የጁመዐ ኹጥባ እና ሰላት || ከአል-አቅሷ መስጂድ || 28-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/watch/?v=1164561360878435
🔗https://www.facebook.com/watch/?v=1164561360878435
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ሸህ ሙሀመድ ሀሚዲን | ውለታን የዋለላችሁን ጌታ አምልኩ
#አጭር ማስታወሻ
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
📹ቀጥታ ስርጭት
የቁርዓን ማክተሚያ
🇪🇹 ከአል አቅሳ መስጂድ አዲስ አበባ = ⌚️ 19:43 =ከምሽቱ 01:43
🕋 1444ሒ. ከመከተል ሙከረማ = ⌚️ 20:41 = ከምሽቱ 02:41
#ረመዳን #remedan #አፍሪካ_ቲቪ #Muslims #Ethiopia #ሰላት #Quran #makkah
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 17-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/754860856359974/
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/754860856359974/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 16-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1447428599349910/?app=fbl
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1447428599349910/?app=fbl
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 14-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/3315616418739319/
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/3315616418739319/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የጁመዐ ኹጥባ እና ሰላት || ኡስታዝ ሙሀመድአሚን አደም||ከአል-አቅሷ መስጂድ ||14-4-2023 ||አፍሪካ ቲቪ1
🔗 https://fb.watch/jUSdlqlOUk/
🔗https://fb.watch/jUSdlqlOUk/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 13-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/547367247542936/
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/547367247542936/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
እጣን እና ሽቶ ማሽተት ፆም ያበላሻል ???
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 10-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/217776540855618/?app=fbl
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/217776540855618/?app=fbl
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 8-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/2720034318138188/?app=fbl
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/2720034318138188/?app=fbl
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
በነገው እለት በቀጥታ ስርጭት ይከታተሉን።
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን ከአል-አቅሷ መስጂድ 7-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://fb.watch/jLFI_01rnW/
🔗https://fb.watch/jLFI_01rnW/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ሱረቱል ካህፍን ቀርተዋል?
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦
የጁምዓ ቀን ሱረቱል ከህፍን የቀራ ሰው አላህ በሁለቱ ጁምዓዎች መካከል ብርሃን ያበራለታል::
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 6-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://fb.watch/jKM45uXCW-/
🔗https://fb.watch/jKM45uXCW-/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ዘካቱል ፊጥር
🎈ዘካተል ፊጥር የረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ተከትሎ በወቅቱ ሙስሊም ሁኖ በህይወት ባለ ሰው በነፍስ ወከፍ ግዴታ የሚሆን የዘካ / ሰደቃ/ አይነት ነው ፡፡ ለግንዛቤ ያህል ዘካተል ፊጥር ከዘካተል ማል ይለያል ።
እያንዳንዱ አባወራ ወይም እማወራ ወይም አስተዳዳሪ የራሱን ጨምሮ በእርሱ ስር እየቀለባቸው ላሉ ቤተሰቦቹ ሁሉ መስጠት ይኖርበታል ፡፡
አብዱላህ ኢብን አባስ አላህ ይውደዳቸውና እንዲህ ይላሉ፤
‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም
በ እርሳቸው ላይ ይሁን) ዘካተል ፊጥር ለፆመኛ በጾሙ ወቅት ከፈፀማቸው ጥቅም አልባ ውድቅ ንግግሮችና ተግባሮች ጥፋት እንዲሁም የተቃራኒ ፆታ ስሜትን ቀስቃሽ ለሆኑ ንግግሮቹ ጥፋት ማፅጃ ይሆንለታል ። ለሚስኪኖች (ድሆች) መብል ሲሆን በግዴታ መልኩ ደንግገውላታል ። ስለዚህም ከኢድ ሰላት በፊት (ዘካውን በመስጠት ግዴታውን የተወጣ) ተቀባይነት ያለው ዘካን ሰጥቷል፤ ከ ኢድ ሶላት ቦሃላ ዘካውን የሰጠ እንደማንኛውም ሰደቃ አንዱ እንደሆነ ይታሰብለታል ።))
(አቡዳውድ እና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል)።
ኢብኑ ሙንዚር አል ኢጅማዕ’ በተሰኘው ኪታባቸው ‹‹ዒልምን የተማርንባቸው
ዑለሞች ሁሉ ዘካተል ፊጥር ግዴታ መሆኑን
ተስማምተውበታል›› በማለት የ ኡለሞችን አጠቃላይ ስምምነት (ኢጅማዕ) የተገኘበት መሆኑን ጠቁመዎል ።
:-የተደነገገበት ጥበብ
ከላይ ግዴታነቱን ለማመላከት በተጠቀሰው ሀዲስ እንደተጠቀሰው ፣ ድሆች በባዕሉ (ዒድ) እለት ሰዎችን ከመለመን እንዲድኑና የእለቱ ደስታ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ እንዲሁም በፆም ወቅት ተከስተው ላለፉ አንዳንድ ጉድለቶች (ግድፈቶች) ማሟያ እንዲሆን ነው ።
:-መጠኑ
* የዘካተል ፊጥር መጠን ኢብኑ ኡመር ረዲየላሁ አንሁ ከነብያችን ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ይዘው ባስተላለፉት ሀዲስ እንዲህ ብለዋል: – ‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ከተምር ወይም ከገብስ አንድ ቁና መስጠት በ እያንዳንዱ ሙስሊም፤ ባሪያም ሆነ ጨዋ (ባሪያ ያልሆነ)፣ሴት፣ ህፃን፣ አዋቂ ላይ ግዴታ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ሰዎች ወደ (ዒድ) ሰላት ከመውጣታቸው በፊት ለሚገባቸው ሰዎች እንዲደርስ አዘዋል፡፡›› (ቡኻሪና ሙስሊም )
1 ሷዕ / ቁና/ በመካከለኛ ሰው እጅ አራት እፍኞች ነው ። ወደ ኪሎ ግራም ሲቀየር እንደየ እህሉ ክብደትና ቅለት ይለያያል ። ለምሳሌ ፣
— አንድ ቁና (ሳእ) ፉርኖ ዱቄት 2.5 ኪሎ
— አንድ ቁና (ሳእ) ጤፍ 2·85 ኪሎ
— አንድ ቁና (ሳእ) ሩዝ 2·75 ኪሎ
— አንድ ቁና (ሳእ) ስንዴ 2·5 ኪሎ
— አንድ ቁና (ሳእ) ገብስ 2 ኪሎ
— አንድ ቁና (ሳእ) ማሽላ 2·63ኪሎ
— አንድ ቁና (ሳእ) በቆሎ 2·5 ኪሎ
:-ግዴታ የሚሆነው በማን ላይ ነው
— ሙስሊም በሆነ
— ረመዷን ወር ሲጠናቀቅ በህይወት የነበረ
— በእለቱ ለ24 ሰዓት ለራሱና ለሚያስተዳድራቸው ሰዎች ወጪ የሚያደርገው ሀብት ኑሮት ከዚያ የተረፈ ባለው ሰው ።
— * ዘካተል ፊጥር በነፍስ ወከፍ የሚደረግ ኢባዳ ስለሆነ በቤተሰብ ስር የሚኖር ሰው ለራሱ ሚያወጣበት ነገር ካለው ቤተሰቦቹን ከመጠበቅ ራሱ ማውጣት ይኖርበታል ።
የሚሰጥበት/የሚወጣበት ጊዜ
* ዘካተል ፊጥርን ማውጣት ግዴታ የሚሆነው የረመዷን ወር የመጨረሻው እለት
ፀሀይ ከጠለቀችበት ወይም ዒድ መሆኑ ከተረጋገጠበት ሰዓት አንስቶ የኢድ ሷላት ተሰግዶ እስኪጠናቀቅ ድረስ ነው ፡፡ ይህ በእንዲህ እንዳለ ኢብኑ ዑመርን ጨምሮ ሌሎቹም ሰሀቦች (ረዲየላሁ አንሁም) ከዒድ አንድ ወይም ሁለት ቀን ቀድሞ ዘካተል ፊጥርን ማውጣት እንደሚቻል ይገልጻሉ ሲተገብሩትም ነበር ።
* ዘካተል ፊጥርን ከ(ዒድ) ሰላት በኋላ ማዘግየት የተከለከለ ነው ። ድንገት አንድ ሰው ረስቶ ወይም ሳይመቸው ቀርቶ በወቅቱ ሳያወጣ ቢቀር ባስታወሰና በተመቸው ወቅት ማውጣት አለበት ።
:- የሚሰጠው ነገር
* ለዘካተል ፊጥር የሚሰጡ የእህል አይነቶችን በተመለከተ አውጪዎቹ በሀገራቸው ከሚመገቡዋቸው እህሎች ውስጥ ይሆናል ለምሳሌ እንደ ተምር ፣ ዱቄት ፣ እሩዝ ፣ በቆሎ፤ ጤፍ …. ወዘተ ባሉ የምግብ እህል አይነቶች
ነው ። ይህን አስመልክተው የአላህ መልእተኛው ነብያችን (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) በሀዲሳቸው የጠቀሷቸው የምግብ እህሎች ( ገብስ፤ ተምር፤ ዘቢብ) ፣ የመሳሰሉት ሲሆኑ፣ ነገር ግን የምግብ አይነቶቹ በነዚህ ላይ ብቻ እንደማይገደቡ የኢስላም ሊቃውንቶች ያስረዳሉ ። በዚህም መሰረት በማንኛውም አካባቢ የሚኖር ሙስሊም ማህበረሰቡ አዘውትሮ ከሚመገባቸው የምግብ እህሎች ዘካተል ፊጥሩን ማውጣት ይችላል፡፡
?:-ለማን ይሰጥ
* ዘካተል ፊጥር ለምስኪኖች እና ለድሆች ብቻ ነው ሚሰጠው አብደላህ ብኑ አባስ ባስተላለፉት ሀዲስ ላይ ነብያችን (የአላህ ሰላትና ሰላም በሳቸው ላይ ይሁን) ‹‹ለምስኪኖች መብል …›› በማለት ስለገለፁ ።
በዘካተል ፊጥር ስለመወከል
* ዘካተል ፊጥር የሚሰጥበት ወቅት የተገደበና ግዜውም አጭር ከመሆኑ አንፃር አውጪዎች ባሉበት ሀገር ወይም ሁኔታ ምክንያት በተወሰነለት ግዜ ማውጣት ካልቻሉ ወቅቱ ሳያልቅ ዘካውን ሚያወጣላቸው ሰው መወከል ይችላሉ ። በተመሳሳይ ዘካተል ፊጥርን የሚቀበሉ ምስኪኖችም ራሳቸው መቀበል ካልቻሉ ሚቀበልላቸውን ሰው መወከል ይችላሉ ።
የተራዊህ ሰላት የቁርአን ኺትማ ከአል-አቅሷ መስጂድ 19-4-2023 አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1060461788259701/
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1060461788259701/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ኢባዳ(አምልኮ) ሁለገብ ነው | ሸይኽ ሙሀመድ ሀሚይዲን
#አጭር ማስታወሻ
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
አላህን የማወቅ ጥቅም | ኡስታዝ ባህሩ ኡመር
#አጭር ማስታወሻ
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 15-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1985932215090257/?app=fbl
🔗https://www.facebook.com/AfricaTVCh1/videos/1985932215090257/?app=fbl
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ሸይኽ ሙሀመድ አል-አንሲ||ከአል-አቅሷ መስጂድ ||14-4-2023 ||አፍሪካ ቲቪ1
🔗 https://fb.watch/jUV12LYFrr/
🔗https://fb.watch/jUV12LYFrr/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የጁመዓ ቀን አላህ የተለመነውን ነገር ሁሉ እሺ የሚልበት ሰአት፦ ከአሱር በኋላ ፀሀይ እስክትጠልቅ ባለው ጊዜ ፈልጉት።
📚(ቲርሚዚ ዘግበውታል)
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
عن عائشةَ رضِيَ اللهُ عنها أنَّ رسولَ الله صلَّى الله عليه وسلَّمَ قال:
[ تَحرُّوا لَيلةَ القَدْرِ في الوَتْر من العَشرِ الأواخِرِ من رمضانَ]
📚رواه البخاريُّ
🌸«::::::::::::::::» «:::::::::::::::»🌸
ከዓኢሻ(አላህ ስራቸውን ይውደድላቸውና) እንደተላለፈው የአላህ መልእክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ:–
[ ለይለተል-ቀድርን ከረመዳን መጨረሻዎቹ አስርት ቀናት ጎዶሎ ለሊቶች ውስጥ (መገጠምን) ፈልጉ።]
📚ቡኻሪ ዘግበውታል።
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ረመዳን ሊገባ ሲል መጠጥ የጠጣ ሰው በረመዳን የሚሰራቸው ስራዎች ተቀባይነት ያገኛሉ???
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የተራዊህ ሰላት ከአል-አቅሷ መስጂድ 9-4-2023 || አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://fb.watch/jOI7VdA98A/
🔗https://fb.watch/jOI7VdA98A/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
አል ፈታዋ || ሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን || 7-4-2023 ||አፍሪካ ቲቪ1
🔗https://fb.watch/jLRGrSq99o/
🔗https://fb.watch/jLRGrSq99o/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
አልፈታዋ በሸይኽ ሙሀመድዘይን ዘህረዲን
ከቀኑ 10፡30 ሰዓት ጀምሮ በአፍሪካ ቲቪ1 እንዲሁም በፌስቡክ ገጻችን ቀጥታ ይከታተሉን።
ጥያቄዎቻችሁን ፕሮግራሙ ከጀመረ በኋላ በ 0904303041 በመደወል እንዲሁም ኮሜንት ቦታ ላይ በማስቀመጥ ልታደርሱን ትችላላችሁ።
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የጁመዐ ኹጥባ እና ሰላት || ኡስታዝ ሙሀመድአሚን አደም||ከአል-አቅሷ መስጂድ ||7-4-2023 ||አፍሪካ ቲቪ1
🔗 https://fb.watch/jLDbGThpkH/
🔗 https://fb.watch/jLDbGThpkH/
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
የአላህ መልእክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል ፦
ለይለተል ቀድርን በመጨረሻ 10 የረመዳን ቀናቶች ውስጥ ፈልጉት።
📚ሙስሊም ዘግበውታል
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
“በአላሀ መንገድ ላይ ሆኖ የፆመ ያቺን የፆመበትን ቀን የሰባ አመት (ጉዞ) ርቀት ያህል ፊቱን ከእሳት ያርቅለታል። ”
📚 ቡኻሪ እና ሙስሊም ዘግበውታል
#Africa_tv1
#africaTv1
#አፍሪካ_ቲቪ1
—————————————————
አፍሪካ ቲቪ1 | የሕይወት ጎዳና
ናይል ሳት 📡🛰
ፍሪኩዌንሲ 11554
ሲምቦል ሬት 27500
ፖላራይዜሽን፡ ቨርቲካል
—————————————————