shegardishsoftware | Unsorted

Telegram-канал shegardishsoftware - ሸገር ዲሽ Software✌️

4748

All Dish Risiver software

Subscribe to a channel

ሸገር ዲሽ Software✌️

📣SPTV ተጠቃሚዎች

✔️በሰሞኑ ከማሰራጫ ጣቢያ በሚፈጠር ከፍተኛ ዝናብ ምክንያት ረጅም ግዜ የመቆራረጥ እና ኳሊቲ የመቀነስ ችግር ሊኖር ይችላል የዛሬ አመት በዚህ ግዜ ተመሳሳይ ነገር ገጥሞ ነበር እና ችግሩን ነግረናቸዋል ካስተካከሉት አስተካከሉት ነው ካላስተካከሉት ችግሩ ሊቀጥል ይችላል እኛ ምንም ልናደርግ ስለማንችል እስኪስተካከል በትዕግስት መጠበቅ ነው ወይም ሌላ አማራጭ መጠቀም ነው🙏

ለምሳሌ vip  Dstv & BeinSport

ወይም EutelSat 7°E
  ቻናሎች

👍ሌላው በ 4G & 5G ፈጠን ያለ Network ላላቹ BeinSport & Dstv & SkySport ለመመልከት ➡️ Apollo iptv & MY HD & Etv Pro iptv ዎች ተጠቀሙ።

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / MorePlex   / Apollo /  Forever / 
Etv Pro / MY HD  iptvዎች ለማስሞላት 

@Must08 ያናግሩን።

⚡️@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ HDASE SL-001 Software ነው።

👉ለ Epriom Data ማስነሻ Software ይሆናል።

@ShegarDishsoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

24H Sport is Back 💪💪💪👌

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 50"  LS5024UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።

👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 65"  LS6524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።

👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

/channel/Must08/s/207

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

⭐️ Update Available! CRICFy TV Version 5.0

Faster, smoother, and better than ever! ⚡️

🔄 Update Now!

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android አዳዲስ ቻናሎች ድርድር ነው ከጫናችሁት በሗላ No Signal ካላችሁ Port አስተካክሉ።
በውስጡ Nilesat 7°W, Arabsat 26°E, Eutelsat 36°E, Yahsat 52°E, NSS 57°E ቻናሎች አሉት
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9090HD Diamond ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም
👁What's New👁
Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD
B-GLSTV 2 HD
B-GLSTV 3 HD
B-GLSTV 4 HD
B-GLSTV 5 HD
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
@ShegarDishSoftware
26_03_2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

⚠️🚫ትልቅ ማስጠንቀቂያ 🚨
ለ Resellers ለሌሎቻቹም 1ድ የሪሲቨር Serial Number ከ 2ት 3 ጊዜ በላይ በላይ Cancelle ካደረጋቹ እንደምትመለከቱት መልኩ Server ዋጋ እጥፍ የሚሆንባቹ ተጠንቀቁ

 
➡️⚠️ስለዚ በተደጋጋሚ Cancelle ከማድረግ ተቆጠቡ።⛔️

➡️⚠️በተደጋጋሚ Cancelle የተደረገ Serial Number Sptv መሙያው ጭራሽ ላይመጣላቹ ⛔️እና ላይሰራ እራሱ ይችላል።

✔️ወደኛ የሚሞላ Serial ስትልኩ የምታስሞሉትን Server እና ትክክለኛ Serial Number ያልተሳሳተ መሆኑን እርግጠኛ ሆናቹ ላኩ።


@ShegarDish08         ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

🛃VIP ተጠቃሚዎች
BeinSport አልሰራም ካላቹ የመጨረሻውን አዲሱ Software ጫኑ Menu Background የሚቀይረውን ይሰራላቹሀል።

➡️ Software Online ከሌለ በፍላሽ አውርዳቹ ጫኑት።

➡️D*Tv እየሰራ ነው ካልሰራላቹ ድጋሚ ሙሉ Blind Search አድርጉት በ EutelSat 36° A/B Satellite
@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LEG N24+ Forever ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
👁What's New👁
Add EutelSat 7°E SPORT እና Movie & Entertainment Channels ሁሉም ቻናሎች Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
11_03_2025

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

😒ከ EthioShare ወደ Funcam የሚቀየሩ ሪሲቨሮች የ SPTV ዋጋ ከ Systemማቸው ድጋሚ ጨምረዋል።

SPTV ማስሞያ ዋጋ


1ወር 450ብር

3ወር 950ብር

6ወር 1800ብር

1 አመት 3000ብር


✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / Gshare /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ያናግሩን።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)
⚠️ማሳሰቢያ⚠️
ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
6_03_2025

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

Mango-manage
https://managemango.org/minApp/account/myWallet/payForOther


Mango Application ካስቸገራቹ በዚ Link ተጠቀሙ

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

📱Telegram Premium መግዛት ለምፈልጉ ዋጋ

3 Month
  ⭐️➡️ 2400 Birr

6 Month
  ⭐️ ➡️ 3400 Birr

12 Month
⭐️ ➡️ 5800 Birr

💸💸ለመግዛት  @Must08 ያናግሩን

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

⚠️ማሳሰቢያ

➡️10845 H 30000 ፋይንደር ላይ Quality ላያመጣላቹ ይችላል

➡️ማድረግ ያለባቹ 10762 V 30000 በጥሩ Quality ትሰሩና የመጨረሻውን Software ጭናቹ EutelSat 7E ሙሉ Blind Search ማድረግ ሁሉም ይገባሉ።

➡️በ 90 cm ለመስራት Nilesat ሰርታቹ ከ ታች L ላይ መቀጠል ወይም EutelSat 7E ሰርታቹ ወደ ላይ መቀጠል።

➡️180 Cm ሰዐን ለምትጠቀሙ NileSat & Amos ካላቹ ከታች በዘንግ or በ ሽቦ መቀጠል።

ለጊዜው እነዚን ቻናሎች የሚሰሩት ሪሲቨሮች

➡️LifeStar 9090Dimond
➡️GoldStar 9000Ghost
➡️LEG N24 + Forever
➡️MediStar 2525&2727 Forever

✉️ In Box  @Must08 ይፃፉልኝ።

@ShegarDish08                  ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 43"  LS-4389FHD SMART Android 14 TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።
👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
🔥 Change to new UI 4.0
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ LIFESTAR 55"  LS5524UHD SMART Android 13 1.5GB+8GB TV ሶፍትዌር ነው።
አጫጫኑም ይሔንን ሶፍትዌር ወደ ፍላሽ ትገለብጡትና ቲቪያችሁ ላይ ሰክታችሁ ቲቪውን ሶኬት ላይ መሰካት ነው በራሱ ቲቪውን ያበራውና ሶፍትዌር መጫን ይጀምራል ጭኖም ከጨረሰ በሗላ ፍላሹን ነቅላችሁ ቲቪውን አጥፍታችሁ ማብራት ነው።

👁What's👁New
🔥 Nova TV added (ያለ ዲሽ እና ያለ ሪሲቨር ሁሉንም ተፈላጊ የሀገር ውስጥ እና የውጪ ሀገር ቻናሎችን በተላያዩ 5 አይነት የጥራት አማራጮች በነፃ LIVE ማየት ያስችለናል Nova TV ከዲሽ ኮተት የነፃ ቴክኖሎጂ LIFESTAR ምንግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

❗️❗️ይሔ የLEG N24+ FOREVER Software ነው።

🛒FIX B-GLSTV Search Problem
📹FIX YOUTUBE Problem
youtube እንዲሰራ ተደርጓል።
🔩 some bug`s
(refrash)

07_04_2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

I am inviting you to download telebirr SuperApp, register and make a transaction to get reward. https://superapp.ethiomobilemoney.et:38443/customer/mgm/index20250326.html#/?notoolbar=true&CampaignId=MGM1783086777908992&inviterId=978420020377605&language=en&campaignType=christmas&time=Mar-26-2025-Mar-31-2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

😃አሁን ገበያ ላይ የሚገኙት የሚሸጡት
GoldStar 7500&7200 & 8600& 8800 ሞዴሎች የ 1ወር Sptv ተሞልቶባቸዋል ገዝታቹ ስትከፍቱት ቻናል የተሞሉ ናቸው 3.13 Software Version ተጭነዋል


@ShegarDish08                  ሸገር ዲሽ✌️

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV እና B-GLSTV ለምትጠቀሙ ብቻ ነው ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ IPTV አይሰራም
👁What's New👁
Improved 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD
B-GLSTV 2 HD
B-GLSTV 3 HD
B-GLSTV 4 HD
B-GLSTV 5 HD
Add ከ 100 በላይ የ Moreplex ቻናሎችን ያለ ኢንተርኔት ይሰራል
@ShegarDishSoftware
26_03_2025

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

⚠️ማሳሰቢያ⚠️
አብዛኞቻችሁ ከምታውቁት ወይም ከማታውቁት የቴሌግራም አካውንት በ inbox Link እየተላከላችሁ ነው በፍፁም እንዳትከፍቱት ሀከሮች ናቸው ሙሉ መረጃችሁን ነው የሚወስዱት።

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆ይሔ የ REALSTAR 24/7 SOFTWARE ነው።
➡️Fix YouTube
➡️ Fix Sum bugs
@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

አዲሱ Blue YACINE TV APP

➡️ ማጫወቻ APP አያስፈልገውም
➡️Smart tv ላይም በጥራት ይሰራል
➡️ምንም ማስታወቂያ የሚባል ነገር የለውም

❤️@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

😃Moreplex Full HD ቻናሎች
Eutelsat 7°E የሚገኙት ሀገራችን ላይ ሁሉም ቦታ ይሰራሉ ያለምንም Network የሚሰሩት ከ 100 በላይ ምርጥ ምርጥ የሚባሉ የ Dstv ቻናሎችን ጨምሮ የያዙ ናቸው ለጊዜው በ LIFESTAR 9090HD Diamond እና በ GOLDSTAR 9000 Ghost ሪሲቨሮች ብቻ ያለ ኢንተርኔት የሚከፈቱት ዋጋቸው እንደ Vip ነው
1ወር 800ብር
3ወር 2000ብር

Here's a more detailed breakdown of the channel categories offered by
Moreplex TV: 

😍Movies

12 African movies
10 American movies
2 Indian movies

😍Other Entertainment

10 Kids channels
10 Religious channels
5 Music channels
4 News channels
11 Sports channels
2 Documentary channels


➡️Eutelsat 7°E ለመስራት ከስር ባሉት Frequency ተጠቅማቹ ስሩ።

10845 H 30000
11606 v 45000
11481 v 45000


✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / MorePlex / Apollo /  Forever /  Etv Pro / MY HD iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ያናግሩን።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

😎አዲስ የገቡ 5 የ SPORT ቻናሎች
Eutelsat 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ አሁን ላይ Lifestar 9090Dimond & GoldStar 9000Ghost ሪሲቨሮች መሞላት መጠቀም ይቻላል ሌሎች StarSat & Tiger New Modal ሪሲቨሮች ጭምር።
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English)
B-GLSTV 5 HD (English)


➡️EutelSat 7°E 10845 H 30000

😏ነገር ግን ዋጋቸው ይወደዳል
የ 1ወር 800ብር 3 ወር 2000ብር ልክ እንደ Vip ነው ዋጋቸው

😍ስለዚህ SPTV & 24H Sport ከነዚ ቻናሎች አንፃር ጥሩ ዋጋ ናቸው።

✔️ VIP / SPTV  /  24H Sport / Gshare /  Amos / Apollo /  Forever /  iptvዎች ለማስሞላት 
@Must08 ያናግሩን።

@ShegarDish08

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

👆👆👆 ይሔ
የ GOLDSTAR 9000 Ghost ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው ግን SPTV ለማትጠቀሙ ብቻ
👁What's New👁
Add 7°E SPORT Channels ሁሉም ቻናሎች እንደ SPTV ሰርቨር አስጭናችሁ ያለ ኢንተርኔት ይከፍታሉ
B-GLSTV 1 HD (French)
B-GLSTV 2 HD (French)
B-GLSTV 3 HD (French)
B-GLSTV 4 HD (English )
B-GLSTV 5 HD (English)
⚠️ማሳሰቢያ⚠️
ይሔ ሶፍትዌር ከ Apollo5 ውጪ ሌላ ምንም IPTV አይሰራም ወይም አይቀበልም
6_03_2025

@ShegarDishSoftware

Читать полностью…

ሸገር ዲሽ Software✌️

✔️ማንኛውም Server ለማስሞላት
Online ነኝ ኳስ ሳይጀምር አሁን አስሞሉ
@Must08📱
/channel/Must08/s/194

Читать полностью…
Subscribe to a channel