በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
تقبل اللہ منا ومنكم
ውድና የተከበራችሁ የዛዱል-መዓድ ቤተሰቦች እና መላው ኢትዮጲያውያን ሙስሊሞች፥
እንኳን ለተከበረው የ1445 የዒደል-ፊጥር በዓል አደረሳችሁ!
በረመዷን ወር የሰራነውን ዒባዳህ አላህ ይቀበለን።
ቀጣይ ወራቶች ላይም አላህ ጽናት ይስጠን።
የጤንነትና የሰላም ወራት ያድርግልን።
ዲኑ በሚፈቅደው መሰረት በዒድ ተደሰቱ፤ ወዳጅ ዘመድንም በምትችሉት ሁሉ አስደስቱ።
በአካል አግኝታችሁ ልትጠይቋቸው የማትችሉ ዘመዶችን በስልክ ጠይቁ
የቲምና አቅመ-ደካሞችን ካላችሁ ቀንሳችሁ አጉርሱ!
#ትላንትና በመሰረቱ ሐላል የሆነውን ምግብና መጠጥ እንኳ በመተው ትታዘዙትና ታስደስቱት የነበረውን አላህን ዛሬ እርሱ የከለከለውን የትኛውንም ወንጀል በመዳፈር አታስቆጡት!።
▪️የሙእሚን ትልቅ ዒዱ ከወንጀል የጠራ ህይወት መምራት መቻሉ ሲሆን የዒዶች ሁሉ ታላቅ ደግሞ ሁለት እግሮቹን በሰላም ጀነት ውስጥ ማሳረፍ ነው።
▪️በአላህ ትሩፋትና በእዝነቱ ተደሰቱ ተብሏልና በዒድ ደስታን መግለጽ የዲን አካል ነውና ተደሰቱ!
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
ነገ ማክሰኞ ረመዳን 30 ነው፤ ኢድ ዕሮብ ነው።
ዛዱል- መዓድ
/channel/ahmedadem
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/258
🔆 ከሁለት ዓለም ውርደት
መዳኛ 11 ሰበቦች
እሁድ ረመዷን 28/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://tinyurl.com/2xnr2btc
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ማስታወቂያ
🔅በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጁት የሐጅና ዑምራ መፅሀፍ ሦስተኛ ዕትም እንዲሁም ቁርኣን የህይወት ብርሃን የተሰኘው መፅሀፍ ሁለተኛ ዕትም ተጨማሪ ማሻሻያ ተደርጎባቸው ለገበያ ቀርበዋል!!
🔅መፅሀፎችን በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት ትችላላቹ።
☄ አዲስ አበባ
▪️መርካቶ - አተ- ተውባ
+251 913 392444
▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ
+251 911 663699
▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)
+251 914 294454
+251 964 844293
☄በክልል ከተሞች
▪️ኣዳማ +251 915 979018
▪️ጅማ +251 931 538937
▪️ደሴ +251 923 751497
▪️ኮምቦልቻ +251 913 613544
▪️ወራቤ +251 922 947804
▪️ወልቂጤ +251 910 427413
▪️ወሊሶ +251 913 121855
☄ ለበለጠ መረጃ
+251 964 844293 ወይም +251 929 244778
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/248
ረቡዕ ረመዷን 24/9/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/26av22lx
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ ኢእቲካፍ ገብቼ ነበር ለሊት ወይም ቀን በረንዳ ላይ ቁጭ ብዬ መቅራት እፈልጋለሁ ይቻላል ወይስ ኢእቲካፍ ያበላሻል?
▪️2/ ኢማም ኢያሰገደ ማቋረጥ ችግር የለውም ለብቻ ከሆነ ነው እንጂ ይላሉ ይሄ እንዴት ይታያል?
▪️3/የአስም መድኃኒት ቬንቶሊን ስፕሬይ(በኻኽ) በአፍ የሚነፋውን መጠቀም ፆም ያስፈታል?
▪️4/ አንዲት ሴት መከላከያ መርፌ መጠቀም አንዳለባት ተነግሯትና በመርፌው ምክኒያት ደም ይፈሳታል ሁሌም አትጸዳም ብታወጣው ለህይወቷ አስጊ ቢሆን ሁክሙ እንዴት ይታያል? መርፌ የሚጠቀሙ ሴቶች በብዛት ሀይዳቸው ይዛባባቸዋል ለምሳሌ በሀይድ 7 ቀን ቆይተው ከታጠቡ በኋላ ከ3 ከ4 ቀን በኋላ ተመልሶ ይመጣል። 20 ቀንና ከዚያም በላይ በሀይድ የሚያሳልፋ አሉ ይህ ደም በሀይድ አህካም ነው ሚገባው? ይቺ ሴት ፆሟንና ሰላትዋንስ እንዴት ነው ምታደርገው?
▪️5/ ቁርኣን ሂፍዝ ጨርሻለሁና ሙራጃዓ የተወሰነ ጠፍቶብኝ ስለነበር አሁን ይሄን ረመዳን ተጠቅሜ መልሳለሁ የሚል ሀሳብ ነበረኝና ረመዷን ላይ ተራዊህን ሰላት ትቼ ያን ሙራጅዓ ማድረግ ይበቃልኛል ወይስ ወይም እችላለሁ ወይ?
▪️6/ከጡት ወንድም ጋር ዑምራ መሄድ እንዴት ይታያል? ዑምራ ላይስ ጠዋፍ ሲደረግ ከሀጀረል አስወድ ውጭ የካዕባውን ክፍል መደባበስ እንዴት ይታያል?
▪️7/ እኔ ብዙ ጊዜ ኢስቲሀዳ ያስቸግረኛልና ረመዳን ላይ ለኢሻዕ ባደረግኩት ዉዱዕ ተራዊህ እስከሚያልቅ በሱ መስገድ እችላለሁ? ቀብሊያና በዕዲያዎችንስ ለፈርድ ባደረኩት ዉዱዕ መስገድ እችላለሁ ወይስ እንደ አዲስ ማደስ አለብኝ?
▪️8/ መዝይ ከወጣ ስሜት ስለሚያቀዘቅዝ ፆም ይፈታል ሲባል ሰምቼ ነበር። ከመኒይ ውጭ ያለው ይፈታል?
▪️9/ በረመዷን ለእናቴ ብዬ ነይቼ ቁርአንን 1 ባከትምላት ይቻላል አጅሩ ይደርሳታል?
▪️10/ ከኢሻእ በኃላ ተራዊህ ከነዊትሩ 11 የሰገደ ሰው ኃላ ተሃጁድ ለመስገድ ቢፈልግ ምን ማድረግ አለበት?
▪️11/ በተመሳሳይ ጥያቄ ተራዊህ 24 የሚሰገድባቸው መስጂዶች ላይ 11 ሰግዶ ቡሀላ ደሞ ለይል መጨመር የፈለገ ከኢማሙ ጋር 8 ረከዐ ሰግዶ ለይሉን ጨምሮበት በ3 ይወተራል ወይስ 10 ሰግዶ ከለይሉ ቡሀላ 1 ይሰግዳል?
▪️12/ እንዲሁም ደግሞ አንድ ሰው ተራዊህ 11 ከሰገደ በኃላ ተኝቶ ሲነሳ አንድ ረከዓ ሰግዶ ተሃጁድ ቢቀጥል ስህተት ይሆናል ወይ?
▪️13/ ተራዊሕ ሰላትስ ላይ ማእሙም ሆኖ የሚሰግድ ሰው የመጨረሻ ሁለት ረከአ ሲሰግድ ተራዊሕ ብሎ ሁለት ረከአ ነይቶ ኢማሙ ዊትርን ጨምሮ ሶስት ረከአ ቢሰግድ ለማእሙሙ የዊትሩ ኒያ ይበቃለተል ወይ ካልሆነስ ምን ማድረግ ነው ያለበት?
▪️14/ ሴቶቻችን መስጂድ እንዳይሄዱ መከልከል ወንጀል ይሆንብናል? ያለ ምክንያት ሳይሆን ብቻቸውን አንልካቸውም ብለን አብረናቸው ብንሄድ እንኳን መስጂዱ ውስጥ ይሞቃል በረንዳ ልስገድ ወዘተ እያሉ በመሀል ወጥተው ተዝረክርከው ልክ ቁኑት ላይ እየተሯሯጡ ይመጣሉ ከዚህ አንፃር።
▪️15/ ከፈርድ ፆም ጋር ሱና ፆም መነየት ይችላልን? ልክ እንደ ሰኞና ሐሙስ ያሉትን።
▪️16/ እኛጋ ተቀጥረው የሚሰሩ ሰራተኞች ከረመዳን በፊት ሶላት አይሰግዱም ከሰገዱም በሳምንት አንዴ ጁማዕ ነው እሱንም ሰው ገፋፍቶዋቸው ነው የሚሰግዱት እና እነሱን ማስፍጠር አጅር አለውን? አጀር ከሌለው አጅር ያለው ፃመኛ ለማስፈጠር እነሱን መተውስ እንዴት ይታያል
▪️17/ ሴት ልጅ የተራዊህን ሶላት እቤቷ ቁርዓን ይዛ መስገዷ መስጂድ ሄደው ከሚሰግዱት እኩል
ምንዳ ይገኛል?ከኢማሙ እኩል የሰገደ ሌሊቱን ሙሉ እንደሰገደ ከሚለው ሀዲስ ጋርስ እንዴት ነው? ሰዎች ሴት ልጅ መስጂድ ሄደው መስገድ አይቻልላትም ይላሉና ይሄ ነገር እንዴት ነው?
▪️18/ ረመዳን ላይ ከዙሁር በኋላ ሲዋክ መጠቀም አይቻልም የሚሉ አሉ እንዴት ነው? እናም ደግሞ ሀክታ መዋጥስ ጾም ያስፈታል?
▪️19/ አፍጥር ስናፈጥር የሚባለው ዱዓእ ከማፍጠራችን ቡሃላ ነው ወይስ መጀመርያ ነው?
▪️20/ አንድ እርጉዝ ሴት ስትበላ ያስታውካታል ሰላት እና ፆም ያበላሽባታል ወይ?
▪️21/ ተራዊህ በጀመዐ ሲሰገድ ሁለተኛ ረካዐ ላይ የደረሰ ሰው አንዱን ከኢማሙ ጋር ሰግዶ የጎደለውን ይሞላል ወይስ የደረሰበትን አንድ ሰግዶ ከኢማሙ ጋር ይቀጥላል?
▪️22/ ረመዷን ላይ ተራዊህ መስጂድ ሄጄ ከምሰግድ እና እቤት ቁጭ ብዬ እናቴን ከመኻድም የቱ ይበልጥልኛል?
▪️23/ አንዳንድ መስጂዶች ላይ ኢሻ ተሰግዶ እንዳለቀ ወዲያው ተራዊህ ይጀመራል የኢሻን ባዕዲያ ሳይሰግዱ ተራዊህ መጀመር ይቻላል?
▪️24/ መስጂድ ውስጥ ተራዊህ እየተሰገደ እኔ ቁርኣን መቅራት ብሻ የሰላቱን ቁርኣን አለማዳመጤ ያስጠይቀኛል?
▪️25/ በረመዷን ተራዊህ ለማሰገድ ከሌላሀገር ሰዎች ሲመጡ የሰፈሮቻችንን መስጂድ ትተን እነሱ ያሉበት መስጂድ መሄድ እንዴት ይታያል?
▪️26/ የለይል ሰላት ቤት ውስጥ ሆኜ አቅራቢያችን ያለ መስጂድ እሱን ተከትዬ መስገድ እችላለሁ? ህፃናትን ጥዬ መስጂድ መሄድ ስለማልችል።
▪️27/ በአጋጣሚ እህቴ ጋር ተነጋግረን ነበረና ከእንግድህ እዳታናግሪኝ ብዬ ብሎክ አደረኳት እና ረመዳን የምፆመው በተቀያየምንበትና ዝምድና በመቁረጡ ይበላሻል ወይ?
▪️28/ ከአዲስ አበባ ውጪ ያየሁት አንድ አንድ አካባቢ ተራዊህ በአንድ ተሸሑድ አራት ረከዐ ይሰገዳል። ከሱና አንፃር እንዴት ይታያል? ከሀዲስስ ማስረጃ አለው?
▪️29/ ኢፍጣር ላይ በቴምርና ብስኩት ወይም ሳምቡሳ ካፈጠርኩኝ በሗላ ተጉመጥምጬ ለሰላት ከቆምኩኝ በሗላ መሃል መሃል ላይ ጥርሴ ውስጥ የቀሩ ትናንሽ ምግቦች ወደ አፌ ይመጣሉ። በዚ ሰዓት ምን ማድረግ ነው ያለብኝ? ብውጠውስ ሰላቴ ይበላሻል?
▪️30/ በማህፀን የተደረገ መድሃኒትና መርፌ ፆም ያበላሻል?~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌴ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም🌴
🔅ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
▪️ጉዳዩ በማስረጃ በስፋት የተዳሰሰበት ትምህርት ስለሆነ ብዥታ ያለባቸው ሰዎች በሙሉ በደምብ እንዲያደምጡት እንመክራለን
የዕለተ ሰኞ ረመዷን 22/9/1445ዓ.ሂ
ሙሓደራ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2bloh63m
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ልዩ ወቅታዊ የሙሓደራ ፕሮግራም
💥ተሀጁድ መስገድና የሌሊት ሰላትን ቁጥር ከ11 ረክዓህ ማሳለፍ እውነትም ቢድዓህ ናቸውን?
🎙️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🗓 እሁድ ረመዳን 21
⏰ ዙህር ሰላት እንደተሰገደ ጀምሮ ለ 1 ሰዓት
🕌 ፉሪ በድር መስጂድ
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🍃ከተራዊሕ በኋላ ተሀጁድ
በጀመዓ መስገድ ይቻላልን?
🏷ከሌሊት ሰላት ጋር ተያያዥ ከሆነ
ወሳኝ ነጥቦች ጋር
የዕለተ እሁድ ረመዷን 21/1440 ዓ.ሂ
ልዩ ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
💭https://bit.ly/3obxmR8
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴
ቁ/15
☄አማናን ያለመጠበቅ መዘዞች
ሀሙስ ረመዷን 18/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2bg44mc3
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የተራዊሕና ተሃጁድ አሰጋጆች ሆይ፥
🔹ለሰዎች የአላህን ቃል ማሰማትና የቁርኣንን መልዕክት ማድረስ መቻል ትልቅ ዕድልና ጸጋ መሆኑን አውቃችሁ በስራችሁ ተደሰቱ፤
ስራን አላህ ዘንድ ዋጋ ከሚያሳጡ ተግባራትና ኒያዎችም ተጠንቀቁ።
♦️ከኋላችሁ ካሉ ሰጋጆች (ደካማ መኽሉቆች) ይልቅ ከፊታችሁ ያለውን ኀያሉን አላህን እያሰባችሁ አሰግዱ። የማንንም አድናቆት አትከጅሉ፣ የማንንም ወቀሳ አትፍሩ።
♦️የቁርኣን ንባብ ላይ ድምጻችሁን ስታሳምሩ ኒያችሁን ቀድማችሁ አሳምሩ። ድምጹ ሲያምር እንዲባልለት ፈልጎ ድምጹን የሚያሳምር ሰው የጀሀነም ማገዶ ይሆናል!
ይልቅ የአላህን ቃል ባማረ ድምጽ ቀርቶ ሰዎች ይበልጥ የጌታቸውን ንግግር እንዲሰሙና እንዲመከሩበት ማሰብና መነየት ነው የሚገባው።
በቁርኣን ድምጽን በማሳመር ክብርና ዝና መፈለግ፣ ድምጽን የሚያሳምሩትን ያክል ስራና ስነምግባርን አለማሳመር ውጤቱ ነገ አላህ ዘንድ መክሰርና እያደረ ሰዎች ዘንድም ከክብር በኋላ መዋረድ፣ ከመወደድ በኋላ መጠላት ነው የሚሆነው::
♦️ የምታነቡትን ቁርኣን ተፍሲሩን ለማወቅ ጥረት አድርጉ፤ ሙሉ አቅሙ እንኳ ባይኖራችሁ አጫጭር የተፍሲር መጽሐፍትን አንብቡ፣ በሚገባችሁ ቋንቋ የተዘጋጁ ተፍሲሮችን አዳምጡ።
ልብ የሚገሰጸው የሚነበበውን ሲረዳ ነውና።
ከኋላችሁ ያሉ ሰጋጆችም ቀድሞ በሚያነበው አንቀጽ ከተገሰጸ ሰው አንደብት የሚወጣ ንባብ ይበልጥ ይገስጻቸዋል።
♦️ቀን ላይ በቂ ዝግጅት ማድረግን በመተው በተደጋጋሚ ትልልቅ ስህተቶችን መሳሳት የተሰጠን አደራ በአግባቡ አለመወጣት ከመሆኑም ባሻገር ሰጋጆች የልብ መረጋጋትን እንዲያጡ ያደርጋል።
ይህ እንዳይሆን ቀን ላይ በቂ ዝግጅት አድርጉ።
ይህን ከማድረጋችሁም ጋር ቁርኣን አሸናፊ ነውና ከተሳሳታችሁ ቆም ብላችሁ ለሚያርማችሁ ሰው ዕድል ስጡ! መሳሳት ነውር አይደለምና።
ይሳሳታል ላለመባል እየጣራችሁና እየደጋገማችሁ ሰዓት አታባክኑ!
♦️አትዋሹ! ሳል ሳይኖር ሲሳሳቱ ማሳልና ያልተሳሳቱ ለመምሰል መሞከር ተገቢ አይደልም!
♦️የሰላትና የአስጋጅነትን ህግጋት ጠንቅቃችሁ እወቁ። ሰላትን የሚያበላሹ ነገሮችን፣ የሰላት መስፈርትና ማዕዘናትን፣ ከኢማም የሚጠበቁ ነገሮችን ሳያውቁ ቁርኣን በቃል ስለሸመደዱ፣ ወይም ጥሩ ድምጽ ስላለ ብቻ ወደ ሚሕራብ መግባት (አሰጋጅ መሆን) ትልቅ ስህተት ነው።
ኢማም ከኋላው ተከትለው በሚሰግዱ ሰዎች ሰላት መበላሸት ወይም መጉደል አላህ ዘንድ እንደሚጠየቅ ጠንቅቃችሁ እወቁ።
♦️ሚዛናዊ ሁኑ፤ ሩጫም ይሁን ዝግመት፣ ድምጽ ማነስም ይሁን መብዛት ሳይኖር (በይነ ዛለኪ) የሆነ አካሄድ ሂዱ።
አላህ ያግዛችሁ፤ ስራችሁንም ወዶ ይቀበላችሁ።
✍️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ረመዳን 16/ 1445ዓ.ሂ
💥 በተጨማሪም የተለያዩ
ትምህርቶችን ለማግኘት
ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኘት
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/256
🔆 ከሐራም መጾም (2)
እሁድ ረመዷን 14/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/murmr55t
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/216
🔹تفسير سورة ق
🔮 የሱረቱ ቃፍ ተፍሲር
ቁ/2 (ከ 16-29)
የዕለተ ጁሙዓ 12/09/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2s48zs83
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ኢብኑ ዐባስ የቁርኣን እና ሸሪዓዊ ትምህርት ማዕከል በአዳማ ከተማ የሚገኝ ሲሆን ከ 2004 ዓ. ል ጀምሮ ቁርኣን እና ሸሪዓዊ ትምህርቶችን እያስተማረ ቆይቷል። ማዕከሉም ያረፈበት ቦታ 100 ካሬ የማይሞላ ቢሆንም ከ200 በላይ ተማሪዎችን እያስተማረበት ይገኛል። ሴቶች ህብረተሰቡ ውስጥ ያላቸውን ወሳኝ ሚና በመገንዘብ በተለየ መልኩ የቁርኣን ሒፍዝ እና ሸሪዓዊ ትምህርቶችን ለእነርሱ በመስጠት በእነዚህ አመታት ውስጥ ጥሩ ስነ ምግባር ያላቸው የቁርኣን እና ሸሪዓዊ ትምህርት ብዙ ሴት አስተማሪዎችን አፍርቷል። ነገር ግን አሁን ያለበት ተጨባጭ መናገር በሚከብድ መልኩ ምስሉ ላይ እንደምንመለከተው ቤቱ ፈራርሶ መማር ማስተማር ላይ አዳጋች ሆኗል። ሰለዚህም አሁን ማዕከሉ ያለበት ቦታ አካባቢ ላይ ለመማር ማስተማር ሂደቱ አመቺ ቦታን በማግኘቱ ይህንንም ቦታ ለመግዛት ከተማው ውሰጥ ባደረገው እንቅስቃሴ ከህብረተሰቡ 9,000,000 ብር ገደማ አግኝቷል። ይሁንና የሚያስፈልገው የብር መጠን 15,000,000 ስለሆነ ለመግዛት በቂ አልሆነለትም። ስለሆነም የተቀረው የብር መጠን ላይ በመረባረብ "ሰደቀተል ጃሪያህ" ላይ በመሳተፍ ማዕከሉ የጀመረውን እንቅሰቃሴ በመደገፍ አስተዋፀኦ እናበርክት ሲል ለመላው ሙስሊም ጥሪውን ያቀርባል።
Читать полностью…🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/246
ረቡዕ ረመዷን 10/9/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/yw2tqgbl
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ ኒያ በየቀኑ ነው ምነይተው ወይስ አንድ ላይ ነው?
▪️2/ የወር አባባ ላይ ነበርኩ ፀሐይ ከወጣ በኋላ ጠራሁ ግን ከዛ በፊት የጠራሁ እንደሆነ ልፆም ብዬ ንያ ነበረኝ ይህን ቢያብራሩልኝ።
▪️3/ እኔ የጀርባ አጥንት ቲቢ(TB) ታማሚ ነኝ። መድሀኒት የታዘዘልኝ ለዓመት ነው። አሁን ግማሽ አድርጌዋለሁ። ረመዷን ለመጾም ደግሞ ስሁር ላይ ነው የምወስደው፤ ወስጄ ከ30 ደቂቃ በኋላ ነው ምግብ የምበላው አንዳንዴ ሰአት ረፍዶ እነሳለሁ መድሀኒቱን ውጬ አዛን ይላል ወይም ደግሞ እንደዋጥኩ ወዲያው በላለው። እንደዚህ በሚሆን ጊዜ ቀኑን በጣም ከብዶኝ ነው የማሳልፈው። ነፍስያን ማስጨነቅ (ወንጀል) ይሆንብኛል ወይ?
▪️4/ የወሊድ መቆጣጠሪያ አስቀብራ ነበር። ልጁ እየጠባ ባለበት ጊዜ ችግር አልነበረም። ልጁን ጡት ስታስጥለው ግን ወሩን ሙሉ አንድ ቀን 2 ቀን እየዘለለ ደም ይፈሳታል ሰላትና ጾምን እንዴት ማድረግ አለባት? አብራሩልን።
▪️5/ ትምህርት ቤት ውስጥ ጁምአ ሰላት መስገድ እንዴት ይታያል? የሰዎች ብዛት ምን ያክል መሆን አለበት? መስጂድ እየተሰገደስ መስገድ ይቻላል? ዃጢቡስ ምን ዓይነት ሰው መሆን አለበት?
▪️6/ እኔ የአራት ወር ነፍሰ ጡር ነኝ። እናም ክትትል የማደርግባቸው ባለሙያዎች በልጁ ላይ ሊደርስ ከሚችለው ጉዳት አንጻር ባትፆሚ የተሻለ ነው የሚል ምክር ሰጥተውኛል እና ይህ ለማፍጠር ምክንያት መሆን ይችላልን? ከተቻለስ ቀዷ አወጣጡ እንዴት ነው ወይስ በመጾም ብቻ የሚብቃቃ ነው?
▪️7/ አንድ አመት ሃሙስና ሰኞ እፆማለው ብሎ የተሳለ ሰው 2 ቀን ቢበላ ቀዷ ያወጣል ወይ? ረመዳን ወርንስ ቀዷ ማውጣት አለበት ወይ?
▪️8/ ለዒድ አንድ ዓይነት ልብስ አሰፍቶ መልበስ እንዴት ይታያል? ካፊሮች ለበዓላቸው እንደዛ ስለሚያደርጉ መመሳሰል አይሆንም ወይ?
▪️9/ ልጄ አይፆምም ጫት ይቅማል ብር ስጡኝ ብሎ ይጣላል ብር የሰጠው ሰው ወንጀለኛ ይሆናል ወይ?
▪️10/ ተራዊህ ለሴት ቤት ውስጥ መስገድ እንዴት ይታያል? አሰጋገዱስ እንዴት ነው?
▪️11/ ከዚህ ሀገር ምግብ ለከፋራ ሚሆነው የቱ ነው? በአባት አስተዳደር ውስጥ ያለች ሴት የከፋራ ገንዘብ ከአባቷ ነው የምትወስደው?
▪️12/ የአፍ ጠረንን ለመቀነስ ተብሎ ፆመኛ የሆነ ሰው አፉን በጨዉና ውሀ መጉመጥመጥ እንዴት ይታያል ወደ ውስጥ እንዳይገባ ከመጠንቀቅ ጋር።
▪️13/ ቀዷ እንዳይኖርብን በሚል በረመዳን ሐይድ እንዳይመጣ መድሃኒት መጠቀም በሸሪአ እንዴት ይታያል?
▪️14/ እኔ የቲም ልጆች አሉኝ ባለቤቴ ምንም ትቶ የሄደው ነገር የለም የምተዳደረው እራሴ በምሠራው ነገር እና ለልጆቹ ተብሎ ሰዎች በሚረዱኝ ነገር ነው እና ቤተሰብ መጥቶ እኔ ጋር ቢመገብና ባስፈጠር የየቲም ሀቅ ይሆንብናል? (እኔንም ተመጋቢውንም)
▪️15/ በረመዳን ቁርኣን በተደቡር መቅራት ይሻላል ወይስ ቶሎ ቶሎ ማክተም ይሻላል?
▪️16/ መስጂድ አንዳንዴ አርፍደን በምንሄድበት ሰዓት ኢሻእ እስከምንሰግድ ድረስ የመጀመሪያው ተራዊህ ያመልጠናን ያመለጠንን በምንድነው የምንተካው?
▪️17/ ኢዕቲካፍ ላይ አንድ ሰው ሰፈል አወል መሃል ላይ ያዘ አንድ ደሞ ዳር ላይ ያዘ የሁለቱ አጅር ይለያያል?
▪️18/ ት/ቤት እየሄዱ ኢዕቲካፍ ማድረግ እንዴት ይታያል?
▪️19/ የተለያዩ ቅላፄዎችን እየተጠቀሙ ዱዓ የሚያደርጉ ኢማሞችን በዚህ ዊትር መከተል እንዴት ይታያል?
▪️20/ ተራዊህ ሲሰገድ ፈቲሃንና ሱራ ሲቀራ ማዳመጥና በኢማሙ ብቻ መብቃቃት ነው ወይ ፈቲሃም ሆነ የቻሉትን የቁርአን ስራ መቅራት ይቻላል?
~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌴 ዋና ዋና የጾም ሕግጋቶች🌴
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🕌 በድር መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ
የዕለተ ማክሰኞ ረመዷን 9/9/1445ዓ.ሂ
ሙሓደራ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/222jd7r2
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴
ቁ/17
☄ መልካም ስራን የሚያበላሸው
ትልቅ አደጋ
ማክሰኞ ረመዷን 30/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2bwaffj2
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
السلام عليكم ورحمة اللہ وبركاته
#ከዘካተል ፊጥር እና ከዒድ ጋር በተያያዘ የፈታዋ ጥያቄዎችን አቅርባችሁ ለነበራችሁ ወንድም እህቶች ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ሐጃ ገጥሟቸው ጥያቄዎቹን መመለስ አለመቻላቸውን ከይቅርታ ጋር ለመግለፅ እንወዳለን።
📢 ማሳሰብያ
🔅በበድር መስጂድ ከዓስር ቡሃላ እየተሰጠ የሚገኘው የአሽሩል-አዋኺር የሙዕተኪፎች የኪታብ ደርስ ኪታቡ እንዲያልቅ ዛሬ ቅዳሜ ረመዷን 27 እና ነገ እሁድ ረመዷን 28 የዓስሩ ደርስ እንዳለ ሆኖ በተጨማሪ ከዙህር ሰላት በኋላ ለአጭር ሰዓት በተፍሲር ደርስ ፋንታ የሚሰጥ ይሆናል።
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/218
🔹تفسير سورة ق
🔮 የሱረቱ ቃፍ ተፍሲር
ቁ/4 (ከ 36-እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ ረመዷን 26/9/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/29q7lcl8
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴
ቁ/16
☄የውሸት ዓይነቶችና መዘዞቹ
ማክሰኞ ረመዷን 23/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2y7t9kdp
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/257
🔆 ከሐራም መጾም (3)
እሁድ ረመዷን 21/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 *https://tinyurl.com/2dxwe229*
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 የአሽሩል-አዋኺር
የሙዕተኪፎች ደርስ
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ርዕስ፥ የአል-ኢማም ኢብኑ ቁዳመህ ምክር
ቀን፥ ከረመዳን 21 ጀምሮ እስከ
ረመዳን 29 ድረስ
ሰዓት፥ ከአስር ሰላት በኋላ ለ 1 ሰዓት
ቦታ :-ፉሪ በድር መስጂድ
🔹ኪታቡን ፉሪ ዛድ መክተብ ያገኛሉ
@ዛዱል መዓድ
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/217
🔹تفسير سورة ق
🔮 የሱረቱ ቃፍ ተፍሲር
ቁ/3 (ከ 30-35)
የዕለተ ጁሙዓ ረመዷን 19/9/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2b6qxxtw
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/247
ረቡዕ 17/9/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/2a2282d3
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
1/ እኔ አመት ባመት የረመዷን መጀመሪያና መጨረሻ የወር አበባ ላይ እሆናለሁ ረመዷንን ንፁህ ሁኘ ባለመቀበሌ እንድሁም የኢድ ሶላት ባለመስገዴ አላህ ስለማይወደኝ ነው እያልኩ እጨናነቃለሁ እስኪ አንድ በሉኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
2/ ሀይድ በረመዳን መጣ እና አራት ቀን ብቻ ፈሶ ቆመ ከዛ እኔ በስድስተኛው ቀን ሶላት ሰገኩ ፆምም ፆምኩ ሁለት ቀን አሳልፎ በሶስተኛው ቀን መጣ ያ ፆም እዴት ይታያል
3/ረመዷን ላይ የአንድ ወር ከሀያ ቀን ፅንስ ውጭ ሀገር ለመሄድ ብየ አስወርጄ ነበር በጊዜው በዚሁ ምክኒያት አምስት ቀን አፍጥሪያለሁ ከፋራው ምንድን ነው?
4/ሱጁድ በምንወርድበት ግዜ እጃችን ቀጥታ ወደ መሬት ነው ወይሥ ጉልበታችንን ይዘን ነው የምንወርደው
5/ለምንድነው አላህ ራሱን እኛ እያለ ቁርዓን ላይ የሚጠቅሰው
6/ ሰለምቴ ነኝ አልሀምዱሊላህ እሰግዳለሁ እፆማለሁ ከሰለምኩ 4 አመት ሁኖኛል እና የሰለምኩት እስልምና በልጅነቴ ጀምሮ አልሀምዱሊላ ሲሉ ደስ ይለኝ ነበርና አረብ ሀገር ሂጀ መፆም መስገድ ጀመርኩ ቁራአንም ተማርኩ አልሀምዱሊላ ነገር ግን ሸሀዳ በራሴ እንጅ ሸሀዳ ያስያዘኝ ሰው የለም ስጠይቅ እስልምናሽ ውድቅ ነው አሉኝ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ የምሰራባቸው ሰወች ጥሩ ሙስሊሞች ስለነበሩ ቁርአን በአማረኛም ትርጉም በአረበኛም ይገዙልኝ ነበር በዛው ቁርአንን ተማርኩ እስልምናየ በልቤ ተዋህዶል የስካሁኑ እስልምናየ ውድቅ ነው በጣም ጨንቆኛል
7/የረመዷን ወቅት እንደመሆኑ አንድ ከእሱ ጋር ተያያዥነት የሚኖረው ጥያቄ ነበረኝ፦እሱም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሐገራችን ረመዷን አጋማሽ ላይ የአደባባይ ላይ ኢፍጣር የሚል ነገር ተጀምሯል፣ ይህ ነገር ለብዙ አልባሌ ነገራቶች ሰበብ እንደመሆኑ ከሸሪዓ አንፃር ቢያብራሩት?ጀዛኩሙልላሁ ኸይር
8/ ጓዴኛየን አዛን የሰማሁ መስሎኝ አዛን አለ አፍጥሪ ብያት አፈጠርች ከዛ ከ2ደቂቃ በሀላ አዛን አለ ልጅቷም በጣም ተናደደችብኝ እና እኔ ጫጫታም ስላለ አዛን ያለ መስሎኝ ነው አፍጥሪ ያልኩት እና አሁን የሷ ፆም ትክክልሽነው አይደለም ከ2ዴቂቃበሀላነው አዛን ያለው ጀዛኩሙላህ ኸይር
9/ለልጇ ስትል ወይም ከፆምኩ ጡቴ ይደርቃል ብላ ያልፆመች ሴት ቀዳውን ብቻ ነው ማውጣት እሚጠበቅባት ወይስ ተጨማሪ ከፋራ አለባት?
10/ እኔ የቲቢ ታማሚ ነበርኩ ለአመት ያህል ነበር መድኃኒት የታዘዘልኝ ቀዷ ሳለወጣ ሁለት ረመዳን ፆምኩኝ እንዴት ነዉ ማዉጣት ያለብኚ ቢብራሩልኝ
11/የስኳር በሽታ መርፌ አዛን ካለ በኋላ ቢወሰድ ፆም ያበላሻል?
12/የዛሬ 6 አመት ከባሌ ጋር በረመዳን ግንኝነት አድርገናል ፈልጌ አይደለም አስገድዶኝ ነው ስለ ዲንም ምንም አላቅም ነበር ልጅ ነበርኩኝ የ16 አመት ልጅ ነበርኩኝ አሁን ግን ከልጁ ተለያይተናል ከፋራ አለብኝ ? እንዴት ማደረግ አለብኝ?
13/ለተራዊህ ለሶላት መስጂድ ስገባ ዒሻ ተሰግዶ ተራዊህ ላይ ደረስኩ መጀመሪያ መስገድ ያለብኝ ተራዊህን ነው ወይስ ዒሻን ነው መስገድ ያለብኝ?
14/እኔ ልጆች አሉኝ በስደት ነው ያለሁት ልጆቼ ከእናቴ ጋር ናቸው አባታቸው ስራ የለውም ዘካ እኔ ለነሱም ለራሴም አገር ልኬ ማውጣት እችላለሁ?
15/ተራዊህ ወይም ተሀጁድ ቤት ውስጥ ስሰግድ ቁርአን ይዤ ነው ላማስረዘም ስል ማለት ነው። በጫጭር ሱራዎች መስገዱ ይሻላል ወይስ ቁርአን እያነበቡ ከመስገድ የቱ ይበልጣል? ጀዛኩሙላህ ኸይረን
16/ዘካል ፊጥራችንን አሰባስበን ወደ ሀገር ልከን ለሚስኪኖች እንድሰጥ እናደርጋለን ግን የምንሰጣቸው ሰዎች ሶላት አብዛኞቹ አይሰግዱም ዘካተል ፊጥር ሶላት ለማይሰግድ አይሰጥም ሲባል ሰማን እና ምን እናድርግ?
17/አሰሪወቻችን ለኛ ዘካተል ፊጥር ሲሰጡን መቀበል እንላለን ?~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
📮ተራዊሕ በመስገድ ከሚገኙ ጥቅሞች...
🔹ተራዊሕ የረመዷን ወር ምሽቶች ላይ በጋራም ይሁን በተናጠል የሚሰገድ ነቢዩ صلى الله عليه وسلم እና ሰሓቦቻቸው ያደረጉት ተወዳጅ ዒባዳህ ነው።
የተራዊሕ ሰላት በርካታ ጠቀሜታዎችና ምንዳዎችም አሉት፤ ከነዚህም በጥቂቱ:-
① ቀኑን በጾም፣ ሌሊቱን በሰላት በማሳለፋችን ከደጋግ የአላህ ባሪያዎች መሆን ያስችላል።
② ቁርኣን በብዛት በማድመጣችን የአላህን እዝነት እናገኝበታለን።
③ ተራዊሕ በዛ ያለ ሩኩዕና ሱጁድ ስላለበት ሰፊ የዱዓና የዚክር እድል እናገኛለን።
④ ከወንጀልና ከማይጠቅሙ ነገሮች ርቀን ጊዜያችንን በመልካም ስራ እናሳልፋለን።
⑤ ዒባዳህ ላይ መታገስን እንማርበታለን።
⑥ አመቱን ሙሉ ሰላተል-ለይል ለመስገድ ልምምድ እናደርግበታለን።
⑦ በተደጋጋሚ ከኢማምና ከማእሙሞች ጋር "ኣሚን" በማለታችን ወንጀላችን ይማራል።
⑧ መስጂድ ስንሄድና ስንመለስ በእርምጃችን ልክ ወንጀሎች ተራግፈው መልካም ስራዎች ይጻፉልናል።
⑨ ሰላት እየጠበቀን በምናሳልፋቸው ጊዜያቶች መላኢካዎች ምህረት ይጠይቁልናል።
①∅ የሙስሊሞችን ጀማዓ በማብዛት ሸይጣንና አጋዦችን እናስቆጫለን።
①① ከመልካም ሰዎች ጋር በመቀላቀላችን መልካም ስራዎቻችን ወደ ሰማይ እንዲወጡና ተቀባይነት እንዲያገኙ እድል ይፈጥራል።
①② ከአልባሌ ነገሮች ለመራቅና ዲን ላይ ቀጥ ማለት ለሚፈልገው ወጣት መልካም አርዓያና ማበረታቻ እንሆናለን።
①③ ካመኑበትና ጥቅሙን ካወቁት ሁሉም ነገር ቀላልና የሚቻል መሆኑን በተጨባጭ እንረዳበታለን።
①④ ቁርኣንን በብዛት በመስማታችን እንገሰጻለን፤ እንዲሁም የተለያዩ አንቀጾችን በተደጋጋሚ በመስማታችን ትክክለኛውን የቁርኣን አቀራር ለማወቅም ይረዳናል።
①⑤ በቁኑት ዱዓ ወቅት ብዙ እኛ ያላሰብናቸውና መግለጽ የማንችላቸው ነገሮች ዱዓ ተደርጎ "ኣሚን" በማለታችን ትርፋማ እንሆናለን።
①⑥ ከኢማሙ ጋር እስከሰላቱ ፍጻሜ ድረስ አብረን እየሰገድን ከቆየን ሌሊቱን በሙሉ ሲሰግድ ያደረን ሰው እጅር /ምንዳ እናገኛለን።
①⑦ ለሰላት ረጅም ጊዜ መቆማችን የቂያማ ቀን መቆምን ያቀልልናል፤ ዱኒያ ላይ ለጌታው ብሎ ረጅም ሰዓት የቆመ የቂያማ ቀን መቆም አይከብደውምና።
①⑧ ሰግደን ስንመለስ አላህ የሚወደውን ስራ በመስራት የሚገኘውን የውስጥ ደስታና እፎይታ እናገኛለን።
💠ሌሎችንም የዱኒያም የኣኺራህ በርካታ ጥቅሞችን እናገኛልንና ተራዊሕን መቼም አንተው! አላህ ያግራልን።
اللهم أعز الإسلام والمسلمين وأذل الشرك والمشركين ووحد صفوفنا وقنا شرور أنفسا يارب العالمين
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
@ዛዱል መዓድ ረመዷን 1444 ዓ.ሂ
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
🌐/channel/ahmedadem
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴
ቁ/14
🔆የጾም ዓላማ/3
☄መልካም ስነ-ምግባሮችን መማር
ቅዳሜ ረመዷን 13/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2dpyobcz
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴
ቁ/13
🔆የጾም ዓላማ/2
🔹 የሙስሊሞችን አንድነትና እኩልነት ማስረጽ
ሀሙስ ረመዷን 9/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2xqsruwp
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክጁ
ጾምና ሙቀት
🔅ሙቀት በበረታበት ጊዜ እየተቸገሩ መጾም ምንዳን ከፍ ያደርጋል። ደጋግ የአላህ ባሮች ዱኒያ ላይ መቆየትን እንዲመኙና እንዲወዱ ከሚያደርጉ ነገሮች መካከልም አንዱ ጾም በሚከብድበት ጊዜና ቦታ ላይ ችግሩን ተቋቁሞ መጾም ነው።
🔅አቡ አድ'ደርዳእ رضي اللہ عنہ
"በሙቀት ጊዜ (በረሃ ውስጥ) ጥምን ተቋቁሜ መጾም፤ የሌሊት ሰላት ላይ የሚደረግ ሱጁድና እውቀትን አዋቂዎች ዘንድ ተንበርክኮ መማር ባይኖር ኖሮ ዱኒያ ላይ መቆየትን አልፈልግም ነበር" ሲሉ፤
ታላቁ ሰሓቢይ ዓሊይ ኢብኑ አቢ ጣሊብ
رضي اللہ عنہ
ደግሞ ምን ትመኛለህ ተብለው ሲጠየቁ "በጋ ላይ መጾም፤ በአላህ መንገድ እየታገልኩ ጠላትን በሰይፍ መምታትና እንግዳን በክብር ማስተናገድ " ብለዋል።
🔅ስለዚህ የዘንድሮ ጾም የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ሙቀት በበረታበት ወቅት ላይ መሆኑ ይበልጥ ሊያስደስተን ይገባል።
🔅ከመሆኑም ጋር የሙቀትን ድካም የሚያቀንሱ ነገሮችን ማድረግ ይፈቀዳል። ለምሳሌ፥ በማንኛውም ሰዓት ገላን በቀዝቃዛ ውኃ መታጠብ፣ ፊት እና ጸጉር ላይ ውኃ ማፍሰስ፣ አፍን በውኃ መጉመጥመጥና መልሶ መትፋት፣ ከጸሐይ መሸሽ፣ አናትና ደረት ላይ የረጠበ ፎጣ ማስቀመጥ ወዘተ።
💥 የዱኒያው ቀላል ሙቀት የጀሀነሙን ከባድ ግለት አስታውሷቸው ከርሱ የሚድኑበትን መልካም ስራ ለመስራት ደፋ ቀና ከሚሉ ባሮች አላህ ያድርገን!
🔅ማታ ማታ ተራዊሕ ላይም ሙቀት አልችልም ብሎ ሰላት ትቶ ከመሄድ ይልቅ ታግሶና የጀሀነምን ግለት እያስታወሱ አላህን ከጀሀነም ጠብቀኝ ብሎ መማጸን በላጭና ብልሕነት ነው።
✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ረመዷን 10/1445 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ
ትምህርቶችን ለማግኘት
ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኘት
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ!!
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱለሂ ወበረካቱህ
የዲን መምህር፣ የኢስላም ወንድማቻን ኡስታዝ ሰላሓዲን ሻፊ ሐሰን ባደረበት የኩላሊት ሕመም ምክንያት ቁርአንና የዲን ትምህርት ከሚያስተምርበት መስጂድ እና መድረሳ ርቆ ከ4 አመት በላይ ከሆስፒታል ሆስፒታል በመዘዋወር እየተንከራተተ የኩላሊት እጥበት በማድረግ ላይ ይገኛል። የእጥበቱ ወጪ ጎዳና ላይ በሚደረግ የእርዳታ ጥሪ ሲሸፈን የቆየ ሲሆን ይህ ሂደት ሕይወቱን ለማስቀጠል ዘላቂ መፍትሔ ባለመሆኑ ወደ ውጭ ሐገር በመሄድ የኩላሊት ንቅለ–ተከላ ሕክምና በማድረግ ሕይወቱን ማትረፍ እንደሚችል የቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል የሐኪሞች ቦርድ ተወያይቶ ባቀረበው ምክረ–ሐሳብ መሰረት አስፈላጊ ምርመራዎችን በሙሉ ጨርሶ በቱርክ ኢስታንቡል የሚገኘው Acibadem "አኪባደም" አንጋፋው አለም–አቀፍ ሆስፒታል፤ ታካሚው የተጠየቀውን ገንዘብ የሚከፍል ከሆነ ሙሉ ሕክምናውን ለመስጠት ዝግጁ መሆኑን በደብዳቤ ገልፇል። የጳውሎስ ሆስፒታል ቦርድ በይፋዊ ማስታወቂያ እንደገለፀው ታካሚ ሰላሀዲን ይህንን የህክምና ሂደት በአንድ ወር ውስጥ ብቻ መጨረስ እንዳለበት እና ይህ ካልሆነ ግን እድሉ ለሌላ ታካሚዎች ይተላለፋል። ሆኖም ወንድማችን ኩላሊት የሚያጋራው በጎ ፈቃደኛ ወንድም ቤኖረውም ከሀገረ ቱርክ የተጠየቀውን የጎዞ እና ማረፊያ ወጪ ሳያካትት ጠቅላላ የሕክምና ወጪ (22,500 USD) የአሜሪካን ዶላር ወይንም የኢትዮጲያ 1,350,000 (አንድ ሚሊዮን ሶስት መቶ ሀምሳ ሺህ) ብር ማግኘት ግን ለእርሱም ሆነ ለቤተሰቦቹ ከአቅም በላይ ሆኗል። ይህንን ለማሳካት ከአላህ ቀጥሎ የሁሉም ሙስሊም እርዳታ አስፈላጊ መሆኑን በመረዳት ሁላችሁም የአላህን ምንዳ ጀነቱን ለማግኘት ስትሉ ኡስታዛችን እድሉ ሳያመልጠው በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ ሕይወቱን ለመታደግ ሰበብ ሁኑልን ስንል በአላህ ስም እንማፀናለን።
ማሳሰቢያ
ሕክምናውን አስመልክቶ መረጃውን ማጣራት የሚፈልግ ማንኛውም አካል በተጠቀሱት አድርሻዎች በኩል ታካሚውንም ሆነ ቤተሰቦቹን ማግኘት እንደሚችል በትህትና እንገልፃለን።
ሰላሀዲን ሻፊ ሀሰን 0926441317 ንግድ ባንክ 1000430058375
🌴የረመዷን ልዩ መልዕክት🌴
ቁ/12(ካለፈው የቀጠለ)
🔆የጾም ዓላማ
🔹 የአላህን ፍራቻ መማር
ሰኞ ረመዷን 8/1445ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/288onbo6
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐https://telegrgam.me/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክጁ