ahmedadem | Unsorted

Telegram-канал ahmedadem - "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

69517

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Subscribe to a channel

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

اللهم صل وسلَّم وبارك على نبينا محمد وعلى آلہ وصحبہ أجمعين.

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/284

        ረቡዕ 18/10/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗https://is.gd/fetawa_284

▪️1/ የተቀጣሪ ሰው ገንዘብ ዘካ አለበት ከተጠራቀመ?

▪️2/ ባለቤቴ አንድ ፍች ፈቶኝ ዒዳ ጨርሻለሁ ልጆቹም እኔ ጋር ናቸው ምንም አቅም የለኝም የልጆቹን ዘካተል ፊጥር ማውጣት በእኔ ላይ ግዴታ ይሆንብኛል?

▪️3/ ቁርኣን እያለ በስልክ መቅራት እንዴት ይታያል?

▪️4/ የዒሻን ባዕዲያ ሰሏት ተራዊህ ከተሰገደ በኋላ መስገድ እንዴት ይታያል?ይቻላል ወይ?

▪️5/ አንድ ሰው ውዱእ እንዳለው አስቦ ሰሏት ቢጀምርና ከዛ በኋላ ውዱእ ያደረገበት ሰዓት ትዝ ባይለውና በውዱእ ቢጠራጠርና እንዳላደረግ ቢሰማው ምን ማድረግ አለበት?

▪️6/ ተስቢህ በመጠቀም ወይም ደግሞ በጣት ውስጥ ገብታ የምትቆጥር መቁጠርያ በመጠቀም ዚክር ማድረግ ቢድዓ ነው?

▪️7/ እህቴ በአጉል ጥርጣሬ አኩርፋኝ ስልክ በተደጋጋሚ ስደውል አላነሳ ብላኝ በሌላ ሰው ስልክ ደውላ ለአላህ ብለሽ አላህን የምትፈሪ ከሆነ ስልኬ ላይ አትደውይ አለችን አሁን ለመደወል አላህን ፈራሁ እንዴት ላድርግ?

▪️8/ የዘጠኝ ወር እርጉዝ ሆድዋ ውስጥ ሞቶ ነበር እሷን አላህ ሰብር ይስጥሽ ነው ሸፈዓ ያርግልሽ ነው የሚባለው?

▪️9/ እናቴ የክርስትና እምነት ተከታይ ጎሮቤቶች አሏት ባለቤቴ ለነሱም ብር ይሰጣቸዋል ይህ እንዴት ይታያል? ሐራም ይሆንበታል ወይ?

▪️10/ አንድ ሰው በሚሰራበት የስራ ዘርፍ ላይ ዘካ ለማውጣት ፈልጎ በዛ ስራ ላይ ያሉ ለዛ ስራ አገልግሎት የሚሰጡ ማሽነሪዎች አሉ እናም በነዚህ ማሽነሪዎች ላይ ዘካ ይወጅባል? ከወጀበስ በምን ዓይነት መልኩ ነው የሚወጣው?

▪️11/ ዕዳ አለብኝ ብሎ ዘካተል ማል ከሚያወጣው ስጠኝ ብሎ መጠየቅ ይቻላል ወይ?

▪️12/ ዕዳ ያለበት ሰው ዕዳ አለብኝ ብሎ ዘካተል ማል መቀነስ ይችላል?

▪️13/ ዓረብ ሀገር በነበርኩበት ሰዓት የገዛሁዋቸው ወርቆች ነበሩኝ በወቅቱ ወርቆቹን ስገዛ ለትርፍ ብዬ አልገዛህዋቸውም ነበረ ነገርግን ሀገርቤት ስመጣ ገንዘብ ስላጠረኝ ለመሸጥ አስቤ ነበረ ስለዚህ ወርቆቹ ዘካ አለባቸው ወይ?

▪️14/ ከሰው ጋር የተኮራረፈ ሰው ፆሙ እንዴት ነው?

▪️15/ ሰፍ እግሮችን መግጠም ለሴቶች እንዴት ነው? ለወንዶች እንጂ ለሴቶች የለም ይላሉ ።

▪️16/ የመንግስት ስራ ላይ እያለሁኝ ቦንድ ገዝቼ ነበረ አሁን ቦንዱ ወደ ገንዘብ ሲቀየር ወይም ሲሸጥ ከነወለዱ ነበር ወደ አካውንት የገባው የገዛሁበትን ብር ብቻ አውጥቼ በመጠቀም ወለዱን አካውንት ላይ ብተውው እንዴት ይታያል?

▪️17/ ፈጅር ሰሏት፣መግሪብ፣ዒሻእ እና ጁምዓ ሰሏት ስንሰግድ ፈቲሃን ዒማምን ተከትለን ነው የምንቀራው ወይስ ዒማሙ ከጨረሰ በኋላ ነው የምንቀራው?

▪️18/ ውዱእ አድርጌ ከባለቤቴ ጋር ስሜትን በማይቀሰቅስ መልኩ ወይም ከስሜት ነፃ በሆነ መልኩ ንክኪ ባደርግ ውዱእ ማደስ ይኖርብኛል ወይስ እንዴት ነው?

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የሐጅና ዑምራህ አደራረግ ስልጠና (ኮርስ)

ከቡሉጉል መራም ኪታቡል ሐጅን መሰረት ያደረገ (በምስል የተደገፈ)

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

🗓 ከፊታችን ማክሰኞ ሸዋል 17/1446 ዓ.ሂ (ሚያዝያ 7/2017) ጀምሮ ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ለተከታታይ 6 ሳምንታት

🕧 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

🕌 በፉሪ በድር መስጂድ

☄ ቋሚ የቡሉጉል መራም ደርስ ተማሪዎች ኪታባቸውን ይዘው መከታተል ይችላሉ።

💥 ክፍል ሃገርና ውጭ ሃገር ላሉ በአላህ ፈቃድ የዛዱል መዓድ ቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ስርጭት (live) ይተላለፋል።

ዛዱል መዓድ

🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://www.instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/309 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

እኛ እና እነሱ
(ሰላትና ፅናት)

            እሁድ 15/10/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/khutba_309

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

እንኳን ደስ አላችሁ! #ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም #ዛዱል_መዓድ
https://youtube.com/watch?v=GQNqNQYSPtY&si=4nbPdjo9wFCnN3Y0

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የሐጅና ዑምራህ አደራረግ ስልጠና (ኮርስ)

ከቡሉጉል መራም ኪታቡል ሐጅን መሰረት ያደረገ (በምስል የተደገፈ)

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

🗓 ከፊታችን ማክሰኞ ሸዋል 17/1446 ዓ.ሂ (ሚያዝያ 7/2017) ጀምሮ ዘወትር ማክሰኞና ረቡዕ ለተከታታይ 6 ሳምንታት

🕧 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

🕌 በፉሪ በድር መስጂድ

☄ ቋሚ የቡሉጉል መራም ደርስ ተማሪዎች ኪታባቸውን ይዘው መከታተል ይችላሉ።

💥 ክፍል ሃገርና ውጭ ሃገር ላሉ በአላህ ፈቃድ የዛዱል መዓድ ቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ስርጭት (live) ይተላለፋል።

ዛዱል መዓድ

🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://www.instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/283

        ረቡዕ 11/10/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗https://is.gd/fetawa_283

▪️1/ አዲስ ቤት ሰርቶ የገባ ሰው ቤት ምርቃት ብሎ ደግሶ ሰው ማብላት እንዴት ይታያል?

▪️2/ ከሰባት ዓመት በፊት ባለቤቴ ሞቷል አሁን ባል መጥቷልኝ ነበር ከጓደኞቼ ግን ኒካህ ማድረግ የሚፈልገው ቃዲ ዘንድ ሄደን ነው የኔም የሱም ቤተሰብ እንዲሰሙ አይፈልግም ለዚህ ምክንያቱ ደግሞ ሌላ ሚስትና ልጆች ስላሉት ነው እኔም ሁለት ልጆች አሉኝ እነሱን እንደራሱ ልጆች ሊያሳድግ ተስማምቷልና እኔ ያለ ወልይ ኒካህ ማድረግ እችላለሁ በመጨረሻም ከተፈቀደልኝ ልጆቼ በአዲሱ ባል ስም መጠራት ይችላሉ?

▪️3/ የዛሬ ሦስት ዓመት ለሽያጭ የሚውል ቦታ እና ቤት ገዝቼ ነበረ የመጀመሪያ ዓመት ላይ ዘካ አወጣሁበት ላለፉት ሁለት ዓመታት ግን ቤቱም ቦታውም አልሸጥም አለኝ እጄ ላይ ደግሞ ካሽ ብር የለኝም የአምናውን ዘካ መዝግቤ አስቀምጫለሁኝ ዘንድሮ ተደራረበብኝ እስኪሸጥልኝ እየመዘገብኩ ልቆይ ወይስ ሌላ አማራጭ አለ? የቦታው ዋጋም እየቀነሰ ነው የመጣው።

▪️4/ በዚህ ዘመን አብዛኛው ሰው የተበደረውን ገንዘብ መመለስ ይቸገራልና ብድር ሰው ሲጠይቀኝ የለኝም ማለት ይቻላል ወይስ አለኝ ግን አልሰጥህም ብሎ ከሰውዬው ጋር መጣላት?

▪️5/ ዘካ በምንከፍልበት ወቅት ትንሽ ትንሽ ለብዙ ሰው ማድረስ ይሻላል ወይስ ለጥቂት ሰው ራስ ማስቻል?

▪️6/ የዘካተል ፊጥር ጉዳይ ነው ዘካውን በገንዘብ ማውጣት ይቻላል የሚሉ ሰዎች አሉ ተቀባዮቹም እናንተ የምትሰጡን ዱቄት ስንሸጠው በትንሽ ነው ስለሆነ ገንዘቡን ስጡን ይላሉ፤ ሌላው ስንት ቀን ሲቀረው ነው መስጠት የሚቻለው?

▪️7/ የተሸጠ ዕቃ ገዢው ሙሉ ክፍያውን  ከፍሎ ዕቃውን ሳይወስድ ቀረ ትንሽ ቆይቶ ዕቃውን ሊወስድ ሲመጣ ከፍተኛ ዋጋ ጨምሮ ስለነበረ ብሩን ብመልስለት ወንጀል ይሆናል? እኔም መጀመሪያ ዋጋውን ከስሬ ነበር የሸጥኩለት ድንገት እኔን ከኪሳራ የሚያወጣኝ ዓይነት ዋጋ ጨመረ በርግጥ ግማሹን ወስድዋል የቀረው ግማሹ ነው።

▪️8/ የቲም የሚባለው ልጆቹ ዕድሜያቸው ስንት እስከሚሆን ነው?

▪️9/ ኪታብ በኦድዮ ስቀራ አንድን ኪታብ በተከታታይ ቀርቶ መጨረስ ይሻላል ወይስ ቀን ከፋፍሎ የተለያየ ኪታቦችን መቅራት ይሻላል?

▪️10/ ዓረብኛ ቋንቋ ለመልመድ በሚል ኒያ ፊልም ማየት እንዴት ይታያል? እንግሊዝኛ የገባኝ ድሮ ባየህዋቸው ፊልም ስለነበረ ነው። ካልተቻለችስ ዓረብኛን ለመልመድ ምን ዓይነት መንገድ መጠቀም ይመክሩኛል?

▪️11/ ሱጁድ ላይ በአማርኛ ዱዓ ማድረግ እንዴት ይታያል?

▪️12/ አንድ ሰው ፆመኛ ሆኖ ውሎ መግሪብ ሲደርስ ዱዓ ማድረግ እንዴት ይታያል?

▪️13/ ከመግሪብና ሱብሂ በኋላ ሱረቱል ኢኽላስና ሌሎቹ ስንት ስንት ጊዜ ነው የሚቀሩት?

▪️14/ እናትና አባት በህይወት እያሉ ለነሱ ነይቶ ሰደቋ መስጠት ይቻላል? ለሌላ ሰውስ ነይቶ መስጠት ይቻላል?

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/308 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ከዱኒያ የሚሻሉ ቋሚና ቀሪ መልካም ስራዎች

            እሁድ 8/10/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/wzvFiC

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/269

🔹تفسيرسورة فصلت


🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
    ቁ/1 (ከ1-10)
     
የዕለተ ጁሙዓ 6/10/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/mnmded
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/282

        ረቡዕ 4/10/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗https://is.gd/0Wygay

▪️1/ ልጄ በተደጋጋሚ የማያወጣ ንግድ እየጀመረ ስራው ይበላሻል እና አሁን ጥሩ ሁኔታ ላይ ነው ያለው ነገርግን አሁንም የማይሆነውን የስራ ዓይነት ለመስራት እያሰበ ነው ተው ብለውም ሊያሳምነኝ ይሞክራል በዚህ ምክንያት ከባለቤቱ ጋር እየተጣላ ነው እና ህልም አይቻለሁ ይህ ስራ አይሆንም ብለው ወንጀል ይሆንብኛል? በጣም ስለጨነቀኝ ነው እንዲህ ካልኩት ይተዋል ብዬ አስባለሁ።

▪️2/ ባለ ትዳር ሆኖ ዚና የሰራ ሰው ወንጀሉ ሊማር ተቀጥቅጦ መገደል አለበት ይባላል። ሰውዬው በልቡ ተውበት ካደረገ አላህ ሊምረው አይችልም ወይ?

▪️3/ ሁለት ሰዎች ተጣልተው አውፍ ሳይባባሉ ዱዕቸው አላህ አይቀበለውም ይላል እንዲህ መታረቅ የማይቻል ሁለት ሰዎች ተጣልተዋል እኔ አሁን ከባለቤቴ ተጣልተን አንድ ላይ አይደለንም እና ዱዕዬን አይቀበለኝም?

▪️4/ ሰው ጋር ያለኝ ያበደርኩት ብር ዘካ ይወጅብበታል?

▪️5/ ለትላልቅ ሰዎች ወይም ለመሻይኾች መታዘዝ ሚፈልጉትን ማቅረብ አጅር አለው? ካለው ምን ያህል ነው?

▪️6/ ሽንት ቤት ቁርኣን ያለው ስልክ ይዞ መግባት ይቻላል?

▪️7/ በአማና የተቀመጠን የውርስ ገንዘብ መበደር ይቻላል?

▪️8/ የዘካተል ማል ገንዘብ ለመስጅድ ግንባታ ማዋል ይቻላል ወይ?

▪️9/ ተሸሁድ ስንቀመጥ አይናችን ማረፍ ያለበት የሱጁድ ቦታ ላይ ነው ወይስ አመልካች ጣታችን ላይ?

▪️10/ መስጅድ ውስጥ በግራ ዕጅ ተደግፎ መቀመጥ እንዴት ይታያል?

▪️11/ የአዱሃ ሰላት የሚጀመርበትና የሚያበቃበት ሰዓት አለው? እናም አዱሃና ሰላተል አሽሩቅ ለውጣቸው ምንድነው?

▪️12/ ትልቅ አባቶችና እናቶች ዱዓ ሲያደርጉ ኣሚን ማለት እንዴት ይታያል? ቁመህ ኣሚን በል እጅህን ከፍ አድርግ ይላሉ ዱዓውን ሲጨርሱ እጂን ሳም ይላሉ እንዴት ይታያል?

▪️13/ ከሴት ልጅ ማሕፅን የሚወጣ ፈሳሽ ከሐይድ ጊዜ ውጭ በሆነ ጊዜ ከለሩ ውሃማ የሆነ ትንሽ ውፍረት ያለው አንዳንዴ ወደ ቢጫ ያደላ የሆነ ይወጣል ይህ ውዱዕን ያጠፋል? የነካው ነገር መታጠብ አለበት? አንዳንዴ ሲወጣ አያስታውቅም።

▪️14/ ተማሪዎች በረመዷን ወቅት ከትምህርታቸው በጣም ይዘናጋሉ ረመዷን እኮ አንድ ወር ነው እያሉ ለትምህርታቸው ቦታ አይሰጡም ፈተና እያለ ማጥናትን ይተዋሉ ይህ መሆኑ ተገቢ ነውን? ለውጤትም እንዲተጉ ይምከሩልን።

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ከረመዷን ምን ተማርን❓

📮የወራቶች ሁሉ አለቃ የሆነው ረመዷን ሙእሚኖችን ብዙ ቁም ነገር ያስተምራል፤ ከነዚህም በጥቂቱ:-

①ካመኑበትና ጥቅሙን ካወቁት ሁሉ ነገር (ሰላት፣ ሰደቃ፣ ቁርኣን፣ ትዕግስት/መቻልና በጎ መሆን ወዘተ) ቀላል እንደሆነ፤

② ምንም ሳናውቀው ረመዷን መጥቶ ሲሄድ ማየታችን የዱኒያ ህይወትም አጭርና እድሜያችን ሳናውቀው እንደሚኮበልል፤

③አንድ ሀገር ብሎም የተለያዩ የዓለማችን ሀገራት ላይ  ያሉ ሙስሊሞች በተመሳሳይ ሰዓት ጾም እየጀመሩ በተመሳሳይ ሰዓት ጾምን መፍታታቸው እውነተኛ አንድነት ያለውና ሊገኝም የሚችለው ሐቅን (ቁርኣንና ሐዲሥን) በመከተል ብቻ እንደሆነ፤

④ስለደጋግ ቀደምቶች በብዛት እንሰማውና እንገረምበት የነበረው 30ውን ጅዝእ ቁርኣን በ7፣ በ3 እና በ1 ቀንም ማኽተም ቀላልና ባለንበት ዘመንም ጭምር የሚቻል መሆኑን፤

⑤የተለያዩ የባዕድና ጎጂ ሱሶች ባሪያ የሆኑ ሰዎች ረመዷን ላይ ቀኑን ሙሉ ከነዚህ ነገሮች ታቅበው እንደሚውሉት ሁሉ ካመኑበትና አቅላቸውን (አዕምሯቸውን) ከተጠቀሙ ከረመዷን ውጪም መተውና መታቀብ እንደሚችሉ፤

⑥ ብዙ ሰዎች የሸሪዓን እውቀት ችላ የሚሉት የዲኑን ህግጋት ከመተግበር ወደ ኋላ በማለታቸው እንደሆነና ሰዎች ወደ ዲናቸው ሲመለሱ ህግጋቱን ለማወቅ እንደሚጥሩና ይህንንም ረመዷን ላይ የፈትዋ ጠያቂዎች መብዛት በግልጽ እንደሚያሳይ፤

⑦ ረመዷን ላይ የብዙ ሰዎች ስነ-ምግባር እንዲስተካከል ከሚያደርጉ ነገሮች መካከል አንዱ ከምግብ በመራቃቸው ሆዳቸው ባዶ ሆኖ ረኀብና ድካም ስለሚሰማቸው በመሆኑ ከረመዷን ውጪም ምግብ መቀነስና አንዳንዴም መራብ ጥጋበኝነትን በማስቀረት ጸባይን ሊያስተካክል እንደሚችልና፤

⑧ ወደ ኣኺራ ለሚደረግ ጉዞ ዋናው አስፈላጊ መሳሪያ የፈረጠሙ አካላት ሳይሆኑ ንጹህና ንቁ ልብ እንድሆነ ብዙ ወጣቶች ተራዊሕ መስገድ አቃተን እያሉ አዛውንቶች እስከመጨረሻው ሲሰግዱ ከማየት ይህን መረዳት እንደሚቻልና ወዘተ ሌሎችንም እውነታዎችንና ቁምነገሮችን  ረመዷን አስተምሮናል።

እኔ ባጭሩ እነዚህን ለመጥቀስ ሞክሬያለሁ፤ ሌሎችም በርካታ ሊጠቀሱ የሚችሉ ቁም ነገሮች ይኖራሉ፤ እናንተው አስቧቸው።

✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
ሸዋል 6/1439 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ

     🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

اللہ أكبر اللہ أكبر اللہ أكبر لا إلہ إلا اللہ اللہ أكبر اللہ أكبر وللہ الحمد.

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/268

🔹تفسيرسورة الشورى

🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
    ቁ/7(ከ49-እስከመጨረሻው)
     
የዕለተ ጁሙዓ 28/9/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/milrpm
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📮የዛዱል መዓድ የረመዷን
የዕለቱ መልዕክት ቁ/7

💠ጥቂት የዘካተል-ፊጥር ህግጋት

1/ ዘካተል-ፊጥር የጾሙም ያልጾሙም አዋቂና ህጻናትም ላይ በሙሉ ግዴታ ነው

2/ የሚሰጠውም ለአቅመ ደካማ/ሚስኪኖች ብቻ ሲሆን አንድ ሰው የቲም ወይም የአካል ጉዳተኛ ብቻ ስለሆነ ዘካተል-ፊጥር ይግባዋል ማለት አይደለም!

3/ የቲምም ይሁን አካል ጉዳተኞች በቂ መተዳደሪያ ካላቸው ዘካ አይሰጣቸውም!

4/ ዘካተል-ፊጥር በእህል እንጂ በብር ወይም በልብስና መሰል ነገሮች አይሰጥም የተራቡ የሚበሉት ምግብ እንጂ የታመሙ የሚታከሙበት ወይም እዳ ያለባቸው የሚከፍሉበትም ገንዘብ አይደልም!

5/ የዘካተል-ፊጥር ማስረከቢያ የተመረጠው ወቅት የረመዷን የመጨረሻው ቀን ጸሐይ ከጠለቀችበትና ነገ ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ወቅት ጀምሮ እስከ ቀጣዩ/ የዒድ ቀን ሰላት እስኪጀመር ያለው ጊዜ ላይ ሲሆነ ካስፈለገ ከዒድ ቀን አንድ ወይም ሁለት ቀን አስቀድሞ መስጠትም ይቻላል
ከዒድ ሰላት ከዘገየ ወይም ከረመዷን 28ኛው ቀን በፊት ከሆነ የተሰጠው ወቅቱን አልጠበቀም

✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
@ዛዱል መዓድ

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/281

        ረቡዕ 26/9/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗https://is.gd/aRke9y

▪️1/ ሰላት ውስጥ (በጀህር) በጀምዓ ኣሚን በሚባል ጊዜ መዕሙሙ ኢማሙ ኣሚን ብሎ ከጨረሰ በኋላ ነው ወይስ ولاضالين ብሎ ከጨረሰ በኋላ ነው መሆን ያለበት? ከመላኢካዎች ኣሚን ጋር የገጠመ የተባለው የትኛው ነው?

▪️2/ በሁለት ሱጁዶች መሃል ስንቀመጥ አመልካች ጣትን ማንሳት እንዴት ይታያል?

▪️3/ የጀመዓ ሰላት እንዳያመልጠኝ በሚል ተየሙም ማድረግ ይቻላል? ሽንት ቤት ላይ በህመም ለሚቆይ ሰው።

▪️4/ ቁርኣንን በስልክ መቅራት/ማኽተም አጅሩ እንዴት ነው?

▪️5/ ቁርኣን አኽትመን ዱዓ ማድረግ ይቻላል?

▪️6/ ቁርኣን ስንቀራ ሱጁድ ቦታ ላይ ሱጁድ ስናደርግ ሸይጧን ያለቅሳል ሚባል ሐዲስ እንዴት ነው?

▪️7/ ሩኩዕ እና ሱጁድ ላይ በአንዱ ሱጁድ 3 ጊዜ ሱብሃነረቢየል አዕላ ብዬ በሚቀጥለው ደግሞ 5 ጊዜ ማለት ይቻላል?

▪️8/ ተሸሁድ ብለን ስንጨርስ ማሰላመት ፈልገን አመልካች ጣታችንን ብንለቀው/ብናወርደው እንዴት ይታያል?

▪️9/ ብዙ ቦታ መስጂድ ላይ ሚሰማ አንድ ሐዲስ አለ። ከመረጃና ከትርጉም አንፃር እንዴት ይታያል?
ሐዲሱ የሚለው የረመዷን አስሩ የመጀመሪያ ቀናት እዝነት ያለበት ሁለተኛው አስር ምህረት ሥስተኛው ደግሞ ከእሳት መዳን ያለበት ነው የሚል ሐዲስ ነው።

▪️10/ ደርስ እየተሰጠ መስጂድ ውስጥም ውጭም ላይ ቁርኣን የሚቀሩ አሉ እና መቅራት ይሻላል ወይ?

▪️11/ እየሰገድኩኝ እያለ አልፈሳሁም ግን የፈሳሁ ከመሰለኝ አቋርጬ ስወጣ ምን ላድርግ?

▪️12/ በውዱዕ ወቅት ብዙ ሰዓት እቆያለሁኝ ያልተዳረሰ እየመሰለኝ ምን ዓይነት ውዱዕ ላድርግ ሱናውና ዋጅበን ይንገሩኝ።

▪️13/ ሙዓዝ ከነብዩ ﷺ ጋር የኢሻዕ ሰላት ሰግዶ ሰፈሩ ሄዶ ኢሻዕን አሰገደ ተብሏል ሁለቴ መስገድ ይቻላል?

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢ማሳሰቢያ

ፉሪ በድር መስጂድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ በረመዷን ምክንያት ቆመው የነበሩ ትምህርቶች በሙሉ በአላህ ፈቃድ ከፊታችን ጁሙዓ ሸዋል 20/1446 ዓ.ሂ ወይም ሚያዝያ 10/2017 ጀምሮ ሁሉም ትምህርቶች ይቀጥላሉ።

🔅ጁሙዓህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

مختصر سيرة الرسول
ሙኽተሰሩ ሲረት አር-ረሱል (ሊሙሐመድ ኢብን ዐብዲል ወሃብ)

🔅ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

تفسير القرآن الكريم
የቁርኣን ተፍሲር

🔅ሰኞ ረፋድ 4:20 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)

▪️مختصر ابي شجاع لأبي شجاع أحمد بن الحسين
ሙኽተሰሩ አቢ ሹጃዕ ሊአቢ ሹጃዕ አሕመድ ቢን አል-ሑሰይን

🔅ማክሰኞ ረፋድ 4:20 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)

▪️تعظيم العلم للشيخ صالح العصيمي

ታዕዚሙል ዒልም ሊሸይኽ ሷሊህ አል-ዑሰይሚይ

ዛዱል መዓድ

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸


🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የኪታቡ Pdf https://is.gd/kitabul_hajj

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀

🍃 شرح لامية ابن الوردي

📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

                    ክ/11

      የዕለተ ሰኞ 16/10/1446 ዓ.ሂ
    
       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔗 https://is.gd/lamiyah_11

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸


🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

አፕሊኬሽኑን ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።

https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alif.zadulmead_islamic_center_app

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የሙሓደራ ፕሮግራም በዲላ ከተማ

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

🗓 እሁድ ሸዋል 15/1446 ዓ.ሂ (ሚያዝያ 5/2017)

🔅የፕሮግራም ዝርዝሮች

1⃣ ታላቁ ቢላል መስጂድ ላይ ዝሁር እንደተሰገደ


2⃣ ታላቁ ቢላል መስጂድ ላይ ለሴቶች ብቻ ከ10፡30 ጀምሮ

3⃣ ሙሃጂር መስጂድ ላይ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

ዛዱል መዓድ

🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://www.instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/270

🔹تفسيرسورة فصلت

🔮 የሱረቱ ፉስ'ሲለት ተፍሲር
    ቁ/2 (ከ11-18)

     
የዕለተ ጁሙዓ 13/10/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/2xgnvo
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀

🍃 شرح لامية ابن الوردي

📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

                    ክ/10

      የዕለተ ሰኞ 9/10/1446 ዓ.ሂ
    
       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔗 https://is.gd/lamiyah_10

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸


🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

አላህ ረመዷን ላይ የሰሩትን ስራ ወዶ ከተቀበላቸው በቀሪ ህይወታቸውም መልካም ስራን እና ጽናትን ካደላቸው ባሮች ያድርገን
اللهم آمين.
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/259

🔆 ሸዋልን የሚመለከቱ ህግጋት

     እሁድ ሸዋል 5/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/23rq94y2
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/307 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

 ከረመዳን በኋላም በርትቶ ለመቀጠል...

            ማክሰኞ 3/10/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/9aAl5o

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

تقبل اللہ منا ومنكم

ውድና የተከበራችሁ የዛዱል-መዓድ ቤተሰቦች እና መላው ኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች፥
እንኳን ለተከበረው የ1446 ዓ.ሂ የዒደል-ፊጥር በዓል አደረሳችሁ!
በረመዷን ወር የሰራነውን ዒባዳህ አላህ ይቀበለን።
ቀጣይ ወራቶች ላይም አላህ ጽናት ይስጠን።
የጤንነትና የሰላም ወራት ያድርግልን።
ዲኑ በሚፈቅደው መሰረት በዒድ ተደሰቱ፤ ወዳጅ ዘመድንም በምትችሉት ሁሉ አስደስቱ።
በአካል አግኝታችሁ ልትጠይቋቸው የማትችሉ ዘመዶችን በስልክ ጠይቁ
የቲምና አቅመ-ደካሞችን ካላችሁ ቀንሳችሁ አጉርሱ!

#ትላንትና በመሰረቱ ሐላል የሆነውን ምግብና መጠጥ እንኳ በመተው ትታዘዙትና ታስደስቱት የነበረውን አላህን ዛሬ እርሱ የከለከለውን የትኛውንም ወንጀል በመዳፈር አታስቆጡት!።

▪️የሙእሚን ትልቅ ዒዱ ከወንጀል የጠራ ህይወት መምራት መቻሉ ሲሆን የዒዶች ሁሉ ታላቅ ደግሞ ሁለት እግሮቹን በሰላም ጀነት ውስጥ ማሳረፍ ነው።

▪️በአላህ ትሩፋትና በእዝነቱ ተደሰቱ ተብሏልና በዒድ ደስታን መግለጽ የዲን አካል ነውና ተደሰቱ!
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

عيد مبارك

ዒደል-ፊጥር ነገ እሁድ (መጋቢት 21/2017) ነው::

ዛዱል-መዓድ /channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔖ዘካተል-ፊጥር ዒባደህ እንጂ
     ስጦታ አይደለም
❗️

🔅የረመዷን ፆም ሲጠናቀቅ ዘካተል-ፊጥር ማውጣት አላህ የደነገገውና ግዴታ የሆነ ዒባደህ እንጂ ሰዎች በፍላጎታቸው የሚያደርጉት የምርጫ ተግባር  አይደለም።
ስለዚህም አማኞች የፊጥሩን ወቅት፣አይነትና አፈጻጸም ሊያውቁና  ሊያከብሩ ይገባቸዋል።
🔅ዘካተል-ፊጥር የተደነገገውና ነቢዩﷺ እንዲሁም ሰሓቦቻቸው ያወጡት በሀገሩ ለምግብነት ከሚያገለግሉ እህሎች ብቻ ነው።
💥ምግብ ከማይባሉ እንደ ቡና እና ዘይት ወዘተ ፊጥርን ማውጣት አይቻልም።
🔅በእህል ፋንታ ገንዘብ መስጠት ነቢዩም  ﷺ  ይሁን ሰሓቦቻቸው ያላደረጉት ተግባር ነው! ኢማሙ ማሊክ፣ሻፊዒይና አሕመድ ሌሎችም ታላላቅ የዲን መሪዎች እህሉን በገንዘብና መሰል ነገሮች ቀይሮ ማውጣት እንደማይበቃ ገልጸዋል።
ስለሆነም ለሚስኪኑ የሚሻለው "ይህ ነው" እያሉ በገንዘብ፣ በልብስና መሰል ነገሮች ፊጥርን ማውጣት ትልቅ ስህተትና መልእክተኛው ﷺ እና ባልደረቦቻቸው ባልሄዱበት መሄድ ነው።
በገንዘብ ማውጣት እንደሚቻል የገለጹ ጥቂት ዑለማዎች ቢኖሩም የነቢያችንን  ﷺ ትእዛዝና የሰሓቦችን ተግባር ትተን የግለ-ሰቦችን ራእይ አንከተልም!
💥ለሚስኪኑ የሚበጀውን ሁሉን አዋቂ፣ ጥበበኛና አዛኙ ጌታችን አላህ ነው ከእኛ ይልቅ የሚያውቀው!ለሚስኪኖች ገንዘብ ነው ይበልጥ የሚጠቅማቸው ካልክም ከዘካው እህል በተጨማሪ ከራስህ ፣ከኪስህ ገንዘብ
አውጥተህ ሰደቃ ብለህ ስጣቸው!
አንዳንዶች (ምናልባትም!) እህል ፈልጎ ገዝቶ ማውጣትና ማጓጓዙ ለራሳቸው ስለሚከብዳቸው ይሆናል ለራሳቸው የሚቀለውን እያደረጉ ለሚስኪኑ ይህ ነው የሚሻለው የሚሉት!
💥እነሆ በነቢዩ ﷺዘመን ገንዘብም(ብር) ሚስኪንም ነበረ ገንዘብ(ብር) ይሰጣቸው ግን አላሉም እራሳቸውም አላደረጉትም!
💥ለሌሎች የሚሻለውን ከማድረግህ ይልቅ ለራስህ/ለኣኺራህ የሚሻልህን አድርግ! እርሱም (ነቢዩንና ሰሓቦችን መከተል) ነው።
🔅ለዘካተል-ፊጥር ገበያ ሂዶ እህል መግዛትና ሚስኪን አፈላልጎ ካለበት ድረስ ወስዶ መስጠቱ ራሱን የቻለ የዲን ምልክት ነውና ይህን ባናጠፋውና ወደ ተራ ሰደቃ ባንቀይረው ኸይር ነው!።
🔅በዛ ያለ ቤተ-ሰብ ዘካን የሚያወጡ ሰዎች የተለያዩ እህሎችን እየለኩ ቢያወጡ ለሚስኪኑ ይበልጥ ጠቃሚ ሊሆን የሚችልበት ሁኔታ ሊኖር ስለሚችል ይህንን ማስታወሱም መልካም ነው።
💥በላጩ ሁሉም ዘካውን በፆመበት ሀገር ማውጣት ሲሆን ባሉበት ሀገር ሚስኪን ካላገኙ ወይም ደግሞ ሌላኛው ሀገር ላይ በጣም የተቸገሩ ሰዎች ካሉ ደሃው ባለበትና ዘካው በሚወጣበት ሀገር የዘካ እህል ዋጋ ገንዘብ በመላክ ታማኝ ሰው ገዝቶ እንዲሰጥልን ማድረግ ይቻላል።
💥የዘካው እህል ከዒድ ሰላት በፊት የሚስኪኑ እጅ ወይም ሚስኪኑ እንዲቀበልለት የወከለው ሰው ዘንድ መድረሱ ግዴታ ነው።

💥"ኸይር ሁሉ ያለው ደጋግ ቀደምቶችን በመከተል ነውና በሁሉም ነገር እነሱን ከሚከተሉ አላህ ያድርገን" ኣሚን!

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
ረመዷን29/1441ዓ.ሂ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ዘካተል ፊጥር

🏷ከ(منهج السالكين) በተከታታይ ከሚሰጠው የፊቅህ ትምህርት የተወሰደ

(በድጋሚ የተለቀቀ)

የዕለተ ሀሙስ ረመዷን 28/1441ዓሂ
የፊቅህ ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎http://bit.ly/311muWc
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸

🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የኸይሩ ገበያ ለሁሉም ክፍት ነው!

▪️የመልካም ስራ አጋጣሚዎች ላይ ማንም ሊዘናጋ አይገባም።
ነጋዴ በገበያ ቀን አይተኛም!፣ አያረፍድም!፣ይበቃኛል ብሎም በጊዜ ዘግቶ ወደ ቤቱ አይገባም! ይልቅ ጎበዝ ነጋዴ ሰዓቱን ጠብቆ ወደ ገበያ ገብቶ የሚወጣው ስራውን ሲያጠናቅቅ ነው።
ሰዎች ሲዘሩ የተኛ ሰውም መጨረሻ ላይ እርሱ ቁጭትን ያጭዳል!ስለዚህ በተቀሩት የረመዷን ቀናት ነገ ኣኺራ ላይ ምርቱን የምናነሳ መልካም ስራ በብዛት እንዝራ!
▪️ለይለተል-ቀድርን ለማግኘት በነጠላ ለሊቶች ብቻ እየተጋን ጥንድ ለሊቶች ላይ አንስነፍ! አንዳንዴ እኮ ሰዎች የማያውቁት የአቆጣጠር ክፍተት ኖሮ ጥንድ ያሉት ቀን ነጠላ ሊሆን ይችላል!!
የሀገራት የረመዷን አጀማመር ልዩነት መኖሩም የሚታወቅ ነው! ስለሆነም አስሩን ውድ ቀናት ሁሉንም ቀን ከለሊት በዒባዳ እናክብራቸው። ነገ አላህ ዘንድ ያስከብሩናል!
▪️ቀንም ሌሊትም ሱንና ሰላቶችን እናብዛ፣
▪️ቁርኣን ደጋግመን ለማኽተም እንጣር፣
▪️ቁርኣን የመቅራት ችሎታ ባለመኖር ወይም በሌሎች ምክንያቶች መቅራት ያልቻለ ሰው ሱረቱል-ኢኽላስ (ቁል ሁወልላሁ አሐድ'ን) ሳይሰላች ይደጋግም።
ይህን ምዕራፍ 3 ጊዜ መቅራት ምንዳው ሙሉ የቁርኣን ምዕራፎችን የመቅራት ያህል እንደሆነ ነቢዩ ﷺ ተናግረዋል።
🔸እንዲሁም ሰላት ላይ ፋቲሓን መቅራት ለማይችል ሰው በፋቲሓ ምትክ እንዲባል ነቢዩ ﷺ ያስተማሩትን የሚከተለውን ዚክር ይበል
(سبحان الله، والحمد لله، ولا إله إلا الله، والله أكبر، ولا حول ولا قوة إلا بالله)
(ሱብሓነላህ ወልሐምዱ ሊላህ ወላ-ኢላህ ኢለላህ ወላሁ አክበር ወላ ሐውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ)
ይህ ሰላት ላይ እንኳ ቁርኣን መቅራት ላልቻለ ሰው ቁርኣንን/ፋቲሓን የሚተካ ዚክር ነው! ከሰላት ውጪም ዘወትር ቢባል ይበልጥ ወደ አላህ ያቃርባል።
▪️በሌላ በኩል ደግሞ "ከልጅና ከገንዘብ የሚሻሉ ጥሩ የኣኺራ ተስፋና ድልቦች" እንደሆኑም ቁርኣን ላይ የተነገረላቸው ታላቅና አላህ ዘንድ የተወደዱ ቃላቶች ናቸው።

🔖ተራዊሕም ተሀጁድም እንደ አቅምና የግል ሁኔታችሁ ስገዱ።
(በአንድ ሌሊት ሁለቱ አይሰገድም) የሚባለው አባባል ትክክል አይደልም!
ከዒሻ ሰላት ጀምሮ እስከ ፈጅር አዛን ድረስ ያለው ጊዜ በሙሉ የለይል ሰላት ጊዜ ነውና ሁሉም እንደ አቅምና ሁኔታው ሁለት ሁለት ረክዓ የፈለገውን ያክል መስገድ ይችላል።
🔅በህመም፣ ሴት ልጅም በሐይድና በወሊድ ደም ምክንያትና ክብካቤ በሚሹ ህጻናት ምክንያት እንደልባቸው ዒባዳዎችን ማድረግ ያልቻሉ
በመጀመሪያ ደረጃ ቢችሉ ለመስራት በመዘጋጀታቸውና በመልካም ኒያቸው አላህ ሙሉ ምንዳ እንደሚሰጣቸው ይወቁ!በተጨማሪም የሚችሉትን ያክል ያድርጉ። ቀሪውን አዛኙ አላህ ይሞላዋል።
🔅እኛ ወደሱ አንድ ስንዝር ስንቀርብ እሱ ወደኛ አንድ ክንድ የሚቀረብና ለባሪያዎቹ በሙሉ መልካምን የሚወድ ጌታ ነውና!
🔅("የዱኒያ ህይወት መዘናጊያና መጫወቻ እንጂ ሌላ አይደለም! እውነተኛ ህይወት ማለት የኣኺራ ህይወት ነው! -ሰዎች ይህን ቢያውቁ- ዱኒያን ከኣኺራ ባላስበለጡ ነበር!")
አል- ዐንከቡት 64

▫️አላህ መልካም ስራ ላይ ያበርታን
▫️ትንሿንም ይቀበለን ብዙውን ወንጀላችን ይቅር ይበለን
▫️በሰላም ወደሱ የሚያደርሰውን መንገድ አስይዞን እዛ ላይም ያጽናን "ኣሚን"

✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም @ዛዱል መዓድ
ረመዷን 23/1441
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Читать полностью…
Subscribe to a channel