ahmedadem | Unsorted

Telegram-канал ahmedadem - "زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

69517

በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

Subscribe to a channel

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/10

🔹የጀሀነም እሳት የተፈጠረው
ለሰዎች እንደሆነ እወቅ !


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 6/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/ykkwz7ea       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/262

🔆 የሂዳያ ጸጋና የነቢዩ ﷺ የዘወትር ዱዓእ

     እሁድ 4/11/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2yxc8an2
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/223

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/5 (12ኛው አንቀፅ)
  
የዕለተ ጁሙዓ
2/ 11/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2deuet7d
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/251

ረቡዕ 29/8/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/25gycuea
  
   🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ሰላት ለመስገድ አቅጣጫ ጠፋብኝ አጋጣሚ  ለሰፈሩ አዲስ ነበርኩ እና በስልኬ አቅጣጫ ጠቋሚ ተጠቅሜ የቂብላን አቅጣጫ ጠቆመኝ የጠቆመኝን አቅጣጫ ይዥ ብሰግድ እንዴት ይታያል ጀዛከላህ ኸይር

▪️2/እኔ እቃ ማውርጃ እና መጫኛ ሾፌር ነበርኩ ነዳጅ አለቀብኝእና ነዳጅ ለማውጣት ከበርሜል በቱቦ ስስብ ወደ ሆዴ ገባ በሰአቱ ረመዳን ስለነበር ፆመኛ ነበርኩ እና ፆሜ ይበላሻል ወይስ አይበላሽም ከተበላሸ ቀዷ እንዳወጣ ነው

▪️3/አንድ ሰው ከሞተ በኋላ ቤተሰቦቹ በጣም አዝነው ብዙ ጊዜ እሚያለቅሱ ከሆነ ሟች በቀብር ውስጥ ይቀጣል ይባላል በነእሱ እንባ ምክንያት ይህ እንዴት ይታያል ከሸርዓ አንፃር ?
እንዲሁም በተመሳሳይ ወንድሜ አላህ ይራህመውና ከሞተ 5 ወር አካባቢ ሆኖታል እና እናቴ በጣም አዝናለች እያለቀሰች አስቸግራናለች በእሷ ለቅሶ ወንድሜን አላህ ይቀጣዋል? እሳት ያስገባዋl? በእሷ ሰበብ የሚባለው እውነት ነው? ቢያብራሩልኝ እና ለእናቴም ነሲሀ ቢያርጎላት

▪️4/ጓደኛዬ ያለፉት 6/7 አመታት ለዘካ የደረሰ ሀብት ቢኖረውም አውጥቶ አያውቅም ግን ባለማወቅ እነደሆነ ነገረኝ አሁን እንዴት ያውጣ ያለፈው ወይስ አሁን አመት እንደሞላው አስቦ ያውጣ ከፋራስ አለበት?

▪️5/ዘካተል ማል  ከአርባ ሺ ስንት ይወጅብበታል ብዬ ጠይቄ  አንድ ሺነው ብለውኝ እኔ ዴሞ አስርሺ ያሉኝ መስሎኝ አስርሺ. አወጣሁ እና ወንጀለኛነኝ ወይ ማለቴ ማውጣት  ካለብኝ በላይ ስላ ወጣሁኝ ግን ሆን ብዬ አይደለም 

▪️6/አባቴ ሞቷል አባቴ ደም ደይን አለበት  ደኑ ብዙነው እና ደኑ መክፈል አልችልም እና በሀራም መንገድ ብከፍል እዴት ነው?

▪️8/እኔ ወልጄ እቤትነው ያለሁት  ዘካተል ፍጡር ሠጥቻለሁ ከነ ልጄ  ሠወቹ አጥተው ሠጡን ዘካተል ፍጡር እኔ መቀበል አልችልም ብላቸው ጥለውት ሄዱ እዴት ይታያል እኔ አልቸገረኝም ዘካም አውጥቻለሁ እንዴት ይታያል ያመጡትን ለማን ልሥጠው?

▪️9/እናትና አባቴ ተለያይተዋል ለእናቴ 10,000 ብር እልካለሁ 5000ብር እልካለሁ ሰዎች ደግሞ ታዳላለህ. አሉኝ ይህ እንዴት ይታያል?

▪️10/ያለሁት ሳዑዲ ነው በምሰራበት ቤት ውስጥ በየክፍሉ ሙከየፍ የለም እናም ሰዎቹ ከሌሉ በጣም ሙቀት ስላለ ተሸፋፍኜና ሂጃብ ለብሼ አይደለም የምሰራው ግን አሰሪየ ቤት ውስጥ ካሜራ አለ እና ሰውየው ስራው ቦታ እንደሚከታተለኝ ነገረችኝ ይህ ሀራም ይሆንብኛል?

▪️11/የሰው ብር አልብኝ ከአንድ ሰው አይደለም ግን የሁሉም ሁኖ 1500 መቶ ቢሆን እንጅ አይበልጦም እኔ ግን አላህ ይቅበልኝ ከዛ በላይ አድርጌ በስማችው ሰደቃ ሰጥቻለሁ እነሱን ማግኝት አልችልም የት እንዳሉ አላውቅም አንዷም ሙስሊም አይደልችም የሷስ ይደርሳል ?በጣም የቆየ ነው እጨቆኝ ነው ያብራሩልኝ

▪️12/የዛሬ 7 አመት አካባቢ 13ሺ ሪያል ለሰው አበድሬ ነበር ሰውየው ወደ  ኢትዮጵያ ገብቶ ስለነበር በሰአቱ በሚመነዘርበት ምንዛሬ አስብና ስጠኝ አልኩት እሽ አለኝ ግን እስካሁን አልሰጠኝም አሁን ልጠይቀው ፈልጌ የዛኔ በነበረው ምንዛሬ እንዳልጠይቀው እኔ በጣም እጎዳለሁ እና ሰውየውን በአሁኑ ምንዛሬ ወይም በሪያሉ ስጠኝ ብለው ሀራም ይሆንብኛል ?ቢራሩልኝ  

▪️13/ በወራሾች መካከል በነበረ አለመግባባት ሳይከፋፈል 3 አመት የቆየ ገንዘብ ነበረ አሁን ለወራሾች ድርሻቸው እጃቸው ላይ ገብቷል እያንዳንዳቸው ከራሳቸው  ድርሻ ላይ የ3ቱን አመት ዘካ ማውጣት አለባቸው? 3ቱንም አመት ገንዘቡን በጠቅላላ ደምረው ዘካ ሲያወጡበት ነበረ?

▪️14/ አባቴ ሟች ነው እና አባቴ ሢሞት የሚሸጥ ቦታ ነበረው እና ልጁ እኔ ብቻ ነኝ ያባቴ እናቱ እና እህቱ አሉ እና አች ሤት ሥለሆንሽ እናቱ እና እህቱ ያገኛሉ አሉኝ እና ይሄ እደት ይታያል ቢያብራሩልኝ

▪️15/ የባንክ ሰራተኛ/ መስራት አይፈቀድም ሀራምነዉ ስትል ሰምቼ ነበር  እናም ከወለድ ነፃ ባንክ መስራትስ አይፈቀድም እስኪ ያብራሩልኝ  ከወለድ ነፃ የሚሰራንስ ማግባት ሀራምነዉ  ጀዛኸላህኸይር

▪️16/ልጄ የራሱን  ሞባይል ሰበረ አባቱም ካሰራሁልህ ሚስቴ ፍች ትሆናለች አለው ለምን እንዲህ አልክ ስለው አናዶኝ ነው ዳግም አሰራ እንዳይለኝ ነው አለኝ በሌላ ቀን ብር አጠራቅም እንዳሰራልህ አለው ልጁ ሌላ ገቢ የለውም አባቱ ካልሰጠው እናም በሌላ ብር ቢሰራ ፍቹ ይፀድቃል ወይ?

▪️17/ ባለቤቴ ጋር የተለያየ ሀገር ነው ዱባይና ሳዑዲ ነን በአካል አለተገናኘንም ኒካህ አደርገን ነበር ስላልተስማማን ግን ተፋታን ግን እኔ መልሼ ረጃእቱ አልኳት ሰዎቹ ስላልተገናኛችሁ ረጃእቱ ማለት አይቻልም አሉኝ ያብራራልኝ

▪️18/ እኔ ልጅ እያለሁ በ15 አመቴ ነበር ያገባሁት ፈልጌ ሳይሆን ቤተሰብ አስገድዶኝ ነው ያለነው ገጠር ነው ስለድንም አላውቅም ግን እሰግዳለሁ አልሀምዱሊላህ። እንዳገባሁም ከባል ጋር ታድሮ ሻውር እደሚወሰድ እንጂ ፀጉር እደሚታጠብ አላቅም የሰርጌ ለት አንዷ ከሻውር በፊት ውዱእ እንደሚደረግ ብቻ ነገረችኝ እኔም ፀጉሬን ሳልታጠብ ሻውር ብቻ እድርጌ እሰግድ ነበር አሁን ላይ አለመታጠቤ ወንጀል መሆኑን አወኩኝ። ሁልጊዜ ይረብሽኛል  ምን ማድረግ እንዳለብኝ ቢያብራሩልኝ? 

▪️19/  ጎደኛየ ባለትዳር ነበረች  ከዛ ተጣልተው ተፋቱ ሲፈታት ሀይድ ላይ ነበረች እና ሲፈታት የነበረው ሀይድ ይቆጠራል ወይስ አይቆጠርም ቢያብራሩልኝ
~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/15

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  27/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2upwh8q
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/6

🔹መልካም ስራን ከሚያበላሹ
ነገሮች መጠንቀቅ

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ቅዳሜ 25/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/257ez2rv
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/5

🔹የዱኒያና የነዋሪዎቿ ድንቅ ምሳሌ
ቁ/2

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ረቡዕ 22/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2cpb9meb
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/14

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  20/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2xpqlbc9
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

በረመዷን ምክንያት ቆመው የነበሩ ትምህርቶች በሙሉ በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ጁምዓ/ሸዋል 17/1445 ጀምሮ ይቀጥላሉ።

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/3

🔹የሞቱ ሰዎች በሙሉ ምኞት

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሀሙስ 16/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2ycgzpwx
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/2

🔹ዱኒያ ላይ የመኖር ዕድልህን ተጠቀምበት

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 14/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/25gg2tco
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/1

🔹የአል-ኢማም ኢብኑ ቁዳማህ
አጭር የህይወት ታሪክ እና የኪታቡ መግቢያ


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  እሁድ 12/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/294h6umg
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/220

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/2 (ከ6-8)
  
የዕለተ ጁሙዓ ሸዋል
10/ 10/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/29bmtn28
      🔸🔹🔸🔹🔸
🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/12

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  7/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/26vjnavg
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/219

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/1 (ከ1-5)
  
የዕለተ ጁሙዓ ሸዋል
3/ 10/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2ydomfdg
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/16

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  5/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/28db3saf
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/9

🔹ከወንጀል ለመራቅ የሚረዱ 5 ነገሮች!

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ቅዳሜ 3/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ

       🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/268sjzub
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ

              ክ/8

🔹አላህ ሁሌም እንደሚያይህ እወቅ!
ፀጋውንም እሱን ለማመፅ
ከመጠቀም ተጠንቀቅ!


📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሀሙስ 1/11/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/259prpdg
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/7

🔹መልካም ስራን ከሚያበላሹ
ነገሮች መጠንቀቅ
(ቁ/2)

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 28/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2badfdyp
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/261

🔆 ስነ-ምግባርና በጎ አድራጎት
ከረመዷን በኋላ


     እሁድ 26/10/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2uj85qnp
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/222

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/4 (11ኛው አንቀፅ)
  
የዕለተ ጁሙዓ ሸዋል
24/ 10/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/23d8ut7e
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 የ 1445 ዓ.ሂ የአሽሩል-አዋኺር
   የሙዕተኪፎች ደርስ


              ክ/4

🔹የዱኒያና የነዋሪዎቿ ድንቅ ምሳሌ

📝ዝግጅት:- አል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ማክሰኞ 21/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/2cpb9meb
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎  https://tinyurl.com/22hlekbj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/260

🔆 ከረመዳን በኋላ ለመጽናት የሚረዱ
7 ነገሮች


     እሁድ 19/10/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2855nlaw
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳

          ክ/221

🔹تفسير سورة الحجرات

🔮 የሱረቱ ሑጁራት ተፍሲር
        ቁ/3 (ከ9-10)
  
የዕለተ ጁሙዓ ሸዋል
17/ 10/1445 ዓ.ሂ

         የቁርኣን ትምህርት

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ

         ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/2y4r56aj
      🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/250

ረቡዕ 25/8/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/2do2xnuc
  
   🔹 🔸 🔹 🔸 🔹

▪️1/ በረመዳን ቀን ላይ ከሚስቱ ጋር የግብረ ስጋ ግንኙነት ያደረገና በምግብ ብቻ ጾሙን ያበላሸ ከፋራው አንድ ነው ወይስ ይለያያል?

▪️2/ ሀይድ ነበርኩ በ4 ቀኔ ካቆመ ብዬ ነይቼ ነበር ፆሜ ዋልኩ ሶላት ግን አልሰገድኩም ከዛ ሌሊት ተመልሶ መጣ እና የፆምኩት እንዴት ይታያል ይበቃልኛልን? ከበቃልኝ ሶላቴን ቀዷ ማውጣት ነው ያለብኝ ካልበቃልኝስ ፆሜን ልድገም ያብራሩልኝ።

▪️3/ አያቴ ረመዷንን እየፆመ እያለ በድንገት ታመመና ህመሙ ጠናበት ከዛም እኔ ረመዷንን አልጨርስም ስለዚህ አይኔ እያየ ከፋራዬን ስጠልኝ ብሎ ገና ሳይሞት ቤተሠቦቹ እህል ሠፍረው ሠጡለት እናም ከፋራው በእህል ይሆናል ወይ? ሳይሞትስ መሠጠቱ እንዴት ይታያል? እኔ የሰማሁት ከፋራው ለሞተ ሠው ቤተሰቡ ይፁምለት ነበር እናም እኔ የልጅ ልጁ ብፆምለት እና ከፋራው ቢወጣለት እንዴት ይታያል?

▪️4/ የሆነ የገዛሁት ባዶ መሬት ነበር የተገዛሁት አምና ከረመዷን በፊት ነበር በጊዜው ስገዛው ወደፊት አሰርቼ እኖርበታለሁ ብዬ ነበር የገዛሁት በሂደት ደግሞ ሌላ መኖሪያ ሳገኝ ደግሞ ሽጬ ለሌላ ነገር አዉለዋለሁ ብዬ አስቤ በጊዜውም አመት ሳይሞላው ሙሉ ብሩም አልከፈልኩም ነበር በገዛሁበት ዘካ አወጣሁበት የቀረውም ብር በቅርቡ ከፍዬ ጨርሼያለሁ ግን ቦታ አሁን ባለበት የፈረሳ ችግር ምክንያት ቦታው ይወሰድ አይወሰድ ምንም አሳማኝ ነገር የለም እና የዘካው ነገር ምን ይመክሩኛል? ወይስ በአምናው ልቀጥል በተገዛበት ሂሳቡ ሰርቼ ላውጣ?

▪️5/ አስር ላይ እጄን ብርጭቆ ቆርጦኝ በጣም ደማ ፆሙ ይቆጠራል አይቆጠርም?

▪️6/ ባለቤቴጋ ተጣልተን ነበር እና ረመዳን ላይ ተፋታን በረመዳን ኒካህ አይወርድም ሀራም ነው ይሉኛል ሀራሙ ለኔ ነው ወይስ ለሱ? ያብራሩልኝ።

▪️7/  እኔ የወር ደሞዝተኛ ነኝ። ለኑሮ መሠረታዊ ነገርን አላሟላውም። (በኪራይ ቤት ነው)ምኖረው። አምና ረመዷን ካጠራቀምኩት (200,000) ብር ላይ 2.5% ከፍያለው። ዘንድሮም 300,000 ብር አጠራቅሜያለው። ዘካተል ማል ይወጅብብኛል ወይ?

▪️8/ ሰላት እየተሰገደ  ሴቶችም ወንዶችን ተከትለው እየሰገዱ እያለ መብራት ቢሄድ በዛ ሰዓት መብራት በመሄዱ የወንዶች ድምፅ ለሴቶች ስለማይሰማ ለየ ብቻ ነው የሚሰግዱት ወይስ እንዴት ነው የሚያደርጉት? ከደቂቃዎች በኋላስ ጀነሬተር ቢበራ እንደገና ይከተላሉ ወይስ ለየ ብቻቸው ይጨርሳሉ?

▪️9/  ከእህቴ ጋር ተኮራርፈን ነው ያለነው እህቴ በጣም ሀይለኛ እና እጅጉን በጣም ብልጥ ነች እንዲሁም በጣም ደረቅና ምንም ሀያ የሌላት ነች። እናቷ እንኳን አልቅሳ ለምናት አፉ ተባባሉ ብላት አልሰማም ብላት ተወቻት እንዲሁም ታላላቆችዋም በጣም ለምነዋት እንቢ አለች በጣም ሲበዛ ጥቅመኛና የዱንያ ፍቅር ያለባት ባለትዳርና የ1ልጅ እናት ነች። በብዙ መንገድ ለማምጣት ለመመለስ ሙከራ አድርጌ ነበር ግን አልሆነልኝም አሁን ቤቷ ሄጄ አውፍ በይኝ እስካላልክዋት ድረስ ምትታረቅ አይነት ሰው አይደለችም ያ ደሞ እጅግ የባሰ ራስን ማግለል ነው። በድምፅ ወይም አፉ በይኝ ብዬ ብልክ ባትታረቅና አሻፈረኝ ብትል ጾሜ ሰላቴ ተንጠልጥሎ ይቀርብኛል?

▪️10/ እኔ በረመዷን ውስጥ ራሴን በራሴ አረካ ነበር ፆም እንደሚያጠፋ ስለማውቅ ፆሜ ተበላሽቷል ብዬ እመገብ ነበር ፈትዋ ሳዳምጥ ደግሞ ይህንን አይነት ተግባር የፈፀመ ሰው የተቀረውን ሰአት መፆም አለበት ቀዷም ማውጣት አለበት ተብሏል ስለዚህ የተቀረውን ሰአት በመመገቤ ምንድነው ማድረግ ያለብኝ?

▪️11/ ሃይድ ያየሁት በልጅነቴ ነበር የዲን እውቀቱም አልነበረኝም እና የረመዳን ወቅትን ተደብቄ እበላ ነበር አሁን ላይ ቀዷ ለማውጣት ደሞ ትክክለኛ የበላሁበትን ቀን አላስታውስም እና ምን ማድረግ ነው አለብኝ???

▪️12/ አሁን እድሜዬ 44 ነው የዛሬ 27 አመት በፊት እረመዳን ላይ ባለማወቅ ብልቴን በመነካካት የዘር ፍሬ እንዲወጣ አርጌያለሁ ከብዙ ቆይታ በኃላ ቀዳ አወጣሁ አንድ ቀን ፆምኩ በቂ ነው ወይስ ከፋራው ምንድን ነው?

▪️13/ እኔ የመርሳት ችግር አለብኝ እና ሰላት ስሰግ አብዛኛው ቀን ፈቲያን ያልቀራውት እመሰለኝ ደጋግሜ እቀራዋለው ካንድም ሶስት ጊዜ እና እሱ እንዴት ይታያል?
~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
     ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ

🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية

              ክ/13

📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
       ሀይሠም ኢብን መሕሙድ

🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
     ሸይኽ ኣደም

  ሰኞ  13/10/1445 ዓ.ሂ

       የዳውንሎድ ሊንኩን  ይጫኑ
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

🔎 https://tinyurl.com/269b4s2c
       🔸🔹🔸🔹🔸🔹

📚  የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት

           ⬇  ⬇  ⬇  ⬇

🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

📢ማሳሰቢያ

ፉሪ በድር መስጂድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የሚሰጡ በረመዷን ምክንያት ቆመው የነበሩ ትምህርቶች በሙሉ በዚህ ሳምንት የማይጀመሩ መሆኑን ከይቅርታ ጋር እየገለፅን በአላህ ፈቃድ ከቀጣይ ሳምንት ጁምዓ/ሸዋል 17/1445 ዓ.ሂ ወይም ሚያዝያ 18/2016 ጀምሮ ሁሉም ትምህርቶች ይቀጥላሉ።

🔅ጁሙዓህ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

مختصر سيرة الرسول
ሙኽተሰሩ ሲረት አር-ረሱል (ሊሙሐመድ ኢብን ዐብዲል ወሃብ)

🔅ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ

تفسير القرآن الكريم
የቁርኣን ተፍሲር

🔅ሰኞ ረፋድ 4:00 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)

▪️مختصر ابي شجاع لأبي شجاع أحمد بن الحسن
ሙኽተሰሩ አቢ ሹጃዕ ሊአቢ ሹጃዕ አሕመድ ቢን አል-ሑሰይን

🔅ማክሰኞ ረፋድ 4:00 ጀምሮ (የሴቶች ደርስ)

▪️القول الرائد في أن الحجاب الشرعي من الفرائض لحسن بن تركي بن سعد الشيخ

አል-ቀውሉ ራኢድ ፊ አነ አል-ሒጃበ ሸሪዒይ ሚነ አል-ፈራዒድ ሊሐሰን ቱርኪ ሰዕድ


🔅ዕሮብና ሐሙስ ከዒሻእ አዛን እስከ ኢቃም

بلوغ المرام
ቡሉጉል-መራም(ሊኢብኑ ሐጀር አል ዐስቀላኒ)


@ዛዱል መዓድ

/channel/ahmedadem

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
          ቁ/249

ረቡዕ 8/10/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬  ⏬   ⏬   ⏬   ⏬  ⏬

🔎https://tinyurl.com/2bqro763
  
   🔹 🔸 🔹 🔸 🔹

▪️1/አላህ የሰውን ልጅ በዱኒያ የሚከናውነውንና ከሞት በሁዋላ ያለውን የጀነቱ ለጀነት የጀሀነሙ ለጀሀነም ተብሎ ቀድሞ ለውሀልመህዙፉዝ  ላይ ተፅፏል ተባለ። እናም አላህ የፃፈውን አይቀርም ተብሏል ስለዚህ የሰውልጅም ከተፃፈው ውጭ አንድም በራሱ ሊያደርግ አይችልም ተብሏል።ይህ ከሆነ አንድኛ አንድ ሰው መጥፎ ሰርቶ በሁዋላም ጀሀነም ቢወርድ አላህ ከፃፈበት ምን ማድረግ ይችላል?ሁለተኛ አላህ ለሰው ልጅ በግራና በቀኝ ስራችንን ፀሀፊ አስቀምጧል እና ቀድሞ ከተፃፈ ድጋሜ መፃፍ ለምን አስፈለገ።ሶስተኛ አላህ የሻውን ያጠማል ይልና ለካሀዶች ወየሎላቸው ይላል።አላህ ካጠመመ እደት መመለስ ይችላል የሚል ነው ፣ጀዛኩሙ ላህ ኸይር።

▪️2/በነበርኩበት አካባቢ ለረመዳን ስሁር ላይ ሁለት አዛን ይደረጋል እናም እኔ በዚህ አመት ለመጀመሪያ ጊዜ ሳውዲ ሄድኩኝ ለ18 ቀን ያህል አዛን ካለ በኃላ ነበር ስሁር የምበላው እንደአካባቢየ መስሎኝ በ18ኛው ቀን የአሰሪየ ልጅ ለምንድን የምትበይው አዛን ብሏል እኮ አለችኝ እኔ 18ቀን በዚህ መልኩ ነው የፆምኩት ምን ማድረግ አለብኝ?ቀዳ ብቻ ወይስ ከፋራም አለው ?በጣም ጨንቆኛል

▪️3/አዛን ማለቱን ሳልሰማ ውሀ ጠጣሁ ሳይ አዛን ካለ 2ደቂቃ ሆኖታል ይህ ፆም እንዴት ይታያል? ቀዷ ነው የሚሆንብኝ

▪️4/ ረመዳንን ፁሜ 6ቀን ቀዳ ነበረብኝ ሸዋልን ፆምኩ ለሸዋል ብየ ነይቸ  አጠባ ስለነበር ሽዋልን እደፆምኩ ፈርዱን ሳልፆም ቀረሁ አሁን ለሽዋል የፆምኩት ይተካልያል ወይስ መፆም ነው ያለብኝ?

▪️5/አንዲት እህት ህመምተኛ ናት ፆም አትፆምም መድሃኒት ስለምትወስድ በቀን
3 ግዜ ነው የምትወስደው ሶስት አመቷ ነው አልፆመችም እናም አይነስውር ናት
የምትኖረው እኛ እየረዳናት ነው ምንም የላት ሌላም ሰው እየረዳት ነው ያለችው፣ በሽታው መቸ እደሚለቅ አይታወቅም እና የከፋራ ትከፍላች እንዴ ?ሰርታ አትበላም አታይም እናም እኛ እህቶቿ የዘካተል ፊጥር ብንሠጣት ይቻላል ?

▪️6/ጓዴኛዬን ወድቃ እራሷን መቷት ነበር እና ተሰፋች ከዛ ዛሬ  ፈቱላት እና ሃይድ ላይ ስለነበረች ዛሬ እታጠባለሁ ስትላቸው አትታጠቢ አሏት ፁማለች ፆማ እዴት ይታያል

▪️7/1-ሚሊየን የኢትዮጵያ ብር እና 12 ሺ ሪያል አመት የሞላው ዘካው ስንት ነው ?

▪️8/ለወንድም ዘካ መስጣት እንዴት ይታያል ላጤ ነው እና ስራ የለውም ዘካ ሰጥቼ ስራ በስጀመረው እንዴት ይታያል?

▪️9/ ለእህት ዘካተል ማል መስጠት ይቻላል እህቴ አልሀምዱሊላህ ብዙ አጥታ አይደለም ባሎም ትንሽ ስራ አለው ያስተዳድራታል  ለሷ ብሰጣት ዝምድናንም መቀጠል ነው የሚል አስቤ ነው ሌላ

▪️10/ቤት ገዝቸ ነበር ግን አሁን እኔ የም ኖረው  ሳውዲ ነው ቤቱን ተከራይ ገብቶበታል በየወሩ ይከፍላሉ ግን ትርፍ ቤት አይደለም እኖርበታለሁ ብየ ነው  የገዛሁት እና ዘካ ይወጅብበታል እስከ እምሄድ ድረስ?

▪️11/የዛሬ 8 አመት የገዛሁት ወርቅ ነበርኝ  የእጂ ፣ የአንገት እና የጣት 5550 ሪያል ነዉ ኢቲዮጵያ በሄደኩበት ሰአት ለብሸዉ አለሁ አሁን ግን ተቀምጧል ስንት ግራም እንደሆነ እረሳሁት ወረቀቱን (ፋቱራውን) ደሞ ኢቲዮጵያ ጥየዉ መጥቻለሁ ዘካ ይወጅብብታል ዘካ ሰንት ነዉ የሚወጣበት.

▪️12/700.000. ሰባት መቶ ሺ ብር ባክ ቤት አለኝ 3 አመት ሞልቶታል ስንተ ብር ነዉ ዘካ የሚወጣለት

▪️13/የምሰራባቸው ሰወች ዘካተል ፍጡር የኛጋ ሰጥተንልሻል ይሉኛል  የሄናልደ ስላቸው አወ እኛጋ እስከሆሽ ድረስ ሀላፊነቱ የኛነው ይሉኛል ቢብራሩልኝ ጀዛኩምሏህ ኸይር

▪️14/ዘካተል ፊጥር ግዴታ ባሉበት ሀገር ብቻ ነው መውጣት ያለበት?
ወይስ ሌላ ሀገርም ቢሆን ሊወጣለት ይችላል ሌላ ሀገር ላይ ማውጣት አይቻልም ባለሽበት ሀገር ሰው ወክለሽ ነው ማውጣት ያለብሽ ብለውኝ ባለፈው አመት ወክየ አስወጣሁ ሀገር ባለቤቴ ወይ ቤተሰቦቼ ማውጣት አይቻልም?

▪️15/ከጓደኞቼ ጋር አረብ ሀገር ገጠር ነው የምንሰራው 5ወይም 6እንሆናለን በአካባቢያችን ከእኛ ያነሰ ምስኪን የለም የዘካተል ፊጥራችንን እኛው ለእኛው(እርስ በእርስ )ብንሰጣጥ ይሆናል?

~~
💥 ተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶  http://www.youtube.com/c/ZadulMaad

አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/259

🔆 ሸዋልን የሚመለከቱ ህግጋት

     እሁድ ሸዋል 5/1445 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

       የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
          ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎 https://tinyurl.com/23rq94y2
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…

"زاد المعاد" ዛዱልመዓድ- የነገው ስንቅ

🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ  🌾

             ቁ/211


*🔆ከረመዳን በኋላ ዲን ላይ ለመጽናት*
*የሚያግዙ ነገሮች*

     እሁድ ሸዋል 10/1444 ዓ.ሂ

🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም

    የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
      ⬇ ⬇ ⬇ ⬇

🔎  https://bit.ly/3HqGuYX
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸

🌐/channel/ahmedadem

📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ

Читать полностью…
Subscribe to a channel