national_lottery | Unsorted

Telegram-канал national_lottery - National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

195423

National lottery

Subscribe to a channel

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽልማት አደገ !
በደምበኞች አስተያየት መሰረት ቀደም ሲል የነበበረውን የዕጣ ሽልማት የአንደኛው ዕጣ 4 ሚሊዮን ብር፣ የሁለተኛው ዕጣ 2 ሚሊዮን ብር የሶስተኛው ዕጣ 1 ሚሊዮን ብር በማድረግ ከሰኔ 24 2015 ዓ.ም ጀምሮ በ 10 ብር በ605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ዕድሎን ይሞክሩ ፡፡
               አዲሱ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የዕጣ ዝርዝር ፡-
1ኛዕጣ        4,000,000 ብር
2ኛ ዕጣ       2,000,000 ብር
3ኛ ዕጣ      1,000,000 ብር
4ኛ ዕጣ      700,000 ብር
5ኛ ዕጣ      350,000 ብር
6ኛ ዕጣ      250,000 ብር
7ኛዕጣ       175,000 ብር
8ኛ ዕጣ      100,000 ብር
9ኛ ዕጣ      75,000 ብር
10ኛ ዕጣ     50,000 ብር
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር የቀረበ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የ12 ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቆይታ ዛሬ ያበቃል
በ1ኛ ዕጣ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን ሎተሪውን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ5 ብር ይቁረጡ!

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር እና
ኢትዮ ቴሌኮም በአጋርነት

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ በ5 ብር ብቻ የ3 ሚሊዮን እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል አሁኑኑ ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

Regular 1688 sene 15/2015

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የመንግስት ሰራተኛዋ…….
ወ/ሮ ለምለም አዱኛ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ ስትሆን በመንግስት ስራ ላይ በመሰማራት በምታገኘው ደመወዝ ህይወትዋ የምትመራ ሲሆን ግንቦት 28 ቀን 2015 በወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3ኛ ዕጣ የብር 800,000 ዕድለኛ ወናለች፡፡ በገንዘቡም ለተሻለ ኑሮዬ አውለዋለሁ ብላለች ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነውና በኤሌክትሪሻን ሙያ የተሰማራው አቶ አስቻለው ለገሰ በቆረጡት ልዩ ሎተሪ የ1ኛ ዕጣ የ3,500,000 ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡
አቶ አስቻለው ለገሰ በገንዘቡም ወደ ንግድ ለመሰማራት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የደብረብርሃን ነዋሪ የሆኑት የቀድሞ የጦር ሰራዊት አባልና ጡረተኛው ሃምሳ አለቃ ሰለሞን ዮሃንስ በቆረጡት የልዩ ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ1,200,000 ብር / አንድ ሚሊዮን ሁለት መቶ ሺህ / ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሳቸው ገንዘብም በከተማ ግብርና እንደሚሰማሩ ገልጸውልናል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 011 ማውጫ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአቃቂ ቃሊቲ ነዋሪ የሆኑት አቶ ጋሻው ቸኮል ወርቁ ሚያዚያ 7 2015 በወጣው የትንሳኤ ሎተሪ በቆረጡት ቲኬት በ1ኛው ዕጣ ብር 4,000,000/ አራት ሚሊዮን ብር / ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡
አቶ ጋሻው ቸኮል የከባድ መኪና ሾፌር ሲሆኑ በገንዘቡም የመኖሪያቤት ለመግዛት እንዳሰቡ ገልጸውልናል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ ሎተሪ በኪሶት ነው አሁኑኑ ይሞክሩት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ገንዘቦች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የራይድ ሾፌሩ…. በአዲስ አበባ በኮልፌ ቀራኒዮ ነዋሪ የሆነው አቶ ተሾመ መልደሚካኤል ሚያዚያ 7 ቀን 2015 ዓ.ም በወጣው የትንሳኤ ሎተሪ በቆረጠው ቲኬት በ1ኛ ዕጣ /በሶስት ቲኬቶች/ የ6ሚሊዮን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡
አቶ ተሾመ ወ/ሚካኤል ባለትዳርና የአንድ ልጅ አባት ሲሆን በቅጥር ራይድ ሾፌርነት በማገልገል ቤተሰቡን ያስተዳድራል ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ የራሱ መኪና በመግዛት ከተቀጣሪነት ወደ ባለቤትነት እንደሚሸጋገር ገልጾልናል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ለተጨማሪ መረጃ https://www.facebook.com/profile.php?id=100084918096022&__cft__[0]=AZV402APRpqBvvg-Re9vIOm7wGkFiZvRMlI6AM-wzV-3BRfU2yDCYT9-SQ9uzo7_-e1dbuX_Y1v9WJhjO0Cf07GXVvZSrkFx1ZfMW3nxTLxjLG2F1UXC04ieoXktYP-xSSs&__tn__=-UC%2CP-R

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ወጣት አዲስ ገለታ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ3ኛ ዕጣ የ800,000 ብር ቼክ ተረከቡ።
ወጣት አዲስ ገለታ ሐረር /ቀርሳ/ ነዋሪ ስትሆን የምትተዳደረው በጉልት ስራ  ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ቤተሰቦቼን ማገዝና ስራዋን ለማሻሻል አቅዳለች።

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አቶ አብድልአሊ አህመድ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ1ኛ ዕጣ 3,000,000 ብር ቼክ   ተረከቡ።
አቶ አብዲአሊ አህመድ የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ የሚተዳደሩት በንግድ ስራ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ የንግድ ስራቸውን ለማስፋፋት አቅደዋል።

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ውድ ደንበኛችን
በአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የ3 ሚሊየን ብር እና ሌሎች አጓጊ ሽልማቶች እድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም 605 ላይ A ብለው በመላክ በ5 ብር ሎተሪውን ይቁረጡ።

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ዛሬ ማታ ከለሊቱ 6 ሰዓት የአድማስ ሎተሪ 12ኛ ዙር ይጠናቀቃል፡፡ ዕጣው የሚወጣበት ቀን ሰኔ 26/2015 ነው፡፡ አሁኑኑ ዕድልዎን ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን እየደረሰ ነው !
በ1ኛ ዕጣ --------- 3,000,000
በ2ኛ ዕጣ ---------- 1,200,000
በ3ኛ ዕጣ --------- 800,000
በ4ኛ ዕጣ -------- 400,000
በ5ኛ እጣ -------- 250,000
እና ሌሎች ዕጣዎች ይዘዋል ፡፡
አሁኑኑ በ605 ማኒኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመጠቀም የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቆርጠው አሸናፊ ይሁኑ!
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር
ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ሰኔ 29 ቀን 2015 የሚወጣው ቶምቦላ ሎተሪ

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ከተደጋጋሚ ሙካራ በኋላ 2,500,000 ብር !
ወጣት ሔኖክ አሰፋ ይባላል ነዋሪነቱ በደብረማርቆስ ከተማ ሲሆን ሎተሪን ደጋግሞ ይሞክራል ፡፡ እንደተለመደው የ2015 የትንሳኤ ሎተሪ በመቁረጥ ያስቀምጣል ታዲያ የቆረጠው ቲኬት ያስቀመጠበት ቦታ ይዘነጋውና ለወራት ሳያየው ቆይተዋል ፡፡ ከወራት በኋላም ቲኬቱ ተገኘና ስያስተያየው የ2,500,000 ብር ዕድለኛ መሆኑን በማረጋገጥ በማያቋርጥ ደስታ ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በመምጣት ዕድለኛ ያደረገውን ገንዘብ ተረክበዋል ፡፡ በገንዘቡም ምን ለመስራት እንዳሰበ ሲጠየቅ በቤት ኪራይ ተማርሬ ነበር ቤት እገዛበታለሁ በማለት ተናግረዋል ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም የወጣው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው ፡፡

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

Regular lottery 1687

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ውድ ደንበኞቻችን !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከወረቀት ሎተሪዎችን በጠጨማሪ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ለህበረተሰቡ በማቅረብ በየወሩ ዕጣ እያወጣ በርካታ ዕድለኞችን እየሸለመ ይገኛል ፡፡ በመሆኑም የደንበኞች ገንቢ አስተያየት አስፈላጊ በመሆኑ አሁን ያሉት ሽልማቶች ላይ ማደግ አለበት? የለበትም ?
የአንደኛው ዕጣ ወደ ስንት ማደግ አለበት ? አስተያየትዎን ያስቀምጡ ፡፡
እናመሰግናለን !

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በአዲስ አበባ ጎተራ አካባቢ ነዋሪ የሆነው ወጣት አብደላ ዓሊ አህመድ ግንቦት 8 2015 ዓ.ም በወጣው የ10ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ ብር 3,000,000/ ሶስት ሚሊዮን / ተሸላሚ ሆኗል ፡፡
ወጣት አብደላ ዓሊ መርካቶ አከባቢ በግል ንግድ የተሰማራ ሲሆን በገንዘቡም ንግዴን አስፋፋበታለሁ በማለት በደስታ ስሜት ውስጥ ሆኖ አጫውቶናል ፡፡ እርሰዎም የዕድሉ ተቋዳሽ እንዲሆኑ ዛሬውኑ በ605 ማንኛውን ፊደል በመላክ ወይም በ*127# በመደወል የ3 ሚሊዮን ብር ተሸላሚ ይሁኑ ፡፡
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከ ኢትዮቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

አድማስ ሎተሪ መውጫው ቀን ጥቂት ቀናት ቀሩት ምኞትዎን ለማሳካት ምንም ምስጢር የሌለውን በዕድል ብቻ የሚወሰነውን ሎተሪ ይሞክሩ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም *127# በመደወል የ 3 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎችም ገንዘቦች አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

Regular lottery 1686

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

admas lottery winners

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ወ/ሮ  ሰላም መንግስቱ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ6ኛ ዕጣ 250,000 ብር ቼክ ተረከቡ።
ወ/ሮ ሰላም የአዲስ አበባ ነዋሪ ሲሆኑ የሚተዳደሩት በግል ድርጅት በእንግዳ ተቀባይነት ስራ ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ኑሯቸው ለማሻሻል አቅደዋል።

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

ወ/ሮ  ደሊሌ እያሱ በአድማስ ዲጅታል ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ 1,200,000 ብር ቼክ ተረከቡ።
ወ/ሮ ደሊሌ እያሱ አዶላ /ክብረመንግስት/ ነዋሪ ሲሆኑ የሚተዳደሩት በሽያጭ ስራ በግል ድርጅት ተቀጥረው ሲሆን በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት ለመስራት አቅደዋል።

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

በ5 ብር ብቻ 3 ሚሊዮን ብር እና ሌሎችም የሚሸለሙት እድል ከፊትዎ ናት እንዳያመልጥዎ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት ተጭነው ይላኩ ወይም *127# ደውለው ዕድልዎን ይሞክሩ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National lottery Administration /ብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር /

የአድማስ ሎተሪ መደብ 11 ከሚያዚያ 23 ቀን 2015 ዓ.ም እኩለ ለሊት ጀምሮ ገበያ ላይ ውሏል 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት ተጭነው ይላኩ ወይም *127# ደውለው በ5ብር የ3 ሚሊዮን ብር አሸናፊ ይሁኑ ብሔራዊ ሎተሪ ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…
Subscribe to a channel