shegardishsoftware | Unsorted

Telegram-канал shegardishsoftware - ሸገር ዲሽ Software✌️

4748

All Dish Risiver software

Subscribe to a channel

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔥የMango Coin

😉እኔ ጋር Account ለከፈታቹ ለ ሸገር ዲሽ Resellerኦች ብቻ የፈለጋችሁትን ያህል ከኔ  ማግኘት ትችላላችሁ!  ሁሌም Mango Coin አለ!

Inbox
📥 @Must08

MANGO COIN ዋጋ ዝርዝር

20 Mango 🥭Coin -2950 Birr
30 Mango 🥭Coin -4400 Birr
50 Mango 🥭Coin -  7300Birr
100 Mango 🥭 Coin - 14600Birr

✔️Telebirr 0913064008

✔️ንግድ ባንክ   
            1000280375547
              Sani Mustefa Ali

ሰርቨር  ለማስሞላት 
🟢ONLINE ነኝ በዚህ ይላኩልን ➡️ @Must08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል

❗️ማሳሰቢያ❗️
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

New software
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4K

What's
🆕
➡️FIX SDS amos እና osn ያለ ኢንተርኔት እንዲሰሩ ማድረጊያ
➡️ADD New UI ( New background Color )
➡️fix some Bugs
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🙂LEG ሪሲቨሮች ላይ AMOS ፣ VIP  OSN እና ሌሎችን በሰርቨር የሚከፈቱ ቻናሎችን ለመክፈት ማድረግ ያለብን ነገሮች ዛሬ በተዋረድ እናያለን ።

LEG N24 Pro Max
LEG N24+ forever
LEG N24+ ULTRA JAGUAR 4k እነዚህ ሪሲቨሮች server active ለማድረግ ሪሞቱ ላይ
Page+ 1111 በመንካት Server hide የሆነውን ON አድረገን Unhide ማድረግ ከዛ server setting የሚል List 3ኛ መስመር  ላይ ያገኛሉ ከዛ ውስጥ በመግባት LEG N24 max እና LEG N24+ forever ከሆነ URL 10 ላይ ሪሞቱ አረንጓዴ ከለር በመንካት connect እስኪደርግ ወይም Expird date እስኪያሳየን መጠበቅ 
LEG ULTRA JAGUAR 4k ከሆነ URL 40 ላይ Connect እስኪያረግ ወይም exp ቀን እስኪያሳይ መጠበቅ ሌላው
ይህ ሪሲቨር ከሌሎቹ የሚለየው SDS ወይም ያለ ኢንተርኔት መጠቀም ከፈለጉ server setting ላይ SDS የሚልውን ON በማድረግ  መጠቀም ይችላሉ ስለ sds አሰራር ካሁን በፊት የለቀቅነው መረጃ አለ እሱን ተመልከቱ ወይም ቀጣይ እንለቃለን🙏 ።

LEG N24 Pro Max Prime  ይህ ሪሲቨር ከላይ እንደጠቀሰኳቸው ሁኖ ግን መጀመሪያ ሪሞቱ ስለሚለይ F1+1111 በመንካት server Unhide ማድረግ ትችላላችው ሌላው ደግሞ ሪሞቱ ከላይ በጠቀስኳቸው ስለሚሰራ በነሱ ሪሞት ከሆነ ደግሞ Page+ 1111 መጫን ማስተካከል ትችላላችው

LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር ሰርቨር List ለማግኜት software መጫን እና factory reset ማድረግ ከዛ menu ውስጥ server List ይመጣላችኃል  ይህ እንደ LEG ULTRA Jaguar 4K ሁሉ SDS ስለሚሠራ sds List ለማግኘት audio+1111 በተንን በመጫን  sds server ማግኜት ይችላሉ።

LEG N24 Pro
LEG N24 Pro Iron
LEG N24 Pro Iron Prime እነዚህ ሪሲቨሮች
ሰርቨር active ለማድረግ Menu
🟥 multimedia 🟥 serveሩ hide ከሆነ 🟥 ሪሞት ላይ 1506 መንካትና የፈለጋችሁትን ሰርቨር active ማድረግ ።
የሚቀበሉት ሰርቨሮች ዝርዝር VIP ፣ Nashare ፣ Gshare Plus ይቀበላል ሁሉንም በጥራት ይሠራል።

LEG N24+ Plus በዚህ ሪሲቨር ላይ ሰርቨር active ለማድረግ Menu🟥  setting🟥 ሰርቨሩ hide ከሆነ (xcam የሚል ከሌለ ) ሪሞቱ ላይ 1512 በመጫን unhide ማድረግ እና Xcam List እንዲመጣ ማድረግ
የሚቀበለው server ዝርዝር Nashare እና Gshare Plus ናቸው

LEG H14 M18  N24 old እነዚህ ሞዴሎች software መጫን በቂ ነው 
Gshare Plusም ይሠራል funcam እንዲቀበል ማድረግም ይቻላል

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

LEG ሪሲቨሮች ሶፍትዌየር እየጫናችው መብራት ቢጠፋ ወይም ቢቋረጥ እና Boot ብሎ ቢቀር በምን ማስተካከል እንደምንችል  እንይ :-
LEG N24+ FOREVER
LEG N24+ ULTRA JAGUAR
LEG N24 PRO MAX
LEG N24 PRO MAX PRIME እነዚህ ሁሉም ሞዴሎች አጫጫናቸው አንድ አይነት ነው
መጀመሪያ የራሳቸውን የመጨረሻ software አውርዱና ሰሙን ወደ Update.bin ቀይራችው
በፍላሽ በመገልበጥ ሪሲቨሩ ላይ ስክተን ከጀርባ ያለውን Power swicth ON አድርገን በፍጥነት ፊት ለፊቱ ያለውን Power በተንን ጫን ብለን በመያዝ  ሙሉ በሙሉ ጭኖ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛም በራሱ ይበራል ::

LEG N24+ JAGUAR HD ይህ ሪሲቨር sofware  fileu አሁን ካሉ ከሁሉም ሪሲቨሮች በላይ (37MB )ስለሆነ  አንድ folder በመክፈት ስሙንም  files በማለት የሪሲቨሩን የመጨረሻ software ደግሞ Gxrom.bin በማድረግ folderu ውስጥ ማስገባት ከዛ በኋላ ፍላሹን ስክተን የጀርባውን Power swicth on ማድረግ ወዲያው ደግሞ የፊት ለፊቱን Power በተን ጫን ብሎ መያዝ መቁጥር ሲጀምር  መልቀቅና ቆጥሮ እስኪጨርስ መጠበቅ ከዛ በራሱ ይበራል

@ShegarDishsoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

/channel/Must08/s/154

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🫡✔️SPTV 1 HD & SPTV 2 HD ቻናሎች ዛሬ ማክሰኞ ነገ እሮብ & ሀሙስ የሚያሳዩት ተጠባቂ ቻምፒየንስሊግ & ኢሮፓ ሊግ ጨዋታዎች

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / Gshare /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
21_1_2025
V
3.12

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Update New UI

👁ማሳሰቢያ👁
SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም
ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ
@ShegarDishSoftware
20_1_202
5

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለምትጠቀሙ ብቻ
What's New
🔥 New UI
👁ማሳሰቢያ👁
SPTV የምትጠቀሙ ከሆነ ለ security ሲባል ከ Apollo ውጪ ሌላ IPTV መጠቀም አትችሉም ብለዋል ስለዚህ Nova TV, ETV Pro, MyHD የመሳሰሉትን ለመጠቀም የግድ Original UI መጠቀም አለባችሁ
@ShegarDishSoftware
20_1_202
5

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
🍭LIFESTAR 1000HD++ Platinum
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው
2. Improved NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ እድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን (Default resolution በራሳችሁ set አድርጋችሁ) እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት ጥራቱን ማስተካከል ትችላላችሁ) በተጨማሪም እራሱ currently እንዳለው ኢንተርኔት Speed automatically እየቀያየረ እንዲያሳይችሁ ከፈለጋችሁ optimization የሚለውን on አድርጉት
3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል

@ShegarDishSoftware
VF21892 17_1_2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🔤🔤🔤🔤
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
ረሲቨሮች የሚሆን
Software ነገ የምንለቅ ይሆናል መልካም ቀን👍

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD Diamond
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል
@ShegarDishSoftware
16_1_2025
V179

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

/channel/Must08/s/144

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Added RF Out
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
15_1_2025
V
3.11

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Fix Some YouTube Video Not Playing Problem
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል

❗️ማሳሰቢያ❗️
አንጋፋው ከ 10 አመት በፊት መሸጥ የጀመረው LIFESTAR 9090HD እና LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨሮች ላይ አዲስ Function ከዚህ በሗላ አይካተትም ግን ያሉትን አሁን አገልግሎት እየሰጡ ያሉ Functions ግን Update ሶፍትዌር ሲፈልግ የምንለቅላችሁ ይሆናል እናመሰግናለን
22_01_2025

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆✔️ይሔ የሁሉም LEG M18 HD ፣ LEG H14 ፣ LEG M18Pro LEG NurstarN24new  አዲስ software አጫጫን የሚያሳይ Video ነው ለባለ1 እና ባለ 2 Tuner ለሚቀበሉ

➡️Software ከፈለጋቹ /channel/ShegarDishSoftware/5192 ⬅️⬅️ይሄን ሊንክ ይንኩ

➡️ ይህ ከGshare ወደ Funcam መቀየሪያ ሶፍትዌየር ነው  SPTV  በነዚህ ሪሲቨሮች መጠቀም  ያስችለናል ።

➡️Quality የሚዘጋው ችግር ተስተካክሏል👌

⚠️ ይህንን ከመጫናችው በፊት ጊዜው ያላለቀ ሰርቨር ካለ ወስናችው ጫኑ

📹 youtube  በጥራት እንዲሰራ ተደርጓል
😎 add Vip & Af Vip
😎 Apollo Iptv
🇨🇦 Sptv ለማስሞላት
@Must08 / @Must08 / @Must08
ሁሌም አዳዲስ የ ሁሉንም ሪሲቨር ሶፍትዌየር ሲፈልጉ🫴🫴
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🙂SPTV ተጠቃሚዎች Sptv ማለቁን ወይም ምን ያህል ጊዜ እንደሚቀረው ለማወቅ ከፈለጋቹ Video ተመልከቱ ቼክ አድርጉ።

@ShegarDish08 ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🫡✔️SPTV 1 HD & SPTV 2 HD ቻናሎች
ዛሬ አርብ ነገ ቅዳሜ የሚያሳዩት ተጠባቂ ጨዋታዎች

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / Gshare /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ያናግሩኝ።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

✔️ EthioShare ወደ Funcam የተቀየሩትን ሪሲቨሮች Online Update አድሮጋቹ YouTube መጠቀም ትችላላቹ
➡️YouTube እንዲሰራ ተደርጓል
➡️Apollo iptv ተሻሽሏል
➡️New IU Styl

ነገር ግን
➡️ETv pro & MY HD & አይሰሩም

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7600HD SMART
GOLDSTAR 7700HD SMART
GOLDSTAR 7800HD SMART
GOLDSTAR 7900HD SMART
LIFESTAR 9200HD SMART
LIFESTAR 9300HD SMART
LIFESTAR 1000HD SMART
LIFESTAR 2000HD SMART
LIFESTAR 3000HD SMART
LIFESTAR 4000HD SMART
LIFESTAR 9200HD Smart mini
LIFESTAR 9300HD Smart mini
SUPERSTAR 95HD SMART
SUPERSTAR 96HD SMART
SUPERSTAR 97HD SMART
SUPERSTAR 98HD SMART
SUPERSTAR 9200HD Smart V8
SUPERSTAR 9300HD Smart V8
EthioShare ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
1. Add LIFE TV (Beinsport, DSTቪ, Skysport ጨምሮ ከ 5ሺ በላይ ቻናሎችን እንደ Nova TV ሳይቆራረጥ በትንሽ ኮኔክሽን የሚሰራ ነፃ Internet TV ነው
2. Add NovaTV ተፈላጊ የዲሽ ቻናሎችን ያለ ዲሽ የእድሜ ልክ የሚያስጠቅመን ሲስተም ነው ከናንተ የሚጠበቀው አዲሱን ሶፍትዌር Update ማድረግ ብቻ ነው (Nova TV ስትጠቀሙ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት አማራጮች አሉን እንደቤታችሁ ኢንተርኔት ፍጥነት resolution ማስተካከል ትችላላችሁ)
3. Fix HDMI Out Software Problem (ከአንዳንድ Samsung, LG, Hisense, LIFESTAR....  TVዎች ጋር ሲገናኝ ጥቁር ሆኖ የሚቀረው(ስታክ የሚያደርገው) HDMI አልገናኝ የሚለው ተስተካክሏል

@ShegarDishSoftware
VF21894 20_1_2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android Receiver የ Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, Eutelsat 36°E, Yahsat 52°E, Nss 57°E አዳዲስ ቻናሎች ዝርዝር የያዘ ሶፍትዌር ነው።
@ShegarDishSoftware
21_1_2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥Fix Some Bug
🔥 ወደጎን አቅጣጫ ስትነኩበ 10 በ 10 ቻናል ዝርዝር ያሳያል
🔥 ETV Package Still Under Fixing
21_1_2025 V3.2.0
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Original UI SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@ShegarDishSoftware
20_1_202
5

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆ይሔ የ
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው SPTV ሰርቨር ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
🔥 Original UI
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@ShegarDishSoftware
20_1_202
5

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆Latest CRICFy APP
በትንሽ Connection ጨዋታዎችን ለመመልከት ይሆናል።
ይህ አፕ በየጊዜው Update የሆነ
ለአሁኑ ጨዋታ ፈታ በሉበት

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 9000 Ghost
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል

@ShegarDishSoftware
16_1_2025
V179

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

☄️☄️☄️
🙂መልካም ዜና ለ
GOLDSTAR 9000 Ghost
LIFESTAR 9090HD Diamond
ተጠቃሚዎች Nova TV መስራት ጀምሯል አሁን አዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART

▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ ማየት ያስችለናል) Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
👁ማሳሰቢያ👁
ይሔንን ሶፍትዌር ስትጭኑት Fail ካላችሁ የረሲቨራችንሁ ሞዴል ከላይ ያለውን ፅሁፍ ስትነኩት ወደ Middle ሶፍትዌር ይመራችሗል middle ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ ይሔንን ሶፍትዌር መጫን ትችላላችሁ።
@ShegarDishSoftware
15_1_2025
V
3.11

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
🔥Fix Some Bug
18_7_2024 V3.1.6

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…
Subscribe to a channel