በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/6
የዕለተ ቅዳሜ 16/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/bdzdayc2
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋዎች በዛዱል መዓድ
ቁጥር /2
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/3a66MMz
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
1/አሰሪዎቼ ኡምራ ከእኛ ጋር መሄድ አለብሽ ብለውኛል አይ ብላቸውም የግድ ነው ብለውኛልና ከአሰሪዎቼ ጋር ኡምራ መሄድ እንዴት ይታያል?
2/ሀይድ ላይ ሆኖ ቃዒዳኑራኒያ ማስማት ወይም መቅራት እንዴት ይታያል?
3/ቁጥርኣንን በጓንት መቅራት ይቻላል ወይ?
4/ቁርኣንን በሞባይ መቅራት ይቻል ወይ?
5/ተራዊህ ሶላትን ቤት መስገድ እንዴት ይታያል? ዊትርንስ መድገም ይቻላል ወይ?
6/ተራዊህ እንዴት ነው የሚሰገደው?
ስንት ነው የሚሰገደው?
7/መጅመሪያ ላይ ተራዊህ እሰግዳለሁ ዊትሩንም አብሬ ሰግጄ በኋላ ላይ ተነስቼ ለይለም በምሰግድበት ጊዜ ዊትሩንስ መድገም እችላለሁ?
8/ሀይድ ስሆን ሳምንት ብቻ ነበር የሚቆይብኝ አሁን ግን 15ቀን አልፏል አልቆመም ሶላቴን፣ፆሜን እንዴት ላድረግ
9/ስሁር እየተበላ አዛን ቢል ምን መደረግ አለበት?
10/ሙሳፊር ቢበላ ነው ወይስ ቢፆም ነው የሚሻለው?
11/አሰሪዎቼ ሺሻ ያጨሳሉ እቃውን አጥቤ የማዘጋጀውና የማነሳው እኔ ነኝ ሀራም ይሆንብኛል እንዴ?
12/ኒቃብ ለብሼ አረቦች ቤት እሰራለሁ
እጁ ጉርድ የሆነ ልብስ ነው የምለብሰው ይህ እንዴት ይታያል?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/5
የዕለተ ሰኞ 11/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/ybpvuanj
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/4
የዕለተ ቅዳሜ 9/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/c68kanxv
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/261
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/8 (ከ74-እስከመጨረሻው )
የዕለተ ጁሙዓ ሻዕባን 8/8/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/u0r8
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የተለያየ ርዕስ የተዳሰሰባቸው የጁሙዓ ኹጥባዎችን ብቻ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል፣
ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ
🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!
@ዛዱል መዓድ
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
የጁሙዓ ኹጥባዎችን ብቻ ለማግኘት
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🌐/channel/Zadulmaad_khutba
~~~~
ዛሬ መግሪብ ላይ የሚጀመረው ኮርስ የኪታቡ pdf
Читать полностью…🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/260
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/7 (ከ66-73 )
የዕለተ ጁሙዓ ሻዕባን 1/8/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/tXFZ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/275
የዕለተ ረቡዕ 29/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗https://tinyurl.com/yexcwhe6
▪️1/ እኔ ባለ ትዳር ነበርኩ እና ከባለቤቴ ጋር ሀይድ ላይ እያለሁ ግንኙነት እናደርግ ነበር እና እኔ ስለ ዲኔ ምንም ግንዛቤ አልነበረኝም እሱ ግን ቁርኣን አክትሟል ግን የተረዳው አይመስለኝም እና አሁን እንደማይፈቀድ እያወቀ ይሁን ሳያውቅ ግንኙነት ያደረገኝ አላውቅም እኔ በጤናዬ ችግር ያመጣብኛል የሚል ስጋት እንጂ በዲን እንደማይፈቀድ አላውቅም እሱንም ለመጠየቅ አሁን ተለያይተናል አንገናኝም እና ከፋራ አለብኝ ወይ ካለብኝስ ከፋራው ምንድን ነው?
▪️2/ በኒካህ ላይ ዝሙት የሰራ ሰዉ የሸሪአ ህግ በሌለበት ሀገር ምን መደረግ ነው ያለበት በርግጥ ከወንጀሉ ተውበት አድርጓል ተፀፅቷል እና አሁን የሸሪአ ህግ ያለበት አገር ነው ያለው እና አሁን ባለበት አገር ተቀጥቅጦ መገደል አለበት? ካልሆነ ደግሞ ምን ማድረግ አለበት?
▪️3/ ኡስታዝ እኔ ጅልባብ ቤት ነው ምሰራው እና አንዳንድ እህቶች ኺማር ባትሸጪ የሚል አስታያየት ይሰጡኛል እና ከሸሪያው አንፃር ኺማር መሸጥ እንዴት ነው?
▪️4/ ባሌ በሁለት ፍች ሶስቱንም ፈትቼሻለሁ ብሎኝ ነበር መልሳ እንታርቅ አለኝ እኔ ኒካህ የለህም ወርዷል አልኩት ጥያቄ ፈጠረብኝ።
▪️5/ ሴት ያለ መህረም አንድ ቀን ከነለሊቱ የሚያስኬድ ጉዞ ሲባል ባሁኑ ዘመን በፕሌን ብቻዋን 6 ሰዓት እና ከዛ በላይ ያለን ጉዞ መሄድ ትችላለች ወይ?
▪️6/ በእስልምና ለትዳር ነው ተብሎ መጠናናት ተብሎ ሴትና ወንድ ጎደኛ ሆኖ ለአመታት ሚቆይ ነገር አለ እንዴት ይታያል? አንድ ወንድ ሚፈልጋትን ሴት በምን መልኩ ነው ሚጠይቃት እኔም አዲስ ሙሽራ ልሆን ነው ዱዓ አርጉልኝ።
▪️7/ ለሴት ልጅ ከአካባቢዋ ራቅ ያለ ዩኒቨርስቲ ለመማር መሄድ እና እዛው ሁና መማሯ እንዲሁም ቤተሰብ ለመጠየቅ መመላለሷ ከ ሸሪዓ አንፃር እንዴት ይታያል?
▪️8/ የኢሻዕ ሰላት ከሌሊት 6 ሰዓት በኃላ መስገድ አይቻልም ይላሉ እና ይህ ነገር ማስረጃ ይኖረዋልን?
▪️9/ ሱቅ ላይ ጥቁር የፀጉር ቀለም እና ካርታ መሸጥ እንዴት ይታያል?
▪️10/ አንድ ሰው ዘመድ ከመሆኑ ጋር በራሱ ጊዜ ያለምክንያት ቢርቀን እና በተደጋጋሚ ለማናገር ስንሞክር ምላሽ የማይሰጠን ከሆነ ወይም የሚርቀን ከሆነ ከዛ ሰው ጋር መራራቁ ዝምድና መቁረጥ ይባላል?
▪️11/ ባለትዳር ነኝ ልጆችም አሉኝ ባለቤቴ ቤተሰቦቼን አያከብርልኝም ሲመጡም ደስተኛ አይደለም ለነሱ ጥሩ ቢመስልም ለኔ ግን አድሳቀቅ ነው እሚያደርገኝ ቤተሰቦቼም አይረዱኝ አኔም አላወራ ቅሬታ መፍጠር ስለማልፈልግ አሁን ላይ ግን ፍች መጠየቅ ፈለኩ በዚሁ ምክነያት ምን ይመክሩኛል?
▪️12/ አንዲት እህቴ ከባሏ ጋር ተፉተው ነበር 3 ወር ሳይሞላት ረጃእቱ ብያለሁ ብሎ ለዘመዶቿ ብር ሰጥቷል እሷ እኔ አልፈለገውም አለች እና ኒካሁ እንዴት ነው?
▪️13/ አንዲት ጓደኛዬ ዝምታ ታበዛለች እና ሰዎች ደግሞ ከኩራት ያዩታል እሷ ኩራትን አስባ አይደለም ተፈጥሮዋ ነው ከሸሪአ አንፃር እንዴት ይታያል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://www.instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/2
የዕለተ ቅዳሜ 25/7/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/48f84b4v
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ሞት መንገድ ላይ ነው‼️
🔅ሞት በየተራ ወደ ሁላችንም እየመጣ መንገድ ላይ ነው ያለው፤ መች እኔ/አንተ/ አንቺ ጋር እንደሚደርስ አይታወቅምና ሁሌም ተዘጋጅተን እንጠብቀው!
መጃጃል እና በህይወት መቀለድ ኋላ ላይ ከባድ ጸጸት ውስጥ ይከታል።
ነገሩ ከተበላሸና ዕድሜን በከንቱ ከጨረሱ በኋላ ሞት ሲመጣ መጸጸት ምንም ዋጋ አይኖረውምና አሁኑኑ ሳይመሽ ወደ አላህ ተመለስ/ሺ።
✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል መዓድ
🍀 አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/1
የዕለተ ማክሰኞ 21/7/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/bdmbw44w
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/297 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ቁርኣን የልብ መረጋጊያና የህይወት ብርሃን
የዕለተ እሁድ 19/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/yft6k92u
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/258
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ46-56 )
የዕለተ ጁሙዓ 17/7/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/tN6v
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ፅናትና መቻሉን ስጣቸው !
አላህ ሆይ ፍትህ ከአንተ ዘንድ ነውና የሚገኘው ለአክሱምና በተለያዩ ቦታዎች ላይ በሒጃባቸው ምክንያት መብታቸውን ለተነፈጉ ሙስሊም ተማሪዎች፣ በፂምና ባለባበስ ምክንያት ሥራ መስራት ለተከለከሉ ወገኖቻችን በሙሉ ፍትህን አንተው አምጣላቸው! መብታቸውንም አስከብርላቸው! ፅናትና መቻሉንም ስጣቸው !
ለግፈኞችም የሚገባቸውን ቅጣት አንተው አቅምሳቸው❗️
ኣሚን🤲
ዛዱል-መዓድ /channel/ahmedadem
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/262
🔹تفسيرسورة الشورى
🔮 የሱረቱ አሽ'ሹራ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1-10)
የዕለተ ጁሙዓ 15/8/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/u3lh
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ከረመዷን ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ
ቁጥር /1
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/2XgGZyH
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
1/ነፍሰጡር ነኝ ዶክተሮች አትፁሚ ብለዋኛል ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ?
2/ረመዷን ላይ ከዝሁር በኃላ ወይም ከአስር በኋላ ወይም መጝሪብ አዛን ሊል አካባቢ ሀይድ ብታይ ያንን ቀን እንዴት ታደርጋለች? ፆማ ትውልዶች ወይስ እንዴት ማድረግ ትችላለች? ጅዛኩሙላህ ኸይረን
3/ለፍጡር የተወሰኑ ደቂቃዎች ሲቀሩት
መታጠብ ይቻላል ወይ?
4/የተራዊህ ሶላት ለመስገድ የአካባቢ መስጅዶችን ትቶ በጣም ርቆ መሄድ እንዴት ይታያል?
5/ዘካ የወጀበበት ገንዘብ አመት ሊሞላው 2ቀን ሲቀረው ለሰው ብናበድረው ዘካ ይወጅብበታል ወይ?
6/ከወለድ ነፃ ተብሎ በተቀመጠ ገንዘብ ባንክ ቤቱ ገንዘቡ እንዲወልድ አድርጎ ቢጠቀምበት እኛ እንጠይቃለን ወይ?
7/የምሰራው ኮንትራት ቤት ነው ሴትይዋ የምትተዳደረው በዚና ነው እሷ ጋር መስራቴና ደመወዝ መቀበሌ ሀራም ነው ወይ?
8/ቤተሰቦቼ ኒካህ እሰሩልኝ ስላቸው እምቢ አሉኝ ከጓደኛየ ጋር ሀራም ነገር ፈፀምን ከዚያም ኒካህ ታሰረልን ኒካሁ ትክክል ነው ወይ? እኔስ ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/300 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ከመሃይማን እንዳትሆን!
የዕለተ እሁድ 10/8/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/fzz36xp7
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔆 ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም
💥 የዱኒያ ፈተናን መቋቋምና ዲን ላይ መፅናት
🎙 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗓 እሁድ የካቲት 2/2017
🕌 ወንጂ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ መስጂድ
~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
(299) የጁሙዓ ኹጥባ ሞትን ማስታወስና ጥቅሞቹ #ኡስታዝ_አሕመድ_ሸይኽ_ኣደም @Zadul-Mead
https://youtube.com/watch?v=i0cNn8Cku0w&si=mjkvVcZB6ILdRbWF
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/299 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሞትን ማስታወስና ጥቅሞቹ
የዕለተ እሁድ 3/8/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/4ae7j34f
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍀 የኪታብ ቂርኣት ደርስ 🍀
🍃 شرح لامية ابن الوردي
📚 የላሚየቱ ኢብኑል ወርዲ ማብራሪያ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/3
የዕለተ ቅዳሜ 2/8/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/5n8jyekc
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/mr4xb4vd
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ወቅታዊ ትምህርት (ኮርስ)
🌙 የረመዷን ጾም ሕግጋት ማብራሪያ
ከኪታቡ ሲያም (ከቡሉጉል መራም)
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗓 ከፊታችን ቅዳሜ ጥር 24/2017 ጀምሮ ለተከታታይ 3 ሳምንታት
🕧 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ (በተፍሲር ደርስ ፉንታ)
🕌 በፉሪ በድር መስጂድ
☄ ትምህርቱ ለወንዶችም ለሴቶችም ነው።
💥 ክፍል ሃገርና ውጭ ሃገር ላሉ ሰዎች በአላህ ፈቃድ የዛዱል መዓድ ዩትዩብና ቴሌግራም ቻናል ላይ በቀጥታ ስርጭት (live) ይተላለፋል።
ዛዱል መዓድ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://www.instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/298 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
አይዞሽ እህቴ!
የዕለተ እሁድ 25/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/4s9xaxus
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/259
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ57-66 )
የዕለተ ጁሙዓ 24/7/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aK3b65
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/274
የዕለተ ረቡዕ 22/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗https://tinyurl.com/42pbsjrv
▪️1/ሙሽሪክ ያረደው ስጋ ይበላል? ማለትም ለሽርካቸው ያረዱትን ሳይሆን ለምሳሌ ለኢድ ለገበያ ለእንግዳ መቀበያ ቢያርዱ ይበላል?
▪️2/ አንድን ሽርክ ውስጥ ያለን ሰው አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማለት ይቻላል? እሡስ ቢለን መመለስ እንችላለን ?እነዚህን ጉዳይ በደንብ ቢያብራሩልን።
▪️3/ የ 8 ወር እርጉዝ ነኝ እና የረመዷን 6 ቀን ቀዷ አለብኝ በአሁን ሰዓት ለመፆም ይከብደኛል ማለትም በየ2 ሰዓት ልዩነት በጣም ይርበኛል እናም ፅንሱም እንዳይጎዳብኝ ፈራሁ ምን ማድረግ አለብኝ? ቢያብራሩልኝ።
▪️4/ የምሰራው ሞባይል ጥገና ነው ሰዎች ሞባይል ሊጠገን ያመጡና ሞባይሉ መሰራት አስቸጋሪ ወይም ወጪ የሚበዛበት ስልክ ሲሆን ጥለውት ይሄዳሉ አንዳንዱ ደግሞ ይረሳዋል አድራሻቸውን አላቀውም ቢያንስ ከአመት በላይ ሲሆነው ለመለዋወጫ እጠቀመዋለው ከመጡ እመልሳለው በሚል ንያ ደግሞም አይመጡም ይህ እንዴት ይታያል?
▪️5/ ሀገር እያለው ጓደኛዬ ብር አስቀምጣብኝ ነበር ያን ብር ሳልሰጣት ስደት መጣሁ እንደመጣሁ ባሏ በየመን መንገድ መጣባትና በሪያል ስጪኝ አለችኝ እኔም የአንድ ወር ደመወዜን ላኩላት በጊዜው ምንም የተነጋገርነው ነገር የለም እና አሁን እንዴትና በምን ሂሳብ አስቤ የቀረውን አስቤ ልስጣት?
▪️6/ የአያቴ አያት የሰው አይን አጥፍቶ ነበር በሱ ምክንያት ይሁን አላህ ይወቅ በቤተሰባችን የብዙ ሰው አይን ጠፍቷል። የአያቴ አያት በሰራው ስህተት የልጅ ልጆች ላይ ይደርሳል ወይ? ከሆነም በምን አይነት መንገድ ነው አውፍታን ልናገኝ ምንችለው።
▪️7/ ሱሬ አጥፎ መልበስ ሶላት ላይ የተጠላ ነው ሲባል ሰምቼ ነበር ግን ኢስኪኒ በዚብ ሆኖ ታጥፎ የሚሰራ ሱሪ እንዴት ይታያል?
▪️8/ እኔ ትልቅ ወንጀል ሰርቻለሁ የሚያከፍርም ጭምር ነው ከአሰርዬ ጋር ሀኪም ቤት ሄደን ሰገራ አጣሁኝ ለረጅም ሰዓት አቆየኋት በጣም ተናዳብኝ ነበረ ከዛ እስቲ ሰግደሽ ዱዓ አርጊ አለችኝ እኔ ሀይድ ላይ ነበርኩ በጣም እፈራት ነበረ አዲስ ነበርኩ ቋንቋም አልችልም ነበር ዉዱእ አድርጌ ሰገድኩ አስተካክዬም አልሰገድኩም ምን ላድርግ ብዙ ነገር ያካተተ ጥፋት ነው ምን ማድረግ አለብኝ? በጣም አሳስቦኛል።
▪️9/ የ14 አመት ልጅ እያለሁ ሀይድ ቀረብኝ ሀይድ ከቀረ እርግዝና አለ ማለት ነው ሲባል ስለምሰማ እንደሚዛባ አላውቅም ነበረ ጨንቆኝ ሀይዴ ከመጣልኝ ሁልጊዜ እሰግዳለሁ እቀራለሁ ሰኞ ና ሀሙስ እፆማለሁ ብዬ ለአላህ ቃል ገባሁኝ ግን ሰላቴንም ቁርኣንም ጀምሬ አቋርጥ ነበረ አሁን ነው አጥብቄ የምሰግደው አለመስገዴም ሌላ ጥፋት ነው ፆሙንም አንድም ቀን ነይቼ አልፆምኩም ለተሳልኩት ብዬ ግን የዛኔ ብዙም ከባድ መሆኑን አላውቅም ነበረ ምን ማድረግ አለብኝ አሁን ፆሙ በጣም ይከብደኛል የስራ ጫና አለብኝ የረመዷኑን ከሆነ ይረዱኛል እፆማለሁ።
▪️10/ ከቴሌ የኢንተርኔት ጥቅል የቴሌግራም እና የዋትሳብ የሚሰራ 12 ብር 1.65 ጂቢ ይሸጣሉ እኔ ደሞ በ vpn እያበራሁ tiktok እና facebook ሌሎችንም እዲሰራልኝ አደርጋለሁ በvpn መጠቀሜ ሀራም ይሆንብኛል ወይ?
▪️11/ ላገባት ያሰብኳት ልጅ አረብ ሀገር ነው ያለችው ኒካህ ለማድረግ አባቴን ስልክ አባቷ አልፈቀድም ለሌላ ሠጥቻታለሁ ይላል እሷም ከሁለት ወር ቡሀላ ትመጣለች እንድቀበላት እና አብረን እንድንሆን ትፈልጋለች እና እንዴት አድርጌ ኒካህ ማሠር አለብኝ ያብራሩልኝ?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
ከሁሉም ተግባብቶና ተረዳድቶ መኖር
አል ኢማሙጦበራኒ ከጃቢር ኢብኑ ዐብዲላህ رضي الله عنهما
እንደዘገቡት ነቢዩ صلى الله عليه وسلم የሚከተለውን ብለዋል፥
(ሙእሚን ከሰዎች ጋር -በቀላሉ- ይግባባል፤ ሰዎችም ከርሱ ጋር በቀላሉ ይግባባሉ።
ከሰው ጋር የማይግባባና ሰዎችም ከሱ ጋር መግባባት የማይችሉ ሰው እርሱ ዘንድ መልካም ነገር የሌለ -ክፉ- ሰው ነው!
የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ ማለት ሰዎችን ይበልጥ የሚጠቅም ሰው ነው)
ጦበራኒ:-5949
ዛዱል መዓድ
/channel/ahmedadem
አላህ ወልዷል ማለት ክብሩን መንካትና በርሱ ላይም መዋሸት ነው❗
(وَيَوْمَ الْقِيَامَةِ تَرَى الَّذِينَ كَذَبُوا عَلَى اللَّهِ وُجُوهُهُمْ مُسْوَدَّةٌ ۚ أَلَيْسَ فِي جَهَنَّمَ مَثْوًى لِلْمُتَكَبِّرِينَ)
[سورة الزمر 60]
📂የቂያማ ቀን እነዚያን አላህ ላይ የዋሹ ሰዎችን ፊቶቻቸው ጠቁረው ታያቸዋለህ! ጀሀነም ውስጥ ሃቅን አልቀበልም ብለው ለኩሩ ሰዎች መኖሪያ የለምን?/አለ!)
💥ከውሸት ሁሉ በጣም የከፋው አላህ ላይ መዋሸት ነው።
ይህም ይበልጥ የሚከፋው የአላህን ክብር የሚነካና እርሱ ላይም የጉድለት ባህሪን መለጠፍ የሚያስከትልን ውሸት መዋሸት ነው!
ይኸውም አላህ ወልዷል/ ልጅ አለው ብሎ ማመን ሲሆን ጌታችን አላህ ግን
ከዚህ እጅጉን የጠራ ነው❗
አላህ አልወለደም፤ አልተወለደምም❗
የሁሉ መመኪያና መጠጊያም ነው።
አቻና አምሳያም የለውም።
የወለደ በሙሉ ግን አቻና አምሳያ አለው!
🏷 ዒሳ የአላህ ልጅ ነው ብለው የሚያምኑና በዓሉንም የሚያከብሩ ሰዎችን ተግባር እንደቀላል ቆጥሮ በዓሉ ላይ መገኘት ከኩፍር የማይተናነስ ወንጀል ነው።
🔸ሰማይና ምድር "ለአላህ ልጅ አለው" የሚሉ ሰዎችን የኩፍር ቃል ሲሰሙ ሊሰነጣጠቁና ሊናዱ ይደርሳሉ!
እኛስ...?!
✍🏻 ዛዱልመዓድ
🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹🔸
🌐/channel/ahmedadem
☄ ቆየት ያለ ሙሓደራ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
💥ሁላችንም ወደ አላህ እንመለስ
ረቡዕ 15/7/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/ycxev9b7
▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/296 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ምድር ያሰመጠችው የቃሩን ታሪክ
የዕለተ እሁድ 12/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/3wsjudnn
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ