በኡስታዝ አሕመድ ኣደም የሚዘጋጁ ተከታታይ ቋሚ ትምህርቶች፣ ፈትዋዎች፣ ሙሓደራዎችና አጫጭር ምክሮች የሚቀርቡበት ቻናል القناة التعليمية الرسمية لأبي عبد الله أحمد بن آدم الشراري دروس في القرآن والعقيدة والفقه وفتاوى ومقالات متنوعة باللغة الأمهرية http://www.youtube.com/c/ZadulMaad
📢 ወቅታዊ መልዕክት (3)
💠 ሴቶች የመጅሊስ ምርጫ ላይ መሳተፍ አለባቸው?
ኦድዮውን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
https://is.gd/meleket_3
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
እሁድ 25/1/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/283
🔹تفسير سورة غافر
🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/8(ከ56-60)
የዕለተ ጁሙዓ ሙሐረም/23/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/qG7LYp
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/288
ረቡዕ 21/1/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_288
▪️1/ ከቧንቧ ውሃ ስንቀዳ እቃው ሽንት ቤት የገባ ስለሚሆን ከስር ሚረጨው ይነጅሳል?
▪️2/ ሐጅ ብድር ያለበት ሰው ማድረግ ይችላል ወይ?
▪️3/ ከውዱእ በፊት ቫዝሊን መቀባት እንዴት ይታያል?
▪️4/ አንድ ሰው ቁርኣን ሙስሀፉ እያለ ምልክቶቹ እንዳይጠፉብኝ ብሎ በስልክ ቢቀራ እንዴት ነው? የትኛው የተሻለ ይሆናል?
▪️5/ አንድ ኢስላም ሴት ልጅ ከካፊር ሴት ልጅ ጋር አንድ ላይ መቀመጥ ትችላለች?
▪️6/ በ አፍላ እድሜ ከ 14-18 አመት ባለው የሚሰራ ወንጀል ትልቅ ከሆኑ በኋላ እንደሚሰራ ወንጀል ነው ተጠያቂነቱ?
▪️7/ አሁን ላይ እኛ አገር ያሉ ክርስትያን ሴቶች መስፈርቱን ካሟሉ ማግባት ይቻላል?
▪️8/ የላኢላሀ ኢለላህ ትርጉሙ ከአላህ ዉጭ በሀቅ የሚመለክ አምላክ የለም ማለት እንደሆነ በተደጋጋሚ እንሰማለን ይህ ተፍሲር የተገኘዉ ከነብዩ ነው ማለትም (በሀቅ)የሚለዉ ቃል የተገኘዉ እንዴት ነው ማለት ነው? ቢያብራሩሉን።
▪️9/ አንድ እህታችን ነበረች ከሐገር ከወጣች ዓመት ሞልቷታል! እዛም በሰራችው ብር ደግሞ የሆነ ጥሩ እገዛበታለሁ ብላ ነበር ያሰበችው! ነገር ግን ብሩ ስላልበቃት ብሩ ተቀማጭ ሆኗል! እናም ዓመት ከሞላው ዘካተል ማል ይወጅብበታል ተባለች የብሩ መጠን በኢትዮ ብር ሁለት መቶ ሺ ብር ነው! ከዚህ ላይ ስንት ማውጣት ነው ያለባት?
▪️10/ እኔ በሙያዬ መሃንዲስ ነኝ የከተማ ፕላን ስሰራ መረጃ ሳሰባስብ እያንዳንዱን ቤት ግቢ መግባትና መረጃ መጠየቅ ግድ ነው እናም ቤተክርስቲያን ሳይታችን ላይ ካለ ቤተክርስቲያን ግቢ ውስጥ ገብቶ መረጃ መውሰድ ስለማያስፈልግ እገባለሁ ታድያ ይህ በእስልምናችን እንዴት ይታያል?
▪️11/ በአንድ ለሊት ተራውህ እና ተሃጁድ መስገድ እንዴት ይታያል? ሁለቱንም ሰምቼ ግራ ገብቶኝ ነው ማለትም ይቻላልም ደግሞ ቢድዓህ ነው ብሎኝ ግራ ገባኝ።
▪️12/ ከልጅነታችን ጀምረን የምንተዋወቅ ልጅ አለ እና ለትዳር ጠየቀኝ አኽላቁን፣ፀባዩን ብዙ ነገሩን እወድለታለሁ ግን እሱም ሆነ ቤተሰቦቹ "መውሊድ" ያከብራሉ በጣም አስጨንቆኛል ምን ላድርግ?
▪️13/ ዐራክ ሚባለውን ሲዋክ ስጠቀም ከምራቄ ጋር ሲቀላቀል የራሱን ጣዕም ይፈጥራል እና ብውጠው ፆም ያፈርስብኛል?
▪️14/ ጺምን በተለያየ የማብቀያ መሳሪያ እና ትሪትመንት በመቀባት ማብቀል ይቻላል ወይ?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/321 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ጎጂ ባህሎች
"የኬጂ ምርቃት..."
እሁድ 18/1/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/Khutba_321
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🏷️የዛዱል መዓድ ፈታዋ 🌾
فتاوى زاد المعاد
ቁ/287
ረቡዕ 14/1/1447 ዓ.ሂ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/fetawa_287
▪️1/ ሩቅያ የሚቀራ ሰው ለዓይንናስ ፣ለጂን ፣ለሲህር የሚቀራው አንድ አይነት ነው ወይስ የሁሉም ይለያያል?
▪️2/ ዝሁር ሳንሰግድ ረፍዶብን የአሱር ወቅት ቢገባ ለምሳሌ አስር ወይም አምስት ደቂቃ ቢቀረው ዝሁር ቀድመን ነው መስገድ ያለብን ወይስ አዛን እስኪል ጠብቀን ከአሱር በኋላ ነው ምንሰግደው መሀል ላይስ የአሱርን ሱና መስገድ እንችላለን?
▪️3/ ባለፈው ረመዷን የ2 ወይም የ3 ወር እርጉዝ ነበርኩ 6ቀን ቀዷ ነበረብኝ ቀዳ ሳላወጣ 2 ቀን ብቻ ፆም ሀይድ መጣብኝ መፆም ያለብኝ ቀዷ ብቻ ወይስ ከፋራም አለበት? በተመሳሳይም የባለፈውን ረመዳን ቀዷ ሳልጨርስ ሀይድ መጣብኝ ረመዷንም ሲገባ ሀይድ አልጨረስኩም ቀዷውን ሳወጣ ከከፋራ ጋር ነው ወይስ እንዴት ነው?
▪️4/ ሁለት ተከታታይ ረመዷን አልፆምኩም በእርግዝና ምክንያት በየዓመቱ ነበር ያረገዝኩት ለመክፈልም ቀዷውን አልቻልኩም ምክንያቱም የጨጓራ ችግር ስላለብኝ በጣም ትንሽ ነው የምበላው ወዲያውም ይርበኛል ስለዚህ ላልፆምኳቸው አመታት ለሚስኪን አበላሁ በዚህ አመት እየተቸገርኩም ቢሆን እየፆምኩ ነው ነገር ግን ያለፈውን ቀዷ መክፈል ስለማልችል ነው ያበላሁት ይህ እንዴት ይታያል?
▪️5/ አንድ እህቴ ረመዳንን በህመም ምክንያት 20 ቀን አልፆመችም ቀዳዋን ሳታወጣ ሌላኛው ረመዳን መጣ ካሳለፈችዉ ብዙ አመት ሆኖታል አሁን ከፋራ አለባት ወይ ከፋራ ካለባት እንዴት አድርጋ ነዉ እምታወጣዉ በገንዘብ ነው?
▪️6/ ለፀጉራችን የተቀባነው ቅባት ነገር ጆሯችንን ይነካል ውዱዕ ስናደርግ ውሀ አይቀበልም ምን ማድረግ እንችላለን ሁሌም ቅባት ነገር አይጠፈውም ወይስ ማበስ ብቻ ይበቃል እግሬን ቫዝሊን ተቀባሁኝ እረሳና አንዳንዴ ሳልቀባውም ውዱእ ሳደርግ አልቀበል ሲለኝ መሀል ላይ በሳሙና መታጠብ እችላለሁ ወይስ ውዱዕን ከንደገና ማድርግነው ሚጠበቅብኝ?
▪️7/ አረብ አገር መጥቼ ለአባቴ እና ለእናቴ በስማቸው ቤት ሰራሁ ከዛም ተፋቱ አባቴ ሌላ አገባ እናም አንድ ልጅ ወለደ አላህ ይረህመው ሞተ ያገባት ሚስቱ ከቤቱ እኩል አለኝ ከልጄ አባት ከ 8 አንድ ይደርሰኛል ብላ አለችን በሸሪአው ከእናትና አባቴ ቤት ሀቅ ታገኛለች እኔ ስለሰራሁት ማንም አይገባውም አልኩ ግን ሸሪአ እንዳልጥስ ስለፈራሁ አብራሩልኝ ከስምንት አንድ የሚለውንም ግልፅ ስላልሆነልኝ ብታብራሩልኝ ጀዛኩምላህ ኸይር
▪️8/ ለእንጀራ እናቴ የእኔ ባለቤት አጂነቢ ይሆናል? ካባቴ ልጅ አላት ግን ተፋተዋ
▪️9/ አንድ ወንድ በእናቱ እና በሚስቱ መካከል ከረጅም ጊዜ አይግባቡም ሚስቱን ቢፈታት ወንጀል ነዉ?
10/በመኪና ሰው ገጭቼ ነበር እና ጉማ(ካሳ) ሰጥቻለሁ አሁን የከፋራ ፆም አለብህ አሉኝ ሁለት ወር ነው አሉኝ እኔ ደግሞ ያለሁት በረሃ ላይ ነው መፆም አይቻልም ስለዚህ ሚስኪን ባበላ ይፈቀድልኛል?
▪️11/ አንዲት የታፈታች ሴት የራሷ ገቢ የላትም ግን የፈታት ወንድ ለልጆቹ በሚሰጣት ወጪ ለሟች ወላጆቿ ሰደቃ መስጠት ትችላለች? ስራ እንዳትሰራ ልጆቹ ገና ህፃን ናቸው።
▪️12/ አባቷ ክርስቲያን የሆነ ሙስሊም የሆነች ኒካህ ለማሰር ብትፈልግ ከአባቷ ፍቃድ መጠየቅ አለባት ይብራራልኝ?
🔹🔸🔹🔸🔹🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
አላህ በተከበረው ቃሉ እንዲህ ይላል:-
🔅وَتَزَوَّدُوا فَإِنَّ خَيْرَ الزَّادِ التَّقْوَىٰ ۚ وَاتَّقُونِ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ
"ስንቅ ያዙ፤ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አላህን መፍራት ነው፤ የአእምሮ/ የልብ ባለቤቶች ሆይ ፍሩኝ" ሱረቱል በቀራ /197
🧊 የኪታብ ደርስ 🧊
💠 شرح الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي
📘አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ
ክ/5
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሳሊሕ ሲንዲ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ሰኞ 12/1/1447 ዓ.ሂ
የአደብና ስነ-ሥርዓት ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/adab_5
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/adab_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 አዲስ የሁለት ወር የኪታብ ቂርኣት (የክረምት ኮርስ)
🔅 በፉሪ በድር መስጂድ ዘውትር ሰኞና ማክሰኞ በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም በሚሰጠው ቋሚ የሴቶች ደርስ ፋንታ ለሁለት ወር የሚቆይ አዲስ የኪታብ ቂርኣት በአላህ ፈቃድ ከማክሰኞ ሐምሌ 01/2017 ወይም ሙሐረም 13/1447 ዓ.ሂ ረፋድ ከ4:30 ጀምሮ ይሰጣል።
🔅የሚቀራው ኪታብ፡-
▪️كتاب الطهارة من بلوغ المرام
ከቡሉጉል መራም ከሰላት በፊት መደረግ ስላለባቸው ጠቅላላ ዝግጅቶች የሚዳስሠውን ክፍል ኪታቡ አጥ'ጠሃራ
📝 ሊልሐፊዝ ኢብን ሐጀር
🔅ኪታቡ ፉሪ በድር መስጂድ ፊትለፊት ዛድ መጽሐፍት መሸጫ ይገኛል።
ዛዱል-መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
🌊 ዓሹራ አንድ ቀን ብቻ ቅዳሜም ቢሆን መጾም ይቻላል?
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/281
🔹تفسير سورة غافر
🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/6(ከ41-46)
የዕለተ ጁሙዓ ሙሐረም/9/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://shorturl.at/XCkym
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🧊 የኪታብ ደርስ 🧊
💠 شرح الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي
📘አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ
ክ/4
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሳሊሕ ሲንዲ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ረቡዕ 7/1/1447 ዓ.ሂ
የአደብና ስነ-ሥርዓት ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/adab_4
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/adab_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🧊 የኪታብ ደርስ 🧊
💠 شرح الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي
📘አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ
ክ/3
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሳሊሕ ሲንዲ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ሰኞ 5/1/1447 ዓ.ሂ
የአደብና ስነ-ሥርዓት ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/adab_3
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/adab_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🧊 የኪታብ ደርስ 🧊
💠 شرح الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي
📘አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ
ክ/2
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሳሊሕ ሲንዲ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ቅዳሜ 3/1/1447 ዓ.ሂ
የአደብና ስነ-ሥርዓት ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/adab_2
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/adab_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🔅"አል-አርበዑን አል-ሐበሺየህ" የተሰኘው በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም የተዘጋጀው በኢማን፣ፊቅህና ተርቢያ ዙርያ ሚዳስሱ ሐዲሶችን ሰብስቦ የያዘው ኪታብ (መፅሀፍ) ሁለተኛ ዕትም ተሻሽሎ መቅረቡን እያበሰርን መፅሀፉን በተደጋጋሚ ስትጠይቁ የነበራችሁ ወንድምና እህቶች፣ እንዲሁም ለክረምት ኮርስ መማሪያነት የምትፈልጉት ወገኖች በሚከተሉት አድራሻዎች ማግኘት እንደምትችሉ እናሳውቃለን፥
▪️ፉሪ - ዛድ መክተባ(ዋና አከፋፋይ)
+251 914 294454
+251 964 844293
▪️ፒያሳ -አል አቅሳ
+251 954 085433
▪️መርካቶ - አል አቅሳ
+251 954 878494
▪️መርካቶ - አተ- ተውባ
+251 913 392444
▪️ቤተል - ተቅዋ መስጂድ
+251 911 663699
☄ ለበለጠ መረጃ
+251 964 844293 ወይም +251 929 244778
ዛዱል መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/318 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የአዛውንቶችና የታላላቆች መብት
እሁድ 26/12/1446 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutba_318
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/279
🔹تفسير سورة غافر
🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/3(ከ28-33)
የዕለተ ጁሙዓ 24/12/1446 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://rb.gy/88nenp
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ወቅታዊ መልዕክት (2)
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/322 🌾
💠 እናታችን ዓኢሻ رضي اللہ عنها እና የሴቶች ምርጫ
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ቅዳሜ 24/1/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/khutuba_322
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ወቅታዊ መልዕክት (1)
💠 መጅሊሱን ማን ይምራው?
ኦድዮውን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
https://is.gd/meleket_1
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሐሙስ 22/1/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
✨ የኬጂ ምርቃት
⚡️ሙሉ መልዕክቱን የጁሙዓ ኹጥባ 321 ላይ ያገኛሉ።
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/282
🔹تفسير سورة غافر
🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/7(ከ47-55)
የዕለተ ጁሙዓ ሙሐረም/16/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/asDiLf
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
የክረምት ኮርስ በአላህ ፈቃድ ነገ ማክሰኞ ይጀመራል።
ተማሪዎችን የሚመለከቱ ህገ-ደንቦች ደምቦችን እነሆ፥
1) ሰዓትን በተመለከተ
- መግቢያ ሰዓት ጠዋት 2:00
-መውጫ ሰዓት 6:30 ነው።
✓ በተደጋጋሚ እያረፈደ የሚመጣ ተማሪ ማስጠንቀቂያ ተሰጥቶት ካላስተካከለ ይባረራል።
✓ ያለ በቂ ምክንያትና ወላጅ ምክንያቱን ሳያሳውቅለት 1 ቀንና ከዛም በላይ የቀረ ተማሪ በቀጣይ ቀን ወላጅ ይዞ መጥቶ እንጂ መግባት አይችልም።
☄ ጁሙዓና እሁድ ት/ት አይኖርም ።
2) ተማሪ ወደ መድረሳ ሲመጣ ሊጠብቃቸው የሚገቡ ስርዓቶችን በተመለከተ፥
🔅 አለባበስ
የወንዶች: አለባበስ ከሸሪዓ ያልወጣና ከካፊሮች ጋር የማይመሳሰል ሊሆን ይገባዋል።
ጀለቢያና ኮፊያ ቢያደርጉ ይመረጣል።
የሴቶች: መስፈርቱን ያሟላና አደቡን የጠበቀ የሙስሊም ሴት አለባበስ መልበስ ይጠበቅባቸዋል።
☄ማሳሰቢያ፥ ወቅቱ ክረምት ስለሆነና ከፊል መማሪያ ክፍሎችም ቅዝቃዜ ስለሚኖራቸው ተማሪዎች ይህን ያገናዘበ አለባበስ እንዲለብሱ ከወዲሁ እናሳስባለን።
💥 ሴቶች ሽታ ያላቸው ሎሽኖችና ሽቶዎችን ተጠቅመው መምጣት አይችሉም፤ ይህን አድርጎ የተገኘ ተማሪ እርምጃ ይወሰድበታል።
🔅ፀጉር
የወንዶች: ጸጉራቸው እኩል ተደርጎ የተቆረጠ መሆን አለበት።
የሴቶች: ከሂጃብ ላይ ከፍ አድርጎ ማስያዝና ማጎፈርያ መጠቀም በጥብቅ የተከለከለ ነው።
🔅 ሚያዙ ነገሮች
✓ ሞባይልና መሰል ኤሌክትሮኒክስ ነገሮችን ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
በቂ ምክንያት ያለው ተማሪ ምክንያቱ በወላጅ በኩል ተገልፆ በዕድሜ ከፍ ላሉ ልጆች ስልክ መያዝ የሚቻል ሲሆን ነገር ግን ተማሪ ወደ መድረሳ ሲገባ ቢሮ አስረክቦ ሲወጣ ተቀብሎ መውጣት ይችላል።
ከዚህ ውጪ ስልክና መሰል ነገሮችን ደብቆ ይዞ የሚገኝ ተማሪ እርምጃ ይወሰድበታል።
✓ ያለ በቂ ምክንያትና ምክንያቱንና መጠኑን ሳይገልፁ በዛ ያለ (ከትራንስፖርት ወጪ ያለፈ) ብር ይዞ መምጣት አይቻልም።
በበቂ ምክንያት ይዞ የመጣ ተማሪ ሲገባ ቢሮ አስቀምጦ ሲወጣ መውሰድ ይችላል።
✓ ለትምህርት ከሚያስፈልጉ ቁሳቁሶች ውጭ ማንኛውም ከደርስ ሚያዘናጉ አላስፈላጊ ነገሮችን ይዞ መምጣት በጥብቅ የተከለከለ ነው።
#ሁሉም ተማሪዎች የራሳቸውን ቁርኣን ይዘው መምጣት ይጠበቅባቸዋል።
አስፈላጊ ኪታቦች ተማሪዎች የክፍል ድልደላቸው ከተለየ በኋላ ይሰጣል።
4) ስነ-ምግባርን በተመለከተ
🔅 ከአስተማሪዎች ጋር
✓ ለአስተማሪዎች መጥፎ መልስ መስጠት፣ ማመናጨቅ፣መገላመጥ....፣
✓ አስተማሪን አለማክበርና አለመታዘዝ፣
✓ ጥፋትን መካድና መዋሸት፤
🔅 ከተማሪዎች ጋር
✓ መደባደብ፣ ፀያፍና የብልግና ቃላቶችን መናገር፣
✓ ከሌሎች ተማሪዎች ጋር አለመከባበር፣
✓ በትምህርት ሰዓት እርስበርስ ማውራትና መጫወት ወዘተ በጥብቅ የተከለከሉና ከፍ ያለም እርምጃ የሚያስወስዱ ጥፋቶች ናቸው።
💥ማሳሰብያ፥ ለተማሪው ማስጠንቀቂያ ከመሰጠትና ወላጅም ጠርቶ ከማናገር ጋር ተመሳሳይ ጥፋቶች ላይ በተደጋጋሚ የሚገኝበት ተማሪ ከመድረሳ ሙሉ በሙሉ የሚባረር ይሆናል።
🔅ወላጆች እነዚህን ህገደንቦች አውቀውና ለልጆቻቸውም አሳውቀው ማድረግ ያለባቸውን ሁሉ እንዲያደርጉና ማስተካከል ያለባቸውንም እንዲያስተካክሉ ከወዲሁ እናሳስባለን።
እነዚህና ሌሎችም ተጨማሪ ህገደምብና መመሪያዎች ለተማሪዎች በየክፍላቸው በድጋሚ የሚብራሩ ይሆናል።
☎️ ለተማሪዎች ለማስፈቀድ
▪️ለሴቶች፥ 0973574851
▪️ለወንዶች፥ 0972344383
💥ለተማሪ ለማስፈቀድ መደወል የሚቻለው ከ 2:00 እስከ 3:30 ባለው ብቻ ነው።
አላህ ሁላችንንም ለመልካሙ ሁሉ ያብቃን!
ዛዱል-መዓድ ኢስላማዊ ማዕከል
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/320 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
እራስን የመገምገም አስፈላጊነት
እሁድ 11/1/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/Khutba_320
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
📢 ማሳሰብያ
💥 ዛሬና ነገ አብዛኛው ሰው ዓሹራ ስለሚጾም አፍጥሮ ለደርስ መምጣት ስለማይችል የዛሬ ማታ የሲራ እና የነገ የተፍሲር ደርስ እንደማይኖር እናሳውቃለን።
በአላህ ፈቃድ ከነገ ወዲያ እሁድ ወደ ደርሳችን እንመለሳለን።
ዛዱል መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
የ1447 ዓ.ሂ ዓሹራ ጾም
🔅የዘንድሮ (1447 ዓ.ሂ) ዓሹራ ጾም የፊታችን ቅዳሜ ሰኔ 28/2017 ነው የሚውለው። ቀኑን መፆሙ የ አንድ ዓመት ያለፈ ወንጀልን ያስምራል።
🔅ከፊት 9ነኛውን ቀንም መጾም ተወዳጅ ነው፤ ይህ ደግሞ ጁሙዓ ሰኔ 27 ነው።
🔅ከነገ ሃሙስ ጀምሮ 3 ቀን በመጾም ደግሞ የዓሹራ፣ የአያመል ቢድ እና የሃሙስ ጾም ድርብርብ ምንዳዎችን ማግኘት ይቻላል። አሏህ ያግራልን።
✍ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
📢 ማስታወቂያ
🔅የኪታብ ቂርኣት ደርስ በሳር ቤት አሊፍ መስጂድ
በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
📖የኪታብ ርዕስ:-
አርበዒን አን-ነወዊየህ ሊልኢማም አቢ ዘከርያ አን-ነወዊይ
الأربعين النووية للإمام أبي زكريا النووي
⏰ ቀንና ሰዓት
ዘወትር ማክሰኞ:- ከመግሪብ እስከ ዒሻእ
🕌 ቦታ፥ ሳር ቤት አሊፍ መስጂድ
ከላፍቶ ሞል ወረድ ብሎ
ዛዱል መዓድ
🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌾የጁሙዓ ኹጥባ ቁ/319 🌾
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ሚስት ባሏ ላይ ያላት ሐቆች
እሁድ 4/1/1447 ዓ.ሂ
ዛዱል መዓድ
የዳውንሎድ ሊንኩን ለማግኘት
🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽🔽
🔗 https://is.gd/Khutba_319
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🌳የቁርኣን ተፍሲር🌳
ክ/280
🔹تفسير سورة غافر
🔮 የሱረቱ ጋፊር ተፍሲር
ቁ/5(ከ34-37)
የዕለተ ጁሙዓ ሙሐረም/2/1447 ዓ.ሂ.
የቁርኣን ትምህርት
🔊በኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://shorturl.at/NucZn
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://www.youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
🧊 አዲስ የኪታብ ደርስ 🧊
💠 شرح الأدب عنوان السعادة للشيخ صالح سندي
📘አል አደቡ ዑንዋኑስ-ሰዓደህ
ክ/1
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ሳሊሕ ሲንዲ
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ማክሰኞ 28/12/1446 ዓ.ሂ
የአደብና ስነ-ሥርዓት ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/adab_1
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/adab_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ
ሑጃጆችን መዘየር
🔅ከሐጅ የተመለሰን ሰው መዘየር የሚፈቀድና ከዲን ጋር የሚጋጭ ነገር ካልተቀላቀለበት የሚበረታታም ተግባር ጭምር ነው።
የግድ የሚታረድ ነገር ሳይያዝ አይኬድም መባል የለበትም።
🔅ዘመድ፣ ጓደኛ እና ጎረቤት አቅም ካላቸው ጉራ፣ ፉክክርና ብክነትን በማያስከትል መልኩ ከሐጅ የመጣን ሰው ደግሰው ቢቀበሉ ወይም ቢዘይሩ ችግር አይኖረውም።
🔅የአላህ መልዕክተኛ ﷺ "አላህ በሰጣችሁ ሃብት -ያለ ጉራና ብክነት- ብሉ፣ ጠጡ፣ ልበሱ፣ ሰደቃም አውጡ" ብለዋል።
📚ሱነን አንነሳኢይ: 2559
🔅ከሐጅ የተመለሰን ሰው ደግሶ መቀበል፤ እሱም የሚዘይሩትን ሰዎች ደግሶ መመገብ እንደሚችል (ይህን ማድረግ እንደሚወደድ) ቀደምት የፊቅህ ሊቃውንት ገልጸዋል።
🔅ከሐጅ የተመለሰን ሰው ሲያገኙና ሲዘይሩ "አላህ ሐጅህን ይቀበልህ/ሽ" ወዘተ የሚል ዱዓእ ማድረግ ይቻላል።
✍ ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
ዛዱል-መዓድ
🌐 /channel/ahmedadem
💠 አዲስ የኪታብ ደርስ 💠
💎 شرح عقيدة أهل السنة والجماعة للشيخ ابن عثيمين
📘የአህሉስሱንናህ ዓቂዳህ
ክ/12 (የመጨረሻው ክፍል)
📝 ዝግጅት ፡- ሸይኽ ኢብኑ ዑሠይሚን
🔊 ማብራሪያ:-ኡስታዝ አሕመድ ሸይኽ ኣደም
የዕለተ ረቡዕ 22/12/1446 ዓ.ሂ
የዓቂዳህ ትምህርት
የዳውንሎድ ሊንኩን ይጫኑ
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
🔎 https://is.gd/aqidah_12
🔸🔹🔸🔹🔸🔹
📘 የኪታቡን ፒ.ዲ.ኤፍ ለማግኘት
⬇ ⬇ ⬇ ⬇
🔎 https://is.gd/aqidah_kitab
🔹 🔸 🔹 🔸 🔹 🔸
💥 በተጨማሪም የተለያዩ ፔጆቻችንን ለመቀላቀልና ዌብሳይታችንን ለማግኘት ከታች ያሉትን ሊንኮች ይጠቀሙ
🌐 https://zadalmead.com/
✔️ /channel/ahmedadem
✔️https://facebook.com/yenegew
✔️Zadul-Mead" rel="nofollow">https://youtube.com/@Zadul-Mead
✔️ https://x.com/zadul__mead
✔️https://instagram.com/zadulmead
📚"ዒልም ማለት አላህን መፍራት ነው!"
አል-ኢማሙ ማሊክ