ahmedadem | Unsorted

Telegram-канал ahmedadem - "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

69517

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Subscribe to a channel

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔅አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ

شرح أصول الإيمان

📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ

⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

ክ/5

🔅የአላህ ቅጣት ብርቱነትና የምህረቱ ሰፊነት፤ ሙስሊምን "አላህ አይምረውም!" እንደማይባል፣የጀነትና የጀሀነም ቅርብነት።

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም

  ረቡዕ  20/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://tinyurl.com/2mlk2u3m
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢 የክረምት ኮርስ ፕሮግራም ማስታወቂያ

💥ዛዱል-መዓድ የቁርኣን ሒፍዝ፣ የሸሪዓህ ዕውቀትና የተርቢያ ማዕከል የዘንድሮ (1445 ዓ.ሂ/ 2016 ዓ.ል) የክረምት ፕሮግራም ምዝገባና ተያያዥ መረጃዎችን እነሆ ይላችኋል፥

🔅የዘንድሮ የክረምት ኮርስ ፕሮግራም ትምህርቱ የሚሰጠው ከጠዋቱ 2:00 እስከ ዙህር ድረስ ብቻ ሲሆን የትምህርት አሰጣጡም በሁለት መርሐ-ግብር ተከፍሎ የሚሰጥ ይሆናል፥

☄ 1ኛ ለቁርአን በወጣው መርሐ-ግብር ለሚሳተፉ በተወሰነ መልኩ የተርቢያ ት/ትም ያለው ፕሮግራምና፤
☄ 2ኛ ኢስላማዊ እውቀትና ተርቢያ በሚሰጥበት መርሐ-ግብር ለሚሳተፉ በተወሰነ መልኩ የቁርአን ሐለቃ ያለው ፕሮግራም ነው።

🗓 የምዝገባ ቀን:- ሰኔ 22 እና 23 (ቅዳሜና እሁድ) ብቻ።

የምዝገባ ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00- 6:30 ብቻ።

📌የምዝገባ አድራሻ
ለሴቶች፡- ፉሪ በድር መስጂድ አካባቢ በሚገኘው ዛዱል-መዓድ የሴቶች መርከዝ ቅጥር ግቢ ውስጥ ሲሆን፣
ለወንዶች፡- ፉሪ በድር መስጂድ አጠገብ በሚገኘው ዛዱል-መዓድ የወንዶች መርከዝ ቅጥር ግቢ ውስጥ።

⚡️ፕሮግራሙ ለሁለቱም ጾታዎች ሲሆን ዕድሜ ከ7 ህጻናት - 20 ዓመት ላሉ ወጣቶች ነው።

⚡️ፕሮግራሙ (ትምህርቱ) የሚጀመረው  ሰኞ ጠዋት ሐምሌ 01/2016 ዓ.ል ይሆናል።

⚠️ ጥብቅ ማሳሰብያ⚠️

📛 በጣም ወጣ ያለ ተመክሮ የማይታረምና ሌሎችን ሊበክል የሚችል መጥፎ ፀባይ ያለበትን ተማሪ አንቀበልም። ከተመዘገበ በኋላም በእንዲህ ዓይነት ባህሪው ሊመለስ/ሊባረር ይችላል።

⛔️ ያለን ቦታ ውስን ከመሆኑ አንፃር ቅድሚያ የሚሰጠው ቀድሞ ለመጣ አስመዝጋቢ ስለሆነ ፈጥነው ያስመግዝቡ።

⛔️ ከላይ ከተገለጹ የምዝገባ ቀናት ውጪ ምዝገባ የማይኖር መሆኑንና በአካል ቀርቦ እንጂ በስልክ ማስመዝገብም እንደማይቻል ከወዲሁ እናሳስባለን።

➡️ ለመደበኛ የበጋ ትምህርት ፕሮግራም ምዝገባ መቼ እንደሚካሄድ ከቀናት በኋላ እናሳውቃለን።

☎️ለበለጠ መረጃ
‎0911414886
ወይም
‎0947483030
ወይም
0912195934

ዛዱል- መዓድ የቁርኣን፣ የሸሪዓህ ዕውቀትና የተርቢያ ማዕከል
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ

شرح أصول الإيمان

📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ

⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

ክ/3

🔅የአላህ አዛኝነት፣ በባሮቹ ተውበት መደሰትና ከዐርሹ በላይ መሆን

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  18/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://tinyurl.com/yq7jlk7l
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ

شرح أصول الإيمان

📚የኡሱል አል-ኢማን(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ

⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

ክ/1

🔅የሸይኹ አጭር የሕይወት ታሪክና
የ2 ሐዲሶች ማብራሪያ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ቅዳሜ  16/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://is.gd/apYeq0
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/229

🔸تفسير سورة الفتح

🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
  ቁ/3 (ከ16 - 21)
     
የዕለተ ጁሙዓ 15/12/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/36u5eype
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/23

🔅የ11 ባለትዳር ሴቶች ታሪክ
(የወንዶች ገመና)ቁ/3

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ረቡዕ   13/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/25k5pwr6
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የምሽት የከዕባህ ዚያራ

የሚና ቀናቶች ላይ በየምሽቱ መስጂደል-ሐራምን በመዘየር ከከዕባ ዙሪያ ጠዋፍ አድርጎና ሰግዶ መመለስ ይወደዳል።
ነቢዩ ﷺ የሚና ቀናቶች ላይ በየምሽቱ ከዕባን ዘይረው ለአዳር ወደ ሚና ይመለሱ እንደነበረ በሐዲሥ ተነግሯል።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

70 ነቢያት የሰገዱበት የሚና መስጂድ....

🔅ሑጃጆች በሚና ቆይታቸው 5 ወቅት ሰላቶችን በሰዓታቸውና በጀመዓ ሊሰግዱ ይገባል።

🔅ጀመዓውን ወንዶችም ሴቶችም በየማረፊያቸው መስገድ የሚችሉ ከመሆኑም ጋር ወንዶች ከቻሉ... እዛው ሚና ውስጥ የሚገኘው "መስጂደል-ኺፍ" ላይ
ሄደው ቢሰግዱ ይመረጣል።

🔅ነቢዩ ﷺ (መስጂደል-ኺፍ ላይ 70 ነቢያት ሰግደውበታል) ብለዋል።

🔅ጀመዓህ ሰላትን ወደዚህ መስጂድ እየሄዱ መስገድ እንደሚወደድም ሊቃውንት ገልጸዋል።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴የዒድ አል-አድሓ 1445 ዓ.ሂ ኹጥባ

    እሁድ ዙል-ሒጃህ 10/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
      ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎  https://tinyurl.com/ytpfa7b3
🔹 🔸 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ቅዳሜ ቀንን መጾም የተወገዘ ነውን?

🔅የተወሰኑ ሊቃውንት ከግዴታ ጾም ውጪ ቅዳሜ ቀንን በጾም ማሳለፍ አይቻልም የሚል እይታ አላቸው።
ነገር ግን ትክክለኛው (ብዙሃኑ የፊቅህ ሊቃውንትም የመረጡት) ምክንያት ያለው ጾም እስከሆነ ድረስ ቅዳሜ ቀንን በጾም ማሳለፍ ይቻላል።
በመሆኑም የነገን (የ1445 ዓ.ሂ) የአረፋ ጾም ዕለቱ ቅዳሜ ቢሆንም ያለምንም ማመንታት መጾም ይቻላል።

🔅ቅዳሜ ቀንን መጾም የሚከለክለው ሐዲሥ ትክክለኛ (ሶሒሕ) ነው እንኳ ቢባል ጾሙ ምንም ዓይነት ምክንያት ከሌለው ወይም በልዩ ሁኔታ መጾሙ የተፈቀደና የሚወደድ ጾም ካልሆነ ብቻ ነው።
በመሆኑም እንደ ዓአሹራና አረፋ ያሉ ቀናትን በቅዳሜ ቀን መጾም ክልከላው አይመለከተውም።

🔅የነገው ዕለት የሚጾመው ቅዳሜ ቀን እራሱ ታስቦና ተፈልጎ ሳይሆን የዘጠነኛው ቀን (የአረፋ) ጾም ታስቦ ነው የሚጾመው።

🔅የነገውን ቀን መጾም የሁለት ዓመት ወንጀልን እንደሚያስምር ነቢዩ ﷺ ተናግረዋልና የወንጀል ጉዳይ የሚያሳስበው በሙሉ ዕድሉን ሊጠቀም ይገባዋል።

🔅ጉዞ ላይ የሚሆኑ ሰዎችም ቢሆን በጣም እስካልከበዳቸው ድረስ መጾም ይሻላቸዋል!
ደጋግ ቀደምቶች ጉዞ ላይ እንኳ ሆነው አረፋን ሲጾም "ግዴታውን የረመዳን ጾም እንኳ በጉዞ ምክንያት ማፍጠር የሚቻል ከመሆኑ ጋር ለምን ትጾማለህ?" ሲባሉ "ረመዳን ቀዳ ይወጣል (አያመልጥም) አረፋ ግን ቀዳ አይወጣም (ያመልጣል) " ብለው ይመልሱ ነበር!

🔅ሐጅ ላይ ያለ ሰው ግን የሐጅ እንቅስቃሴ ሊያደክመው ስለሚችልና ቀኑንም ነቃ ብሎ በዱዓ እንዲያሳልፍ ብዙሃኑ ሊቃውንት ዘንድ አለመጾሙ ይመረጣል፤ ነቢዩም ﷺ ሐጅ ላይ አልጾሙም ነበር።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/228

🔸تفسير سورة الفتح

🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
  ቁ/2 (ከ10 - 15)
     
የዕለተ ጁሙዓ  
08/12/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/4mk6vchc
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

መጾም የማይችል ሰው...

🔅በጤና ችግርና መሰል የተለያዩ በቂ ምክንያቶች የዙል-ሒጃህ 10 ቀናትንም ይሁን ሌሎችንም ሱንናህ ጾሞችን መጾም ያልቻለ ሰው በበላና በጠጣ ቁጥር አላህን ከልቡ ማመስገን ያብዛ፤ ይህን በማድረጉ የጾሙን ምንዳ ያገኛል።
🔅ነቢዩ ሙሐመድ ﷺ የሚከተለውን ብለዋል፥
"በልቶ ጌታውን የሚያመሰግን ሰው ከምግብና መጠጥ ታግሶ የሚጾምን ሰው ምንዳ ያገኛል"።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴 ልዩ የሐጅ መልዕክት🌴

          ቁ/2

ሐጅ አላህ ዘንድ ተቀባይነት
የሚያገኘው መች ነው?


⌚️ 11 ደቂቃ ብቻ

       ሀሙስ ዙልሒጃ 7/1445ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎  https://tinyurl.com/23obc2r9
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

           ክ/19(የመጨረሻው ክፍል)

🔅ጌታዬ ሆይ እኔን በመቅጣትህ ስልጣንህ አይጨምርም፣ እኔን በመማርህም ስልጣንህ አይቀንስም!

🔅በሰፊው የጀነት ጸጋህ ውስጥ ከሚኖሩ ባሮችህ አድርገኝ... በል/ይ።


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ ዙል-ሒጃ 5/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/26aky2kt
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇
🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/20

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  4/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/29j6y669
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ባለ ትዳሮች ሆይ ይህ ተራ ወሬ ነው!

🔅ባልና ሚስት በጸብም ይሁን በሰላም በተለያዩ ምክንያቶች ለምንም ያክል ጊዜ ተራርቀው ቢኖሩ ባል በራሱ ወይም በወከለው ሰው ኒካሕ እስካላወረደ ወይም ሚስት በፍርድ ቤት እስካልተፈታች ድረስ በአካል ተራርቀው ስለቆዩ ብቻ ኒካሕ ፈጽሞ አይወርድም።
ይህ ከመሆኑ ጋር ብዙ ሰዎች "3 ወር፣ 6 ወር ወዘተ ተራርቃችሁ ስለቆያችሁ ኒካሕ እንደ አዲስ እሰሩ ተባልን..." ይላሉ!
ይህን አላህም ይሁን መልእክተኛው እንዲሁም የፊቅህ ሊቃውንት (ዑለማኦች) አላሉም።

🔅ስለዚህም ባልና ሚስት በስራም ይሁን በሌላ ምክንያት፤ በስምምነትም ይሁን በጸብ ለወራትም ይሁን ለዓመታት ተራርቀው ቢቆዩ በመራራቃቸው ወይም ተለያይተው በማሳለፋቸው ብቻ ኒካሕ እንደማይወርድ አውቀው ዳግም ኒካሕ ማሰር ሳያስፈልጋቸው ህይወታቸውን አብረው መቀጠል ይችላሉ።

💥የአላዋቂዎች ወሬ እንዳያደናብረን ዲናችንን አስቀድመን እንወቅ! እንማር።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔅አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ

شرح أصول الإيمان

📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ


⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

ክ/4

🔅የመተዛዘን አስፈላጊነት፣
የአላህ እዝነት ዓይነቶችና
መመስገንን ስለ መውደዱ


🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ  19/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎  https://tinyurl.com/2mkcp5lf
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

አዲስ የኪታብ ቂርኣት ደርስ

شرح أصول الإيمان

📚የኡሱል አል-ኢማን
(የእምነት መሰረቶች) ማብራሪያ


⏳ዝግጅት- ሸይኹል-ኢስላም
ሙሐመድ ኢብኑ ዐብዲል ወሃብ

ክ/2

🔅የአላህ ሁሉን አዋቂነት

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም

  እሁድ  16/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎  https://tinyurl.com/2b4auawn
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/mDP2w4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የመካህ-የሐጅ ስጦታ

🔅ከሐጅ ሲመለሱ ለቤተሰብ ስጦታ ማምጣት ተወዳጅ እንደሆነ አል-ኢማሙን'ነወዊይ እና ሌሎችም የፊቅህ ሊቃውንት ገልጸዋል። ለዚህ እንደማስረጃ የሚቀርብ ሐዲሥም ዳረቁጥኒይ ኪታቡል-ሐጅ መጨረሻ ላይ ዘግበዋል። የሐዲሡ ሰነድ ደዒፍ ቢሆንም በመሰረቱ ስጦታ መሰጣጠት ውዴታን እንደሚጨምር በትክክለኛ ሐዲስ ስለተነገረና ስጦታ መስጠትም በመሰረቱ ተወዳጅ መሆኑ ላይ ሊቃውንት በመስማማታቸው በዚህ ይጠናከራል።

📚 ሱነን አድዳረቁጥኒይ ሐዲሥ ቁ: 2791፣ ፈታዋ አንነወዊይ ገጽ 156 ፈ ቁ:117።

🔅ለወላጆች፣ ለትዳር አጋር፣ ለልጆች ወዘተ ትንሽም ብትሆን የሚያስደስታቸውን ሀዲያህ ይዞ በመመለስ ውዴታና ክብርን መግለጽና ማደስ ይበረታታል።

✍🏻 ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
13/12/1444 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴  ከሐጅ መልስ  🌴

ሐጅ ከ5ቱ የኢስላም መሰረቶች መሀል አንዱ እንደመሆኑ ዲኑ ላይ የላቀ ስፍራ አለው።
🔹ሐጅን አላህ በሚወደውና ነቢዩﷺ በሰሩት መልኩ ሰርቶ አጠናቆ በሰላም መመለስ ተደራራቢ ምስጋና የሚያስፈልገው ትልቅ የአላህ ጸጋ ነው።

🔸ስለሆነም ሑጃጆች ሆይ ብዙዎች እድሜ ልካቸውን የሚመኙትን ሐጅ ያገራላችሁን አላህን በሚገባ አመስግኑ ምስጋናውም በምላስ ብቻ ሳይሆን በተግባርም ጭምር ይሁን።
🔹የተግባር ምስጋና ማለት "አላህ የሚወደው ሁኔታና ባህሪይ ላይ መሆንና እዛ ላይም
መጽናት" ነው።
ትክክለኛ ሐጅ አድርጎ የተመለሰ ሰው ልክ አሁን እንደተወለደ ህጻን ከወንጀሉ ንጹህ ይሆናልና፤ አላህ ካጠራችሁ በኋላ ዲኑ የሚከለክለውን በመዳፈርና ግዴታዎችን በመተው ነፍሳችሁን መልሳችሁ አታቆሽሿት!

🔸የአንድን ሰው ሐጁ መብሩር/ መቅቡል መሆኑን ከሚያሳዩ ነገሮች ውስጥ አንዱ ከሐጅ በኋላ ወንጀልን መራቅ እና ዱኒያን ችላ በማለት ይበልጥ ለኣኺረህ መጨነቅ ነውና እራሳችሁን በዚህ ገምግሙ።

🔹የሑጃጆች ዘመድና ወዳጆች ሆይ ከሐጅ የሚመለስ ሰው የአላህ እንግዳ ነው፤ ስለዚህም በአክብሮትና ደስታን በማንጸባረቅ ተቀበሉት። ይህም ከመልካም ስራ ይቆጠራል። ከሐጅ የሚመለስን ሰው ወጥቶ መቀበልም ሱንና መሆኑን የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል። ከሐጅ የተመለሰን ሰው ቤት ድረስ በመሄድም ዘይሩ/ጠይቁ፤ ሐጁን አላህ እንዲቀበለው፣ ምንዳውን ከፍ እንዲያደርግለት ለሐጅ ያወጣውን ወጪም እንዲተካለት ዱዓ አድርጉለት። ይህን ማድረግም ከሰሓባዎች ተገኝቷል::

🏷አላህ ሆይ፤ ሐጅ ያደረጉትን ሐጃቸውን ተቀበላቸው፤ ላላደረጉትም መንገዱን አግራላቸው።

✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ማክሰኞ ዙል-ሒጃ 19/1440ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/22

🔅የ11 ባለትዳር ሴቶች ታሪክ
(የወንዶች ገመና)ቁ/2

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ  12/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/2cneqg3q
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/21

🔅የ11 ባለትዳር ሴቶች ታሪክ
(የወንዶች ገመና)ቁ/1


📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  11/12/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/258yweuu
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
ውድ የአላህ ባሮች፥ እንኳን ለ1445 የዒደል-አድሓ/ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ
تقبل اللہ منا ومنكم صالح الأعمال
🏷የዙል-ሒጃ 10 ቀናትን በዒባዳ ለማሳለፍና እርሱ ዘንድ ልዩ ክብር ላለው የሙእሚኖች የደስታ ቀን ስላበቃችሁ ጌታችሁን አመስግኑት ሸሪዓን ሳትጥሱ ተደሰቱ ደስታችሁንም ግለጹ ችግረኛ፣ ወላጅ አልባና በሽተኛን አስደስቱ ዘመድና ጎረቤትም ጠይቁ የሙእሚን እውነተኛ ደስታ ያለውም አላህን በመታዘዝና ባሮቹን በማስደሰት ነው
عيد مبارك وسعيد.

ሚንል-ዓኢዲን ወልፋኢዚን
✍🏻ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

@ዛዱል-መዓድ
10/12/1445 ዓ.ሂ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/267

🔆 የውሙ አረፋና የዒድ ቀን ላይ
የሚወደዱ የዒባዳህ ዓይነቶች


     ቅዳሜ ዙል-ሒጃ 9/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2xtmmfxx
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ጁሙዓና ሚና
ለሐጅ ስነስርዓት ሚና ወይም አረፋ ላይ የሚገኙ ሑጃጆች ጁሙዓህ ሰላት የመስገድ ግዴታ የለባቸውም።
ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
ሐጅ ሲያደርጉ 9ኛውን ቀን አረፋ ላይ ያሳለፉት በጁሙዓህ ቀን ከመሆኑ ጋር ዙህር እንጂ ጁሙዓህ ሰላት አልሰገዱም።
ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ወደ ሚና እና አረፋ ቀደም ብሎ መጓዝ...

🔅ከ8ኛው ቀን በፊት ወደ ሚና፣ ከ9ኛው ቀን በፊትም ወደ አረፋ መሄድ የሐጁ ትክክለኛነት ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ባይኖርም ሱንናው ወደ ሚና በ8ኛው ቀን፣ ወደ አረፋም በ9ኛው ቀን መሄድ ከመሆኑ አንጻርና ከፊል የፊቅህ ሊቃውንትም "ወደ ሁለቱም ስፍራዎች ነቢዩ ﷺ ከሄዱበት ቀን (ሰዓት) ቀደም ብሎ መሄድ የተወገዘ ነው" ስላሉ ሱናውን ጠብቆ መጓዙ በላጭ ነው።
🔅በተለያዩ ምክንያቶች (ተገዶ) ቀደም ብሎ የሄደ ሰው ግን ሐጁ ላይ ጉድለት አለበት ማለት አይቻልም።

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

الله أكبر، الله أكبر، لا إله إلا الله، والله أكبر، الله أكبر، ولله الحمد.

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴 ልዩ የሐጅ መልዕክት🌴

          ቁ/1

ልዩ የሐጅ መልዕክት ዋና ዋና
የሐጅ ተግባራት አጭር ማብራሪያ



       ረቡዕ ዙልሒጃ 6/1445ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎  https://tinyurl.com/2af52lel
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🍃ሴት ልጅ ሐጅና ዑምራህ ላይ፥🍃

1/ወንዶች ባሉበት አካባቢ ላይ ተልቢያህ (ለብይክ አላሁመ ለበይክ...) እና ተክቢራህ ስትል ድምጿን ጮኽ አታደርግም (ማድረግ የለባትም)።

2/የጠዋፍ የመጀመሪያ 3ዙሮች ላይ እንደ ወንዶች ፈጥና አትራመድም። ሰፋና መርዋ ላይም ወንዶች የሚሮጡበት ስፍራ ላይ አትሮጥም።

3/ የሰፋና መርዋ ከፍታ ላይ አትወጣም (የሁለቱም የታችኛው ጫፍ ላይ ብቻ እየደረሰች ትዞራለች)።

4/ጠዋፈል-ወዳዕ (የመሰናበቻ ጠዋፍ) ሳታደርግ ሐይዷ ቢመጣ ጠዋፉን ትታ መሄድ ይፈቀድላታል፤ ካልቸኮለችና ካልተቸገረች ጠብቃ ብታደርግ ግን የተሻለ ነው።

5/ከኒቃብና ጓንት በስተቀር ሸሪዓህ የማይከለክለውን የፈለገችውን ልብስ መልበስ ትችላለች። ወንድ ያለበት ቦታ ላይ ስትሆን ፊትና እጇን ከኒቃብና ጓንት ውጪ ባለ ጨርቅ መሸፈን አለባት፤ ግዴታዋም ነው! እነ ዓኢሻና ሌሎችም ሰሓባ ሴቶች ይህን ነበር የሚያደርጉት።

6/ሙዝደሊፋህ አድራ ንጋት ላይ ከሰዎች ጋር ወደ ሚና መጓዝ የሚከብዳት ከሆነ ሙዝደሊፋህ ላይ እስከ እኩለ-ለሊት ድረስ ከቆየች በኋላ ወደ ሚና መጓዝና በደረሰችበት ሰዓት (ከፈጅርም በፊት ቢሆን) ጠጠር ወርውራ ወደ ማረፊያዋ መሄድ ትችላለች።

7/በእርግዝና፣ በህመም እና መሰል ምክንያቶች ጠጠሮችን እራሷ እየሄደች መወርወር ከከበዳት ሌላ ሰው ወክላ ማስወርወር ትችላለች።

8/ ለንጽህናው ጥንቃቄ ከማድረግ ጋር በሰፋና መርዋ መሀል ሐይድ ላይ እንኳ ብትሆን መመላለስ (ሰዕይ ማድረግ) ትችላለች።

9/ሐይድ ላይ ሆና ከከዕባህ ዙሪያ ጠዋፍ ማድረግ በመሰረቱ አትችልም፤
👉🏻ነገር ግን የሐጅ መሰረት ለሆነው ጠዋፈል-ኢፋዷ በምንም መልኩ እስክትጠራ መጠበቅ ወይም ወደ ሀገሯ ሄዳ ስትጠራ ተመልሳ መጥታ ማድረግ የማትችል ከሆነ ሙሉ ንጽህናዋን ከመጠበቅ ጋር ጠዋፍ ማድረግ እንደምትችል ኢብኑ ተይሚያን ጨምሮ የተወሰኑ ሊቃውንት ገልጸዋል። ወደ ሀገሯ ተመልሳ ስትጠራ ለጠዋፍ መመለስን ከወሰነችም ባለ ትዳር ከሆነች በዚህ መሀል የግብረ-ስጋ ግንኙነት ማድረግ አይፈቀድላትም!
ነገር ግን ሳይቸገሩ መመለስ ለሚችሉ ሴቶች የሚሻለው ሲጠሩ ተመልሶ ማድረጉ ነው።

✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
@ዛዱል መዓድ7/12/1439 ዓ.ሂ
                      
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/266

🔆 ከእሳት መጠበቂያ ጋሻችሁን ያዙ!

     እሁድ 03/12/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/mr2k5em4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…
Subscribe to a channel