በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/233
🔸تفسير سورة الفتح
🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
የመጨረሻው ክፍል (29ኛው አንቀፅ)
የዕለተ ጁሙዓ 13/01/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/jv9nc5x2
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/18
🔅በመላእክት ማመንን
የሚመለከቱ ወሳኝ ነጥቦች ቁ/3
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሀሙስ 12/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://urlz.fr/riil
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/16
🔅በመላእክት ማመንን
የሚመለከቱ ወሳኝ ነጥቦች
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 9 /1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://urlz.fr/rfz9
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/270
🔆ወንጀል ሲደጋገም ይለመዳል፤ ይወደዳል!
እሁድ 8/ 1/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://urlz.fr/reLK
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔎 🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/232
🔸تفسير سورة الفتح
🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
ቁ/5 (ከ 27-28)
የዕለተ ጁሙዓ 6/1/1446 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/40bkts
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/13
🔅በቀደር ማመንን የሚመለከቱ
ወሳኝ ነጥቦች ቁ/3
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ረቡዕ 4/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://rb.gy/9oenh0
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/11
🔅በቀደር ማመንን የሚመለከቱ
ወሳኝ ነጥቦች
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 2/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://t.ly/smG0Y
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ለክረምት ኮርስ የተመዘገቡ ተማሪዎችን የሚመለከቱ ህገ-ደንቦች
1) ሰዓትን በተመለከተ
- መግቢያ ሰዓት ጠዋት 2:20
-መውጫ ሰዓት 6:30
✓ በተደጋጋሚ እያረፈደ የሚመጣ ተማሪ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ካላስተካከለ ይባረራል።
✓ ያለ በቂ ምክንያትና ወላጅ ምክንያቱን ሳያሳውቅለት 1 ቀንና ከዛም በላይ የቀረ ተማሪ በቀጣይ ቀን ወላጅ ይዞ መጥቶ እንጂ መግባት አይችልም።
☄ ጁሙዓና እሁድ ት/ት አይኖርም ።
2) ተማሪ ወደ መድረሳ ሲመጣ ሊጠብቃቸው የሚገቡ ስርዓቶችን በተመለከተ፥
🔅 አለባበስ
የወንዶች: አለባበስ ከሸሪዓ ያልወጣና ከካፊሮች ጋር የማይመሳሰል ሊሆን ይገባዋል።
ጀለቢያና ኮፊያ ቢያደርጉ ይመረጣል።
የሴቶች: መስፈርቱን ያሟላና አደቡን የጠበቀ የሙስሊም ሴት አለባበስ መልበስ ይጠበቅባቸዋል።
☄ማሳሰቢያ፥ ወቅቱ ክረምት ስለሆነና ከፊል መማሪያ ክፍሎችም ቅዝቃዜ ስለሚኖራቸው ተማሪዎች ይህን ያገናዘበ አለባበስ እንዲለብሱ ከወዲሁ እናሳስባለን።
💥 ሴቶች ሽታ ያላቸው ሎሽኖችና ሽቶዎችን ተጠቅመው መምጣት አይችሉም፤ ይህን አድርጎ የተገኘ ተማሪ እርምጃ ይወሰድበታል።
🔅ፀጉር
የወንዶች: ጸጉራቸው እኩል ተደርጎ የተቆረጠ መሆን አለበት።
የሴቶች: ከሂጃብ ላይ ከፍ አድርጎ ማሲያዝና ማጎፈርያ መጠቀም በጥብቅ የተከለከለ ነው።
🔅 ሚያዙ ነገሮች
✓ ሞባይልና መሰል ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
በቂ ምክንያት ያለው ተማሪ ምክንያቱ በወላጅ በኩል ተገልፆ በዕድሜ ከፍ ላሉ ልጆች ስልክ መያዝ የሚቻል ሲሆን ነገር ግን ተማሪ ወደ መድረሳ ሲገባ ቢሮ አስረክቦ ሲወጣ ተቀብሎ መውጣት ይችላል።
ከዚህ ውጪ ስልክና መሰል ነገሮችን ደብቆ ይዞ የሚገኝ ተማሪ እርምጃ ይወሰድበታል።
✓ ያለ በቂ ምክንያትና ምክንያቱንና መጠኑን ሳይገልፁ በዛ ያለ (ከትራንስፖርት ወጪ ያለፈ) ብር ይዞ መምጣት አይቻልም።
በበቂ ምክንያት ይዞ የመጣ ተማሪ ሲገባ ቢሮ አስቀምጦ ሲወጣ መውሰድ ይችላል።
✓ ለትምህርት ከሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ውጭ ማንኛውም ከደርስ ሚያዘናጉም ሆነ አላስፈላጊ ነገሮችን ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
4) ስነ-ምግባርን በተመለከተ
🔅 ከአስተማሪዎች ጋር
✓ ለአስተማሪዎች መጥፎ መልስ መስጠት፣ ማመናጨቅ፣መገላመጥ....፣
✓ አስተማሪን አለማክበርና አለመታዘዝ፣
✓ ጥፋትን መካድና መዋሸት፤
🔅 ከተማሪዎች ጋር
✓ መደባደብ፣ ፀያፍና የብልግና ቃላቶችን መናገር፣
✓ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር አለመከባበር፣
✓ በትምህርት ሰዓት እርስበርስ ማውራትና መጨወት ወዘተ በጥብቅ የተከለከሉና ከፍ ያለም እርምጃ የሚያስወስዱ ጥፋቶች ናቸው።
💥ማሳሰብያ፥ ለተማሪው ማስጠንቀቂያ ከመሰጠትና ወላጅም ጠርቶ ከማናገር ጋር ተመሳሳይ ጥፋቶች ላይ በተደጋጋሚ የሚገኝበት ተማሪ ከመድረሳ ሙሉ በሙሉ የሚባረር ይሆናል።
🔅 ወላጆች እነዚህን ህገደንቦች አውቀውና ለልጆቻቸውም አሳውቀው ማድረግ ያለባቸውን ሁሉ እንዲያደርጉና ማስተካከል ያለባቸውንም እንዲያስተካክሉ ከወዲሁ እናሳስባለን።
እነዚህና ሌሎችም ተጨማሪ ህገደምብና መመሪያዎች ለተማሪዎች በድጋሚ የሚብራሩ ይሆናል።
አላህ ሁላችንንም ለመልካሙ ሁሉ ያብቃን!
ዛዱል-መዓድ የቁርኣንና የተርቢያ ማዕከል
☎️ለበለጠ መረጃ
0911414886
ወይም
0947483030
ወይም
0912195934
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/10
🔅የአላህ ልቅና እና ኃያልነት ቁ/ 2
▪️አላህ አርሽን ከመፍጠሩ በፊት የት ነበረ?
▪️የሰው ልጅ አላህን ሰደበ፣ አስቸገረ፣ አስዋሸ የሚባለው ምን ሲልና ሲያደርግ ነው?
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ቅዳሜ 30/12/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/29unzacz
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የልብና የግንባር ዓይን እይታዎች
የግንባር ዓይን አላህ የከለከለውን ሲያይ የልብ ዓይን ሐቅን ከማየትና ከመከተል፣ እንዲሁም ኣኺራን አሻግሮ ከማየት ይታወራል።
የግንባር ዓይን አላህ የከለከለውን ከማየት ሲታቀብ ደግሞ የልብ ዓይን በርቶ ሐቅን ያያል፤ ከዱኒያ አልፎ ኣኺራንም አሻግሮ በማየት ለቀጣዩ ዓለም ህይወት በሚገባ ይዘጋጃል።
📝 ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/9
🔅የአላህ ልቅና እና ኃያልነት
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ማክሰኞ 26/12/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/2lcgv7hg
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/268
🔆የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ ሐጅ ተቀባይነት የማግኘት ምልክቶችና ከሐጅ መልስ የሚባሉና የሚደረጉ ነገሮች
እሁድ 24/12/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2jqzrjml
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢ማሳሰቢያ
💥ፉሪ በድር መስጂድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ በዓረፋ በዓል ምክንያት ቆመው የነበሩ ትምህርቶች በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 22/1445 ዓ.ሂ (ሰኔ 21/2016) ጀምሮ ይቀጥላሉ።
🔅ጁሙዓህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
مختصر سيرة الرسول
ሙኽተሰሩ ሲረት አር-ረሱል (ሊሙሐመድ ኢብን ዐብዲል ወሃብ)
🔅ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
تفسير القرآن الكريم
የቁርኣን ተፍሲር
🔅ሰኞ ረፋድ 4:00 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)
▪️مختصر ابي شجاع لأبي شجاع أحمد بن الحسن
ሙኽተሰሩ አቢ ሹጃዕ ሊአቢ ሹጃዕ አሕመድ ቢን አል-ሑሰይን
🔅ማክሰኞ ረፋድ 4:00 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)
▪️القول الرائد في أن الحجاب الشرعي من الفرائض لحسن بن تركي بن سعد الشيخ
አል-ቀውሉ ራኢድ ፊ አነ አል-ሒጃበ ሸሪዒይ ሚነ አል-ፈራዒድ ሊሐሰን ቱርኪ ሰዕድ
🔅ዕሮብና ሐሙስ ከዒሻእ አዛን እስከ ኢቃም
بلوغ المرام
ቡሉጉል-መራም(ሊኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ)
@ዛዱል መዓድ
/channel/ahmedadem
اللهم صل وسلم وبارك على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين.
Читать полностью…ነቢዩ ﷺ ላይ የመዋሸት መዘዝ
🔅ነቢዩ ﷺ ላይ መዋሸት ማለት እሳቸው ያላሉትን ብለዋል ወይም ያላደረጉትን አድርገዋል ማለት ሲሆን ይህ ከከባባድ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው።
ከመሆኑም ጋር በዚህ የሶሸል ሚዲያ ማዕበል በፈነዳበትና ንግዱም በተጧጧፈበት ዘመን ይህን ከባድ ወንጀል ብዙ ሰዎች አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ሲዳፈሩትና ነቢዩ ﷺ ያላሉትን ብለዋል፤ ያላደረጉትንም አድርገዋል ሲሉ እንሰማለን።
እነሆ ይህ ድርጊት ወደ ጀሀነም የሚውሰድ መንገድ በመሆኑ የኣኺራህ ጉዳይ የሚያሳስበው በሙሉ ከዚህ እኩይ ተግባር ሊቆጠብና ነቢዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ወይም አድርገዋል ከማለቱ በፊት ቆም ብሎ ሊያስብና ከርሳቸው ጋር አያይዞ ሊናገረው ያሰበው ነገር እውነትና ትክክል መሆኑን ቀድሞ ሊያረጋግጥ እርግጠኛ ካልሆነ ዝምም ሊል ይገባል።
ይህ ካልሆነ ግን እርግጠኛ ያልሆነበትን ነገር ነቢዩ ﷺ ላይ እየቀጠፈና እየለጠፈ የሚናገር ሰው ነገ ጀሀነም ይገባል!
🔅ሩኅሩህና መካሪ ነቢያችን ﷺ በዚህ ዙሪያ ሲናገሩና ሲያስጠነቅቁ የሚከተለውን ብለዋል፥
"የቅጥፈት ሁሉ ቅጥፈት እኔ ያላልኩትን ብሏል ብሎ መናገር፤ በህልም ያላዩትን አይቻለሁ ማለትና ወላጁ ያልሆነን ሰው ወላጄ ነው ብሎ መናገር ነው " ብለዋል።
አል-ቡኻሪ ሐ/3509፣ ሙስነድ አሽሻፊዒ ሐ/1213 ላይ ዘግበውታል።
"እኔ ላይ አትዋሹ! እኔ ላይ የሚዋሽ እሳት ይገባል! " ሙስሊም ሙቀዲመህ ላይ ዘግበውታል።
"እኔ ላይ የሚዋሽ ሰው ጀሀነም ውስጥ ቤት ይሰራለታል" ሙስነድ አሕመድ ሐ/4742፣ ሙስነድ አሽሻፊዒ ሐ/1215 ላይ ዘግበውታል።
💥 በእውቀት ማነስ ወይም ሆነ ብሎ ለርካሽ አላማ፤ እንዲሁም በድፍረትና በግዴለሽነት አላህና መልዕክተኛው ላይ ከመዋሸትና ከሚያስከትለውም መዘዝ አላህ ራሱ ይጠብቀን!
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/256
ረቡዕ 11/01/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/yrjxu92b
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
▪️1/ ሁለት ሰዎች ቢሰግዱ ጆመዓ ይሆናል ወይ?
▪️2/ ካገባሁኝ አንድ ወር ከ16 ቀኔ ነው እርግዝና አለ ተብያለው ከሸሪዐ አንፃር ግንኙነት ማድረግ እንዴት ይታያል?
▪️3/ እያወቀች ፀጉሯን ገልጣ የምትሄድን ሴት ካፊር ማለት እንችላለን?
▪️4/ አንዲት ሴት 3 መንታ ልጆችን አርግዛ ያለግዜው በአምስት ወራቸው ወለደች ከዛም ሁለቱ ከሆዱዋ ሲወጡ ሞቶ ነው የወጣው አንዱ ግን ከሆድዋ ከወጣ በኋላ የተንቀሳቀሰ ነበር ከትንሽ ደቅቃ በኋላ ሞተ ስለዚህ ሲቀበሩ ሦስቱ አንድ ላይ ቢቀበሩ ችግር አለው? ያብራሩልኝ።
▪️5/ ጥፍርን ጥቁር ሂና መቀባት ይፈቀዳል?
▪️6/ አጅነቢይ በስልክ ማውራት በፁሁፍ በመሳሰሉት ሶሻል ሚዲያ ማውራት እንዴት ይታያል? አይቻልም ያለምንም ሀጃ ብዬ ስናገር ስለዲን መማማር ችግር የለውም ይሉኛል
ብታብራሩልኝ።
▪️7/ አንዲት ሴት ባለቤቷ በሆነ ጉዳይ ሌላ ሀገር ሄዶ በዛው ለብዙ አመታት ቢቆይ በህይወት መኖር አለመኖሩም አልታወቀም። ደውሎም አያውቅም። ከባለቤቱ ከተለያዩ ከ15 አመት በላይ ሆነ። ምን ማድረግ አለባት? ሌላስ ለማግባት መስፈርቱ ምንድነው? አብራሩልኝ
▪️8/ ካፊሮች የሚለብሱትን ሽፎን እና የመሳሰሉትን ቀሚሶችን መስራት ሸሪዐችን እንዴት ያየዋል?
▪️9/ ከሱና ሰላቶች በኋላ ልክ ከፈርድ ሰላቶች በኋላ የሚደረጉ አዝካሮችን ማለት እንዴት ይታያል? አብራሩልኝ።
▪️10/ አንድ ሴት ለትዳር ስትታይ ከእህቷ ጋር ወይም ከሴት ከጓደኛዋ ጋር መታየት ትችላለች? ቢያብራሩልኝ።
▪️11/ ከፈርድ ሠላት በኋላም ይሁን በፊት ሱና ስንሰግድ ቦታ ቀይረን መስገድ ነው ወይስ ባለንበት ቦታ መስገድ ነው ሱናው?
▪️12/ ጁምዓ ኹጥባ ካለቀ ቡሃላ ዱዓ ሲደረግ ዕጅን አንስቶ አሚን ማለት አለብን?
▪️13/ የአዛውንቶች ምርቃት እና እርግማን ከሸሪዓ አንፃር እንዴት ይታያል?
▪️14/ እንቅልፍ በተኛንበት ፈሳሽ ቢፈሰን መታጠብ ግዴታ ነው? የነካው ቦታስ ይነጅሳል?
▪️15/ ወንድ ልጅ ውዱእ ሳያረግ ቁርኣን መቅራት ይችላል? ያለ ውዱእ ቢቀራ አጅሩስ ይቀንሳል?
▪️16/ አንድ ሰው ቁርአን ሲቀራ ልማድ ሆኖበት ቢንቀሳቀስ እንዴት ይታያል?
▪️17/ ባለቤቴ አባቴ ታሟል በሚል ሰበብ ከቤት ከወጣ 9ወር አልፎታል። የመጀመሪያዎችን ሁለት ወር ለቤት ኪራይ እና ለቀለብ የሚሆን ገንዘብ ይልክልኝ ነበር ከጊዜ ቡኃላ ግን ምንም አይነት እገዛ አያደርግልኝም በዛ ላይ መንታ ልጆች አሉብኝ እና አሁን ላይ ቤተሰቦቼ ጋር ነው ተጠግቼ ያለሁት ባለቤት ተመልሶ እንኳን ቢመጣ ከእሱ ጋር መቀጠል አልፈልግም እና ኒካዬን እንዴት ነው ማውረድ የምችለው?
~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/17
🔅በመላእክት ማመንን
የሚመለከቱ ወሳኝ ነጥቦች ቁ/2
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ማክሰኞ 10/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://urlz.fr/rgld
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
☘ዓሹራን የመጾም ትሩፋት
🔅ቡኻሪይ እንደዘገቡት ዐብዱሏህ ኢብን ዐባስ ረዲየሏሁ ዐንሁ የዓሹራን ጾም አስመልክተው ሲናገሩ የሚከተለውን ብለዋል (ነቢዩም ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለ እንደ ዓሹራ ቀንና እንደ ረመዷን ወር ሆን ብለው <በጉጉት ጠብቀው> ሲጾሙ አይቻቸው አላውቅም! )
ብለዋል ነቢዩም፥
( የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል(ያስሰርዛል) ብዬ አሏህ ላይ ተስፋ አደርጋለሁ ) ብለዋል።
🔅አንድን ቀን በመጾም የዓመት ወንጀል መማር ለሙእሚኖች ታላቅ የአሏህ ሱብሓነሁ ወተዓላ ስጦታ ነው እድሉም ለሁሉም ክፍት ነው መሽቀዳደም እና መወዳደር ያማረው ሰው በሙሉ እንዲህ አይነቱ የኸይር ስራ ሜዳ ላይ ይሽቀዳደም!
🔅የዓሹራ ቀን ጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል ያስምራል ያሰርዛል በቀላል ስራ ይህን የሚያህል ምንዳ የሚገኝ ሆኖ ሳለ ብዙ ለአኼራቸው ግድ የለሽ የሆኑ ሰዎች እድሉን ችላ ሲሉ እንመለከታለን፤አዱኒያዊ ጥቅም ቢሆን ግን አይዘናጉም ነበር፤ አልፎም እድሉ ላይ በመሻማት ይፋጁ ነበር ግን {አብዛኞች የሰው ልጆች አያውቁም} አርሩም 6
☄የዓሹራእ ጾም ሙሐረም ስንተኛው ቀን ላይ ነው?...
የዓሹራእ ጾም ማለት የሙሐረም ወር 10ኛው ቀን ላይ ሲሆን ከፊቱ ወይም ከኋላው አንድ ቀን (9ኛውን ወይም 11ኛውን) ቀን ጨምሮ መጾም ይመረጣል ምክንያቱም ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ዓሹራን ሲጾሙና ሷሓባዎችም እንዲጾሙት በመከሯቸው ጊዜ አይሁዶች የሚያከብሩት ቀን እንደሆነ ለነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ሲነግራቸው የሚከተለውን ብለዋል፤ ( አሏህ ካለ የሚመጣው ዓመት ላይ 9ኛውንም ቀን እንጾማለን ) ብለዋል ከዚህም በመነሳት ዑለማዎች ዘጠነኛውንም ቀን መጾም ሱና ነው ብለዋል።
🔅ከዓሹራ ጋር 9ኛውን ቀን መጾም ምክንያቶች አሉት ከነዚህም መሀል አንዱ 10ኛውን ቀን ብቻ መጾም ከአይሁዶች ጋር መመሳሰልን ስለሚያመጣ አንድ ቀን ጨምሮ መጾሙ ከነሱ ጋር መለያየትን ያስገኛል፤ ከጠመሙ ህዝቦች ጋር መመሳሰል በዲናችን ክልክል ከመሆኑ አንጻር እነሱን ለመቃረን ተብሎ ሸሪዓችን አንድን ነገር ማድረግ ሲከለክል ወይም ደግሞ ሲያዝ ሁሉ እናያለን ይህም ሆኖ ሳለ ግን ብዙ ሙስሊሞች አይሁድና ነሳራ ያደረጉትን ለማድረግ ሲሽቀዳደሙ እንመለከታለንል!
🔅ይህ በእንዲህ እንዳለ ምናልባት የቀን አቆጣጠር ላይ ስህተት ቢፈጠር እና የወሩ መግቢያ አሻሚ ቢሆን ሁለቱን ቀናት መጾም የዓሹራን ቀን ማግኘት ላይ እርግጠኛ ያደርጋል፤በላጩ 9 እና 10ኛውን ቀን መጾሙ ሲሆን ያልተመቸው ሰው 10 እና 11ኛውን ቀን መጾም ይችላል።እንዲሁ ዋናውን የዓሹራን ቀን ብቻ እንጂ ሌላ ተጨማሪ ቀን መጾም ያልቻለ ሰው ብቻውን መጾም እንደማይከለከል ዑለማዎች ገልጸዋል።
🔅ጁሙዓ ወይም ቅዳሜ ቀንን ለብቻው (ከፊት ወይም ከኋላ አንድ ቀን ሳይጾሙ) ነጥሎ መጾም እንደማይቻል በሐዲሶች የተገለጸ ሲሆን አጋጣሚ ዓሹራ ጾም በጁሙዓ ወይም ቅዳሜ ዕለት ቢሆን መጾም አይከለከልም።
🔅ዓሹራ ጾም ብቻ ሳይሆን ሌሎችም እንደ ቀዷ ወይም የነዝር (ስለት) እና መሰል ምክንያት ያላቸው ጾሞችንም መጾም አይከለከልም።
☄ዓሹራን መጾም የቱን ወንጀል ነው የሚያስምረው?
ዓሹራን መጾም ያለፈውን ዓመት ወንጀል እንደሚያሠርዝ ጠቅሰናል ይህ ምህረት ጥቃቅን ወንጀሎችን ነው የሚመለከተው ወይስ ከባባዶችንም ጭምር?
ይህን አስመልክተው ኢማም አንነወዊይ የሚከተለውን ብለዋል፤
" የዓረፋ ጾምም ይሁን የዓሹራ ሌሎችም ወንጀልን ያስምራሉ የተባሉ ኢባዳዎች ጥቃቅን የሚባሉ ወንጀሎችን በሙሉ ያሰርዛሉ ጥቃቅን ወንጀሎች የሌሉበት እንደሆነ በምትኩ መልካም ስራዎች ይመዘገቡለታል አላህ ዘንድም ያለው ደረጃ ይጨምራል ጥቃቅን ወንጀሎች የሌሉበት ሆኖ አንድ ወይም ከዛ በላይ ከባድ ወንጀል ያለበት እንደሆነ ወንጀሉን ያቀለዋል ብለን አሏህ ላይ ተስፋ እናደርጋለን"
☄ቀዷ ያለበት ሰው ዓሹራ መጾም ይችላልን?
እንደ ዓሹራ ያሉ ሱና ጾሞችን ያለምንም ጥርጣሬ ለመጾም ያለብንን ቀዷ ፈጠን ብለን ማውጣቱ ይመረጣል።ቀዳውን ሳይጾም ወቅቱ የሚያልፍ የሱና ጾም የደረሰበት ሰው በቀጣይ ለቀዳ ሰፊ ጊዜ እስካለው ድረስ ፈርዱን ቀዳ ሳያወጣ ሱና ቢጾም ችግር አይኖረውም።
🔅ከዓሹራ ጋር በተያያዘ የሚፈጠሩ ቢድዓዎች ታላቁ የዲን መሪ ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ይህን በተመለከተ የሚከተለውን ጥያቄ ተጠየቁ
"በዓሹራ ቀን ሰዎች ገላቸውን ሲታጠቡ፤ ሲኳኳሉ፤ሂና ሲቀቡ፤ልዩ ሰላምታ ሲለዋወጡና ሲጨባበጡ፤ልዩ ምግብም ሲሰሩ እና ልዩ ደስታ ሲደሰቱ ይታያል ይህ ነገር በሸሪዓችን መሰረት አለውን?" እሳቸውም ሲመልሱ {{ ይህን አስመልክቶ ከነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የተገኘ አንድም ሷሒሕ ሐዲስ የለም ሷሓቦቻቸውም ይህን አስመልክተው ያሉት ነገር የለም ቀደምት የዲን መሪዎችም አራቱም መሪዎች (ኢማም፥አቡ ሐኒፋ፣ማሊክ፣ሻፊዒ እና አሕመድ) ይሁን ሌሎችም ከነሱም ውጪ ያሉት ታዋቂ የሸሪዓ እውቀት ምንጭ የሚባሉ መጻህፍት ባለቤቶችም በዚህ ጉዳይ ከነቢዩም ይሁን ከሷሓቦች ወይም ከተከታዮቻቸው ምንም የዘገቡት ነገር የለም) ብለው መልሰዋል።
💥ከቢድዓ በመጠንቀቅ በዲኑ የተፈቀዱ ነገሮችን ብቻ በመስራት ወደ አላህ እንቃረብ!
💥የዘንድሮ (የ1446ዓ.ሂ) ዓሹራ የሚሆነው የፊታችን ማክሰኞ (ከነገ ወዲያ) ሙሐረም 10 ሲሆን ከፊቱ ሰኞን ወይም ከኋላው ረቡዕን መጾም ተገቢ ነው። ከ11ኛው ቀን ይልቅ ከፊት ያለውን 9ኛውን ቀን መጾሙ ተመራጭ ነው። በተለይ ዘንድሮ 9ኛው ቀን ዕለቱም ሰኞ ስለሆነ ሰኞ ቀን የመጾምን ትሩፋትም ያስገኛል።
ሁለት ቀን መጾም የሚከብደው ሰው 10ኛውን ቀን ብቻ መጾምም ይችላል።
አላህ ይወፍቀን!
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
@ዛዱል መዓድ
🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹🔸
🌐/channel/ahmedadem
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/15
🔅በቀደር ማመንን የሚመለከቱ
ወሳኝ ነጥቦች ቁ/5
▪️ሰሓቢዩ ጣዕረ-ሞት ላይ ሆነው ለልጃቸው በቀደር ዙሪያ የሰጡት ምክር፣
▪️ሩቃ/ህክምና እና ቀደር፣
▪️አላህ ዘንድ ተወዳጁ ጥንካሬ የቱ ነው?
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ቅዳሜ 7/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://rb.gy/0b7g4u
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/14
🔅በቀደር ማመንን የሚመለከቱ
ወሳኝ ነጥቦች ቁ/4
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሀሙስ 5/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://rb.gy/y0lt75
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/12
🔅በቀደር ማመንን የሚመለከቱ
ወሳኝ ነጥቦች ቁ/2
▪️የጀነትና የጀሀነሙ ቀድሞ ከተለየ፣ ሁሉ ነገር አላህ ዘንድ ቀድሞ ከተወሰነ ስራ መስራት ለምን አስፈለገ?
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ማክሰኞ 3/1/1446 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://rb.gy/sirrov
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/269
🔆የቀብር ቦታና የጀናዛ ሽኝት ላይ
የሚፈጸሙ 11 ስህተቶች
እሁድ ሙሐረም 1/1446 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/259mcece
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 አዲስ የሁለት ወር የኪታብ ቂርኣት (የክረምት ኮርስ)
🔅 በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በሚሰጠው ቋሚ የሴቶች ደርስ ፋንታ ለሁለት ወር የሚቆይ አዲስ የኪታብ ቂርኣት በአላህ ፈቃድ ረፋድ ከ4:00 ጀምሮ ከሰኞ ሐምሌ 01/2016 ወይም ሙሐረም 2/1446 ዓ.ሂ ጀምሮ ይሰጣል።
🔅የሚቀሩ ኪታቦች፡-
🔹ዘውትር ሰኞ
▪️عقيدة أهل السنة والجماعة
አቂደቱ አህሊሱነቲ ወልጀምዓህ
📝ኢብኑ ዑሰይሚን
🔹ዘውትር ማክሰኞ
▪️الأربعون حديثا التربوية
አል-አርበዑነ ሐዲይሠን አተ'ተርበውያህ
📝ሙሐመድ ቢን ሠራ'ር አልያሚ
🔅ሁለቱም ኪታቦች ፉሪ በድር መስጂድ ፊትለፊት ዛድ መጽሐፍት መሸጫ ላይ ይገኛሉ።
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/231
🔸تفسير سورة الفتح
🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
ቁ/05 (26ኛው አንቀፅ)
የዕለተ ጁሙዓ 29/12/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/269rn9bv
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ማስታወቂያ
🔅የዘንድሮ የክረምት ኮርስ ፕሮግራም የጥዋቱ ክፍለ ጊዜ ምዝገባ ሞልቶባችሁ በተጠባባቂም ዕድል ያላገኛችሁ ወላጆች ለወንድ ተማሪዎች ብቻ በከሰዓት ፕሮግራም ማስመዝገብ እንደምትችሉ እናበስራለን።
🔅የከሰዓት ፕሮግራም የትምህርት አሰጣጥ በሁለት ተከፍሎ የሚሰጥ ሲሆን፥
☄ 1ኛ ከቀኑ 8፡00 እስከ 12፡00
☄ 2ኛ ከ10፡00 እስከ 12፡00 ነው።
🔅ከ 8:00- 12:00 ያለው ፕሮግራም ቁርኣን እና በከፊል ተርቢያና መሰለ ትምህርቶች ያሉት ሲሆን፣ ከ10:00- 12:00 ያለው ቁርኣን ብቻ ነው።
🗓 የምዝገባ ቀን:- ከሰኔ 28-29 (ጁሙዓና ቅዳሜ)
⏰ የምዝገባ ሰዓት:- ጠዋት 3:00- 6:00 እና ከሰዓት ከ 9:00- 11:45 ብቻ።
📌የምዝገባ አድራሻ
ፉሪ በድር መስጂድ አጠገብ በሚገኘው ዛዱል-መዓድ የወንዶች መርከዝ ቅጥር ግቢ ውስጥ።
⚡️ፕሮግራሙ ለወንዶች ብቻ ሲሆን ዕድሜ ከ6 ዓመት ህጻናት - 21 ዓመት ላሉ ወጣቶች ነው።
⚡️ፕሮግራሙ (ትምህርቱ) የሚጀመረው ረቡዕ ሐምሌ 3/ 2016 ዓ.ል ይሆናል።
⚠️ ጥብቅ ማሳሰብያ⚠️
📛 በጣም ወጣ ያለ ተመክሮ የማይታረምና ሌሎችን ሊበክል የሚችል መጥፎ ፀባይ ያለበትን ተማሪ አንቀበልም። ከተመዘገበ በኋላም በእንዲህ ዓይነት ባህሪው ሊመለስ/ሊባረር ይችላል።
⛔️ ያለን ቦታ ውስን ከመሆኑ አንፃር ቅድሚያ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ አስመዝጋቢ ስለሆነ ፈጥነው ያስመግዝቡ።
⛔️ ከላይ ከተገለጹ የምዝገባ ቀናት ውጪ ምዝገባ የማይኖር መሆኑንና በአካል ቀርቦ እንጂ በስልክ ማስመዝገብም እንደማይቻል ከወዲሁ እናሳስባለን።
☎️ለበለጠ መረጃ
0911414886
ወይም
0947483030
ወይም
0912195934
ዛዱል- መዓድ የቁርኣን፣ የሸሪዓህ ዕውቀትና የተርቢያ ማዕከል
/channel/ahmedadem
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/8
🔅በመላዕክት (መላኢካህ) ማመን
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 25/12/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/2n9nw4r2
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/7
🔅አላህ በየሌሊቱ ወደ ቅርቧ ሰማይ አንደሚወርድና ኣኺራህ ላይም
እንደሚታይ ማመን
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ቅዳሜ 23/12/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/2jqma65x
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/230
🔸تفسير سورة الفتح
🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ22 - 25)
የዕለተ ጁሙዓ 22/12/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/36u5eype
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ
شرح أصول الإيمان
📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ
⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ
ክ/6
🔅 ለአላህ የመደነቅ፣ የመታገስና የመውደድ
ባህሪይ እንዳለው ማመን
🔅 ተውሒድና ኣኺራን የመውደድ ምስጢር
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሀሙስ 21/12/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/2zcbnx2m
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ