በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/285
🔆 እቺ ናት ዱንያ!
ጁምዓ 22/4/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/bdcted6f
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/284
🔆 የቂያማ ምልክቶችን የማወቅ ጥቅሞች
የዕለተ እሁድ 17/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/97scy533
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/265
የዕለተ ረቡዕ 13/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/mrss6vdt
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/የሱና ሶላት ላይ ሱባሀንአላህ ይባላል ወይስ የፈርድ ሶላት ብቻ ነዉ የሚባለዉ?
▪️2/እናቴ ቡና ጀባትላለች አሟቶች የሞቱትሰዎ ስምእየጠራች ጀባትላለች ምግብም ቀርቦ ስማቸዉን እየጠራች ይበላል ይሄ ነገር እንዴት ይታያል እናም እናቴ ቡና አፍይልኝ ብትለኝ ማፍላት እችላለዉ ወይስ በወንጀል መተባበርነዉ የሚሆንብኝ ምን ማድረግ ነዉ ያለብኝ ያብራሩልኝ
▪️3/ እኔ ሥኡዲ ነበርኩ ከዛ ከሥኡዲ ወደ ኢትዮጺያ ሄድሁ ኢቃማ ላወጣ ከዛ ወደ ኢትዮጺያ ሄጄ በሰላም ከተመለሥኩ ለበጎ አድራጎት ሠደቃ እሠጣለሁ ብዬነበር አሁን በሰላም ሱዑዲ ገባሁ እና የተነዘርኩትን እደገባሁነው የምከፍለው ሠርቼ ብከፍለው ችግር አለው ስለሚቆይ የኔ ብሩ ብዙ ሥለሆነ የተነዘርኩት ቀስ እያልኩ ብከፍለው ችግር ይኖረው ይሆን ብታብራሩልኝ
▪️4/ ፀባይ ያለው ስው አቂዳው ያልተስተካከለ ለትዳር መምረጥ ይቻላል ወይ? ይሰግዳል ይፆማል ከዚህ ውጭ ስለዲኑ ምንም አያቅም
▪️5/የሆነ ብር ነበረ ለሰው እሚሰጥ ባለቤቴን ልስጥ ብዬ ስጠይቀው እዳሰጭ ከሰጠሽ ፍች ነን አለኝ እኔ ደሞ ብሩን ሰጠሁኝ ኒካው ይወርዳል አይወርድም ያብራሩልኝ ጀዛከላህ ኸይር
▪️6/ባለቤቴ አስካሪ መጠጥ ጠጥቶ መጣ እኔ በንደት ፍታኝ ስለው በ3 ፈታኝ ከዛም ሰዎች ነበሩ ጠጥቶ ስለሆነ የዚህ አይነት ፍች የለም አሉኝ እኔም ስለድኔ አላውቅም ነበር አሁን ያለሁት ስደት ነው ግን በአንድ ላይ ነን ይህ እንደት ይታያል ያብራሩልኝ
▪️7/ልብስ በፎቶ ወይም በተለያዩ ፊደሎች ፊደሉ የስማቸው መጀመሪያ ሊሆን ይችላል አሰራልን ይሉኛል
ወይም በተለያዩ ቅርፃች እንዴት ይታያል በሸሪዓችን
▪️8/ እኔ አረብ ሀገር መሻውር ነው የምሰራው ሴቶችን ስራ በምወስድ ሰአት በደላላ ነው የሚሄዱት የደላላ ብር ተቀበልልን ይሉኛል ፣ እንደዚሁ በየመን የሚመጡትን የመን ያለ ደላላ ፣የደላላ ብር ተቀበል ይሉኛል የማውቃቸው ሰወች ከሆኑ አንተ ነህ የምትበላን ይላሉ እኔ የመሻውር ብቻ ነው የማገኘው ይህ እንዴት ይታያል?
▪️9/እኔ የምኖረው ውጭ ሀገር ቤት ተከራይቼ ሃላፊ ሆኜ ከሙስሊሙም ከክርስቲያን ጋደኞቼ ጋር ነው የምኖረው እና አሁን በአላቸው ደረሰ እና ለነሱ በአል ለነሱ ብደግስ ችግር አለው? እንዲሁም ለበአል ብለው የሰሩትን ምግብ መብላት እዴት ይታያል? እዲሁም እካን አደረሳችሁ ማለትስ እችላለው? ያብራሩልኝ?
▪️10/እኔ አላህ አግርቶልኝ ኒቃብ እለብሳለው ግን የአባቴ ወንድም ለአባቴ በእናት ነው የሚገናኙት በአባት አይገናኙም ለሱ መሸፈን አለብኝ?
▪️11/እኔ ምኖረው ዱባይ ነው እና ባለ ትዳር ነኝ ባሌን አምጥቼዋለው እዚህ እና እሱ ከተለያዩ ሴቶች ጋር ያወራል እና ሲያወራ ደሞ ምስት ይለኝም ብሎ ነው የሚያወራቻው ለሁለት ሴቶች ምስት ይለኝም ብሎ ያወራበት መረጃ አለኝ ግን ቡዙ ግዜ ሚስት ይለኝም ብሎ ያወራል ተብያለው እና አንድ ያገባ ወንድ የኒካህ ሚስት እያለችው ሚስት ይለኝም ካለ ኒካው ይወርዳል ሲባል ሰምቻለው ይህን ያብራሩልኝ ጀዛኩሙሏህ
▪️12/እኔ ባለትዳር ነኝ ከተጋባን ቡሀላ ከአንድ አመት ቆይታ ቡሀላ ወዴ ዱባይ መጣሁ እኔ ባሌ በተዴጋጋሚ እንጋጫለን እናም ነገሩ ከረረና እድንለያይ ጠየኩት እምቢ አለኝ ከትንሺ ጊዜ ቡሀላ እኔም አመረርኩ እና ፍች ጠየኩ ከዛ እኳን ሶስት ኒካህ አስር ፈትቸሻለሁ አለኝ በድምፅ ሳይሆን በፅሁፍ እሺ ብየሳለ መልሶ ተናድጀ ነው እጄ አስቤበት ከልቤ አይዴለም አለኝ እና ምድነው የማድረገው ?
▪️13/እኔ ሰለምቴ ነኝ ከአንድ ሙስሊም ወንድሜ ጋር በአጋጣሚ ተዋወቅን ለጋብቻም ጠየቀኝ ፈቃደኛም ሆንኩ ከሱ በፊት አግብቸ እንደማውቅ ጠየቀኝ አወ አልኩት ቤተሰቤም ሳይጠየቅ የአባቴን ስም ብቻ ጠየቀኝ ከዛ ኒካ ታሰረ አለኝ ከዛ ጀምሮ ሚስቴ ነሽ በማለት እየኖርኩ ነው እኔ ማወቅ የፈለኩት ኒካው ትክክል ነውን?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/283
🔆 አደጋና የአላህን ቁጣ መከላከያ ሁለት መንገዶች
የዕለተ እሁድ 10/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/3bphrsck
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/245
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1 - 13ኛው )
የዕለተ ጁሙዓ 8/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/3ruy6yxm
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://www.facebook.com/yenegew/j
✔️http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
✔️http://www.x.com/zad_al_mead
✔️https://www.instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/282
🔆 እምነትን ማጥራት
እሁድ 3/ 4/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/pExUhS
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ማሳሰቢያ
🔅በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ጁሙዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ የሚሰጡ ደርሶች/ትምህርቶች በመንገድ መዘጋጋት ምክንያት እንደማይኖር ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን።
🔅ሥስቱንም ቀን ከመግሪብ እስከ ዒሻ በቋሚው ደርስ ምትክ እዛው ፉሪ አከባቢ ለምትገኙ ሌላ ትምህርት/ሙሓደራ ይኖራል።
🔅በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ ወደ መደበኛ ደርሳችን እንመለሳለን።
ዛዱል-መዓድ
🌴አጫጭር መልዕክቶች 🌴
ቁ/6
🏷️ እምነትና ማህበራዊ ህይወትን የሚመለከቱ 3 መብትና ግዴታዎች
ረቡዕ 29/3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/kPcHTo
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ደጉ ሰው አረፈ !
ዱኒያ ላይ ያለ በሙሉ ሞትን ቀማሽ ቢሆንም የሁሉም ሞት ግን አንድ አይደለም።
የአንዳንድ ሰዎች ሞት ለብዙ ሰዎች እረፍት ሲሆን የአንዳንዶች ሞት ግን ለብዙዎች ጉዳትና ጉድለት ነው።
ትናንት ሃሙስ ማምሻውን (ረቢዕል አል-አወል 23/1446ዓ.ሂ) ሞቶ ዛሬ ጁሙዓህ ፉሪ በድር መስጂድ ተሰግዶበት የተቀበረው ወንድማችን አቡ ካሚል #ሙራድ ሙዘሚል (እኛ በምናውቀው) ደግና ለሰው ልጆች ሁሉ አዛኝ፣ ለወላጆቹና ለዘመዶቹ በጣም መልካም ሰውና አላህ በሰጠው አቅም ሁሉን የሚረዳ፣ የመስጂድ ግንባታና መሰል በጎ ተግባራት ላይ የሚሳተፍ ታላቅ ሰው ነበር!
ዱኒያ ላይ ለሰዎች ያዝን እንደነበረው ሁሉ ዛሬ አላህ ለርሱ እንዲያዝንለት፣
የብዙ ሰዎችን የዱኒያ ህይወት እንዳሳመረው የርሱንም ኣኺራህ እንዲያሳምርለት ዛሬ በጁሙዓህ ቀን ዱዓችሁ አስታውሱት።
اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله ووسع مدخله واغسله بالماء والثلج والبرد.
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/264
ረቢዕ 22/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://is.gd/0GUXCH
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ የፂም ማብቀያ መድሃኒት መጠቀም ይቻላል? ያብራሩልኝ።
▪️2/ የምወዳት ልጅ አለች ልጅቷ አላገባችም እኔ በጣም እወዳታለሁ ላገባት እፈልጋለው እሷ ግን ፍቅረኛ አላት አላህ የኔ እንዲያደርጋት ዱዐ ማድረግ እችላለሁ? ያብራሩልኝ።
▪️3/ ከጁልባብ ላይ ጃኬት መልበስ እንዴት ይታያል ?
▪️4/ የኒቃብ እና የጅልባብ ከለር ካልተመሳሰለ መልበስ አይቻልም ይላሉ ይህ እንዴት ይታያል ?
▪️5/ ከሰላት በኃላ ዱአን ማስረዘም ሁክሙ ምንድን ነው?
▪️6/ አንዲት ሴት ጫትን አልወድም ትላለች ነገር ግን ጫት ለሚቅሙ ሰዎች ለስላሳ ቡና ታቀርባለች ሁክሙ ምንድን ነው?
▪️7/ ነቢዩ ሰላሏሁ ዐለይሂ ወሰለም
" ويل للأعقاب من النار"
ሲሉ ዛቻው ለሱና ሰላት (ቁርአን ለመቅራት) ውዱእ አድርጎ ያላዳረሰ ሰው ዛቻው ያገኘዋል ወይስ ለግዴታ ሰላት ውዱእ አድርጎ ያላዳረሰ ብቻ ነው?
▪️8/ ከባለቤቴ ጋር የምንኖረው ቤተሰብ ቤት ነው ማለት እህቱ አለች ልጅም አላት እና የጋራ ቤት ነው እና ባለቤቴ የቤት አስቤዛ ለሷ ነው የሚሰጣት (ለእህቱ) ሙሉ ሀላፊነት እሷ ጋር ነው ያለው እና ምንም የቤት እመቤትነት አይሰማኝም ሰርቼ አላበላውም....እና ከበደኝ አንድላይ መኖሩ እና አቅም አለው ሌላ ቦታ ለብቻችን እንኑር ማለት ለኔ ሀቄ አይደለም ማለት ነው? መብቱ ነው?
▪️9/ ለአላህ ጆሮን ማፅደቅም ማራቅም አንችልም።የሚል ነገር ሰምቻለው እና ይህ ነገር እንዴት ነው?
▪️10/ እኔ ተከራይ ነኝ። አሁን ያለሁበት ቤት ልቀቂ ተብያለሁ እቤት ስፈልግ በጣም የተቸገርኳቸው ነገሮች አሉ። እነሱም መስጅድ አካባቢ ቤት በጣም ውድ ነው አቅሜ ስለማይችል ራቅ ብዬ ተከራይቼ ባሌ ሱብሂ እና ኢሻ ጀመአ ባይሄድ ይበቃለታል? ብቻውን መመላለስ ለህይወቱ አስጊ ስለሚሆን እንዲሁም አብዛኛው ክርስቲያን ሙስሊም ማከራየት አይፈልግም ሙስሊም አከራዮች ቤት ከማስወደዳቸው ጋር ልጅ ያለው ሠው ማከራየት አይፈልጉም። ይሄ ነገር ቀን ወደቀን እየከፋ የመጣ የአከራዮች ችግር ስለሆነ ከባንክ በወለድ ብር ቤት መግዛት እችላለሁ? ኢስላማዊ ባንኮች አሁን ብድር እየሠጡ ስላልሆነ።
▪️11/ ሱቅ ነበረን ከተከፈተ ብዙ አመት ይሆነዋል መጀመሪያ ምንም አልነበረውም ግን ከዚያ አልሀምዱሊሏህ ብዙ ማግኘት ችለው ነበር አባቴ ሀላፊነቱን ለወንድሙ ነበር የሰጠው እሱ ምንም አልተጠቀመበትም (አባቴ) ከ3 አመት በኋላ ሲከስር ወጣ ቀጥሎ ሌላሠው ገባ ሌላ ሰው እሱም እንደመጀመሪያው ነው ያረገው ለ 12 አመት ሰራ በነዚህ አመታት ውስጥ ኪሳራም ነበረው ከዛ ወጣ አባቴ በህመምና በመዘናጋትም ሂሳብ አልሰራም ጥያቄዬ በነዚህ አመታት ውስጥ ስለ ዘካ እውቀት አልነበረውም አሁን እንዳናወጣ ሂሳቡንም አያውቀውም እኛ ከጀመርን 7 አመት ነው ከስሮ ነው የተረከብነው አሁን ምን ማድረግ አለብን?
▪️12/ ባለቤቴ ሰላቱንም አይሰግድም ቁርዐንም አይቀራም መቅራትም አይፈልግም በንግግርም በተግባርም ጥሩ ሚባል አህላቅ አላይበትም በተደጋጋሚ እነግረዋለው ግን አትንገሪኝ አውቃለው ብሎ ይቆጣል ፍቺ ብጠይቅ ከሸሪዐ አንፃር እንዴት ይታያል?
▪️13/ ኡስታዝ የዩኒቨርስቲ ተማሪ ነኝ ኒቃብ ስለብስ አይኔንም ጭምር ነው የምሸፍነው እና ክፍል ውስጥ ስለማይታየኝ እና አስተማሪዉም ስለማይፈቅድልን አይናችንን ገልጠን ነው የምንማረው እና አንድ አንዴ አይንን መግለጥ እንደ ወንጀል ይያዝብን ይሁን ወይስ ችግር የለውም? በተመሳሳይ ጥያቄ ባለንበት ቦታ ኒቃብ ስለበስ አይን አይሸፈንም አይኔን ስሸፍን ሰዎች በጣም ይመለከታሉ ምን ላድርግ ትምህርት ቤት አይንን መሸፈን አይፈቅዱም።
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/242
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ21-28 )
የዕለተ ጁሙዓ 17/3/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/siM8
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/279
🔆 የነቢዩን ﷺ ሱን'ና በጥርስህ
ነክሰህ ያዝ!
እሁድ 12/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/sbRS
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/262
ረቡዕ 8/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://urlz.fr/s7v4
~~~~~
▪️1/እህቶቼ ጋር በጋራ ለትርፍ ብለን ቤትገዝተን ነበር ሁለት አመት ሊሞላው ሁለት ወር ሲቀረው ተሼጠ ዘካ የሚዎጣለት የተገዛበትነው ወይሥ ትርፎም ይዎጣለታል ?ትርፎ 309ሽነው ዘካ ከለውስ ዘካውን በጋራ አውጥተን ነው የምንካፈለው?ቢያብራሩልን
▪️2/እኔ ገና የቁርአን ተማሪ ነኝ ጓደኛየ የኪታብ ተማሪ ናት እኔ፡አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባው ስል አይባልም ምስጋና የተገባው ነው እንጅ ይገባው ካልሽ ሰጠሽው ማለት ነው አለች ትክክል ነው ያብራሩልኝ
▪️3/የሞተው ወንድሜ በህልሜ መጥቾ አየሁት እና እንደት ነው?በዛውም ጠቅለል አድርገው ስለ ህልም ቢያብራሩልኝ እፈልጋለሁ
▪️4/እህቴ ከውጪ ሀገር አካውንትህን ስጠኝ ብር ላስገባ ነው ብላ አስገባች ከዛም በ2ኛው ወይም በ3ኛ ቀን በተመሳሳይ አካውንት እህቴ ባስገባችበት ሌላ ብር ገባ የ3ወይም የ4መቶ ብር ብልጫ አለው አንድ ቀን ቆይቼ እህቴን ስጠይቃት አላስገባሁም አለችኝ፣10 ቀን ቆይቼ ሰዎችን መጠየቅ ጀመርኩ ግን መልስ አላገኘሁም በጣም ከበደኝ የገባበትን አካውት ደውየ ሁለቴ ስጠይቅ፣አላስገባንም አለለ ሰውየው ሳያውቅ ልመልስ ብል አይሆንም ከዚያም ባንክ ሄጄ ጠየኩ የላከውን ስልክ ጠይቋችው አይቻልም አሉኝ አንድ ወር ሞላው አባቴን ነገርኩት እሱም ለሚስኪን ብንሰጥ እንኳ ባለቤቱ ከመጣ ምን እናደርጋለን አለኝ?ብሩ በዛ ያለ ነው (37400) ነው ወር አለፈው ምን ላድረገው? በጣም ከብዶኛል
▪️5/ጓደኛዬ ከኢትዮጵያ ስትመጣ በደላላ ነበር እና ያቺ ደላላ ስትቆይባት እኔ አልሄድም ብላ እንደገና እራሷ ከምትሰራበት ቢሮ ሌላ ሰው አገኘችና ከዛ ቢሮው ደግሞ አይከፈልም አላት እዚም ሳውዲም ደውላ ስትጠይቅ አይከፈልም አላት እና ያቺ የመጀመሪያ ደላላዋ መጀመርያ አፋ ብዬሻለሁ ብላት ነበር አሁን እስከ የዉመል ቂያማ አፉ አላልኩሽም አለቻት እሷ የሻይ አምስት ሺ እሰጥሻለሁ ስትላት እሷ ግን አስር ሺ አለች ባትከፍል ሀራም ይሆንባታል?
▪️7/ቁርአን በግራ እጅ ይዞ መቅራት እንዴት ይታያል?ቁርአን ሲቀመጥ ፋቲሀ ባለበት በኩል ማስቀመጥ አይቻልም ይላሉ ይህስ እንዴት ይታያል ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
▪️8/እኔ የምኖረው በስደት ነው እና ከሆነ ልጅጋ እናወራ ነበር ከዛ ተገናኝን አብረን አድረን በማግስቱ ኒካህ ታሰረ እኔ በሳአቱ ምንም አላውቅም ነበር አድስ ሰለምቴ ነኝ እሱም ብዙም አያውቅም ስለድኑ እና ኒካህ አለን? ወይስ የለንም? አሁን ባለመግባባት ምክኔት አናወራም እሱም ሌላ አግብቶ እየኖረ ነው እኔን እና ኒካህ የለንም ስለው እሱ አልፈታሁሽም ይለኝል ብታብራሩልኝ ብየ ነው ባረክ አላሁፊኩም
▪️9/ወንድሜ መኪና እየነዳ ባለማወቅ ውሻ ገጭቶ ገደለ ለውሻዉ ባለቤት መክፈል ፈልጎ ግን በሸሪያው ገዝቶ መቀየር ይቻላል ወይ?
▪️10/ እኔ ሴት ነኝ ከባለቤቴ ተራርቀን ነዉ እምንኖረዉ በስልክ ስናወራ ስሜት ቀስቃሽ ነገር ባይሆንም እንኳን ፈሳሽ ይፈሰኘል ከለሩ ዉሀ ይመስላል ብዙም ቀጭን አይደለም ይነጅሰል ወይ?
▪️11/አባቴ በጣም ሀይለኛ ሰው ነው እናታችን በልጅነታችን ነው የሞተችው ከማንም ጋር ሳያገናኝ አሳደገን የእናታችንን ቤተሰብም አናውቃቸው እኔም በጣም ያሰቃየኝ ስለነበር ወጥቼ ከሱ ቤተሰቦች ጋር ብሆንም ሁሉንም አስጠነቀቃቸው እኔን እንዲያስወጡኝ ስለሚፈሩት ወጥቼ መስራት ጀመርኩ ይሄኔም ትዳር መጥቶልኝ ሲጠየቅ እምቢ አለ ብሸምግልናም እምቢ አለ ወንድሙም ሲጠየቅ ኒካህ እንዲያዳስረኝ እሱን ፈርቶ እምቢ አለ ኦሮሚያ ሸሪኣ ፍርድ ቤትም አልፈቀዱልን እናም አዲስአበባ ሄደን አባትም አጎትም የለኝም ብየ ዋሽቼ ኒካህ ታሰረልኝ ከዚያ በፊትም አብረን እንኖር ነበር ባብዛኛው ይህ ኒካህ እንዴት ይታያል?እኔ የዲን እውቀት አልነበረኝም ኒካሁ መታደስ አለበት አሉኝ ያብራሩልኝ ፣በተያያዘም አረገዝኩ ባለቤቴም ስራ ስላልነበረው አስወርጂ ብሎ አስገደደኝ ምንም ምርጫ ስለሌለኝ የ3ወር አስወረድኩ ለዚህስ ከፋራው ምንድን ነው? ከዛ በኃላ ግን አረገዝኩ አሁንም።አስወርጅ ሲለኝ እምቢ ብየ ወልድኩና ወደ ዱባይ ሄድኩ ልጄስ የሀላል ልጅ ነው? ሁሉንም ያብራርሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር~~~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ የዛዱል መዓድ ቤተሰቦች እንኳን ደስ አላችሁ እያልን በኡስታዝ አህመድ ሼኽ አደም የሚሰጡ የዛዱል መዓድ ፕሮግራሞችን የሚጎበኙት ድረገጽ (Website) ስላበለፀገ ከታች ባለው ሊንክ ይጎብኙ!!!
https://zadalmead.com/
💥የ1445 ዓ.ሂ መውሊድ መልእክት
ረቡዕ 12/3/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://tinyurl.com/24fkp4bc
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/266
የዕለተ ረቡዕ 20/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/b2k8hb84
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
▪️1/ቢድዓ ምን ማለት ነው ? ደረጃውስ ከሀራም ጋር እኩል ነው?
▪️2/ሰዎች መክሩህ፣ሙስተሀብ ፈርድ፣ዋጅብ፣ሱና ይላሉ ብዙም አይገባኝም ያብራሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️3/ ሶላት እንደሚያልፍ እያወቁ መተኛት ለምሳሌ ዝሁርና አስር ቢያልፍ ራሴን ይመኛል ብሎ በመጝሪብ ሲነሱ ቀዳ መመለስ ከኢስላም ያስወጣል? ያብራሩልኝ
▪️4/ አንድ ሰው ተኝቶ ሶላት እያለፈበት እያየሁ የመቀስቀስ ግዴታ አለብኝ?ካልቀሰቀኩስ ወንጀለኛ እሆናለሁ?
▪️5/ አንድ ሰው የማያውቀው ሀገር ሄዶ ቂብላውን ስላላወቀው የተውሰኑ ሶላቶችን ሰግዶ በሌላ ቀን ትክክለኛውን ቂብላ አወቀ ያለቂብላ የተሰገዱትን ቀዳ ማውጣት አለበት?
▪️6/ ስራ እየሰራሁ እነዚህን ዚክር ማለት እችላለሁኝ ወይ በቁጥር ሳልገድብ ብላቸዉ ቢደኣ አይሆንብኝም ዉይ ቢያብራሩልኝ
سبحان اللہ العظيم سبحان اللہ وبحمده@ سبحان والحمد @ ولاإلہ إلا اللہ @ واللہ اكبر @استغفراللہ واتوب اليہ @لاإلہ إلا اللہ واحدہ لاشيكر لہ لہ الملك ولہ الحمد وهو على كل شيء قدير
▪️7/ ሀጅ እናትና አባት ሳያደርጉ ማድረግ ይቻላል? ከተቻለስ ምክንያቱ ምንድን ነው?
▪️8/ እህቴ ለወንድሜ ብር አበድራው ነበር ሥታበድረው አባቴ ያውቅ ነበረ እናም ወንድሜ ብሩን አልመልሥም አላት ከዛ እሷ አባቴን አኮረፈችው ብሬን ካላሠጠኸኝ አባቴ አይደለህም አለችው አባቴም ሢያናግራት ችላ እያለች ነው ብሬን ካላሥመለሠልኝ አልታረቀውም አለችኝ እኔም ለምኛት ነበረ ግን እቢ አለችኝ ወንድሜ ነው ብሩን የበላባት አባቴም ቢጠይቀው እምቢ ብሎት ነው እሷ አባቴን ማኩረፍ ነበረባትን ወንጀሉሥ እንደት ነው? እህቴንም ብትመክሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️9/ስራዬ ወርቅ መሸጥ ነው እና በምሽጥበት ሰዓት እጅ በእጅ መቀባበል በጣም አስቸጋሪ ነው። ብሩ ብዙ ስለሆነ ባንክ እስኪገባልኝ ይዘገያል። እና ከገዢው ጋር በአንድ ነገር ተስማማን ልክ ወርቁን እንደሰጠሁት ብሩ አንተ ጋር ይቀመጥልኝ አወክየሀለው ብለው እና ቆይቶ ብሩን ቢልክልኝ ወለድ ይሆናል። ወይም ወርቁን እንደ ብድር ሰጥቼው ብድሩን በብር መልክ ቢመልስልኝስ?ብድሩን ሲመልስልኝ ግን ወርቁ በሰዓቱ ባለው ሬት(ዋጋ) ቢመልስልኝ ወለድ ይሆናል? በጣም ተጨንቄለሁ
▪️10/ሁለት ሰዎች አንድኛው ሸቀጥ ሻጭ ነበርና ሌላኛው ሰው ደግሞ አሁን ብር ልስጥህና ብሬን በምፈልገው ሰዓት ይህን አይነት እቃ አሁን ባለው ዋጋ ትሰጠኛለህ እስከዛው ብሩን ስራበት ተባብለው ሲስማሙ ወለድ ይሆናል ወይ እንዴት ነው?
ማለቴ እቃው እጥፍ ቢጨምርም ዛሬ ላይ ባለውጋ ሊሰጠው ማለት ነው !!
▪️11/እኔ ባላገባ ወንጀለኛ ነኝ አሁን ኢንሻአላህ መስጂድ ለመስራት አስባለሁ ለዛም ነዉ ባላገባስ ያልኩት በፊት በወንዶች በጣም ብዙ ፈተና አይቻለሁ እናቴም ለኔ ስትል ተሰቃይታለች አልሀምዱሊላሂ አላህ የሰጠኝን ልስጥ ብዬ ነዉ አላህ ኢኸላስ እንድሰጠኝ እና ሰራቼ ሰዉች በሱና እንድጠቀሙበት አላህ እንዳደርግልኝ ኢንሻአላህ ዱኦ አርጉልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️12/ለአንዲት ሴት ልጅ የአክስቷ ልጅ በአባቷ በኩል ያለው ለሷ ኒካህ ማሰር ይችላል?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኘትና ዌብሳይታችንን ለመቀላቀል ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/246
🔹تفسير سورة الجاثية
🔮 የሱረቱል ጃሢየህ ተፍሲር
ቁ/2 (ከ13 - 19ኛው )
የዕለተ ጁሙዓ 15/4/1446 ዓ.ሂ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/rvcbc836
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/3
የዕለተ ሰኞ 11/4/1446ዓ.ሂ ትምህርት
ሙሓደራ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/4tfnz4sb
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/2
የዕለተ ቅዳሜ 9/4/1446ዓ.ሂ ትምህርት
ሙሓደራ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔗 https://tinyurl.com/zr4jrmcm
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️http://youtube.com/c/ZadulMaad
✔️ http://x.com/zad_al_mead
✔️https://instagram.com/zad_al_mead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 ከጀሀነም መዳኛ እና ጀነትን
ማግኛ መንገዶች
ክ/1
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ረቡዕ 6/4/1446ዓ.ሂ
ሙሓደራ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/OXk84g
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 የሙሓደራ ፕሮግራም
🔅ርዕስ፥ ከጀሀነም መዳኛና ጀነት ማግኛ መንገዶች
🔅ቀንና ሰዓት፥ ከጁምዓ መስከረም 24/2017 - እሁድ መስከረም 26/2017 ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🔅አቅራቢ፥ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🔅ቦታ፥ ፉሪ በድር መስጂድ
ዛዱል መዓድ
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/244
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/6 (ከ33 - እስከመጨረሻው )
የዕለተ ጁሙዓ 1/4/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/APEsqB
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/281
🔆 ሞትን ማስታወስና ለርሱም መዘጋጀት
እሁድ 26/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/ijamfs
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/243
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/5 (ከ29-32 )
የዕለተ ጁሙዓ 24/3/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/logvHQ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/280
🔆 የነቢዩ ﷺ ውዴታ ማረጋገጫ
እሁድ 19/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/ASbW9I
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/263
ረቡዕ 15/ 3/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://urlz.fr/sfP1
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/እናቴ የሀሙስ ቡና ታፈላለች ተይ ይሄ ነገር አይቻልም ብዬ ብነግራትም ልትሰማኝ ፈቃደኛ አይደለችም አላህ መሀሪነው እንደሰው አይደለም ትለኛለች ሁሌም ሀሙስ ማታ ታፈላለች ያፈላቺው ቡና መጠጣት እንዴት ይታያል ቡናው ከመቅዳትዋ በፊት በጣም ቡዙ ዱዓ ታደርጋለች አላህ ከዚህ ነገር እንዲያርቃት ዱዓ አድርጉላት እናቴንም ምከሩልኝ
▪️2/የማይሰግድ ሰዉ ኒካህ ማስተሳሰር አይችልም ሲባል ሰምቸ ነበር ግን በገጠሩ አብዘሀኛዉ ሰዉ አይሰግዱም እናም የዚና ልጂ ሊሆኑ ነዉ? የተወለዱት ልጆችስ?
▪️️3/ የረመዳን ቀዳ ነበረብኝ ከዛ ሸዋል ስድስቱ ቀን ካለፈ ቡሀላ ቀዳዬን ነይቼ ፆምኩኝ ከዛ ባለቤቴ በጣም አስገድዶ ፆሜን አስጠፋኝ ወላሂ ግን እኔ እምቢ ብዬዉ አስገድዶኝ ነዉ ማለቴ ግንኙነት አደረግን ማለቴ ነዉ እና ምን ላድርግ በቀኑ አጥፍቼ የማግስቱን ፆምኩኝ ከፋራስ አለብኝ ወይ?
▪️4/ከአሳሪዎቼ ጋር ወደ ሌላ ቦታ ተሳፍራን ነበር ሰላት አሳጥራሽ ስጋጂ አሉኝ ዙሁርን ከአስር መግሪብን ከኢሻ አጣምራሽ ስጋጂ አሉኝ መጃመሪያ አካባቢ እሺ ብዬ እሰግድ ነበር ግን ሲቆይ ተውኩት እኔ በሰአቱ መስጋድ ጀመርኩ እቤት ውስጥ ቁጭ ብዬ ሰአት እስኪያልፍ ከምጣብቅ ብሰግድስ ብዬ ነባር አሳሪዎች ግን ተቆጡኝ ዋንጃላኛ እሆነላውን? እኔ ያለሁት ሰው ሀገር ነው ወደ ሀጋር እስክመለስ ሰላትን ማሳጣር ይጣባቅብኝልን ?ጃዛኩም አላህ ኻይር
▪️5/በኦንላይን ወርቅ መግዛት እንደት ይታያል ሴትዮየ ሀራም ነዉ ብላኝ ነዉ ሌላዉ ድስካዉን አወርደዉ በዛስአት የገዛ ሰዉ በጣ ጊፍት ይደርሰዋል ይህስ እንደት ይታያል?
▪️6 /በህፃንነታቸው የሞቱ ልጆች ሁሉም የጀነት ናቸው? ማለት ምንም ወንጀል ሳይሰሩ ወደ አኼራ ስለሄዱ የካፊር ልጅ ቢሆኑስ?
▪️7/ባለቤቴ አርፍዶ ተኝቶ ለሱቢህ ሰላት አይነሳም ባነሳዉም አይነሳም ሁሌ መጨቃጨቅ ሰለቸኝ ዝም ልበለዉ ባላነሳዉ ወጀል ይሆንብኛል ያዉ አይነሳም በማለት ዝም እለዋለዉ ሁሌም ማሳት አለብኝ ወይ ?
▪️8/ ልጅ ሲወለድ የሚደረግለት ስነስርአት በሱናው መሰረት ምን ይመስላል? አዛን ማድረጉ በቀኝ ጆሮ ኢቃም በግራ የሚባለው ሱናውን መሰረት ያደረገ ነው ወይ ሌላም ተጨማሪ አደቦች ካሉ ያስረዱን ጀዛኩሙላህ በተጨማሪም የ አቂቃ አደራረግ ላይ ማብራሪያ ቢሰጡን የእርዱን ሁኔታ ስጋው ምንድነው መደረግ ያለበት ያለነው በምእራቡ አለም ነው አሳርደን ሰርተን መስጂድ ወስደን ሰው እንብላ ወይ አገር ልክን እንዴታረድ እናድርግ ጀዛኩሙላህ ኽይር
▪️9/ወንድሜ ሙቶብኛል የሞተውም ጎረቤት ሊረዳ በሄደበት ነበር በሀርዛፍ ሢቆረጥ እኛጋ በጭረት ይሥቡታል እና ወንድሜ ከ8ሠው መሀላ እሡን በሀርዛፉ ወደቀበት እናም ሂወቱ ብዙም ሣይቆይ አለፈ እና በአገር ሽማግሌ እርዳን ያሉት ሰዎች ካሣ ለኔ ቤተሠቦች ይገባቸዋል ብለው ፈረዱ እኔም በሰአቱ የአላህ ቀደር ነው እና ካሣ አትቀበሉ ብላቸውም ሊሠሙኝ አልቻሉም እናም ብሩን ተቀብለው አጠፉት ይህ በሸሪዓ እንዴት ይታያል ወንድሜ የሞተው ሥለቀደረበት ነው አልገፉትም ምንም አላደረጉትም እና ካሣ መክፈል ነበረባቸው ወይሥ የማይከፈልም ከሆነ ምን ላድርግ ቤተሠቦቸ መልሡ ብላቸውም እምቢ ብለው ነው ብሩን ያጠፉት እና እኔ የማይከፈል ከሆነ ለቤተሠቦቸ ሣልናገር ብራቸውን መመለሥ እችላለሁ?
▪️10/ጫት ለሚቅሙ ዘመዶቼ ወይም የባሌ ዘመዶች ወደኔ ቤት ጫት ይዘው ቢመጡ እና ለነሱ ቡና ወይም ሻሂ ባፈላላቸው እና ባሌ ቢያሰተናግዳቸው እኔ ለነሱ በማፍላቴ ተጠያቂ እሆናለሁን ? እሱስ ለነሱ ስላሰተናገዳቸው ተጠያቂ ያደርገዋልን? ወይስ በጭራሽ ለነሱ ማፍላትም ማሰተናገደም አይፈቀድም ስለተወዛከብኩነው በሰፊው እንዲያብራሩልኝ ምክንያቱም አንዳንድ ሰዎች አንቺ ከነሱጋ ተቀምጠሽ እስከላስተናገድሻቸው ድረስ ለነሱ ሻሂ ወይም ቡና ማፍላትሽ ችግር የለውም ስላሉኝ ነው ይሄንን ለመጠየቅ የቻልኩት ጀዛኩምአላህ ኸይር~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/241
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ15-20 )
የዕለተ ጁሙዓ 10/3/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/s9GP
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
መውደድ ዒባዳህ ነው ❗
🔸ዲናችን ላይ አንድ ነገር "መልካምና ጥሩ" የሚባለው ቁርኣንና ሐዲሥ እንዲሁም የመጀመሪያው የኢስላም ትውልድ መልካም ነው ያለው ነገር ብቻ ነው።
በቁርኣንም ይሁን በሐዲሥ "መውሊድ አክብሩ" የሚል ትዕዛዝ አልተላለፈም፣ ሰሓባዎችም ይሁን ተከታዮቻቸው መውሊድን *አላከበሩም* ፣
አራቱም የዲን/የፊቅህ መሪዎች (እነ ኢማም አሽሻፊዒይ)ም ይሁን ስድስቱ የሐዲሥ ኪታቦች ጸሃፊዎች (እነ ቡኻሪይና ሙስሊም) መውሊድ ይከበር ብለው ያስተላለፉትና የተናገሩት ምንም ነገር የለም።ሰፊና ወይም ሚንሃጅ ላይ (ባቡል- ወይም ኪታቡል-መውሊድ የሚል ርእስ አለ እንዴ? ¡ )
🔹ይልቅ መውሊድ የተጀመረው ምርጡ እና የመጀመሪያው የኢስላም ትውልድ ካለፈ በኋላ አራተኛው ክፍለ-ዘመን ላይ ነው።መሰራጨት የጀመረውና በስፋት የታወቀውም ሰባተኛው ክፍለ-ዘመን ላይ ሲሆን ያሰራጩትና ያስፋፉት ሰሜን ዒራቅ አካባቢ የሚገኙ ክርስቲያኖች የዒሳን ልደት ሲያከብሩ ያዩ "ፋጢሚዩን" የሚባሉ ዲንን ለግል ዓላማቸው ይጠቀሙ የነበሩ፣ አንዴ እንኳ ሐጅ አድርገው መዲናንም ዘይረው የማያውቁ ከዲን የራቁ ባለስልጣኖችና ፖለቲከኞች ናቸው!። ይህም የታሪክ መጽሐፍት ላይ በሰፊው የተዳሰሰ ጉዳይ ነው!።
ስለዚህም መውሊድ የነቢዩ ﷺ ውዴታ መገለጫ ነው ብሎ ማመን ትልቅ ስህተት ነው።የነቢዩ.ﷺ ውዴታ ዒባደህ ከመሆኑ አንጻር ነቢን ﷺበዚህ መልኩ መውደድ ይቻላል ብሎ መናገርና ማመን ዲኑ ላይ ህግ ማውጣት ነው፤
🔸ኢስላም ላይ ደግሞ ያለ ግልጽ ማስረጃ ህግ ማውጣት አይቻልም።
ሲጀምርም ከእንደዚህ ዓይነት ነገሮች አንጻር ዲኑ ምሉእ ነው። እኛ ዲኑን መከተልና የተደነገጉ ነገሮችን መተግበር እንጂ አዲስ ህግ የማውጣት መብት የለንም።
ስለዚህ መውሊድ ሱንናህ እና ትክክለኛ የነቢዩ ﷺ ውዴታ መግለጫ ሊሆን አይችልም።
🔹"ደጋግ ቀደምቶች በሄዱበት ብቻ እንሂድ፣ ለነሱ የበቃቸው ለኛም ይብቃን፣ ከቆሙበት እንቁም፣ ባልዋሉበት አንዋል፣ ያላሉትን አንበል፣ እውነት የነቢዩﷺ ወዳጆች ከሆነን ልክ ሰሓባዎች ይወዷቸው በነበረው መልኩ እንውደዳቸው!፤ መቼም ከሰሓባዎች በላይ እኛ እርሳቸውን አንወድም! ታዲያ ሰሓባዎች ያላደረጉትን ነገር ለምን እናደርጋለን?!...?
ከነሱ የበለጠ እናውቃለን? ወይስ የኛና የነሱ መንገድ ይለያያል?!
🔅("አደራችሁን የእኔን መንገድ/ሱንናህ ተከተሉ፣ አላህ የመራቸው የቅን ተተኪዎቼንም መንገድ ተከተሉ... አዳዲስ መጤ ነገሮችን ተጠንቀቁ...")
ይህ የነቢያችንﷺምክር ነው።
ከልቡ እሳቸውን የሚወድ ምክራቸውን ይተገብራል፤ ሰሓባዎቻቸውን ይከተላል።
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም@ዛዱል መዓድ
12/3/1442ዓ.ሂ
-------------//--------------
🌐/channel/ahmedadem
~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/278
🔆 ኣኺራህ ላይ ለማረፍ
ዱኒያ ላይ እንድከም
እሁድ 28/ 2/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/s3HG
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/240
🔸تفسير سورة الأحقاف
🔮 የሱረቱል አሕቃፍ ተፍሲር
ቁ/2 (ከ10 - 14ኛው አንቀፅ)
የዕለተ ጁሙዓ 3/3/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2mjy8dum
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ