በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌴 ልዩ የሐጅ መልዕክት🌴
ቁ/2
☄ሐጅ አላህ ዘንድ ተቀባይነት
የሚያገኘው መች ነው?
⌚️ 11 ደቂቃ ብቻ
ሀሙስ ዙልሒጃ 7/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/23obc2r9
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/276
🔹تفسير سورة غافر
🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/1(ከ1-9)
የዕለተ ጁሙዓ 25/11/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/b95s3j
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠
💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين
📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ
ክ/5
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ሰኞ 21/11/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳህ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/aqidah_5
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aqidah_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/314 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ከዲን ፈተና መከላከያ መሳሪያህን ታጠቅ!
እሁድ 20/11/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_314
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/275
🔹تفسيرسورة فصلت
🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
ቁ/7 (ከ49-እስከመጨረሻው))
የዕለተ ጁሙዓ 18/11/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/z9lkp8
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠
💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين
📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ
ክ/4
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ሰኞ 14/11/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳህ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/aqidah_4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aqidah_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 አጫጭር መልዕክቶች
🔅 *ኣየተል-ኩርሲይን የመቅራት ጥቅሞች*
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ቅዳሜ 12/11/1446 ዓ.ሂ
ትምህርት
ዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://rb.gy/u5s18j
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🔆 የሙሓደራ ፕሮግራም
🎙 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗓 ዛሬ ረቡዕ ሚያዝያ 29/2017
🕒 ከመግሪብ - ዒሻእ
🕌 ሻሸመኔ ከተማ 06 ቀበሌ ሰዓድ መስጂድ ~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠
💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين
📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ
ክ/3
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ማክሰኞ 8/11/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳህ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/aqidah_3
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aqidah_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ሙሓደራ
🔅 የዑለማኦች ከውጪ መምጣት
ብቻ ችግሮችን አይፈታም
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ቅዳሜ 5/11/1446 ዓ.ሂ
ዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://rb.gy/w5qb1j
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠
💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين
📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ
ክ/2
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ረቡዕ 2/11/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳህ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/aqidah_2
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aqidah_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/311 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የመሲሑ ደጃል ፈተና እና መከላከያዎች
እሁድ 29/10/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_311
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አጫጭር መልዕክቶች 🌴
ቁ/7
🏷️ ጀነት ውስጥ የሚገኝ ገበያ
የዕለተ ሀሙስ 26/10/1446 ዓ.ሂ
ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/arab7a
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚ኪታቡል ሐጅ 📚
🔊የዛዱል መዓድ የትምህርት ክፍል ወቅታዊ የሆነውን የሐጅ ማብራሪያ ትምህርት (ኪታቡል ሐጅን) በተከታታይ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም(ሐፊዘሁሏህ) ከሚሰጠው የፊቅህ ትምህርት ተቀንጭቦ የተወሰደውን ትምህርት አቅርቦላችኋል።
🔴 ማሳሰቢያ እያንዳንዱ የትምህርት ክፍል የራሱ የሆነ ሊንክ ያለው በመሆኑ በቀላሉ ሊንኩን በመጫን የድምፅ ፉይሉን አውርዳችሁ ማዳመጥ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን❗️
ዛዱል መዓድ የነገው ስንቅ
🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵🔵
📚ኪታቡል ሐጅ📚
🔍ዳውንሎድ ያድርጉ
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🗝https://drive.google.com/drive/folders/0B4Brbb2FEKhEcFdXWmxfeklMZTg?resourcekey=0-9XtE5lUldd45aZPnPBItiQ
💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(49)ፊቅህ
የሐጅ ትርጉም
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/55
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(50)ፊቅህ
የጃቢር ሀዲስ የረሱል (ሰለሏሁአለይሂወሰለም)ሐጅ ቁ/1
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/56
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(51)ፊቅህ
የጃቢር ሀዲስ የረሱል (ሰለሏሁአለይሂወሰለም)ሐጅ ቁ/2
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🔗/channel/zadulmaad_fiqh/57
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(52)ፊቅህ
የጃቢር ሀዲስ የረሱል (ሰለሏሁአለይሂወሰለም)ሐጅ ቁ/3
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/58
💦💦💦💦💦💦💦
💥(53)ፊቅህ
የሐጅ ማዕዘናት
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/59
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(54) ፊቅህ
የሐጅ ግዴታዎች
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/60
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(55) ፊቅህ
የኢህራም ዓይነቶች
🎤በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/61
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥(56) ፊቅህ
በኢህራም ጊዜ የሚከለከሉ ነገሮች ቁ/1
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/62
💦💦💦💦💦💦💦💦
💥 (57) ፊቅህ
በኢህራም ጊዜ የሚከለከሉ ነገሮች ቁ/2
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/63
💦💦💦💦💦💦💦
💥(58)ፊቅህ
ፊድያ (ካሳ) ቁ/1
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/64
💦💦💦💦💦💦💦
💥(59)ፊቅህ
ፊድያ (ካሳ)ና የእርድ እንስሳት ቁ/2
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/65
💦💦💦💦💦💦
💥(60)ፊቅህ
የጠዋፍ መስፈርቱና ሱናዎቹ
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/66
💦💦💦💦💦💦💦
💥(61)ፊቅህ
ዚክርና ዱዓእ
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/67
💦💦💦💦💦💦💦
💥(62)ፊቅህ
ሃድይና ኡዱህያ
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/68
💦💦💦💦💦💦💦
💥(63)ፊቅህ
ዐቂቃ
🎤 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗝/channel/zadulmaad_fiqh/69
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/310 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
በዲኔ ጉዳይ ጠላትን አላስደስትም
(የዐብዱላህ ኢብኑ ሑዛፋ رضي اللہ عنہ የፅናት ታሪክ)
እሁድ 22/10/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_310
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴 ልዩ የሐጅ መልዕክት🌴
ቁ/1
☄ዋና ዋና የሐጅ ተግባራት
አጭር ማብራሪያ
⌚️ 07 ደቂቃ ብቻ
ረቡዕ ዙልሒጃ 6/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2af52lel
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ዛዱል መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል
مركز زاد المعاد الإسلامي
Zadul-Mead Islamic center
ስለሚሰራቸው ሥራዎች ምን ያክል ያውቃሉ?
بسم اللہ الرحمن الرحيم
الحمدللہ ربنا، والصلاة والسلام على محمد نبينا، أما بعد
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
ዛዱል መዓድ ኢሰላማዊ ማዕከል ለተወሰኑ ዓመታት ሶሻል ሚዲያ ላይ የተለያዩ ትምህርቶችን ሲያጋራ ቆይቶ በ1441 ዓ.ሂ/2012 ዓ.ል ላይ ከሶሻል ሚዲያው በተጨማሪ መድረሳ በመክፈት 93 ወንድ ታዳጊ ተማሪዎችን ከአካዳሚ ትምህርት መልስ በቁርኣን ሂፍዝና በተርቢያ ት/ቶች ተቀብሎ በማስተማር ስራውን መሬት ላይ አንድ ብሎ ጀምሮዋል፡፡
በ1442 ዓ.ሂ/2013 ዓ.ል ደግሞ 26 ሴት ታዳጊ ተማሪዎችን ብቻ በቀን ሙሉ መርሀ ግብር በሂፍዝና ተርቢያ ት/ቶች ተቀብሎ አስተምሮ በዚህም ፕሮግራም ቁርኣንን በ10 ወራት ውስጥ ብቻ በቃላቸው የሸመደዱና የተለያዩ የሸሪዓህ እውቀቶችንም የቀሰሙ 26 ሴት ተማሪዎችን በደማቅ ሁኔታ አስመርቋል፡፡
በ2014 እና በ2015 ዓ.ል ደግሞ የመቀበል አድማሱን በማስፋት በሴቶችም በወንዶችም በኩል በአጠቃላይ በሁለቱ ዓመታት በተለያዩ ፈረቃዎች 560 አከባቢ በሁሉም የዕድሜ ክልል ላይ ያሉ ተማሪዎችን በመቀበል የቁርኣን ሒፍዝና የተለያዩ የሸሪዓህ ዕውቀቶችን አስተምሯል፡፡
ካለፉት አመታት እጅግ በተሻለ መልኩ የተማሪ አቀባበሉን በማስፋት በሴቶች በኩል ብቻ 505 ተማሪዎችንና በወንዶች በኩል ደግሞ 27 ታዳጊዎችን በቀን ሙሉ የሂፍዝና ተያያዥ ትምህርቶች ፕሮግራም፤ 40 ተማሪዎችን በበጋ ከትምህርት መልስ ፕሮግራም፤ እንዲሁም በፈረቃ 213 ተማሪዎችን በክረምት ኮርስ ፕሮግራም ተቀብሎ አስተምሯል፡፡
ከዚህም በተጨማሪ ተቋሙ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ በሁሉም ዕድሜ ላይ ላሉ ሁለቱም ፆታዎች (ለሰፊው ሕዝብ) የቁርኣን ተፍሲር፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህና የሲራ ትምህርቶችን፤ በተመረጡ ቀናት ረፋድ ላይ ለቤት እመቤቶች ሴቶችን የሚመለከቱ ህግጋትና መሰረታዊ የሸሪዓህ ዕውቀቶችን፤ ቅዳሜና እሁድ ረፋድ ላይ ለወጣቶችና ለደረሳዎች የተለያዩ ትምህርቶችንና ከዚህም በተጨማሪ በየጊዜው ክፍል ሃገሮች ላይ ሙሃደራና ኮርሶችን የሚሰጥ ሲሆን አብዛኞቹ ትምህርቶች በድምፅ እየተቀዱ ሶሻል ሚዲያ ላይ ተላልፈው መላው ዓለም ላይ የሚገኙ ኢትዪጵያዊያን እየተጠቀሙበት ይገኛል።
እነዚህንና መሰል የተለያዩ ትምህርት ተኮር ስራዎችን እና ለተቸገሩ ወገኖቻችን የምንደርስበትን የልማትና የበጎ አድራጎት ስራዎችን የሃገራችን የተለያዩ ክልልና አካባቢዎች ላይ በስፋት ለመስራትና አላህን ሱብሓነሁ ወተዓላ ከዛም እናንተን ይዘን ቆርጠን ተነስተናል።
ተቋሙ ዘንድሮ ባሳለፍነው ረመዳን (1446 ዓ.ሂ) ላይ ከጥቂት አህለል-ኸይሮች ጋር በመተባበር ከሰራቸው ስራዎች ጥቂቶችን እነሆ፥
1- ከ220 በላይ ለሚሆኑ ቤተሰቦች የ ኢፍጣር አሰቤዛ ተከፋፍሎአል
2- ማረሚያ ቤት ላይ ለሚገኙ ሙስሊም ወንድምና እህቶቻችን የመጠጥ ውሃ፣ የቴምር፣ የሾርባ ቅንጬ፣ የምስርና ሽሮ አቅርቦት
3- በአቅራቢያችን የሚገኝ ፖሊስ ጣቢያ ላይ ላይ በጊዜያዊነት ታስረው ለሚገኙ 24 አካባቢ ወገኖቻችን ከረመዳን 1 ጀምሮ እሰከ መጨረሻው ቴምር፣ ውሃና ለ ኢፍጣርና ሱሑር የሚሆን የተዘጋጀ ምግብ አቅርቦት
4- ፖሊስ ጣቢያና ማረሚያ ቤቶች ላይ ለሚገኙ ወንድምና እህቶቻችን ደዕዋ ማድረግና ቁርኣንና የተለያዩ ኪታብና መጽሐፍት ማከፋፈል
5- የተለያዩ የክፍል ሃገር መስጂድና መድረሳዎች ላይ ከ 1000 በላይ ቁርኣኖችን ማከፋፈል
6- አዲስ አበባና የተለያዩ ክፍለ ሃገራት ከተማዎች ላይ ለሚገኙ መስጂዶችና የዩኒቨርስቲ ተማሪዎቸ የቴምር ማከፋፈል
7- ኢደል-ፊጥር በዓል ላይ ለ29 የቲም ቤተሰቦች ስጋና ዱቄት ማከፋፍል ወዘተ መሰል ስራዎች ተሰርተዋል:: ይህን ለመስራት ያገዘንን ጌታችን አላህን፣ እንዲሁም እነዚህ ስራዎች ላይ የተሳተፉ ወንድምና እህቶችን ከልብ እያመሰገነን በቀጣይ በምንሰራቸው ስራዎች ላይም ሁላችሁም ከጎናችን እንድትሆኑ ጥሪያችንን እናቀርባለን::
ፊት ለፊታችን ካሉ የአጭር ጊዜ የበጎ አደራጎት ስራ እቅዶች መካከል አንዱ ለአረፋ በዓል ኡድሒያ የማረድ አቅም ለሌላቸው ቤተሰቦች ስጋ የማድርስና ለሕፃናት ልብስ የማልበስ ስራ ነውና አቅምና ፍላጎቱ ያላችሁ ወንድምና እህቶች ከታች የሚገኙ የባንክ አካውንቶችን በመጠቀም የምትፈልጉትን ኡድሒያ እንስሳ መግዣ ገንዘብ ማስገባት ትችላላችሁ።
ከዚህም በተጨማሪ ከላይ ለተዘረዘሩና ተመሳሳይ የተቋሙ ዘርፈ ብዙ ስራዎች ድጋፍ ማድረግ ይቻላል።
ዘምዘም ባንክ :10054734520101
ሂጀራ ባንክ: 1000046340001
ንግድ ባንክ (CBE): 1000698970767
ህብረት ባንክ :4689214968419013
ኦሮሚያ ኢ/ሽናል ባንክ : 1814712800001
አቢሲኒያ ባንክ: 218888399
አዋሽ ባንክ: 01438152398662
የአካውንት ስም፥ Zadul Mead Islamic center/Association/ Organization
በቴሌ ብር አፕሊኬሽን (ለበጎ አድራጎት) በሚለው ስር (ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል) የሚለው ውስጥ በመግባት ተመዝግቦ ዕለታዊ፣ ሳምንታዊና ወርሃዊ ተቆራጭ ማድረግም ይችላሉ።
ወይም በቴሌ ብር አፕሊኬሽን pay for merchant በሚለው ስር Short code 514451 በመጠቀም የፈለጉትን የብር መጠን መለገስ ይችላሉ።
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፥ 0947483030/ 0936027364
በባንክ ገቢ የተደረገ ገንዘብ ደረሰኝ ምን ላይ እንዲውል እንደሚፈልጉም ከመግለፅ ጋር በነዚሁ ቁጥሮች ዋትሳፕ ወይም ቴሌግራም ላይ ይላኩ።
የተቋሙን የድጋፍ ቴሌግራም ግሩፕ ለመቀላቀል፥ /channel/+nB8PMQT6bgFkZjE0
ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
ዛዱል መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል
24/11/1446 ዓ.ሂ- 14/9/2017 ዓ.ል
(314) የጁሙዓ ኹጥባ | ከዲን ፈተና መከላከያ መሳሪያህን ታጠቅ! | ahmed adem | አህመድ አደም | zad...
https://youtube.com/watch?v=TAEgUHC2Fig&si=vcJnpHvaQ36ZvsWY
📢 አጫጭር መልዕክቶች
🔅 እውነት ቁርኣንና ሐዲሥ ውስጥ ስህተትና መጣረስ አለን?
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ቅዳሜ 19/11/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://is.gd/QGePhw
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/285
ረቡዕ 16/11/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_285
▪️1/ አንድ ከስቡ(ገንዘቡ) ሃራም የሆነ ሰው ሃራምነቱ በግለሰቡ ብቻ ላይ የሚሆነው ወይስ በሚሰጣቸው ሰዎች ላይም ይሆናል?
▪️2/ ጥያቄዬ የአይሱዙ ሹፌር ነኝ ቀንና ማታም እሰራለው ጫት አልቅምም ሰው ግን ቃም ካልቃምክ ትደክማለህ ይሉኛል ለስራ ተብሎ መቃም ይቻላልን?
▪️3/ ትምህርት ቤት ላይ መኮራረጅ ሀራም ነው ወይስ አይደለም ሀራም ከሆነ በትምህርቱ ውጤት ስራ መስራት ሀራም ከስብ ይሆናል ወይ? ቢያብራሩልኝ።
▪️4/ ለሩቃ ጉዞ ያለ መህረም መሄድ ይቻላል? ለጉዞስ አይን መክፈት ይቻላል?
▪️5/ በትምህርት ዙሪያ ላይ ከሸሪአ ጋር የሚጋጩ አርእስቶች ጋር እንዴት አርገን ማስተማር እንችላለን? ለምሳሌ የሰው ልጅ አፈጣጠር ፣ ስለ መሬት እና ስለ ፕላኔት ባሉት ጉዳዮች ላይ ከቻሉ ሙሀደራ ብትለቁልን ጥሩ ነበር።
▪️6/ ሂጃብ ስንለብስ ከጅልባባችን ላይ ቦርሳ ማረግ ይቻላል ወይ? ኒቃብስ ስናረግ አይናችንን መሸፈን ግዴታ ነው?
▪️7/ አንድ ሴት ባልዋን አሰፈቅዳ ጓደኛዋ ለትዳር እንድትታይ ባሏ ሳይኖር ሀጂነብይ ቤቷ ማስገባት ትችላለች?
▪️8/ አንዲት ሴት ሐይድ በሆነችበት ጊዜ ጥፍር ማጠንከርያ (ውሃ ከለር ጥፍር ቀለም) ተቀብታ ከሐይድ ስትታጠብ አስለቅቃው ነበር ከዛ በኋላ ቆይታ ጥፍርዋ ላይ ትንሽ ያለቀቀ አየች እሱን አስለቅቃ ድጋሜ መታጠብና የሰገደችውን ሰላት መድገም ይጠብቅባታል?
▪️9/ ከባለቤቴ ጋር በትዳር 5 አመት ሆኖናል 2 ልጆችም አሉን ባለቤቴ መኝታ ላይ ችግር አለበት እንዲታከም ብነግረውም ችላ ብሎታል ወደ መኝታ ሲጠራኝ ደስተኛ አልሆንም ብዙ ጊዜ እንቢ እለዋለሁ እሱ ችግር እያለበት እንቢ ስለምለው ወንጀለኛ እሆናለሁኝ? ፍች ብጠይቅስ ሀራም ይሆንብኛል ወይ? በዚህ የተነሳ ብዙ ጊዜ እንጣላለን?
▪️10/ በውዱእ ሰአት መሸፈን ያለበት የሰውነታችን ክፍል እስከ ምን ድረስ ነው? ሻወር ስንወስድስ አንድ ላይ ውዱእ ብናደርግ ይቻላል?
▪️11/ ጀናባ በሆንን ሰአት ሽንት ቤት ስንገባ ሽንት ቤት ሲገባ የሚባል አዝካር ማለት እንዴት ይታያል? እንዲሁም እቤት ስንገባ እና ስንወጣስ?
▪️12/ በሶሻል ሚዲያ ኢልም መቅራት እንዴት ይታያል በአካባቢ ያሉት ኡስታዞች ካልተመቻቸው ወይንም አሰጣጥ ላይ ችግር ካለ? ከተቻለስ አጅሩ እንዴት ይታያል?
▪️13/ ባለትዳር ሆኜ ያላገባ ሰርተፍኬት ማውጣት በሸሪዓ እንዴት ይታያል?
▪️14/ በኒካህ ስር ያለች ሴት ከአልጋ ለ6 ወር እና ከዚያ በላይ መራቅ እንዴት ይታያል? ይሄን ያደረግኩት በግንኙነት ወቅት ምንም ስሜት ስለማይኖረኝና ለመፋታት ስላሰብኩኝ ነዉ በዛ ላይ የጤና ችግር ስላጋጠመኝ ነው ከግንኙነት ጋር የመጣ ችግር ነው።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/313🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ጂሃድና ዓይነቶቹ
እሁድ 13/11/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_313
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/274
🔹تفسيرسورة فصلت
🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
ቁ/5 (ከ41-48)
የዕለተ ጁሙዓ 11/11/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/9q8cna
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ማስታወቂያ:-
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاتہ
ማክሰኞ እና እሮብ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጠው የሐጅና ዑምራህ ስልጠና (ከቡሉግ ኪታብ) ለዛሬ እንደማይኖረን ከይቅርታ ጋር እናሳውቃለን።
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/312 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የወንጀል ውርደትና መፍትሄው
እሁድ 6/11/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_312
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/273
🔹تفسيرسورة فصلت
🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
ቁ/5 (ከ33-40)
የዕለተ ጁሙዓ 4/11/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/s3z0zg
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠
💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين
📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ
ክ/1
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ሰኞ 30/10/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳህ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/aqidah_1
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aqidah_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/272
🔹تفسيرسورة فصلت
🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
ቁ/4 (ከ26-32)
የዕለተ ጁሙዓ 27/10/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/7ub85u
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/13(የመጨረሻው ክፍል)
የዕለተ ረቡዕ 25/10/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://is.gd/lamiyah_13
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/12
የዕለተ ማክሰኞ 24/10/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://is.gd/lamiyah__12
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/271
🔹تفسيرسورة فصلت
🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
ቁ/3 (ከ19-25)
የዕለተ ጁሙዓ 20/10/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/i3b49g
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ