africatv1 | Unsorted

Telegram-канал africatv1 - አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

14285

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh1 እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Subscribe to a channel

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ለአንድ ሙስሊም በቂው ነው || አጭር ማስታወሻ
---------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#የህይወት_ጐዳና
#ኢኮኖሚ
----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሶስት የሚጠሉ ሰዎች!!!
------------------------------
https://fb.watch/mJAh4IJ2z6/?mibextid=Nif5oz
----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ_1
#Africa_tv1
#islam
----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ያለንያ የምንሰራው ስራ ዋጋ የለውም!!!
---------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ኒያ
----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
---------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

እነሱ የኔ ናቸው እኔም የነሱ ነኝ አሉ ነብዩ(ሰዐወ)
----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#የህይወት_ጐዳና
----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የማይቋረጥ ስራ! || አጭር ማስታወሻ

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና

ዛዱ-ቲርሚዚ ll ለአላህ ምስል አለውን ..? ll በሸህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#የህይወት_ጐዳና
#ቲርሚዚ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዋይፋይ በማከራየት ማሰጠቀም እንዴት ይታያል?|| በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ቲላዋህ ከ ሱራህ አል-በቀራህ
----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ
#africaTv1
#ቲላዋ
#ቁርአን
----------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

4.ከቁርአን የአል ከህፍ ምዕራፍን መቅራት ይወደዳል ነብዩ (ሰዐወ)"በጁምአ ቀን የአል ከህፍ ምዕራፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሀን ይሰጠዋል" ብለዋል (አል-ሀኪም)
5,ሽቶ መቀባት ፣ ጥርስን በሲዋክ መፋቅና የክት ልብስ መልበስ ነብዩ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል "በጁምአ ቀን ሰውነቱን ታጥቦ ጥርሶቹን በሲዋክ አፅድቶ፣ ካለው ሽቶ ተቀብቶ፣ የክት ልብሶቹን ለብሶ፣ ወደ መስጂድ የሄደ፣ በመስጂድ ውስጥም በሰዎች አንገት ላይ ከመተላለፍ ተቆጥቦ ከሱና ሶላት የቻለውን ሰግዶ፣ኢማሙ የሚናገሩትን እስከመጨረሻው በጥሞና ያዳመጠ ሰላቱ እስኪያበቃ ድረስም ሳያወራ የተቀመጠ ይህን በማድረጉ በዚህ ጁመዓ እና ባለፈው ጁመዓ መካከል የፈጸማቸው ሃጥያቶች ይሰረዙለታል"(አህመድ)
6,ኹጥባን በፀጥታ እና በትኩረት ማዳመጥ ነብዩ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል"                                             إذا قلت لصاحبك يوم الجمعة أنصت والإمام يخطب فقد لغوت "በጁምአ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረጉ ሳለ ለባልደረባህ "አድምጥ እንጂ" ብለህ የተናገርክ እንደሆነ ንግግርህ እርባነ ቢስ ነው"(ቡኻሪና ሙስሊም)
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዛዱ-ቲርሚዚ አላህ ንግግር አለው(ተናጋሪ ነው) ብሎ ማፅደቅ ..!! በሸህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቲርሚዚ
#ሀዲስ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ፈታዋ ሃቂቃ ማውጣትን በተመለከተ በሸኸ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ፈታዋ
#ሃቂቃ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

AL FATAAWAA Guyyaa Kamisaa Sa’aatii 10:40 irraa jalqabee toora Tiivii Afrikaatii fi fuula feesbuukiitiin isiniif dhihaata.

Gaafii keessaniif yeroo sagantaan jalqabe lakk. Bilbilaa 0904303041 irratti bilbiluun yookiin komeentii irratti erguu dandeessu

#Yeroo_hundumaa_kamisa
#Afrikaatiivii
#fatwaa
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘር ሐረግ
ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱት የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ ከሆነው አብዱሏህ ነው። አብዱል ሙጦሊብ የሐሽም ልጅ ፣ የአብድ መናፍ ልጅ ፣ የቁሰይ ልጅ ፣ የኪላብ ልጅ ፣ የሙራህ ልጅ ፣ የካእብ ልጅ ፣ የሉዋእ ልጅ ፣ የጋሊብ ልጅ ፣ የፋህር ልጅ ፣ የማሊክ ልጅ እያለ እስከ አድናን ልጅ ድረስ ይደርሳል። የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የዘር ሐረግ ከነብዩ ኢብራሂም ልጅ(ዐ.ሰ) ታላቅ ልጅ ከሆኑት ከነብዩ ኢስማኢል(ዐ.ሰ) እንደሚጀምር  ሁሉም  ሙስሊሞች  እና ትክክለኛ የታሪክ ፀሃፊያኖች የሚስማሙበት ነው።አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው ነብዩ(ሰዐወ) አንዲህ ብለዋል"አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔ መርጧል"(ሙስሊም ዘግበውታል) ።የነብዩ(ሰዐወ) አባት ዐብደላህ ከአባቱ ከዐብደልሙጦሊብ ዘንድ ልዩ ቦታ የነበረው ተወዳጅ ልጅ ስለነበረ የታጨችለትም ሴት በመካ ክልል ውስጥ እጅግ በጣም ከፍ ያለ ደረጃ የነበራት አሚናህ ቢንት ወህብ ነበረች። የነብዩ(ሰዐወ) እናትና አባት በአምስተኛው አያታቸው ( ኪላብ)  ላይ ይገናኛሉ።
---------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

"አላህ ከሻ ብቻ ነው..." || አጭር ማስታወሻ

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

80% ለጦር መሳሪያ እና ለሲኒማ .......
-------------------------------------------------------- #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና #subscribe #shorts
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የነብዩ(ሰዐወ) ልደት
ነብዩ(ሰዐወ) የተወለዱት የዝሆን አመት (ዓመል ፊል) በመባል በሚታወቀው ዘመን ነው። ይህም ዓመት አብረሃ ካዕባን ለማፍረስ የሞከረበት ኣመት ነበር። አላህም እጅግ በሚያስደንቅ ጥበብና ተአምር ሐሳቡን አምክኖታል። ይህም በቁርአን በሱራህ  አል-ፊል ታሪኩ ተወስቷል። ነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በዚሁ አመት በወርሃ ረቢአል አወል 12ኛው ቀን በእለተ ሰኞ እንደተወለዱ ዘገባዎች ያመለክታሉ፡፡
የነብዩ(ሰዐወ) አባት አብደላህ ከአያታቸው አብዱል ሙጠሊብ ልጆች መካከል ይበልጥ ቆንጆ ጸባዩ ያመረና ተወዳጅ ነበር፡፡ ለእርድ የቀረበውም እርሱ ነበር፡፡ ይህም አብዱል ሙጦሊብ አስር ልጆቻቸው ለአካለ መጠን ከደረሱላቸው በኋላ አንዱን ለማረድ ተስለው ነበር ስለቱን ለማድረስ በልጆቹ መካከል እጣ ሲጥሉ በአብደላህ ላይ ወጣ ነገር ግን ስለቱ በ100 ግመል ተቀየረ፡፡ ነብዩ ሙሐመድ እንዲህ ሲሉ መናገራቸው ተዘግቧል፡፡“እኔ የሁለት ለእርድ የቀረቡ ሰዎች ልጅ ነኝ(ነቢ ኢስማኢልንና አባታቸውን አብደላህን) ማለታቸው ነው፡፡
----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ_1
#Africa_tv1
#islam
----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-----------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የምታቀውን አሳውቅ || አጭር ማስታወሻ

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የኢስላሚክ ኢኮኖሚ ገፀባህሪያት የምንላቸው ምንድን ናቸው ?
---------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#የህይወት_ጐዳና
#ኢኮኖሚ
----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሰዎች የሚስሯቸው መልካም ስራዎች በሙሉ ምንዳዎቻቸው እንደ ስራቸው ጥራት ከ10 እስከ 700 ድረስ ይባዛላቸዋል።የፆም ምንዳ ግን የሚያውቀው አላህ ብቻ ነው።አላህ"ፆም የኔ ነው/ሰዎች ለኔ ብቻ ሲሉ ምግብ እና ስሜታቸውን ይተዋሉ የፆምን ምንዳ የምከፍለው እኔ ነኝ!"ብሏል።ይህም የሆነው ፆም በመሰረቱ በሰው ልጅ እና በጌታው መሃል የሚቀር የሚስጥር ዒባዳህ ስለሆነ ነው።ፆመኛ ፆሞ የዋለበት ቀን ላይ ፆሙን ከጀመረበት ሰዓት አንስቶ አስከሚያፈጥር ድርስ ያለው ጊዜ በሙሉ ዒባዳህ ላይ እንዳለ ነው የሚቆጠርለት።ኡለሞች"ፆመኛ ሰው የሀሜት ወንጀልን እስካልፈፀመ ድረስ ሁሌ በዒባዳህ ላይ ነው፣ተኝቶ እንኳን ቢሆን"ብለዋል።ምን ያመረ ኢባዳህ ነው ተኝተንም እየተንቀሳቀስን ኢባዳህ ላይ ላይ የምንሆንበት።ሰኞ እና መስል የሱና ፆሞች በመፆም እንበርታ።
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ፆም
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሶስቱን ሰዎች አላህ ይወዳቸዋል!!!
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቲርሚዚ
--------------------------------------------------------

እፈራላችኋለሁ! || አጭር ማስታወሻ

ራሳችንን እንጠይቅ || አጭር ማስታወሻ

ሊያገባት አይችልም…!!!
----------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ፈታዋ
----------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

እውቀትህን ለሌሎች አካፍል || አጭር ማስታወሻ

-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ቁርአን ቲላዋ || በቃሪእ ሙሐመድ ዘይን
-----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቁርአን
#ቲላዋ
-----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ከፆም ትሩፋቶች
ፆም የተለያዩ ትሩፋቶች ያሉት ሲሆን ከትሩፋቶቹ መካከል አንዱ እና ዋነኛው ዱዓእ ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደርጋል።ፆመኛ ፆም ከጀመረበት ሰዓት ጀምሮ መሽቶ እስኪያፈጥር ድረስ ባለው ጊዜ ሁሉ የሚያደርገው ዱዓ/የዱዓን ስርዓትና መስፈርት ያሟላ ዱዓው/ መቅቡል/ተቀባይነት ያለው/ ይሆናል።ነብዩ (ሰዐወ/ የሚከተለውን ብለዋል ثلاثة لا ترد دعوتهم، الإمام العادل  والصائم، حتى يفطر، ودعوة المظلوم
"ሶስት አይነት ሰዎች ዱዓቸ አይመለስም እነሱም ፆመኛ እስኪያፈጥር ድረስ፣ፍትሃዊ መሪ፣የተበደለ ሰው ዱዓ........."ፆመኛ ቀኑን ሙሉ ዱዓው ተሰሚነት የሚያገኝ ከመሆኑም ጋር ይበልጥ ደግሞ የቀኑ  መጨረሻ አካባቢ ላይ አብዝቶ ጌታውን መማፀን ይወደድለታል።የሀሙስ ቀንን በመፆም ወደ አላህ በዱዓ መቃረብ ይገባናል።
----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#አላህ
#ቸር
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዛዱ-ቲርሚዚ ለአላህ (ሱወ)ፊት አለውን…? በሸህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቲርሚዚ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሶላት ከሌለ……
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ሶላት

አላህ ቸር ነው ቸሮችን ይወዳል

ኢስላም የራሱ የሆነ ጣዕምና ምልክት አለው!!! || በኡሰታዝ ሰዒድ ኢድሪስ