national_lotteryet | Unsorted

Telegram-канал national_lotteryet - National Lottery et

51426

ሀሳብ አስተያየት መስጫ📩 @National_Lottery_Supportbot

Subscribe to a channel

National Lottery et

የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ኑረዲን ዚያድ በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታ ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ኑረዲን በከብት እርባታ ላይ የተሰማራ ሲሆን አልፎ አልፎ እንደመዝናኛም ሆነ ዕድልን ለመሞከር በማሰብ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪን ቴክስት ያደርጋል ፣ብዙ ዙሮች ቢያልፉትም በ29ኛው ዙር ግን ዕድል ወደ እርሱ በመዞሯ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡በደረሰውም ገንዘብ የከብት እርባታውን እንደሚያጠናክርበት ገልጾልናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

➡️➡️➡️100ዎቹ ዕድለኞች!
ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል


የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ በገና ማግስት #ታህሳስ 30/2017 የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን

1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና
ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡

አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው።
ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት
#ታህሳስ 30/2017 ምሽት
ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል

መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
@LOTTERY_SERVICE0
@LOTTERY_SERVICE0

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!

Читать полностью…

National Lottery et

አድማስ ዲጂታል ሎተሪን መደብ 30ን ይቁረጡ ሚሊየነር ይሁኑ አሁኑኑ የእጅ ስልክዎን በማንሳት 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር በመቁረጥ ዕድለኛ ይሁኑ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ /channel/National_LotteryEt

Читать полностью…

National Lottery et

በመካኒክ ባለሙያነት የተሰማራው ወጣት ያብስራ ወርቅነህ በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ ወጣት ያብስራ የሸኖ ከተማ ነዋሪ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ በጅምር ላይ ያለውን አዲስ የመኖሪያ ቤቱን እንደምያጠናቅቅበት ገልጾልናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው

Читать полностью…

National Lottery et

አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 29ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ህዳር 25 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል

Читать полностью…

National Lottery et

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 ዛሬ በ25/03/2017 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ  በየኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የሚወጣ ሲሆን የወጡ የዕጣ ቁጥሮችም ወድያውኑ በድርጅታችን ማህበራዊ ሚድያዎች ይሰራጫል ይከታተሉ ፡፡
                                     መልካም ዕድል !
                      የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት  ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National Lottery et

30ኛ ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ገበያ ላይ ነው

Читать полностью…

National Lottery et

የ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መውጫው ቀን ደረሰ!
4 ሚሊየን ብር እና ሌሎችም ሽልማቶች ዕድለኛ ለመሆን በቴሌብር ወይም ወደ 605 A ብለው በመላክ በ10 ብር አሁኑኑ ይቁረጡ!
መልካም ዕድል!
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National Lottery et

💵💵💵የእጅ ስልክዎትን ብቻ በመጠቀም ከቤትዎ ሆነው የሚሰሩት ኦንላይን ስራ ይፈልጋሉ?

ሰዎችን በመጋበዝ ብቻ ገንዘብ የሚከፍለው ቦት ስራ ጀምሯል✈️

ወዳጅ ጓደኞቻችሁን ወደ ቦቱ በመጋበዝ በቀን ከ5,000 ብር አስከ 50,000 ብር ድረስ መስራት ይችላሉ
📞📞

የገንዘብ ክፍያው እንደሚጋብዙት ሰው መጠን ይለያያል
🎆🎆

🎁የራስዎትን Referral Link በመጠቀም ሰዎችን ወደ ቦቱ በማስገባት ገንዘቡን በባንክ ወይም በቴሌብር ማውጣት የሚችሉበት አሰራር ነው💧💧

ስራውን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት የራሳችሁን መጋበዣ ሊንክ መውሰድ እና ሰዎችን መጋበዝ

ለመጀመር 👇

Ethio Online Work
Ethio Online Work


#Share

Читать полностью…

National Lottery et

29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ የመውጫው ቀን እየተቃረበ ነው፣ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር የ4 ሚሊዮን ብር እና የሌሎችም ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር

Читать полностью…

National Lottery et

የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ የ700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ!
በንግድ ስራ የተሰማሩትና የአዋሽ መልካሳው ነዋሪ አቶ ተስፋዬ በቀለ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺህ ብር ቼካቸውን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ አቶ ተስፋዬ በቀለ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆኑ በደረሳቸውም ገንዘብ ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

መምህሩ የ2 ሚሊየን ቼካቸውን ተረከቡ
መምህር አዳነ ደሴ ይባላሉ የመምህርነቱን ሙያ በቅርብ ነው የተቀላቀሉት ፡፡ መምህር አዳነ የቀብሪደሀር ነዋሪ ሲሆኑ ከልጅነታቸው ጀምሮ ሁለገብ የሚባል ዓይነት ሰው ናቸው ያገኙትን ይሰራሉ ሥራ አይመርጡም ለዚህም ይመስላል ከመምህርነት ሙያቸው በተጓዳኝ አልፎ አልፎ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር ልማድ አላቸው ፡፡ መቸም “ ደግሞ ደጋግሞ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ “ እንዲሉ በ28ኛው አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ2ኛው ዕጣ የ2 ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፤ በደረሳቸውም ገንዘብ መኖርያ ቤት እንደሚገዙበት ገልጸውልናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

የእጅ ስልክዎትን ብቻ በመጠቀም ከቤትዎ ሆነው የሚሰሩት ኦንላይን ስራ ይፈልጋሉ?

ሰዎችን በመጋበዝ ብቻ ገንዘብ የሚከፍለው ቦት ስራ ጀምሯል

ወዳጅ ጓደኞቻችሁን ወደ ቦቱ በመጋበዝ በቀን ከ5,000 ብር አስከ 50,000 ብር ድረስ መስራት ይችላሉ
👑👑

የገንዘብ ክፍያው እንደሚጋብዙት ሰው መጠን ይለያያል
🎆🎆

📞የራስዎትን Referral Link በመጠቀም ሰዎችን ወደ ቦቱ በማስገባት ገንዘቡን በባንክ ወይም በቴሌብር ማውጣት የሚችሉበት አሰራር ነው

ስራውን ለመጀመር ከታች ያለውን ሊንክ በመንካት የራሳችሁን መጋበዣ ሊንክ መውሰድ እና ሰዎችን መጋበዝ

ለመጀመር 👇

Ethio Online Work
Ethio Online Work


#Share

Читать полностью…

National Lottery et

የሎተሪ ትኬቱንና በቴሌግራሙ ገጽ ላይ የተለጠፈውን የሎተሪ ማውጫ ካሳያቸው በኃላ ግን ዕለቱ ሁለት በዓል፤ ድርብ ደስታ ሆኖ ነበር ይላል፡፡
አስረሳኸኝ ጌታቸው የኦሮሚያ ስቴት ዮኒቨርስቲ መምህር ነው፡፡ በመቱ ከተማ የተወለደው አስረሳኸኝ የአንደኛና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን እዚያው መቱ ከተማ አጠናቆ ከሲቪል ሰርቪስ ዮኒቨርስቲ በአካውንቲንግ የበ.ኤ ዲግሪ፣ከኢንድራ ጋንዲ ዩኒቨርስቲ ደግሞ በገጠር ልማት (Rural Development) የማስተርስ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡ የሁለተኛ ደረጃ ተማሪ እያለ ጀምሮ ሎተሪ መቁረጥ እንደጀመረ የሚናገረው አስረሳኸኝ ዕድለኛ ሆኜ ህይወቴን ለመቀየር ሎተሪ ሁልጊዜ እቆርጣለሁ ሲል ይናገራል፡፡

ዛሬ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆነሀል፡፡ ወደፊትስ ሎተሪ ትቆርጣለህ ብለን ስንጠይቀው፣ ኪሴ የሎተሪ ትኬት ብቻ ነው፤ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የሚወጣውን የልዩ ዕድል ሎተሪ እያንዳንዱን በመቶ ብር አራት የሎተሪ ትኬቶች ገዝቻለሁ፤ ወደዚህ እየመጣሁ እያለሁ ሚሊዮን የተባለ ሎተሪ አይቻለሁ፤50 ሚሊየን ብር የሚያሸልም ስለሆነ ከዚህ እንደወጣሁ እገዛለሁ፤ስለዚህ ወደፊትም የሎተሪ ትኬት መቁረጤን እቀጥላለሁ ብሏል፡፡

በመጨረሻም ያቀረብንለት ጥያቄ በ20 ሚሊየን ብሩ ምን ለማድረግ አቅደሀል የሚል ነበር፤
ከአንገቱ ቀና ሳይል ለደቂቃ ያህል ፀጥ ብሎ ቆየና ለጊዜው ግልጽ ያለ እቅድ አልያዝኩም፤ ሆኖም በአንድ ነገር ግን እርግጠኛ ነኝ፤ ከኪራይ ቤት እወጣለሁ፤ወደምገዛው አዲሱ ቤቴ እገባለሁ አለን፡፡
መልካም ህይወት እንመኝለታለን!

Читать полностью…

National Lottery et

የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት የፀዳው ታደሰ ካሳ በልዩ ዕድል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ10 ሚሊዮን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት የፀዳው ታደሰ የአዲስ አበባ ነዋሪና በአነስተኛ ንግድ የተሰማራ ሲሆን በደረሰውም ገንዘብ የያዘውን ንድግ እንደሚያጠናክርበት ገልጿል፡፡
ወጣት የፀዳው ታደሰ የረዥም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ ሲሆን ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም የወጣው የልዩ ዕድል ሎተሪ 10 ሚሊዮን ብር አሳቅፎታል፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

መደበኛ ሎተሪ 1727ኛ ዕጣ ዛሬ  ታህሳስ 10 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Читать полностью…

National Lottery et

ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ አስራት በ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ4ኛው ዕጣ የ 700ሺህ ብር ቼካቸውን ተረከቡ ፡፡ ሃምሳ አለቃ ሀብታሙ በጅግጅጋ ነዋሪ ሲሆኑ ከመደበኛ ስራቸውም በተጓዳይ የዲጂታል ሎተሪ የመሞከር የቆየ ልምድ አላቸው ፡፡ መቸም ዘወትር ሎተሪን የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ እንዲሉ በ4ኛው ዕጣ የ700 ሺ ብር ዕድለኛ ሆነዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ ላይ በመጨመር ቤት የመግዛት ዕቅድ እንዳላቸው ገልጸውልናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

የ29ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕድለኞች ሽልማታቸውን እየወሰዱ ነው !
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆነው ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በ29ኛው ዙር አድማስ ዲጂታል ሎተሪ በ1ኛው ዕጣ የ4ሚለ፤የን ብር ቼኩን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረከበ ፡፡ ወጣት ዮሴፍ ውብሸት በኢትዮጵያ መድህን ድርጅት በኢንሹራንስ ባለሙያነት በማገልገል ላይ ይገኛል ፡፡ ከስራው በተጓዳኝ የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ቴክስት በማድረግ ከመዝናኛም ባሻገር ዕድልን መሞከሪያ በማድረግ በተለያዩ ዙሮች ሲሞክር ቆይቷል ፡፡የኋላኋላም በ29ኛው ዙር ዕድል ፊቷን ወደ እርሱ በማዞሯ የ4ሚሊየን ብር ዕድለኛ አድርገዋለች ፡፡ በደረሰውም ገንዘብ ከቤት ኪራይ በመውጣት የራሱን ኮንደሚኔም ቤት እንደሚገዛ ገልጾልናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

መደበኛ ሎተሪ 1726ኛ ዕጣ ዛሬ  ህዳር 26 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Читать полностью…

National Lottery et

የአዲስ አበባ ነዋሪው ወጣት ማቲዎስ መንዲዳ የቶምቦላ ሎተሪ የአራተኛ ዕጣ ዕድለኛ ሲሆን ሽልማቱን ከኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ተረክበዋል ፡፡ ወጣት ማቲዎስ የረጅም ጊዜ የሎተሪ ደንበኛ በመሆኔ ከብዙ ሙከራዎች በኋላ ሎተሪ ዛሬ ዕድለኛ አድርጎኝ ፈጣሪ ይመስገን የደስታየ ምንጭ ሆነዋል በማለት ገልጸዋል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

ዓለም አቀፍ የህፃናት ቀን ፣ዓለም አቀፍ የፀረ-ፆታዊ ጥቃት/ነጭ ሪቫን/ እንዲሁም አለም አቀፍ የጸረ -ኤች አይ ቪ /ኤድስ/ ቀን በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ህዳር 24/2017 ዓ.ም ተከብሯል፡፡ በሀገራችን የሚፈፀመውን የህፃናት ጥቃት እና ጉልበት ብዝበዛን ለመከላከል እና የህፃናት ደህንነትን ለማስጠበቅ የማህበረሰቡ ተሳትፎ አስፈላጊ በመሆኑ፣ እንዲሁም በፆታዊ ጥቃት ላይ ግንዛቤ እንዲኖር በተለያዩ ትምህርታዊ በሆኑ ውይይቶች በዓሉን በተቋም ደረጃ ተከብሯል፡፡የድርጅቱ ከፍተኛ አመራሮችና ሰራተኞች በዓሉን በደማቅ ሁነታ ያከበሩ ሲሆን በሀገራችን በአሁኑ ወቅት በከፍተኛ ደረጀ እየተሰራጫ የመጠውን የኤች ኤይ ቪ/ኤድስ/ በሽታን ቀድሞ ለመከላከል የሁሉም ተሳትፎ አስፈላጊ መሆኑን የኢትዮጵያ ሎተሪ አግልግሎት ዋና ስራ አስፈፃሚ ወ/ት ቤዛ ግርማ ገልጸዋል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

➡️➡️➡️100ዎቹ ዕድለኞች!
ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል


የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ በገና ማግስት #ታህሳስ 30/2017 የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን

1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና
ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡

አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው።
ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት
#ታህሳስ 30/2017 ምሽት
ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል

መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
@LOTTERY_SERVICE0
@LOTTERY_SERVICE0

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!

Читать полностью…

National Lottery et

አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 29 ሊጠናቀቅ ጥቂት ቀናት ብቻ ቀሩት፡፡ በየጊዜው ሙከራ በማድረግ እድልዎን ያሳድጉ፡፡የ4 ሚሊዮን እንዲሁም የሌሎች ዕድል ተሸላሚ ለመሆን 605 ላይ ማንኛውንም ምልክት በማድረግ ወይም በቴሌ ብር በ10 ብር ይቁረጡ፡፡የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር ለተጨማሪ መረጃ ይህን ሊንክ ይጫኑ
/channel/National_lotteryEt

Читать полностью…

National Lottery et

መደበኛ ሎተሪ 1725ኛ ዕጣ ህዳር 12 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Читать полностью…

National Lottery et

➡️➡️➡️100ዎቹ ዕድለኞች!
ብሄራዊ ሎተሪ ለባለ ዕድለኞች አስደሳች ዜና ይዞ መጥቷል


የኢትዮጲያ ብሄራዊ ሎተሪ የማህበረሰቡን የቤት እጦት እና ፍላጎት በመገንዘብ ከEthio Telecom ጋር በመተባበር፣ #100_ሚሊዮን_ብር በመመደብ በገና ማግስት #ታህሳስ 30/2017 የሚጠናቀቅ ልዪ የሆነ "ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ " ፕሮግራም አዘጋጅቷል።

የኢትዮ ቴሌኮምና ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር በወሰነው መሰረት  ድርጅታችን በቴሌቪዢንና በሬድዮ ለማስታወቂያ ይመድበው የነበረውን በጣም ከፍተኛ ገንዘብ በመቀነስ የቴሌግራም ቻናል በመክፈት ራሱን እያስተዋወቀ ይገኛል!! ቴሌግራም ገፃችንን ብዙ ተከታይ እንዲያገኝ (ሼር) ላደረጉ ተከታዮቻችን

1ኛ እጣ ባለ 3 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
2ኛ እጣ ባለ 2 መኝታ ለ 25 ዕድለኞች
3ኛ እጣ ባለ 1 መኝታ ለ 50 ዕድለኞች እና
ቀጥሎ ላሉ 200 እድለኞች የ1 አመት ያልተገደበ የኢንተርኔት አገልግሎት ሽልማት ይኖረዋል፡፡

አሁንስ ምን ይጠብቃሉ ሊንኩን ተጭነው ከገቡ በኃላ፣ ይህን ፅሁፍ ለ40 እና ከዛ በላይ ለሆኑ ወዳጅ ጓደኛችዎና ግሩፓች ላይ ሼር ፎርዋርድ ሲያደርጉ፣ የመሸለም እድሎ የሰፋ ነው።
ይህን የማይገኝ አጋጣሚ በከንቱ እንዳያሳልፉ አሁኑኑ ሼር ፎርዋርድ ያድርጉ ፡፡ ከ40 በላይ ሼር ማረጋችሁ የመሸለም እድላችሁን ያሰፋዋል

በኮምፒውተር እጣ አወጣጥ መሠረት
#ታህሳስ 30/2017 ምሽት
ተሸላሚ ባለ ዕድለኛዎችን በ ቴሌግራም ቻናላችን የምንገልፅ ይሆናል

መልካም እድል ከ ብሄራዊ ሎተሪ አስተዳደር
@LOTTERY_SERVICE0
@LOTTERY_SERVICE0

♻️ ሼር ሲያረጉ እኛ ደሞ እንሸልሞታለን!!

Читать полностью…

National Lottery et

የእስካባተር ኦፕሬተሩ 1 ሚሊየን ብር ተሸለሙ!
በአዲስ አበባ ዙሪያ የቃሊቲ ነዋሪ የሆኑት አቶ ፍሮምሳ ሰንበቶ ጉደታ በ28ኛው ዙር አድማስ ድጂታል ሎተሪ በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ተሸላሚ ሆነዋል ፡፡ አቶ ፍሮምሳ ሰንበቶ በመዝናኛ መልክ በየጊዜው የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ይሞክራሉ ነገር ግን ደርሷቸው አያውቅም ተስፋ መቁረጥ የለም የሚሉት አቶ ፍሮምሳ “ የማታ ማታ እውነት ይረታ“ እንዲሉ ያለ መሰልቸት በመሞከራቸው በ3ኛው ዕጣ የ1ሚሊየን ብር ዕድለኛ ለመሆን በቅተዋል ፡፡ በደረሳቸውም ገንዘብ የመኖርያ ቤት ለመግዛት እንዳሰቡ አጫውተውናል ፡፡

Читать полностью…

National Lottery et

የ2017ልዩ-ዕድል ሎተሪ ዕጣ ዛሬ ህዳር 4 ቀን 2017 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ  አገልግሎት በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል።

Читать полностью…

National Lottery et

የእንቁጣጣሽ ሎተሪ 1ኛው ዕጣ የ20ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሽልማታቸውን ሲረከቡ

Читать полностью…

National Lottery et

በአዲስ ዓመት በመጀመርያዋ ቀን 20 ሚሊየን ብር ማን ይሰጣል?መስከረም 1 ቀን፣ሁለት በዓል፣ ድርብ ደስታ ነበር
አስረሳኸኝ ጌታቸው ጳጉሜን 5 ቀን 2016 ዓ.ም የወጣው የዕንቁጣጣሽ ሎተሪ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ነው፡፡

መስከረም 1 ቀን 2017 የዘመን መለወጫ ዕለት ጠዋት፣አስረሳኸኝ በኪራይ ቤቱ ነበር፡፡በዓሉን በጋራ ለማክበር ጎረቤቶቹን በመጥራቱ ቤቱ በበዓል ድባብ ደምቃለች፤ጎረቤት ተሰብስቧል፤ጨዋታው ደምቋል፤ሳር ተጎዝጉዞ፣ ቡና ተፈልቶ፣ ዳቦ ተቆርሶ፣ ማእድ ቀርቦ አዲሱን ዓመት እየተቀበሉት ነው፡፡

አስረሳኸኝ ጎረቤቶቹን ጠርቶ በዓሉን ቢያደምቅም በዚያን ሰአት በሙሉ ልቡ ከነሱ ጋር እንዳልነበረ ይናገራል፡፡ የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ዕጣ በዋዜማው ጳጉሜ 5 ስለወጣና እድሉን ለማወቅ ጓጉቶ ስለነበር የገዛቸውን የእንቁጣጣሽ ሎተሪ ትኬቶች ከኪሱ አውጥቶ ከደራው ጨዋታ ገለል አለ፡፡ የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎትን የቴሌግራም ገጽ ከፍቶ የዕጣ ማውጫውን ሲመለከት የአንደኛው ዕጣ ቁጥር 0103072 ደምቃ ታየችው፡፡ ማመን ስላልቻለ ደጋግሞ አየ፡፡ የ1ኛው ዕጣ የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ መሆኑን ደጋግሞ አረጋገጠ፡፡ በተደበላለቀ ስሜት ሆኖ የሞቀ ጨዋታ ይዘው የነበሩትን ጎረቤቶቹን የምስራች አለኝ፣የ20 ሚሊየን ብር ዕድለኛ ሆኛለሁ ቢልም የቀልድ ስለመሰላቸው የምስራቹን ከቁም ነገር የቆጠረው አልነበረም፡፡

Читать полностью…
Subscribe to a channel