14285
አፍሪካ ቲቪ በሳተላይት (ናይልሳት / 11554 ፍሪኬንሲ /ቨርቲካል/27500) የሚተላለፍ እስላማዊ የቴሌቪዥን ጣብያ ነው ። በማህበራዊ ሚድያዎች ይከታተሉን፡ በቴሌግራም | @africatv1 በፌስቡክ | @AfricaTVCh1 እንዲሁም በዩቲዩብ፣ ኢንስታግራም፣ ትዊተር፣ እና በድረ-ገፃችን | www.africagroup.tv ያገኙናል። ለሐሳብ እና አስተያየት @AfricaTV1Bot ይጠቀሙ።
አትዘን አላህ ከኛ ጋር ነው....
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
ካልነበርንበት ያስገኘን አላህ ነው!
#አፍሪካ_ቲቪ1
#የህይወት_ጐዳና
አላህ [ሱ ወ ]ዘንድ የሚያስከብርህ ልብ ውስት ያለው የአላህ [ሱ ወ] ፍራቻ ነው!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና
አል ፈታዋ በሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ዘህረዲን እየተመራ ከቀኑ 11:00 ጀምሮ ወደእናንተ ይቀርባል ። ጥያቄዎን
በ 09 04 30 30 41 በመላክ ሸሪዓዊ ብያኔና መልስ ያግኙ ።
@Africatv_fetawa | በተጨማሪም ጥያቄዎቻችሁን በቴሌግራም ያጋሩን !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
በሱልታ መስጂድ ልዩ የሆነ የሙሀደራ ፕሮግራም እና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሀግብር የተደረገ ሲሆን ፡፡ ሙሉ ዝግጅቱን ዛሬ ምሽት 1:00 ሰአት ላይ በአፍሪካ ቲቪ ይጠብቁን!
#አፍሪካቲቪ
#የህይወትጎዳና
ካፊር በሰጠን ልብሰ መሰገድ..?
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
የሂጅራ ታሪክ እና የቀን መቁጠሪያ...
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
🗒️ ማስታወሻ !
የአላህ መልዕክተኛ ( ዐ.ሰ.ወ ) የሙታንን ስም በክብር እንድንይዝ አዘውናል !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
ቅንድብን ማጥቆር || የሙሳፊር ሶላት... || አልፈታዋ | በሸይኽ ሰዒድ አህመድ || አፍሪካ ቲቪ || Africa TV1 #ፈታዋ
https://youtu.be/72LscdtgoEQ
መርከቡ ሰፊ ነው ሁሉንም መጫን ይችላል!
#አፍሪካ_ቲቪ1
#የህይወት_ጐዳና
ደማቁ የጁምዓ ዕለት ነው ዛሬ ። በዚህ መስጂዶች ሳምንታዊ መልዕክቶቻቸውን ያስተጋባሉ ። በሐጂ መሀሊ መስጂድ በነበረው የጁምዓ ኹጥባ ደግሞ ኡስታዝ ካሚል ጣሃ " ከጭንቅ መውጫ " በሚል ርዕስ ያስተላለፉትን መልዕክት አፍሪካ ቲቪ ምሽት 2:00 ሰዓት ወደእናንተ ይዞ ይቀርባል ።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
መህርን መለወጥ በእስልምና ምን አይነት ትንታኔና ድንጋጌ አለው የሚለው ሐሳብ በውብ መንገድ የተተነተነበት በሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ የቀረበው የአል ፈታዋ መሰናዶ በዩቱዩብ መከታተል ይችላሉ ።
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና
የነብዩን [ሰ ዐ ወ] ታሪክ እንማር!
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጐዳና
በወንድሞች ቅናት ጉድጓድ ውስጥ የተጣለው ነብዩላህ ዩሱፍ (ዐ.ሰ)! ይህ ክፍል ወንድሞቹ አባታቸውን ነብዩ ያዕቁብን (ዐ.ሰ) "ዩሱፍን ተኩላ በላው" ብለው በሐሰት ያሳዘኑበትን ድርጊት ያሳያል። የክህደት፣ የትዕግስት እና የመለኮታዊ ጥበብ አስደናቂ ትረካ!
#አፍሪካቲቪ
#የህይወትጎዳና
ሰው ስሜቴን ሊጎዳ ወይም ደግሞ ከእኔ ጋር ሊቃረን ሲሞክር አላህ ( ሱወ ) ትህትናንና እዝነት ሊያስተምረኝ ያመጣልኝ ስጦታ እንደኾነ ይሰማኛል ።
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ
#አፍሪካቲቪ ት
#የህይወትጎዳና
ነብያችንን ዝቅ አድርጎ የሚመልከት!
#አፍሪካ_ቲቪ1
#የህይወት_ጐዳና
አል ፈታዋ በሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ ሃጂ እየተመራ ከ11:00 ሰዓት ጀምሮ ወደእናንተ መቅረቡን ይቀጥላል ። ጥያቄዎን በ 09 04 30 30 41 በመላክ ሸሪዓዊ ብያኔና ትንታኔውን መከታተል ይችላሉ ።
ጥያቄዎቻችሁን በ 09 04 30 30 41 ደውለው ያቅርቡ !
@Africatv_fetawa | በተጨማሪም ጥያቄዎቻችሁን በቴሌግራም ያጋሩን !
#አፍሪካ_ቲቪ
#የህይወት_ጎዳና