ahmedadem | Unsorted

Telegram-канал ahmedadem - "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

69517

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Subscribe to a channel

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/18

🔅ዱኒያ የኣኺራህ ገበያና የእሽቅድድም
ሜዳ እንደሆነች እወቅ!


🔅ያለፉ ወንጀሎችህን አስታውሰህ አልቅስ
እምባህ የጀሀንም እሳትን ያጠፋልሃልና!

🔅ሌሊት ተነስተህ ጌታህን ተማጸን!


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ቅዳሜ ዙል-ሒጃ 2/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/28p8gyzc
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇
🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/227

🔸تفسير سورة الفتح

🔮 የሱረቱል ፈትሕ ተፍሲር
  ቁ/01( ከ1ኛው አንቀፅ - 9ኛው አንቀፅ)
     
የዕለተ ጁሙዓ  
01/12/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/74k684d9
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/17

🔹ዱኒያ ላይ ስትኖር ትልቁ ግብህ
ወደ አላህ መቃረብና ከሱ ወዳጆች
መሆን ይሁን


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሀሙስ 29/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/2bm4zo8y
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇
🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/255

ረቡዕ 28/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/2n7u55fs

    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸


▪️1/ ካፊሮች በረመዳን፣በዒድ-አል ፍጥርና በዒድ-አል አድሓ እንኳን አደረሳችሁ ሲሉ እንኳን አብሮ አደረሰን ማለት እንዴት ይታያል? አብራሩልኝ።

▪️2/ የአረፋ እርድ(ኡዱህያ) 3 ቦታ ተከፍሎ ለቤት፣ለድሃ፣ለጎሮቤት የሚለውን ባለቤቴ እንዲሰጥ አይፈልግም ያለሱ ፍቃድ ማድረግ እንዴት ይታያል?

▪️3/ ነብዩ ሀጅ የሚያደርጉ ሰዎች የሚያደርጉትን ሁሉ አድርጉ ያሉት ሰፋና መርዋ ላይ መሮጥ፣ ፀጉር ማሳጠር፣ ወደ ሚና፣ አረፋ መሄድ፣ 10ኛው ቀን ላይ ማረድ፣ ጠጠር መወርወር ... ነው ምክንያቱም የሀጅ ስራዎች እኚህ ናቸው እንጂ ቁርኣን መቅራት አይደለም ብለው ለሚሉ አካሎች ምላሹ ምንድን ነው?

▪️4/ ከእናት ወንድም ጋር ሀጅ ማድረግ ይቻላል?

▪️5/ ጠዋፈል ኢፋዳ የሚና ስራ ካለቀ በኃላ ማድረግ ይቻላል? የመጀመሪያ ቀን ሰባቱን ጠጠር ወርውረን ጠዋፈል ኢፋዳ ሳናረግ ፀጉር ተላጭቶ ልብስ መቀየርስ እንዴት ይታያል? ከዚህ በፊት ይህን አድርጌያለሁ።

▪️6/ የሆነ ሰዓት ላይ አባቴን አላህን ዘንድሮ ሀጅ ከወሰድከው 3 ቀን እፆማለሁ ብዬ ነበር ግን ያንን አመት አልሄደም በቀጣዩ አመት ነው የሄደው እና ነዘሩን መፆም ግድ ይሆንብኛል? በጊዜ ገድቤው ስለ ነበረ ተጠራጠርኩኝ።

▪️7/ በቅርቡ ኒቃብ መልበስ ጀምሬያለሁ ግን ቤተሰቦቼ ኒቃብ ግዴታ አይደለም ቁርዐን ላይ ጅልባብ እንጂ ኒቃብ አልተባለም ይሉኛል እንዲሁም ግዴታ ቢሆን ኖሮ ሀጅ ላይ ለምን አይለበስም ይሉኛል ምን ልመልስላቸው?

▪️8/ ከእስልምና የወጣ ወይም የከፈረ ሰው ወላጆቹን ሀጅ ማስደረግ ይችላል? ቢሞቱስ በሱ ገንዘብ ሰደቃ ሊደረግላቸው ይቻላል? ቢያብራሩልኝ።

▪️9/ አንድ እህቴ ነበረች አረብ ሀገር መካ ውስጥ በህገወጥ ነው የምትሰራው ሀጅ ለማድረግ ከወንድሟ ጋር ወጥታ ፖሊሶች መለሷት እና በምንድን ነው የሚስተካከለው?

▪️10/ ሰፈር ላይ እናቶቻችን ለአረፋ ብለው በወር የሚያስቀምጡት ብር አለ እና ያስቀመጡትን ብር አረፋ ሲደርስ ሁሉም ባስቀመጠው ልክ ይወስዳል እና ይህ ነገር ለአረፋ ተብሎ ማስቀመጥ አይቻልም ተብለው ተበጣብጠዋል እና ይህ ነገር ይቻለል ወይስ አይቻልም?

▪️11/ ተክቢራ ከዒድ ቀናቶች ውጭ ማድረግ ይቻላል ወይ?

▪️12/ የዒደል አድሃ ጊዜ አንዳንድ ቦታ ነገ ወይም ከነገወዲያ ነው ዒዱ ሲባል ማታ ላይ አይቤና ጎመን ይበላል እና ስለሚተርፍ የዒዱም ቀን ይቀርባል ይህን መመገብ እንዴት ይታያል?

▪️13/ ኡምራ ጨርሼ ካባው ጋ ጠዋፍ ለማድረግ ኢህራም ልብስ ያላደረገ አያስገቡም እና የኢህራም ልብሱን አርጌ ብገባ ማታለል(غش) ይሆናል?

▪️14/ አንድ ሠው እዳ ኖሮበት ኡምራ መሄድ ይችላል?

▪️15/ እናቴን ሀጅ አስደርግያቸዋለሁ ነገርግን አሁንም ድጋሜ ሀጅ ውሰደኝ ሲሉኝ ዑምራ ወሰድኳቸው። የፈለጉትን ነገር ስላላደረኩኝ ሀቃቸውን አጎደልኩ ይባላል?

▪️16/ ከዚህ በፊት ለራሴ ሀጅ አድርጌ ነበር። ያኔ ሳደረግ ብዙ ያላስተካከልኳቸውን ነገሮችን አሁን ላይ ማስተካከል ፈልጋለው ነገርግን አባቴ በህይወት የለምና ለሱም ሀጅ ማድረግ ፈለኩኝ። እና አሁን ላይ የቱን ነው ማስቀደም ያለብኝ የአባቴን ወይስ የራሴን አስተካክሎ ማድረግ?
~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/19

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  26/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

*🔎 https://tinyurl.com/2y2j24sw*
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/15

🔹ጌታዬ ሆይ በአንተ ብቸኝነት ከማመኔም ጋር ለአንተ ብዬ እጠላቸው ከነበሩ ሰዎች ጋር አብረህ ትቀጣኝ ይሆን?!


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ቅዳሜ 24/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/2833buej
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/14

🔹ጌታዬ ሆይ የምህረትህን
ሰደቃ እሻለሁ በል!
እድሜህ በጨመረ ቁጥር ወንጀልህ እንዳይጨምር
ተጠንቀቅ!


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሀሙስ 22/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/2ca7336f
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/13

🔹 ለዲንህ ጥንቃቄ አድርግ...
የሚያስፈልግህን ነገር ሌሊት ላይ
ተነስተህ ጌታህን ጠይቅ...


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 21/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/22qcad4l
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/264

🔆 ጥቂት ምክሮች ለሑጃጆች

     እሁድ 18/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/29f5zylj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/12

🔹ተናንሰህ አላህን ለምን!
ጉዳይህን በሙሉ ለርሱ ስጥ!
አላህ ያለው እንጂ እንደማይሆን እወቅ።


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሀሙስ 15/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/276x2w54
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔅"የሐጅና የዑምራህ አፈጻጸም" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን ወደ ሐጅ ለሚሄዱ ምእመናን "ከቤት እስከ መካ እንዲሁም ከመካ እስከ ቤት" ማድረግ ያለብዎትን ሁሉ በዝርዝር የያዘ በመሆኑ መጽሐፉን አንብበው ሐጅዎን በእውቀት ይፈፅሙ እንላለን።

🔅መፅሀፉን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ።

▪️መርካቶ - አተ- ተውባ
    +251 913 392444
▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ
    +251 911 663699
▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)
    +251 914 294454
    +251 964 844293
▪️ወራቤ  +251 922 947804

      ☄ ለበለጠ መረጃ
+251 964 844293 ወይም +251 929 244778

@ዛዱል መዓድ

/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/17

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  12/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/24xrrjwb
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴
ክ/3

▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ
ደርስ የተወሰደ


🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ቅዳሜ ዙልሒጃ 3/1443 ዓ.ሂ

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://bit.ly/3R2HCFw

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴 የሐጅና የዑምራ
ህግጋትና አፈጻጸም🌴


ክ/1

▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ
ደርስ የተወሰደ



🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://bit.ly/3bBDa00

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ሀዘንና ደስታ
إنا للہ وإنا إليہ راجعون

🔅በትላንትናው ዕለት (ረቡዕ ዙል-ቀዕዳህ 7/1445 ዓ.ሂ) የአንድ ወንድማችን የሰባት ዓመት ህፃን ልጅ ወደ ኣኺረህ እንደሄደና ሰላተል-ጀናዛ እንድሰግድ አባቱ እንደሚፈልግ ተደውሎ ተነግሮኝ እንደምንም ብዬ ሄጄ የጀናዛ ሽኝቱ ላይ ታድሜ የጀናዛ ሰላት የተሰገደበት መስጂድ መደበኛ ኢማምም (ጀዛሁላሁ ኸይረን) በወላጅ አባቱ ጥያቄ መሰረት ፈቅዶ ሰላተል-ጀናዛ አሰግጄ የአባቱ ምኞትና ፍላጎት ተሳክቶ ጀናዛውን አጅበን ቀብረን ተመለስን።

💥 አላህ ቀብሩን የጀነት ጨፌ ያድርግለት፤ ከቀብር ፈተናም ይጠብቀው፤ ለወላጆቹም ሸፊዕ ያድርገው፤ ያማረ ሰብርም ይስጣቸው።

🔅ልጁ (ህፃን አሕመድ ነስሬ) በዕድሜ ትንሽ ቢሆንም ያማረ ስነምግባር የነበረውና ዲኑ ላይ ጎበዝ እንደነበረ እንዲሁም ደዕዋና የዳዕዋ ሰዎችን አብዝቶ ይወድ እንደነበረ ስሰማ በጣም ደስ ብሎኛል።

🔅እንደዚህ ዓይነት ልጆች መኖራቸውን ማየትና መስማቱ ብዙ የተበላሹ የዘመናችን ልጆችን ሁኔታ በማየት የታመሙና በስጋት የተወጠሩ ልቦችንም በከፊል ያረጋጋል።

🔅በዘመናችን ብዙ ልጆች በዚህ ዕድሜ ከኳስ ጨወታና ከኳስ ሰዎች፤ ባስ ሲልም ከፊልምና ከድራማ ሰዎች ውጪ ሲወዱና ሲያደንቁ እምብዛም አይታይም!
ይህም የሚሆነው አብዛኛውን ጊዜ በወላጆች የቤት ውስጥ አያያዝ፣ በዘመን ወለዱ ስልክና ሶሸል ሚዲያ፣ በትምህርት ቤትና በመኖሪያ አካባቢዎች በሚያገኟቸው ሰዎች (ልጆች) ምክንያት ነው።

🔅በመሰረቱ ህፃናት ቤት ውስጥ ወላጆቻቸው ሁሌ የሚያደንቁትን ነገር ያድንቃሉ፤ ለሚጨነቁለት ነገር ይጨነቃሉ፤ ጊዜና ትኩረት ለሚሰጧቸው ነገሮችም ጊዜና ትኩረት ይሰጣሉ።

🔅የልጅ አዋቂ የነበረው ወዳጃችን ሟች (አሕመድ ነስሬ تغمدہ اللہ برحمتہ) ከአላህ እንክብካቤ ቀጥሎ በዚህ እድሜው ምን ዓይነት ሰዎችን መውደድና መምሰል እንዳለበት ያወቀውና የልጅ አዋቂ መሆን የቻለውም ቤት ውስጥ ዘውትር ከቤተሰቦቹ ያየውና ይሰማው በነበረው ሁኔታና ተግባር ምክንያት ነው።

🔅ስለዚህ ወላጆች ሆይ ለልጆቻችሁ መልካም አርዓያ ሁኑ!
ቤት ውስጥ የሚያቱትና የሚሰሙት ማንኛውም ነገር የነገ ማንነታቸው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንደሚኖረው ጠንቅቃችሁ እወቁ።

🔅ልጅ በዱኒያም ይሁን በኣኺረህ ለወላጆቹ የሚጠቅመውና የሚያኮራቸውም በዲን ተኮትኩቶ ሲያድግ ነውና ምግብና ልብስ በሟሟላት ብቻ ሳይሆን በዲን ተርቢያ በማድረግም ጭምር እውነተኛ ወላጆች እንሁን።

🔅ወዳጃችን ህጻን አሕመድ ነስሬን አላህ በነቢዩ ኢብራሂም
(عليہ السلام)
እንክብካቤ ስር አቆይቶ የቂያም ቀን በሰላም ከወላጅና ቤተሰቦቹ ጋር አገናኝቶ ከነቢያትና ከደጋጎች ጋር በጀነተል-ፊርደውስ ያኑረው!
اللهم آمين

✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሃሙስ ዙል-ቀዕዳህ 8/ 1445 ዓ.ሂ
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🔖ወርቃማ የዙል-ሒጃ 10 ቀናትና
መልካም ስራ ላይ መበርታት


بسم الله الرحمن الرحيم
فضل عشر ذي الحجة ووصايا لمن أدركها

ምስጋናና ውዳሴ ለዓለማቱ ጌታ ለአላህ ይሁን ሰላትና ሰላም የሰው ልጆች ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነቢዩ ሙሐመድ ላይ ይስፈን አላህ በእዝነቱ ለባሮቹ የተለያዩ ወደርሱ የሚያቃርቡ ልዩ የመልካም ስራ እድሎችን ፈጥሯል በዚህም ተፎካካሪዎች እንዲፎካከሩ፣ ተሽቀዳዳሚዎችም እንዲሽቀዳደሙ ገፋፍቷል የስው ልጅ ነፍስ ሁሌ አንድ አይነት ሁኔታ ላይ ስትሆን ትሰለቻለች አዲስ ነገር ስታገኝም ትነቃቃለች ይህንም ባህሪይ ሽሪዓችን ለነፍሲያ በሚገባ ጠብቆላታል ነቢያችን ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሐዲሳቸው የሚከተለውን ብለዋል

" ነፍስ፥ አንዳንዴ ለመልካም ስራ ትነቃቃለች አንዳንዴም ትሰለቻለች ንቃትና ከፍተኛ ፍላጎት ባላት ጊዜ ኸይርን ስራ በሚገባ አሰሯት በታከተችና በሰለቸች ጊዜ ግዴታ ለሆኑ ነገሮች እንጂ አትጫኗት" ብለዋል

🔹ይህ በጌታው በሚገባ የሚያምንና ስሜቱንም የማይከተልን ሰው ነፍስ ለማለት እንጂ በመሰረቱ ስሜቱን የሚከተልና የጌታውን ህግ የሚጥስን ሰው ነፍስ አይመለከትም!

🔸መንፈስን ለማደስና ነፍስንም መልካም ነገር ላይ ለማነቃቃት አላህ በየጊዜው በመጠነኛ ልፋትና ጥረት ከፍተኛ ምንዳ የሚያስገኙ እድሎችን አስገኝቷል ይህንንም እድል ፈጥነን እንድንጠቀም ትሩፋቱን ገልጿል

☄ከነዚህም እድሎች መካከል አንዱ የዙል-ሒጃ የመጀመሪያ 10 ቀናቶች ናቸው ቡኻሪይና ሌሎችም ባስተላለፉት ሐዲስ ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም የሚከተለውን ብለዋል

[ما من أيام العمل الصالح فيها أحب إلى الله من هذه الأيام يعني أيام العشر .... الحديث]

"ከዙል ሒጃ 10 ቀናት የበለጠ መልካም ስራ ከመቼውም በላይ አሏህ ዘንድ ውድ የሚሆንበት ቀን የለም"

🔸እነሆ አዱኒያ አጭር ናት እድሜያችንም አጭር ነው ከአጭሯ ዱኒያ የቀረውም በጣም አጭር ከአጭሯ ዱኒያ የአንተ ድርሻ ደግሞ እጅግ በጣም አጭር ነው ይህም እውነታ ቀደም ሲል በቁርኣን ተነግኖራል

[قُل متاعُ الحياةِ الدنيا قَليل والآخِرةُ خَيرٌ لِمَن اتَقى....] النساء 77

" ነቢዩ ሙሐመድ ሆይ ንገራቸው፥ የዱኒያ ህይወትና መጠቃቀሚያዋ አጭርና ጥቂት ነው የአኼራ ህይወትም (አሏህን ለሚፈሩ) ከዱኒያ የተሻለ ነው" "ሱረቱንኒሳእ 77"

አጭርና ጥቂት ከሆነችዋ የዱኒያ ህይወት የቀረው ጥቂቱ መሆኑንም ሲነግረንም አሏህ እንዲህ ብሏል

(اقتَرَبَت الساعةُ وانشَقَّ القَمَر)

" ቂያማ ተቃረበች ጨረቃም ለሁለት ተከፈለች “ ሱረቱልቀመር 1

(اقتَرَبَ للنَّاسِ حِسابُهم)

“ የሰው ልጆች መተሳሰቢያና መመርመሪያ ጊዜያቸው ተቃረበ እነሱ ግን ቸልታና መዘናጋት ላይ ናቸው
” ሱረቱል አንቢያ 1

▪️አጭሩ እድሜያችን መች እንደሚቋጭ አናውቅምና ሁሌም ራስን ለሞት ማዘጋጀት ብልህነት ነው
ለሞት መዘጋጃትም፥ መልካምን ስራ ተሽቀዳድሞ በመስራት ከወንጀል በመራቅ አኼራን በመናፈቅ ነው

▪️ጊዜያችንን በአግባቡ እንጠቀም የውርደትም ይሁን የስኬት ሰበቡ የጊዜ አጠቃቀም ነው፣በዱኒያም በአኼራ በማይጠቅም ነገር ጊዜና ገንዘባችንን የምናባክን ሰዎች:-

☄ቀጣይ ምርጥ 10 የዙልሒጃ ቀናትን በአግባቡና ወደ አላህ በሚያቃርብ ስራ ለማሳለፍ ከወዲሁ ነፍሲያችሁን አሸንፉ!
ሌት-ከቀን በኔት ጊዜ፣ ገንዘብና አይናችሁን የምታቃጥሉ፥ አሏህን ፍሩ እራሳችሁንም ፈትሹ ከማይጠቅም ወሬና ተግባርም ራቁ መለከል_መውት ከመምጣቱ በፊትም ከእንቅልፋችሁ ንቁ! የአኼራው ድልድይ/ ሲራጥ ላይ እንዳትወድቁ አላህ ከሚጠላው ስራ በሙሉ በመራቅ ቁርኣን ቅሩ ዘክሩ የኔትና የወሬን ፍቅር በአላህ ውዴታ ቀይሩ!

💥 ውድ የአሏህ ባሮች

አላህ ዘንድ ውድ የሆኑ 10 ቀናትን:-

▪️አምስት ወቅት ሰላቶችን በወቅታቸው፣ ከፊትና ከኋላ የሚሰገዱ ሱናችን ከመጠበቅ ጋር፣ ወንዶች በጀማዓ በመስገድ፣

▪️ቁርኣን በመቅራት፣ ዚክር፣ ዱዓ እንዲሁም ተክቢራ በማብዛት፣

▪️የተቸገሩ ሰዎችን በመርዳትና የታመሙን በመጠየቅ፣

▪️ከዙልሂጃ 1 ጀምሮ እስከ 9ኛው ቀን በመጾምና የጾሙ ሰዎችንም በማስፈጠር ወዘተ አሏህ የሚወዳቸው መልካም ስራዎችን በመስራት እናሳልፋቸው

☄ከላይ እንደተጠቀሰው የሰው ልጅ እድሜ በጣም አጭር ነው አሏህ ኸይርን የሻለት ሰው ግን በአጭር ጊዜ ብዙ ቁም ነገር መስራት ይችላል::
በነዚህ ውድ ቀናት ለአኼራችን ስንቅ እንሸምት በጣም ድንቅና የተከበሩ ቀናት ናቸው አሏህ በተከበረው ቁርኣኑ በነዚህ ቀናት ምሏል አሏህ ትልቅ ነው በትልቅና ጠቃሚ ነገር እንጂ አይምልም! ነቢያችንም ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በነዚህ ቀናት መልካም ስራ ላይ እንደንበረታ ገፋፍተውናል
እራሳቸውም ቀናቱን በመልካም ስራዎች ያሳልፏቸው እንደነበረ ተዘግቧል

☄እነሆ ኢማሙ አሕመድና ሌሎችም ዘግበውት አልባኒይ ሰሒህ ባሉት ሐዲስ የምእምናን እናት ሐፍሳ ረዲየላሁ ዐንሃ እንዲህ ብለዋል "ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዓሹራ፣ የዙልሒጃ 10 ቀናትና በየወሩ 3ቀን መጾምን አይተውም ነበር" ብላለች

▪️እዚህ ላይ ልብ መባል ያለበት ነጥብ ቢኖር እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ " ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም የዙልሒጃ10 ቀናትን ጾመው አያውቁም" ብላ የተናገረችበት አጋጣሚ አለ ይህ ማለት እሷ እስከ ምታውቀው ድረስ ለማለት ነው ምክንያቱም ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም ዘጠኝ ሚስቶች ነበር ያሏቸው እሷ ቤት በሚያድሩበት እለት ጾመው አለማየቷን ነው የሚያሳየው እንጂ በጭራሽ አይጾሙም ነበረ ማለት አይደለም።ኡመታቸውን ወደ መልካም ነገር አመላክተው እራሳቸው ወደ ኋላ አይቀሩም!

ይህ በእንዲህ እንዳለ የኡሱል ትምህርት ዘርፍ ዑለሞች እንደጠቀሱት አንድን ጉዳይ በተመለከተ ነቢዩ ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አድርገዉታል ወይስ አላደረጉትም የሚል ውዝግብ ከተነሳ ማድረጋቸው የተጠቀሰው በትክክለኛ ሰነድ መሆኑ ከተረጋገጠ ቅድሚያ የሚሰጠውና ተቀባይነት የሚያገኘው እሱ ነው ምክንያቱም አላደረጉም ያለው አካል የማያውቀውን ነገር እርሱ በማወቁ ጉዳዩ ላይ ይበልጥ አዋቂው ቅድሚያ ይሰጠዋል:: በመሆኑም ከነቢዩ ባለቤቶች መሀል አንደኛዋ ጾመዋል ስትል ሌላኛዋ ደግሞ አልጾሙም ካለች ተቀባይነትና ቅድሚያ የሚያገኘው ጾመዋል ያለችዋ ሃሳብ ይሆናል ማለት ነው።
ሰሓቦችና ተከታዮቻቸው እንዲሁም ፈለጋቸውን ይከተሉ የነበሩ ደጋግ ቀደምቶች ትልቁ ጭንቃቸውና የህይወት ዓላማቸው "ዒባዳ" ወይም መልካም ስራ ላይ መሽቀዳደም ነበር ለዚህም ነው ከነሱ መካከል አንዱ እንዲህ ያሉት

☄" በዱኒያ ጉዳይ አንድ ሰው ሊቀድምህ ቢፈልግ መንገዱን አስፋለት በአኼራ ጉዳይ ግን ማንም እንዳይቀድምህ! "
አሁን አሁን እየዘነጋን ኖሮ እንጂ አላህም በተከበረው ቃሉ እንዲህ ሲል መክሮን ነበር

(سابقوا إلى مغفرة من ربكم وجنة)

" ተሽቀዳደሙ……..ወደ ጌታህቹ ምህረትና ወደ ጀነት" ሱረቱልሀዲድ 21 አላህ መልካሙን ሁሉ ካገራላቸው እርሱ ከሚጠላው ነገር በሙሉ ከጠበቃቸው ባሮቹ ያድርገን!

✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም


@ዛዱልመዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

ነገ ጁሙዓህ (ግምቦት 30)
ዙል-ሒጃህ 1 ነው።
ተክቢር፣ ጾምና ሌሎችም መልካም ስራዎች ላይ እንበርታ!
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

የዙል-ሒጃህ ማስታወሻ

🔅ዛሬ ሃሙስ (ግንቦት 29/2016) ዙል-ቀዕዳህ 29 ሲሆን ምናልባትም ይህ ወር በ29 ካለቀ ነገ ጁሙዓህ ዙል-ሒጃህ 1 ስለሚሆን ኡድሒያ የማረድ እቅድ ያለው ሰው የዛሬ ቀን ጸሐይ ከመጥለቋ በፊት ሰውነት ላይ መነሳት ያለባቸው ጸጉሮችንና ጥፍርን ማንሳት ተገቢ ነው።

🔅ነቢዩ ﷺ በሐዲሣቸው የሚከተለውን ብለዋል፥ "አንዳችሁ ኡድሒያ ለማረድ ካሰበ የዙል-ሒጃህ ወር ከገባ በኋላ እርዱን እስኪፈጽም ድረስ ከጸጉሩና ከጥፍሩ ምንም አይንካ (አያንሳ)"

🔅ይህን ትዕዛዝ እንደ ግዴታ በማየት "ኡድሒያ የሚያርድ ሰው የዙል-ሒጃህ ጨረቃ ከታየበት ጊዜ አንስቶ የዒድ ሰላት ተሰግዶ እስኪታረድ ድረስ ጸጉርና ጥፍርን መቁረጥ ክልክል (ወንጀል) ነው" የሚሉ ሊቃውንት ስላሉ ከወዲሁ ጥፍርንና በሸሪዓህ የሚፈቀድን ጸጉር ማንሳት ይገባል።

🔅ይህ ህግ የሚመለከተው ኡድሒያ የሚያርደውን አባወራ ብቻ ነው።

ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/16

🔹አላህን መጠየቅ የምትፈልገው
ጉዳይ ሲኖርህ
ውዱእ አድርገህ/ሽ
ሁለት ረክዓህ ሰግደህ/ሽ....



📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 27/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://tinyurl.com/252vovj8
       🔸🔹🔸🔹🔸

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/265

🔆 የሐጅ ምንዳ የሚያስገኙ 10
የዒባዳህ ዓይነቶች


     እሁድ 25/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/24n57rrr
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/226

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱል ሑጁራት ተፍሲር
ቁ/8 (ከሱረቱል ሑጁራት የሚወሰዱ
ቁም ነገሮች/2)

     
  
የዕለተ ጁሙዓ  
23/11/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/c7k79nux
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/254

ረቡዕ 20/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/35xhm3w3

    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

▪️1/ የሰፈርተኛ ሶላት አሰጋገድ እንዴት ነው እኔ ነጋዴ ነኝ ሳውዲ እመላለሳለሁ እና ብዙ ጊዜ ወደ ኢትዮ የምመለስበት ሰአት ሱቢህ ሶላት አየር ላይ እያለሁ ነው የሚደርሰው እንዴት አርጌ ነው የምሰግደው ቂብላውንም ማወቅ አልችልም ስሰግድስ በጃህር እየቀራሁ ነው መስገድ ያለብኝ? ቢያብራሩልኝ።

▪️2/ እኔ ሴት ነኝ ስደት ላይ ነው ያለሁት እና በሸሪዓችን እኔ አሰሪዬ እጅሽ፣እግርሽ  እንዲሁም ፊትሽ ላይ ያለውን ፀጉር ላጪ እያለችኝ ነው እኔ ሀራም ነው ስላት አይደለም አለችኝ ይህ እንዴት ይታያል? በሁለት ቅንብድቦች መካከል ባለው ክፍት ቦታስ ላይ ፀጉር ለሴት ልጅ እንዴት ይታያል?

▪️3/ አያቴ ታመው አልጋ ላይ ከቀሩ 4 ዓመታቸው ነው ምንም ነገር አያውቁም ፆሙን አይችሉም ምን ማድረግ አለብን? ከፋራውስ? ለ3ቱ አመት ምንም የተደረገላቸው ነገር የለም ልጆቻቸውስ መፆም ይችላሉ?

▪️4/ ባንክ ቤት በነበረኝ ብር ቦታ ገዛሁ ከዚህ በፊት ስለ ሪባ (ወለድ) የማውቀው ነገር የለም አሁን ላይ ምን ማድረግ አለብኝ?

▪️5/ ዘካ አዉጥቼ አላዉቅም ቦታ ገዝቻለሁ ቤት ልሰራበት ወይም ሽጬ ጨምሬ ሌላ መኖሪያ ቤት ልገዛ ይሄ ዘካ ይዋጅብበታል ወይ?ካልወጀበ አሁን ላይ እጄ ላይ 200,000 ብር አለኝ ከዚህ ስንት ነው ማውጣት ያለብኝ?

▪️6/ እኔ ያለሁት ሳኡዲ ነው እና በኦንላይን በክፍያ ቁርኣኝ እቀራ ነበር። አሁን ግን ብር የሚልክልኝ አጥቼ ትቼዋለሁ አልመቻችልኝ  ብሎ እስከዛሬ የቀራሁበት የወር ብር አለብኝ  እሱን ብር ሳልከፍል ብቀራ ሀራም ይሆንብኛል? የአላህ ቃልነው ዝምብለውም ቢያስቀሩ ችግር የለውም አጅሩን የሚከፍለው አንድ አላህ ነው ብዬ። ሀራም ይሆንብኛል? ወይስ ግዴታ መክፈል አለብኝ?

▪️7/ የእህቴ ልጅ ባሏ ለኔ አጅነቢይ ይሆንብኛል? 
በተመሳሳይ ጥያቄ እኔ ሰለምቴ ነኝ የወንድሜ ልጅ ባሏ አጅነቢይ ነው? ሙስሊም አይደሉም ያብራሩልኝ።

▪️8/ ሰዉ ሲመርቅ አጎንብሶ አሚን ማለት ሲጨርሱ እጅን መሳም እንዴት ይታያል?

▪️9/ በአካባቢያችን ያለ መስጂድ ላይ ቢድዓ ይሰራበታል እሮብ እሮብ ጫት ይቃማል ይህን መስጂድ ለማደስ አስበን ነበር ነገር ግን እነሱ በዚሁ መልክ ነው የሚቀጥሉት የሱና ኡስታዝ ቢመጣ አይቀበሉም በሽርጥ ይህን ድርጊት ላይፈፅሙ ብለን ብናሰራው እንዴት ይታያል?

▪️10/ ለአንዲት እህት ብር አበደርኳት፤ ሳበድራት ላልቀበላትና ተይው እንደምላት ለራሴና ለአላህ ቃልገብቼ ነበር፤ ነገርግን አሁን ቤተሠቦቼ እንድቀበል አስገደዱኝ ካልተቀበልሽ እኛ ጋር አትዛመጅም አሉኝ። ስለዚህ ስቀበላት ለአላህ ቃል የገባሁለትን ምን ማድረግ አለብኝ? ያብራሩልኝ።

▪️11/ እኔ እምሰራባቸው አረቦች እናት እና ልጅ ናቸው ልጅቱ 40 አመቷ በሽተኛ ናት እማጥባቸው እማለብሳቸው ሀፋዛም እኔ ነኝ ይሄ እንዴት ይታያል? ስራዬስ ሀራም ይሆናል?

▪️12/ ለክርስቲያን በዓል ምግብ እቤታቸው ሄዶ መብላት እንጂ ምግቡ እቤት ከመጣ መብላት ይቻላል የሚሉ አሉ እንዴት ይታያል?
~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/18

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  19/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2yjqeyyq
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/225

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱል ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/7(ከ14ኛው አንቀፅ - መጨረሻው)

  
የዕለተ ጁሙዓ  
15/ 11/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/53h2fdr5
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/253

ረቢዕ 14/ 11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/27msfykr

    🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
▪️1/ ቁርአን ሲቀራ ሱጁድ እንደሚወረድ ተምርያለሁ እኔ ግን ምኑም አልገባኝ ኡስታዝ  አላህ ጀዛችሁን አላህ ይክፈላችሁ አብራሩልኝ።

▪️2/ ባለቤቴ አይሰግድም የሆነ ጊዜ ይሰግዳል ከዛ ደሞ ለረጅም ጊዜ ያቆመዋል፤ አህዋሉም ልክ እንደ ካፊር ነው ውሎው ጫት ቤት ኸምር ያለበት ቦታ ከጓደኞቹ ጋር ነው የተለያዩ ዘፈን እና ኸምር እንዲሁም ወንድ እና ሴቶች የተቀላቀሉባቸውን ውሎዎቹን በማህበራዊ ገፆች ላይ ይለቃል እና ፈፅሞ ስምምነተ የለንም ብመክረው ባስመሰከረው መስተካከል አልቻለም ምን ይሻለኛል?

▪️3/ ለጓደኛዬ የዛሬ 3አመት የኢትዮጵያ 13ሺ ብር አበድሪያት ነበር ሁለታችንም በስደት ነው ያለነው በጊዜው እኔ ከሳኡዲ የላኩት 1000ሪያል ነበር አሁን ላይ 1000ሪያል ብቀበል ሀራም ይሆንብኛል? ለእሷስ ይሆንባታል? ያብራሩልኝ።

▪️4/ ኒካህ በስልክ ማሰር ይቻላል ወይ ያኔ ባልየውም በስልክ ሚስትየይቱም በስልክ ምስክሮችም በስልክ ወኪሉም በስልክ ኒካህ ማሰር ይቻላል ወይ?? ከተቻለ ቢያብራሩልኝ።

▪️5/ አንድ ባልና ሚስት በስልክ "ፆታዊ ግንኙነት" ቢያደርጉ "ሀራም" ከመሆኑ ውጭ  "ኒካህ" ያበላሻል?

▪️6/ በሀይድ ላይ እያለን መስጂድ እንገባለን ተማሪ ወይም አስተማሪ ነን አይቻልም ተባልን ረመዳን ላይም ሆነ ከረመዳን ውጪ እንዴት ይታያል?
ሀይድ ላይ ሆነው ቁርኣን በባዶ እጅ መቅራት ይቻላል ብለው ይቀራሉ ይህስ እንዴት ይታያል?

▪️7/ የአንገት ጌጥ በስም ማሰራት እንዴት ይታያል?

▪️8/ ከዚህ በፊት ብሬ የወለድ ባንክ ውስጥ ነበር እና እሱን ትቼ ሌላ ከወለድ ነፃ ከፍቼ ነበር አሁን ወለዱ ወደ አስር ሺህ ብር አለ እና እኔ የማልሰግድበት በኦንላይን ለመስጂድ ግንባታ ለተጠየቀ እርዳታ  መስጠት እችላለሁ? ሰደቃ ሳልነየት??

▪️9/ እኛን በመስጂድ ዉስጥ ቂርኣት የሚያቀራን አንድ ኡስታዝ ነበረን እናም አሁን በክፍያ በኦላይን ማቅራት ጀምሯል እናም እኔን እየከፈለኝ እንዳግዘዉ ጠየቀኝ በክፍያ ማገዙ እንዴት ይታያል?

▪️10/ እኔ ለትምህርት መጥቼ እህቴ ጋር ነው የምኖረው እና እህቴ ደግሞ ካፊር ናት ቤታቸው ውስጥ ፎቶ አለ እና እዚያው ውስጥ እኔ እሰግዳለሁ ፎቶ አለበት ቤት ውስጥ  መስገዴ እንዴት ይታያል?

▪️11/ አንድ ሰዉ ኢንሻ አላህ ብሎ ቢምል ከፋራ ይወጅብበታል?

▪️12/ እንደ እስቲም ወይም ወይባ ለሰውነት የሚደረጉ ነገሮችን ከቤት ውጪ መጠቀም ሰውነትን መታሸት እንዴት ይታያል?

▪️13/ ድምፅን በወንድ ቃሪዕ አስመስሎ መቅራት እንዴት ይታያል?

▪️14/ ከሰላት በኋላ አንዳንድ መስጂዶች ዱዓ ያደርጋሉ ዱዓውን ሚጀምሩት በሰለዋት ስለሆነ እኛም ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ማለት አለብን ወይ? ካልን በቢድዓ ማገዝ አይሆንም ወይ?

▪️15/ የኛ ትምህርት ቤት በፈረቃ ነው የምንማረው እናም የከሰአት ስንሆን ማለትም 6:30 እስከ 11:20 ነው የምንማረው በዚህ መሀል ዙሁር እና አስር ያመልጠኛል እዛ ለመስገድም አይመችም ስለዚህ ምን ላርግ ቀዳውንም እንዴት ላውጣ?

▪️16/ አንዲት ሴት የጀነት ባለቤቷ ማን ነው? በዱንያ የነበረው ባለቤቷ ሞተባት፣የፈታችው፣ያላገባችስ ከሆነ  ቢያብራሩልን።

▪️17/ አስር አመት ራሴን በራስ ማርካት ሀራም መሆኑን አላቅም ነበር አሁን የእርሶን ደርሶች ስሰማ ሀራም መሆኑን አወኩ እናም ተፀፅቼም ቁርአን መትቼ ሁለተኛ እንደዚህ አላደርግም ብየ መልሼ ግን ተሳሳትኩኝ እንደዚህ ካደረኩኝ ከእስልምና አወጣኝ ብዬ ምዬ ነበር አሁን በጣም ፀፅቶኛል ይሄን በማለቴ ከፈራ ምንድን ነው?
     ~
💥 ተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/11

🔹መልካም ስነምግባርን፣ ዝምድናን፣ ለወላጆች በጎ መሆንና ዱዓን ወዘተ የሚመለከቱ ምክሮች

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 13/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/2y4zgp8g       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/263

🔆 ሰው የስራውን እንጂ አያገኝም

     እሁድ 11/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/29pu3x8d
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌴 የሐጅና የዑምራ ህግጋትና አፈጻጸም🌴
ክ/2

▪️ከሰፊና ኪታብ ማብራሪያ
ደርስ የተወሰደ


🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

ሀሙስ ዙልሒጃ 1/1443 ዓ.ሂ

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://bit.ly/3OSVm3A

🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/224

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/6(13ኛው አንቀፅ)

  
የዕለተ ጁሙዓ
9/ 11/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2xu3mjpl
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/252

ረቡዕ 7/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/298sxnnt
  
   🔹 🔸 🔹 🔸 🔹

▪️1/ ዘካተልማል ቀኑ ሊደርስ የተወሰነ ቀን ሲቀረው መስጠት ይቻላል?

▪️2/ የ200ሺ ብር ዘካ ስንት ማውጣት  አለብኝ ሁለት አመት አላወጣሁም እና  የማውጣውን ብር ለቅርብ ቤተሰቦች መስጠት እችላለሁ?

▪️3/ መቶ ሺ ብር ባንክ አለኝ 2 አመት ሆኖታል ስንት ነው ዘካው የሚሆነው?

▪️4/ የወርቅ ዘካ ከ85 ግራም ካለፈ ነው ማውጣት ግዴታ የሚሆነው ሲባል ሰምቻለው ከሆነስ በግራም ስንት ነው? ቢያብራሩልኝ።

▪️5/ ስደት ከወጣሁ 5 አመቴ የዘካ ብር አውጥቸ አላቅም እና አሁን ላይ 1000000 (አንዲ ሚሊየን) ብር አለኝ ምን ያህል ነው የምከፍለው ?ብሩንስ ቁርአን አስገዝቸ መሥጂዲ መሥጠት እችላለሁ ወይስ ግደታ ለሚሥኪንና ለየቲም ነው መሠጠት ያለበት ጀዛኩመሏህ

▪️6/ ወንድሜ የመንግስት ሰራተኛ ነው ነገር ግን የሚሰራዉ ስራ ጉቦን የቀላቀለ ነው። እኔ ከዚህ በፊት ጉቦ ሀራም እንደሆነ አላውቅም ነበር ስለዚህ ከዚህ በፊት የገዛልኝ ልብስ እና እቃዋችን ሰደቃ ማድረግ አለብኝ? የእሱስ ተውባ እንዴት መሆን ነው ያለበት?

▪️7/ እኔ የጤና ተማሪ ነኝ እና አሁን ደግሞ አፓረንት (apparent) ላይ ነኝ እና እንደ ሀገራችን ሁኔታ ወንዱንም ጭምር ነው ምናክመው ሴትን ብቻ ማለት አንችልም። እንደዚህ ስለሆነ ሁሌ ከወንድ ጋር በተቀራረብን ቁጥር ደግሞ ሐያችን ይገፈፋል ቀልብም ይደርቃል። እንዴት ባደርግ ይሻለኛል ምን ትመክሩኛላችሁ?

▪️8/ አባቴ ለረዥም አመት ሰላቱን ሲፈልግ ይሰግዳል ካልፈለገ አይሰግድም። የሱብሂ ሰላት በፍፁም አይሰግድም ሰለዚህ እሱ ለሴት ልጆቹ ኒካህ ማሰር ይችላል? እሱ እያለ ኒካሃችን ትክክለኝነቱ እንዳያጠራጥር በሸሪዓ ፍርድ ቤት ብናስር ኒካው ውድቅ ይሆናል?

▪️9/ አባቴ ኒቃብ አውልቂ ወይም ከቤት ውጪ አለኝ። ከወጣሁ በሀቁ እጠየቃለው? ማለትም እንቢ አላወልቅም ስላልኩት። ለኔም ለሱም ዱአ አርጉልን

▪️10/ ሚስት አገብቼ ነበር ግን ኒካህ ብቻ ነበር። ከዛ ፍታኝ አለችኝ ከዛ ፈታዋት ግን የፈታዋት ሰለሚያማት ጉዳት ከሚደርስባት ብየ ነው። አሁን ረጃዕቱ ማለት ፈልጌ ነበር ምን ይሻላል?

▪️11/ አንድ ሰው በጣም ነገሮች በዝተውበት ከሌላው ወገን በጣም መጥፎ ወቀሳ በዝቶበት ስለ ዲኑም ስለ ዱንያም ይህን ነገር ለአላህ እንጅ ለማንም አልነግርም ብሎ ችሎ ወቀሳው ከአቅም በላይ ሆነብኝ ብሎ ለሰው ቢያማክር እንዴት ይታያል?

▪️12/የሆነች ልጅ ስራ ቦታ ተገናኝተን የእናትና የልጅ ቤት ነበር የምንሰራው ልጅቷ ገንዘቤን ልጆቹ እያነሱብኝ ነው ብላ ወርቅና ፋቱራው 2400 ዲርሀም የሆነና ገንዘብ 3ሺ ዲርህርም  አምጥታ እኔ ጋር አስቀመጠች እኛ ጋር  ትመጣ ነበር እና ጠፋችብኝ በመጨረሻም  ስደውል አሰሪዋ አነስችው ሲም ካርዱን ወስዳዋለች ሌላ ቁጥር የለኝም በዚህ አጋጣሚ ልጅቷ ጠፋችብኝ ትሳፈር፣የት ትሂድ አላውቅም በሰአቱ ፎቶ አልነበረኝም 2አመት ሆኖታል በሶሻል ሚዲያ አፈላለግኳት ወርቁን 200 ዲርሀም ከስር ሸጥኩት እንዳይጠፋብኝ ብየ ቋሚ ቦታ የለኝም በእጄ ላይ 5200 ዲርሀም አለ እሁን ወደ ሀገር ልገባ ገንዘቧን ምን ላድርግላት ከዚህ በላይ በጣም ከብዶኟል

▪️13/ፀሀይ ሲበረታ የጀሀነም ትንፋሽ ነው ይባላል በዝሁር ወቅት ፀሀይ ትበረታለች ብዚህ ሰአት አትስገዱ ይባላል እናም ምን ማድረግ አለብን ሰኣቱ እስከ 2ሰኣት ሊረዝም ይችላል

▪️14/ ከመካ ገበያ የሚገዙ ስጋዋች ከሱፐር ማርኬት የሚመጡ ደሮዎች ምናምን አሉ እነሱን መብላት እንዴት ይታያል በርግጥ ሀላል የሚል ፅሁፍ አለበት?

▪️15/አባቴ ያለኒካህ የወለዳቸው ልጆች  አሉ በእርግጥ አባቴ አምኖ እያሳደጋቸው ነው እኔ ከነሱ ስሸፈን ማህበረሰቡ አገለለኝ እና ምን ይሻለኛል?.

▪️16/ከሆነ ሰው ጋር ኢትዮጵያ ነበር እኔ ውጪ ሀገር  ሆኜ  ልንጋባ በማሰብ እያወራን እያለ መሬቴን መንግስት ሊወስድብኝ ነው ሲለኝ በእርግጥ ብር ላኪልኝ አላለኝም እኔ ገንዘብ ላኩለት ለወደፊት ትዳር ይሆነኛል ብየ በማሰብ ነበር በኋላ ላይ ስላልተስማማን ተውነው ጉዳዩን ገንዘቤን ሥለው ስጭኝ አላልኩሽም በገዛ ፈቃድሽ ነው የሰጠሽኝ ብሎ ብሩን አልሰጥም አለኝ ሀራም አይሆንበትም? የሰው ሀቅ? ያብራሩልኝ

▪️17/እኔና ጓደኛየ በስደት ነው ያለነው ሁለታችንም መከራ ደርሶብን ነበር ጓደኛየ ረመዷን ላይ እንትን አታለች እኔ ደግም ከ3 አመት ባለቤቴ ሙቶ እዚህ ሳውዲ የተቀበረው በጣም የቅርብ ጓደኛቻችን እዚሁ ጂዳ ሆነው ለቅሶ ሰይደርሱን ቀሩ በጣም አዘንን ቅር አለን ረመዷን ላይ አውፍ ብለናል ብንልም መልሶ ይሰማናል ፣ፆማችንስ ተቀባይነት አለው?

▪️18/በሰራሁት መጥፎ ስራ ተውበት ባረግም እጠየቅበታለሁ? የቂያማ እለት የስራችን ዋጋ በሚሰጠን ጊዜ ተውበት ያረኩበት ተግባሬ ይሰፍራል?

▪️19/ የባልተቤቴ እንጀራባት ለኔ ሀጅነብይ  ይሆናሉ ወይንስ እንዴት ይታያል?

▪️20/ የዛሬ 4 አመት ሳኡዱ ነበርኩ ለመውለጃ ብዙ ብር ተጠየኩ  የባሌ አክስቱ 4 ሽ ሪያል ሰጠችን  ከዛ ብድረ ነው ወይስ ስጦታ ስትባል  ብድረ አይደለም አለች ደግማ ተጠየቀች  ስጦታ ነው አለች አሁን ላይ ብሬን አለች መስጠት ግደታ አለብን ይን አብራሩልኝ   ያሸህ? ?
~~
💥 ተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…
Subscribe to a channel