በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
❄️ ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ❄️
ክፍል 2
🌊 እሁድ የካቲት 23/2017 በበድር መስጂድ ከተሰጠ የሰላት አሰጋገድ ስልጠና የተወሰደ
ቅዳሜ ረመዷን 8/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mwc3k4zp
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
(ሁለተኛ ዙር )
# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ
ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን ﷺ) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።
# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የፊታችን እሁድ ረመዳን 9- 1446 ዓ.ሂ /የካቲት 30/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ 3:00 - ዙህር ሰላት
አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ
ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778
ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
/channel/ahmedadem
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/278
ሐሙስ 6/9/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗https://tinyurl.com/rr6ydwve
▪️1/ ኒያ አድርጎ ቁርኣንን ቀርቶ አጅሩን ለሞተ ሰው ይሁን ማለት በሸሪዓ እንዴት ይታያል?
▪️2/ ከቤተሰብ ጋር ተሰባስበን ረመዷን ላይ ቁርኣን በተራ እንቀራለን በዚህም በቀን አንድ ጁዝ በመቅራት አንዴ እናኸትማለን ይህ እንዴት ይታያል? የተሻለ እውቀት ያላቸው እርማት ያደርጋሉ አጅነቢይ የለብንም ይህ እንዴት ይታያል? ወይስ በግል እየቀሩ ማኽተሙ ይሻላል?
▪️3/ ኢስቲንሻቅ ሲያደርግ ረስቶት ወደ ውስጥ ቢገባ ፆሙ ይበላሻልን?
▪️4/ ቅርብ ያለው መስጂድ ሙአዚን አንዳንዴ ወቅቱን አሳልፎ ነው አዛን የሚለው አንዳንዴ ደግሞ ቀደም ብሎ ነው አዛን የሚለው። ራቅ ያለው መስጂድ ሙአዚን በትክክል ይላል ግን ብዙ ጊዜ አልሰማውም እና በስልኬ አፕሊኬሽን አዉርጄ ስጠቀም ራቅ ካለው ከትክክለኛው ሙአዚን ጋር እኩል ይላል እና በስልኬ መጠቀም እችላለሁ ወይ?
በተለይ ከአፍጥርና ከስሁር ጋር ጥርጣሬ ፈጠረብኝ።
▪️5/ በረመዳን ወር ሙስሊም ያልሆኑ ጎረቤቶች በአጋጣሚ እቤት መተው ውሃ ቢጠጡ ምግብም ቢመገቡ ለነሱ እሄን መፍቀድ እንዴት ይታያል?
እንዲሁም በተመሳሳይ ጥያቄ
በረመዳን ወር ጧት ጧት አንባሻ ዳቦ እንሸጣለን የምንሸጠው ግን ለህፃናት ነው አንዳንድ ሙስሊም ያልሆኑ ሰዎችም ይገዙናል ለነሱ መሸጥ እንዴት ይታያል?
▪️6/ የሀይድ ደም የማየው በወር ሁለት ጊዜ ነው ባቆመ በ15 ቀን ድጋሚ ይመጣል በጣም ብዙ አመት ሆነኝ ህክምናም አድርጌለሁ ሊስተካከልልኝ አልቻለም ከረመዷን ውስጥ 15 ቀኑን ብቻ ነው የምፆመው በየአመቱ 15 ቀኑ ቀዷ ነው ምን ላድርግ? ዱአም አድርጉልኝ አላህ እንዲያስተካክልልኝ ለሶላቴም ይሁን ለሁሉም ነገር ተቸግርያለሁ።
▪️7/ ሀይዴ ረመዷን ሳይገባ ነው የመጣው ከ10 ቀን በላይ ሆነኝ አላቆመልኝም በቀን አንድ ጊዜ ትንሽ አለ ከ7 ቀን በኋላ ሀይድ አይደለም ታጥባችሁ ውዱእ እያደረጋችሁ ስገዱ ሲባል ሰምቼ በዛ መሰረት እየፆምኩም እየሰገድኩ ነው በዚሁ ልቀጥል? ብታብራሩልኝ።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
(ሁለተኛ ዙር )
# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ
ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን ﷺ) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።
# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዞ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የፊታችን እሁድ ረመዳን 9- 1446 ዓ.ሂ /የካቲት 30/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ 3:00 - ዙህር ሰላት
አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ
ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778
ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
/channel/ahmedadem
🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና ረመዷን🍃
ክፍል/4
📮የሌሊት ሰላት አሰጋገዳቸው
ምን ይመስል ነበር?
የዕለተ ረቡዕ 5/9/1446ዓ.ሂ
ልዩ የረመዷን ትምህርት
(ድጋሚ)
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://bit.ly/2WjBVsu
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم
እና ረመዷን🍃
ክፍል/2
🔹የፆማቸው ውሎስ ምን ይመስል ነበር?
የዕለተ ሰኞ 3/9/1446 ዓ.ሂ
ልዩ የረመዷን ትምህርት
(ድጋሚ)
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://bit.ly/3b0pMNc
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
Читать полностью…🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/303 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ረመዳንን በንጹህ ልብ መቀበል
ቅዳሜ 1/9/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/2yvhr3fd
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/264
🔹تفسيرسورة الشورى
🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
ቁ/3(ከ16-23)
የዕለተ ጁሙዓ 29/8/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tiny.cc/wwkb001
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/277
የዕለተ ረቡዕ 27/8/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗https://tinyurl.com/4yvt6k3h
▪️1/ የረመዳን ወር አምኖ አስቦ የፆመ ያስቀደመው ወንጀል ይማርለታል የተባለው ተውበት የሚያስፈልጋቸዉንም ወንጀሎችን ይጨምራል?
▪️2/ አንድ ሰው ወንጀልን ሰርቶ ከዛ ተውበት አድርጎ ከተመለሰ አላህ ተውበቱን እንደተቀበለው በምን ያውቃል?
▪️3/ እጣን ወይም ቡኹር የሚጨሱ ነገሮች ፆም ያጠፋል?
▪️4/ አንድ ሰው ለፆም ሲነይት በእያንዳንዱ ሌሊት ነው ወይስ ረመዷን የገባ የመጀመሪያ ቀን ጠቅልሎ መሆን አለበት?
▪️5/ አክታ ሚያስቸግረው ሰው ወደ ውስጥ መዋጥ ፆም ያበላሻል?
▪️6/ አባታችን ባጋጠማቸው ህመም በዕድሜም መግፋት አቅላቸው ትንሽ ዞር ስላለ ያለፈው ዓመት ፆም መፆም አልቻሉም ወሩንም ለይተው አያውቁም እና ምን ማድረግ አለብን? ሰላትንም አይሰግዱም ወቅቱንም አያውቁም ቢያብራሩልን።
▪️7/ በሞተር ነው ምተዳደረው ጫት ማድረስ እንዴት ይታያል?
▪️8/ ጥፍር ከተቆረጠ በኋላ ቅበሩ እንባላለን እንዴት ይታያል? ፀጉርም እንደዛው።
▪️9/ አክስቴ ነበረች አውሮፓ ነው ያለችው የጭንቅላት ካንሰር ተብላ ሰርጀሪ ተሰርታ ነበር ባለፈው ዓመት 20 ቀን ብቻ ነው የፆመችው ዘንድሮም መፆም አልቻለችም ምን ማድረግ አለባት?
▪️10/ እኔ ሱና ፆም ይገራልኛል እናቴ ስፆም አትፁሚ ትለኛለች አንዳንዴ ትቆጣኛለች ስሁር ሳልበላ ስለምፆም እየከሳሽ ነው ትለኛለች እኔ አጅሩን ነው ምፈልገው እላታለሁ እናቴን መታዘዝ ነው ወይስ ፆሙን መቀጠል?
▪️11/ ሴት ልጅ በዑምራ እና በሐጅ ወቅት በኒቃብ እና በጓንት ፋንታ ምን መጠቀም ትችላለች ወይም አለባት?
▪️12/ የሰው ዕዳ እያለብኝ ረመዷንን መጾም ችግር ይፈጥርብኛል ወይ አሁን መክፈል ካልቻልኩኝ?
▪️13/ አንድ የ8 ወር ነፍሰጡር ያለፈው ረመዳን ቀዷ አለባት። ይህን ቀዷ ያልከፈለችው በምክንያት ነው ይህች ሴት ቀዷ ብቻ ነው ወይስ ከፋራም አለባት?
▪️14/ ሱቄ ከመስጂድ ፊትለፊት ነው ተራዊህን በኢማሙ እዛው ሆኜ መስገድ እችላለሁ?
▪️15/ ኢዕቲካፍ ላይ ሰፈል አወልና ሌላ ቦታ የያዘ ሰው አጅሩ አንድ ዓይነት ነው? ሰፈል አወል መሀልና ዳር የያዘ ሰውስ?
▪️16/ ስሁር መነሳቱ ኒያ አይሆንም?
▪️17/ የሰኞና የሐሙስ ፆም ሰኞን ወይም ሐሙስን ነጥሎ መፆም ይቻላል በቋሚነት?
▪️18/ ብዙ ወጣቶች ዲናቸው ላይ መፅናት፣ ለዓላማ መኖር፣ በእስልምና መኩራትንና መደሰትን ትተው ወደ ምዕራባውያን ባህሎች እያዘነበሉ ይገኛሉ ምክር ቢሰጥበት።
▪️19/ የዊትር ዱዓ ሲደረግ የተገደበ ነው ወይ?
▪️20/ አንድ ሰው ብቻውን የለይል ሰላት በሚሰግድበት ወቅት የፈጅር ሰላት በሚገባበት ሰዓት ያቁመው ወይስ ይቀጥል? አዘግይቶ መስገዱ ስለሚወደድ።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ
ቁጥር /3
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/2RLC9Wu
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
1/ዘካተል ፊጥር ማውጣት የሚቻለው ቀደም ብሎ 28 ወይም 29ኛው ቀን ላይ ነው እንጂ ቀደም ብሎ መስጠቱ ተራ ሰደቃ ይሆናል ብለውናል እና እህቶቼ ዱባይ አሉ የዘካተል ፊጥር ገንዘብን አሰባስበው እስከሚልኩት በሰዎቹ ልክ ከራሴ ገንዘብ አውጥቼ ብሰጥላቸውና ከኢድ በኋላ ቢልኩልኝ ይህ ይበቃላቸዋልን በቀኑ ለሚስኪኖች አደርሳለሁ እንዴት ይታያል የእነርሱ ገንዘብ እኔ ጋር አልደረሰም በውክልና ላውጣላቸው ወይ?
2/ዘካተል ፊጥር ከረመዳን 28 እስከ 29/በፊት የሰጠ ተራ ሰደቃ ነው የሚሆነው ብለዋል እኛ በጀመዓ ሆነን ከረመዷን በፊት ነው አሰባስበን የሰጠነው አሁን ያወጣነው የኢድ ቀን ዱቄቱ ተገዝቶ ነው የሚከፋፈለው ከረመዳን በፊት የሰጠነው ዘካተል ፊጥር ውስጥ ካልገባ ድጋሜ ማውጣት እንችላለን ወይ?
3/ቤተሰቦቼ ዘካተል ፊጥር ሰጥተው አያውቁም እኔ ለእነርሱ ማውጣት እችላለሁን? እነሱንስ ማሳወቅ ይኖርብኛል?
4/የተራዊህ ሶላት እቤት ሲሰገድ የግድ 11ረከኣ መሆን አለበት? ከፋቲሃ በኃላስ ረዥም ሱራ መቅራት ካልቻልኩኝ አጫጭር ሱራዎችን መቅራት ይቻላልን?
5/ልክ አዛን እንደጀመረ አዛን ተብሎ ሳያልቅ ማፍጠር ይችላልን?
6/ጥርሴ በተደጋጋሚ ይደማል ፆሜን ያበላሽብኝ ይሆን? በተመሳሳይ እግሬ ላይ እቃ ወድቆብኝ እግሬ ደማ ፣ደሜ በመፍሰሱ ፆሜ ይበላሻልን?
7/በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ በህልሜ ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት በማድረጌ ፆሜ ይበላሻልን?
8/ውሃ በጣም ጠምቶኝ ነበረ ፈጅር አዛን እያለ ውሃ ጠጣሁኝ አዛን ብሎ ሳይጨርስ ጠጥቼ ጨረስኩኝ ፆሜ ይፈርሳልን?
9/አብራኝ የምትሰራ ክርስትያን የሆነች ልጅ አለች እኔ ቁርኣን የምቀራበትና ሶላት የምሰግድበትን ሰኣት እየጠበቀች መዝሙራቸውን ትከፍታለች በዚህ ምክንያት አኮረፍኳት እሷ ታናግረኛለች እኔ ግን መልስ አልስጣትም እሷን በማኩረፌ ፆሜ ይበላሻልን?
10/አብሪያት የምትሰራ ልጅ ከሀገር ስትመጣ ለሰዎቿ(ለአሰሪዎቿ)ሙስሊም ነኝ ብላ ነው የመጣችው እነሱን ፈርታ ከሰዎቹ ጋር ተራዊህ እየሄደች ትሰግዳለች እኔ ሙስሊም እንዳልሆነች አውቃለሁኝ ለከፊሎቿ ልንገራቸው? ወይስ እኔ ከእነሱ ጋር ሄጄ መስገዱን ላቁም?
11/እናቴ ሶላት አትሰግድም ስገጂ እያልኩ በተደጋጋሚ መከርኳት እሺ ልትል አልቻለችም ካልሰገድሽ ፆምሽ ተቀባይነት የለውም አልኳት ይህን በማለቴ ወንጀለኛ እሆናለሁን?
12/ኢማሙ ቁኑት ላይ ኢማሙ አላህን ሲያወድስና ሲያመሰግን ምንድን ነው የሚባለው?ዱዓንስ ሲጨርስ አሚን ካሉ በኋላ በእጅ ፊትን ማበስ እንዴት ይታያል?
13/እኔ ያለሁበት ቦታ በቅር ብ መስጅድ አለ እነሱ ተራዊህን ሲሰግዱ እኔ እቤት ሆኜ እነሱን ተከትየ መስገድ እችላለሁን?
14/እቤት ተራዊህን ስሰግድ ዊትርን ሰግጄ ስጨርስ የሚባለውን ዱዓ አላውቀውም ዱዓውን ባለመቅራቴ ሶላቴ ተቀባይነት ያገኛልን?
15/የሌሊት ሶላትን ስሰግድ ከሌሊቱ አንድ ሰኣት ካልሞላ አልሰግድም ከአንድ ሰኣት በፊት ባለመስገዴ ይህ ድርጊት ስህተት ነውን?
16/ከፈጅር ሶላት ከፈርዱ በፊት የሚሰገደው ሱና ስንት ረከኣ ነው ያብራረሩልኝ
17/ዚክር በማደርግበት ጊዜ በእጄ ለመቁጠር ስራ ጋር አይመቼኝም ሳልቆጥር ስራ እየሰራሁ ዚክር ማድረግ እችላለሁን?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/302 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የረመዳን ጾም ዋና ዋና ህግጋት
የዕለተ እሁድ 24/8/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/3t4s3n6p
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
በአላህ ፈቃድ ዛሬ፣ነገና ከነገ ወዲያ በሚኖሩን የትምህርት ቀናት ኮርሳችንን እናጠናቅቃለን።
Читать полностью…(276) የዛዱል መዓድ ፈታዋ #ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም @Zadul-Mead
https://youtube.com/watch?v=FTmU5G6IBfk&si=tZiq21It4Wc2yrnw
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/7
የዕለተ ማክሰኞ 19/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/yc4wpz3u
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم
እና ረመዷን🍃
ክ/6
🔶የወሩን የመጨረሻ 10 ቀናት
በምን መልኩ ያሳልፉ ነበር?
የዕለተ ቅዳሜ ረመዷን 8/1446ዓ.ሂ
ልዩ የረመዷን ትምህርት
(ድጋሚ)
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http:https://bit.ly/3g2jz6S
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/265
🔹تفسيرسورة الشورى
🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
ቁ/4(ከ24 -31)
የዕለተ ጁሙዓ 7/9/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/g8qvsn
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና ረመዷን🍃
ክፍል/5
⭕የኢዕቲካፋቸው ሁኔታ
◼የኢዕቲካፍ ጥቂት አደብና
ስህተቶችም ተዳሰዋል
የዕለተ ሀሙስ 6/9/1446 ዓ.ሂ
ልዩ የረመዷን ትምህርት
(ድጋሚ)
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://bit.ly/2AgYx47
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
❄️ ትክክለኛው (የነብዩ ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ❄️
ክፍል 1
🌊 እሁድ የካቲት 23/2017 በበድር መስጂድ ከተሰጠ የሰላት አሰጋገድ ስልጠና የተወሰደ
ረቡዕ ረመዷን 5/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mxu77n8b
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና ረመዷን🍃
ክፍል/3
📮አንዳንድ ለፆመኛ የሚፈቀዱ ነገሮች
የዕለተ ማክሰኞ 4/9/1446 ዓ.ሂ
ልዩ የረመዷን ትምህርት
(ድጋሚ)
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://bit.ly/2W62u44
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
ይቅርታ!
ኢንተርኔት እምቢ ስላለ ላይቭ ማስተላለፍ አልተቻለም።
🍃ነብዩ صلى الله عليه وسلم እና ረመዷን🍃
ክፍል/1
የዕለተ ረቡዕ 6/9/1441ዓ.ሂ
ልዩ የረመዷን ማስታወሻ
(ድጋሚ)
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://goo.gl/bZ9gPz
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
رمضان مبارك
ረመዷን ሙባረክ
🎊 ውድ የአላህ ባሮች እንኳን ደስ አላችሁ!
የተከበረውና የተባረከው የረመዳን ወር መጣላችሁ!
የዘንድሮ ረመዳን ነገ ቅዳሜ የካቲት 22 ነው!
ዛሬ የረመዳን ምሽት ሰላት (ተራዊሕ) ይጀመራል።
ረመዳንን የጾመ ሌሊቱንም በሰላት ያሳለፈ ሰው ያለፉ ወንጀሎቹን አላህ እንደሚምረው ነቢዪ ﷺ ተናግረዋል።
ዛዱል መዓድ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
እንኳን ደስ አላችሁ
ዛዱል መዓድ ኢስላሚክ ሴንተር በ ሸይኽ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ ትምህርቶችና መረጃዎችን በሶሻል ሚዲያ እንዲሁም በቅርቡ ይፋ ባደረገው ዌብሳይት ሲያስተላልፍ መቆየቱ ይታወቃል ።
አሁን ደግሞ ሁሉንም በዛዱል መዓድ የሚሰጡ ትምህርቶችን፣ የፈትዋ መጠየቂያ፣ እንዲሁም ወቅታዊ መልዕክትና መረጃዎችን
ያካተተ ለአጠቃቀም ቀላል የሆነ ልዩ አፕሊኬሽን ለዛዱል መዓድ ቤተሰቦች ይፋ ማድረጉን ስንገልፅልዎ በታላቅ ደስታ ነው።
አፕሊኬሽኑን ለማውረድ ከታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጠቀሙ።
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.alif.zadulmead_islamic_center_app
ልዩ የትምህርትና ስልጠና መድረክ
# የተከበራችሁ የአላህ ባሮች ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል በአላህ ፈቃድ የረመዳን ምሽት ሰላትን ምክንያት በማድረግ በፉሪ በድር መስጅድ ውስጥ ልዩ የግማሽ ቀን የሰላት አሰጋገድ ስልጠና (ኮርስ) በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ለመስጠት ተዘጋጅቷል።
# የስልጠናው/ የትምህርቱ ዋና ዓላማ
ለሁሉም ሰጋጆች ትክክለኛውን (የነቢዩ ሙሐመድን ﷺ) አሰጋገድ በቃልና በምስል መግለጽና ማብራራት ሲሆን፤
መድረኩ ላይ ከሰፊው ህዝብ በተጨማሪ ጀማሪና በቂ የሸሪዓህ እውቀት የሌላቸው በአዲስ አበባና በዙሪያዋ እንዲሁም በቅርብ ርቀት ላይ የሚገኙ የመስጂድ ኢማሞች፣ ሙአዚኖች እና የተራዊሕና የተሃጁድ አሰጋጆች፣ እንዲሁም የተራዊሕ አሰጋጅን የመከታተልና የማረም ኀላፊነት ያለባቸው አካላት ቢሳተፉ ተጠቃሚ ይሆናሉ ተብሎ ይታሰባል።
# ባጠቃላይ፥ ማንኛውም ትክክለኛውን (የነቢዩን ﷺ) የሰላት አሰጋገድ ከተያያዥ ህግጋት ጋር ማወቅ የሚፈልግ ሰው በሙሉ ፕሮግራሙ ላይ እንዲሳተፉ በክብር እንጋብዛለን።
በእለቱ እንደ መነሻ የኢማም ኢብኑ ባዝን ሲፈቱ ሰላት አን-ነቢይ
صفة صلاة النبي صلى اللہ عليہ وسلم
የሚለውን መጽሐፍ እንጠቀማለን፤ ማንበብ ለሚችሉ የኪታቡ ፒዲኤፍ ከዚህ ማስታወቂያ ጋር ተያይዟ ተለቋልና ፕሪንት አድርጎ በመያዝ መከታተል ይቻላል።
የኪታቡ pdf- https://tinyurl.com/bdfkp7mh
#የስልጠናው ቀንና ሰዓት: የረመዳን የመጀመሪያው እሁድ ወይም የፊታችን እሁድ የካቲት 23/ 2017ዓ.ል
⏱ ከጠዋቱ 3:00 - ዙህር ሰላት
አደራሻ: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ
ሎኬሽን: ሸገር ሲቲ ፉሪ በድር መስጅድ። Masjid Al-Badr በድር መስጅድ مسجد
https://maps.app.goo.gl/7aWjj1vYneqbUL3W8
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ:-
0965029940
0929244778
ትምህርቱን በአካል ተገኝተው መከታተል የማይችሉ በእለቱ የዛዱል መዓድ ዋና የቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ይተላለፋል
/channel/ahmedadem
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/9
የዕለተ ሰኞ 25/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/2s3hnfeh
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/8
የዕለተ ቅዳሜ 23/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/mx4kyehu
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/263
🔹تفسيرسورة الشورى
🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
ቁ/2(ከ11-15)
የዕለተ ጁሙዓ 22/8/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/u9sE
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/276
የዕለተ ረቡዕ 20/8/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗https://tinyurl.com/py8xkabc
▪️1/ ሙስሊም ሆነው በማወቅም ሆነ ባለማወቅ በ አላህ ላይ ሽርክ ለሚያረጉ ደሀ ሰዎች እያወቅናቸው ሰደቃ ወይም ዘካ ብንሰጣቸው ይሆናል?
▪️2/ አንድ ዘመዴ 17 አመት በፊት በረመዷን ሚስቱን ተገናኝቶ ነበር ሀራም መሆኑን አያውቅም ማስፈጠሩን እንጂ ሰውየው ቀዷውን ሳይወጣ ሞተ ምን ማድረግ አለብን? መመለስ ይቻላል?
▪️3/ እኔ ረመዳን መፆም የጀመርኩት 17 አመቴ ነው አንድ ሰው በስንት አመቱ ነው ፆም የሚወጅብበት አላውቅም ነበር የስንት አመት ቀዷ ነው ያለብኝ ቀዷ ማውጣትስ ካለብኝ የስንት አመቱን ነው የምፆመው?
▪️4/ ዘካተል ማል ነበረብኝ ወደ ኢትዮጲያ ልልከው ነበር የአጎቴ ሚስት ታማለች ለሷ ለመስጠት ፈልጌ ነበር ግን አትሰግድም አልሰግድም ብላ ሳይሆን ባለማወቋ ነው እና ዘካውን ብሰጣት ይቆጠርልኛል?
▪️5/ አላህ ዱአዎችን የሚቀበልበት ብዙ መንገድ አለው ከዛ ውስጥ በአዛን እና ኢቃም መሀል አንዱ ነው... ከመስጂድ ውጭ ሆነን ባለንበት በማንኛውም ቦታ ሆነን አዛን እና ኢቃም እየሰማን ዱአ ብናረግ ተቀባይነት አለው ወይስ ከመስጂድ ከወጡ አይቻልም? ይብራራልኝ።
▪️6/ 30ሺ ሪያል ነበረኝ ረመዳን አንድ አመት ይሞላዋል ስንት ነው ዘካ የማወጣለት?
▪️7/ የወደቀ ቀለበት አግኝቼ ለበስኩት የማንም እደሆነ አላቅም ሳገኝዉ ለበስኩት ከዛ ከጊዜ ብዛት ወርቅ ሁና ተገኘቼ 300ሪያል ሸጥኩት እንዳልናገር ሀገር ገባሁ? ምን ማድረግ አለብኝ?
▪️8/ ለአላህ የገባሁት ነዝር ነበር ለሚስኪን አስጣለሁ ብዬ ነበር ግን ወንድሜ የኤች አይቪ ቫይረስ ተጠቂ ነው እና ለጊዜው ቸግሮታል እንድረዳው ይፈልጋል ለሱ ብሰጥ እንዴት ይታያል?
▪️9/ አንድ ሰዉ DNA መመርመር ይችላል? በእስልምና እንዴት ይታያል?
▪️10/ ከሁለት አመት በፊት ከብዙ ነገሮች በአላህ ፍቃድ ተውበት አድርጌ አብዛኛው ጊዜዬን መስጂድ የማሳልፍ ትርፍ ጊዜ ሲኖረኝ በቁርአን ራሴን ቢዚ አደርግ ነበር ጓደኞቼንም እመክር ነበር የሰዎች መበላሸትም በጣም ያሰጨንቀኝ ነበር ከተወሰነ ጊዜ በኋላ ነፍሴ ደግሞ ዘፈን ሚሰሙ ባለታክሲዎች አጅነብይ ወንድና ሴት እና ሌሎችም አቅሙም ባይኖረኝ እራሱ በጥሩ አላዘዝክም ከመጥፎ አልከለከልክም እያለች ተውበትህ ዋጋ የለውም ሰዎችን ትፈራለህ ተቅዋ የለህም እያለችኝ በሂደት በፊት ሰዎችን ተው ብዬ በመከርኩበት ነገር አሁን እራሴ እየተፈተንኩ ነው። ምንም አልገባኝም ከአመታት በኋላ እንዲህ መንሸራተቴ የኢኽላስ አለመኖር ነው ምክርና ዱዓም አድርጉልኝ።
▪️11/ እኔ የምኖረው ገጠር ነው በኛ አካባቢ እርዳታ ይመጣል ከዛ በትክክል አያከፉፍሉም እርስበርሳችን እንዘራርፉለን ሀራም ይሆንብናል? የመንግስት ገንዘብ እስከሆነ ድረስ ሀራም አይሆንም ይሉናል አብራሩልኝ?
▪️12/ ባለቤቴ ጋር ተለያይተናል ሴት ልጅ አለችን ሁለት ጊዜ ካንች ልጅ የለኝም አለኝ / ሌላ ሚስት ሲያገባም ልጅ እንዳለው ሸሸገ / ልጁንም አያያትም አይጠይቅም ቤተሰቦቼ ይዘዉልኝ እኔ ስደት ሄድኩ አሁን ከጠነከረች ልጄ ማለት ጀመረ ቤተሰቦቼ ከለከሉት እኔ ምን ላድርግ? ከማን ልሁን?
▪️13/ ከባለቤቴ ጋር የሀቄን(የመህር) አንድ ሺ ሪያል ሰጥቶኝ ነበር ሳንስማማ ስንቀር ፍታኝ ስለው ገንዘቡን መልሽና እፈታሻለሁ አለኝ እኔም መለስኩለት ደርሶኛል አለ ክንውን አውርድልኝ ስለው አላወርድም አለኝ ለሰዎችም እንደማያወርድ አውርቷል ምን ማድረግ አለብኝ?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/301 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ከረመዷን በፊት ፀባይና ግንኙነትን ማስተካከል
የዕለተ እሁድ 17/8/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/5c7kfjss