africatv1 | Unsorted

Telegram-канал africatv1 - አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

14285

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh1 እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Subscribe to a channel

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

YAADACHIISA HUJJAAJOTAAF | SHAYK JAMAL (ABU RAAFI'I) | 23-05-2025 |||#AFRICA _TV1

--------------------------------------
Firikuensii isaa Haaradhan 11636 Akkasumas Toora social media Garaagaraatin Nu Hordofaa!

Afrika TV1
Naayilsat
Firikuensii 11636
Siimbol Reeti 27500
Polaarayzeeshini : Vertival

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ለእህቶቻችን ማስታወሻ...||በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር

#አፍሪካ_ቲቪ1
#የህይወት_ጐዳና
#ሐጅ

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

እንደንያችሁ ይለያያል...||በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር

#አፍሪካ_ቲቪ1
#የህይወት_ጐዳና
#ሐጅ

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሪዚቃችን ተከትቧል ።
የእኛ ያልሆነ ላያገኘን የኛ የሆነ ላያጣን የአላህ ( ሱ.ወ ) ዘውታሪ ህግ ነው !
ለሰበቡ አለመስነፍ ብርታትና ትጋታችንን ማጠናከር ከእኛ ቢጠበቅም በእኛ ፍላጎትና ምኞት ሪዚቃችንን ልንወስነው አቅም የለንም !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የሕይወት_ጎዳና
#ስንቅ_ሰኞ_ማለዳ

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ነገረ ሐጅ የሐጅን ምንነት እየነገረ ፣ የሐጅ ልቅናና ስርዓትን እየተነተነ ወደእናንተ የሚደርስ ፣ በተወዳጁ ሸይኻችን ሙሐመድ ፈረጅ የሚቀርብ መሰናዶ ነው ። በጣቢያችን ከሚቀርቡና በቅርቡ ከምታገኟቸው የሐጅ ወቅት መሰናዶዎች አንዱ ነው ። በኢትዮሳት ናይል ሳትና የዲጂታል ሚዲያ አማራጮቻችን ይጠብቁን !

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ማን ይሆን ይችን ደረጃ የሚያገኛት...
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የነብዩ(ሰዐወ)ስነምግባር...

አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለተከታዮቹ የሐጅ ወቅትን ምክንያት በማድረግ አጭርና አስተማሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የስልጠናው አቅራቢ     ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የፕሮግራሙ መለያዎች
ነጻ መሆኑ
ስልጠናው አጭር መሆኑ
በርቀት ባሉበት ሆነው የሚማሩት መሆኑ፣
ለሁሉም ዕድሜዎች ተስማሚ መሆኑ

ትምህርት የሚጀምርበት ቀን     ጁሙዐህ ቀን 15/09/2017

ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይጠብቁን
👇👇👇
/channel/Africa_Academy1

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሐጅ ላይ ፎቶ!?

#አፍሪካ_ቲቪ1
#የህይወት_ጐዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የሐጅን ምንነትና ጥልቅ ትርጉም የሚተነትነው በሸይኽ ሙሐመድ ፈረጅ የሚዘጋጀው ነገረ ሐጅ የተሰኘው መሰናዷችን የሐጅ ወቅትን ታኮ ወደእናንተ ሊደርስ ዝግጅቱን ጨርሷል ። ኢትዮሳትን ጨምሮ በዲጂታል እና የሳተላይት አማራጮች አፍሪካ ቲቪን ይከታተሉ ።

ኢትዮሳት📡
Frequency :- 11545
Polarization :- Vertical
Symbol rate :- 45000

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ዳግም_ለብዙሃን

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ስንፍናህን ለመሸፋፈን አትሞክር ! እየበረታህ ካልሆነ እየበረታሁ አይደለም ብለህ እውነቱን ለራስህ ንገረው ። ድክመቶቻችን አዳፍነን ባቆየናቸው ቁጥር ከሕይወት ብዙ እያጎደሉን ብዙ እያሳጡን ይሄዳሉ ። ለራስ ሃቀኛ መሆን ፣ ስንፍናን ለማሸነፍ መሞከር ፣ በአላህ ( ሱ.ወ ) በፍፁም መመካት የሕይወት ጉዟችንን የሰመረ ያደርገዋል !

#አፍሪካ_ቲቪ
#የሕይወት_ጎዳና
#ስንቅ_ቅዳሜ_ማለዳ

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

እነሆ የምስራች !

ከ15 በላይ አመታት ወደተመልካቾቹ የሸሪዓዊ እውቀትን በአስተማሪና አዝናኝ መንገድ ወደእናንተ ሲያደርስ የቆየው አንጋፋው አፍሪካ ቲቪ ዳግም ብዙሃንን ሊያገኝ በኢትዮሳት ብቅ ብሏል !

Frequency :- 11545
Polarization :- Vertical
Symbol rate :- 45000

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ዳግም_ለብዙሃን

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዘካ ከኢስላም መሰረታዊ ድንጋጌዎች አንዱ ነው ! ለኢስላም ማዕዘን ሆኖ የቆመን የቃልም የሆነ የተግባር ትዕዛዝ አለመፈጸም ከከባባድ የወንጀል ዘርፎች መመደቡ አይቀርም ። ከዚያም ባሻገር ዘካን ማጓደልና ሐቁን አለመሟላት ያለውን ሸሪዓዊ ክልከላም መነጋገር ይኖርብናል ። ዘካን መተው ያለውን ጥፋት የሚተነትነውን ከባባድ ወንጀሎች ከተሰኘው ድርሳን ላይ የቀረበውን ልዩ ደርስ በአፍሪካ ቲቪ የዩቱዩብ ቻነል ከታች በተቀመጠዉ ሊንክ መከታተል ይችላሉ ።

https://youtu.be/GroTMM4WeV4

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የሀጅ ማስታወሻዎች...
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ተወዳጅና ተናፋቂው የሐጅ ወቅት ላይ እንገኛለን ።
ስለሐጅ ያለን ግንዛቤ ምን ያህል እንደሆነ የምንወያይበትም ወቅት ነው ።

በአል ፈታዋ ፕሮግራማችን ሸይኽ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ከሐጅ ጋር የተያያዙ ጉዳዮችን ጨምረው ከተመልካች የሚደርሷቸውን ሸሪዓዊ ጥያቄዎች እየመለሱ ቆይታ ያደርጋሉ ።

#አፍሪካ_ቲቪ
#የሕይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አላህ ( ሱ.ወ ) በጊዜያት ውስጥ ተዓምራቱን አትሟል ። በተዓምራቱ ውስጥ ደግሞ ለባርያዎቹ እዝነትና ጸጋን ምህረትን ሽልማትን ይደግሳል ። ረመዷንና የዙልሒጃ አስርቱ ቀናት የመሰሉ ወርቃማ እድሎች በእድሜ ዘመን ጉዞ ለተጠቀማቸው አያል ልግስና ይዘዋል ።

ዙልሂጃን ለተሻለ የሕይወት ውበትና የሁለት አገር ስኬት እንጠቀመው ዘንድ እድሉ ከደጃችን ነው !

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ዙልሂጃን_ለተዋበ_ማንነት !

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት የምርጫ ቦርድ የምርጫ ሂደቱን ለመዘገብ ማመልከቻ ላስገቡ የሚዲያ ተቋማት የዘገባ ፍቃድ ሰጥቷል ! ከነዚህ መካከል ጣቢያችን አፍሪካ ቲቪ አንዱ ነው !

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሐጅ በዘመን እና በአስተዳደራዊ ስርዓቶች ውስጥ የራሱ የሆኑ ታሪካዊ መልኮች አሉት ። እነዚህን ያማሩ ትረካዎች እያደመጥን በታሪክ መንገድ የምንፈስበት የሐጅን ወቅት የምናወሳበት መሰናዷችን በቅርብ ቀን !

ሐጅ በዘመናት መካከል !

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል-ፈታዋ|ፆም ላይ ሆኖ መርፌ መውሰድ ይቻላልን?|በሸይኽ ሙሐመድዘይን
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ስለሐበሻው ብርሃን ስለታላቁ የመልዕክተኛው ባልደረባ ቢላል ኢብኑ ረባህ ( ረ.ዐ ) እያነሳ የመልዕክተኛው ያማረ የህይወት ፈለግ የሚዳስሰውና በኡስታዝ በድሩ ሁሰይን የሚቀርበው ሲራ ዛሬ ምሽት 2:30 ሰዓት ወደእናንተ ይደርሳል ።

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሐጅ በዘመን እና በአስተዳደራዊ ስርዓቶች ውስጥ የራሱ የሆኑ ታሪካዊ መልኮች አሉት ። እነዚህን ያማሩ ትረካዎች እያደመጥን በታሪክ መንገድ የምንፈስበት የሐጅን ወቅት የምናወሳበት መሰናዷችን በቅርብ ቀን !

ሐጅ በዘመናት መካከል !

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ተየሙም ማድረግ ይበቃለታልን....?
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አልሰማሁም አይባልም!

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
#ዳግም_ለብዙሃን

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

መርየም ( ዐ.ሰ ) በኢስላም ታሪክ ከነገሱ ሴቶች መካከል ናት ። በነብያት በተገነባ ቤተሰብ ውስጥ አልፋለች ። ቁርዓንም የክብር ቦታ ሰጥቷት በስሟ የቁርዓን ምዕራፍ ወርዷል ። ተዓምራዊ ሕይወቷ ተነቧል ። ኡስታዝ ያሲን ኑሩ መርየም ( ዐ.ሰ ) ርዕስ አድርጎ በነጃሺ መስጂድ ያቀረበውን ኹጥባ መከታተል ይችላሉ ።

ኢትዮሳት📡
Frequency :- 11545
Polarization :- Vertical
Symbol rate :- 45000

#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

በሰራሃው ስራ ትጠየቃለህ ...
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ቲላዋ||በሸይኽ አፊፍ ሙሀመድ ታጅ

ስሙ ትእዛዙንም ታዘዙ...
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ አካዳሚ ለተማሪዎቹ እና ለተከታዮቹ የሐጅ ወቅትን ምክንያት በማድረግ አጭርና አስተማሪ ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የስልጠናው አቅራቢ ሼኽ / ሙሐመድ ዘይን
የፕሮግራሙ መለያዎች
ነጻ መሆኑ
ስልጠናው አጭር መሆኑ
በርቀት ባሉበት ሆነው የሚማሩት መሆኑ፣
ለሁሉም ዕድሜዎች ተስማሚ መሆኑ

ትምህርት የሚጀምርበት ቀን ጁሙዐህ ቀን 15/09/2017

ቴሌግራም ቻናላችንን በመቀላቀል ይጠብቁን
👇👇👇
/channel/Africa_Academy1

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል-ፈታዋ|ከቢድዓዎቹ አንዱ ነው...| በሸይኽ ያዕቁብ
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1    
ናይል ሳት 📡🛰           
ፍሪኩዌንሲ 11636⭕️    
ሲምቦል ሬት 27500    
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል-ፈታዋ|ግብይትን በተመለከተ|በሸይኽ አብዱረህማን አደም ዑመር