National lottery
እናስታውስዎ ምኞትዎን ለማሳካት ምንም ምስጢር የሌለውን በዕድል ብቻ የሚወሰነውን ሎተሪ ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም*127# በመደወል በ5ብር የ3 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
Читать полностью…የሐዋሳ ከተማ ነዋሪ ስራ ፈላጊው ወጣት ሙሉቀን አለማየሁ በገናሥጦታ ሎተሪ በሦስተኛው እጣ በነጠላ ቲኬት የ500ሺ ብር ሽልማቱን ወሰደ፡፡
Читать полностью…የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት በእጥፍ አድጎ ቀረበ!
1ኛ ዕጣ 3 ሚሊየን ብር፣
2ኛ ዕጣ 1.2 ሚሊየን ብር፣
3ኛ ዕጣ 800 ሺህ ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኞችን እየጠበቁ ነው፤
እርስዎም መጋቢት 25 የሚወጡትን አጓጊ ዕጣዎች ለማሸነፍ ከወዲሁ በቴሌብር ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ5 ብር እድልዎን ይሞክሩ!
ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በአዲስ መልክ ሽልማቶችን በማሻሻል ለህብረተሰቡ አቅርበዋል ፡፡
የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የጀመረውና መጋቢት 25ቀን 2015 ዓ.ም ከሚወጣው ዕጣ ጀምሮ ፡-
በ1ኛ ዕጣው 3,000,000 ብር
በ2ኛ ዕጣው 1,200,000 ብር
በ3ኛ ዕጣው 800,000 ብር
በ4ኛ ዕጣው 400,000 ብር
በ5ኛ ዕጣው 250,000 ብር እንዲሁም ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
በየወሩ የሚወጣውና መጋቢት 25 የሚወጣውን የዚህ ወር ዕጣ ከወዲሁ በ605 ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም በ5 ብር ቀርጠው ይሸለሙ ፡፡
መልካም ዕድል ! የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የተዘጋጀ
የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የ 1680 ኛ መደበኛ ሎተሪ መውጫ
Читать полностью…የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 008 በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የካቲት 23 ቀን 2015 በሕዝብ ፊት ወጣ ::
Читать полностью…የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
3 ብር የነበረው የአንድ ዕጣ ቁጥር ዋጋ 5 ብር ሲሆን በ1ኛ ዕጣ 3,000,000 ብር ያሸልማል፤ በ1ኛ ዕጣ 1,500,000 ብር ያሸልም የነበረው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ1ኛው ዕጣ ወደ 3,000,000 ብር ሲያድግ 2ኛ ዕጣ 1,200,000 ብር፣ 3ኛ ዕጣ 800,000 ብር ሆኗል፡፡
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ!
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ድልድል ዝርዝር፤
1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000
2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000
3ኛ ዕጣ --------- 800,000
4ኛ ዕጣ -------- 400,000
5ኛ እጣ -------- 250,000
6ኛ ዕጣ ------- 150,000
7ኛ ዕጣ ------- 100,000
8ኛ እጣ ------ 50,000
9ኛ እጣ ------- 30,000
10ኛ እጣ ------ 25,000
ማስታወሻ፡-
* የ008- መደብ ሽያጭ ዛሬ የካቲት 21 ቀን 2015 ልክ ከለሊቱ 6 ሰዓት የሚያበቃ ሲሆን ከዚህ ሰዓት ጀምሮ የቀጣይ ወር ዕጣ የሚጀምር ይሆናል ፡፡ እንዲሁም የ008- መደብ ዕጣ የካቲት 23 ቀን 2015 በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡
* አዲሱ የዕጣ ድልድል የሚጀምረው ከቀጣይ ወር ማለትም ከ የካቲት 21 2015 ከለሊቱ 6ሰዓት ላይ ከሚጀምረው ዕጣ ይሆናል
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
አዲሱ የዕጣ ድልድል የሚጀምረው ከቀጣይ ወር ማለትም ከ የካቲት 21 2015 ከለሊቱ 6ሰዓት ላይ ከሚጀምረው ዕጣ ይሆናል
ር
አቶ ፈቃዱ ታምሩ ይባላል ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት ነው፡፡ ነዋሪነቱ በአዲስ አበባ ከተማ ካራ ቆሬ አከባቢ ሲሆን ታህሳስ 28/2015ዓ.ም በወጣው የገና ስጦታ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ1ሚልየን ብር ዕድለኛ ሆኗል፡፡
ሎተሪውን በምን አጋጣሚ ቆረጥክ ብለን ላነሳንለት ጥያቄ ከጓደኞቹ ጋር እየተዝናና በነበረበት ወቅት መሆኑን አጫውቶናል፡፡ዕድለኛው በደረሰው ገንዘብ በግሉ የኮንስትራክሽን ስራ ለመስራት ማቀዱን ገልፆልናል፡፡
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የካቲት 13 ቀን 2015 በሕዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የአሸናፊ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዘዋል ፡፡
Читать полностью…ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን ከ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እጅ ተረከበዋል ፡፡
Читать полностью…የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር አድማስ የተሰኘው ዲጂታል ሎተሪን ለህብረተሰቡ በማቅረብ ዕጣ ማውጣት ከጀመረ ጀምሮ በየዕጣዎቹ 1.5 ሚሊዮን ብር፣ 800 ሺ ብር ፣350 ሺ ብር ፣200 ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕድለኞች እየሸለመ ይገኛል ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በማንኛውም ቦታ በማንኛውም ጊዜ በእጅ ስልክዎ ዕድልዎ የሚሞክሩበት የሎተሪ ዕጣ ነው ፡፡
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሁሉ ጊዜ በገበያ ላይ ይገኛል ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127 #በመደወል በ3 ብር በመቁረጥ ዕድለኛ ይሁኑ ፡፡
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ ኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
https://www.facebook.com/102633352571581/posts/155058847329031/?mibextid=Nif5oz
Читать полностью…በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪመደብ 007 በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ጥር 25 ቀን 2015 በሕዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የዕጣ አወጣጡ ሂደት ዛሬ ምሽት / ጥር 25 2015/ 2፡10 ላይ በዋልታ ቴሌቪዥን መመልከት ይችላሉ ፡፡
Читать полностью…በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ መደብ 007 ጥር 25/2015ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ይወጣል፡፡
የአድማስ ድጅታል ሎተሪ መደብ 008 ከዛሬ ጥር 24/2015ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 23/2015ዓ.ም ድረስ ገበያ ላይ ይውላል "605" ላይ ማንኛውንም የፊደል ምልክት ተጭነው ይላኩ ወይም የቴሌብር መተግበሪያን *127# በመደወል በ3 ብር የ1.5 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ ፡፡
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር፡፡
የ5ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች
Читать полностью…የሐዋሳ ከተማ ነዋሪው አቶ አብርሀም አካኩ በገናስጦታ ሎተሪ በሦስተኛው እጣ በሁለት ነጠላቲኬት የ1ሚሊዮን ብርሽልማታቸውን ተረከቡ፡፡
Читать полностью…የ 1681 ኛ መደበኛ ሎተሪ መውጫ
Читать полностью…የመደብ 008 የአድማስ ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን ተረከቡ !
Читать полностью…የካቲት 23 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ድጅታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን ከ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ኃላፊዎች እጅ ተረከበዋል ፡፡
Читать полностью…https://youtu.be/syoXxRo2f9s?t=45
Читать полностью…የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 008 በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የካቲት 23 ቀን 2015 በሕዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የአሸናፊ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዘዋል ፡፡
Читать полностью…10 ሚሊዮን ብር በድጋሜ!
ቡታጅራ የሎተሪ የዕድል ከተማ ብንል የተጋነነ አይሆንም ፡፡ በ2010 ዓ.ም በእንቁጣጣሽ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ 10 ሚሊዮን ብር በዚሁ በቡታጅራ ከተማ ነዋሪ እና ከረምቡላ በማጫወት ለሚተዳደሩት አቶ ማሃመድ ባደርጋ መድረሱን የሚታወስ ሲሆን አሁን ደገሞ ታህሳስ 28 ቀን 2015 ዓ.ም በወጣው የገና ሎተሪ አቶ ሁሴን መሃመድ የ1ኛ ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ ሁሴን መሃመድ በቡታጅራ ከተማ በሹፌርነት ሙያ የሚተዳደሩ ሲሆን ዘውትር የሎተሪ ደንበኛ ናቸው ፡፡ ታዲያ እንደተለመደው የገና ሎተሪን ቆርጠው ዕጣውን ሲጠባበቁ ከቆዩ በኋላ ዕጣው ከወጣ በሶስተኛው ቀን የ10 ሚሊዮን ብር ዕድለኛ መሆናቸውን አረጋግጠዋል ፡፡ ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ለሆኑት አቶ ሁሴን መሃመድ የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር የስራ ኃላፊዎችም በቡታጅራ ከተማ በመገኘት የ10ሚሊዮን ብር ቼካቸውን ያስረከብዋቸው ሲሆን በደረሳቸው ገንዘብም ቤት እና የስራ መኪና እንደሚገዙበት ተናግረዋል ፡፡
የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ እድለኞች ተሸለሙ !
Читать полностью…በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የዝሆን ሎተሪ በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ የካቲት 13 ቀን 2015 በሕዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የአሸናፊ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዘዋል ፡፡
Читать полностью…መምህር ብርሃኑ ነገራ ይባላሉ ነዋሪነታቸው በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ነው፡፡መምህሩ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በሽመልስ ሀብቴ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የእንግሊዘኛ መምህር ናቸው፡፡ ከማስተማሩም በተጓዳኝ ሎተሪን ደጋግመው በመቁረጥ እድላቸውን ይሞክራሉ፡፡ ዕድልም አላሳፈረቻቸውም ታህሳስ 28/2015ዓ.ም በወጣው የገና ስጦታ ሎተሪ በአንድ ነጠላ ቲኬት የ1ሚልየን ብር እድለኛ ሆኗል፡፡
እኛም በገንዘቡ ምን ለማድረግ አስበዋል ብለን ላቀረብንላቸው ጥያቄ ቦታ ወይም ቤት ለመግዛት ማቀዳቸውን ገልጸውልናል፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ
1.5 ሚሊዮን ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች ተዘጋጅተው እርስዎን እየጠበቁ ነው፤ በቴሌብር መተግበሪያ፣ በ*127# ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ እስከ የካቲት 21/2015 ዓ.ም ሎተሪውን በ3 ብር ይቁረጡ!
ዕድልዎን ይሞክሩ!
ጥር 25 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የመደበኛ ሎተሪ የዕድል ቁጥሮች
Читать полностью…በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪመደብ 007 በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዛሬ ጥር 25 ቀን 2015 በሕዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡ የአሸናፊ ቁጥሮችም እንደሚከተለው ሆነዋል ፡፡
በተጨማሪም የዕጣ አወጣጡ ሂደት ዛሬ ምሽት / ጥር 25 2015/ 2፡10 ላይ በዋልታ ቴሌቪዥን መመልከታ ይችላሉ ፡፡
እድለኞችን ሚሊየነር ሊያደርግ የስድስተኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫ ቀን ደረሰ!
እስከ ጥር 23 በቴሌብር መተግበሪያ፣ በ*127# ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ3 ብር ሎተሪውን በመቁረጥ እድልዎን ይሞክሩ!
ይቁረጡ ይሸለሙ !
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
በጎንደር ዙሪያ ታች ጋይንት ወረዳ ነዋሪው የ1.5 ሚልየን ብር ቼክ ተረክበዋል፡፡
መምህር ይበልጣል ውዱ ለመጀመሪያ ጊዜ በሞከሩት አድማስ ዲጅታል ሎተሪ የ1.5 ሚልየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል፡፡
መምህር ይበልጣል በጎንደር ዙሪያ በታች ጋይንት ወረዳ ታጠቅ ለስራ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት በመምህርነት ሞያ የሚያገለግሉ ሲሆን በደረሳቸው ገንዘብ ቤት ለመስራት እና ለወጣቶች የስራ ዕድል ለመፍጠር ማቀዳቸውን ገልፀውልናል፡፡