national_lottery | Unsorted

Telegram-канал national_lottery - National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

195423

National lottery

Subscribe to a channel

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዩ-2 ሎተሪ ዕጣ ወጣ !

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በቲክ ቶክ የእድል ጨዋታ ሲያካሂድ የነበረው  ዳንኤል ወርቁ ካሳ የመገናኛ መሳሪያዎች ማምረቻ
የህጋዊ የእድል ጨዋታ ለማካሄድ ማመልከቻ ማስገባቱ የሚበረታታ ነው።/OPAL Turbo Charger/

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጅታል ሎተሪ ኮድ 010 ሚያዝያ 25/2015 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰዓት ጀምሮ በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ ይወጣል። የእጣ አወጣጥ ስነ-ስርአቱ በእለቱ በዋልታ ቴሌቪዥን ከምሽቱ 2:30 ጀምሮ ይተላለፋል።
መልካም ዕድል!
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ሎተሪ ዕጣ የመውጫው ቀን ደረሰ የ3 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችንም ገንዘቦች እድለኛ ለመሆን በ5ብር ብቻ፣ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል በ5 ብር የ3 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ፡፡ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ9ኛው ዙር ዕድለኞች

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በአሁኑ ወቅት ቲክ ቶክ በተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ ህገ-ወጥ የዕድል ጨዋታዎችን ከሚያካሔዱ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ሚያዚያ 12 ቀን 2015 ዓ.ም
ጥብቅ ማሳሰብያ !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ኣላማ ከሆኑት አንዱ ህገወጥ የዕድል ጨዋታዎችን መቆጣጠር መሆኑን የሚታወቅ ሲሆን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያዎች በተለይም ቲክ ቶክ በሚባለው ማህበራዊ ሚዲያ አንዳንድ ግለሰቦች የተለያዩ የዕድል ጨዋታዎችን በህገ-ወጥ መንገድ በቀጥታ ስርጭት እያወራረዱ ህብረተሰቡን ያለአግባብ እየበዘበዙ ከመሆኑም ሌላ በህግ የተከለከለውን ህገ-ወጥ የዕድል ጨዋታን በከፍተኛ ሁኔታ እያስፋፉት ይገኛል ፡፡
በመሆኑም በዚህ ህገ-ወጥ ድርጊት ላይ የተሰማሩ ግለሰቦችን ተከታትሎ ለህግ የማቅረቡ ሂደት እንደተጠበቀ ሆኖ እነዚህ ግለሰቦች በህግ ያልተፈቀደላቸውን የዕድል ጨዋታ በህገ-ወጥ መንገድ የሚያካሄዱ ህገ-ወጦች መሆናቸውን ፤በዚህ ህገ-ወጥ ድርጊታቸው ህብረተሰቡን እየበዘበዙ የሚገኙ መሆኑንና በቅርቡ ክትትል ተደርጎባቸው ለህግ የሚቀርቡ መሆኑ እንደተጠበቀ ሆኖ ህብረተሰቡ ይህንኑ ተገንዝቦ ራሱን ከዚህ ህገ-ወጥ ድርጊት እንዲጠብቅ እናሳስባለን ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!

በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ እስከ ሚያዝያ 22 ድረስ በ5 ብር ሎተሪውን ይቁረጡ።

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

መጋቢት 25 ቀን 2015 የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ተሸለሙ !

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ዕድለኛው ተሸለሙ !
የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪ የ2,000,000 ብር ሽልማታቸውን ወሰዱ ፡፡
ዕድለኛው አቶ ሽምብር ኪዳኔ በንግድ ስራ የሚተዳደሩ ሲሆን በዝሆን ሎተሪ የ 2 ሚሊዮን ብር ቼካቸውን በድሬዳዋ ከተማ ላይ ተረክበዋል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አቶ ታከለ ዶጃሞ ይባላሉ በንግድ ስራ የሚተዳደሩ ሲሆን ነዋሪነታቸው በወላይታ ከተማ ነው ፡፡በዝሆን ሎተሪ 1ኛ ዕጣ የ7,000,000 ብር ዕድለኛ በመሆን ሽልማታቸውን በህዝብ ፊት በወላይታ ሶዶ ከተማ ተረክበዋል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዕድል አዳራሽ በዋልታ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት የወጣ ሲሆን የወጡ የዕድል ቁጥሮችም ከላይ ተያይዘዋል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ውድ ደንበኞቻችን !!

ሽልማቶቹ በማሳደግ በ1ኛ ዕጣው 3,000,000 ብር በ2ኛ ዕጣው 1,200,000 ብር በ3ኛ ዕጣው 800,000 ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች የሚያሸልመው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዚህ ወር የሽያጭ ማብቅያው ዛሬ መጋቢት 22 /2015 ከለሊቱ 6፡00 በመሆኑ ከወዲሁ በ605 ላይ ማኒኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር 127 በመደወል ከወዲሁ ቆርጠው ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
መልካም ዕድል !!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ
ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ሎተሪ ዕጣ መውጫው ቀን ደረሰ ! 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል በ5 ብር የ3ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

9ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
1ኛ ዕጣ 3 ሚሊየን ብር፣
2ኛ ዕጣ 1.2 ሚሊየን ብር፣
3ኛ ዕጣ 800 ሺህ ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እርስዎን እየጠበቁ ነው፡፡

እስከ መጋቢት 22 በቴሌብር መተግበሪያ፣ በ*127# ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ5 ብር ዕድልዎን ይሞክሩ!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የልዩ-2 ሎተሪ ዕጣ ወጣ !

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 010 ማውጫ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአዲግራት ቅርንጫፍ መ/ቤት ስራ ለማስጀመር የተላከው ልዑክ  አዲግራት ቅርንጫፍ መ/ቤት ውስጥ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የመቀሌ ቅርንጫፍ መ/ቤት ስራ ለማስጀመር የተላከው ልዑክ መቀሌ ቅርንጫፍ ግቢ ውስጥ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በአሁኑ ወቅት ቲክ ቶክ በተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ ህገ-ወጥ የዕድል ጨዋታዎችን ከሚያካሔዱ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በአሁኑ ወቅት ቲክ ቶክ በተሰኘው የማህበራዊ ሚዲያ ህገ-ወጥ የዕድል ጨዋታዎችን ከሚያካሔዱ የተወሰኑ ግለሰቦች አካውንት ስም ለመጥቀስ :-

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

4,000,000 ብር ተሸለሙ!

በሙያቸው የህክምና ዶክተር ሲሆኑ ሙሉ ስማቸው ዶ/ር አርቀው ወልደሚካኤል ይባላሉ ፡፡ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛና አዘውትረው ሎተሪ የመቁረጥ ልምድ አላቸው ፡፡ እነደተለመደው የካቲት 13 / 2015ዓ.ም የወጣውን የዝሆን ሎተሪ በመቁረጥ የሚወጣበትን ቀን በጉጉት ይጠባበቁ ነበር ፡፡ ታዲያ የቆረጡት ቲኬት ሙሉ ዕጣ ነበርና የ2ኛ ዕጣ 4ሚሊዮን ብር ዕድለኛ አደረጋቸው ፡፡ የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት ዶ/ር አርቀው ዕድለኛ በመሆናቸው ደስታዬን በንግግር ለመግለጽ ያስቸግራል በውስጤ ነው ያለው በጣም ተደስቻለሁ በማለት ሰዎች የዕለተ ለት ስራቸውን በሚያከናውኑበት ወቅት ጎን ለጎን ሎተሪ መቁረጥ መልመድ አለባቸው በማለት ተናግረዋል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የትንሳኤ ሎተሪ ዕጣ በዛሬው ዕለት ሚያዚያ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ ዕጣ ቁትሮችም ከዚህ ጋር ተያይዘዋል ::

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የሞጆ ከተማ ነዋሪ 4,000,000 ብር ተሸለሙ !
በጡሮታ ደመወዝ የሚተዳደሩ አቶ ብርሃኔ ለማ የካቲት 13 ቀን 2015 ዓ.ም በወጣው የዝሆን ሎተሪ የ4 ሚሊዮን ብር ቼካቸውን ከብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ተረክበዋል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ 010 ገበያ ላይ ነው፡፡ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት ተጭነው ይላኩ ወይም *127# ደውለው በ5 ብር የ3 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ለውድ ደንበኞቻችን
የ9ኛው ዙር የአድማስ ድጂታል ሎተሪ የዕጣ አወጣጥ ስነ-ስርዓት ዛሬ መጋቢት 25 ቀን 2015 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ በዋልታ ቴሌቪዥን በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ስለሆነ እንድትከታተሉ እያሳወቅን ፡-
በ1ኛ ዕጣ 3,000,000 ብር
በ2ኛ ዕጣ 1,200,000 ብር
በ3ኛ ዕጣ 800,000 ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
መልካም ዕድል !!
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ
ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የ1682 ኛ መደበኛ ሎተሪ ማውጫ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በአዲሱ አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዙሪያ የነበረ ቆይታ ከአቶ ቴዎድሮስ ንዋይ ጋር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በእጆ ስልክ እድሎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል በ5ብር የ3 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…
Subscribe to a channel