shegardishsoftware | Unsorted

Telegram-канал shegardishsoftware - ሸገር ዲሽ Software✌️

4752

All Dish Risiver software

Subscribe to a channel

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥SPTV 1HD & SPTV 2HD  የ 1 አመት መሞላት ጀምሯል።

SPTV ቻናሎችን ለማስከፈት
@must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08        ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥Dogs የመለጣቹ Cats ተጠቀሙ

t.me/catsgang_bot/join?startapp=vNhKw34u_qgFlmEX8s-6y
Meow, lets see who is OG 😼

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የLEG N24+ Plus Jaguar አዲስ Software ነው።

ምን አዲስ ነገር

🔥አዲስ የሚያምር Menu🤩


@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥SPTV ቻናሎች አሁን ተስተካክሏል።

ለማስሞላት @Must08 ያውሩኝ

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ አብዛኞቹ ገበያ ላይ ለሚገኙ Lifestar & Goldstar & SuperStar ረሲቨሮች የሚሆን ሎደር ነው ሪሲቨሮቹን ሳንፈታ
በ Laptop or Desktop እና RS-232 Cable በመጠቀም ለማስተካከል የሚሆን

LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
GOLDSTAR 9000 ghost
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
GOLDSTAR 7600HD
GOLDSTAR 7700HD
GOLDSTAR 7800HD
GOLDSTAR 7900HD
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD GOLD
LIFESTAR 9300HD GOLD
LIFESTAR 1000HD GOLD
LIFESTAR 2000HD GOLD
LIFESTAR 3000HD GOLD
LIFESTAR 4000HD GOLD
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
LIFESTAR 9200HD MINI
LIFESTAR 9300HD MINI
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
SUPERSTAR 9200HD Super V8
SUPERSTAR 9300HD Super V8
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
LIFESTAR 1000++ Platinum ወዘተ


@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥 Q5 4k Andriod TV Box

👉 የራሱ16GB Storage እና 2GB RAM ስላለቸው የተለያዩ Application በመጫን መጠቀም ይችላሉ።

👉ከስልካቹ ወደ Tv Smart View Cast ያደርጋሉ።
👉Android Version 12 የሆነ
👉በተጨማሪነት 2ት USB Flash ይቀበላል Direct LAN Cable Network ይቀበላል።
👉Netflix,Youtube እና ተመሳሳይ Streaming Service የሚያቀርቡ አፕሊኬሽኖች ተጭነውበት ነው የሚመጡት።
👉 "Play Music from youtube"  የመሳሰሉትን
👉ከ playstore ላይ የፈለጉትን App መጫን ይችላሉ።
👉በጣም ፈጣን እና የሀገር ውስጥ Smart tvዎችን የሚያስንቅ ፍጥነት እና ጥራት ያገኙበታል
👉MY HD iptv ወይም ETV pro iptv ተጨማሪ በማስሞላት BeinSport & D*tv & Sky Sport & Canal Sport & Netflix  መጠቀም ይችላሉ።

👉ያላቹበት Delivery ይላካል

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ ይደውሉ ያገኙናል፡፡
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥መረጃ
🔥LifeStar & GoldStar & SuperStar ሪሲቨሮችን ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀየሩትን Software ስትጭኑ Upgrade File Wrong ወይም File occur  የሚላቹን ሪሲቨሮች  @ShegarDishSoftware በመግባት 
የበፊቱን👉
VF19559 Software 👈ቀድማቹ ጫኑ
ከዛ አዲሱን ወደ Funcam መቀየሪያ
👉
V2.16 Software 👈ጫኑ
👉ሁለቱንም
አልቀበል አልጭንም ካላቹ በ Laptop RS Cable Loader ጫኑ ወይም እኛ ጋር በማምጣት Software እና SPTV ማስጫን ማስሞላት ትችላላቹ ይመቻቹ።

❤️ስለሪሲቨሮች Hardware ሆነ Software ችግር እኛ ጋር መፍትሄ ያገኛሉ✌️❤️

❤️ለጀለሶቻቹ ዲሽ ባለሙያ እና ኢትዮጵያ ውስጥ ላሉ ዲሽ ባለሙያዎች Share አድርጉላቸው❤️

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥LifeStar & GoldStar & SuperStar ሪሲቨሮችን ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀየሩትን Software ከጫናቹ ቡኃላ No SN Wrong Software ሲል Wifi Antena ባይኖራቹ እንዴት በ ስልክ ኬብል USB Tethering ማስተካከል እንደምንችል የሚያሰመይ Video ነው ይመቻቹ።

🔥አጫጫኑ👁
መጀመርያ
@ShegarDishSoftware በመግባት Software አውርዱ ከዛ ወደ ፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨራቹ ላይ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 1/2 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል በሪሞት menu ነክታቹ ከ Network Hotspot ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን Server በ serial number @Must08 በመላክ ማስሞላት ትችላላቹ ።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥SPTVለማስሞላት
🍭GOLDSTAR 7600HD
☕GOLDSTAR 7700HD
🍵GOLDSTAR 7800HD
🍶GOLDSTAR 7900HD
🌴LIFESTAR 9200HD SMART
🌼LIFESTAR 9300HD SMART
🌾LIFESTAR 1000HD SMART
🌿LIFESTAR 2000HD SMART
🍄LIFESTAR 3000HD SMART
🌲LIFESTAR 4000HD SMART
🌴LIFESTAR 9200HD GOLD
🌼LIFESTAR 9300HD GOLD
🌾LIFESTAR 1000HD GOLD
🌿LIFESTAR 2000HD GOLD
🍄LIFESTAR 3000HD GOLD
🌲LIFESTAR 4000HD GOLD
🌳LIFESTAR 9200HD Smart mini
🍂LIFESTAR 9300HD Smart mini
🌳LIFESTAR 9200HD MINI
🍂LIFESTAR 9300HD MINI
🍁SUPERSTAR 9200HD Smart V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Smart V8
🍁SUPERSTAR 9200HD Super V8
🍃SUPERSTAR 9300HD Super V8
🍒SUPERSTAR 95HD SMART
🍒SUPERSTAR 96HD SMART
🍒SUPERSTAR 97HD SMART
🍒SUPERSTAR 98HD SMART

አዲስ ከ Ethioshare ወደ Funcam መለወጫ ሶፍትዌር ጫኑ።
👁አጫጫኑ👁
መጀመርያ እንደማንኛውን ሶፍትዌር በፍላሽ መጫ ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 3 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል menu ነክቶ ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን በ serial number ማስሞላት ነው


1 ወር    350ብር
የ 3 ወር   700ብር

Telebirr
0913064008 SANI
& CBE 1000280375547 SANI Mustefa አስገቡ እና አሳውቁኝ በ ፍጥነት  ይሞላል።

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የREALSTAR SIRIUS HEVC 265 ሶፍትዌር ነው

👁What's New👁
🔥Fix sptv sound

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የ LEG N24+ plus jaguar ሶፍትዌር ነው።

👁What's New👁
🔥Fix sptv sound

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix SPTV Sound Problem

@ShegarDishSoftware
19_8_2024

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
Goldstar 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Support Hidden SPTV Channels (support abtdtt)
@ShegarDishSoftware
12_8_202
4

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የ POPULAR T40 Pro እና T40 Extreme አዲስ Software ነው!
- Gshareplus Iks ላይ የነበረው ችግር ተስተካክሏል!

Online Updateም ማድረግ ይችላሉ!

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❤️ ይቅርታ ጋር ስልክ አትደውሉልኝ   በ Telegram @Must08 አውሩኝ  ወይም  Normal Text ላኩልኝ🙏

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❤️ሰላም ቤተሰብ እኛን ለማግኘት 0912341710 በዚ ስልክ ወይም 0913064008 ይደውሉ።

❤️Server ለማስሞላት ኳስ ሳይጀምር በጊዜ Serial Number በመላክ ያስሞሉ
@Must08

❤️ስልካችን ካስቸገራቹ Text ይላኩልኝ።❤️

ወይም ሁሌም Telegram Online ስለምንገኝ
@Must08 መልዕክት ይላኩልኝ።

@Must08               ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የLEG N24+ Forever አዲስ Software ነው።

ምን አዲስ ነገር

🔥አዲስ የሚያምር  Menu🤩


@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥SPTV 1 HD and SPTV 2 HD ቻናሎች ዛሬ & ቅዳሜ & እሁድ የሚያሳዩት ተጠባቂ ጨዋታዎች ።

SPTV ቻናሎችን ለማስከፈት
@must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥SPTV ዛሬ Quality ወጣ ገባ እያለ ስለሆነ ሁሉም ጋር ነው ከ Satellite ነው ዲሽ አትነካኩ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥መረጃ ለዲሽ ባለሙያዎች
🔥LifeStar & GoldStar & SuperStar ሪሲቨሮችን ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀየሩትን Software ከጫናቹ ቡኃላ No SN Wrong Software ሲል  Wifi Antena ባይኖራቹ እንዴት በ ስልክ ኬብል USB Tethering ማስተካከል እንደምንችል የሚያሰመይ Video ነው ይመቻቹ።

🔥አጫጫኑ👁
መጀመርያ 
@ShegarDishSoftware በመግባት Software አውርዱ ከዛ ወደ ፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨራቹ ላይ መጫን ከዛ ከጨረሰ በሗላ እስኪበራ ለ 1/2 ደቁቃ ያክል boot ብሎ ይቀራል ከዛ ሲበራ wrong software ሲል በሪሞት menu ነክታቹ  ከ Network Hotspot ከዋይፋይ ጋር ማገናኘት ይሔም ከ Chip id ወደ serial number create እንዲያደርግ ይረዳዋል ከዛ የምትፈልጉትን Server በ serial number  @Must08 በመላክ ማስሞላት ትችላላቹ ።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❤️ሰላም ቤተሰብ እኛን ለማግኘት 0912341710 በዚ ስልክ ወይም 0913064008 ይደውሉ።

❤️ዛሬ የኳስ ቀን ስለሆነ በጊዜ ያስሞሉ ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን!

❤️Server ለማስሞላት ኳስ ሳይጀምር በጊዜ Serial Number በመላክ ያስሞሉ
@Must08

❤️ስልካችን ካስቸገራቹ Text ይላኩልኝ።❤️

ወይም ሁሌም Telegram Online ስለምንገኝ
@Must08 መልዕክት ይላኩልኝ።

@Must08               ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የ LEG N24 PRO MAX PRIME SOFTWARE ነው።

👁What's New👁
Sptv በኢትዮሳት  እንዲከፈቱ ተደርገዋል


@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

😎24H Sport 1& 24H Sport 2 ከኢትዮ ሳት ጋር ለመስራት የሚያስፈልጉ ነገሮች
✅1 LEG N24 PRO IRON ሪሲቨር  ወይም Popular& T40 ሪሲቨሮች
✅1 ባለ 90 cm ዲሽ 
✅2 ሀሪፍ Quality ያላቸው LNB 0.1db ቢሆኑ ይመረጣሉ
✅1 swicth  ከኮኔክተር ጋር

🛠 አሰራሩ
መጀመሪያ ቫርዚሽን እንሰራለን  ከዛ  ቫርዚሽ ከመጣ በኋላ  10971 Hor 25000 አድረገን finder ላይ እንሞላለን እዛው Quality በተወሰነ መልኩ ይመጣል በመቀጠል  ከሰሃኑ ጀረባ እንሆንና በጣም የተወሰነ ቀና እና በጣም ትንሽ ደግሞ ወደ ቀኝ ሰናደርገው Quality ዘጭ ይላል ከዛ የመጨረሻውን Quality ከመጣ በኋላ ዋናውን ቻናል 11074 Hor 02915 ሞልተን Quality ቼክ አድርገን እንወርዳለን ።
👉 Findsat 8620  ፋይንደር ላይ 11074 Quality አይመጣም ሊደብቅ ይችላል ስለዚህ በstrong tp 10971 V 25000 አድርጋቹ ስሩ ።

👉አንዳንድ ፋይንደር  ላይም Quality ሊደብቅ ይችላል።


❤️ለዚ ቻናል አስተማማኝ Orginal ሪሲቨር ከፈለጉ LEG N24 pro iron ሞዴል ተጠቀሙ❤️

❤️ቻናሎቹን ለማስከፈት የ 6ወር 700ብር Code ከኛ
@Must08 ማግኘት ትችላላቹ።

⭐ አማራ ክልል እና ኢንተርኔት የሌለበት ቦታ ያላችው ይህንን ቻናል መጠቀም ከፈለጋችው ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልግ እኛ online active እናደርግላችኃለን  ከናንተ የሚጠበቀው software መጫንና ቻናሉን አሠርታቹ
Serial Number ወደኛ @Must08 መላክ ብቻ ነው።

አድራሻ:-
             መርካቶ ይርጋ ሀይሌ ተሻግሮ
In Box 
@Must08
Call 
+251913064008
Call 
+251912341710
@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

😍ኢትዮ ሳት ላይ ያሉትን SPTV 1 & SPTV 2 የ Sport ቻናሎች  መስራት ጀምረዋል የሚሰሩት የሪሲቨር ሞዴሎች👇👇👇

❤️LIFESTAR 9090 Dimond
❤️GOLDSTAR 9000Ghost

❤️LEG N24 Ultra Jaguar 4k
❤️LEG N24 Ultra
❤️LEG N24 + Forever
❤️LEGN24 Pro Max
❤️RealStar 1010HD & 5050HD
❤️RealStar Serious


GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++


NSS 57°E 11050 H 4000

😎SPTV ለመጠቀም ምንም አይነት ኢንተርኔት አይፈልግም ሶፍትዌር ጭናችሁ በ Serial Number ሰርቨር ማስሞላት ብቻ ነው ሁሉንም ጨዋታዎች ያስተላልፋሉ!!

1 ወር    300ብር
የ 3 ወር   600ብር

Telebirr
0913064008 SANI
& CBE 1000280375547 SANI Mustefa አስገቡ እና አሳውቁኝ በ ፍጥነት  ይሞላል።

@must08       @Must08  @must08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 8585 HD ++ RF System + SPTV በአንድ ላይ የሚያስጠቅም አዲስ ሶፍትዌር ነው።

@ShegarDishSoftware
V3.09

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥የሁሉም LIFESTAR & GOLDSTAR & SUPERSTAR ሪሲቨሮችን አዲስ ሶፍትዌር Online Update ላይ ተለቋል ቼክ አድርጓቸው

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix SPTV Sound Problem
@ShegarDishSoftware
19_8_2024

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❤️ከ ይቅርታ ጋር ስልክ አትደውሉልኝ   በ Telegram @Must08 አውሩኝ  ወይም  Normal Text ላኩልኝ🙏

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❤️ሰላም ቤተሰብ እኛን ለማግኘት 0912341710 በዚ ስልክ ወይም 0913064008 ይደውሉ።

❤️Server ለማስሞላት ኳስ ሳይጀምር በጊዜ Serial Number በመላክ ያስሞሉ
@Must08

❤️ስልካችን ካስቸገራቹ Text ይላኩልኝ።❤️

ወይም ሁሌም Telegram Online ስለምንገኝ
@Must08 መልዕክት ይላኩልኝ።

@Must08               ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❤️SPTV 1 እና SPTV 2
እንዲሰራላችሁ በድጋሚ በራሱ
TP 11050 H 4000 በድጋሚ Search ያድርጉት።


ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…
Subscribe to a channel