በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/8
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ማክሰኞ 3/8/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 http://tinyurl.com/2do4u5zz
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/210
🔹تفسير سورة الطور
🔮 የሱረቱ አጥ'ጡር ተፍሲር
ቁ/3 (ከ29-እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ 28/7/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/23ojhft5
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/7
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 24/7/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 http://tinyurl.com/2xu5gfgu
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/209
🔹تفسير سورة الطور
🔮 የሱረቱ አጥ'ጡር ተፍሲር
ቁ/2(ከ17- 29)
የዕለተ ጁሙዓ 21/7/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/sUpUq
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የቀለበት አደራረግ
ሴት ልጅ የወርቅም ይሁን የብር ቀለበት በፈለገችው ጣት ላይ ማድረግ ትችላለች። ነገር ግን ቤት ውስጥም ይሁን ከቤት ውጪ ስትሆን ጌጧን ባዕድ/አጅነቢይ ወንድ እንዳያይ ጌጡን መሸፈን ግዴታ ይሆንባታል። ይህም የቁርኣን ህግና ትእዛዝ ነው።
ወንድ ልጅ ግን የወርቅ ቀለብት ማድረግ አይችልም።
ከወርቅና ከብረት ውጪ ካሉ ነገሮች የተሰራ (የብርም ይሁን ሌላ) ቀለበት ሲያደርግ በመጨረሻው ትንሹ ወይም ከሱ ቀጥሎ ባለው ጣት እንጂ በመሃለኛው ረጅሙ ጣት፣ ከሱ ቀጥሎ ባለው ሌባ (አመልካች) ጣትና አውራ ጣት ላይ ለወንድ ልጅ ቀለበት ማድረግ አይቻልም።
በተለይ በመሃለኛው ረጅሙ ጣትና ቀጥሎ ባለው አመልካች ጣት ላይ ቀለበት ማድረግን ነቢዩ صلى الله عليه وسلم
በግልጽ ከልክለዋል።
ከመሆኑም ጋር ብዙ ወንዶች በነዚህ ጣቶች ቀለበት ሲያደርጉ ይታያል።
ዲናችንን እንወቅ! እውቀት ብርሃን ነው፤ አላዋቂነት ጨለማ ነው።
📖🖊📖 ኡስታዝ አሕመድ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/6
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 17/7/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://t.ly/aSaNl
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/208
🔹تفسير سورة الطور
🔮 የሱረቱ አጥ'ጡር ተፍሲር
ቁ/1(ከ1- 16)
የዕለተ ጁሙዓ 14/7/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/BuALp
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/5
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 10/7/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://t.ly/dPyr7
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ታላቅ የዳዕዋ እና የሙሃደራ ፕሮግራም በኢማራት
United Arab Emirates
🇦🇪🇦🇪👇🇦🇪🇦🇪
👉የፊታችን እሁድ Jan 21 በኢማራት ሻርጃ ሮላ ሙባረክ ሴንተር
☀️ከዕውቁ ሸይኻችን ኡስታዝ አህመድ ኣደም ጋር ምርጥ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ የናንተን መምጣት ይጠብቃል
📚ዓሱርን አብረን ሰግደን እንቀጥላለን
📍በኢማራት በሁሉም አቅጣጫ ያላችሁ ተጋብዛችኋል
🔅ለሴቶች ልዩ ቦታ አለን
🍛ቀለል ካለ ምሳ ጋር
📍ቦታው ሻርጃ ሮላ ሙባረክ ሴንተር
📌ሎኬሽን 👇👇
https://maps.app.goo.gl/xwatMBmvUEhBBcic9
/channel/ahmedadem
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/207
🔹تفسير سورة النجم
🔮 የሱረቱ አን'ነጅም ተፍሲር
ቁ/2 (ከ33 እስከመጨረሻው)
የዕለተ ጁሙዓ 7/7/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/iTS_z
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/4
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ሰኞ 3/7/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎https://t.ly/92EmQ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌴 የረጀብ ዒባዳ🌴
🔹ጾም ወደ አሏህ ከሚያቃርቡ ትልልቅ ዒባዳዎች መሀል አንዱ ነው
ማንኛም ዒባዳ ሁለት መሰረቶች አሉት ከነዚህ መሀል አንዱ ከጎደለ፣
በሸሪዓ ሚዛን ዒባዳ አይባልም!
አሏህ ዘንድም ተቀባይነት አያገኝም!
💥1ኛ/ ዒባዳውን ለአሏህ ብቻ ብሎ በኢኽላስ መስራት (ለይዩልኝና ለይስሙልኝ ሳይሆን)
💥2ኛ/ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸው የሰሩት ወይም ስሩት ብለው ያዘዙት፣ ወይም ሲሰራ አይተው ዝም ያሉት መሆን አለበት።
👉🏻 ከዚህ ውጪ ዒባዳ ሊባልና ወደ አሏህ ሊያቃርብ የሚችል ነገር የለም::
🔸 የረጀብን ጾም ነቢዩ ሙሐመድ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እራሳቸውም አልጾሙም፣ ጹሙ ብለውም አላዘዙም ፣ሰሃቦችም አልጾሙትም::
💥በረጀብ ወር የሚሰሩ ምንም ዓይነት ልዩ ዒባዳዎች የሉም!
በዚህ ዙሪያ የሚሰራጩ ሐዲሦች በሙሉ ደዒፍና ነቢዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ላይ የተዋሹ መሆናቸውን 📂አል_ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀርን ጨምሮ ሌሎችም የሐዲሥ ሊቃውንት ገልጸዋል
ደጋግ ቀደምቶች፥ " ከናንተ በፊት ያለፉ ቅን ትውልዶችን መንገድ ተከተሉ አዲስን ነገር አትፍጠሩ " ይሉ ነበር
ዘወትር ሰኞና ሀሙስ ሌሎችንም የተለያዩ የሱና ጾሞችን የሚጾም ሰው ግን ረጅብም ላይ ይህ ስራው ላይ ቢቀጥል ምንም ችግር አይኖረውም
የሚከለከለው *ረጅብ ስለሆነ* ብቻ ተብሎ በጊዜያዊነት የሚሰራ ዒባዳ ብቻ ነው!
✍ኡስታዝ አሕመድ ሼኽ ኣደም
ረጀብ 10/7/1439 ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/238
ረቡዕ 28/6/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://rb.gy/wwfgt2
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/ወንድሜ በፊት በጣም የተበላሸ ቦዘኔ ነበር አሁን ግን አላህ ከዛ ሁሉ መጥፎ ሂወት አዉጥቶት ተሥተካክሎዋል ግን ሶላት አይሰግድም ጁማአ ቀን ብቻ ነዉ የሚሰግደዉ ዱአ አርጊልኝ አላህ ከዛ ሁሉ ሂወት አዉጥቶኝ ግን ሶላት መሥገድን ያዘብኝ ይለኛል ሀዲስም ስልክለት ያዳምጣል እና አቃቸዋለዉ እኮ መተግበሩ ነዉ ያቃተኝ ምን ላድርግ ለመሥገድ እወስንና የሆነነገር ይይዝብኛል እንጂ መሠገድ ሳልፈልግ ቀርቼ አደለም ይለኛል ግን ዘፈን ይሰማል ሶላት አለመሥገድ እኮ ያከፍራል ሰለዉ ቢያንስ ጁማአ ቀን እሰግዳለሁ አለኝ ምን ማድረግ አለበት? ቢያብራሩልኝ ጀዛኩሙላህ ኸይር
▪️2/ እናቴ ወደ አኺራ ሂዳለች ያለንበት ገጠር ከመሆኑ አንፃር ስለዲኗ አታውቅም ነበር ሶላት አትሰግድም ከአላህ ውጭ ታርዳለች ሰኔ ፣ህዳር እየተባለ ይታረዳል ለሷ ቁርአን ብቀራ ሰደቃ ባወጣ ይደርሳታል ያብራሩልኝ
▪️3/የጧትና የማታ አዝካሮች በቁጥር የተገደቡ ናቸው ፣ የቸኮልኩ ቀን አዝካሩ ከሚቀርብኝ በማለት 3 ጊዜ ከዛም በላይ ያሉትን አዝካሮች አንዳድ ግዜ ብየ ማጠናቀቅ እችላለሁ?ጀዛኩም አሏህ ኸይር
▪️4/ሽንት ቤት ሲገባ ሚባለው ዚክር በሁሉም ሁኔታ ላይ ስንገባ ነው የምንለው ለምሳሌ ውዱእ ለማድረግ ለማፅዳት ስንገባ ማለት አለብን?
▪️5/እኔ በባህር ነበር የመጣሁት ወሩን ሙሉ መንገድ ላይ ነበርኩ አልፆምኩም ነበር አሁን እዳልፆም ደግም ጉዳት አለብኝ እና ለሚስክን ልሰጥ?እንዲሁም እናቴም ጨጎራ በሽታ አለባት በረሀብ ነው የሚነሳባት እና የተወሰኑ አመታት አልፆመችም እኔ ለሚስክን ብሰጥላት እችላለሁ ወይ?
6▪️/ያለፈውን ረመዳን በህመም ያልፆምኳቸው ቀን ነበር አሁን ያኛውን ረመዳን ሳልፆም ኢሄኛው ቢገባ መፆም ብቻ ነው ወይስ ከፋራም አለው?
▪️7/እናቴ የባለፈውን ረመዳን በወሊድ ምክንያት አልፆመችም ነበር መንታ ልጅ ነው ያላት እነሱን ይዞ ለመፆም አልቻለችም ለሊትም ስለማያስተኟት በዛ አቅም ብትፆም ይበልጥ ትታመማለች እና የባለፈውን ረመዳን እንዴት ታድርግ ጀዛከለህ ኸይረን
▪️ 8/ቤተሰቦቻችን ብር አስቸኳይ ፈልገው ስንልክ ብር እጃችን ላይ ከሌለ የሚልኩ ልጆች እንዲሉክልን እናደርጋለን እኛ የምንሰጣቸው ከቀናቶች በኋላ ነው ስንመልስ ምንዛሬ ይጨምራል ወይም ይቀንሳል ባለንበት ሀገር እንዲልኩልን ባልናቸው መሰረት ነው የምንሰጣቸው ይህ እንዴት ይታያል? ጀዛኩሙሏሁ ኸይረን
▪️9/የምጠቀምበት መኪና ነበር አሁን ኪራይ ላይ ነው ዘካ ለማውጣት ፈልጌ ነበር በሙሉ መኪናው ነው ውይስ በኪራይ ከተሰበሰበው ብር ነው ሚወጣው ከሙሉ ኪራዩ ነው ወይስ ተጠቅሜበት ከተቀማጩ ነው ሚወጣው አንድ አመት ሞላው ካከራየሁት ጀዛኩሙ አላህ ኸይር
▪️10/ባልና ምስት በስልክ ሲያወሩ ፈሳሽ ነገር ቢከሰት ሻወር ይወጅባል? ወይስ ችግር የለውም?
▪️11/270ሽ ብር አለኝ፣ አንድ አመት ከስምንት ወሩ ነው፣ስንት ነው ዘካ ሚወጣበት? ዘካውንስ ለተፈናቃዮች መስጠት ይቻላል?
▪️12/ እህቴ የኢትዮጵያ መቶ አምሳ ሺ ብር ነበራት አመት አልፎታል ሌላ አመት ያልሞላው ብር አላት ዘካ የምታውጣው አመት የሞላውንነው ወይስ ከሁሉም ማውጣት አለባት ሰንት ነውስ የሚውጣው?
▪️13/ቁርኣን መሳም ሀራም ነዉ ሲሉ ሰማሁ እኔ ቁርኣን መቅራት ከነበረኝ ፍቅር አንፃር እየሳምኩ ዱዓ እያደረኩ አለቅስ ነበር አሁን ማንበብ ስጀምር ተዉኩ ከፋራ አለዉ ?በሪከርድ ቁርኣን ስቀራ የከበደን ካለ በርሳስ ፅፈን መቅራት ይቻላል?
▪️14/አባቴ የሞተው እኔ ስደት ላይ ሆኜ ነው የቀብር ዚያራ እንዴት ይታያል?ቀብሩ ላይስ አበባ መትከል መንከባከብ እንዲሁም ቀብሩን ማስተካከልና ማሰራት እንዴት ይታያል ?
~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/245
🔆ሙስሊም የመሆንን ጸጋ ለማመስገን...
እሁድ 25/6/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/DhMuV
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/205
🔹تفسير سورة النجم
🔮 የሱረቱ አን'ነጅም ተፍሲር
ቁ/1 (ከ1-18)
የዕለተ ጁሙዓ 23/6/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/rJzgt
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/250
🔆 የሰው ልጅ ዕድሜ አጭርነትና
የረመዷን ዝግጅት
እሁድ ሸዕባን 1 /8/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/29dgav9o
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/242
ረቡዕ 26/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎http://tinyurl.com/22aygrdb
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1/የ6ወር ልጅ ሆድ ውስጥ ሞቶ ተወለደ ለዚህ ልጅ ስም ይወጣለታል?አቂቃስ?
▪️2/አቂቃ ሲደረግ የተበላውን አጥንት ሰብስቦ በከፈን መቅበር እንዴት ይታያል?
▪️3/በማህፀን በኩል የሚወጣው አየር ውዱእ ያፈርሳል?
▪️4/የሶላት ወቅት በእፕሊኬሽን መጠቀም እንዴት ይታያል?ሶላቶች ይለያያሉ
▪️5/የጉዞ ወኪል መስራት እንዴት ይታያል? ያለ መህረም ሴት ልጅ ስለምትሄድ?
▪️6/ባለፈው ደርስ ስንማር ውዱእ ስናደርግ ቀጥታ ወደፊት መህልድ እንዳለብን ተነግሮን ነበር መጉመጥመጥ ፣በአፍንጫ ውኃ መሳብ፣እጅ መታጠብ ግዴታ አይደለም
▪️7/የወር አበባ ከታጠብኩ በኃላ ከ1ሳምንት በላይ ፈሳሽ ስለሚፈሰኝ ሁሌ ውዱእ ማድረግ አለብኝ?ፈሳሽ ነጭ ቀጭን ሆኖ ሽታ የለውም አንዳንዴ ቢጫ ሆኖ ሽታ የነካውን ልብስ ማጠብ አለብን?
▪️8/አንዲት እናት ከወለደች የሚፈስ ደም ቶሎ የሚቆም ከሆነ ሶላት የምትሰግድበት የጊዜ ገደብ አለውን?
▪️9/መዋእለ ህፃናት ላይ የልጆች ነሺዳን መክፈት ሁክሙ ምንድን ነው?
▪️10/ኒቃብ በጣም ያሳክከኛል ስለዋጅብነቱ በተደጋጋሚ እየተማርኩኝ ነው እኔ ከማይለብሱ ሴት ነኝ አልሀምዱሊላሂ ከኒቃብ ውጭ ያሉትን እለብሳለሁ ኒቃብ የማለብሰው አንገቴ ላይ ህመም አለብኝ ያ ህመም ከልቤ ጋር የተገናኘ ነው ጅልባቤን አፍንጫየ ላይ ሳደርገው ይጨንቀኛል ሳልሸፈን እንኳን እና ከበሽታ ጋር የተገናኘ ነገር ማድረግ ይቻላል? ዱኣም አድርጉልኝ
▪️11 አንዲት ልጅ የትም ልጆች ያሉበት ቤት ትሰራለች እናታቸው ለሷ ከደመወዝ በተጨማሪ ስጦታ ትሰጣታለች የየቲም ሀቅ ይሆንባታል? ብትቀበል?
▪️12/ሁለት ስስ ካልሲ አድርጎ ኩፍ ማበስ ይቻላል?
▪️13 ሶሻል ሚዲያ ላይ(ፌስቡክ)ላይ ሰዎችን ለማነሳሳት በሚል በኒቃብ ፎቶ ተነስተው የምለው አሉ እንዴት ነው?
▪️14/ከጀናባ ትጥበት በፊት ቅባት የተቀመጠውን ቅባት በሳሙና ማስለቀቅ ግዴታ ነው?እንዴት ይታያል?~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/249
🔆 ዝሙትና መዘዙ
እሁድ 23/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 http://tinyurl.com/2b52aakm
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/241
ሀሙስ 20/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://t.ly/Ozj6M
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1) አባቴ ብር ልኬለት አላቅም በዚህ ዓመት ምክንያቱም እያባከነ እየቃመ ስለሚያጠፋ እና መላክ አለብኝ ወይ?
▪️2) እኔ ኒቃቢስት ነበርኩኝና በስራ ማጣት ምክንያት ኒቃቡን አወለኩኝ አሁን ወደ ሀገር ለመመለስ አስብያለው ለዚህ ከፋራ አለው ወይ?
▪️3) አባቴ በጣም ታሞ ነበርና ፆም አልፆመም ነበር ከዛም ሳይሻለው ሞተ አሁን እኛ ልጆቹ መፆም አለብን ወይስ ሰደቃ መስጠት አለብን? እኛ ብንፆምለትስ ይገባለታል?
▪️4) ባሌ እኔን በደንብ ማስተዳደር ሳይችል ሁለተኛ አገባ ለምን ሲባል ልጅትዋ በኔ ተፈትናለች አለ።ከዛ ሁለታችሁም ስራ ትሰራላችሁ አለ።ሁክሙ ምንድነው? ለኔስ ምን ትመክሩኛላችሁ?
▪️5) ሰሀባዎች ወይም ነብያቶችን በውዴታ ማበላለጥ እንዴት ይታያል?
▪️6) ዘመድ ወይም ጓደኛ ቤት ለመሄድ መንገድ ላይ ሆነን እየመጣን ነበር አላችሁ ወይ ብሎ ጠይቆ መሄድ ይበቃል ወይስ አስቀድሞ መናገር አለብን?
▪️7) እዚህ ሀገር አንድ የሱና ወንድም ነበር ሸሪዓውን በጠበቀ መልኩ ከተጋባን ቡሃላ ስራዬን ትቼ እንድመጣ ጠየቀኝና ስመጣ የፈለገውን ነገር ካደረገ ቡሃላ ፈታኝ አሁን ለሱም ለኔም ምን ትመክሩናላችሁ?
▪️8) በኸይር ግሩፕ የተሰበሰበ ብር ነበርና ያንን ብር በጦርነት ለተፈናቀሉ ቤተሰቦችና ለመስጂድ መስጠት ይቻላል ወይ?
▪️9) ሰው ሲያወራ ያወራውን በውስጤና በምላሴ አመላልሳለው ወንጀል ይሆንብኛል ወይ?
▪️10)አንዴ አግብቼ ፈትቻለሁ የአንድ ልጅ እናትም ነኝ እናም አሁን በስደት የምኖር ሲሆን የተለያዩ ሰዎች ለትዳር ይፈልጉኛል እናም እናቴ ፈቃደኛ አይደለችም አባቴ ፈቃደኛ ነው ሀገሩ ሩቅ ነው አንዴ ብሄሩ ሌላ ነው እያለች ሸሪዓዊ ባልሆነ ምክንያት ትከለክለኛለች አባቴ ፈቃደኛ ሆኗል እና እስከአሁን ድረስ አላገባሁም ከኔ ምክንያት የሆነ ነገር እንዳትሆንብኝ እሰጋለሁ~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
3⃣ኛ ዙር የኪታብ ኮርስ ፕሮግራም በአዳማ ከተማ‼
📍የፊታችን ማክሰኞ ጥር 21/2016እ.ኢ.አ በአዳማ ከተማ ከዕውቁ ሸይኻችን ኡስታዝ አሕመድ ኣደም ጋር ምርጥ እና ልዩ 3ኛ ዙር የኪታብ ኮርስ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ የናንተን መምጣት ይጠብቃል፤ ማንም እንዳይቀር ‼️
ለሌሎችም መንገርን አትርሱ።
🕌ቦታ፦ አዳማ 08 ቀበሌ ቁዱስ ቁርዓን መስጂድ
ቀንና ሰዓት፦ ማክሰኞ ጥር 21, 2016 E.C ዐስር ሰላት እንደተጠናቀቀ
📖የኪታብ ስም፦ ላሚይ'የቱ ኢብኒል ወርዲይ ፊል-ሒከሚ ወል-ዓዳቢ
📚 ኪታብ ስለተዘጋጀ እዛው ማግኘት ትችላላችሁ!
/channel/ahmedadem
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/248
🔆 የመልካም ስነምግባር ምንነትና ትሩፋት
እሁድ 16/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/QEogK
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/240
ረቢዕ 12/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://t.ly/qh1Kz
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹
▪️1) ገንዘብ በሐዋላ መላክ እንዴት ይታያል?
▪️2) በግል መኪናችን በክርስቲያን በዓላት ክርስትያኖችን ቤተ-ክርስቲያን ማድረስ እንዴት ይታያል?
▪️3) በሰላቴ በጣም ወስዋስ ያስቸግረኛል፤ቀልቤን ሳልሰበስብ ማሰላምትበት ጊዜ ይበልጣል።ምን ላድርግ?
▪️4) አንዲት ሴት ካገባች ቡሃላ ወላጆችዋን መርዳት ብትፈልግና ካላት ገንዘብ አጠራቅማ ብትልክ ችግር አለው ወይ? ባልዋስ እሷን የመርዳት ግዴት ይኖርበታል ወይ?
▪️5) ብዙ ጊዜ ሽርክን ፈራለው ስለ ሽርክ ማሰብ/መፍራት እንዴት ይታያል?
▪️6) ምዬ ነበር እንደዛ አላደርግም ብዬ ከዛ ግን አደረኩ ከፋራው ምንድነው?
▪️7) ሰለምቴ ነኝ ከሰለምኩ ሁለት ዓመቴ ነው እናም በመስለሜ የተነሳ ቤተሰብ አግልሎኛል ከኔ ምንም ዓይነት እርዳታ አይፈልጉም እኔ ከነሱ በመራቄ እጠየቃለሁ ወይ?
▪️8) ከመስለሜ በፊት ትዳር ነበረኝ ልጅም አለችኝ እናም የልጄ አባት ለኔ አጅነብይ ነው ወይ?
▪️9) እንጀራ አባቴ ለኔ አጅነብይ ነው?
▪️10) ለቁርኣንና ለሐዲስ ውስጤ በጣም ይጨንቀኛል በሆነው ባልሆነው ፈራሁት በጣም ያስቸግረኛል የሰው ፍርሃት በጣም ያስቸግረኛል ሸይጣን ነው እላለሁ ይምከሩኝ።
▪️11) ወላጆች ነይ አወፍ አልልም ካልመጣሽ እያሉ ሁልጊዜ ያለቅሳሉ እና እኔ መግባት አልፈልግም በቂ የሆነ ገንዘብ የለኝምና እንዴት ይታያል? ቀልብ ያደርግብኛል?
▪️12) አሁን ላይ ሁሉም ሐበሻ ወንድ ማለት ይቻላል ስራው ሐዋላ ነውና ስለ አሰራሩ ቢያብራሩልን።~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/247
🔆 የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉምና ትሩፋት
እሁድ 9/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/2hv2f
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ማሳሰቢያ፥
በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ጁሙዓ፣ ቅዳሜና እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻእ፤ ሰኞና ማክሰኞ ረፉድ ላይ የሚሰጡ ደርስ/ትምህርቶች ከዛሬ ጁሙዓ ጀምሮ ይህን ሳምንት እንደማይኖር ከወዲሁ ማሳወቅ እንወዳለን።
#ነገ ቅዳሜና ከነገ ወዲያ እሁድ ከመግሪብ እስከ ዒሻ በቋሚው ደርስ ምትክ እዛው ፉሪ አከባቢ ለምትገኙ ሌላ ትምህርት/ሙሓደራ ይኖራል።
#በአላህ ፈቃድ ከዛሬ ሳምንት ጀምሮ ወደ ደርሳችን እንመለሳለን።
#ዛዱል-መዓድ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/239
ረቡዕ 5/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://t.ly/j7377
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹🔸
▪️1/ባለቤቴ አላህ ይርሀመዉ በወለድ ከሚሰራ ባንክ አክሲወን አለው ወራሾች አክሲወኑን በማስቀጠል ወይም በመሸጥ መጠቀም ይችላሉን? ካልተቻለ ምን ማድረግ እንዳለብን ቢያብራሩልን
▪️2/በግሩፕ ለሚስኪን የተነየተ ገንዘብ ነበር፣ ግን ግሩፑ ስለፈረሰ የተነየተውን መስጠት አልቻልኩም ለሚስኪን የነየትኩትን ለሌላ ችግረኛ ወይም ለታመመ ሰው መስጠት እችላለሁ?
▪️3/አባትና ወንድም አሉኝ ላገባ ነው ብየ ስጠየቃቸው አነሡ እምቢ አሉኝ ምክኒያቱም ዘመድ ነን ብለው ነው በተደጋጋሚ ሽማግሌ ልኪ ባስጠይቃቸውም እምቢ አሉኝ ሽሪዓ ፍርድ ቤት ኒካህ ታሰረኩኝ ሽሂድ አቅረቢ ስባልም የእናቴን አባት አቀረብኩኝ ኒካህ ያሠረን ሠው ኡሥታዝ ነው እኛ የምናውቀው ሸረአ ፍረድ ቤት አብሮ የሚሠራ ነው ሸረአ ፍርድ ቤት ካወከለኝ ማሠር እችላለሁ ብሎ ኒካህ አሠርን እኔ ሳኡዲ ነው ያለሁት ልጁም ሳኡዲ ነው ይህ እንደት ይታያል? ያብራሩልኝ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
▪️4/ኒካህ ስታሰር አባቴ ፍቃደኛ ነኝ ብሎ ግን በድንገት አባቱን ታመመበት የኒካዉ ቀን ሳይመጣ ቀረ እዛዉ ያሉት ኒካ የሚያስሩት ሸህ ችግር የለዉም ከፈቀደ እኔ ማስተሳሰር እችላለሁ ብለዉ አስተሳሰሩን ባለቤቴ ሀገር ቤት ነበረ አሁን ልንገናኝ ነዉ ኒካ አለን ወይስ እንዴት ይታያል?
▪️5/ከባለቤቴ ጋር ከተጣላን 4 አመታችን በሀገር ሽማግሌ ተጠይቆ ፍታ ቢባል እምቢ አለ፣ ከዛ አባቴ ሸረአ ፍርድ ቤት ሂዶ የልጀን ኒካህ ያዉርድ ብሎ ሲጠይቃቸዉ ንብረት ካለቸዉ ንብረታቸዉን ተከፋፋለዉ ሲጨርሱ ተመልሰህ ና አሉት ከዛም ከህግ እየተካሰሱ እያለ ባለቤቴ "ኒካሁ ይፍረስልኝ" ሲል ማመልከቻ አስገባ ፣ይህ ሆኖ እያለ ንብረትን ተከፋፍለን ጨረስን አባቴ ወደ ሸሪአ ፍርድ ቤት ሄዶ በፊት ንብረታቸዉን ይከፋፈሉ ብላችሁኝ ነበር እናም አሁን ተከፋፍለዉ ጨርሰዋል ኒካሁን አውርድ ብሎ ሲጠይቃቸዉ ኒካሁ ፈርሷል አሉት እሱ ፈታሁ አላለም እንደት ብሎ ሲጠይቃቸዉ ህግ አፍርሶታል አሉት ተመልሶ መጣ እኔ ያለሁት ዉጭ ሀገር ነዉ ይህን ነገረኝ ህግ አፍርሷታል አሉኝ አለ ይህማ አይሆንም ህግ የፈታዉ ትክክል አይደለም ተመልሰህ አሁንም ጠይቃቸዉ አልኩት ተመልሶም ሲሄድ ልክ እንደ መጀመሪያዉ መልስ መለሱለት ህግ ፈቷታል እኛ ከህግ በላይ አይደለንም አሉ...
▪️6/ አንዲት ሴት ረመዷን ላይ ለሙሉ ወሩ ነይታ ከዛ ሀይዷ ቢመጣና ስትጠራ ድጋሜ ለተቀሩት ቀን በአንድ ላይ መነየት ትችላለች ይህን ካረገች ቡሃላ በየቀኑ መነየቱን አልፎ አልፎ ብትረሳ ፆሙን ቀዷ ማውጣት ይጠበቅባታል? አንዳንዶች ሱሁር መብላት ያው ኒያ ነው ይላሉ ይህ አንዴት ይታያል?
▪️7/ የዘምዘም ውሀ ለተፈለገበት አላማ ይውላል ሲባል ለውስጣዊ በሽታዎች ህክምና ሰበብ ሊሆን ይችላል? ምሳሌ አንድ ሰው በስራዎቹ መሀል አልፎ አልፎ ሪያዕ እየገባ የሚያስቸግረው ከሆነ አላህ ይህን ፀያፍ በሽታ እንዲያስወግድለት ብሎ ቢጠጣ ይሆናል? የምንጠጣው መጠን ልክስ ይኖረዋል ብዙ ጊዜ ልናገኝ የምንችለው በሲኒ ግማሽ ወይም በሀይላንዱ ክዳን ነው ይህ ይበቃል? አጠቃቀሙ ላይ የተለየ ነገር ካለው ቢያብራሩልን።
▪️8/ እኔ ቡቲክ ውስጥ ነዉ ምሰራው ከዚህ በፊት ዘካ ምናወጣው እቃውን ባመጣንበት አስበን ነበር እናም ስሰማ በምንሸጥበት ማውጣት እንዳለብን ነው ያለፈውን እንዴት ነው ማድረግ ያለብን?
▪️9/ ለረመዳን ከልጆች ጋር መድረሳ ላይ በየቀኑ የተወሰነ ገፆችን አከፋፍለን ከሱረቱ-አን'ናስ እስከ አል-በቀራህ ቀርተን እናከትም ነበር።አሁን ይህ አይቻልም ቢድዓ ነው ሲባል ሰምቼ ነው ያብራሩልኝ።
▪️10/ በጁምዓ ሰላት ላይ ኹጥባ ሲያልቅ እና ከተሰገደ በኋላ የሚደረጉት ዱዓዎች እንዴት ይታያሉ?
▪️11/ በእስልምና እምነት ከቆዩ ቡሃላ በጣም አርጅተው ወይም ጃጅተው ሳሉ ቢያከፍሯቸው ወይም ቢከፍሩ ለነሱ ዱዓእ ማድረግ ይቻላል?
▪️12/ አንድ ሴት ለትዳር ስትታይ ከእህቷ ጋር ወይም ከሴት ከጓደኛዋ ጋር መታየት ትችላለች? ቢያብራሩልኝ።
▪️13/ ለአቂቃ ታስቦ የታረደ በግ ሰው ሳይጠራ ለቤት ማድረግ ይቻላል?
▪️14/ ከሱፐር ማርኬት የተበለተ ዶሮ ገዝቶ መጠቀም ይቻላል (ማን እንዳረደው ስለማይታወቅ) በማሽን ነው የሚታረደውም ይባላል እንዴት ይታያል?
▪️15/ ሴት ልጅ ዲኑን እና አኽላቁን የወደደችለትን ወንድ ለትዳር መጠየቅ ትችላለች?
▪️16/ አንድ ሠው እዳ ኖሮበት ኡምራ መሄድ ይችላል?
▪️17/ ሴቶች ከቤት ሳይወጡ በሪከርድ ወይም በሌላም መንገድ ኢልም ማግኘት ከቻሉ ቤት ተቀምጠው ከመቅራታቸው እና ወጥተው ከመቅራት የቱ የተሻለ ይሆናል? ቤት ስትቀራስ ኢልም ፍለጋ የወጡ ሰዋች የሚያገኙትን ፈድል ሁሉ ታገኛለች?
▪️18/በደርስ ወቅት ተማሪ በዝቶ በሚሞቅበት ወቅት በኪታብ ማራገብ እንዴት ይታያል?
▪️19/ ለሴት ልጅ ከፍታ ያለው ሲራመዱ ድምፅ የሚያሰማ ጫማ መልበስ ሸሪዐ እንዴት ያየዋል?
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹~~~
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ትምህርቶችን ለማግኜት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ በአማርኛ 🌾
ቁ/246
🔆ሙስሊምነትን የሚያጎድፉ ነገሮች
እሁድ 2/7/1445 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/1Nu1r
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/206
🔹تفسير سورة النجم
🔮 የሱረቱ አን'ነጅም ተፍሲር
ቁ/2 (ከ19-32)
የዕለተ ጁሙዓ 30/6/1445 ዓ.ሂ
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://t.ly/fFmwO
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/j
~~~~l
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📚 40 በትዳር ህይወት ደስተኛ
ለመሆን የሚያግዙ ሐዲሦች ማብራሪያ
🔹الأربعون النبوية في السعادة الزوجية
ክ/3
📝ዝግጅት- ሸይኽ አቡ ሙዓዝ
ሀይሠም ኢብን መሕሙድ
🔊 ማብራሪያ:-በኡስታዝ አሕመድ
ሸይኽ ኣደም
ማክሰኞ 27/6/1445 ዓ.ሂ
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎http://tinyurl.com/yvhb3k6p
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📚 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኜት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/m08oD6
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
🌐/channel/ahmedadem
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
إنَّا لله وإنَّا إليه راجعون!
ለሸይኽ ዐብዱሁ ያሲን አላህ ይዝንላቸው!
ትናንት ምሽት ከዒሻእ ሰላት በኋላ አስኮ ብርጭቆ ፋብሪካ አካባቢ ከሚያስተምሩበት መስጂድ ወደ ቤታቸው እየሄዱ በግፈኞች በሽጉጥ ተመተው የተገደሉት ሸይኽ ዐብዱሁ ያሲን ዛሬ እሁድ ጁማዳ አል-ኣኺረህ 25/1445 ዓ.ሂ ዙህር ላይ እዛው አዲስ አበባ አስኮ ሰፈር በድር መስጅድ ሶላተል-ጀናዛህ ተሰግዶባቸው ከዙህር በኋላ በኮልፌ የሙስሊም መቃብር ስርዓት ቀብራቸው ይፈፀማል።
የቻለ ሁሉ በቦታው በመገኘት የሸይኹን አጅር በሚያበዛ መልኩ በክብር ይሸኛቸው።
ለሸይኹ የሸሂድነትን ማዕረግ ለገዳይም የስራውን አላህ ይስጥ!
اللهم اغفر له وارحمه وعافه واعف عنه وأكرم نزله وأعذه من عذاب القبر
وارزق أهله ومحبيه الصبر والسلوان.
ዛዱል-መዓድ
/channel/ahmedadem
📲ስልክ ከመደወላችን በፊት...
🔅ከስልክ አደብና ስነ-ስርዓቶች
መካከል አንዱ የሚደውሉበትን
ሰዓት⌚ ማወቅና መምረጥ ነው።
እኛ መደወል በፈለግንና ትዝ ባለን ሰዓት ሁሉ ስልክ አንስተን ከመደወል ይልቅ ፈልገነው ወደርሱ የምንደውልለት ሰው የሚኖርበትን ሀገር የሰዓት አቆጣጠር ከግምት ውስጥ በማድረግ ሰላት ወይም እንቅልፍ ላይ ሊሆን ይችላል ብሎ ማሰብና የሰዎችን የስራና የጤንነት ሁኔታም ማገናዘብ ተገቢ ነው።
ከሰላትና እንቅልፍም ውጪ ብዙ ስልክ ማንሳትና ማናገር የማይቻልባቸው ሁኔታዎች ሊኖሩ ይችላሉ።
🔅ከተለያዩ የውጭ ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ የምትደውሉ ወንድምና እህቶች ይህን ልብ
ብትሉ መልካም ነው።
ትክክለኛ ባልሆነ ሰዓት ደጋግመው ሲደውሉ ከአቅም በላይ ሆኖ ሲዘጋባቸው እንኳ አስተውለውና አስታውሰው መደወል የማያቆሙ ያለምንም ፋታ ደጋግመው የሚደውሉ ሰዎች አሉ!
🔅አስተዋይ እና ሙአደብ መሆን
የሙስሊም መገለጫ ነው።
♦️ከዚህ ጋር በተያያዘም በ3ክፍል
"የስልክ አጠቃቀም ስርዓት(አደብ)"በሚል ርዕስ በዛዱል መዓድ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተሰጠውን ትምህርት
ከታች ካለው ሊንክ አውርደው ያድምጡ~ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬ ⏬
🔎https://shorturl.at/cloP4
🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
22/ 6/1445ዓ.ሂ
@ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ
ትምህርቶችን ለማግኘት
ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐/channel/ahmedadem
~
የኪታብ ደርሶችን ብቻ ለማግኘት
🌐/channel/zad_qirat
~~~~
🔗https://www.facebook.com/yenegew/
~~~~
📶 http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ