ahmedadem | Unsorted

Telegram-канал ahmedadem - "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

69517

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Subscribe to a channel

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔊 የቁርኣን ግብዣ ከዛዱል-መዓድ

📖 ሱረት አተውባ

🎤 ቃሪእ ማሂር አል-ሙዓይቂሊ

🏷 ማክሰኞ 25/9/1446 ዓ.ሂ

💠 ከቁርኣን ጋር እንኑር

@ዛዱልመዓድ

🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 ወቅታዊ ሙሓደራ

🔅ርዕስ፥ ከፆምና ቁኑት ጋር ተያያዥ የሆኑ ዱዓዎች ህግጋትና ትንታኔ

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ቅዳሜ ረመዷን 22/1446 ዓ.ሂ

ዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት

⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️

https://is.gd/lrC7nd

ዛዱል መዓድ

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/267

🔹تفسيرسورة الشورى

🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
    ቁ/6(ከ40 -48)
     
የዕለተ ጁሙዓ 21/9/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/ughbu2
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

❄️ ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ❄️

              ክፍል 5

🌊 እሁድ የካቲት 30/2017 በበድር መስጂድ ከተሰጠ የሰላት አሰጋገድ ስልጠና የተወሰደ

ሐሙስ ረመዷን 20/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   ⬇ ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/SA9sCn

የሰላት አስጋገድ በምስል ለማግኘት

⬇  ⬇  ⬇  ⬇

https://tinyurl.com/2rh7prpe

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/280

        ረቡዕ 19/9/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗https://is.gd/G2khMJ

▪️1/ ተራዊህ ሰላት ላይ ሌላ ጊዜ ሁለት ገፅ ከግማሽ አድርገን የምንሰግደው ሁለት ሁለት ገፅ አድርገን ብንሰግድ እና ብንቀራ ተራዊህ የሚመጡ ተሃጁድ የማይመጡ ሰዎች ሙሉ ቁርኣንን አድምጠው ባለማከተማቸው አጅር ይቀንስባቸዋል? ምንስ ይመክሩናል? መቀነስ የፈለግንበት ምክኒያት ቀስ ብለን ለመቅራት ነው።

▪️2/ ከተራዊህ ጋር ዊትር ተሰግዶ ቤት ሄዶ መስገድ ይቻላል ?

▪️3/ ኢማም ቂርኣት ላይ ሲሳሳት ማስተካከል በምን መልኩ መሆን አለበት?

▪️4/ ወንዶች ሱሪያቸው ከወደ ኋላ ወደ ታች ወርዶ ይሰግዳሉ ሃፍረተ ገላቸው እየታየ ሴቶችም ሰውነታቸውን ለይቶ የሚያሳይ ልብስ ለብሰው ይሰግዳሉ ምን ይላሉ?

▪️5/ በረመዳን የግብረ ስጋ ግንኙነት አድርጎ ከፋራ ሳያወጣ የሞተ ሰው ምንድነው የሚደረግለት?

▪️6/ አብዛሃኞቹ ትላልቅ አባቶች ሰላት ሲሰግዱ ስህተት ይሰራሉ ሲያርሙ ጀምሮ ከሩኩእ ቀና ሲሉ ተስተካከለው ሳይቆሙ በዛው ወደ ሱጁድ ይወርዳሉ ሰማይ ሰማይ ያንጋጥጣሉ ወደ ጎን ያያሉ ቢመከሩ?

▪️7/ እንዴት ነው በዚህ ዘመን ሰላታችን ላይ ልባችንን/ሀሳባችንን የምንቆጣጠረው?

▪️8/ ያለፈው ሳምንት ላይ ከኢማም ጋር በምንሰግድበት ጊዜ ኢማሙን ስለመከተል ሲያብራሩልን ኢማሙ ፋቲሃን እስከ ሱራ በሚቀራበት ጊዜ ዝም ብለን ማድመጥ እንዳለብን ሲሆን ይህንን ለሌሎች ስነገር እንዴት መእሙም ፋቲሃን አይቀራም ያለፋቲሃ ሰላት አይሆንም አሉኝ ከነማስረጃው ቢደግሙልን?

▪️9/ ሀይድ በምንሆንበት ጊዜ ቁርኣን መቅራት እንችላለን ወይ? በተለይ በረመዳን ጁዝዕ ለመሃፈዝ?

▪️10/ ለኳስ ብሎ ሰላትን ጀምዕ አድርጎ መስገድ ይቻላል?

▪️11/ ለአቅመ አዳም ከመድረሴ በፊት የሰራሁት ወንጀል አለ ወንጀል መሆኑን እያወቅኩኝ ነው የሰራሁት እድሜዬ ለቡሉግ አልደረሰም ነበር ተውበት አድርጋለው ከዛ ውስጥ ስርቆት አለበት ምን ላድርግ?

▪️12/ ነስር ያጋጠመው ሰው ነስሩን ለማስቆም ሳብ ሲያደርግ ጎሮሮው ውስጥ ቢያልፍበት ፆሙ ይፈርሳል? እንዲሁም በተመሳሳይ ጥያቄ ሲዋክን ከተጠቀምን በኋላ ምራቅን መዋጥ ይቻላል?

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

مجالس الرسول 1⃣

ከዑምደቱል-አሕካም ጾምን 
የሚመለከቱ ሐዲሦች ማብራሪያ

ቁ/4

🔮"የተለያዩ ጾምን የሚመለከቱ
    ህግጋቶች"


ማክሰኞ ረመዷን 18/1446 ዓ.ሂ
 
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   🔸mp3
      ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

💭http://bit.ly/2wojMfk
     🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

(305) የጁሙዓ ኹጥባ ወንጀልን በአደባባይ የምትሰሩ ሆይ!...
https://youtube.com/watch?v=N1ODF1_aMEk&si=JLJydfg1QS4yOZXP

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የሙሓደራ ማስታወቂያ

🔅ርዕስ፥ ከፆምና ቁኑት ጋር ተያያዥ የሆኑ ዱዓዎች ህግጋትና ትንታኔ

🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

🗓 ነገ እሁድ ረመዷን 16/1446 ዓ.ሂ

⏰  ዙህር እንደተሰገደ

🕌 ፉሪ በድር መስጂድ

ዛዱል መዓድ

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

❄️ ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ❄️

              ክፍል 3

🌊 እሁድ የካቲት 30/2017 በበድር መስጂድ ከተሰጠ የሰላት አሰጋገድ ስልጠና የተወሰደ

ቅዳሜ ረመዷን 15/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   ⬇ ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://tinyurl.com/a93pbec3

የሰላት አስጋገድ በምስል ለማግኘት

⬇  ⬇  ⬇  ⬇

https://tinyurl.com/2rh7prpe

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/266

🔹تفسيرسورة الشورى

🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
    ቁ/5(ከ32 -39)
     
የዕለተ ጁሙዓ 14/9/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://rb.gy/ukv34n
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴ለእበት ትል የጽጌረዳ ሽታ አይመቸውም❗

🔅ሽቶ ሲነካካ ይበልጥ ይሸታል፤ ነቢዩ ሙሐመድም ﷺ ስማቸው ሲነሳ መልካም ሽታቸው ዓለሙን ያውዳል።
ያኔ እሳቸውን በአካል ያገኟቸው ቀደምት አማኞች እንደገለጿቸው የኔ ውድ ነቢይ፤
መልካቸው፣ ንግግራቸው፣ ስራቸው... ወዘተ ሁሉ ነገራቸው የሚያምርና ማራኪ ነበር።
ከንግግርም፣ ከአልባሳትም፣ ከምግብና ከሚጠጡ ነገሮችም ንጹህና ይበልጥ ደስ የሚለውን ይወዱና ይጠቀሙ ነበር።
🔅ሽቶ መጠቀምንም ያዘወትሩ ነበር፤ ከሚጠቀሙት ሰው ሰራሽ ውጫዊ ሽቶ ይልቅ ከውስጣቸው ንጹህነት የሚፈልቀው የተፈጥሮ ውብ መዓዛቸው ያለፉበትን መንገድ ሳይቀር  በማወዱ "ነቢዩ ﷺ በዚህ አልፈዋል ማለት ነው!" ይባል ነበር።

🔅በሰላምታ ጊዜ ሰውነታቸውን የነካ ሰውም እራሱ ሽቶ የተቀባ ያክል እርሳቸውን የነካው የሰውነት ክፍሉ ሽቶ-ሽቶ ይሸት ነበር።
🔅ለተከታታይ 10 ዓመታት ገደማ በበጎ ፈቃደኝነት ሲያገለግላቸው የቆየው ባልደረባቸው አነስ ኢብኑ ማሊክ ስለሳቸው ሲናገር የሚከተለውን ብሏል፦
"እንደ ነቢዩ ﷺ መዳፍ ለስላሳ የሆነ ሐር እንኳ ነክቼ አላውቅም፤ እንደሳቸው ሽታ ያለ ምንም ነገር አሽትቼ አላውቅም!"

ጃቢር የሚባሉት ባልደረባቸው ደግሞ "እጃቸው የሽቶ እቃ ውስጥ ተነክሮ የወጣ ነበር የሚመስለው" ብለዋል!

🔅ልዕለ ኃያሉ አላህ በሁሉም ነገር ያፀዳቸውና ያነፃቸው ውድ ነቢይ፤ ይህ የተፈጥሮ አላህ የሰጣቸው ውስጣዊና ውጫዊ ውበትና መዓዛቸው ለወዳጆቻቸው ሁሌም ይናፍቃል።
ለጠላቶቻቸው ግን ጉንፋንና ራስ ምታት ያሲዛል።
የታመመ ዓይን ብርሃን አይመቸውም። የእበት ትልም የጽጌረዳ ሽታ አይወድም -ይባላል!-
የኚህን ውድ ነቢይ መንገድ አለመከተል ያሸማቅቃል፣ በመንገዳቸው የፀና ግን ሁሌም እንደኮራ ይኖራል።

اللهم صل وسلَّم وبارك على سيدنا وحبيبنا وقدوتنا محمد وعلى آلہ ومحبيہ أجمعين  "آمين "

✍️አቡ ሙሐመድ፥ አሕመድ ኣደም ሙሐመድ !!
ረመዷን 12/9/1446 ዓ.ሂ

@ዛዱል-መዓድ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
/channel/ahmedadem

https://facebook.com/yenegew

Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

بسم اللہ الرحمن الرحيم وبہ أستعين.

🌴ጾምን የሚያፈርሱ ነገሮች 🌴

1/ መብላትና መጠጣት እንዲሁም ምግብን የሚተካ መርፌና ጉልኮስ መውሰድ።
የመድሃኒት መርፌዎችንና የስኳር ኢንሱሊን መውሰድ ጾምን አያፈርስም፤ ሆኖም ግን ከተቻለ እነዚህንም ማታ ላይ ማድረጉ ይመረጣል።
2/ መጨረሻ ላይ ባያደርጉት እንኳ ጾምን ለማፍረስና ለመብላት ወይም ለመጠጣት እንዲሁም ሌሎችን ጾም የሚያፈርሱ ነገሮችን ለማድረግ መወሰን።
3/ የግብረ-ስጋ ግንኙነት መፈጸም።
4/ ያለ ግብረስጋ-ግንኙነት እንኳ ቢሆን በራስ ፍላጎት ( ስሜትን የሚቀሰቅስ ነገር ደጋግሞ በማየት፣ ከተቃራኒ ጾታ ጋር በስሜት በማውራት፣ ብልትን በመነካካት ወዘተ) የዘር-ፈሳሽ ማስወጣት።

በተኛበትና ያለፍላጎቱ የዘር-ፈሳሽ የወጣው ሰው ግን ጾሙ አይፈርስም።
ልብ ይበሉ! ከዘር ፈሳሽ ውጪም ያሉ በስሜት መቀስቀስ ምክንያት የሚወጡ ፈሳሾችም ጭምር (መዚይ) ጾምን እንደሚያፈርስ ኢማም አሕመድን ጨምሮ የተወሰኑ ሊቃውንት ገልጸዋልና ይጠንቀቁ!
5/ የወር አበባ ወይም የወሊድ ደም መፍሰስ።
6/ በዋግምት፣ ደም በመለገስና በመሰል መንገዶች ብዛት ያለውን ደም ከሰውነት ማስወጣት፤
ይህ በሊቃውንት መካከል ኺላፍ ቢኖርበትም ጾም ያፈርሳል በሚለው መሄድና መጠንቀቁ የተሻለ ነው።
🔸ለምርመራ ደም መስጠት ግን ችግር የለውም።
7/ ፈልጎና ሆን ብሎ ማስመለስ።

በመጨረሻም፥ ምራቅን መዋጥ ጾም አያፈርስም።
አኽታ ምራቅ ቆሻሻና ጎጂ ከመሆኑ አንጻር እሱን መዋጥ የተከለከለ ነው።

💥ከላይ የተጠቀሱ ነገሮች በሙሉ ጾም የሚያፈርሱት:-
1/ ጾምን እንደሚያፈርሱ እያወቁ፣
2/ ረስተው ሳይሆን እያስታወሱና ሆን ብለው ካደረጉት፣
3/ ተገደው ሳይሆን በሙሉ ፍላጎት ከሆነ ብቻ ነው።
ረስቶ ወይም ባለማወቅ ወይም ተገዶ ከነዚህ አንዱን ያደረገ ሰው ጾሙ አይፈርስም። እንዳወቀ መታቀብና ጾሙን መቀጠል ብቻ ነው የሚጠበቅበት።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ረመዷን 6/1438 ዓ.ሂ

🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹🔸
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم
   እና ረመዷን🍃

              ክፍል/7

🔶ዱኒያን ችላ ማለታቸውና
በሁሉም ዓይነት መልካም ስራዎች
ላይ  መሳተፋቸው

     
የዕለተ ጁሙዓ ረመዷን 10/9/1441ዓ.ሂ
     ሙሓደራ
    (ድጋሚ)

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
   ⬇   ⬇  ⬇  ⬇
🔎 https://bit.ly/3cULWSO
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🌐/channel/ahmedadem
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ፕሮግራሙ ተጀምሯል
ከላይ የተያያዘውን ፋይል ከፍታችሁ መከታተል ትችላላችሁ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

(2) ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ #ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም #ዛዱል_መዓድ @Zadul-Mead
https://youtube.com/watch?v=vGH4oQH6s_8&si=1uGFscZGL3KCBUtx

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/306 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       ትክክለኛ የአላህ ባሪያ ለመሆን...

            እሁድ 23/9/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://is.gd/d1vO4z

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የ1446 ዓ.ሂ ሙዕተኪፎች ደርስ ማስታወቂያ

❄️ አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ ሊሸይኽ ሳሊሕ ሲንዲ

🗓 ከረመዳን 22 ጀምሮ እስከ
     ረመዳን 29 ድረስ

⏰ ከዓስር ሰላት በኋላ ለ 1 ሰዓት

🕌 ፉሪ በድር መስጂድ

🔹ኪታቡን እዛው በድር መስጂድ አካባቢ ያገኛሉ

ዛዱል መዓድ

🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴ምርጧ ሌሊት🌴

የዕለተ ማክሰኞ ረመዷን 26/1441ዓ.ሂ
የረመዷን ማስታወሻ


🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://bit.ly/3dTqtcM

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም🌴

🔅ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?

     🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

▪️ጉዳዩ በማስረጃ በስፋት የተዳሰሰበት ትምህርት ስለሆነ ብዥታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ በደምብ እንዲያደምጡት እንመክራለን


  የዕለተ ሰኞ ረመዷን  22/9/1445ዓ.ሂ

          ሙሓደራ

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2bloh63m
     🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

❄️ ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ❄️

              ክፍል 4

🌊 እሁድ የካቲት 30/2017 በበድር መስጂድ ከተሰጠ የሰላት አሰጋገድ ስልጠና የተወሰደ

ማክሰኞ ረመዷን 18/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   ⬇ ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/jJHW7X

የሰላት አስጋገድ በምስል ለማግኘት

⬇  ⬇  ⬇  ⬇

https://tinyurl.com/2rh7prpe

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

مجالس الرسول 1⃣

ከዑምደቱል-አሕካም ጾምን 
የሚመለከቱ ሐዲሦች ማብራሪያ


ቁ/3

🔮"ጾም እና ጉዞ"


ሰኞ  ረመዷን 17/1446 ዓ.ሂ
 
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   🔸mp3
      ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

💭http://bit.ly/2HJZeDp

     🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/305 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       ወንጀልን በአደባባይ የምትሰሩ ሆይ!...

            እሁድ 16/9/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://tinyurl.com/ycv4rfhj

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

(3) ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ በምስል የተደገፈ
https://youtube.com/watch?v=BQ4qK-zPjqA&si=H72HoNodJXvnX7Wj

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

مجالس الرسول 1⃣

ከዑምደቱል-አሕካም ጾምን 
የሚመለከቱ ሐዲሦች ማብራሪያ


ቁ/2

  የዕለተ ቅዳሜ  15/ 9/1446 ዓ.ሂ
ትምህርት
       (ድጋሚ)

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   🔸mp3
      ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎http://bit.ly/2Q2JY8m

     🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

مجالس الرسول 1⃣

ከዑምደቱል-አሕካም ጾምን 
የሚመለከቱ ሐዲሦች ማብራሪያ


ቁ/1

  ሀሙስ  13/9/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም

(ድጋሚ)

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

   🔸mp3
      ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎http://bit.ly/2DSF3SD

     🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/279

        ረቡዕ 12/9/1446 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

        የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

     🔗https://tinyurl.com/9bf5kwzb

▪️1/ በጀህር ከሚሰገዱ ሰላቶች ውጪ ያሉ ሰላቶች ላይ መዕሙም ሩኩዕ ላይ ቢደርስና ፋቲሃን መቅራት ባይችል ረከዐው ላይ ደርሷል ወይስ መሙላት አለበት?

▪️2/ ዩንቨርስቲ ግቢ ውስጥ ውሃ ጠፍታ ትቆያለች እና የሚሸጠውን ውሃ ነው የምንጠቀመው ወይስ ተየሙም እናደርጋለን?

▪️3/ ጫማችንን በቂብላ አቅጣጫ ማድረግ ይቻላልን?

▪️4/ ከሱሑር በፊት ጀናባ የሆነ ሰው በልቶ ነው ወይስ ሳይበላ በፊት ነው መታጠብ ያለበት?

▪️5/ ሐላፊነት ላይ ላለ ሰው መቀበል የሚቻለውን የስጦታ ዓይነት ቢያብራሩልኝ?

▪️6/ ለመጀመሪያ ጊዜ ካዕባን ለሚያይ ሰው ለካዕባ ክብር ካዕባ ቀና ተብሎ አይታይም የሚባል ነገር አለ እንዴት ይታያል?

▪️7/ አንዳንድ ኢማሞች ሰፍ ላይ እግር ይገጣጠም ብለው የሚያስገድዱ አሉ ይህ እንዴት ይታያል?

▪️8/ ተራዊህ ላይ ሰፍ አስተካክሉ የሚባለው መጀመሪያ ላይ ነው ወይስ በየሁለት ረከዓ ነው ወይስ ሰዎች ተበትነው በሚታይበት ጊዜ ነው?

▪️9/ ስሁር ላይ የፈጅር አዛን እስኪያልቅ ድረስ መብላት መጠጣት ይቻላል ወይ? በተለይ አረቦች ዘንድ ኢብኑ ባዝ ብለዋል በማለት ይህን የሚተገብሩ አሉ እንዴት ይታያል ያብራሩልኝ?

▪️10/ አንድ በዳይ ከበደሉም ጋር ለተበዳይ "አውፍን" መባባልን ባይጠይቅ ተበዳይ "አውፍታን" ጠይቆም መልስ ከበዳይ በኩል ካላገኘ የተበዳይ ዒባዳ ላይ አላህ ዘንድ ተቀባይነት እንዴት ነው?

🔹🔸🔹🔸🔹🔸

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead


አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

اللهم سلط كلبا من كلابك على من سب وآذى نبيك محمدا رسول الهدى ودين الحق!
اللهم صل وسلَّم على نبينا محمد عدد نجوم السماء ورمال الأرض!
وصل وسلم عليہ عدد المحبين لہ والساخطين عليه!

/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/304 🌾

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       ረመዳን ላይ የሚወደዱ ተግባራት

            እሁድ 9/9/1446 ዓ.ሂ

                ዛዱል መዓድ

          የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
     
       🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽

   🔗 https://tinyurl.com/3d4n9j9e

        🔸🔹🔸🔹🔸🔹

💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ

🌐 https://zadalmead.com/

✔️ /channel/ahmedadem

✔️https://facebook.com/yenegew

✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead

✔️ https://x.com/zadul__mead

✔️https://instagram.com/zadulmead

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
(ሁለተኛ ዙር )

# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።

# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ

ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን ﷺ) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።

# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።

በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh

#የስልጠናው ቀንና ሰዓት:   የፊታችን እሁድ ረመዳን 9- 1446 ዓ.ሂ /የካቲት 30/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ   3:00  -  ዙህር   ሰላት

አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ

ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8

ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778

ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

(1) ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ #በኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም #ዛዱል_መዓድ @Zadul-Mead
https://youtube.com/watch?v=N4tNqMk2HM4&si=wjBq1Gi4y16ABvWF

Читать полностью…
Subscribe to a channel