Zegju.com ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች እንዲስማማ ተደርጎ በሀገር እጅ ለሀገር ልጅ የተቀረፀ ቴክኖሎጂካል የጥናት መሳሪያ ነው። ለማንኛውም አይነት ጥያቄ እና አስተያየት @Zegjusupport ላይ አነጋግሩን። በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎችን (FAQs) ለማየት - @ZEGJU_FAQs ሁሌም ንቁ! ሁሌም ዝግጁ! #ሁንሁዝ