umerdish | Unsorted

Telegram-канал umerdish - Umer Electronics

14890

Software Gallery :- https://t.me/+RdhpyUDa-Yo7gIcD

Subscribe to a channel

Umer Electronics

🟢 የእለተ ማክሰኞ ተጠባቂ የእንግሊዝ ፕሪሜርሊግ ጨዋታዎች በቀጥታ በአነስተኛ ክፍያ (ነፃ ሊባል በሚችል መልኩ ) ይመልከቱ

ማታ ⏰ 5:00
⚽️ Nottingham Forest 🆚 Liverpool
📺24H SPORT 1HD
📺SPTV 1HD
📺SPORT 1HD
📺 S S Sport EP

ማታ ⏰ 4:30
⚽️ Chelsea 🆚 AFC Bournemouth
📺24H SPORT 2HD
📺SPTV 2HD
📺SPORT 2HD

📺 S S SPort VAR

🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን Live የ Barcelona Vs Real Madrid  ጨዋታ
➡️Amos 4w Sport 3HD
➡️Tv Varzish HD

Читать полностью…

Umer Electronics

Live ON
🔻Sptv
🔻24H sport
🔻 amos SPORT 1HD

⛔Sptv 1 ድምፅ እንዲስተካክሉ አሳውቂያለው

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ እሁድ   የሚደረጉ  ተጠባቂ እና አጓጊ  የ እንግሊዝ  ኤፍኤ  ካፕ እና የ ስፔን ሱፐርኮፓ ጨዋታዎች


ምሽት ⏰ 12:00  ላይ

⚽️ አርሰናል 🆚 ማንቺስተር ዩናይትድ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


ምሽት ⏰ 4:00 ላይ

⚽️ ሪያል ማድሪድ 🆚 ባርሴሎና
⚡️የዋንጫ ጫወታ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺  24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

24H sport & amos SPORT 2HD

amos HD ቀን ቀን ፅድት ብሎ እየሠራ በዚህ ሰዓት ማለትም ወደ ማታ Signal week ወይም No Signa እያለ ካስቸገረ መፍትሄው ጥሩ 4k LNB መቀየር ብቻ ነው (recommend የማረገው LEG 4K LNB ) ይህ ምስራቁን ደቡብን ክፍል እና አዲስ አበባን ወይም ከቨሬጅ የወረደ የሆነበትን ክፍል ብቻ ነው የሚመለከተው

ስሜኑ እና ምዕራቡ ክፍል ሁሌም ዘጭ ነው

Читать полностью…

Umer Electronics

ዛሬ የሚደረግ ተጠባቂ የካራባኦ CUP  ጨዋታ

ምሽት ⏰  5:00
⚽️ ቶትንሀም 🆚 ሊቨርፑል

በቀጥታ የሚተላለፍባቸው ቻናሎች
📺24h sport 2HD
📺Sport 2HD amos
📺Sptv & Sport Blinter sat በነዚህ  ቻናሎች የሚተላለፉ ይሆናሉ


✅@Umerahh
✅+251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥Upcoming match

online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ 👌
Inbox Us 📩Admin @Umerahh
Call 📱 +251924075918

Читать полностью…

Umer Electronics

Sptv 1 እና SPTV 2 የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር
•Goldstar 7200,7500, 8600, 8800 , •9000 Ghost, 9999 HD
•Superstar 6464,6565
•Lifestar 6060,8080,8585, 9090 Diamond ,LS9595 4K
•GOLDSTAR 7600HD,GOLDSTAR 7700HD,GOLDSTAR 7800HD,GOLDSTAR 7900HD
•LIFESTAR 9200HD SMART
•LIFESTAR 9300HD SMART
•LIFESTAR 1000HD,2000,3000,4000 SMART
•LIFESTAR 9200 Mini እና 9300 Mini
•REALSTAR 1010,5050,Rs Sirius
•LEG N24 Promax ,LEG N24 Pro Max Prime , LEG N24  Forever,LEG N24 Jaguar ULTRA , LEG N24 Jaguar HD ናቸው!


24H SPORT የሚሰሩ ሪሲቨሮች ዝርዝር

- POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme
- LEG N24 Pro Iron


እነዚህ ብቻ ናቸው! ከእነዚህ ውጪ ሪሲቨር ያላችሁ እነዚህን ቻናሎች ለመጠቀም ግዴታ ሪሲቨር መቀየር አለባችሁ! ሌላ መፍትሄ የለውም! በሌሎች ቻናሎች መመልከት ይችላሉ!

Umer Electronics በተዓማኝነት ፣ በ Customer support ፣ እና በፍጥነት!

🔗የምትፈልጉትን Server በሙሉ የዋጋ ዝርዝር እዚህ ጋር ቼክ ያድርጉ!

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ እሁድ  የሚደሰግ SUPER SUNDAY የ 20 ኛ  ሳምንት  ተጠባቂ የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ።

ማታ ⏰ 1:30
⚽️ ሊቨርፑል 🆚 ማንችስተር ዩናይትድ

✅በቀጥታ ሁሉንም ያለምንም ኢንተርኔት AMOs ጨምሮ በ24H SPORT HD በኢትዮሳት ላይ በSPTV HD ይተላለፋል

11074 H/V 02915
11050/ H 04000

🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

ማስታዋሻ

AMOS SPORT 1 HD  ጨምሮ ሁሉም ቻናሎች

በ Funcam & Forever እና በ Gshare ሰርቨሮች በጥራት እየሰራ ነው አንዳንድ ቦታ No signal ካላቹ ኳሊቲ ጨምሩበት Amos ላይ ሁሉንም ጨዋታ ሳያመልጣቹ ማየት ትችላላቹ


✅online ነኝ ሰርቨር ምትፈልጉ ላክ ላክ አድርጉ

ሰርቨር ለማስሞላት inbox @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

SPTV1 እና SPTV2 አሁን Fix ተደርጓል!

Читать полностью…

Umer Electronics

⭕️Amos 4°W ላይ
🆔በ 10972 V 30000 የሚገቡ እንደ
📺 SPORT 2
📺 SPORT 3
📺 SPORT 4 ያሉ Channelሎች የ Quality መቀነስ አጋጥጧቸዋል።
✅ዲሽ ሳትነካኩ በትግስት ጠብቁ

Читать полностью…

Umer Electronics

LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር Apollo5 IPTV ነፃ 1 አመት ከ 3 ወር እንዳለው ይታወቃል ይሔንን አካውንት QR Code Scan በማድረግ ብቻ ለስልካችሁ ማጋራት ትችላላችሁ አፕሊኬሹኑን download ለማድረግ በግራ በኩል ያለችውን QR Code Scan አድርጓት

Читать полностью…

Umer Electronics

LOVE Nature በ 4K (UHD) ጥራት በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር

Читать полностью…

Umer Electronics

ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android ተጠቃሚዎች አዲስ ስትገዙ ነፃ 1 አመት ከ 3ወር ሰርቨር እንዳለው ይታወቃል ዛሬ Apollo5 IPTV እዛው ረሲቨሩ ላይ Update ተለቋል ጥቅሙም የ 4K ቻናሎችን በ IPTV ማየት ያስችለናል።

Читать полностью…

Umer Electronics

ማስታወሻ ለወላጆች 📡ETHIOSAT ላይ
       📺BABYFIRST  ቻናል
    በ📟10985 H/v 45000 TP በሪሞታቹ ብቻ search አርጋቹ አስገቡላቸው!  ቋንቋም English ከመሆኑ አንፃር ይጠቅማቸዋል!! ቻናሉ ትንሽ ቆያት ያለ ቢሆንም አብዛኛው ቤት ግን አይገኝም!!

Читать полностью…

Umer Electronics

አሁን Live የ Barcelona Vs Real Madrid  ጨዋታ
NileSat 7w ነፃ ቻናል MBC IRAQ HD

11315 V 27500

Читать полностью…

Umer Electronics

Online ስለሆንኩ የምትፈልጉት ነገር ካለ Inbox ጠይቁኝ Inbox Us 📩Admin @Umerahh

Читать полностью…

Umer Electronics

SPORT 2HD AMOS

አዲስ አበባ ላይ በLEG N24 IRON
QUALITY 71 - 72 በLEG 4K LNB😎

Читать полностью…

Umer Electronics

🔥 TOMORROW

ARSENAL 🆚 MAN UNITED

Читать полностью…

Umer Electronics

ዛሬ በእለተ ማክሰኞ ምሽት ⌚️5:00 ሰዐት ተጠባቂ 🇬🇧: EFL Cup - semi final F.L አሪፍ ጨዋታ😍
    
💢Arsenal 🆚 Newcastle
   📺SPTV HD(📡Ethiosat)
   📺Sport 2 HD(📡 Amos 4°W )
   📺24H sport(📡Yahsat 51
5°e)
Server ለመሙላት online ነን ላክ ላክ አድርጉ

•በ +251924075918 @Umerahh


Mango Coin የምትፈልጉ - @Umerahh✅ ላይ ያናግሩን

Читать полностью…

Umer Electronics

የMango reseller የሆናችሁ ዛሬ በፈረጆች Calander 5ኛው ቀን ስለሆነ System የሚያስብላችሁን Profit (ትርፍ) ማውጣት እና ድጋሚ ለመሙላት መጠቀም ትችላላችሁ!

Читать полностью…

Umer Electronics

👆👆Update MangoPay Application

✔️SPTV / VIP / Funcam / Forever / Apollo ለመሙላት የምንጠቀምበት App ነው።

➡️Resellers ለመሆን የምትፈልጉ ዲሽ ባለሙያዎች ብቻ የፈለጋቹትን User Name & Password ላኩልኝ Account እከፍትላቹኃለው።

በአሪፍ ዋጋ Coin ለመግዛት @Umerahh አናግሩኝ።

🔵 #CHOICE  @UMERDISH1

Читать полностью…

Umer Electronics

⚽️Arsenal 🆚 Brighton
✅አሁን በቀጥታ በ
📺SPTV
📺SPORT 1 HD
📺SS PREMIER LEAGUE

⭕️ለማስሞላት 👇
@Umerahh
☎️0960295512
🌍@UmerDish

Читать полностью…

Umer Electronics

✅አሁን በቀጥታ
⚽️Newcastle 🆚 Tottenham
🛰ኢትዮሳት 57°E
🆔11050 H 4000
📺SPTV 1

🛰Eutelsat 36°E
📺SS PREMIERE League
🔥AF-VIP/VIP Server

⚠️ማሳሰቢያ Server ለማስሞላት ይህ አድራሻ ብቻ ይጠቀሙ
⭕️ለማስሞላት ✅@Umerahh
☎️+251924075910
Photo: LEG H 14 HD Receiver

Читать полностью…

Umer Electronics

✅ እለተ ቅዳሜ  የሚደረጉ የ 20 ኛ  ሳምንት  ተጠባቂ የእንግሊዝ  ፕሪሚየር ሊግ ጫዎታዎች ።


⏲  ቀን 9:30 ላይ
⚽️  ቶተንሃም Vs ኒውካስትል ዩናይትድ

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺 24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡 Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


⏲  ምሽት 12:00 ላይ
⚽️ ክሪስታል ፓላስ Vs ቼልሲ

⚽️ ማንቺስተር ሲቲ Vs ዌስትሃም


📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺  24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W


⏲ ምሽት  2:30 ላይ
⚽️ ብራይተን Vs አርሰናል

📺 SPTV SPORT1 OR SPTV SPORT2
📡  Nss12 57°E

📺  24H Sport HD1 OR 24H Sprot HD2
📡   Belintersat 51.5°E (Yahasat)

📺Sport 1HD OR Sport 2HD
📡 Amos 4° W



🎁 ከነዚህ ቻናሎች በተጨማሪ ጥሩ የ Internet Speed ያለው Wifi እና 4G/5G Mobile Data እንደ  Myhd Iptv, Etvpro Iptv, Evision Iptv በመሳሰሉት አማራጮች ላይ ባሉ  አለም አቀፍ የስፖርት ቻናሎች ማየት ትችላላቹ።

📞💬አነዚህን ግሩም  ጫዎታዎች እቤትዎ ሆነው በነፃ ቻናል ለመከታተል 👇👇👇

☎️
+251924075918 @Umerahh

💥ከላይ ባስቀመጥናቸው ስልኮችና የ ቴሌግራም አድራሻ  በመደወል እና ቴክስት  በማድረግ ማስሞላት ትችላላቹ።

Читать полностью…

Umer Electronics

😊SPTV አሁን ላይ እየሰራ አደለም ሁሉም ጋር ነው እስኪስተካከል በትህግስት ጠብቁ እናመሰግናለን 🙏

ምንም ነገር አትነካኩ በራሱ ይመለሳል

Читать полностью…

Umer Electronics

Movie ለምትወዱ ለ LIFESTAR 1 Million 4K Android. ረሲቨር ተጠቃሚዎች Apollo5 Flex ላይ ሁሉንም ፊልሞችን በ 4K ጥራት Live ማየት ትችላላችሁ Netflix አካውንት አያስፈልጋችሁም።

Читать полностью…

Umer Electronics

LOVE Nature በ 4K (UHD) ጥራት በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር

Читать полностью…

Umer Electronics

LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር እና SMART ማድረጊያን በአንድ ላይ የያዘውን Box ስትገዙ 2 አመት ForeverPor ሰርቨር ነፃ ታገኛላችሁ ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከሚከፍው ቻናሎች ውስጥ OSN, Yahsat DSTቪ, የ Amos 4K ጨምሮ... የተለያዩ ቻናሎችን በጥራት ይከፍታል እንደምታዩት በ 2027 ነው Expired የሚሆነው።

Читать полностью…
Subscribe to a channel