በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/255
🔆 ከሐራም መጾም
እሁድ ረመዷን 7/9/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/25833ate
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/215
🔹تفسير سورة ق
🔮 የሱረቱ ቃፍ ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1-14)
የዕለተ ጁሙዓ ረመዷን 5/9/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2cbcctee
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/245
ረቡዕ ረመዷን 3/9/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/253xvc2j
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ አንድ ሰው በረመዳን ስሜቱን በሆነ ነገር ካረካ ምንድን ነው ከፋራው ጀዛኩሙሏህ ኸይረን
▪️2/ እናቴ ለ4 አመት ያክል ታማ በመጨረሻም ሳይሻላት ወደ አኼራ ሄደች፣ ነገር ግን በታመመችበት ጊዜ ሰላት እንደማትሰግድ ፆምም እንደማትፆም ትንሽ ትንሽ አስታውሳለሁ በሰአቱ ልጅነትም ነበረብኝ ያደግንበትም ሀገር ስለ ዲን በደንብ እውቀት የላቸውም እኔም አሁን ስደት ከወጣሁና ፈተዋዎችንም በማዳምጥ ጊዜ እናቴ የአላህ እዳ ፆም እንዳለባት ሲገባኝ ቤተሰብ ስጠይቅ ስንት ረመዳን እንዳለፋት አናውቅም አሉኝ እኔ በግምት የታመመችበትን የ4 አመቱንም ፆም ለሚስኪን እየሰጠሁ መክፈል እችላለሁ ስንት ረመዳን እንዳልፆመች ማወቅ አልቻልንም ጊዜውም ረዘም ብሏል ቢያብራሩልኝ ጀዛኩም አላህ ኸይር
▪️3/ እኔ ረመዳን የምፆመዉ ዱባይ ነዉ የምፈታዉ ኡማን ነዉ እና እነሱ ሲፆሙ ከኛ እኩል አይጀምሩም ሲፈቱ ደሞ ከኛ አሳልፈዉ ነዉ ሚፈቱት እኛ ከነሱ እኩል ጠብቀን ነዉ ምፈታዉ ያማለት 1ቀን ትረፍ እንፆማለን እሄ እንዴት ይታያል?
▪️4/ ለ10 አመት ረመዳን አስተካክየ አልፆምኩም ብዙም ስለ ዲን አላዉቅም ነበር ሳላዉቅም እያወቅኩም የሰራኋቸዉ ወንጀሎች አሉ አሁን ምን ማድርግ ነዉ ያለብኝ? ብታብራሩልኝ
▪️5/ እናቴ በህመም ምክንያት አምና ረመዳን 15 አካባቢ ሞተች አላህ ይራህማት ያረብ እሷ በህይወት እያለች 15 ቀን አልጾመችም ስለማትችል ያንን ቀዷ ማውጣት አለብን ወይ ለሷ ነይተን? እኔ ነይቼ ለሷ ኡምራ አድርጊያለሁ ይህን እንዴት ይታያል ይደርሳል አይደርስም ኡምራው? ጀዛኩምላሁ ከይር
▪️6/ የዛሬ አመት የነበረኝ ብር ዘካ አውጥቸለት ነበር ግን ከዛሬ አመት እስክስሁን ድረስ ሁሉም የቤት ወጪ ማለት ይቻላል ከሱ ላይ እየተነሳ ነው የሚወጣው ቤተሰብ እይተጠቀመበት ያለው የተጨመረበትም ነገር የለም እንደነበርም አልተቀመጠም እና ይህ ብር አሁንም ዘካው ይወጅብብታል? ከሆነስ ደግሞ ስንት እስከሚደርስ ድረስ ነው ማውጣት የሚጠበቅብኝ? ጥያቄ የፈጠረብኝ አንድ ብር ሳይነካካ ከአመት አመት ከዘለቀ ይወጅብበታል የሚለውን ስለሰማሁ ነው በተጨማሪም የኢትዮጵያ ብር ስንት ሲሆን ነው ዘካ የሚወጅብብት?ያብራሩልኝ
▪️7/ቦታ ነበረኝ ከተገዛ አመት ይሆነዋል ዘካ ይዋጅብበታል ወይስ አይወጅብበትም?
▪️8/የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ ቤት ለመግዛት ብለን ወደ ሀገር ብር ልጅን ነበር ነገር ግን እናታችን በጣም ታማ ቦታው ሳይገዛ ቀረ እሷም ሞተች በአመቱም ሰው ሀዘን ላይ ስለነበር ሳይገዛ ቀረ ብሩ አሁን ላይ ዘካ ይወጅብበታል? የታሰበው ቤት ለመግዛት ነበር ነገር ግን አልተሳካም ዘካስ ከወጀበበት የሁለት ኣመቱ ነው የሚወጅበው? ያብራሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️ 9/ሁለት ቦታ ገዝቸ ነበር አደኛውን ከገዛሁት ሰባት አመቱ ነው ዘካ አውጥቸበት አላውቅም ለቤት ዘካ አይወጣም ሲሉ ሰምቸ የገዛሁት ለቤት መስሪያ ነበር ሌላኛውን ግን አትርፌ ለመሸጥ ነበር አንድ አመት ከአራት ወር ሁኖታል ዘካ ለማውጣት አሁን እዛ አካባቢ ቦታ ስንት አደሚሸጥ ጠይቄ ላውጣ? ወይስ የዛሬ አራት ወር በተቸጠበት ነው ለምን አይነት ሰወች ነው እሚሰጠው?
~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ
ቁጥር /4
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/3eF5USC
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
1/ሀይድ እንደጨረስኩኝ ምናልባት ካቆመ እንደምፆ ነበር ነይቼ ነበረ እናም ፆሜ ዋልኩኝ ግን ሙሉ ቀን ሰላት ሳልሰግድ ነው የፆምኩት ፆሜ ተቀባይነት ያገኛል ወይስ ቀዳ ማውጣት አለብኝ?
2/አባቴ የዛሬ አመት ረመዳን ላይ ታመው በዚህ አመት ረመዳን ሰኞ እለት ወደ አኺራ ሄደዋል ባለፈው አመትና የአሁኑን ረመዳን ያልፆሙትን ልጆቻቸው ቀዳን ማውጣት ወይም ከፋራ ማውጣት ይችላሉን?
3/እናቴ ሀይድ በምትሆንበት ጊዜ ለብዙ አመታት ባለማወቅ፣ትፆም ነበረ አሁን ምን ማድረግ ነው ያለባት?
4/እናቴ በበሽታና በእድሜ መግፋት ምክኒያት ለ3አመት ረመዳንን እንዳልፆመች ጠይቄ ለእያንዳንዱ ቀን ሚስኪን እንድታበላ ነግራችሁንኝነበ ር እናቴ ደሃ ናት እኔ ከዚህ ነው የምረዳት እናም የከፋራውን እኔ ለእሷ ማውጣት እችላለሁን?
5/አንድ ሰው ፆመኛ ሆኖ በድንገት ህመም ቢፈጠርበትና የደም ምርመራ ለማድረግ ደም ቢሰጥ ፆም ይበላሽበታልን?
6/አንዲት እህት ከጓደኛዋ ጋር ተጣልታ ልናስታርቃቸው አስበን እናስታርቃችሁ ስንላት እምቢ አለች በአላህ ይሁንብሽ ታረቂ ስንላት 3ጊዜ ደጋግማ በእሷ የመጣ አላህን አላውቅም አለች ፣አላህን አላውቅም ማለቷ ከኢስላም ያወጣታልን?ከፋራውስ ምንድን ነው?
7/የምሰራበት ከፊል 3አመት ዘካተል ፊጥር አውጥቶልኛል ፣እሱ ለእኔ ማውጣት ይችላልን?ካልተቻለስ ምንድን ነው ማድረግ ያለብኝ?
8/እኔና ሁለት ጓደኞቼ ለዘካተል ፊጥር ለሚስኪኖች ብለን 250ሪያል አሰባሰብን
ሾፌር እንዲወስድልኝ ከፊሌን ስነግረው ለሚስኪን የሚሰጥ ስኳርና ተምር ነው ብየ ዋሸሁት ይህንንም አሰሪየ እኔ እከፍልልሻለሁ ብሎ ከፈለ እሱ ስለከፈለ የጓደኞችን ብር ምን ማድረግ ነው ያለብኝ?
9/ቤተሰቦቼ አደጋ ደርሶባቸ በሰው እርዳታ ነው የሚኖሩት ዘካተል ፊጥራችንን ለእነሱ መስጠት እንችላለን ወይ?
10 /ለወላጆቼ በሙሉ ዘካ መስጠት እችላለሁን?
11/የኢትዮጵያ ስንት ብር ያለው ሰው ነው ዘካ የሚወጅብበት?
12/የኢትዮጵያ 87, 400ብር ላይ ስንት ብር ነው ዘካ የሚወጣለት?
13/እኔ ጅዳ ነው ያለሁት ያለ ሙህረም ሀጅና ዑምራ ማድረግ እችላለሁን?
14/ቤተሰቦቼን ሀጅ ማስደረግ እፈልጋለሁ ነግር ግን ያሸርካሉ፣ እሁድ ቀን ስራ አይሰሩም መጠጥም ይጠጣሉ ወዘተ እነሱን ሀጅ ማስደረጌ እንዴት ይታያል?
15/እኔ ስራ የምጨርሰው ከሌሊቱ 6ሰኣት ነው ኢሻና ተራዊህን በዚህ ሰኣት ነው የምሰግደው ሶላቴ ተቀባይነት አለውን?
16/ከኢሻ ሰላት በኋላ ተራዊህ ሰግጄ ዊትር ሳልሰግድ የሌሊትን ሰላት ስሰግድ አብሬ መስገድ ስፈልግ ተራዊህ ብየ ነው የምነይተው ወይስ የሌሊት ሰላት ብየ ነው?የሚነየተውስ አንዱ ረከኣ ነው ወይ?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/254
🔆 በላጩ የረመዳን ዝግጅት
እሁድ ሸዕባን 29/8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2bjsv2yc
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/214
🔹تفسير سورة الذاريات
🔮 የሱረቱ አዝ'ዛሪያት ተፍሲር
ቁ/4 (ከ47-እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ 27/8/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2dkmcsy8
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/244
ረቡዕ 25/8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://tinyurl.com/yntd6eyj
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ ከ4አመት በፊት ታምሜ ያልፆምኩት የረመዳን ቀዷ ነበረብኝ የተወሰነውን ፁምያለው ግን በትንሽ ህመም በብዙ ስንፍና አልጨረስኩትም በስንፍናዬ ግን ሀቂቃውን በጣም ተፀፅቻለው አሁን ላይ ጥፋቴ ገባኝ ረመዳንም ወቶ ባልጨርሰውስ ሞት ቢቀድመኝ እያልኩ ፈራለው። ይህን ብዬ ስጠይቅ ባለብሽ ቀን ልክ ምስኪን አብዪና ሲፈታ ትፆምያለሽ አሉኝ እንዴት ይታያል?ምንስ ነው ማድረግ ያለብኝ? ኡስታዝ በአላህ ዱአም አድርጉልኝ።
ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄም:- በህመም ምክንያት በ2014 ረመዳን አመለጠኝ አመቱን በሙሉ ነበር የታመምኩት ሁለተኛው ረመዳን ሲመጣ ፆምኩኝ ከዛ የ2014ን ሳልፆመው የአሁኑ ረመዳን እየመጣ ነው በተከታታይ ፆሜ ለመጨረሰ አልቻልኩም የአሁኑ ፆም ከመጣ ቡሀላ የቀረኝን መጨረሰ እችላለሁ?
▪️2/ በዘካ ገንዘብ ማስፈጠሪያ የሚሆን እህልና ዘይት...ገዝቶ መስጠት ይቻላል ወይስ ብሩን ራሱ መስጠት አለብን?
▪️3/ የባለቤቴ እናት ወድቀው ከተሰበሩ አመታቸው ነው መቆምም ሆነ መቀመጥ አይችሉም ተኝተው ነው የሚበሉት ሰላት ከዛኔ ጀምሮ አልሰገዱም ረመዳን አልፆሙም ባለቤቴ ጠይቄ ለፆሙ ከፋራ አውጣላቸው ተብያለው ብሎ ለመስጂድ ሰጥቻለሁ አለ አቅላቸው ጥሩ ነው ቋሚ በሽታ የለባቸውም የሚወስዱት መድሀኒትም የለም ፆማቸው እንዴት ይታያል? የሚጠቀሙት ዳይፐር ውድ ስለሆነ በቀን 5ቴ ዳይፐር ለመቀየር አንችልም ዳይፐሩ ሳይቀየር ሽንት ቢኖረውም መስገድ ይችላሉ? የግድ ቂብላ መጠበቅስ አለባቸው? መቀመጥ ስለማይችሉ ውሃ ቢኖርም ተየሙም ማድረግ ይችላሉ? የእስካሁኖቹ ሰላቶችስ ቀዳ አለባቸው? እስካሁን ባለመስገዳቸው እኛስ ወንጀለኛ እንሆናለን?ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄም:- ከወገብ በታች ፓራላይዝድ የሆነ ሽንቱንም ሰገራውንም መቆጣጠር የማይችል ልጅ አለ በዛ ም/ት ሰላት አይሰግድም በቀን 5 ግዜ ልብሱን የሚቀይርለትና ወዱዕ የሚያስደርገው የለም። ሰላት ያለ ጡሀራ የለም አላህ ነፍስን ከችሎታዋ በላይ አያስገድዳትም ያንን ማድረግ ካልቻልክ ተወው ብለውት ተወው። ሰላት አለመስገዱ እንዴት ይታያል ረመዳንን ቢጾምስ ያለ ሰላት ይቻላል?
▪️4/ እናት እና አባቴ አይሰግዱም እድሜያቸውም 50-60 ይሆናሉ ረመዳንን ግን ይፆማሉ ፆማቸው ተቀባይነት ይኖረዋልን? እስከዛሬስ ሳይሰግዱ የፆሙት ረመዳንስ ምን ማድረግ አለባቸው? ሰላት ግዴታ መሆኑን ያውቃሉ እኔም እንዲሠግዱ ነግሪያቸው ነበር ግን እነሱ አሁን ከሀገር ወተሽ እኛን ሰላት ልትነግሪን ነው እንዴ ሰላት የተደነገገውኮ አሁን አይደለም ይሉኛል እስኪ አላህ እናንተን ሰበብ አደርጎ ከሠገዱ እንኳን ከነማብራሪያው ብትመልሱልኝ።
▪️5/ መከላከያ በራሱ ፍቃድ ገብቶ 9 የረመዳን ፆም ከነዘካተል ፊጥሩ ያመለጠውና አሁን ኮንትራቱን ጨርሶ የወጣ በቆይታው ለዒባዳው ብሎ ማምለጥ ቢሞክር የግድያ እርምጃ ይወሰድበት የነበረ ሰው አሁን ምን ማድረግ አለበት?
▪️6/ ከረመዷን በፊት የቁርዓን ሀለቃ ነበረን ነገር ግን አሁን ረመዷን ላይ ለራሴ ቁርኣንን እየቀራሁ ማኽተም በላጭ ነው ወይስ ልጆቹን ማስቀራት ልቀጥል?የማላቀራቸው ከሆነ ልጆቹ ወደ መዘናጋት ይሄዳሉ ብዬ ፈራሁ እነሱን የማቀራ ከሆነ ደግሞ ቁርኣንን ለማኽተም አልችልም ስለሆነም ምን ላድርግ?በረመዳን ወርስ ከቁርአን ጋር ያለን ግንኙነት እንዴት መሆን አለበት?ቁርአን መቅራት ብቻ ነው ወይስ መሃፈዝ ወይንስ ትርጉሙን ማወቅ።የቱ ነው በላጭ?ለሀፈዘውስ በረመዳን የሚበልጠው ቁርዓንን ማኽተም ነው ወይስ ሙራጃዕ ማድረግ ነው?
▪️7/ የጨጓራ በሽተኛ የሆነ ሰው በሽታውን የሚቀሰቅስበት ረሃብ ከሆነ ረመዷን ላይ ምን ማድረግ አለበት?
▪️8/ ነብሰ ጡር ነበርኩና መፆም ስላልቻልኩ አልፆምኩም ከዛ እያጠባሁ ስለነበር አስር ቀን ቀዷ ፆሜ አቃተኝና አቋረጥኩት ማጥባት ሳላቆም አረግዝኩ እከምወለድ ጠብቄ መፆም ነው ወይስን ምስኪን ማብላት ነው ያለብኝ? ተመሳሳይ በሆነ ጥያቄም:- ሁለት ረመዳኖች ቀዷ አለብኝ። የመጀመሪያ ረመዳን እርጉዝ ሁኜ የተወሰኑ ቀኖችን ለራሴ ብዬ ነው ያጠፋሁት ከዛ ቀጣዩ ረመዳን ደሞ አጥቢ ነበርኩኝና አሁን ላይ ከግማሽ በላይ ቀኖች ይቀሩብኛል ቀዳዬን የማወጣበት ጊዜ ነበረኝ ግን ተዘናግቼ ይሄኛው ረመዳን መጣብኝና ከፋራ ማውጣት ይጠበቅብኛል ወይስ እንዴት ነው ማደርገው አሁን ላይስ ረመዳን እስኪገባ በተከታታይ መፆም አለብኝ?
▪️9/ እናቴ የዛሬ 16ዓመት አካባቢ ገጠር እያለች ምንም አታውቅም ነበር እና 2 ልጆቿን ስትወልድ በረመዷን ነበር የወለደችውና ስንት ቀዷ እንዳለባት አታውቅም አሁን ምን ማድረግ ነው ያለባት?
▪️10/አንዲት ሴት በረመዷን ሀይድ ላይ ሆና ያልፆመችውን ቀናት ሳትከፍል ሁለት አመት ቢሆነው ምንድነው ማድረግ ያለባት?
▪️11/ ሀይዴ ከ3ቀን ቡኋላ ከዛም በላይ ሙሉ ይቋረጥና ሻወር ከወሰድኩ 1 የሶላት ወቅት ከሰገድኩ ቡኋላ ይመጣል ወድያው ይቋረጣል ከዛም አንዳንዴ ሻወር ሳልወስድ በዛው እቀጥላለሁ ከለሩ ወደጥቁር ሆኖ ከሳምንት በላይ ይቆይብኛል ፆም ሶላት ትቼ 7 ቀን መጠበቅ ይኖርብኛል?ስሠግድም አልጠራሁ ከሆነ ብዬ እጨነቃለሁ፤ ዱአም አድርጉልኝ።
▪️12/ አክስቴ ኩላሊት የተቀየረላት ጊዜ ረመዳን ነበርና አላህ ካለ የአሁኑ ረመዳን ሶስተኛዋ ነው እናም ሰርጀሪ ስትሰራ ያልፆመችውን ረመዳን ከፋራ ሳታወጣ ቀጣይኛው ገብቶባት ነበርና ሰላሳ ሚስኪን ነው ማብላት ያለባት ወይስ ጭማሪ አለባት? ያቆየችው የገንዘብ ችግር ኖሮባት ሳይሆን ረስታው ነው ትንሽ ቢያብራሩልን።
▪️13/ እናቴ የሰባት አመት የአእምሮ በሽተኛ ናት እድሜዋም ሰማኒያዎቹ ነው ረመዷንን አትፆምም በየቀኑ የማወጣላትን ለአጎቴ ብሰጠው እንዴት ይታያል? ችግረኛ ነው የሚረዳው የለም ለእህቴ ልጆችስ ብሰጥ ይበቃልኛል? እናታቸው በህይወት የለችም አባታቸውም አይጠይቃቸውም እኔ ነኝ እያስተማርኩ የያዝኳቸው።
▪️14/ አባቴ ሰካራም ነው ሲጠጣም በጣም ይረብሻል ቤት ውስጥ ያለን እቃ ሰብስቦ ያቃጥላልና በዚሁ የመጣ እናቴ ለህይወቷ ስለሚያሰጋ ከቤት ወታለች። እኔ ለአባቴ ለረመዳን ለወጪው ብር መላክ እችላለሁ? ባለፈው ለወጪው እንድልክለት ጠይቆኝ እኔ በላኩለት ብር እንዳይጠጣ ነግሬው ላኩለት ከዛ የሰፈር ሰው ስጠይቅ ብር ሲያገኝ እንደ ባሰበት ነገሩኝ ምን ማድረግ አለብኝ? ለአባቴ ዱአ አድርጉለት አላህ ይህንን ሱስ እንዲያነሳለት።
▪️15/ ረመዷን ላይ ያለ መህረም ኡምራ ላደርግ ነበር ኡምራዬ ተቀባይነት አለው?መህረም ግድ የሆነው ለሰፈሩ ነው ወይስ ኡምራው እራሱ ከመህረም ጋር ብቻ ነው የሚበቃው?እንደዛ ከሆነ ለስራ ሌላ ቦታ ነኝና ካለሁበት ወደ መዲና ሄጄ ከእንደገና አባቴ ጋር ወደ መካ ልሂድ ወይስ ብቻዬን መሄዴ ካልቀረ ዝም ብዬ ኡምራውን ላድርግ? የምሄደው ከሰዎች ጋር ዋስትናው አስተማማኝ በሆነ ባስ ነው።
▪️16/ ረመዳንን ፆሜ 6ቀን ቀዳ ነበረብኝ ለሸዋል ብዬ ነይቼ ሸዋልን ፆምኩ አጠባ ስለነበር ሽዋልን እንደፆምኩ ፈርዱን ሳልፆም ቀረሁ አሁን ለሸዋል የፆምኩት ይተካልኛል ወይስ መፆም ነው ያለብኝ?
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/253
🔆 ከረመዷን በፊት ግንኙነትን ማስተካከልና አጋዥ ነገሮች
እሁድ ሸዕባን 22/8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/yucsjew2
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ልዩ የረመዷን ዝግጅት
በፉሪ በድር መስጂድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም ተዘጋጅቶላችኋል
🗞️ርዕስ:-የረመዷን ዝግጅት እና
ለተያያዥ ጥያቄዎች መልስ የሚሰጥበት
ቦታ:- ፉሪ በድር መስጂድ
ቀን :- ጁሙዓ ማታ ሸዕባን 20/8/1445ዓ.ሂ ወይም የካቲት 22/2016
ሰዓት-ከመጝሪብ እስከ ዒሻ
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅ከዛዱል መዓድ ፈታዋ ፕሮግራም ጋር ተያያዥ የሆኑ መልዕክቶች
1) የተከበረው የረመዷን ወር እየተቃረበ ከመሆኑ ጋር ላልተወሰነ ጊዜ ከረመዳን ጋር ተያያዝ የሆኑ የፈታዋ ጥያቄዎችን ብቻ የምናስተናግድ ሲሆን ከዚህ ርዕስ የወጣ በጣም አንገብጋቢና ጊዜ የማይሰጥ ጥያቄ ያለው አስቸኳይ/አንገብጋቢ መሆኑን ገልፆ መላክ ይችላል።
2) በተደጋጋሚ ከዚህ በፊት የፈትዋ ፕሮግራም ላይ መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች ድጋሜ እየተላኩ ስለሆነ የምትልኩት ጥያቄ ከዚህ በፊት መልስ የተሰጠበት መሆን አለመሆኑን አረጋግጣችሁ በመላክ እንድትተባበሩን እንጠይቃለን።
3) ለአሰራር እንዲያመች ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ እና ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ የፈታዋ መጠየቅያ የተለያየ መስመር የተዘጋጀ በመሆኑ በዚህ መሰረት ቴክስት(ሜሴጅ) በማድረግ አልያም ቴሌግራም ላይ በመላክ ብቻ መጠየቅ ይቻላል።
+251948462619(ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ)
+966532792467(ከኢትዮጵያ ውጭ ላሉ) በዋትሳፕ ብቻ
▪️ማሳሰቢያ
- በፈትዋ መጠየቅያ መስመር ላይ ከፈትዋ ጥያቄ ውጭ ያሉ ነገሮችን ከመላክና ከመጠየቅ እንቆጠብ።
- ጥያቄዎችን በድምፅ አሳጥረው ጥያቄውን ብቻ ወይም ግልፅ በሆነ አማርኛ ጽሑፍ ያልተላከ ጥያቄ መልስ አያገኝም።
- ሀገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ውጪ ላሉ በተዘጋጁ የስልክ መስመሮች ቀጥታ መደወል አይቻልም።
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/10
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 16/8/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 http://tinyurl.com/25chfftj
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋዎች በዛዱል መዓድ
ቁጥር /2
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/3a66MMz
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
1/አሰሪዎቼ ኡምራ ከእኛ ጋር መሄድ አለብሽ ብለውኛል አይ ብላቸውም የግድ ነው ብለውኛልና ከአሰሪዎቼ ጋር ኡምራ መሄድ እንዴት ይታያል?
2/ሀይድ ላይ ሆኖ ቃዒዳኑራኒያ ማስማት ወይም መቅራት እንዴት ይታያል?
3/ቁጥርኣንን በጓንት መቅራት ይቻላል ወይ?
4/ቁርኣንን በሞባይ መቅራት ይቻል ወይ?
5/ተራዊህ ሶላትን ቤት መስገድ እንዴት ይታያል? ዊትርንስ መድገም ይቻላል ወይ?
6/ተራዊህ እንዴት ነው የሚሰገደው?
ስንት ነው የሚሰገደው?
7/መጅመሪያ ላይ ተራዊህ እሰግዳለሁ ዊትሩንም አብሬ ሰግጄ በኋላ ላይ ተነስቼ ለይለም በምሰግድበት ጊዜ ዊትሩንስ መድገም እችላለሁ?
8/ሀይድ ስሆን ሳምንት ብቻ ነበር የሚቆይብኝ አሁን ግን 15ቀን አልፏል አልቆመም ሶላቴን፣ፆሜን እንዴት ላድረግ
9/ስሁር እየተበላ አዛን ቢል ምን መደረግ አለበት?
10/ሙሳፊር ቢበላ ነው ወይስ ቢፆም ነው የሚሻለው?
11/አሰሪዎቼ ሺሻ ያጨሳሉ እቃውን አጥቤ የማዘጋጀውና የማነሳው እኔ ነኝ ሀራም ይሆንብኛል እንዴ?
12/ኒቃብ ለብሼ አረቦች ቤት እሰራለሁ
እጁ ጉርድ የሆነ ልብስ ነው የምለብሰው ይህ እንዴት ይታያል?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
ከረመዷን ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ
ቁጥር /1
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/2XgGZyH
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
1/ነፍሰጡር ነኝ ዶክተሮች አትፁሚ ብለዋኛል ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ?
2/ረመዷን ላይ ከዝሁር በኃላ ወይም ከአስር በኋላ ወይም መጝሪብ አዛን ሊል አካባቢ ሀይድ ብታይ ያንን ቀን እንዴት ታደርጋለች? ፆማ ትውልዶች ወይስ እንዴት ማድረግ ትችላለች? ጅዛኩሙላህ ኸይረን
3/ለፍጡር የተወሰኑ ደቂቃዎች ሲቀሩት
መታጠብ ይቻላል ወይ?
4/የተራዊህ ሶላት ለመስገድ የአካባቢ መስጅዶችን ትቶ በጣም ርቆ መሄድ እንዴት ይታያል?
5/ዘካ የወጀበበት ገንዘብ አመት ሊሞላው 2ቀን ሲቀረው ለሰው ብናበድረው ዘካ ይወጅብበታል ወይ?
6/ከወለድ ነፃ ተብሎ በተቀመጠ ገንዘብ ባንክ ቤቱ ገንዘቡ እንዲወልድ አድርጎ ቢጠቀምበት እኛ እንጠይቃለን ወይ?
7/የምሰራው ኮንትራት ቤት ነው ሴትይዋ የምትተዳደረው በዚና ነው እሷ ጋር መስራቴና ደመወዝ መቀበሌ ሀራም ነው ወይ?
8/ቤተሰቦቼ ኒካህ እሰሩልኝ ስላቸው እምቢ አሉኝ ከጓደኛየ ጋር ሀራም ነገር ፈፀምን ከዚያም ኒካህ ታሰረልን ኒካሁ ትክክል ነው ወይ? እኔስ ምንድን ነው የሚጠበቅብኝ?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/9
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 9/8/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/hHae76
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/211
🔹تفسير سورة الذاريات
🔮 የሱረቱ አዝ'ዛሪያት ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1-23)
የዕለተ ጁሙዓ 6/8/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/2aw8v4yq
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴የቁርኣን ግብዣ ከዛዱልመዓድ
ሱረቱ ፉሲለት
ቃሪእ ሸይኽ ዐቡበክር አሽሻጥሪ
ቅዳሜ /6/ 1445ዓ.ሂ
@ዛዱልመዓድ
🔸 🔹 🔸🔹 🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
📢 ታላቅ ሙሓደራ በፉሪ በድር መስጂድ
በተለያዩ ኡስታዞች:-
1/ ደጋግ ቀደምቶች ረመዷን ላይ የነበራቸው ሁኔታ
🎙️በኡስታዝ ዓሺቅ አብዱረሕማን
2/ ኢማንና ቁርኣን
🎙️በኡስታዝ ሙሐመድ ሐሰን
3/ ጾም፣ ተራዊሕና ተሀጁድን የሚመለከቱ ነጥቦች ከወቅታዊ ፈታዋ ጋር
🎙️በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ቀንና ሰዓት:- የፊታችን እሁድ ረመዷን 7
ከጧቱ 3ሰዓት ጀምሮ እስከ ዙህር
ቦታ:-ፉሪ በድር መስጂድ
ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል
@ዛዱል መዓድ
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴ጥቂት ጾምን የሚመለከቱ ነጥቦች🌴
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
🕌 እፎይታ ቁባእ መስጂድ
ላይ የተደረገ ሙሓዶረህ
የዕለተ ማክሰኞ ረመዷን 2/9/1445ዓ.ሂ
ሙሓደራ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/27azl6km
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
مبارك علينا وعليكم شهر رمضان
ዛሬ እሁድ ማምሻውን የረመዷን ወር ጨረቃ መታየቱን የሳዑዲ ዓረቢያ ሸሪዓህ ፍርድ ቤት በማሳወቁ ነገ ሰኞ መጋቢት 02/ 2016 ዓ.ል (March 11/2024) ረመዷን አንድ ብሎ ይጀምራል።
( اللهم أدخله علينا بالأمن والإيمان والسلامة والإسلام وجوارٍ من الشيطان ورضوانٍ من الرحمن )
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
ከረመዷን ጋር ተያያዥ የሆኑ ፈታዋ በዛዱል መዓድ
ቁጥር /3
🔊በኡስታዝ አሕመድ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸mp3
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎https://bit.ly/2RLC9Wu
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸🔹
በዛዱል መዓድ በረመዷን ፈታዋ ተጠይቀው መልስ የተሰጠባቸው ጥያቄዎች
1/ዘካተል ፊጥር ማውጣት የሚቻለው ቀደም ብሎ 28 ወይም 29ኛው ቀን ላይ ነው እንጂ ቀደም ብሎ መስጠቱ ተራ ሰደቃ ይሆናል ብለውናል እና እህቶቼ ዱባይ አሉ የዘካተል ፊጥር ገንዘብን አሰባስበው እስከሚልኩት በሰዎቹ ልክ ከራሴ ገንዘብ አውጥቼ ብሰጥላቸውና ከኢድ በኋላ ቢልኩልኝ ይህ ይበቃላቸዋልን በቀኑ ለሚስኪኖች አደርሳለሁ እንዴት ይታያል የእነርሱ ገንዘብ እኔ ጋር አልደረሰም በውክልና ላውጣላቸው ወይ?
2/ዘካተል ፊጥር ከረመዳን 28 እስከ 29/በፊት የሰጠ ተራ ሰደቃ ነው የሚሆነው ብለዋል እኛ በጀመዓ ሆነን ከረመዷን በፊት ነው አሰባስበን የሰጠነው አሁን ያወጣነው የኢድ ቀን ዱቄቱ ተገዝቶ ነው የሚከፋፈለው ከረመዳን በፊት የሰጠነው ዘካተል ፊጥር ውስጥ ካልገባ ድጋሜ ማውጣት እንችላለን ወይ?
3/ቤተሰቦቼ ዘካተል ፊጥር ሰጥተው አያውቁም እኔ ለእነርሱ ማውጣት እችላለሁን? እነሱንስ ማሳወቅ ይኖርብኛል?
4/የተራዊህ ሶላት እቤት ሲሰገድ የግድ 11ረከኣ መሆን አለበት? ከፋቲሃ በኃላስ ረዥም ሱራ መቅራት ካልቻልኩኝ አጫጭር ሱራዎችን መቅራት ይቻላልን?
5/ልክ አዛን እንደጀመረ አዛን ተብሎ ሳያልቅ ማፍጠር ይችላልን?
6/ጥርሴ በተደጋጋሚ ይደማል ፆሜን ያበላሽብኝ ይሆን? በተመሳሳይ እግሬ ላይ እቃ ወድቆብኝ እግሬ ደማ ፣ደሜ በመፍሰሱ ፆሜ ይበላሻልን?
7/በረመዷን በቀኑ ክፍለ ጊዜ በህልሜ ከተቃራኒ ፆታ ጋር ግንኙነት በማድረጌ ፆሜ ይበላሻልን?
8/ውሃ በጣም ጠምቶኝ ነበረ ፈጅር አዛን እያለ ውሃ ጠጣሁኝ አዛን ብሎ ሳይጨርስ ጠጥቼ ጨረስኩኝ ፆሜ ይፈርሳልን?
9/አብራኝ የምትሰራ ክርስትያን የሆነች ልጅ አለች እኔ ቁርኣን የምቀራበትና ሶላት የምሰግድበትን ሰኣት እየጠበቀች መዝሙራቸውን ትከፍታለች በዚህ ምክንያት አኮረፍኳት እሷ ታናግረኛለች እኔ ግን መልስ አልስጣትም እሷን በማኩረፌ ፆሜ ይበላሻልን?
10/አብሪያት የምትሰራ ልጅ ከሀገር ስትመጣ ለሰዎቿ(ለአሰሪዎቿ)ሙስሊም ነኝ ብላ ነው የመጣችው እነሱን ፈርታ ከሰዎቹ ጋር ተራዊህ እየሄደች ትሰግዳለች እኔ ሙስሊም እንዳልሆነች አውቃለሁኝ ለከፊሎቿ ልንገራቸው? ወይስ እኔ ከእነሱ ጋር ሄጄ መስገዱን ላቁም?
11/እናቴ ሶላት አትሰግድም ስገጂ እያልኩ በተደጋጋሚ መከርኳት እሺ ልትል አልቻለችም ካልሰገድሽ ፆምሽ ተቀባይነት የለውም አልኳት ይህን በማለቴ ወንጀለኛ እሆናለሁን?
12/ኢማሙ ቁኑት ላይ ኢማሙ አላህን ሲያወድስና ሲያመሰግን ምንድን ነው የሚባለው?ዱዓንስ ሲጨርስ አሚን ካሉ በኋላ በእጅ ፊትን ማበስ እንዴት ይታያል?
13/እኔ ያለሁበት ቦታ በቅር ብ መስጅድ አለ እነሱ ተራዊህን ሲሰግዱ እኔ እቤት ሆኜ እነሱን ተከትየ መስገድ እችላለሁን?
14/እቤት ተራዊህን ስሰግድ ዊትርን ሰግጄ ስጨርስ የሚባለውን ዱዓ አላውቀውም ዱዓውን ባለመቅራቴ ሶላቴ ተቀባይነት ያገኛልን?
15/የሌሊት ሶላትን ስሰግድ ከሌሊቱ አንድ ሰኣት ካልሞላ አልሰግድም ከአንድ ሰኣት በፊት ባለመስገዴ ይህ ድርጊት ስህተት ነውን?
16/ከፈጅር ሶላት ከፈርዱ በፊት የሚሰገደው ሱና ስንት ረከኣ ነው ያብራረሩልኝ
17/ዚክር በማደርግበት ጊዜ በእጄ ለመቁጠር ስራ ጋር አይመቼኝም ሳልቆጥር ስራ እየሰራሁ ዚክር ማድረግ እችላለሁን?
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem~~~~~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/~~~~~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
▪️17/ አባቴ የዛሬ ሁለት አመት ረመዳን ታሞ 15 ቀን መድሀኒት እየወሰደ አፍጥሮ ነበር አሁን ፁም ብለው አይመቸኝም ከእርሻ ጋር እያለ እምቢ አለኝ ሀራም ነው እባክህን ፁም ብለውም ለሚስኪን ብር እሰጣለሁ አለኝ ማህበረሰቡ ጃሂል ስለሆኑ አልሰማኝ አለ ምን ላድርግ? ምንስ ይመክሩኛል?~~~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/11
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 23/8/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://tinyurl.com/yq7cwxn5
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/213
🔹تفسير سورة الذاريات
🔮 የሱረቱ አዝ'ዛሪያት ተፍሲር
ቁ/2 (ከ38-46)
የዕለተ ጁሙዓ 20/8/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://tinyurl.com/2ak5cp53
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/243
ረቡዕ 18/8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎http://tinyurl.com/22vjaffk
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ አክስቴ የባለፈውን ረመዷን ፆማለው ብላ አስባ ስታየው በህመም ምክንያት አልቻለችም ቀዳም ልታወጣ ነበር ህመሙ ባሰባት አሁን ያለፈውን ረመዷን ከፆም ውጭ ምንድነው ማድረግ ያለባት?
የዘንድሮንም መፆም አትችልም እሱንስ ምን ታድርግ?
▪️2/ረመዳንን ጠብቆ ይቅርታ መጠየቅ እንዴት ይታያል?
▪️3/ አባቴ አላህ ይርሀመውና ረመዷን ላይ ታሞ ትንሽ ያልፆማቸው ቀናት ነበሩ እና እኔ ልጾምለት ነበር ኒያዉ ዝም ብሎ ለሱ እንደ ሆነ አስቦ መፆም ብቻ በቂ ነው?
▪️4/ ከ4ዓመት በፊት ስለ ፆም ቀዷ እና ከፋራ ምንም የማውቀው ነገር የለም አሁን ነው ማለት ይቻላል ያወኩት አልሀምዱሊላህ አሁን በተጀመረው ትምህርት ነው የተረዳውት። በሰዓቱ የረመዳን ወቅት ነበር አንድ ቀን ማታ ላይ ዚና ላይ ወደኩ እና የዚህን ወንጀል እንዴት ነው ረመዳን ክፍት አለብኝ ወይስ ቀዷ ነው ያለብኝ ምንስ ላድርግ?
▪️5/ ሸዋልና ረመዷንን በአንድ ኒያ መፆም ይቻላል ተብዬ ነበር ትክክል ነው? ቢያብራሩልን።ካልሆነስ አንድ ላይ ነይቶ ፆሞ የነበረ ሰው የፆመውን ከሸዋል ወይስ ከረመዷን ነው ሚቆጠረው?
▪️6/ የረመዳን የመጨረሻ 10 ቀናት ላይ ኢእቲካፍ እገባለው ተማሪ ስለሆንኩ ትምህርት ቤት ባስፈቅዳቸው ስለማይፈቅዱልኝ ዝም ብዬ እቀርና ከኢድ በኋላ ስገባ አሞኝ ነበር እላቸዋለው አንዳንድ አስተማሪዎች በጣም ካስጨነቁኝ የውሸት የሀኪም ማስረጃ አስፅፋለው ሀራም ይሆንብኛል ወይ? ያለኝ አማራጭ ይህ ብቻ ስለሆነ ነው ።
▪️7/ ተራዊህ ልንሠግድም ሆነ ለሌላም ሠላት መስጅድ ስንገባ ተህየተል መስጅድ መስገድ ግዴታ ነው?
▪️8/ተራዊህ ሰላት ከኢማሙ ጋር ጨርሶ መስገድ ያለውን ደረጃ ፈልጌ መስገድ እፈልግ እና ዊትር ከተሰገደ ቡሀላ የለሊት ሰላት ይዘጋል የሚለውን ስሰማ ደግሞ ለይልም መስገድ ስለምፈልግ ግራ ይገባኛል በአንድ ለሊት ሁለት ዊትር የለም እና መልእክተኛው በአንድ ለሊት ከ 11ረከአ በላይ ሰግደው አያውቁም ሲባል ደግሞ ተራዊህም ለይልም መስገድ ይበዛ እና ቢደአ ይሆንብኝ ይሆን እላለሁ።
▪️9/ አሸረል አዋኺር ላይ ተራዊህም ተሀጁድም በመስጅድ ያሰግዳሉ ሁለቱንም መስገድ ይወደዳል ወይስ ተራዊህን ትቶ ተሀጁድን መስገድ ይወደዳል ይህንን ቢያብራሩልኝ?
▪️10/ ሴት ልጅ ተራዊህ መስጂድ ሄዳ መስገድ ትችላለች?
▪️11/ከሆዴ አየር እየወጣ ያስቸግረኛል በተደጋጋሚ ኡዱእ. ማድረግ እየሰለቸኝ ቁርኣን ያለኡዱእ እየቀራሁ ነው ወንጀለኞ እሆናለሁ ? ምንስ ይመክሩኛል
▪️12/እስቲንጃ በደንብ አደርጋለው ነገር ግን በጀማ ሶላት ጊዜ ስሰግድ ቆይቶ የቀረውን ፈሳሽ ይወጣብኛል ጀማው ሶላት አቋርጬ መውጣት አለብኝ ያብራረልኝ !
▪️13/አንዲት ሴት በምትሰግድበት ወቅት የፀጉሯ ጫፍ ባጋጣሚ ከታየ ሰላቷ ትክክል አይደለም ማለት ነው ወይም ደግም ሰግዳ ስትጨርስ ብታስተውል ድጋሚ መስገድ ይኖርባታል?
▪️14/ የ12 አመት ልጅ የወር አበባ አይታለች በመጀመሪያ ረመዷን ማታ ሳትበላ አድራ ጧት ላይ መፆም አልችልም ርቦኛል ብላ እናት ምግብ ሰጠቻት በላች ከቀዷ ሌላ ከፋራ አለባት ?
▪️15/ እሕቴ ካገባች ብዙ እመት ሆኖታል እናም ረመዳን ላይ በቀን ከባሏ ጋር ተገናኙ የዛኔ ኢልምም የለም አታውቅም ግን ወንጀል እንደሆነና 60ቀን መፆም እንዳለባት ተነገራት ከመፆም ውጭ ስደቃ መስጠት አይቻልም? ከትቻለ ስንትና እንዴት ይወጣል ባረከሏሁ ፊኩም~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
4⃣ኛ ዙር የኪታብ ኮርስ እና የሙሃደራ ፕሮግራም በአዳማ ከተማ‼
📍ነገ የካቲት 19/2016እ.ኢ.አ በአዳማ ከተማ ከዕውቁ ሸይኻችን ኡስታዝ አሕመድ ኣደም ጋር ምርጥ እና ልዩ የኪታብ ኮርስ እና የሙሃደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ የናንተን መምጣት ይጠብቃል፤ ማንም እንዳይቀር ‼️
ለሌሎችም መንገርን አትርሱ።
📌የኪታብ ኮርስ የሚሰጥበት፦
🕌ቦታ፦ አዳማ 05 ኢብኑ አባስ መድረሳ
⏰ቀንና ሰዓት፦ ማክሰኞ የካቲት 19, 2016 E.C ዐስር ሰላት እንደተጠናቀቀ
📖የኪታብ ስም፦ ላሚይ'የቱ ኢብኒል ወርዲይ ፊል-ሒከሚ ወል-ዓዳቢ
📌የሙሃደራ ፕሮግራም፦
🕌ቦታ፦ 03 ቀበሌ አንሳር መስጂድ
⏰ሰዓት፦ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🖇ነገ በአላህ ፍቃድ ከሰዓት እስከ ማታ ያለንን ፕሮግራም በማመቻቸት የሸይኻችንን እውቀት እና ምክር እንቋደስ። ባረከላሁፊኩም!!!
/channel/Menhajadama
/channel/Menhajadama
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/252
🔆 ከረመዳን በፊት ልብን ማስተካከል
እሁድ ሸዕባን 15 /8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/23jgjfua
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/212
🔹تفسير سورة الذاريات
🔮 የሱረቱ አዝ'ዛሪያት ተፍሲር
ቁ/2 (ከ24-37)
የዕለተ ጁሙዓ 13/8/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/2d2lwnrq
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ዒልም እና ፂም
▪️ፂም የወንድ ልጅ ጌጥና መለያ ነው።
▪️መላጨቱም ከከባባድ ወንጀሎች መካከል አንዱ ነው።
▪️ፂምን መላጨት ከሴት ጋር መመሳሰል በመሆኑ የአላህንና የመልእክተኛውን እርግማንም የሚያስከትል ተግባር ነው።
ደጋግ ቀደምቶች በተፈጥሮ እንኳ ፂም የሌለውን ሰው የዒልም መድረካቸው ላይ ተቀምጦ እንዲማር አይፈቅዱም ነበር!
🔅አል-ኢማሙ ማሊክ "ሙርድ" የሚባሉ ፂም አልባ ወጣቶች እሳቸው ሒዲሥ ሲያስተላልፉ እንዲታደሙ አይፈቅዱም ነበር።
አንዴ ፂም አልባ በመሆኑ የሚታወቅ ሂሻም የሚባል ሰው በሰዎች መሃል ተደብቆ ገብቶ 16 ሐዲሥ ከሳቸው ከሰማ በኋላ ለኢማሙ ሲነገራቸው 16 ጅራፍ ገርፈው አስወጡት። እሱም ምናለበት ከእርሳቸው 100 ሐዲሥ ሰምቼ 100 ጅራፍ በገረፉኝ! ይል ነበር።
ማሊክ "ረሑመሁላህ" (ይህ እኛ ከፂማሞችና ከታላላቆች የተቀበልነው ዒልም ነው፤ ከእኛም ልክ እንደነሱ ያሉ ሰዎች -ፂማሞች እንጂ መውሰድና መቀበል አይችሉም!) ብለዋል።
📚መጅሙዕ አል-ፈታዋ 15/375
▪️በተፈጥሮ ፂም ለሌላቸው ይህ ከተባለ በየቀኑ በምላጭ አርግፈውት ለመማርም ይሁን ለማስተማር የሚቀመጡ ምን ሊባሉ ነው?!
✍️ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሸዕባን 10/8/1445.ዓሂ
@ዛዱል መዓድ
💥 በተጨማሪም የተለያዩ
ትምህርቶችን ለማግኘት
ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኘት
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/251
🔆 3ቱ ከወንጀል መታጠቢያ ወንዞች
እሁድ ሸዕባን 8 /8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/2ccbhvp4
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/201
☄ ነቢዩ ﷺ ሸዕባን ላይ ጾም ያበዙ
የነበረው ለምንድነው?
እሁድ 28/7/1444 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://bit.ly/3IeoNLM
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ