africatv1 | Unsorted

Telegram-канал africatv1 - አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

14285

አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh1 እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።

Subscribe to a channel

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የአላህን ስሞች ማወቅ ❤️

---------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የሰኞ ቀን ፆም/صيام يوم الإثنين/
የፆም ኢባዳህ በአጠቃላይ እጅግ በጣም ብዙ ትሩፋቶችና ምንዳዎች ያሉት ዒባዳህ ሲሆን በህይወት እያሉ ከወንጀል፣ከሞቱ ቡሃላ ደግሞ ከእሳት ያድናል ነብዩ (ሰዐወ) "ፆም ከወንጀልና ከአኼራህ እሳት የሚጠብቅ/ጋሻ/ መጠበቂያ ነዉ ብለዋል።ፆም አቻ የሌለው ዒባዳህ ነው አቡ ኡማማህ የሚባሉት ሱሃቢይ ወደ ነቢዩ(ሱዐወ) መጥተው የሚጠቅመኝን መልካም ስራ ጠቁመኝ ባሏቸው ጊዜ"ፆም አብዛ/አደራህን/እሱን የሚተካ ወይም የሚስተካከለው ዒባዳህ የለም" በለውታል።ፆም ከሚወደድባቸው ቀናቶችና ወንጀልን አራግፎ አላህ ዘንድ ደረጃን ከፍከሚያደርጉ ፆሞች መካከል አንዱ ሰኞ እና ሃሙስ ቀን መፆም ነው።ነቢዩ (ሱዐወ) ሰኞ እና ሃሙስን ለምን አዘውትረው እንደሚፆሙ ተጠይቀው"ስራዎች ወደ አላህ የሚቀርበቡባቸው ቀኖች ናቸው፣ፆመኛ ሆኜሰ ሰራዬ እንዲቀርብ/እንዲታይ/ እፈልጋለሁ" ብለዋል።በሌላ ዘገባም ሰኞ ቀንን ለምን እንደሚፆሙ ሲጠየቁ"እሱ የተወለድኩበት፣ነቢይ የሁንኩበት እኔ ላይ ወህይ የወረደበት ቀን ነው"ብለዋል።ሰለዚህ ይህን የኸይር ስብሰብ ያለበት ቀን በፆም በማሰለፍ ልንጠቀምበት ተገቢ ነው።
---------------------------------------------
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram- YouTube - tiktok :
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp :
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የጁመዐ ኹጥባ እና ሰላት || ከአል-አቅሷ መስጂድ || 4-8-2023 || አፍሪካ ቲቪ1

🔗https://fb.watch/mcwq4MJyF-/

🔗https://fb.watch/mcwq4MJyF-/

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ወደ ሀበሻ ምድር ሂዱ እሱ ጋር ማንም የማይበደልበት ንጉስ አለ።|| በሸይኽ ኑረላህ ሃሚዲን እና ኡስታዝ አለላህ መህዲ||
---------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
---------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የሂጀራ አሰፈላጊነት እና ውጤቱ||
በሸይኽ ኑረላህ ሃሚዲን እና ኡስታዝ አለላህ መህዲ||
---------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
---------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
---------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

#ባቡል_ኸይር አዲሱ የምገባ ማዕከል ምረቃ እና የእንግዶች አቀባበል ||2-8-2023 ||አፍሪካ ቲቪ

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ኡድኹሉ ፊሲልሚ ካፋ||በሸይኽ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን
-------------------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
-------------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል_ፈትዋ ||ከባለቤቴ ጋር ተፋተናል የባለቤቴ አባት ለእኔ አጅነብይ ይሆናሉ ወይ? ||በሸኸ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ||
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
--------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
---------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 28-7-2023 ||አፍሪካ ቲቪ

🔗https://www.youtube.com/live/lhmqDQS45oc?feature=share

🔗https://www.youtube.com/live/lhmqDQS45oc?feature=share

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል_ፈትዋ||ለሰው ያበደር ነው ገንዘብ ዘካ ይወጣለታል? ||ሸይኽ ሰኢድ አህመድ
--------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
--------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
---------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ኡሰታዝ አለላህ መህዲ || የአሹራ ቀን ትሩፋቶች

በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram-  YouTube -  tiktok : 
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp : 
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሙስሊሞች የነብያቶችን ደረጃ አሏህ በቁርዓን በገለፀው መሰረት ብቻ ስለሚያምኑ ላለፉት ነብያቶች ሁሉ የቀረቡ ናቸው።
የዓሹራ ቀን ፆም በሶት ይከፈላል
1ኛ ሙሀረም አስርን የአሹራ ቀን ብቻ መፆም
2ኛሙሀረም አስር እና ሙሀረም ዘጠኝን መፆም ምክንያቱም ኢማሙ አህመድ እደዘገቡት ነብዩ(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም)"መጪው አመት ድረስ ከቆየሁ
ሙሀረም ዘጠነኛውን እና አስረኛውን እፆማለሁ"ብለዋል።ይህን ሃድስ መሰረት በማድረግ አብዛኛዎቹ ኡለሞች ዘጠነኛውን ቀን ከአሹራ  ጋር አስከትለው ይፆማሉ ከነሱም ውስጥ ኢማሙ ሻፊኢይ ና ኢማሙ አህመድ ይገኙበታል።
3ኛ ሙሀረም ዘጠኝ፣ሙሀረም አስር(የአሹራ ቀን) እና ሙሀረም አስራ አንድን ሶስት ቀን መፆም ሌላው አይነት አፇፇም ነው።በተጨማሪ የፈለገ ሙስሊም የአሹራ ቀንን እና ሙሀረም  አሰራ አንድን መፆም ይችላል ምክንያቱም ረሱል(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) "የአሹራ ቀንን ፁሙ  የሁዶችም ስለሚፆሙት ከነሱ ላለመመሳሰል ጭማሬ አንድን ቀን አስቀድማችሁ ወይም አስከትላችሁ ፁሙት ብለዋል።አህመድ ዘግበውታል
በመጨረሻም የአሹራንም ሆነ ማንኛውንም አይነት ፆም ሲፆም ከመጥፎ ቃል እና ተግባር መቆጠብ ግዴታ ነው ከፆም ወጭም ቢሆን በመልካም ስነመግባር መገኘት የሙስሊም የዘወትር ተግባር መሆን አለበት።

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የአሹራ ፆም/صوم يوم عاشوراء/
የሙሀረም ወር የአላህ ወር በመባል ይታወቃል።ሙሀረም ወር በኢስላም በጣም የተከበረ እና የተላቀ ወር ነው።ይህ ወር በሂጅሪያ አቆጣጠር  የአመቱ መጀመሪያ ሲሆን አላህም ከአራቱ የተከበሩ ወሮች መድቦታል
﴿ إِنَّ عِدَّةَ الشُّهُورِ عِندَ اللَّهِ اثْنَا عَشَرَ شَهْرًا فِي كِتَابِ اللَّهِ يَوْمَ خَلَقَ السَّمَاوَاتِ وَالْأَرْضَ مِنْهَا أَرْبَعَةٌ حُرُمٌ ۚ ذَٰلِكَ الدِّينُ الْقَيِّمُ ۚ فَلَا تَظْلِمُوا فِيهِنَّ أَنفُسَكُمْ.......
(የወሮች ቁጥር አላህ ዘንድ በአላህ; መፅሃፍ ዉስጥ ሰመያት እና ምድርን በፈጠረበት ቀን አስራ ሁለት ወር ነው ከነሱም አራቱ የተከበሩ ናቸው ይህ ቀጥተኛው ሃይማኖት ነው።በርሱም ውስጥ ነፍሳቺሁን አትበድሉ....)–አቡበክር(ሬድየሏሁ ዓንሁ) ረሱል(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ ብለዋል አሉ"አመት ማለት አስራ ሁለት  ወሮች ናቸው ከነሱም ውስጥ አራቱ የተከበሩ ናቸው ሶስቱ ተከታታይ ሲሆኑ  ዙልቂዒዳ፣ዙልሂጃ እና ሙሀረም ናቸው።አንደኛ በጀማዲ እና በሸዕባን መካከል ያለው ረጀብ ነው"ብለዋል።ኢብኑ አባስ(ረድየሏሁ ዓንሁ) እንዳስተላለፉት ነብዩ(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ወደ መዲና በመጡ ጊዜ የሁዶች የአሹራን ሲፆም አገኟቸው ረሱል(ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) ይህን ቀን የምትፆሙት ለምንድን ነዉ በለው ጠየቋቸው የሁዶችም ይህ ቀን የተከበረ ቀን ነው አሏህ ሙሳን እና ተከታዮቹን አትርፎ ፈርዖንን ያስመጠበት ቀን ሰለሆነ አሏህን ለማመስገን ነበዩ ሙሳ ስለፆሙት እኛም እንፆመዋለን አሉ በዚህን ጊዜ ነብዩ (ሱለሏሁ አለይሂ ወሰለም) እኛ ከናንተ የበለጠ ለሙሳ የቀረብን ነን ብለው መፆም ጅመሩ።

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ ቲቪ|| የአላህ (ሱወ) ስሞችን ማወቅ እና መረዳት አሳሳቢነቱ ምን ድን ነው?|| ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረድን
------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
--------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
-------------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አሹራ | ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዛህረዲን

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram- YouTube - tiktok :
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp :
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 7-8-2023 ||አፍሪካ ቲቪ

🔗 https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/3415404932013075/?app=fbl

🔗 https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/3415404932013075/?app=fbl

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሂጅራ || ወደሐበሻ ሁለት ጊዜ ሂጅራ መደረጉ ሰበቡ ምንድን ነው …||
በሼኽ ኑረላህ ሃሚዲን እና በኡስታዝ አለላህ መህዲ
---------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
--------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል-ፈታዋ||ቡና ሲቀዳ የመጀመሪያው ላይ ጀባ ይባልና ሰዎችም ይመርቃሉ …||
በሸኸ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ
-------------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
--------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሀሙስ ቀንን መፆም/صوم يوم الخميس/
የሱና ፆምዎች የረሱሉን(ሱዐወ) ሱና ህያው ከምናደርግባቸው እና ወደ አላህ ከምንቃረብባቸው መልካም ስረዎች መካከል ሲሆኑ  የሀሙስ ቀን ፆም( صوم يوم الخميس) አንዱ ነው።የሀሙስ ፆም ቀንን በተመለከተ ረሱል (ሰዐወ) እንዲህ ብለዋል "ስራዎች አላህ ዘንድ ሰኞ እና ሐሙስ ይቀርባሉ። ስራየ ፆመኛ ሆኜ  አንዲቀርብልኝ  እወዳለሁ" በለዋል።የሀሙሰ ቀንን በመፆም  መልካም ስራችን አላህ ዘንድ ፆመኛ ሆነን እንደቀርብልን እና የፆመኞች ብቻ መግቢያ በር በሆነው "ባበረያን" ከሚገቡት ለመሆን መጠናከር ተገቢ ነው።

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

#ባቡል_ኸይር አዲሱ የምገባ ማዕከል ምረቃ እና የእንግዶች አቀባበል ||2-8-2023 ||አፍሪካ ቲቪ

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

#ባቡል_ኸይር አዲሱ የምገባ ማዕከል ምረቃ እና የእንግዶች አቀባበል 2-8-2023 ||አፍሪካ ቲቪ

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/645123637594892/

🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/645123637594892/

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የነብዩ ሰ.ዐ.ወ ስደት
ልዩ ፕሮግራም
በዚህ ሰአት ይጠብቁን

/channel/africatv1

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል_ፈትዋ ||የሰማነውን ፈትዋ ለሌላ ሰው ፈትዋ መስጠት ይቻላል ወይ?
||በሸኸ ሰዒድ አህመድ ሙስጠፋ|
--------------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
--------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

የጁመዐ ኹጥባ እና ሰላት || ከአል-አቅሷ መስጂድ || 28-7-2023 || አፍሪካ ቲቪ1

🔗https://www.youtube.com/live/jHCO4eqB6JE?feature=share

🔗https://www.youtube.com/live/jHCO4eqB6JE?feature=share

#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አላህ(ሱወ) የሰጣችሁን ፀጋዎች አስታውሱ
-------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
---------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

ሸይኽ ሙሀመድዘይን || የአሹራ ቀን ትሩፋቶች

በማህበራዊ ሚድያ አማራጮች 👇👇👇ይከታተሉን

▫️Email:
Info@africatv1.tv 🔗
▪️Facebook - Instagram- YouTube - tiktok :
🔗 https://linktr.ee/africatv1
▫️WhatsApp :
🔗 https://wa.me/c/251947474734

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል_ፈትዋ
||የሴት እና ወንድ ሹራን በተመለከተ||ሸይኽ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን
---------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
---------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል_ፈትዋ||ነሺዳን በተመለከተ|| ሸይኽ መሀመድ ዘይን ዘህረዲን
---------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
---------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አፍሪካ ቲቪ ||አላህ(ሱወ) ማን ነው||በሸይኽ ባሕሩ ዑመር||#مع الله#ማአላህ#ከአላህ ጋር
የአላህን(ሱወ) ስሞችና ባህሪያት የማወቅ ጥቅም!!
-------------------------------------------------
ይከታተሉን | Follow us፡
💟 ዩትዩብ  ሰብስክራይብ ለማድረግ ፡
https://bit.ly/388zRIJ 👍
ፌስቡክ  ላይክ ለማድረግ :
https://bit.ly/2WCp9Fn 👍
-------------------------------------------------
አፍሪካ ቲቪ1
ናይል ሳት 📡🛰      
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
--------------------------------------------------

Читать полностью…

አፍሪካ ቲቪ | Africa TV1

አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 24-7-2023 ||አፍሪካ ቲቪ

🔗 https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/3572151683065504/?app=fbl