africatv1 | Unsorted

Telegram-канал africatv1 - አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

14285

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh1 እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Subscribe to a channel

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

4.ከቁርአን የአል ከህፍ ምዕራፍን መቅራት ይወደዳል ነብዩ (ሰዐወ)"በጁምአ ቀን የአል ከህፍ ምዕራፍን ለቀራ ሰው በሁለቱ ጁመዓዎች መካከል ብርሀን ይሰጠዋል" ብለዋል (አል-ሀኪም)
5,ሽቶ መቀባት ፣ ጥርስን በሲዋክ መፋቅና የክት ልብስ መልበስ ነብዩ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል "በጁምአ ቀን ሰውነቱን ታጥቦ ጥርሶቹን በሲዋክ አፅድቶ፣ ካለው ሽቶ ተቀብቶ፣ የክት ልብሶቹን ለብሶ፣ ወደ መስጂድ የሄደ፣ በመስጂድ ውስጥም በሰዎች አንገት ላይ ከመተላለፍ ተቆጥቦ ከሱና ሶላት የቻለውን ሰግዶ፣ኢማሙ የሚናገሩትን እስከመጨረሻው በጥሞና ያዳመጠ ሰላቱ እስኪያበቃ ድረስም ሳያወራ የተቀመጠ ይህን በማድረጉ በዚህ ጁመዓ እና ባለፈው ጁመዓ መካከል የፈጸማቸው ሃጥያቶች ይሰረዙለታል"(አህመድ)
6,ኹጥባን በፀጥታ እና በትኩረት ማዳመጥ ነብዩ(ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል"                                             إذا قلت لصاحبك يوم الجمعة أنصت والإمام يخطب فقد لغوت "በጁምአ ቀን ኢማሙ ኹጥባ እያደረጉ ሳለ ለባልደረባህ "አድምጥ እንጂ" ብለህ የተናገርክ እንደሆነ ንግግርህ እርባነ ቢስ ነው"(ቡኻሪና ሙስሊም)
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዛዱ-ቲርሚዚ አላህ ንግግር አለው(ተናጋሪ ነው) ብሎ ማፅደቅ ..!! በሸህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቲርሚዚ
#ሀዲስ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ፈታዋ ሃቂቃ ማውጣትን በተመለከተ በሸኸ ሰዒድ አሕመድ ሙስጠፋ
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ፈታዋ
#ሃቂቃ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

AL FATAAWAA Guyyaa Kamisaa Sa’aatii 10:40 irraa jalqabee toora Tiivii Afrikaatii fi fuula feesbuukiitiin isiniif dhihaata.

Gaafii keessaniif yeroo sagantaan jalqabe lakk. Bilbilaa 0904303041 irratti bilbiluun yookiin komeentii irratti erguu dandeessu

#Yeroo_hundumaa_kamisa
#Afrikaatiivii
#fatwaa
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዘር ሐረግ
ነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የተወለዱት የአብዱል ሙጦሊብ ልጅ ከሆነው አብዱሏህ ነው። አብዱል ሙጦሊብ የሐሽም ልጅ ፣ የአብድ መናፍ ልጅ ፣ የቁሰይ ልጅ ፣ የኪላብ ልጅ ፣ የሙራህ ልጅ ፣ የካእብ ልጅ ፣ የሉዋእ ልጅ ፣ የጋሊብ ልጅ ፣ የፋህር ልጅ ፣ የማሊክ ልጅ እያለ እስከ አድናን ልጅ ድረስ ይደርሳል። የነብዩ ሙሐመድ(ሰ.ዐ.ወ) የዘር ሐረግ ከነብዩ ኢብራሂም ልጅ(ዐ.ሰ) ታላቅ ልጅ ከሆኑት ከነብዩ ኢስማኢል(ዐ.ሰ) እንደሚጀምር  ሁሉም  ሙስሊሞች  እና ትክክለኛ የታሪክ ፀሃፊያኖች የሚስማሙበት ነው።አላህ ከጥሩ ጎሳ መረጣቸው ነብዩ(ሰዐወ) አንዲህ ብለዋል"አላህ ከእስማዒል ልጆች ኪናናን፣ ከኪናናህ ልጆች ውስጥም ቁረይሽን፣ ከቁረይሽ ሃሽምን፣ ከበኒ ሃሽም በኩል ደግሞ እኔ መርጧል"(ሙስሊም ዘግበውታል) ።የነብዩ(ሰዐወ) አባት ዐብደላህ ከአባቱ ከዐብደልሙጦሊብ ዘንድ ልዩ ቦታ የነበረው ተወዳጅ ልጅ ስለነበረ የታጨችለትም ሴት በመካ ክልል ውስጥ እጅግ በጣም ከፍ ያለ ደረጃ የነበራት አሚናህ ቢንት ወህብ ነበረች። የነብዩ(ሰዐወ) እናትና አባት በአምስተኛው አያታቸው ( ኪላብ)  ላይ ይገናኛሉ።
---------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

"አላህ ከሻ ብቻ ነው..." || አጭር ማስታወሻ

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

80% ለጦር መሳሪያ እና ለሲኒማ .......
-------------------------------------------------------- #አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና #subscribe #shorts
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የኢማም አንነወውይ አጭር የሕይወት ታሪክ || በኡስታዝ  ፉአድ ፈድሉ!
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ #የህይወት_ጐዳና #africa_tv1 #subscribe#shorts
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የወጣቶች መድረክ || የተፈጥሮ ሃብታችንን እኩል ያለመካፈል ላይ ነው ችግራችን እንጂ........!
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#islam
#ወጣት
#ሃብት
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የፆም ዓላማዎች
ፆም የተደነገገበት ዋነኛ ምክንያት የታዘዙትን በመተግበርና የተከለከሉትን በመራቅ የአላህን ፍራቻ በተግባር  መማር ሲሆን በተጨማሪም በርካታ ዓላማዎችና ግቦች አሉት።ከነዚህም ውስጥ
1#·እንደ ልብ መብላትና መጠጣትን ተከትሎ የሚመጣን የቀልብ መድረቅ ፣የጥጋብ ስሜት የሚያስከትለውን ስርዓት አልበኝነትና ሰዎችን መበደልን ማስቀረት።"ጥጋብ ቀልብ ያደርቃል ፣ረሃብ ደግሞ ቀልብን ያለዝባል፣ለዚክርና ለተፈኩርም ምቹ ያደርገዋል"–ኢብኑ ረጀብ
2#·የፈለገውን ነገር በፈለገው ጊዜ አግኝቶ የሚበላ ባለፀጋ  የጌታውን ፀጋ አስታውሶ  ጌታውን ማመስገንና የሰጠውንም ፀጋ እርሱ በፈቀደውና በሚወደው መንገድ ለመጠቀም ለመነሳሳት።
3#·ኢማንን ማጠንከር፣ፆም ኢማን የሚታደስበት ተምህርት ቤት ነው ምክንያቱም الإيمان يزيد بالطاعة" وينقص بالمعاصي. "ኢማን መልካም ስራ ሲሰራ ይጨምራል፣ወንጀል ሲሰራ ደግሞ ይቀንሳል"
4#·ሆሌ የሚራቡ አቅመ ደካሞችን ችግር በመረዳት ለነሱ ማዘንና መረዳትን ያስተምረናል። በአጠቃላይ ፆም መታዘዝን በተግባር የሚያስተምረን በመሆኑ የሰኞ ቀን ፆምን በመፆም መበርታት አለብን።
--------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ጌታህን ዘሩን ግለፅልን…?
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1 #africaTv1 #ቲርሚዚ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዛዱ - ቲርሚዚ አላህ ሁሌም የማይቸግረው ቸር የሆነ ጌታ ነው…!!!!! በሸህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን.
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቲርሚዚ
#islam
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ቁርአን || ሱራ አል-ነጅም
-----------------------‐-------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቁርአን
----------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ፈታዋ ll በሸኸ ሙሐመድዘይን ዘህረዲን ሶላት የማይስግድ ሰው ኒካህ ለማሰር ወልይ መሆን ይችላል ወይ ?
-----------------------‐-----------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ፈታዋ
#ሶላት
----------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዛዱ ቲርሚዚ ተከታታይ ትምህርት በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዛህረዲን ዘውትር ሰኞ እሮብ እና አርብ ቀን 7፡30 ላይ እንዲሁም ማክሰኞ ሀሙስ እና ቅዳሜ ምሽት 10፡00 ላይ በድጋሜ በአፍሪካ ቲቪ 1 ይጠብቁን

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

እውቀትህን ለሌሎች አካፍል || አጭር ማስታወሻ

-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ቁርአን ቲላዋ || በቃሪእ ሙሐመድ ዘይን
-----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቁርአን
#ቲላዋ

ከፆም ትሩፋቶች
ፆም የተለያዩ ትሩፋቶች ያሉት ሲሆን ከትሩፋቶቹ መካከል አንዱ እና ዋነኛው ዱዓእ ተቀባይነት እንዲያገኝ ያደርጋል።ፆመኛ ፆም ከጀመረበት ሰዓት ጀምሮ መሽቶ እስኪያፈጥር ድረስ ባለው ጊዜ ሁሉ የሚያደርገው ዱዓ/የዱዓን ስርዓትና መስፈርት ያሟላ ዱዓው/ መቅቡል/ተቀባይነት ያለው/ ይሆናል።ነብዩ (ሰዐወ/ የሚከተለውን ብለዋል ثلاثة لا ترد دعوتهم، الإمام العادل  والصائم، حتى يفطر، ودعوة المظلوم
"ሶስት አይነት ሰዎች ዱዓቸ አይመለስም እነሱም ፆመኛ እስኪያፈጥር ድረስ፣ፍትሃዊ መሪ፣የተበደለ ሰው ዱዓ........."ፆመኛ ቀኑን ሙሉ ዱዓው ተሰሚነት የሚያገኝ ከመሆኑም ጋር ይበልጥ ደግሞ የቀኑ  መጨረሻ አካባቢ ላይ አብዝቶ ጌታውን መማፀን ይወደድለታል።የሀሙስ ቀንን በመፆም ወደ አላህ በዱዓ መቃረብ ይገባናል።
----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#አላህ
#ቸር
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ዛዱ-ቲርሚዚ ለአላህ (ሱወ)ፊት አለውን…? በሸህ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ቲርሚዚ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሶላት ከሌለ……
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ሶላት
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አላህ ቸር ነው ቸሮችን ይወዳል

ኢስላም የራሱ የሆነ ጣዕምና ምልክት አለው!!! || በኡሰታዝ ሰዒድ ኢድሪስ
-------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#islam
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ አካዳሚ ለአዲስ ተመዝጋቢ ተማሪዎች ልዮ ስጦታ አዘጋጅቶ ይዞላቹ በነገው ዕለት ማክሰኞ ከቀኑ 7፡00 ላይ ይቀርባል ለመሸለም ምን ያስፈልጋል የሚልውን ፕሮግራሙን ትከታተሉት ዘንድ ጋበዝን

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የሙስሊሞች ስነምግባር ll ሰሐቦች ምን ያህል እርስ በርሳቸው ይተዛዘናሉ ? Il በሸኽ ሰዒድ ኢብራሂም
-----------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#islam
#ስነምግባር
-----------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሽርክ መግቢያ በሩ ብዙ ነው ||አጭር መልዕክት

#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ጌታህን ዘሩን ግለፅልን…?
--------------------------------------------------------
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=pfbid0g29ZVsmswye5gPX16iae9dMJdXesenyEZ5gLkR57CvfUhAWpfQcyzKpbB5LggLPZl&id=100064346303524&mibextid=Nif5oz
--------------------------------------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1 #africaTv1 #ቲርሚዚ
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

በተውዳጁ ሸይኽ ሰዒድ ኢብራሂም ተጀምሮ የነበረው የሙስሊም ስነምግባር ፕሮግራም ፕሮግራም ቀጣይ ክፍል ይዘን ተመልሰናል ዛሬ ምሽት 2፡30 ላይ በአፍሪካ ቲቪ ይጠብቁን
አፍሪካ ቲቪ1 የህይወት ጎዳና
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አርበዒን አንነወዊይ ዘውትር ቅዳሜ ጠዋት እንዲሁም ሰኞ ምሽት 1:30 ላይ በአፍሪካ ቲቪ 1 ይዘንላቹ እንቀርባለን ተከታተሉን
-----------------------‐-----------------------------
#አፍሪካ_ቲቪ1
#africaTv1
#ፈታዋ
#ሶላት
----------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ስለ ሽርክ የማይፈራ ማንነው??

#africa_tv
#ቁርአን
#islam
--‐----------------------------------------------------