በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/270
የዕለተ ረቡዕ 10/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/4xnbeach
▪️1/ ግሮሰሪ ገብቶ መመገብ ይቻላል ወይ?
▪️2/ በአንዳንድ መፀሃፍት ላይ ወይም በሚዲያዎች ላይ የረሱልን (ሶለላሁዓለይሂ ወሰለም )ስም በአጭሩ (ሰ, ወ ሰ አ ወ) ብሎ በምፅሐረ ቃል መፃፍ ከሸሪኣ አንፃር እንዴት ይታያል?
▪️3/ ባልና ሚስት የተጋቡበትን አመት አመት ወይም ሁለት አመት ሞላን እያሉ ማክበር እንዴት ይታያል? አሁን ላይ ሙስሊመች በጣም እያከበሩት ነው መልስ ቢሰጡበት?
▪️4/ የወንድሜን ልጅ ማግባት እንዴት ይታያል?
▪️5/ ወንድ ልጅ የሴቶችን አልባሳት መሸጥ ማለትም የካፊር ሴቶች አልባሳትን መሸጥ እንዴት ይታያል?
▪️6/ ተሕየተል መስጂድ አንዳንድ ጊዜ ደርስ ከተጀመረ በኋላ ስንደርስ መስገድ አለብን ወይ መስገድ ትተን ደርሱን መከታተል ነው ያለብን?
▪️7/ ሴቶች በብዛት የምንጠቀመው ባለ እጀታው ጂልባብ በመሆኑ በሶላት ውስጥ ባሉ እንቅስቃሴ ሲደረግ እጆች በጣም ይገላለጣሉ እያስተዋሉትም ነው ነሲሃ ቢደረግበት ሌላው ስለ ፀጉር አያያዝም ማብራሪያ ቢሰጡበት?
▪️8/ ፋቲሃ የተቀራበት ውሃ መድሃኒት ነው ይባላል እውነት ነው? እውነት ከሆነ በምን አይነት መልኩ ነው አደራረጉ?
▪️9/ ወለዱ ዚና ላየዱኹሉ ጀናህ የሚባል ነገር ሰምቼ ነበር ሶሂህ ነው?
▪️10/ አወል ሶፍ ላይ ቦታ መያዝ እንዴት ይታያል?
▪️11/ ኡዝር ያላት ሴት ቁርኣን በስልክ መቅራት ትችላለች?
▪️12/ በሶላቴ ውስጥ ኹሹእ እንዲኖረኝ የሸይጧን መወስወስ ለመከልከል ኢማሙ ድምፅ ከፍ አድርጎ በሚቀራበት ሰኣት አብሬ ድምፄ ዝቅ አድርጌ ብቀራ እንዴት ይታያል?
▪️13/ አባቶች አያቶች ዱዓ ሲያደርጉ እጅን አንስቶ አሚን ማለት ይቻላል ወይ? ሲጨርሱ እጃቸውን መሳምስ ይቻላል ወይ?
▪️14/ አህለል ኪታብ ኢትዮጲያን ይመለከታል ወይ? የነሱን ስጋ መብላት ይቻላል ወይ?
▪️15/ በማንኛውም ሶላት ላይ አይንን ጨፈኖ መስገድ ለኹሹእ ይቻላል?
▪️16/ ጂኒ የያዘውን ሰው በአይኔ ብቻ በማየት አስለቅቃለው የሚሉ ሰዎች እንዴት ይታያሉ? አጅነብይ ሴቶችንም ጭምር?
▪️17/ በበድር ጦርነት ላይ የተሳተፉት በሙሉ ያለፈውንና የወደፉቱን ወንጀል ተምረዋል የሚባለው እንዴት ነው? ከነብዩ ውጪ ይህንን እድል ያገኘ አለ ወይ?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/291
🔆 ስድስቱ የጀነት ዋስትናዎች
የዕለተ እሁድ 7/6/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/4tj93kud
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
በዛዱል መዓድ የትምህርት መድረክ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተቀሩ የፊቅህ ትምህርቶች/በመቀራት ላይ ያሉ የፊቅህ ትምህርቶች ብቻ በዚህ የቴሌግራም ቻናል ያገኙታል፣ኪታብ ይዘን በመከታተል እንጠቀም፣ ሌሎችንም ሼር በማድረግ ተጠቃሚ እናድርግ
🔘አላማችን ሰዎችን ዲናቸውን በቁርኣንና በሱና (በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ) መሰረት ማስተማርና መጥቀም ነው!
@ዛዱል መዓድ
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
የፊቅህ ትምህርቶን ብቻ ለማግኜት
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🌐/channel/zadulmaad_fiqh
~~~~
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/290
🔆 የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች (ቁ/4)
(የዑለማኦችን ክብር አለመጠበቅ)
የዕለተ እሁድ 29/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/47j3jda9
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/269
የዕለተ ረቡዕ 25/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/2mn95yre
▪️1/ ለሰዎች እይታ ተብሎ ኢባዳ ማድረግ ትንሹ ሽርክ ነው ተብዬ ተነግሮኛል እና እናቴን ለማስደሰት ብዬ የእናቴ ወላጆች ቤት ሰደቃ አወጣለሁ ይህ ሽርክ ይሆንብኛል?
▪️ 2/ ዘመድ ወይም ጎደኛ ጋር ለቅሶ ስንሄድ እሱ እንዳይቀመኝ ብዬ መሄዱስ?
▪️3/ ወንድሜ ጋ ኢትዮ እያለሁኝ ተጣልተን ነበር የተጣላንበት ምክኒያቱ በአቂዳ የተነሳ አንቺ አክራሪ በማለት ነው ግን እኔ አውፍ ብዬ አናገርኩት እሱ ግን አውፍ አልልሽም አለኝ ስለዚህ ምን ይመክሩኛል ምን ማድረግ አለብኝ?
▪️4/ እጄ ሳአት ማሰሪያዉ ጋር ቢላዋ ቆርጦኝ ከባድ ስለነበር ሀኪም ቤት ሒጄ ተሰፋሁ በትልቅ ፋሻ ታሰረ ዉሀም እዳይነካዉ ስለተባልኩ አሁን ሙሉ ተየሙም ማድረግ አለብኝ ወይስ አንዱን እጄ በደረቁ አድርጌ ሌላኛዉ በዉሀ ላርገዉ? ያብራሩልኝ።
▪️5/እኔ ሁሌም ሰላት ሰግጄ ስጨርስ የሰላት ዚክሮችን ከጨረስኩ ዱዐ አደርጋለሁ ግን ከሶላት ቡሀላ ዱዓ ቢድአ ነው እኮ አሉኝ እንደዚህ ማድረጌ ቢድአ ይሆንብኛልን? ቢያብራሩልኝ።
▪️6/ ከምሰራባት አሰሪዬ ቤት ሔጄ ነበር እና በዛ ሰአት ሰራተኞቹ በሙሉ ፊሊፒን ካፊር ናቸዉ ቂብላ ወዴት ነዉ መዳማቹ ወዴት ዞራነዉ ምትሰግደዉ ስላቸዉ አናዉቅም አሉኝ ስልኬ ላይም አቅጣጫ ጠቋሚ ሳወርድ አከፋፈቱ ምንም አልገባኝም ከዛ በዚ ሁኔታ ሶስት ወር በግምት ሰገድኩ ከዛም አንድቀን አሰሪዬ አየችኝ ምንም አላለችኝም ስለዚህ ልክነኝ ማለት ነዉ ብዬ ቀጠልኩበት 6ወር በዚሁኔታ ሰገድኩ አንድቀን ሱፐር ማርኬት ተልኬ በዛዉም መስጂድ ገብቼ አይቼ መጣሁ ስመጣ የተለያየ ነዉ አሁን እኔ ምን ይሻለኛል 6ወር ሰላቴስ ድጋሚ ቀዳ ላዉጣ? በዛ ላይ ረመዳን ሙሉውን።
▪️7/ ባለቤቴ በህይወት የለም አላህ ይርሀመውና በረመዷን አሞት አምስት ቀን እፍጥሮ ነበረ በኋላ መፆም እየቻለ የቀጣዩ የረመዷን ወር ገባ የዛኔ ህመሙ በርትቶበት ስለነበረ ወሩን ሙሉ አልፆመም አልጋ ላይ ሆኖ አደለም የጉልበት ስራ ባይሆንም ግን ስራ ይሰራ ነበረ ግን ረሀብ አይችልም ነበር በጊዜው ጠይቄ አምስቱን ቀን ፁሙለት የአንዱን ወር ለምስኪን አብሉ አሉኝ እኔ መፆሙን ብቻ ነበረ የምችለው ፆምኩኝ የአንድ ወሩን ለቤተሰቦቹ ነገርኩኝ እነሱም ችላ አሉት አሁን ሶስት አመት ይሆነዋል እና ምን ላድርግ ከበፊት እሻላለሁ በስደት ነው ያለሁት ለምስኪንስ የተወጀበብኝን ያክል ሁለት ህፃን ልጆቹ አሉ ለነሱስ ብሰጥ ይቻላልን አፈፃፀሙስ እንዴት ነው?
▪️8/ አንድ ዘመዴ ነበረች እሷ ህፃን እያለች እድሜዋ ከ10 በታች ወንድሟ 16 አከባቢ ይሆነዋል ቤት ሰው የሌለ ሰዓት ይላፋት ነበር እና ስታድግ ትዝ እያላት መጣ ፀያፍ ፊልምም ያሳያት እንደነበር ሁሉ ትዝ አላት እና ድብርት ውስጥ ገብታለች አሁን ዝምድናውን እንደቆረጠችም ታወራለች ዝምድና ቆራጭ ደሞ ጀነት አይገባም እና ከወንድሟ ጋር ያላት ግንኙነት እንዴት ነው መሆን ያለበት መቁረጧ ልክ ነው ወይ? ያብራሩልኝ።
▪️9/ ባለቤቴ ለሰዎች ሚስት የለኝም ብሎ አውርቷል ስለዚህ የእኔ ኒካህ እንዴት ነው? ለወሬ ብሎ ነው እንጂ ምንም አያውቅም ስለዚህ ነገር።
▪️10/ እህታችን ባለቤቷ ተይዞ ሀገር ገብቷል እዚህ ደግሞ እሷ ስራ አላት ከወር በኋላ ከስራ ትወጣለች ባለቤቷ እሱ ቤት እንድትቀመጥ ይፈልጋል ነገር ግን እቤት ውስጥ የባለቤቷ የደረሰ ወንድ ልጅ አለ ሌላ ሰው የለም የልጁ ሁኔታ ደስ አላላትም የግድ የባለቤቷን ቃል መስማት አለባት? ወይስ ሌላ ቦታ ማረፍ ትችላለች? ሌላ ቦታ ብታርፍ የባሏን ሀቅ አላማልስችም ያስብላታል?
▪️11/ አባቴ ሦላት አይሠግድም በጭራሽ ከዛ እኔን ለባል ኒካህ ማሰር ይችላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/250
🔹تفسير سورة الدخان
🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1- 16 )
የዕለተ ጁሙዓ 20/5/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/t8AH
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
ክ/10 (የመጨረሻው ክፍል)
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
ድልና የአላህ እርዳታ መች ነው የሚገኘው?!
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ሰኞ 16/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/36yp93h7
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
የቢድዓህ ምንነትና አስከፊነት
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/9
የዕለተ ቅዳሜ 14/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/4yj2tvuh
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/8
የዕለተ ረቡዕ 11/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/5azf8m78
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/287
🔆 የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች
የዕለተ እሁድ 8/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/ybmasejh
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/248
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ27-/እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ 6/5/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/9my2Gq
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/267
የዕለተ ረቡዕ 4/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/2upnvebb
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ውዱእ ከሚያበላሹ ነገሮች አንዱ
الخارج الفاحش النجس من الجسد
ከሰውነት አካል የሚወጣ አፀያፊና
ቆሻሻ ነገር ነው አሉኝ ከሰውነት አካል የሚወጣ ቆሻሻ ምንድን ነው ብዬ ሳስብ አልገባኝም ደምም አያፈርስም አሉኝ ደምስ ካልሆነ ምንድን ነው?ቢያብራሩልኝ።
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
▪️2/ውዱእ ላይ መድመዷና ኢስቲንሻቅ ግዴታ ናቸው ወይስ ምንድን ነው ሁክሙ? ያብራሩልኝ።
▪️3/ ለሰዎች እይታ ተብሎ ኢባዳ ማድረግ ትንሹ ሽርክ ነው ተብዬ ተነግሮኛል እና እናቴን ለማስደሰት ብዬ የእናቴ ወላጆች ቤት ሰደቃ አወጣለሁ ይህ ሽርክ ይሆንብኛል ወይም ዘመድ ወይም ጎደኛ ጋር ለቅሶ ስንሄድ እሱ እንዳይቀመኝ ብዬ መሄዱስ?
▪️4/የታመመ ሰው ሶላትን ጀምእ ማድረግ እንጂ መቀሰር አይባልም የሚባለው ትክክል ነው? እንዲሁም ህመሙስ የቱን ያክል ሲሆን ነው ጀምእ የሚያደርገው? ያብራሩልኝ።
▪️5/ወንድ ልጅ ላይ ከሚታዩ የቡሉግ ምልክቶች አንዱ የዘር ፈሳሽ መፍሰስ ነው ይህ ፈሳሽ የሚለይበት ምልክት አለው? ጀዛኩሙሏህ ኸይር
▪️6/እግርን ወደ ቂብላ ዘርግቶ መተኛት እንዴት ይታያል?
▪️7/ቁርአን እየቀራ መተኛት ይቻላል ወይ ማለትም የቁርአን ኦድዮ ከፍተን እኛ መተኛት ይቻላል ወይ ?
▪️8/ፀጉሬ በጣም የሳሳ ነው ከመሳሳቱ የተነሳ ፀጉሬን ስቆረጥ ፊት ለፊት በ2 ቁጥር ነው ሌላው በአንድ ቁጥር ከመረጃ አንፃር ይህን አቆራረጤን ብታብራሩልኝ እኩል ሳደርገው በጣም ስስት ብሎ የደስታ ስሜት አይሰማኝም።
▪️9/ ለሰው ያበደርኩት 8ሺ ሪያል አለ 3አመት ሊሆነው ነው ሰዎቹ በጊዜው የማይሰጡ ከሆነ ዘካ የለበትም ተብዬ ነበር ነገር ግን እነሱም ጋር ቢሆን በየአመቱ ዘካ ማውጣት አለብኝ? ካለብኝስ ምን ያህል ነው የሚሆነው? ጀዛኩሙሏህ ኸይር
▪️10/እኔ ብር የያዝኩት በድርሀም ነዉና ግን ቤት ገዝቼ ለመግባት ነዉ ወደ ቤተሰብ ስልክ እያጠፋብኝ እና ብሩ አልበቃኝ ስላለነዉ ለቤት መግዢያ ዘካ አላወጣሁለትም ግን ሁሉም እያስጨነቀኝነዉ ዘካ ስላላወጣሁ ቤተሰብም እረዳለሁ እህቴንም አሳክማለሁ አሁን ማዉጣት አለብኝ ወይስ የለብኝም? ካለብኝስ ለእህቴ ልስጣት? እሷ በሽተኛ ናት ያብራሩልኝ። ጀዛኩምላሁ ኸይር
▪️11/ የሰፈሬ ልጅ ሙስሊም አይደለችም ያለችው ኢትዮጵያ ነው ተቸግሬ ነው ብር አግዥኝ ብላ አለቀሰችብኝ እኔም ችግር የለውም ወሏሂ አግዝሻለሁ አልኩዋት እንደዚህ እንዳልኩዋት ከመዳሜ ጋር ተጣላሁ ሀገር ልገባ ነው ስላት ተቆጣች እንዳረዳት ለእኔ ብር ያስፈልገኛል በቂ ብር የለኝም ወሏሂ ብዬ በማልኩት እና ልረዳሽ አልችልም ባልኩት ከፋራው ምንድነው?
▪️12/ አንድ ሰው ከሞተ ለሀዘንተኞች (ለቅሶ ለመድረስ ለሚመጡት ሰወች) ከሞተው ሰው ንብረት ላይ በመውሰድ ምግብ ሰርቶ ማብላት አይቻልም ነገር ግን የሞተችው ሚስት ናት ባል ምግብ እንድዘጋጅ አድርጎ ለሀዘንተኞቹ ማብላት ይችላል?
▪️13/ እኔ 26 አመቴ ነው ከዚህ በፊት ትዳር መጥቶልኝ ሁለቴ መልሻለው በመጨረሻ አግብቼ ነበር ግን ግንኙነት ማድረግ አልፈልግም ከሱ ጋ 2 ወር ሙሉ ቢታገል ምንም ሊሆን አልቻለም ሰዎችን ስጠይቅ አይነናስ (አይጥላ) ይሆናል አሉኝ እኔ ግራ ገብቶኝ አለሁ ምን ማድረግ አለብኝ እንደተባለው አይነጥላ ከሆነ? ያብራሩልኝ።
▪️14/ ከባለቤቴ ጋር ተለያይተን በ2ወራችን ደውሎ የኔ ውድ ሚስት ብሎ ነበር እኔም ስልኩን ዘጋሁበት ከዚያም 3ኛ ወሬ ላይ 3ሀይድ እንደጨርስኩኝ ደወለልኛና ይህንኑ ቃል የእኔ ውድ ሚስት እንዴት ነሽ አለኝ ፣እኔም ይህን ማለት አትችልም እኔ ሚስትህ አይደለሁም ስለው በባለፈው እኮ የእኔ ውድ ሚስት ብቻ ስላልኩኝ ኒካው ይሆናል አለኝ ረጃእቱም (መልሻለሁ) አላለም ይህን በማለቱ ብቻ ኒካው ይሆናል? ስላወዛገበኝ ነው አብራሩልኝ።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/286
🔆 የሒጃብ ጦርነት!
የዕለተ እሁድ 1/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/bdfmvb32
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/3
የዕለተ ረቡዕ 27/4/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/3r3tyxdf
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/1
የዕለተ ሰኞ 25/4/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/yds5s7tn
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
هنيئا لأهلنا في سورية!
ونسأل الله أن يديم فرحتهم ويوحد صفوفهم ويوفقهم لتطبيق شرع الله.
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/252
🔹تفسير سورة الدخان
🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር
ቁ/3 (ከ34-50 )
የዕለተ ጁሙዓ 5/6/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/tlvy
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔊 የቁርኣን ግብዣ ከዛዱል-መዓድ
📖 ሱረት አዕራፍ
🎤 ቃሪእ ያሲሪ አደውሰሪ
🏷 ረቡዕ 3/6/1446 ዓ.ሂ
💠 ከቁርኣን ጋር እንኑር
@ዛዱልመዓድ
🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹
🌐https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/251
🔹تفسير سورة الدخان
🔮 የሱረቱ አድዱኻን ተፍሲር
ቁ/2 (ከ17-33 )
የዕለተ ጁሙዓ 27/5/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/texi
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/289
🔆 የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች (ቁ/3)
የዕለተ እሁድ 22/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/bdd2awhm
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/268
የዕለተ ረቡዕ 18/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/yy6u4xue
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1) የሀዲሰል ኩርስይና የነብያችን ሀዲስ ልዩነቱ ምንድነው ያብራሩልኝ።
▪️2) አንዲት እህት በሃይዷ መዛባት ምክንያት ሰላት አትሰግድም። ሃይዷ በሚመጣበት ጊዜ በጣም ይቆይባታል። አንድ አንዴ በሰባት/በአስር ቀኑ ይቆምና በቆመ በ3ኛ ቀኑ ምናምን መልሶ ይመጣል። ከዛ 1 ወር 2 ወር ይቆይባታል። እዲም ቆይቶ ካቆመ በኋላ ሲመጣም ቆይቶነው ሚመጣው። ሃይድ ማየት ከጀመረች 3ት አመት ቢሆናት ነው። እስካሁን በትክክል መጥቶ አያውቅም ከጅምሩም እደተዛባ ነው ትላለች። ሰላት አትሰግድምና እንዴት ታድርግ?
▪️3) አንዳንድ ሰዎች ጠላት አሉብኝና በሲሕር ሊያጠቁኝ ይችላሉ በማለት አንድ አንድ የሚያጠራጥራቸውን ነገር በሚያዩበት ጊዜ ያከሽፈዋል በሚል ውሃ ይደፉበታል። ይህ እንዴት ነው።እውነት ያከሽፋል?
▪️4) መንይ መዝይ እና ከሴት የሚወጣ ፈሳሽ በደምብ ሊገለጥልኝ አልቻለም
ከእንቅልፍ ስንነሳ ምናገኘዉ ፈሳሽ ቢብራራልን።
▪️5) ዝምድና መቀጠል ያለብን እስከ ምን ድረስ ነው። ምሳሌ እስከ አጎት ወይስ የወላጅ አጎት ወይስ እስከ ማን? ቢያብራሩልን።
▪️6) የአባቱ ስም የማይታወቅ ከማሳደጊያ ወስደው የሚያሳድጉትን ልጅ በራስ ስም ማስጠራት ይቻላል? ካልተቻለስ ምን ተብሎ ነው ልጁ መጠራት ያለበት?
▪️7) እኛ አካባቢ ያለው መስጅድ ሁሉ ጊዜ ሱብሂ ሰላት ላይ ቁኑት ያደርጋሉ እና ይሄ ደግሞ በሱና ያልተገኘ ነው ምን ባደርግ ይሻላል? አሚን ብል ወይስ ዝም ብዬ ብቆም?
▪️8) ድምፃችን አውጥትን በምንሰገድበት ጊዜ ቢስሚላህ በውስጥ ማለት አለብን? በማስረጃ ቢያብራሩት በጣም አስፈላጊ ሆኖብኝ ነው ሰዉ ለማስረዳት ነው።
▪️9) በonline (zoom) የምማረው ትምርት ነበር። ትምርቱን የምንማር ልጆች የራሳችን ግሩፕ አለን ለመተጋገዝ የከፈትነው።እኔ ከነሱ የተሻልኩ እንደሆንኩኝ በማሰብ ደሞ አንዳንድ የግሩፓችን ተማሪዎች ያልገባቸውን ነገር በonline እንዳግዛቸው ይጠይቁኛል። ወንዶቹን የቻልኩትን zoom አፕ ላይ በግል እየተገናኘንና በድምጽ እያወራን አስረዳቸዋለው ።እንዳስረዳቸውና እንዳግዛቸው ለሚጽፉልኝና ለሚደውሉልኝ ሴቶችስ ኡስታዝ? በዚሁ መንገድ በግል ማገዝ ይፈቀድልኛል?
▪️10) አንዲት የጓደኛዬ እህት ዉጭ ሀገር ትኖር ነበር እና ገንዘብ ስታስቀምጥ ከወለድ ጋር ነበር ወደ ሀገር ስትመለስ ወንድሟ ስራ አብረዉ ለመስራት ብሩን እከነወለዱ አዉጥተዉ ሥራ ጀመሩ ሥለ ወለዱ እሷም እሡም አያዉቁም በመሀል ከእኔ ጋር ተጋባን ከ2አመት በህዋላ ከእኔ ጋር ከተጋበን ከ100000 ብር 85000ብር ተሠጠት እኔ ከቆየ ቡሃላ ሳጣራ ብሩ ከወለዱ ጋር እንደወጣ አወኩኝ ብሩ ጠፍቶ አልቆዋል ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ ወንጀለኛስ እሆናላሁን?
▪️11) ከዚህ በፊት በምስራበት መስሪያ ቤት የህክምና በግል ሆስፒታል ታክመን ወጪ ይሸፈንልን ነበር አሁን ግን ጤና መድን ተመዝግባቹህ በዛ በኩል ታከሙ አሉን በዛ በኩል ከሆነ ብቻ ነው ወጪው ሚሸፈነው ለጤና መድን መመዝገብ ይቻላል?
▪️12) ሴት ልጅ ኸይድ ላይ ሆና ከባለቤቷ ጋር በስሜት ስትነካካ የሷም የዘር ፈሳሽ የወጣ ከመሰላት መታጠብ ያለባት ወዲያው ነው ወይስ ከኸይድ ስትጠራ ነው?
▪️13) በኢትዮጲያ univeristy ገብቶ ህግ መማር እና ጠበቃ ወይም የህግ አማካሪ ሆኖ መስራት ይቻላል?
▪️14) በማታ ጥፍር መቁረጥ እንዴት ይታያል? ሰዎች በማታ ጥፍር መቁረጥ ድህነት ያመጣል ሲሉ ሰምቼ ነው።
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/288
🔆 የድክመትና ሽንፈታችን መንስዔዎች (ቁ/2)
የዕለተ እሁድ 15/5/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/96at8wh
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/249
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ20- 26 )
ከተጨማሪ ማብራሪያ ጋር በድጋሚ የተለቀቀ
የዕለተ ጁሙዓ 13/5/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/kQuaCi
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
ስለጂሃድ አጭር ማብራሪያ ያካተተ ት/ት
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/7
የዕለተ ሰኞ 9/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/mut5mytk
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/6
የዕለተ ቅዳሜ 7/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/bdzxk6y4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/yzs9yjh9
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/5
የዕለተ ሐሙስ 5/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/bdzxk6y4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/yc8yeezy
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/4
የዕለተ ሰኞ 2/5/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/bdzxk6y4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/247
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ20- 26 )
የዕለተ ጁሙዓ 29/4/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/u9kNKz
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴አዲስ የኪታብ ደርስ🌴
☘ خذ عقيدتك من الكتاب والسنة الصحيحة
📚ኹዝ ዐቂደተክ
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሙሐመድ ጀሚል ዘይኑ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ክ/2
የዕለተ ማክሰኞ 26/4/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/3kz2x3te
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/32c22pcf
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ነጭና ንጹህ ወረቀቶች
🔅ሕጻናት ነጭና ንጹህ ወረቀቶች ናቸው የሚያዩትና የሚሰሙት በሙሉ አዕምሯቸው ላይ ይጻፋል/ ይለጠፋል።
🔅የሕፃናት አሳዳጊዎች፣ የትምህርት ቤት፣ የመድረሳና የሕጻናት ማቆያ ባለቤቶችና ሰራተኞች በሙሉ ለዚህ ጉዳይ ተገቢውን ትኩረት መስጠትና አደራቸውን በአግባቡ መወጣት ይጠበቅባቸዋል።
🔅ሕጻናትን ተቀብለው የሚያስተምሩ ተቋማት ትልቁ ዓላማቸው ገንዘብ መሰብሰብ ሳይሆን ትውልድ መቅረጽና በመልካም ስነምግባር ማነጽ መሆን አለበት!
🔅ከቤታቸውም ይሁን ከሌላ ቦታ ስድብና መጥፎ ስነምግባር ይዘው ወደ ሕጻናት መገኛ ስፍራዎች የሚመጡ ብልሹና ወጣ ያለ ስነምግባር ያላቸው ልጆች በሽታቸውን ሌሎች ላይ እንዳያስተላልፉ በቂ ጥንቃቄ ማድረግ፣ እነሱን መክሮና ቀጥቶም ቢሆን ከመጥፎ ባህሪያቸው ማላቀቅ፣ ይህም ካልተሳካ ሌሎች የነሱን ፈለግ ተከትለው እንዳይበላሹ መከላከልና ጥሩና መጥፎውን ለይተው አውቀው በመልካም ስነምግባር እንዲታነጹ ማድረግ ግዴታ ነው።
🔅ይህ ካልሆነ ግን ከአፋቸው መጥፎ ቃል ወጥቶ የማያውቅና ቤተሰቦቻቸው በስነስርዓትና በጥንቃቄ ይዘው ያሳደጓቸው ልጆች ሳይቀር ለትምህርትና ለቁርኣን ብለው ከቤታቸው ወጥተው በየቀኑ መስማቱ የሚሰቀጥጥ ቆሻሻ የስድብ ቃላትን እየሰለጠኑና እየሸመደዱ ወደቤታቸው ይመለሳሉ!
🔅አስተማሪዎች፣ የትምህርት ቤት ኀላፊዎችና ባለቤቶች እንዲህ ዓይነቱ በሽታ ነገ ዲንና ሐገርን የሚረከቡ ሕጻናት ዘንድ እየተስፋፋ አይተው ዝም ሊሉ ወይም ሁሌ በማስጠንቀቅ ብቻ ሊያበቁ ፈጽሞ አይገባም!!
ይልቅ በተደጋጋሚ ተመክሮ፣ ለወላጁም ተነግሮ የማይስተካከልና ሌሎችን የሚበክልን ብልግና እና ጸያፍ ቃላትን አፉ የለመደን ሁላ ከንጹሃን ሕፃናት መማሪያ ተቋም ዞር በማድረግ ለሌሎች መማሪያ ማድረግ ይገባል።
🔅አረም በጊዜው ካልተነቀለ ሙሉ ማሳን እንደሚወረው ሁሉ ጥቂት ምግባረ ብልሹ ልጆችም ብዙ ንጹሃንን ይበክላሉ!
🔅ውስጣቸው በአረም የተሞላና የመስተካከል ዕድላቸው ጠባብ የሆነ ጥቂት ብልሹዎችን ለብዙሃን ደህንነት ሲባል መቅጣትና መወገድ ካለባቸውም ማስወገድን መተው፣ ይህን ማድረግ የሚያስከትለውን የገቢ መቀነስ ብቻ በማሰብ ከሚገባው በላይ መታገስ ወይም ችላ ብሎ ማለፍ ዲንና ስነምግባርን፤ ትውልድና ሃገርን መጉዳት ነው።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ