➲ ኢትዮ ዲሽና የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች መሸጫ ቻናል ከኛ ጋር የዲሽ ዕቃዎች , ሪሲቨሮች , ፋይንደሮች እና የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን በመርካቶ ዋጋ ከኛ ጋር ያገኛሉ። 🕹 አድራሻ አዳማ :- መብራት ሀይል ከኤግል ህንፃ ጎን የሚገኘው አዲሱ ህንፃ ውስጥ ገባ ብለው #ይደውሉልን +251910053667
ሙሉ ስለ Magic Android Tv Box ማብራሪያ
🌹 ለመላው የኢትዮ ዲሽ መረጃ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን እና ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለኢድ አል–አድሀ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳቹ።
👉በአሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የመተሳሰብ ፣ የፍቅር እና የአንድነት እንዲሆን ኢትዮ ዲሽ ቻናል ትመኛለች።
🌙EID-MUBARAK🌙
@Ethio_Sat ™ @Umersat
ስኔ -8-2016 በቀጥታ በነፃ ቻናሎች
⚽️ EUROPE: Euro
🛑 10:00 Hungary 🆚 Switzerland
📺 IRIB TV3 HD
📺 Sport 3 HD
📺 Sport 1
🛑 1:00 Spain 🆚 Croatia
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000
📺 Kan 11 HD
📺 Sport 3 HD
📡 Amos 4°W 10972V30000
📺 Sport 1
📡 Amos 4°W 11472V27500
🛑 3:00 Italy 🆚 Albania
📺 Sport 1
📡 Amos 4°W 11472V27500
📺 IRIB TV3 HD
📡 Intelsat 62°E 11555V30000
በተጨማሪም ሁሉንም ጨዋታ
📺 SPTV 1&2 On /ETHIO SAT/
📺 24H SPORT 1&2 On / YAH SAT/
Inbox Us 📩Admin @Umersat
Call 📱 +251910053667
የፊታችን አርብ የሚጀመረውን የEURO 2024 እንዲሁም ከ10 ቀን በኋላ የሚጀምረውን Copa America 2024 በነፃ የሚያስተላልፉ ቻናሎች
24H SPORT 1HD
24H SPORT 2HD
SPORT 1SD
SPORT 2HD
SPORT 3HD
SPORT 4HD
📺TV VARZISHE
📺FOOTBALL HD
ETV መዝናኛ ያልተረጋገጠ ( ሲረጋገጥ እናሳውቃለን
SPTV
IRIB VARZISHE
IRIB tv3
---------------
ሲጀምር ደግሞ ሌሎችም ብዙ ይኖራሉ
ከላይ የተለቀቁትን ሁሉንም ቻናሎች (በብዛት )
ያለ ኢንተርኔት የሚያስተላልፉተን አሪፍ አሪፍ ሪሲቨሮች ምርጫዎ ያድርጉ
ስለ አዲሱ Magic Android TvBox አጠር ያለች ማብራሪያ
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🤑 Smart ያልሆነን ማንኛውም TV Wifi እንዲሰራ በተጨማሪም የራሱ Application ያለው ሲሆን ለምሳሌ Youtube,Netflix ,Etv Pro , Myhd iptv እና ከነዚህ በተጨማሪም ማንኛውንም Application ጭነን እንድንጠቀም ለማድረግ ይሆናል።
Magic M1 Pro
4K Android TV BOX
- Flash ይቀበላል።
- የምንፈልገውን Application ከPlaystore እና ከUSB ላይ መጫን እንችላለን።
-2 Flash እና Memmory ይቀበላል።
- የComputer Mouse እና Keyboard እንደ Input መጠቀም ይቻላል።
- የራሱ የሆነ Remote ስላለው እንደፈልግን ቀያይረን መጠቀም እንችላለን።
- ሪሞቱ Original Bluetooth + Voice Function ነው።
- ከስልክ ወደ TV MIRROR ለማድረግ ያለምንም ተጨማሪ App ቀጥታ ይሰራል።
- ሁለት የተለያየ አማራጭ Storage
✅16GB MEMMORY እና 2GB RAM
✅32GB MEMMORY እና 4GB RAM አላቸው።
✅ በማጅክ ቦክስ ሂወቶን ያቅሉ።
Call us ☎️ +251924075918
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️አዲስ እቃ Coming Soon አዲስ ቲቪ ስማርት ማድረጊያ MAGIC M1 PRO በቅርቡ ይጠብቁ!
🤑በቅርቡ አዲሱን አና ምርጡን MAGIC M1 Pro Andriod Tv Box ማንኛውንም Tv Smart ለማድረግ የሚረዳ በ 16GB / 2GB RAM እና በ 32GB/4GB RAM Andriod Version 12 የሆነ የተለያዩ ምርጥ ሚባሉትን Application የተጫነበት በቅርቡ ከ ኡመር ዲሽ በብዛት በፍሬ ያገኛሉ !
+251924075918
ዛሬ 12:00 ላይ
ማንቸስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም
SPTV 1 HD ላይ
EthioSat 57°E 11050 H 4000
👁አስደሳች ዜና👁
ለሁሉም LIFESTAR, GOLDSTAR, SUPERTAR Forever እና Funcam ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከአሁን በሓላ የረሲቨራችሁን ቻናል ደልታችሁ ወይም አዳዲስ ቻናሎችን ሰርች ማድረግ አቅቷችሁ ወይም ዲሽ ሰሪዎች ከሆናችሁ ደግሞ በጊዜ እጥረት ምክንያት ቻናል ሰርች ለማድረግ እና ለመደርደር ካልቻላችሁ ወይም አዲስ ረሲቨር ገዝታችሁ በቀላሉ አዳዲስ ቻናሎችን በቀላሉ የምትጭኑበትን መላ ይዘንናችሁ መጥተናል ከናንተ የሚጠበቀው ቻናል ድርድሩን ጭናችሁ Port ወይም Disqe Switch ማስተካከል ብቻ ነው ለማንኛውም ቪዲዮውን ይመልከቱ ቻናል ድርድሩ ውስጥ ያሉ ሳተላይቶች ዝርዝር Nilesat 7°W, Amos 4°W, Arabsat 26°E, DSTቪ 36°E, Yahsat 52.5°E, NSS 57°E (SPTV) ናቸው ያልሰራችሁት ወይም የማትፈልጉት ቻናል ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን በተን ነክታችሁ Delete ወይም Hide ማድረግ ትችላላችሁ ይሔንን አገልግሎት ማግኘት የሚችሉ ረሲቨሮች ዝርዝር
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD Diamond
GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000HD Ghost
SUPERSTAR 6464HD Mega
SUPERSTAR 6565HD Mega
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ናቸው
ማሳሰቢያ ከላይ የተለቀቀው ቻናል ሊስት ነው እንጂ ሶፍትዌር አይደለም ከዚህ በፊት ከለቀቅናቸው SPTV ከሚከፍቱ ረሲቨሮች ውጪ SPTV አይከፈትም
SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ
GOLDSTAR 9000 ghost
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++ ብቻ ናቸው ለጊዜው SPTV ቻናሎች የሚከፈቱት በነዚህ ረሲቨሮች ብቻ ነው በሌሎች ረሲቨሮች አይሰራም የናንተን ረሲቨር እየጠቀሳችሁ በዚህ አይሰራም በዚህ ይሰራል አትበሉ የሚሰሩትን ብቻ አንብቡ
ዛሬ 4:00 ላይ ማንችስተር ዩናይትድ ከ ክርስቲያል ፓላስ የሚያደርጉትን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር ይከታተሉ SPTV ሰርቨር ያላስሞላችሁ አሁን Online ነኝ ላክ ላክ አድርጉ እና አስሞሉ።
@UmerSat
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ኡመር ዲሽ አዲስ ፕላትፎርም አዘጋጅቷል።
✅ሱቅ በመምጣት ብዙ ግዜ የምትገዙ ደንበኞችን Fixed ዋጋ የምታውቁበትን , ሽልማት የምታገኙበትን እና ብዙ ትምህርቶችን የምንማማርበት አዲስ ቻናል ለመክፈት አስቧል እናም ይሄንን ተንተርሰን ከነገ ጀምሮ የተለያዩ እቃዎች ላይ የሚገርም ቅናሽ አድርጓል።ስለዚህ ከርሶ የሚጠበቀው የኛው ደንበኛ ከሆኑ @Umerahh ላይ መዝግበኝ ብለው ይላኩልን ከዛም ከ100-200 ያለው ተከታዮች ብቻ Private ግሩፕ ከፍተን የምንወያይበት ይሆናል።
በአሁን ሰአት SPTV ን ሰርቨርን አስሞልቶ የሚያስጠቅሙ ረሲቨሮች ዝርዝር
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ናቸው
አሁን ሊቨርፑል ከ አትላንታ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት
Nss 57°E 11050 H 4000
ከ መጋቢት 23, 2016 ጀምሮ የዲኤስ ቲቪ የፓኬጅ ዋጋ ጭማሪ ይደረጋል
👉ጎጆ 290 የነበረው 350 ብር
👉ቤተሰብ 550 የነበረው 599 ብር
👉ሜዳ 795 የነበረው 999 ብር
👉ሜዳ ፕላስ 1999 ብር
👉ፕሪሚየም 4800 ብር
እንደዚሁም አዲስ ከነ ሪሲቨር ሲገዛ ከዚህ በፊት 1200 ብር የነበረው 1400 ብር ወይም 1500 ብር ይሆናል ከላይ ያለው የፖኬጅ ዋጋ ግን 100% ትክክለኛ መረጃ ነው
ሙሉ ስለ Magic Android Tv Box ማብራሪያ
እለተ ቅዳሜ የሚደረጉ የዩሮ 2024 ጨዋታዎች
10:00 | ሀንጋሪ ከ ስዊዘርላንድ
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
01:00 | ስፔን ከ ክሮሺያ
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
04:00 | ጣልያን ከ አልባኒያ
SPTV 1 HD and SPTV 2 HD
@Umerahh
⏰ምሽት 04:00 ላይ
⚽️🇩🇪Germany 🆚 🏴Scotland በሚያደርጉት ጨዋታ
🏆የ2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ ይጀመራል።
✅Live On
📺SPORT 1
📺TV Varzish HD
New Video
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrRnsQPj/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrRnsQPj/
❤️https://vm.tiktok.com/ZMrRnsQPj/
ስለ አዲሱ Magic Android TvBox አጠር ያለች ማብራሪያ
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
🔥https://vm.tiktok.com/ZMrdWuLb2/
አሁን በዚህ ሰዓት AMOS ላይ Sport 1 ወደ test Channel ተቀይሯል
አዲስ ነገር ካለ ተከታትለን እናሳውቃለን
እስከዚያው ግን ምንም ነገር አትነካኩ
በነገራችን ላይ ካሁን በፊት
✅5Gold ሻንፒዮንስ ሊግ የሚያሳይ
✅ONE HD ✅ONE 4K የሚባሉ ላሊጋ የሚሳዩ ቻናሎች ነበሩ በቅርቡም✅ sport 1HD የሚባልም ነበር ነግር ግን እንደጠፉ አልተመለሱም ነበር
ይህ እንደሚመለሰ ተስፋ አለን።
ዛሬ 12:00 ላይ
አርሰናል ከ ኤቨርተን
SPTV 2 HD ላይ
EthioSat 57°E 11050 H 4000
ዛሬ 4:00 ላይ
ማንቸስተር ዩናይትድ ከ ኒውካስትል
SPTV 1 HD
ዛሬ 3:45 ላይ
ቼልሲ ከ ብራይተን
SPTV 2 HD
በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት
Ethiosat 57°E 11050 H 04000
ዛሬ 4:00 ላይ ቶትንሀም ከ ማንቸስተር ሲቲ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ
Ethiosat 57°E 11050 H 04000
ዛሬ ቻንፒዮንስ ሊግ ለዋንጫ ለማለፍ 4:00 ላይ ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ SPTV 1 HD Ethiosat ላይ በእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር መከታተል ትችላላችሁ። 11050 H 04000 ስለ SPTV መረጃ ለማግኘት @Umersat
Читать полностью…⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ኡመር ዲሽ አዲስ ፕላትፎርም አዘጋጅቷል።
✅ሱቅ በመምጣት ብዙ ግዜ የምትገዙ ደንበኞችን Fixed ዋጋ የምታውቁበትን , ሽልማት የምታገኙበትን እና ብዙ ትምህርቶችን የምንማማርበት አዲስ ቻናል ለመክፈት አስቧል እናም ይሄንን ተንተርሰን ከነገ ጀምሮ የተለያዩ እቃዎች ላይ የሚገርም ቅናሽ አድርጓል።ስለዚህ ከርሶ የሚጠበቀው የኛው ደንበኛ ከሆኑ @Umerahh ላይ መዝግበኝ ብለው ይላኩልን ከዛም ከ100-200 ያለው ተከታዮች ብቻ Private ግሩፕ ከፍተን የምንወያይበት ይሆናል።
አሁን ሊቨርኩሰን ከ ዌስትሀም SPTV 2 HD በእንግሊዘኛ ቋንቋ በ HD ጥራት
Nss 57°E 11050 H 4000
ለኳስ አፍቃሪያን በተለይ የChampions League ጨዋታዎችን ለማየት የተቸገራችሁ!
24H Sport 1 እና 24H Sport 2 የተሰኙትን ሁለት ቻናሎች ለመመልከት እነዚህን ነገሮች ብቻ ያድርጉ።
-ቻናሎቹን ለመመልከት Ethiosat ካላችሁ ምንም በ1 ዲሽ ብቻ LNB እና Switch በመጨመር ወይም Varzish እና Ethiosat ከነበራችሁ ዲሹን በማስተካከል ብቻ ማየት ትችላላችሁ።
-ቻናሎቹን ለማየት ምንም አይነት Internet አይፈልግም ነገር ግን 1 ጊዜ ብቻ Active ይደረጋል።
✅ለዲሽ ባለሙያዎች ብቻ!
Satellite signal ለማስተከከል ቫርዚሽ ላይ እነዳለ በStrong TP ይህንን ሞልተን ዲሹን ትንሽ ቀና ብቻ ማረግ ነው። በጣም ትንሽ።
የቻናሉ TP - 11077 H 02500 ነው።
STRONG TP - 10973/V/27500
እነዚህን ወርቃማ የኳስ ቻናሎች ለመመልከት የሚሰሩት 24H Sport Iks የሚቀበሉ ሪሲቨሮች ላይ ብቻ ነው።
☝️☝️ይህንን ፎቶ save አድርጉት TV varzish እና football HD Biss Key እስካልቀየሩ በየ ጊዜው ሰው ከመጠየቅ ያድናችኋል እኔም ሁሌ ስለምጠየቅ ነው 😎
አሁን እየተደረገ ያሉ fA Cup እና EPL ጨዋታዎች ደግሞ ከእነዚህ (Football HD ->fA Cup) ቻናሎች በተጨማሪ
በልብ አድርሶቹ 24H Sport 1HD/2HD እና Sport 1sD/2HD Eአሞስ እየታዩ ይገኛል
@Ethio_Sat