በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/273
የዕለተ ረቡዕ 8/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗https://tinyurl.com/mr2m3ba8
▪️1/ ውዱእ ከሚያበላሹ ነገሮች አንዱ ከብልት የሚወጣ እርጥብ ነገር ያለ ምንም ስሜት የሚቀሰቅስ ነገር ባለ ማሰብም ሆነ ባለ ማየት የወጣው ትንሽም ቢሆን ውዱእ ያፈርሳል ወይ? የነካውስ ቦታ ወይም ልብሱን ማጠብ ወይም መቀየርስ ግዴታ ነው?
▪️ 2/ በሰላት ወቅት ላይ ሴት ልጅ የለበሰችው ረዘም ያለ ሆኖ ነገር ግን አጋጣሚ በሱጁድ ወይም በሩኩእ ወቅት ላይ እግሯ ከታየ ሰላቷን ያበላሻልን?
▪️3/ አያቴ ታማ እያለ ረመዷን ገባ ከዚያም ረመዷን ሳያልቅ በ2ሳምንቱ ሞተች እኔ ምን ማድረግ አለብኝ? ከፋራ አለው ወይስ ቀዳ በምን መልኩ ልክፈትላት?
▪️4/ ባለቤቴ ልጅ እያለ ያደገው "መሀን" ለሆነች ዘመዱ ተሰቶ ነው ራቅ ያለነው ዝምድናው ከሌላም ሴት ልጅ ተሰታ ሁለቱንም አሳደገች ሴትዮዋ ሳትሞት በፊት መሬቴንና ሀብቴን ላሳደገቻቸው ስጡ ብላ ሞተች ባሏ አልሰጥም ብሎ የባለቤቴ አባት በህግ አሸንፎ ልጆቹ ተካፈሉት ሰውየውም ሙቷል አላህ ይማራቸው የመሬት ደብተርም ለብቻው አወጡ እኔ ደእዋ ስሰማ የሩቅ ዘመድ አይወርስም ሲሉ ሰማሁ እኔንና ልጆቼን የሚያስተዳድረን በዛ መሬት ውጤት ነው ለኔ ሀራም ይሆንብኛል? ቢያብራሩልኝ።
▪️5/ አንድ ሰው ወላሂ ብሎ ከዋሸ በተከታታይ ነው መፆም ያለበት ሶስት ቀኑን ወይስ በተመቸው ሰአትም መፆም ይችላል ኒያ አድርጎ?
▪️6/ ባለቤቴ መንገድ ላይ በባህር ወደ ሳኡዲ ሲመጣ 2ጊዜ ፆሙን ፈታ አሁን ከወር በላይ ቀዷ አለበት እኔ እሡን አግዤ ብፆምለት ይበቃልን?
አንድ ቀን ደግሞ ውሀ ጠምቶት በረመዷኑ አፈጠረ ይሄንንስ ምንድነው ማድረግ ያለበት ?
▪️7/ የወንድሜ ልጅ ሁለት አመት ያልሞላው ሲጫወት በጉድጋድ ውሃ ገብቶ ሞቷዋል አሁን አመት አካባቢ ነው እና እናቴ ሰዳቃ ስጡለት ስላት እሱ ህፃን ነው ምንም አይወጅብበት አለች እኔ ሰደቃ ልሰጥለት እፈልጋለሁ አሰጣጡን ቢያስረዱኝ።
▪️7/ እኔ ስተኛ በጣም ጥርሴን አፋጫለው ሰው ሁሉ አንቺ ቡዳ በልቶሽነው ይሉኛል አገር ገብቼ ካፌር ዘመዶች አሉኝ አንቺ ፀበል ሂጂ ብዙ ሙስሊሞች ይሄዳሉ መስቀል ካልተሳለምሽ ችግር የለውም አሉኝ እኔ ግን አልሄድም ብዬ ለሳምንት ቁርኣን ቤት ስመላለስ ነበር ግን ምንም አላገኘሁበትም ምን ማድረግ አለብኝ?
▪️8/ ከመካ ውስጥ ሴትዮዬ ቁርኣን ይዛ ስትመጣ እኔም ይዜ መጣሁ ሀራም ይሆንብኛል?
▪️9/ ባለቤቴ ከጠፋ 6 አመቱ ነው ኒካውን በሸሪዓ ፍርድ ቤት ላስወርድ ነበር እናም ዒዳ መጠበቅ አለብኝ?
▪️10/ የአጎቴ ልጅ ነበረች ባለቤቷ እሷን ለትዳር ሲጠይቅ ቤተሰብ አይሆንም አሉ ከዛ አዲስ አበባ ይዟት ሄደና የመስጅድ ኢማም ኒካህ አሳሰሩ በሰአቱ እውቀት የላቸውም ነበር ከዛ ለመውለድ ወደቤተሰብ ተመለሰች ኒካህ እንሰርላችሁ ካልታሰረ አላት አባቷ ታስሯል አሉት በዚህ ሁኔታ ሁለት ልጅ ወለዱ ብዙ አመት ቆዩ አሁን ትክክል አይደለም ተባለች እንደገና ማደስ አለባቸው? ሸርጡስ ምድነው ሸሂድ የሚሆኑት ሰዎች ዘመድ መሆን ግዴታ ነው እሷ አሁን አረብ ሀገር ነች ቢያብራሩልን።
▪️11/ እኔ ያለምንም መኽር ነበር ኒካህ ያደረኩት ምንም ያደረገልኝ አልነበረም እናም ወታደር ስለነበረ አብረንም አልተቀመጥንም አስቤዛም ገዝቶልኝ አያውቅም አሁን ላይ በጣም ሲቸግረኝ ወደስደት ሄድኩ እሱም ብር ላኪልኝ ሲለኝ አልክም ስለው በዚህ ተጣላን ፍታኝ ስለው ብር አምጭና ልፍታሽ አለኝ ምን ይሻለኛል?
ከሌላጋ አውርቼ ወደ ትዳር ለመግባትስ ምን ማድረግ አለብኝ? የሱ ኒካህ እንዴት እንደሚወርድ ቢነግሩኝ።
▪️12/ ኒካህ ማሰር ፈልጊ ነበር ግን ቤተሠቦቼ መውሊድ ያከብራሉ እሮብ ቀንም ንፍሮ ይጥዳሉ ኒካህ ማሰር እችላለሁ?
ወይስ ሸሪአ ፍርድ ቤት ነው ማሰር ያለብኝ?
ልጁ ያለው ኢትዮጵያ ነው እኔ ደግሞ ባህሬን ነው ያለሁት በርቀትስ እንዴት ይታያል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🔘 ወቅታዊ ሙሓደራ
🔊 በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🌋በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች
ሰኞ 6/7/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/ycxj7vkk
▪️▫️▪️▫️▪️▫️▪️
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
በመሬት መንቀጥቀጥ ጊዜ መባልና መደረግ ያለባቸው ነገሮች በሚል ርዕስ።
Читать полностью…🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/256
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ26-35 )
የዕለተ ጁሙዓ 3/7/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/6wniBT
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/272
የዕለተ ረቡዕ 1/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔗https://rb.gy/hwu4b3
▪️1/ የሆነ ስራ ለመስራት ፈልጌ የአጎቴ ልጅ ብር ሊያበድረኝ ነበር የሚኖረው ሳውዝ አፍሪካ ነው እዛ የሚሰሩ ልጆች ሲጋራና ዊግ ይሸጣሉ አብዛሃኞቹ የአጎቴ ልጅ እነዚህን ይሸጣል አይሸጥም አላውቅም የሱን ብር ተቀብዬ መስራት እችላለው?
▪️ 2/ ከዚህ በፊት አከራይቼ ነበረ ተከራዮቹ የቤት ክራዩን ሳይከፍሉ ከጠፉ 3 አመት ይሆናቸዋልና የቤት ክራዩን ብር እነሱ ጥለውት ከሄዱት እቃ ሽጬ መውሰድ እችላለሁኝ?
▪️3/ እኔ ሰለምቴ ነኝ ቤተሰቦች ክርስቲያን ናቸው እህቴም ሰልማ ነበር ቤተሰብ ጋር በሄደችበት ክርስቲያን ልጅ አገባች እናት መልስ ልትጠራቸው ፈልጋ ብር አነሳት እናቴን በብር ባግዛት በሃራም መተባበር ይሆንብኛል?
▪️4/ እኔ ከባለቤቴ ጋር ተጣልቼ ከአሁን በኋላ ካንተ ጋር መኖር አልፈልግም ብዬ ማልኩኝ ከዛም በኋላ ሰዎች አስታረቁን አብረን መኖር ጀመርን ለማሃላው ምን ማድረግ አለብኝ?
▪️5/ ነሲሓ የሚያስፈልገው ጉዳይ ነው እርሶ ይህን ያክል እያስተማሩ በሴቶች ላይ በዚህ ልክ እየለፉ ጥሩ አኽላቅና ስነ–ምግባር እንዲኖረን በአላህ ፍቃድ እየሰሩ ቢሆንም እኛ ሴቶች ግን በሰው ህይወት ገብተን የሚመለከተንንም የማይመለከተንንም እያወራን እንገኛለን። ስለ ሰው ባል፣ ሚስት፣ልጆች ባጠቃላይ ስለ፣ ብሔር ስለ ሀብት፣ ስለ ሸይኽ፣ ስለ ደርሳዎች የሚቀረን የለም። የቀራን እስከማንመስል ኢልም ላይ ያለን እስከ ማንመስል በጣም የሚያሳፍር ባህሪ ነው የምናንፀባረቀው ነሲሓ ያስፈልገናል ።
▪️6/ ወንድ የእጅ ጌጥ መልበስ ሀራም ነው?
▪️7/ እናቴ የማታ ደርሶችን ለመከታተል ለደህንነቴ ከመስጋት የተነሳ አትፈቅድም እና እሷን እሺ ብዬ ልታዘዝ ወይስ እንቢ ብዬ ወደ ደርስ ልሂድ?
▪️8/ አንድ ሰው ለሌላ ሰው ልደት እንኳን አደረሰህ ማለት እንዴት ይታያል? ከማለትም አልፎ ቀለል ያለ ስጦታ ሰጥቶ አላህ እድሜህን/ሽን ያርዝመው ማለትስ?
▪️9/ ለወገብ ህመም፣ ውፍረትን ለመቀነስ፣ ለግፊት፣ ለስኳር ፣ለኮልስትሮልእና ለብዙ አይነት በሽታዎች ለመቀነስ ዶክተሮች እስፖርት ያዛሉና ሙዚቃ ሳይኖር ለሴቶች በሴቶች አሰልጣኝ እስፖርት መስራት እንዴት ይታያል?
▪️10/ ለመድረሳ ግንባታና ለመስጂድ ግንባታ እንዲሁም ለመድረሳ ወጪ የዘካን ገንዘብ መስጠት ይቻላል?
▪️11/ የቅርብ ቤተሰብ ችግርተኛ እያለ የዘካን ገንዘብ ለመድረሳ መስጠት እንዴት ይታያል ?
▪️12/ የዛሬ 3 አመት አካባቢ በህመም ምክኒያት የረመዷን መፆም አልቻልኩም ነበርና በስኣቱ ባለማወቅ ለሚስኪን አብልቼ ብቻ ትቼው ነበር ቀዷእ ማውጣት እንዳለብኝ ያወቅኩኝ አሁን ነው ግን አሁንም በጣም እያመመኝ ስለሆነ መፆም አልችልም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
▪️13/ ከአባት ቀድማ የሞተች ሴት ልጅ ከአባቷ ንብረት ድርሻ/ውርስ አላት?
ከአባትዋ ቡሃላ የሞተችስ የምትወርስ ከሆነ ድርሻዋ ለልጆችዋ ይደርሳል?
ከደረሳቸውስ በህይወት ካሉ እህቶች እኩል ነው?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/5
የዕለተ ሰኞ 29/6/1446 ዓ.ሂ
🔗 ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/4
የዕለተ ቅዳሜ 27/6/1446 ዓ.ሂ
🔗 ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔆 ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም
🎙 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗓 ዛሬ ረቡዕ ታህሳስ 16/2017
🕒 ከመግሪብ -ዒሻእ
🕌 ሻሸመኔ ከተማ 06 ቀበሌ ሰዕድ መስጂድ ~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
🔮 ልዩ የሙሓደራ ፕሮግራም
🎙 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗓 ዛሬ ማክስኞ ታህሳስ 15/2017
🕒 ከመግሪብ -ዒሻእ
🕌 በወራቤ ከተማ አቡበክር አስ-ሲዲቅ መስጂድ ~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~-~
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
❄️ አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/1
የዕለተ ሰኞ 22/6/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/2uee88kj
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/254
🔹تفسير سورة االزخرف
🔮 የሱረቱ አዝዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1-14 )
የዕለተ ጁሙዓ 19/6/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/AhPAZX
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተቀሩ የዐቂዳ ትምህርቶች/በመቀራት ላይ ያሉ የዐቂዳ ትምህርቶች ብቻ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል፣ኪታብ ይዘን በመከታተል እንጠቀም፣ ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ
🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!
@ዛዱል መዓድ
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
የዐቂዳ ትምህርቶን ብቻ ለማግኘት
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🌐/channel/zadulmaad_aqida
~~~~
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/292
🔆 የሻም ትሩፋት፣ የአላህ ታጋሽነትና የበዳዮች ውድቀት
የዕለተ እሁድ 14/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/msnf3mcb
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/253
🔹تفسير سورة الدخان
🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር
ቁ/4 (ከ51-እስከመጨረሻው )
የዕለተ ጁሙዓ 12/6/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/gCsusH
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/257
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ36-45 )
የዕለተ ጁሙዓ 10/7/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://spoo.me/Y7gz3A
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የዱዓዎቹን ትርጉምና ማብራሪያ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይቻላል
https://tinyurl.com/ycxj7vkk
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/295
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
💡ርዕስ፡ የእርሰ በእርስ ግንኙነት መበላሸት መዘዞች
⏳ሰዓት፡ 32 ደቂቃ
🕌 ቦታ፡ ፉሪ በድር መስጂድ
🗓 የተደረገበት ቀን፡ ጁሙዓ 3/7/1446 ዓ.ሂ
የዕለተ እሁድ 5/7/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://tinyurl.com/mr34yh3h
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
እስቲ እንታረቅ❗️
🔅ምድር የሰው ልጆች ሆይ በቃኝ! ከዚህ በላይ አልታገሳችሁም!ከዚህ በላይ እኔ ላይ በሰላም መኖር አትችሉም! ግፋችሁ በዛ!ከስሬ አድርጌ የዋጋችሁን እሰጣችኋለሁ! እያለች ይመስላልና እስቲ ወደ አላህ እንመለስ!
🔅እርሱ ይቅር እንዲለን እኛም ይቅር እንባባል/አውፍ እንባባል!
🔅አላህ እንዲታረቀን እስቲ እኛም እንታረቅ!
🔅 መሪና ባለስልጣኖቻችንም
በየቦታው እየፈሰሰ ያለውን ደምና የተበዳይ እምባን ለማስቆም ከመቼውም በላይ ጥረት ያድርጉ!
🔅ምድር እንደወትሮዋ ቀጥ ብላ እንድትቆምና ያለ ስጋት እንድንኖርባት ግፍና በደልን ከምድራችን ላይ እናስቁም።
🔅የዛሬ የጁሙዓ ልዩ ዱዓችን ላይም የሀገራችን የሰላምና ፍትህ ጉዳይ ላይ ይበልጥ ያተኮረ ብናደርገው መልካም ነው።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ጁሙዓ ረጀብ 3/1446 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶች የሚተላለፉባቸውን ገፆች ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/7 (የመጨረሻው ክፍል)
የዕለተ ሐሙስ 2/7/1446 ዓ.ሂ
🔗 ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/6
የዕለተ ማክሰኞ 30/6/1446 ዓ.ሂ
🔗 ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/294
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
💡 ርዕስ፡ ከኩፋሮች ጋር የመመሳሰልና በዓላቸው ላይ የመሳተፍ አደጋዎች
⏳ሰዓት፡ 27 ደቂቃ
🕌 ቦታ፡ ፉሪ በድር መስጂድ
🗓 የተደረገበት ቀን፡ ጁሙዓ 26/6/1446 ዓ.ሂ
የዕለተ እሁድ 28/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
🔗 ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/255
🔹تفسير سورة الزخرف
🔮 የሱረቱ አዝ'ዙኽሩፍ ተፍሲር
ቁ/2 (ከ15-25 )
የዕለተ ጁሙዓ 26/6/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/sHTows
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/3
የዕለተ ረቡዕ 24/6/1446 ዓ.ሂ
🔗 ዳውንሎድ ለማድረግ ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት ይህን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
❄️ የኪታብ ቂርኣት ደርስ ❄️
💠 أسباب شرح الصدور
(من كلام الإمام شمس الدين ابن القيم في كتابہ زاد المعاد في هدي خير العباد)
📚 የልብ መስፋትና መረጋጋትን ለማግኘት የሚረዱ ነገሮች
📝 ዝግጅት ፡- ኢማሙ ኢብኑል ቀይም ዛዱል መዓድ በተሰኘው ኪታባቸው
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/2
የዕለተ ማክሰኞ 23/6/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔗 https://tinyurl.com/2pzf5mya
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/3pwj9zvk
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/293
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
💡 ርዕስ፡ ትዕግስት የችግሮች ሁሉ መፍትሄ!
⏳ሰዓት፡ 28 ደቂቃ
🕌 ቦታ፡ ፉሪ በድር መስጂድ
🗓 የተደረገበት ቀን፡ ጁሙዓ 19/6/1446 ዓ.ሂ
የዕለተ እሁድ 21/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/8fcmp4xs
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
በሸይጣናዊ ግፊት ኣኺራን ማበላሸት!
🔅 ብዙ ስለ አላህና መልዕክተኛው ሐቅ፣ የተለያዩ የዲን ህግጋት፣ ስለ የአላህ ባሮች ሐቅ፣ እንዲሁም ስለ ኣኺረህ ወዘተ ብዙ አንገብጋቢና ጠቃሚ ነገር በማስረጃ እየተነገረ እንኳ በቀላሉ የማይቀበሉ፣ የማይተገብሩና ለሰው የማያስተላልፉ ሰዎች ስለ ሰው አንድን ወሬ ስለሰሙ ብቻ ያውም ሳይረጋገጥ አምነው መቀበልና አቋም መያዝ፣ ከዛም አልፎ ወሬውን ማሰራጨት በሸይጣን መገፋትና በስሜት መመራት ነው።
አትራፊ ስራን ትቶ ኪሳራን መምረጥ ነው።
ይህም ከእውነት ይልቅ ለሃሰት፣ ከመልካም ነገር ይልቅ ለሸር/ለክፋት ቅርብ የመሆን ምልክት ነው።
🔅እራስን ንጹህ ለማድረግ ብሎ የሌሎችን ስም ማጠልሸት የሙስሊም ባህሪ አይደለም።
ጠፊዋ ዱኒያ ላይ፣ ምንም የማይጠቅሙና የማይጎዱ ሰዎች ዘንድ ለመወደድና ለጊዜው ንጹህ ለመምሰል ቢሞከርም ነገ ማንም ለማንም ምንም በማይጠቅምበት ቀን አላህ ፊት መጋለጥና መዋረድ አይቀርም!
ያኔ የተደበቁ ነገሮች ሁሉ ይፋ ሆነው
ሁሉም ትክክለኛ ዋጋውን ያገኛል፤ ንጹሃንና ወንጀለኞችም በትክክለኛው መንገድ ይለያሉ።
🔅ስለ አንድ በመልካም ስነምግባር የሚታወቅ ሰው ጥሩ ያልሆነን ወሬ የሰማ ሰው ቀድሞ ተረጋግቶ እንዲያጣራና እንዲያረጋግጥ ቁርኣን ያዛል። ሳያረጋግጡ ከአንድ ወገን ብቻ ሰምቶ ማውራት፣ ወንድም/እህትን መጥላትና አቋም መያዝ ኢማንም አቅልም ላይ ድክመት የመኖር ምልክት ነው።
🔅ትክክለኛ ያልሆነን ወሬ ፈጥሮ ወይም በስሜትና ንዴት ተገፋፍቶ ያለው እውነታ ላይ ጨማምሮና አዛብቶ ማውራትና ማሰራጨት የራስን ኣኺረህ ማበላሸትና በሙእሚኖች መካከል መኖር የሚገባውን መዋደድና መከባበረን በማጥፋት ሸይጣንን መተባበርና ምድርን ማበላሸት ነው።
አላህ ደግሞ መልካም ግንኙነቶችን በማበላሸትና ዝምድናን በመቁረጥ
ምድርን የሚያበላሹ ሰዎችን አይወድም፤ ይልቅ ይጠላቸዋል፤ ይቀጣቸዋልም።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶች የሚተላለፉባቸውን ገፆች ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/271
የዕለተ ረቡዕ 17/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/33vx55vd
▪️1/ አርካኑ ሰላትን ያጎደለ ሰው በምን መልኩ ነው የሚያስተካክለው? ሶላቱን ሙሉ በሙሉ በመድገም ወይስ አንድ ረከኣ በመጨመር? ወዲያውስ ካላስታወሰ ቆይቶ ከሶላቱ ከወጣ በሃላ ከሆነ ምን ያድርግ? እንዲሁም በአንድ ሶላት ላይ ሁለት አርካኖች ከተረሱ?በተጨማሪም እጅን ማንሳት ከተባለው በላይ ያነሳ ሰው ሁክሙ ምንድን ነው?
▪️2/ አንዲት እህት ወስዋስ አለባት በመፀዳጃ ቤት ፣ በዉዱዕ እና በሰላት ላይ በጣም ትቆያለች ። ለምሳሌ ለፈጅር መፀዳጃ ቤት ፣ትገባና 30 ደቂቃ አካባቢ ትቆያለች ከዛም ለውዱዕ 1ሰአት ከዛ ሰላቷን እስክትጀምር ሌላ ብዙ ሰአት ትቆይና ከጠዋቱ 2 ሰዐት አካባቢ ነው ምትሰግደው እንደውም አንዳንዴ ማታ የተወችው የመግሪብና ኢሻ ቀዳዕ ይኖርባታል ምክንያቱም እነሱን ለመስገድ ማታ እስከ 6 ሰአት ትቆማለች ከዛ ሲከብዳትና ሲደክማት ትተኛለች ለዛ ጠዋት ከሱብሂ ጋር ትሰግዳለች እና እንዴት ይታያል? ከጀመራት 3 አመት ያልፋታል። በኛ በኩልስ በምን መልኩ ነው የምንረዳት እንዲለቃት፣ ምን ብታደርግ ይተዋታል ቢያብራሩልን እና ምክር ቢሰጧት ጀዛኩሙላሁ ኸይር።
▪️3/ ዘካተል ማል ኒሷቡ ስንት ሲደርስ ነው ዘካ መውጣት ያለበት?
ሁለት መቶ አንድ ሺ ሥድስት መቶ ሰማኒያ ብር አለ ይህ ብር በአንድ ጊዜ አይደለም የተላከው በተለያዬ ጊዜ የተላከነው ከላዩላይ እየተነሳ ወጭ ሆኖ የተረፈ ነው እና ምን አልባት ከሁለት አመት በላይ ይሆነዋል የተላከበትን ላስታውስ አልቻልኩም እናም ዘካ መውጣት አለበትን ?
መውጣት ካለበትስ ስንት ነው ማውጣት ያለብኝ ??
አጎቴ መኖሪያ ቤቱን አፍርሰውበት መስራት ስለማይቺል ስራም ስለሌለው ለእርሱ ዘካ መስጠት ይቻላልን?
▪️4/ ቦታ ገዝቼ ነበር እና ከገዛሁት ሁለት አመት አልፎታል ስገዛም መኖሪያ ቤት ለመስራት ነው እንጂ ለትርፍ ወይም ልንግድ አልነበረም እና የመስሪያ ፍቃድ ገናነው እያሉ አዘገዩብኚ እና ዘካ ይወጂብበታል?ቢያብራሩልኝ።
▪️5/ እኔ የግል ስራ ነው ምሰራው ለ7- 10 አመት ሰርቼ ከምንቀሳቀስበት ብር ውጪ 800000 ቆጥቢያለሁ እና ትዳር ያስፈልገኛል ትዳር እየፈለግኩ ነው ። ጥያቄ እስካሁን ሀጅ አላደረግኩም ሀጅ ለማድርግ እስከ 500000 ብር እንደሚያስፈለግ አቃለሁ ሀጅ ላስቀድም ወይስ ትዳር ሀጅስ ባለደርግ ካፊር እሆናለሁ ቆይቼ አደርጋለሁ በሚል ንያ?
▪️6/ አረብ ሀገር ነው የምኖረዉ አሰሪወቼ ገዘቤን ከዱኝ ህይወቴንም ሊያጠፉኝ ሲሉ አምልጬ እጄን ለህግ ሰጠሁ ህግ ሲጠይቃቸዉ እቃ ሰርቃናለች ብለዉ ወነጀሉኝ ሌላም ገንዘብ ያስፈልገናል አሉ ህግም በዉሸት ለነሱ ፈረደላቸዉ እኔም ላላህ ልሰጣቸዉ ብሞክር ዉስጤ እምቢ አለኝ ወደ በላይ አካል ከስሸ ማህላ ማስማል ይቻላል ወይ? ያብራሩልኝ።
▪️7/ እኔ አዲስ ሰለምቴ ነኝ አልሐምዱሊላሕ አንድን ሰዉ ሐጅ ማስደርግ ይቻላል? ማለቴ ወጭዉን ሸፍኖ ወይስ አይቻልም? እኔ አላገባሑም ያላገባ ሀጅ አያደርግም ስለተባለሑ ነዉ ያው መህረም የለኝም።
▪️8/ በገጠር ቤተሰቦቼ መሬት በወለድ ተይዟል እኔ በላኩት ብር ነው ወለዱ የተያዘው ይህንን ብር እኔ የመክፈል ግዴታ አለብኝ?
▪️9/ እኔ ክርስቲያን ነበርኩ በጊዜው ሙስሊም የወንድ ጋደኛ ነበረኝ፣ከዛም አረገዝኩ እኔም እስልምናን ተቀብየ እርጉዝ ሆኜ ኒካህ አደረግን ከዛም ወለድኩ ልጄ የሀላል ነው ወይስ አይደለም? ቤተሰቦቼ ሁሉም ክርስቲያን ስለሆኑ በምኖረው ህይዎት ደስተኛ አይደሉም እኔ ግን በእስልምናየም በትዳሬም ደስተኛ ነኝ ያሉት ሳውዲአረቢያ ነው ያለሁት ሀገር ስገባ ትዳሬን ፈትቼ ሀይማኖቴን እንድቀይር ይፈልጋሉ የእነሱ ሀቅስ አለብኝ ግዴታ የሚሉትን መስማት አለብኝ?
▪️10/ የጸጉር ቅባት በብዛት ሴቶች የሚጠቀሙት ቅባት አለ እሱም የሚሰራው ቀንድ አውጣ /ቅርንቡስ ከሚባል ትላትል ነው ቅባቱም ላይ የሱ ፎቶ ተለጥፎ አለ እና እሱን ቅባት መጠቀም ይቻላልን?
▪️11/ ሆቴል ላይ አስተናጋጅ ወይም እቃ አጣቢ ሆኖ መስራትን በተመለከተ ዝርዝር ማብራሪያ ቢሰጡን ሆቴሉ ለደንበኞቹ መጠጥም ጭምር ያቀርባል።
▪️12/ ባለቤቴ ከጠፋ 6አመት ሆኖታል ኒካህ ለማውረድ ፈልጌ በሸሪዓ ፍርድ ቤት ነው አሉኝ ይህን ማድረግ አልችልም ውጪ ሀገር ነው ያለሁት ኒካውን አስወርጄ ሌላ ለማግባት ፈልጌ ነበር ምን ማድረግ አለብኝ?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
የሶሪያዊያን ወገኖቻችንን ደስታ አላህ ቋሚና ዘላቂ ያድርገው🤲
ኢስላምና ሱናን የበላይ የሚያደርጉና በዲን ተሳስረው የሚኖሩም ያድርጋቸው🤲
ሌሎችንም የተጨቆኑ ህዝቦችን አላህ ነፃ ያውጣቸው🤲
ዛዱል-መዓድ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/253
🔹تفسير سورة الدخان
🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር
ቁ/4 (ከ51-እስከመጨረሻው )
የዕለተ ጁሙዓ 12/6/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/gCsusH
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ