጃዕ ሊአቢ ሹጃዕ አሕመድ ቢን አል-ሑሰይን

🔅ማክሰኞ ረፋድ 4:00 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)

▪️تعظيم العلم للشيخ صالح العصيمي

ታዕዚሙል ዒልም ሊሸይኽ ሷሊህ አል-ዑሰይሚይ

🔅ዕሮብና ሐሙስ ከዒሻእ አዛን እስከ ኢቃም

▪️بلوغ المرام
ቡሉጉል-መራም(ሊኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ)


ዛዱል መዓድ

/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠

💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين

📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ

                ክ/9

📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን

🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

      የዕለተ ረቡዕ 15/12/1446 ዓ.ሂ
             የዓቂዳህ ትምህርት

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/aqidah_9

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📘  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/aqidah_kitab

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴የ1446 ዓ.ሂ የዒድ አል-አድሓ ኹጥባ

    ጁሙዓ ዙል-ሒጃህ 10/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎  https://is.gd/EidAlAdhaKhutba1446
🔹 🔸  🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የዒድ ሰላት መስገድ ሱንናህ ነው ወይስ ግዴታ?

🔅"የዒድ ሰላት መስገድ በእያንዳንዱ አማኝ ላይ ግዴታ ነው" የሚል አቋም ያላቸው የ4ቱም መዝሀብ ተከታይ በርካታ ሊቃውንት አሉና በቂ ኡዝር (ምክንያት) ያለው ሰው ካልሆነ በስተቀር ከዒድ ሰላት መቅረት ወይም መዘናጋት አይገባውም።
🔅የሚሰግድ ሰውም ዒድ ሰላት ከሱናነትም አልፎ ግዴታ ነው የተባለለት ትልቅ ዒባዳ እንደሆነ በማስተዋል ሊሰግድ ይገባል።

🔅የዒድ ሰላት ግዴታ ነው ካሉ ቀደምት ሊቃውንት መካከል፥ አል ኢማም አቡ ሐኒፈህ፣ አል ኢማም አሽሻፊዒይ፣ አል ኢማም አሕመድ፣ አል ኢማም ኢብኑ ሐቢብ አል ማሊኪይ፤ መካከለኛው ዘመን ላይ ከነበሩት ደግሞ ኢብኑ ተይሚያና ኢብኑል ቀዪም፤ በቅርብ ጊዜ ከነበሩትም አሽሸውካኒ እና አስሶንዓኒ፤ በዘመናችን ከነበሩት ደግሞ ኢብኑ ባዝ እና ኢብኑ ዑሠይሚን ይገኙበታል።
📚المراجع:- تبين الحقائق، مجموع الفتاوى، سبل السلام، السيل الجرار، فتاى ابن باز وابن عثيمين.

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

     ዛዱል-መዓድ

/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🍃የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ🍃

ቁ/42

🔶የውሙ ዓረፈህ- የትሩፋትና
የቃል ኪዳን ቀን


ልዩ. ማስታወሻ


🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎https://bit.ly/2BCs2hR
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️ኡድሒያና ህግጋቶቹ (1)

🔅በዒድ ቀን ከሚሰሩ ስራዎች ሁሉ አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጁ ስራ እንስሳትን በማረድ ደም ማፍሰስ (ኡድሒያ) ማድረግ ነው።
🔅የኡድሒያ እርድ ዒባዳ በመሆኑ ኒያን ማስተካከልና ከጉራና ፉክክር መራቅ ተገቢ ነው።
🔅ኡድሒያ ማረድ አብዛኞቹ የዲን ሊቃውንት ዘንድ ሱንና ሲሆን የተወሰኑት አቅም ያለው ሰው ላይ ከሱናነት አልፎ ግዴታም ይሆናል ብለዋል።
አቅም ያለው በሙሉ ኡድሒያ ቢያደርግ ለቤተሰብ ደስታና ለአድራጊውም ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኝ ተግባር ነው።
"በታረደው እንስሳ የሰውነት ጸጉሮች ልክ አጅር እንዳለበት" በሐዲሥ ተነግሯል!

ለኡድሒያ የሚታረድ እንስሳ፣ ከአካለ ጎዶሎነት የጠራ፣ ጥሩ ይዘት ያለው (በጣም ያልከሳ) ሆኖ፣ ዕድሜውን በተመለከተ፣
በግ ከሆነ ቢያንስ ከ6 ወር በላይ፣ ፍየል ከሆነ 1 ዓመትና ከዛ በላይ፣ ከብት ከሆነ 2 ዓመትና ከዛ በላይ፣ ግመል ከሆነ 5 ዓመትና ከዛ በላይ መሆኑ ግዴታ ነው።
መልኩ የሚያምርና በደምብ የደለበ ቢሆንም ተመራጭ ነው።
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የሚያሟላ 1 በግ ወይም ፍየል፣ ለአንድ አባ-ወራ እስከነቤተሰቦቹ የሚበቃ ሲሆን 1 ከብት ወይም ግመል ደግሞ ለ 7 አባወራ እስከነቤተሰቡ በቂ ይሆናል።
🔅ትዳር ይዞ እራሱን በቻለ ቤት ውስጥ የሚኖር ወንድ ዒድን ከወላጆቹ ጋር ካሳለፈ በግ/ፍየል ከሆነ የሚያርዱት ለየራሳቸው አንዳ አንድ በግ/ ፍየል ማረድ ይጠበቅባቸዋል።
🔅አግብቶ እዛው ከወላጆቹ ቤት የሚኖር ከሆነ ግን አንድ በግ ወይም ለጋራ የሚታረድ ከብት 1/7ኛና ከዛ በላይ
ለሁሉም ይበቃቸዋል።
ከአንድ በላይ ቤት/ትዳር ያለው አባ-ወራም የኡድሒያን ግዴታ ከመወጣት አንጻር ለቤቶቹ በሙሉ አንድ በግ/ፍየል ወይም ደግሞ ለጋራ የሚታረድ የከብት 1/7ኛና ከዛ በላይ ይበቃዋል።

  ✍🏻 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
እሁድ 5/12/1441ዓ. ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የሚና ጉዞ እና ጥቂት ህግጋቶቹ

8ኛው ቀን ረፋድ ላይ ወደ ሚና በመጓዝ እዛው ከዙህር ጀምሮ እስከ ቀጣዩ ቀን ፈጅር ድረስ መቆየትና ሁሉንም ሰላቶች በወቅቱና በጀመዓህ መስግድ የነቢዩ* የዕለቱ ሱንናህ ነው።
ሚና ላይ ባለ 4 ረክዓህ ሰላቶችን ወደ 2 አሳጥሮ መስገድ እንጂ ጀምዕ ማድረግ (2 ሰላት በአንዱ ሰላት ወቅት አብሮ መስገድ) አይቻልም።

ሱናው 8ኛው ቀን ላይ ከመካ ሐርሞ ወደ ሚና መሄድ ሲሆን ከስምንተኛው ቀን በፊት ወደ ሚና ለመሄድ የተገደደ ሰው ቢሄድ ሐጁ ላይ ክፍተት አይፈጥርም። ሙተመቲዕ ከሆነም 8ኛው ቀን ላይ ከዛው መሐረም ይችላል።
ሚና ሳይሄድ ቀጥታ ወደ ዐረፋ ለመሄድ የተገደደ ሰውም ይህን ማድረግ ይችላል።
በላጩ ግን 8ኛው ቀን ላይ ወደ ሚና በመሄድ እዛው ውሎ አድሮ 9ኛው ቀን ጠዋት ላይ ወደ ዐረፋ መሄዱ ነው።

ከመካ ወደ ሚና ሲጓዙና የሚና ቆይታ ላይም ድምጽን ጮክ አድርጎ ተልቢያ (ለበይከ አላሁመ ለበይክ... ማለት) ማብዛት አጅግ በጣም ይወደዳል።

ዛዱል-መዓድ
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/316 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዙልሒጃህ 10 ቀናት ላይ የሚወደዱ ተግባራት
(ጁማዕና ዒድ ከተገጣጠመ 2ም መስገድ ግዴታ ይሆናልን?)

          እሁድ 5/12/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/khutba_316

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል ሥራዎችን በቴሌ ብር ይደግፉ !!

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

اللہ أكبر اللہ أكبر اللہ أكبر لا إلہ إلا اللہ، واللہ أكبر اللہ وللہ الحمد.

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ወርቃማዎቹ የዙልሒጃ 10 ቀናት ነገ (እሮብ ግንቦት 20/2017) ይጀምራሉ።
ታላቁ የጾም ቀን ወይም የውሙ ዐረፋ (9ኛው ቀን) ሳምንት ሐሙስ (ግንቦት 28) ይሆናል።

"የሞቱ" ሰዎች ቀብራቸው ውስጥ ታግደው ባሳለፉት ነገር ይፀፀታሉ፤ "በህይወት" ያሉት ደግሞ ቀብር ውስጥ ያሉት በሚፀፀቱበት ነገር ላይ ይገዳደላሉ!
ወይ እነዚያ -የሞቱት- በህይወት ወዳሉት ሰዎች አይመለሱም፤ በህይወት ያሉትም ቀብር ውስጥ ሆነው በሚፀፀቱ ሰዎች አይመከሩም"
📂(ዑመር ኢብኑ ዐብዱልዐዚዝ)

🔴 እነሆ እነዚህ አስሩ የዙልሒጃ ቀናት አሏህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ የሆኑ ቀናት ናቸው በእነዚህ ቀናትም ኸይር ስራዎችን በመስራት ተሽቀዳደሙ የሰማያትና የምድር ጌታ የሆነውን የአሏህን ውዴታ ለማግኘትም ጣሩ
አላህን ሱብሓነ ወተዓላ አልቁ የሱን ብቸኝነትም አውጁ አመስግኑት አወድሱትም እንደዚሁ ቀኑን ጹሙ የሌሊት ሶላትን ስገዱ ሰደቃም ስጡ አማኞች ሆይ ሁላችሁም ወደ አሏህ ተመለሱ ትድኑ ዘንድ

اللہ أكبر اللہ أكبر اللہ أكبر. لا إلہ إلا اللہ واللہ أكبر اللہ وللہ الحمد

✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

@ዛዱልመዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔖ወርቃማ የዙል-ሒጃ 10 ቀናትና
መልካም ስራ ላይ መበርታት


بسم اللہ الرحمن الرحيم
فضل عشر ذي الحجة ووصايا لمن أدركها

ምስጋናና ውዳሴ ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን ሰላትና ሰላም የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ ላይ ይስፈን አላህ በእዝነቱ ለባሮቹ የተለያዩ ወደርሱ የሚያቃርቡ ልዩ የመልካም ስራ እድሎችን ፈጥሯል በዚህም ተፎካካሪዎች እንዲፎካከሩ፣ ተሽቀዳዳሚዎችም እንዲሽቀዳደሙ ገፋፍቷል የስው ልጅ ነፍስ ሁሌ አንድ አይነት ሁኔታ ላይ ስትሆን ትሰለቻለች አዲስ ነገር ስታገኝም ትነቃቃለች ይህንም ባህሪይ ሽሪዓችን ለነፍሲያ በሚገባ ጠብቆላታል ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው የሚከተለውን ብለዋል

" ነፍስ፥ አንዳንዴ ለመልካም ስራ ትነቃቃለች አንዳንዴም ትሰለቻለች ንቃትና ከፍተኛ ፍላጎት ባላት ጊዜ ኸይርን ስራ በሚገባ አሰሯት በታከተችና በሰለቸች ጊዜ ግዴታ ለሆኑ ነገሮች እንጂ አትጫኗት" ብለዋል

🔹ይህ በጌታው በሚገባ የሚያምንና ስሜቱንም የማይከተልን ሰው ነፍስ ለማለት እንጂ በመሰረቱ ስሜቱን የሚከተልና የጌታውን ህግ የሚጥስን ሰው ነፍስ አይመለከትም!

🔸መንፈስን ለማደስና ነፍስንም መልካም ነገር ላይ ለማነቃቃት አላህ በየጊዜው በመጠነኛ ልፋትና ጥረት ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኙ እድሎችን አስገኝቷል ይህንንም እድል ፈጥነን እንድንጠቀም ትሩፋቱን ገልጿል

☄ከነዚህም እድሎች መካከል አንዱ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች ናቸው ቡኻሪይና ሌሎችም ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል

[ما من أيام العمل الصالح فيها أحب إلى اللہ من هذہ الأيام يعني أيام العشر .... الحديث]

"ከዙል ሒጃ 10 ቀናት የበለጠ መልካም ስራ ከመቼውም በላይ አሏህ ዘንድ ውድ የሚሆንበት ቀን የለም"

🔸እነሆ አዱኒያ አጭር ናት እድሜያችንም አጭር ነው ከአጭሯ ዱኒያ የቀረውም በጣም አጭር ከአጭሯ ዱኒያ የአንተ ድርሻ ደግሞ እጅግ በጣም አጭር ነው ይህም እውነታ ቀደም ሲል በቁርኣን ተነግኖራል

[قُل متاعُ الحياةِ الدنيا قَليل والآخِرةُ خَيرٌ لِمَن اتَقى....] النساء 77

" ነቢዩ ሙሐመድ ሆይ ንገራቸው፥ የዱኒያ ህይወትና መጠቃቀሚያዋ አጭርና ጥቂት ነው የአኼራ ህይወትም (አሏህን ለሚፈሩ) ከዱኒያ የተሻለ ነው" "ሱረቱንኒሳእ 77"

አጭርና ጥቂት ከሆነችዋ የዱኒያ ህይወት የቀረው ጥቂቱ መሆኑንም ሲነግረንም አሏህ እንዲህ ብሏል

(اقتَرَبَت الساعةُ وانشَقَّ القَمَر)

" ቂያማ ተቃረበች ጨረቃም ለሁለት ተከፈለች “ ሱረቱልቀመር 1

(اقتَرَبَ للنَّاسِ حِسابُهم)

“ የሰው ልጆች መተሳሰቢያና መመርመሪያ ጊዜያቸው ተቃረበ እነሱ ግን ቸልታና መዘናጋት ላይ ናቸው
” ሱረቱል አንቢያ 1

▪️አጭሩ እድሜያችን መች እንደሚቋጭ አናውቅምና ሁሌም ራስን ለሞት ማዘጋጀት ብልህነት ነው
ለሞት መዘጋጃትም፥ መልካምን ስራ ተሽቀዳድሞ በመስራት ከወንጀል በመራቅ አኼራን በመናፈቅ ነው

▪️ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም የውርደትም ይሁን የስኬት ሰበቡ የጊዜ አጠቃቀም ነው፣በዱኒያም በአኼራ በማይጠቅም ነገር ጊዜና ገንዘባችንን የምናባክን ሰዎች:-

☄ቀጣይ ምርጥ 10 የዙልሒጃ ቀናትን በአግባቡና ወደ አላህ በሚያቃርብ ስራ ለማሳለፍ ከወዲሁ ነፍሲያችሁን አሸንፉ!
ሌት-ከቀን በኔት ጊዜ፣ ገንዘብና አይናችሁን የምታቃጥሉ፥ አሏህን ፍሩ እራሳችሁንም ፈትሹ ከማይጠቅም ወሬና ተግባርም ራቁ መለከል_መውት ከመምጣቱ በፊትም ከእንቅልፋችሁ ንቁ! የአኼራው ድልድይ/ ሲራጥ ላይ እንዳትወድቁ አላህ ከሚጠላው ስራ በሙሉ በመራቅ ቁርኣን ቅሩ ዘክሩ የኔትና የወሬን ፍቅር በአላህ ውዴታ ቀይሩ!

💥 ውድ የአሏህ ባሮች

አላህ ዘንድ ውድ የሆኑ 10 ቀናትን:-

▪️አምስት ወቅት ሰላቶችን በወቅታቸው፣ ከፊትና ከኋላ የሚሰገዱ ሱናችን ከመጠበቅ ጋር፣ ወንዶች በጀማዓ በመስገድ፣

▪️ቁርኣን በመቅራት፣ ዚክር፣ ዱዓ እንዲሁም ተክቢራ በማብዛት፣

▪️የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳትና የታመሙን በመጠየቅ፣

▪️ከዙልሂጃ 1 ጀምሮ እስከ 9ኛው ቀን በመጾምና የጾሙ ሰዎችንም በማስፈጠር ወዘተ አሏህ የሚወዳቸው መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው

☄ከላይ እንደተጠቀሰው የሰው ልጅ እድሜ በጣም አጭር ነው አሏህ ኸይርን የሻለት ሰው ግን በአጭር ጊዜ ብዙ ቁም ነገር መስራት ይችላል::
በነዚህ ውድ ቀናት ለአኼራችን ስንቅ እንሸምት በጣም ድንቅና የተከበሩ ቀናት ናቸው አሏህ በተከበረው ቁርኣኑ በነዚህ ቀናት ምሏል አሏህ ትልቅ ነው በትልቅና ጠቃሚ ነገር እንጂ አይምልም! ነቢያችንም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በነዚህ ቀናት መልካም ስራ ላይ እንደንበረታ ገፋፍተውናል
እራሳቸውም ቀናቱን በመልካም ስራዎች ያሳልፏቸው እንደነበረ ተዘግቧል

☄እነሆ ኢማሙ አሕመድና ሌሎችም ዘግበውት አልባኒይ ሰሒህ ባሉት ሐዲስ የምእምናን እናት ሐፍሳ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብለዋል "ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዓሹራ፣ የዙልሒጃ 10 ቀናትና በየወሩ 3ቀን መጾምን አይተውም ነበር" ብላለች

▪️እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ነጥብ ቢኖር እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ " ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዙልሒጃ10 ቀናትን ጾመው አያውቁም" ብላ የተናገረችበት አጋጣሚ አለ ይህ ማለት እሷ እስከ ምታውቀው ድረስ ለማለት ነው ምክንያቱም ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘጠኝ ሚስቶች ነበር ያሏቸው እሷ ቤት በሚያድሩበት እለት ጾመው አለማየቷን ነው የሚያሳየው እንጂ በጭራሽ አይጾሙም ነበረ ማለት አይደለም።ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር አመላክተው እራሳቸው ወደ ኋላ አይቀሩም!

ይህ በእንዲህ እንዳለ የኡሱል ትምህርት ዘርፍ ዑለሞች እንደጠቀሱት አንድን ጉዳይ በተመለከተ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አድርገዉታል ወይስ አላደረጉትም የሚል ውዝግብ ከተነሳ ማድረጋቸው የተጠቀሰው በትክክለኛ ሰነድ መሆኑ ከተረጋገጠ ቅድሚያ የሚሰጠውና ተቀባይነት የሚያገኘው እሱ ነው ምክንያቱም አላደረጉም ያለው አካል የማያውቀውን ነገር እርሱ በማወቁ ጉዳዩ ላይ ይበልጥ አዋቂው ቅድሚያ ይሰጠዋል:: በመሆኑም ከነቢዩ ባለቤቶች መሀል አንደኛዋ ጾመዋል ስትል ሌላኛዋ ደግሞ አልጾሙም ካለች ተቀባይነትና ቅድሚያ የሚያገኘው ጾመዋል ያለችዋ ሃሳብ ይሆናል ማለት ነው።
ሰሓቦችና ተከታዮቻቸው እንዲሁም ፈለጋቸውን ይከተሉ የነበሩ ደጋግ ቀደምቶች ትልቁ ጭንቃቸውና የህይወት ዓላማቸው "ዒባዳ" ወይም መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም ነበር ለዚህም ነው ከነሱ መካከል አንዱ እንዲህ ያሉት

☄" በዱኒያ ጉዳይ አንድ ሰው ሊቀድምህ ቢፈልግ መንገዱን አስፋለት በአኼራ ጉዳይ ግን ማንም እንዳይቀድምህ! "
አሁን አሁን እየዘነጋን ኖሮ እንጂ አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል መክሮን ነበር

(سابقوا إلى مغفرة من ربكم وجنة)

" ተሽቀዳደሙ……..ወደ ጌታህቹ ምህረትና ወደ ጀነት" ሱረቱልሀዲድ 21 አላህ መልካሙን ሁሉ ካገራላቸው እርሱ ከሚጠላው ነገር በሙሉ ከጠበቃቸው ባሮቹ ያድርገን!

✍ኡስታዝ አሕመድ  ሸይኽ ኣደም


@ዛዱልመዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/315 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዙልሒጃህ 10 ቀናት ገበያ

        . እሁድ 27/11/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/khutba_315

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…
Subscribe to a channel